ተሳክቶልናል እንኳን ደስ አላችሁ !Ephrem Balegize | ሐዋርያዊ መልሶች | ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube |ኤል ቃል tube |melos

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 47

  • @AwokeNegussie
    @AwokeNegussie 17 วันที่ผ่านมา +4

    ክብሩን ሁሉ ማራኪውና አሸናፊው አምላካችን ይውሰድ።
    አኪየዋ፥ኢየሱስ አብዝቶ ይወድሃል፥አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @EmaosEmaos-cw9ps
    @EmaosEmaos-cw9ps 18 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን አብሮ ደሳለን ወንጌል አሸንፏል ተባረኩ ወንድሞች

  • @TigistMashashi
    @TigistMashashi 17 วันที่ผ่านมา +2

    ተባርኩልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሳሮንየማነ
    @ሳሮንየማነ 17 วันที่ผ่านมา +1

    ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል! ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @GenetMergia-f3i
    @GenetMergia-f3i 18 วันที่ผ่านมา +4

    ጌታ እሳቱን እንደገና ያቀጣጥለዋል ያልዳኑ ቤተሰቦቻችንንም ይስባል ከደሙ ጋር ትውውቅ ይሆንላቸዋል ።

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 17 วันที่ผ่านมา +5

    ኣክሊል በጣም እስተዋይና ብሩህ ኣእምሮን የሚወንን መምህር በመሆኑ ለወንጌል giant እርምጃ ነው። እግዚኣብሄርን ስልሚያፈቅር ኣገልግሎቱ የጳውሎስን ይመሳሰላል።
    ኤርትራዊ ነኝ። ሁልግዜ እከታተለው ነበር። በሚናገረው ሁሉ በወንጌል ብስል በመኖሩ ኣንድ ቀን ከህቡእ ወደ ግልጥ እንደሚወጣ የግዜ ጉዳይ እንጂ ከወንጌል ኣማኞች ጋር ኅብረት እንደሚፈጥር ልቤ ይነግረኝ ነበር።
    ኣኬ በርታ ።ሌሎች ካንተ ጋር የነበሩት ኣስተማሪዎች ኣብዛኛዎች የሃይማኖት እንጂ የክርስቶስ ተከታዮች ለመሆናቸው በደንብ ያስታውቃሉ ምክንያቱ ወንጌልን እንዳንተ ኣኝከውና ኣላምጠው ስላልዋጡት በስሜት የሚጓዙ ናቸውና እነሱም ያንተን እድል ይስጣቸው። ከካናዳ።

  • @azeb2809
    @azeb2809 17 วันที่ผ่านมา

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ገና ይመጣሉ ድካማችሁን ከንቱ ያላደረገ ጌታ ይመስገን ❤❤❤

  • @FeteleworkAssefa
    @FeteleworkAssefa 17 วันที่ผ่านมา +3

    ንግግራችሁ በጨው እንደተቀመመ በፀጋ ይሁን ወንጌልን በፍቅር ግለጡ እንጂ ስድብ እና መነጃጀሱን ተውት ዛሬ በእናንተ አገልግሎት ጌታን ያገኙ ሰዎችም ተሳዳቢ እንዳይሆኑና እንደያስጠይቃችሁ

  • @gezahgnfekede5443
    @gezahgnfekede5443 18 วันที่ผ่านมา +3

    ይህ እንደምሆን አዉቅ ነበር። አታጋኑት ልጁን ብዙ ህይወት ሳያድን እንዳያግዱት።

  • @tsegatsega3592
    @tsegatsega3592 17 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ጌታ ይመሰግን❤❤🎉🎉

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 18 วันที่ผ่านมา +3

    Waaaaaaww congra🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 geta yibarek🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    Tabareku🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hanaeshetu96
    @hanaeshetu96 18 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ነገ ደግሞ እየሱስ አማላጄ ነው ይላሉ

  • @Jonasjojhn23910
    @Jonasjojhn23910 17 วันที่ผ่านมา +1

    Praise God...all glory be to our glorified lord Jesus christ!

  • @destattushune1614
    @destattushune1614 18 วันที่ผ่านมา +3

    God bless you my brother in Christ

  • @TigistMashashi
    @TigistMashashi 17 วันที่ผ่านมา

    ጌታ በስራ ላይ ነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 18 วันที่ผ่านมา +4

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmaosEmaos-cw9ps
    @EmaosEmaos-cw9ps 18 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኩ

  • @AmanuelElias-e1r
    @AmanuelElias-e1r 17 วันที่ผ่านมา +1

    Destachin be IYESUS mulu new!🙏🙏🙏

  • @lomitades8620
    @lomitades8620 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን ጌታ ይባረክ

  • @DeguDagi-v3e
    @DeguDagi-v3e 12 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልል ነዉ ምባላው ጌታ ዪባረኪ

  • @lomitades8620
    @lomitades8620 17 วันที่ผ่านมา

    ጌታ በስራ ላይ ነዉ

  • @AmanuelElias-e1r
    @AmanuelElias-e1r 17 วันที่ผ่านมา

    Geta yibarek haleluya IYESUS KIRISTOS amulak lezelalem yibarek!

  • @faskatamirti
    @faskatamirti 17 วันที่ผ่านมา

    Wow ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @genetbekele896
    @genetbekele896 17 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mebratgselassie434
    @mebratgselassie434 17 วันที่ผ่านมา

    Ake,Getan likebel neew🎉🎉🎉🎉

  • @HanaZewdu-e4i
    @HanaZewdu-e4i 17 วันที่ผ่านมา

    Ezaw hono ewnetn endiyastemr segaw yrdaw.🎉🎉

  • @NigussieBekele-s2w
    @NigussieBekele-s2w 17 วันที่ผ่านมา

    Wongelawi Ake❤

  • @tsegatsega3592
    @tsegatsega3592 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 17 วันที่ผ่านมา +1

    ስራ እና የመንፈስ ፍሬ አይደበላለቅብን!

  • @EtopiaTegist-eu6xo
    @EtopiaTegist-eu6xo 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @lomitades8620
    @lomitades8620 17 วันที่ผ่านมา +1

    ለመዳን ሳይሆን ስለዳንን የምንሰራዉ ነዉ

  • @DagmMoges-c2s
    @DagmMoges-c2s 17 วันที่ผ่านมา

    Ere besak gedelugn wedet wedet mategagat feligeh new?

  • @lomitades8620
    @lomitades8620 17 วันที่ผ่านมา

    የኛ አይባልም ወንጌል ቡድን የላዉም ለፍጥረት ሁሉ ነዉ ቀድመህ ተረድተህ ሊሆን ይችላል

  • @HanaZewdu-e4i
    @HanaZewdu-e4i 17 วันที่ผ่านมา

    Ake getan tekeblowal

  • @MerihunAbayneh-l5q
    @MerihunAbayneh-l5q 15 วันที่ผ่านมา

    Geta yemesgen

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 16 วันที่ผ่านมา

    Ere uuuuuoooooo Weshet newo. Getan Alttekebeleem::

  • @DagmMoges-c2s
    @DagmMoges-c2s 17 วันที่ผ่านมา

    Enante sera ayadinim adel endie yemitilut kkkkkk aken kegna litilu new ha ha ere erasachihun chalu emnet yalesera yemote new

    • @ROBINTUBE3
      @ROBINTUBE3 17 วันที่ผ่านมา

      @@DagmMoges-c2s እምነት ያለስራ የሞት ነው ማለት ለምሳሌ አንድ የእግዛብሔር አገልጋይ አንድን መድኃኒት የሚወስድ ሰው እግዛብሔር ከዛሬ ጀምሮ አድኖሀል ቢለው የታመመው ሰው ማመኑን በስራ መግለፅ አለበት እንዴት ነው የሚገልፀው ካልክ የሚወስደውን መድኃኒት በማቆም እና እንደውም የሚያረጋግጡ የተለያዩ ተግባራትን በማድረግ

  • @DagmMoges-c2s
    @DagmMoges-c2s 17 วันที่ผ่านมา

    Dikalaw erasun aychilim endie ezaw tedakel kkkkkkk

  • @KitawTsegaye
    @KitawTsegaye 17 วันที่ผ่านมา

    እውነት ግንእናንተ ክርስትያኖች ነን ብላችሁ ነው የምታምኑት?

    • @tarekegnburakatarebest5987
      @tarekegnburakatarebest5987 17 วันที่ผ่านมา

      የወንጌላውያን ትምህርት ወገንህ ስያስተምር አልሰማህም ወይ??

    • @ephremyoseph-uu3lw
      @ephremyoseph-uu3lw 17 วันที่ผ่านมา

      @@KitawTsegaye ክርስቲያን ማነው?

    • @AwokeNegussie
      @AwokeNegussie 17 วันที่ผ่านมา

      ክርስቲያን ከሆንክ የወንጌሉን ኢየሱስ ተከተል።በርሱ ቤዛነት መዳንህንና የከፈለልህ ዋጋ ለዘላለም ነፃ እንዳደረገህ እመን።ክርስቲያን እንደዚህ ነው።

    • @Melsh-te8ct
      @Melsh-te8ct 17 วันที่ผ่านมา +1

      ማለት ያው ከክርስትያን ክርስቴንነና 100%እየሱስ ብቻውን በቂነው ሌላው የመጥፌ መንገድ ናቸው

    • @jesusMySavior-s5v
      @jesusMySavior-s5v 13 วันที่ผ่านมา

      Antem ale iko arseman amalajinet tamamine fird ken bematabebek ley ye aleh.Arsemanity balu enji no such Christianity like ortho.