ትዳር እና ቅናት | ኸሚስ ምሽት | Khemis Mishit | የሸይኻችን ሰዓት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 212

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 3 หลายเดือนก่อน +32

    አሚንንንንን አጠገቤ ያለችሁ እስኪመስለኝ ነው ዱሀ አሚን የምለው ዱሀ እወዳለሁ አላህ ይቀበለን ከሚስ ምሽት እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ካለ ላይክ ያድርግ እኔ ከሚስ ምሽትን ሁሌም ሳይ ሁሌም የምገረምበት ነገር ነው የምሰማው ሁሌም አዲስ ነገር ለኔ ለይቼ ሳይሆን ተገርሜ የማየው ፕሮግራም ነው ሁሌም ከሚስ ምሽት ሲመጣ የምማርበት በናንተ ሳቅ የምስቅበት የማቅበት ሸካችን አላህ ረዥም እድሜ ይስጥልን ለሁላችሁም ከሚስ ምሽትን ሳይ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ እላለሁ ሁሌም ስለምባርበት

  • @FuadMohammed-q9r
    @FuadMohammed-q9r 3 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ፕሮግራም ይለያል የህይወት ስንቅ
    የህይወት ጨዉ
    የኢስላም ሙሉነት
    ኢስላም ለወላጆች ያለዉ ቦታ ክብር

  • @hesenanurhussen291
    @hesenanurhussen291 3 หลายเดือนก่อน +13

    Assalamu Alaykum ስሜን መናግር አልፈልግም ግን በእናተ ምክኔያት ብዙ ተቀየርኩ ሁልግዜ እስማቹሁ አለሁ Masha Allah you change my life even I’m working no matter what I listen to you at work every Thursday thank you so much. you Change my life a lot again thank you. I love you guys.

    • @Zebibahussen-xx5zy
      @Zebibahussen-xx5zy 3 หลายเดือนก่อน +2

      ዋናው መቀየራችሁ ነው ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @bushraabas000
    @bushraabas000 3 หลายเดือนก่อน +2

    as wr wb
    ጀዛኩሙላሁ ኸይር ማሻ አላህ ሁሉም ፕሮግራሞች ቆንጆ ናቸው አስር ነገር ለማንም አትንገር የሚለውን በጣም ወድጄው ነበር በግሌ ማሻ አላህ ባረከላሁ ፊኩም
    endinesa mfelgew res binor
    1, kemot buhala slalew alem kebr, mesher, jenet wust slalu segawoch......
    2,tlalk ye kiyama mekomiya kstetoch dejal fetena, eisa, mehdi .....
    3,hayatu sehaba
    ke usa

  • @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ
    @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ 3 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ሁሉም በጣም አስተማሪነዉ ግን የዛሬዉ በጣም ይለያል እወነት በጣምነዉ የተሠማኝ እያነባሁ ነበር የሠማሁት ኡሚ የኔልብ የወጣመሠለኝ ስሜቱ አሁኑም አለ የረብ❤❤

  • @abduabdulkadir7621
    @abduabdulkadir7621 2 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ የዛሬው ስለዘውጅና ስለ እናት የሚገርም ትምህርት ነው በዛ ላይ በኡስታዝ አንደበት አጂብ እኔና እናቴ ኸሚስ ምሽትን መቼም በናፍቆት ነው የምን ጠብቀው አላህ ያቆያችሁ

  • @munaabdulwasi3198
    @munaabdulwasi3198 3 หลายเดือนก่อน +3

    ماشاءالله የናንተ ፕሮግራም የሚጣል የለዉም አሏህ በዱንያዉም በአኺራዉም ያስደስታችሁ ጤና ደስታ ከረጅም እድሜ እንመኛለን ጀዛኩሙሏህ ኸይር❤

  • @almazlailheugue6611
    @almazlailheugue6611 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላሙዓለይኩም ሚበሮች ሁላችሁም እንዴት ናችሁ በትክክልም አዉቃችሁኛል አልሐምዱሊላህ በተቻለኝ መጠን ሁሉንም እከታተላለሁ ቀጥሉበት አላህ ያበርታችሁ ወድሞቸ ለሁሉም ጀዛካላህ ኸይር

    • @ZeynebAli-gb3rq
      @ZeynebAli-gb3rq 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሰላሙአለይኩም እህቴ ፈረንሳይ ነኝ እኔም እባክሽን ላውራሽ ጀዛከላህ❤

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @zehirj3798
    @zehirj3798 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላሙአለይኩም ሁሉም ንግግራቸው መልእክት ያለውና ገራሚ ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ከአፊያ ጋር እናንተንም ያቆይልን 🤲

  • @SuzanaZelalem
    @SuzanaZelalem 3 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ሁሉም ይታወሳል አና የነብያት ታሪክ ከመጀመሪያው ቢቀርብ በሽህ አንደበት ኢንሻልላህ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 3 หลายเดือนก่อน +6

    ከሸህ ትምህርት አእምሮዬ ውስጥ የቀረው "መለከት መውት በቀን 7 ጊዜ መጥቶ ቀናችን መድረሱን ለማዬት መዝገቡን አውጥቶ ቼክ እንደሚያደርገን" የነገሩን አይረሳኝም ይገርመኛልም። በተቻለ መጠን የሰው ሀቅ አለመንካትን(ማጭበርበር ሌብነት):አላህን ሥለመፍራት ብታስተምሩ ኡስታዝ በድር የሆነ ኘሮግራም ላይ ሥለ ማጭበርበር ሌብነት ኮስተር ያለ ትምህርት ሰቶ ነበር አሁንም ቢደገም ጥሩ ነው

  • @abdurohman730
    @abdurohman730 3 หลายเดือนก่อน +3

    መሐመድ ፈረጅ አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱሏህ ለጎጆየ ፕሮግራም ተቋርጦ ቀረ ወይስ ይቀጥላል በጉጉት እየጠብቅን ነው

  • @فارس-ط4ل6ص
    @فارس-ط4ل6ص 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትልቅ ምክር ነው የሰጣችሁን በሰማነው እምንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብ እናተንም አላህ ያቁይልን

  • @TutungIsmail
    @TutungIsmail 3 หลายเดือนก่อน +1

    Shukran programachu batam dase yelal tutung ismail nanye ka harar adara shekh dua yargulenye as wr wb❤

  • @Ummah1-
    @Ummah1- 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም የሚረሳ ኣይደለም በጣም ግሩም የሆነ ፕሮግራም ነው ኣሏህ ኸይሩን ጀዛ ይክፈላቹ❤❤❤! ለመምረጥ ከባድ ነው ሁሉም በሂወቴ ላይ ለውጥ ኣግኝቸበታለሁ!ግን
    ያገባት ሁሉ ሸሂድ የሆኑት ዓቲካ ደጋግሜ እሰማለሁ !የ ሱሓባ ገድል ከወንድም ከሴትም ሰምቼ ኣልጠግበውም!

  • @KsaKsa-mg5db
    @KsaKsa-mg5db 3 หลายเดือนก่อน

    ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ጀዛኩም ኸይር በጣም በጉጉት ነዉ የምከታተላችሁ እኔ መከታተል ከጀመርኩኝ 1 አመት ሆኖኛል በጣም ቡዙ ትምህርት ነዉ ያገኝሁበት ከሳዉድ እርያድ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቆት

  • @Jayy814
    @Jayy814 3 หลายเดือนก่อน

    በየሳንምንቱ የሚቀርቡት ርእሶች በጣም አጏጊና አሰተማሪ ናቸው ሁለቱም የሚያነሱት ርእስ ሂወቴ ላይ በየሳምንቱ በጣም ለውጥ እያመጣ ስለሆነ አላህ ጀዛቹህን ይክፈላቹ

  • @rehimetmohammed6967
    @rehimetmohammed6967 3 หลายเดือนก่อน +1

    Aww Minberoch Subhanellahe ere minu kemin yemeretal dunya aherachin kulich adergew eyenegerun Hulachihunim Allahe yechemerelachihu InshAllahe Minber international media hono le Umaw yekerbal JezakellAhe

  • @ShemsuSultan-c5z
    @ShemsuSultan-c5z 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤አሚንንን ያ አላህህ በርቱ አላህ እድሜያቸው ያርዝመው ሼኻችንን ሚዲያችንንን አላህ ከፍ ያርጋቸውው ማሻ አላህ ነው የዛሬው መልክት ከባድ ነው ምንሰራበት አላህ ያርገንንን አሚንንን ያ አላህህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemzemali8268
    @zemzemali8268 3 หลายเดือนก่อน +1

    aww ሁሉም አስተማሪ ነው የሳምንቱ እና የዛሬው ይለያል

  • @RudaKedir
    @RudaKedir 3 หลายเดือนก่อน +1

    በሰለዋት ዙሪያና ሐያቱ ሶሐባ ብታበዙ ደሰ ይለኛል ረጅም ዕድሜ ለሁላቹም ከመርካቶ ጋዝ ተራ

  • @NeimaEshetu-uv6dl
    @NeimaEshetu-uv6dl 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩመላህ ኸይረን በጣም ትልቅ ትልቅ ትምህርትነው አብሶ የዕናትነቱን የልብ ጉዳይ ያወሩን እንባየንም መቆጣጥምር አቃተኝ

  • @jeylannure5465
    @jeylannure5465 3 หลายเดือนก่อน +2

    Assalaamu aleykum I love all our Sheikh’s advices and story telling JZK all keep your good work!, Please bring Ustaz Abdulgaffar back too

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ሸሀችን አላህ ይጠብቃችሁ ሀያታችሁን ያርዝምልን ❤❤❤❤❤❤

  • @tahausman4124
    @tahausman4124 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያ ሼህ ለሴት ልጄ ዱአ አድርጉላት please እባካቹ

  • @RudaKedir
    @RudaKedir 3 หลายเดือนก่อน +2

    አወወ ሸኸን በመናሜ ብዙ ጊዜ አያችዋለው አንዱን ልንገራቹ ነጭ ኤፍ ኤሰር መኪና ሲሾፍሩ እኔና ጓደኛዬ ደግሞ መንገድ ሰናሰከፍትላቸው መንገዱን ሰንጠርግላቸው በመናም አይቻለው እንደኔ ግምት ዑመቱን አንድ የሚያደርጉ ይመሰለኛል ረጅም ዕድሜ ለሸኽአችንjzk

  • @issa6091
    @issa6091 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላህ ሁሎም በጣም ድሰ የሜሎ ናችው ጅዛኩላሁም አላህ ኸይር እሰኬ ድዋ አድርጉልኝ አላህ የውድሜን ችግር ይፍታልኝ አሜን

  • @AbdulfetaKedir-o1k
    @AbdulfetaKedir-o1k 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሠላም ወአለይኩም፡ወራህመቱላሂ ወበረካቱ፡እዴት ቆያቹ ድምፃቹ፡ናፈቀን፡፡፡

  • @Sofia-q2f
    @Sofia-q2f 3 หลายเดือนก่อน +1

    MashaAllah tebarkAllah shekena ALLAH edeme ketena gar yesetot qonjo temrt new jezzakum ALLAH kulu khair jezza ❤️

  • @muntehajemal7321
    @muntehajemal7321 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ፣ እኔ ሸሀችን የሚናገሩት ሁሌም የህይወታችን አካል በመሆኑ ሁሉም ፕሮግራሞች አስተማሪ ናቸው ወላሂ ሳስባቸው እንባዬ ነው የሚፈሰው፣ እኔ የምከታተለው በዩቲዪብ ነው፣ ሁሌም ሰአቱን ጠብዌ ተንሰፍስፌ ነው የምሰማው፣ የዛሬው ደግሞ እጅግ በጣም የተለየ፣ አብዛኛውን በአሁን ሰአት ያለውን የቤተሰብ፣ በተለይም ከእናትጋር የተያያዙ ችግሮች አጉልቶ ያወጣና እያንዳነዳችንን የሚያነቃ ነው። ጀዛኩሙላህ ኸይረን ያሸህ ረጅም እድሜና አፊያ ይወፍቆት። አዘጋጆቹም እንዲሁ ጀዛኩሙላህ

  • @remlanassir1844
    @remlanassir1844 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙላሁ ኸይር ማሻ አላህ ሁሉም ፕሮግራሞች ቆንጆ ናቸው አስር ነገር ለማንም አትንገር የሚለውን በጣም ወድጄው ነበር በግሌ ማሻ አላህ ባረከላሁ ፊኩም

  • @meryemsisay5447
    @meryemsisay5447 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @rahelkindane4819
    @rahelkindane4819 3 หลายเดือนก่อน +1

    I always watching every Thursday when I get up from work I'm so happy as soon as when I open my phone I see you guys I'm so happy to watching you to listen to you which is I'm always excited to see you guys❤

  • @nejiba12
    @nejiba12 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለኩም በታም ጥሩ ፕሮግራም ኸሚሳችንን አደመቃቹልን.
    ሰለ እናትና አባት በስተረጅና አለመስማማት የሚያመጣወ ችገረ በልጆች ላይ ቤተ ወስጠ ሰላም መጠፋት አለመከባበር

  • @yasinomer7792
    @yasinomer7792 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሼኬችን እንዲሁም ሁሴኖ እና ማሜ አላህ ረጅም ሀያት ከጤና ጋር ይስጣችሁ
    የዛሬው ፕሮግራም እጅግ በጣም አስተማሪ፣ መሳጭ እንዲሁም ልብ የሚነካ ነው
    ጀዛኩሙላሁ ከይረን ❤❤❤

  • @عادلاا-ي9خ
    @عادلاا-ي9خ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም ሸአችን አላህ የጠብቃቹህ የዛሬዉ ልብይነካን አላህ የጠብቅን አሚን ያረብ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱልን ውዶቻችን

  • @munit9547
    @munit9547 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ጀዛኩሙላህ እድሜ ከጤና ያቆይልን

  • @JemleKameil
    @JemleKameil 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሚን❤❤❤

  • @fbd1446
    @fbd1446 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሚንንንን አሚንንንንን አሏሁመ አሚንንንን

  • @AsterDejen
    @AsterDejen 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ የዛሬው ትምህርት በጣም ልቤን ነክቶታል አላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @SumyaMaru
    @SumyaMaru 3 หลายเดือนก่อน +1

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    جزاك الله خير الجزاء
    بزات حقت ليوم

  • @AminaMolaw-bt1it
    @AminaMolaw-bt1it 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም
    ማሻአላህ ሜበሮች አላህ ይጠብቃችሁ እኛም ብዙ እየተማረን ነው

  • @አሀዱንአሀድ
    @አሀዱንአሀድ 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላም አለይኩም ሚንበሮች እንዲት ናችሁ ክፕሮግራማችሁ ሁሉ የምወደው ነው አስራ ክሎክ አውት አርጌ ስወጣ የሸሂን ፕሮግራም ደግሞ ክሎክ ኢን አርጌ የ45 ሚኒት እየነዳሁ ቤቴ ከች ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ሺህን በአላህ ዱአ አስደርጉልኝ የቲም ልጂ አለኝ በዱአ አስታውሱኝ ያለሁት አሜሪካ ነው

  • @fatoumamohammed1352
    @fatoumamohammed1352 3 หลายเดือนก่อน +1

    Salamualeykum im watching from canada , quebec and i like the program so much 🌹 jazakumulah

  • @SeidSeid-zg2nz
    @SeidSeid-zg2nz 3 หลายเดือนก่อน

    አሚን አሚንንንንንንን ወላሂ ሰድ የሚል ትምርት ነው የዛሬው ዋውውው አላህ ይጠብቃችሁ ዘወትር አድማጫችሁ ነኝ ከዱባይ

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 3 หลายเดือนก่อน

    اللهم آمين يارب العالمين
    وجزاكم الله خير الجزاء شيخنا الفاضل

  • @MehammedkaloytaAhmed-iw2cz
    @MehammedkaloytaAhmed-iw2cz 3 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤السلام اعليكم ورحمةالله وبركة

  • @neeysad4183
    @neeysad4183 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ በየሳምቱ የተለያዬ ቂሳውች በጣም አስተማሪ ነው የባለፈ ሳምንት አማትና መራት

  • @ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ
    @ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሚን

  • @فارس-ط4ل6ص
    @فارس-ط4ل6ص 3 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاء الله تبارك الله❤❤❤❤

  • @Zehara-ls5hm
    @Zehara-ls5hm 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ማሻኣሏህ ተባረከሏህ ባረከሏሁ ፊኩም ስጠብቀው የነበረ ጥያቄ ስለጠየቃቹን ጀዛኩሙሏሁ ኸይር የሸይኻችንን ት/ቶች ምንም የሚጣል የለውም ጠቃሚ እውቀትን ነው የምቀስመው እንደ ግሌ በጣም ማወቅ ምፈልገው የግመል ተፈጥሮን ፍትፍት ኣድርገው ቢያስተምሩን በቁርኣን ተፍሲር ሳነብ በተደጋጋሚ ግመልን ኣያዩም እንዴ የሚለው ግራ ያጋባኛል ስለግመል እንደኔ እውቀቱ የሌለው ሰው ስለሚኖር ሸይኻችን ከዚ ቀደም የ 2 ግመሎች ወግ ብለው ኣቅርበውልን ግን ብዙ ኣልሄዱበትም ነበር እናም ሚንበሮች ለኣሏህ ብላቹ ሸይኻችን በግመል ዙርያ ሰፋ ያለ ት/ት ያድርሱን ❗❗❗❗❓❓❓❓❓

  • @MunaAbrhim
    @MunaAbrhim 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mshallah shkoran

  • @SameraJabet
    @SameraJabet 3 หลายเดือนก่อน +2

    አህልንወስህልን ያጀመአአሚንንንየረቢ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dyeali
    @dyeali 3 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ ሀጁ ጉዞ ያቅርባችሁት ፕሮግራም በጣም ትንሽ ነው ሁሴን የመጀመሪያው ነው እሱም እዛው ላይ ሀሳቡን ቢሰጥ ፕሮግራም በታቀርቡት መልካም ነው

  • @MamiAlem
    @MamiAlem 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ የሰማሁት ከምን በላይ ሊቤን በጣም ነክቶታል 😭😭😭😭😭😭😭🙏❤❤❤🙏

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሁሉንም በስስት ነው የምጨርሰው አላህዬ ሼካችንን እናተንም ሃያታችሁን ያርዝምልን የኔ ውዶች አላህዬ ስራችሁን ሁሉ ይውደድላችሁ ለአላህ ብዬ በጣም እወዳችኋለሁ አላህዬ ይውደድልኝ ያረቢ 🤲❤️

  • @rahelkindane4819
    @rahelkindane4819 3 หลายเดือนก่อน +1

    Assalaomu alaykum from Seattle I'm watching you I just got up from work and driving and listening I enjoy it is the most beautiful show ababaey pls make a Dua for my family ❤❤❤❤❤❤

  • @Akraam-wl7ti
    @Akraam-wl7ti 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂ፡ወበረካትሁ፡አላህእረዝምእድሜከጤናጋ፡ለሁላችንምይወፍቀን፡ማሻአላህ
    ምንምእሙጣልየለውምሁሉም፡አስተማሪነው፡ለኔሁሉምልዩነው፡
    በሰማነውየምንጠቀምያርገን፡ከጆርዳን

  • @fetihani8811
    @fetihani8811 3 หลายเดือนก่อน

    Hulum ye shaik program betam asetmari new bezu negr erase laye keyreyalhu jezakum Allah alfe khayer ❤❤❤
    Ye ustaze badirum andem mitale yelem wellahi hiwete laye bizu neger edeqeyr edechemr redtwegnale Allah rajem edeme ke Tena GA yisetachu jezachun bejent insha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiramuhammed5327
    @semiramuhammed5327 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም,,,,ኸሚስ ምሽት ላይ ሚቀርቡት ሁሉም ምንም እንከን አይወጣለትም ከሸይኻችን ሰአት ሁሉም ውስጥ ሰርስረው የሚገቡ ናቸው አላህ ያቆይልን ሼይኻችንን,,,ቢስሚከ ነህያ ኡስታዜ ሁሌም ስለሱ መሰክራለው ከጌታዬ አላህ ሱ.ወ ጋር ያስተዋወቀኝ የአላህ ስሞችን የሚያስተነትንበት መንገድ ሱብሀን አላህ አንደበተ ርቱ መቼም ማረሳው አላህ አፍያውን ይመልስለት,,,በዚህ ወንጀል በበዛበት ዘመን እናንተን የሰጠተን ጌታ ጥራት ይገባው አላህ ይጠብቃችው ኡስታዞቻችንን,,,መልዕክቴን አድርሱልኝ ከስደት አለም❤

  • @Ummah1-
    @Ummah1- 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይከብዳል

  • @sherifmustafa3367
    @sherifmustafa3367 3 หลายเดือนก่อน

    Masha Allaha we very happy specifically we leaving 🇺🇸 all ways we follow member tv sheihachin advices every Thursday Masha Allaha just continue like this thank you so much member tv our sound.❤❤❤❤

  • @HayatMuhammde-m9h
    @HayatMuhammde-m9h 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር የዝሬውን በሳቅም ጭምር ነው የተከታተልኩት በተለይ ይውሰድወት ያለችው ሚስት ክክክክ

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በርቱልን አላህ ይጠብቃቹ

  • @U4u5U4u4
    @U4u5U4u4 3 หลายเดือนก่อน +1

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሚንበሮች አና ሸኻችን ጀዛኩም አሏህ ኸይር እኔ የእናቴ ወንድም ጠፍቶብኛል በዚህ ሳምንት ከባድ ችግር ውስጥ እንደለ ነው የተነገረን በሞትና በሂወት መካከል አላህ ኸይር እንድያሰማን ዱዓ አድርጉልን ሸኽ በአሏህ

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም እንዳማረባችሁ ፈገግ እንዳላችሁ አላህ ያቆይልን በርቱ እኔ ሁሌ ልቤን የሚነካው የነካውም የነብዩ እዝነት ግመሉ ለሳቸው ሸክዋ ሲያቀርብ እንደት እንዳባበሉት ሳስብ እንባየ ይመጣል የነሱ ተከታይ ሁነን መጨካከናችንን ሳስብ ልብ ይሰብራል

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 3 หลายเดือนก่อน

    ወላይኩም አሳላም ወረሀመቱላህ ወባረካቱሁ ጃዛኩም አላህ ካይር እኔ ሁሉም ታመችቶኛል ባሳመነው ታጣቃም ያርጋን ሁሉምችንም ❤❤❤❤

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 3 หลายเดือนก่อน +1

    Maasha Allah, yezare yilayal shekachinina inantanim Allah yitabiqachu.

  • @Weellulyrics
    @Weellulyrics 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወባረካቱ ሸይካችን እርሶ ባሀር ነዎት አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይሥጥዎት ማሜና ሁሰኖ ደህና ናችሁ በርቱ ቀጥሉ በየሣምንቱ ትናፍቁናላቺሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mehadiabdo4276
    @mehadiabdo4276 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ። ያልነካችሁት ርዕስ አለ ብዬ አላስብም እና ቤተሰቦች ልጆቻቸው ላይ
    ትኩረት የሚያደርጉት ስለ ዱንያው ነው ።ስለዚህ ቤተሰቦችን የሚለውጥ ሀሳቦች ቢነሱ ። አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ።

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም እሚያወሩት ነገር ሸህ ሁሌም እዲስነው ሚሆንብይ ያአረብ

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 3 หลายเดือนก่อน +1

    Assalamualaikum wa wb shukren ❤❤❤❤❤ yelijoch guday liban nektognal Allah yaqnalin

  • @SofiyaAwol-z1v
    @SofiyaAwol-z1v 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላሙአለይኩም ሸህ በዱሀ አትርሱን ከበደሌ

  • @idrisshikur6870
    @idrisshikur6870 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም USA Virginia በአላህ ፍቃድ እዚህ ነው ያለሁት አላህ ካለ ወደ ኢትዬጽያ ልመጣ ነው ሁላችንም እወዳቹዋለው መሀመድና ሁሴን ሸሁን እንድዘይር አመቻቹልኝ ተስፋ አደርጋለው ኢንሻ አላህ

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 3 หลายเดือนก่อน +1

    Membe Tv selamachihu yibza.

  • @TofikJuhar-dj7dc
    @TofikJuhar-dj7dc 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም አለይኩም ኸሚስ ምሽት ኣቅራቢዎች ደሕና ናችሁ ሸሀችን ሠላምታዬን አቅርቡልኝ ሿኀችን ካቀረቡት ሀዲሶ የገረመኝ የሰይጣን ኹጥባ ነው ከሀዲዎች ላይ መልሶ እራሱ መሳለቁ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ,,,ከሚዛን አማን የዘወትር ተከታታይ ነኝ

  • @hananahemed2142
    @hananahemed2142 3 หลายเดือนก่อน

    Mashallah betam enwedachehualen
    Gen medina semay ser lemen kere

  • @nejatmohammed3215
    @nejatmohammed3215 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አሊኩም ሽህ በረከላሁ እወደወታለሁ አላህ ሀያተዎን ያርዝመው አድሶ ያኑረዎት ፣አብዱሰላም ከአዳም ከ ፣ስልካቸውን ላኩልን

  • @remlanassir1844
    @remlanassir1844 3 หลายเดือนก่อน

    ተመልሼ መጣሁ በጣም እያዝናና የሚያስተምር ትዳርና ጋራዥ 😂👌👍

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 3 หลายเดือนก่อน

    መስታወቱ ጉድ ሰራዉ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነዉ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ነጃት ነኝ ከ ጂዳ 🌺🌺🌺🌺

  • @munaali2129
    @munaali2129 3 หลายเดือนก่อน

    All your programs are great and useful to us 🎉

  • @Emadu-g5q
    @Emadu-g5q 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሰ አለ ወ መሜበሮች ሸህ በዱወቹ ከወሬቤ ኢማዱዲን

  • @Weellulyrics
    @Weellulyrics 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነትህን ነዉ መስታወት አታለለዉ ሁሰኖ ይመችህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @muhammedabdu7395
    @muhammedabdu7395 3 หลายเดือนก่อน +1

    Aww welahi jzk hair all off you especially sheh ebrahim I always call them my shek I wish for all of you long life because I grown with shek family especially soffye family we love kemis program we spend all the time with solewat so sheh remained me that wender ful life I never for gate about sehre and prophet ayub history
    Muhammed Zeyn verginya USA

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 3 หลายเดือนก่อน

    የሸህ ዳእዋ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ድረስ ሁሌም ምስጥብየነው ምሰማቸው ጀዛቸውን አላህ ይክፈላቸው ሀያታቸውን አላህ ያርዝምልን ያአረብ

  • @ለምን
    @ለምን 3 หลายเดือนก่อน

    walyikum slam wrahmtulahi webrkatwe gzakum elah❤❤❤

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ዴስ ሚል ………

  • @HamzaMuktar-i1s
    @HamzaMuktar-i1s 3 หลายเดือนก่อน +1

    Edeme Tena afiya

  • @yasminsultan1148
    @yasminsultan1148 3 หลายเดือนก่อน

    As wr wb hulum program arif new lenea gin (selewatn yalu mngna tadelu)betkklegna sat yesemahut new

  • @umufatima-s1w
    @umufatima-s1w 3 หลายเดือนก่อน +1

    asalamuakeyijum worahimetulahi woberkatu ene selemte negn ena ke belabete wuchi muhrim yelgnm esu degmo sirawu ayimcwum betesebochn lemezeter ruq menged nehed yifekedlgnal

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ሁሉም ንግግራቸው በጣም አሪፍ ነው ግን ካሳቀኝ ውስጥ ሁለተኛ ሚስት ለማግባት ፈለገው አሞኛል ያሉት 2ተኛ በጣም ውስጤን የሰበረው የእናቱን ልብ አውጥቶ ሲሮጥ የገጠመው ነገረ

  • @yunusesmail4061
    @yunusesmail4061 3 หลายเดือนก่อน +1

    aselam alykum kmiss from jeddha

  • @Ioo8Rff5
    @Ioo8Rff5 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሠላሙአለይኩም❤❤❤

  • @zaeferann5161
    @zaeferann5161 3 หลายเดือนก่อน

    As wr wb
    የትኛውን ፕሮግራም ነው በጣም የነካችሁ ወይም የተጠቀምንበት የምትሉትን አሳውቁን ባላችሁት መሰረት
    ከባድ ጥያቄ ነው ሁሉም ምርጥ እና ትልቅ ትምህርት ያገኘንበት ነው
    ግን ጥያቃችሁን ለመለለስ ስለ ሰለለዋት ጥቅም ያቀረባችሁት እጅግ በጣም ወድጀዋለሁ እየተጠቀምኩበትም ነው ጅዛኩምላህ ከይራ

  • @hayatahmed9303
    @hayatahmed9303 3 หลายเดือนก่อน

    ኢንሻ አላህ አገረ ሰገባ ልዘይራቹነኝ

  • @MohammedHassen-w1f
    @MohammedHassen-w1f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤allha yechemrlachu shu abo kefyalwen umer yawfqachu

  • @RahmetAhmed-i8u
    @RahmetAhmed-i8u 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት ለኔ የተከታተል ካቸው ፕሮግራሞች ሁሉም አስተማሪ ነው