Thanks Doctor I was always asking my self why you didn't provided something like these kind of products. Now my wish came to reality. I will buy them now
Ere lehulachinem Wondem new ebakachu yewerede astesaseb atamtu!! Eshi legna le Ortodox, ena Muslimochu men yebalal Ye injera Wondem? Gorebet ??? Eski Ezi Enkuwan erefu Besmam 😢😢
Hi d.r I ordered my college already I m so exiting to see the result…is there any way you can tell me how to take it? Some people said don’t add with coffee or don’t drink coffee at all! I want to hear from your perspective please thank you and Congratulations!
አሁን ማዘዝ ለምትፈልጉ ወደ ድህረ ገፃችን በምሄድ ማዘዝ ይቻላል ባሉበት እንልካለን
www.Yenetena123go.com
ከምግብ በተጨማሪ የሚወሰዱ የኔ ጤና ሰፕሊመንትስ ፣ ከ 6 ከተፈጥሮ ኢሴንሻል ዘይት የፀጉር ቅባት ፣ የፕሮቲን ፓውደር ፣ ኢሌክትሮላይት እና ሌሎችም በዶ/ር ዳንኤል እና በአሜሪካ ከሚገኙ የመድሃኒት አምራች ላቦራቶሪዎች ጋር በመተባበር በጥራት እና በጥንቃቄ ተቀምመው ለገበያ ቀርበዋል በእህረ ገፃችን ላይ ማዘዝ ይችላሉ !
እግዚአብሔር ይባርክህ የእንቅልፉን ገዝቼ እየተጠቀምኩት ነው በጣም ጥሩ ነው።የለፋህበትን ሁሉ ፈጣሪ ይባርክልህ።
ስለ ድንብላል ጥቅም ብትነግረን
ዓመሰግናለሁ
Thanks Doctor I was always asking my self why you didn't provided something like these kind of products. Now my wish came to reality. I will buy them now
ወንድሜ ዶ/ር ዮሀንስ እንደምን አለህ ለካስ በጌታ ወንድሜ ነህ ሲጂሲ በሚል ቸርች ላይ እ/ር ያደረገልህን ስትመሰክር አየሁ ደስ አለኝ ተባረክ ይብዛልህ ወንድሜ
Ere lehulachinem Wondem new ebakachu yewerede astesaseb atamtu!! Eshi legna le Ortodox, ena Muslimochu men yebalal Ye injera Wondem? Gorebet ??? Eski Ezi Enkuwan erefu Besmam 😢😢
ዶ/ር ዳኒ እጅግ በጣም ደስ የሚያሰኝ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ከነ ቤተሰብህ ይህ ትልቅ ድል ነው ትክክለኛ አድራሻ ግልፅ በሆነ መልኩ መቀመጥ አለበት ኢትዮጵያ ውስጥም ወደ ክፍለሀገሮች በቀላሉ የሚገኝበትን መንገድ ቢመቻች በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ በርቱ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ስለረዳችሁ ተመስገን ከጎንህ ነን ።
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለን እንዴት ነው የምናገኘው
You can get it on the website, too!!
Ethiopoa is missed in country's list
እንደኔ ሀሳብ በመካከለኛው ምስራቅ አረብ ሃገራት ብዙ ተመልካቾችህ እንዳለን ታውቃለህ
ሰፕሊመንቶችህም ቆንጆ እና ጤናን አለምላሚ እንደሆኑም ከባለፋት ቪድዮችህ ለማወቅ ችያለሁ ዋጋቸውም ተመጣጣኝ ሆኖ አግኝቸው ሳለ ግን ነፃ ድሊቨሪ ያላችሁ ከመቶ ዶላር በላይ ሾፕ ላረገ ብቻ ነው ይህ ደግሞ ትንሽ ከበድ ብሎ አግኝቸዋለው ከአቅም አንፃር ማስተካክል የሚቻልህ ከሆነ ብትረዳን
አክባሪህ እና እድናቂህ ነኝ ወደ ሶስት አመት ለተጠጋ ግዜ ነው እማውቅህ ብዙ ስለረዳሃኝ. ፈጣሪ ይባርክልኝ
Wow! Very nice way of addressing your needs!! Love it!!
ok we are working towards that goal
Proud of you Dr
እባክህ ዶክተር እስኪ ስለ ITP በሽታ ስራልን እኔ በሱ ህመም ተጠቂ ነኝ ለ5ዓመት ያህል pridensolon እወስዳለዉ መዳኒቱ በጣም እየጓዳኝ ነዉ እስኪ ሌላ ህክምና ፈዉስ ካለዉ እባክህ ንገረኝ
ሰላም ዶክ ሰላም ነህ ከማዜ በፊት የትኛውን ማዘዝ እንዳለብኝ ለመለየት ዋትስ አፕ ካለህ ወይስ እንዴት ጥያቄ ማቀረብ እንደምችል ንገረኝ።
አድራሻ ባክህ
ኢትዮጵያ ያለንስ እንዴት እናግኘዎ
አረብ ሀገር መላክ ትችላላችሁ
I would like to buy this supplement
Tebarek
ኢትዮጲያ ውስጥ መላክ ጀምሩ
የእንቅልፉንቫይታሚን እንዴት ነው የማገኘው አ ረብ አገር ነው ያለዉት
Doctor lehxanat lejoch yehonal wey ehe supplement
ኢትዩጲያ ውስጥ የት ይገኛል
እባክህ ዶር ቴሌግራም አድራሻህ ላክልኝ የኔን ታሪክ ነው የተናገርከው። አመሰግንሃለው 🙏🙏
መግዛት ፈልጋለሁ
Congratulations 🎊🎉
Wow I am so happy for you! Congratulations Dr!!! God is great!! Can I give some of this to my Autistic 7 years old son?
ዱባይ ማግነት እችላለን ዶክተር
Yenne wenidim, fish with Rice and Meat with potet is dangerous. Please explain for us.
Hi d.r I ordered my college already I m so exiting to see the result…is there any way you can tell me how to take it? Some people said don’t add with coffee or don’t drink coffee at all! I want to hear from your perspective please thank you and Congratulations!
All the best
❤❤❤❤❤❤❤
ኡጋንዳ ልትልኩልን ትችላላችሁ
Just go to the website & order it then it will be delivered to you dear!! No need of special help to get the product!! GBU!👌
👍👍👍👍
ዶ/ር ዳኒ የአእንቅልፉ ቫይታሚን በጣም አሜዚንግ ነው። የፀጉር የቆዳ የሚለውን መግዛት አልቻልኩም አልቆ ነው ወይስ ለምንድነው?
will be back in the stock end of this month
ዶክተር ዳንኤል ያንተን የምክር እርዳታ እፈልጋለሁ እኔ የስኳር ሕመምተኛ ነኝ መውሠድ የሚገባኝን ቫይታሜን አማክረኝ አመሰግናለሁ
vitamin D3 and K2, omega 3 , cinnamon's capsule ,
@@yenetena thanks God Bless you
አርብ ሀገር መላክ ትችላላችሁ
Tebarek