Asfaw Melese አስፋው መለሰ ቁጥር 5 ሙሉ አልበም Full Album Nonstop Audio

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @bisiratewenigeli
    @bisiratewenigeli  5 ปีที่แล้ว +163

    Check out New song
    Bilisee Karrasaa የዘማሪት ቢሊሴ ኦሮሚኛ ድንቅ መዝሙር
    th-cam.com/video/x4O6hVPXO-Q/w-d-xo.html

  • @shibradesalegn
    @shibradesalegn ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤amen amen amen amen❤tebarikilegn asfish ❤

  • @niemesmeserte9896
    @niemesmeserte9896 5 ปีที่แล้ว +55

    ይህ መዝሙር ለኔ ነው አሁን ባለሀበት የህይወት ውጣ ውረድ
    ይሁን ያልከው ይሁን በህይውቴ
    አንተን ተጣልቼ የት እሄዳለሁ

  • @vistarsa6715
    @vistarsa6715 4 ปีที่แล้ว +102

    ተምሜ ቤት በተኛውበት ይህንን መዝሙር ስሰማ በጣም ነው የተጽናናው ለምሳሌ ይሁን ያልከው ይሁን የሚለውን ።አስፍሽ ዘመንህ ይባረክ በብዙ ፀጋ ።

  • @melakubahago7430
    @melakubahago7430 2 ปีที่แล้ว +7

    የሚያንፅ የሚመክር መልዕክት ተባረክ እወድሃለሁ እኔ የማቅህ አንተ የማታውቀኝ በጌታ ወንድምህ ነኝ

  • @አምሳልየጌታልጅ
    @አምሳልየጌታልጅ 5 ปีที่แล้ว +85

    አስፋው። አንተኮ። ሁለተኛ። ተስፋዬ። ገቢሶ። ነህ። የእናተ። መዝሙር። ሰሰማ። ሳላስበው። ወደ። ፀሎት። እገባለሁ። እንዴት። እንደምወዳቹ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Ali-wb6uf
      @Ali-wb6uf 5 ปีที่แล้ว +3

      Ameeeeeen Ameeeen Ameeeeen fabrek Tabreke ElllllllllllllllleeeeeeeeAmeeeeeeeeeeeen kibir kibir kibir kibir kibir kibir kibir kibir kibir kibir legzbr yeuuuuun 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟

    • @hirotmama5765
      @hirotmama5765 4 ปีที่แล้ว +1

      Anneeeèeeèenm

    • @hirotmama5765
      @hirotmama5765 4 ปีที่แล้ว +1

      Anmeeeeeeee😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲👏👏👏❤❤❤❤❤❤🌷🌷

    • @hanatariku9634
      @hanatariku9634 3 ปีที่แล้ว +1

      Hi

  • @bezawitgetachew6570
    @bezawitgetachew6570 4 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ብዙ የምጽናናበት መዝሙር ነው

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 4 ปีที่แล้ว +11

    ይሁን አንተ ያልከው ይሁን
    ይሁን ያየህልኝ ይሁን
    ይሁን የአንተ ሀሳብ ይሁን
    እስማማለው ይሁን
    አሜንንንንንንንንንንንንን የኔ ጌታ አሜንንንንንንንንንን እየሱስ አንተ ያልከው ብቻ ይሁን በህይወቴ

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 5 ปีที่แล้ว +36

    በእርግጥ የህይወት መዝሙር አስፋው የእግዚአብሔር ሀሳብ ስላካፈለን እናመሰግናለን ተባረክ። 🙏 እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።

    • @Ali-wb6uf
      @Ali-wb6uf 5 ปีที่แล้ว +2

      Ameeeeeen Ameeeen Ameeeeen fabrek Tabreke ElllllllllllllllleeeeeeeeAmeeeeeeeeeeeen kibir kibir kibir kibir kibir kibir kibir kibir legzbr yeuuuuun Zamaesh yebarkuh

    • @meseretkefyalew2888
      @meseretkefyalew2888 5 ปีที่แล้ว +2

      Aynala Ali Ameeeen! Tebrkieie

    • @meseretkefyalew2888
      @meseretkefyalew2888 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን!

    • @meseretkefyalew2888
      @meseretkefyalew2888 5 ปีที่แล้ว +1

      አነለም አበረ Ali አሜን!

  • @mereedabel3992
    @mereedabel3992 3 ปีที่แล้ว +1

    Amennnn Amennnnnn Amennnn Goyeta Jesus Abezeto Yebarekeh Asefa Beruk Zemeneh Yebarek.🙌🌺🌺🌺

  • @addiss5360
    @addiss5360 2 ปีที่แล้ว +10

    "ከአንተ ጋር ይለቅ ዘመኔ" አሜን

  • @dabdissa2099
    @dabdissa2099 5 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር ይባርክህ፤ባንቴ መዝሙሮች እጅግ ተባርከበታለሁ። አሜን፤ እሱ ያለው ብቻ ይሁን!!!

  • @traveltoenglishfluency2350
    @traveltoenglishfluency2350 24 วันที่ผ่านมา +2

    የዘላለም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ !
    አገልግሎትህ፤ ሕይወትህ፣ ዘመንህ፣ ትዳርና ልጆችህ የተባረከ ይሁንልህ !!!

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 ปีที่แล้ว +12

    አሜን አሜን አሜን ደሙ ምልክቴ ሞታይገባም ቤቴ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ዘማሪ አስፋው እንወድሀለን

  • @WubituWorkineh
    @WubituWorkineh หลายเดือนก่อน

    Geta yibark wendime Tsegahu,Qibaatun Geta yabzali zemeni yibarek ameen

  • @tsegayneshabebe4515
    @tsegayneshabebe4515 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ እንዳንተ ያለ ማንም የለም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏

  • @zenawassefa6395
    @zenawassefa6395 5 ปีที่แล้ว +30

    ወንድሜ አስፋው ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፡፡ ዘወትር መዝሙሮችህን ስሰማ እጽናናለሁ፣ የጌታን ውለታ አስባለሁ፣ እረካለሁ፡፡ እግዚአብሔር በሰማያዊ ዝማሬ ይባርክህ፣ ቤትህን አገልግሎትህን ቤተክርስቲያንህን ይባርክ ያስፋ እላለሁ፡፡

  • @mobileshop3150
    @mobileshop3150 5 ปีที่แล้ว +65

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙክ ደስ ይላል

  • @alemayehuguma2353
    @alemayehuguma2353 2 ปีที่แล้ว +1

    I like,GOd bless you.

  • @ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ
    @ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ 3 ปีที่แล้ว +6

    መዝሙሮችህ በጣም ይማርካሉ ተባረክ ወድሜ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 ปีที่แล้ว +1

    አስፋውዬ ዘመንህ፣አገልግሎትህ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ፣ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!!!

  • @lowinodroso7428
    @lowinodroso7428 5 ปีที่แล้ว +14

    ወንድም ሁሉ መዝመዝሙርህ በጣም በእምባ ነው የምሰማው ዎዎዎ ጌታ እየሱስ ኣብዝሁ ይባርካ ተባረኽ።

  • @BezaLove-y1e
    @BezaLove-y1e 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen geta eyesus zemanhen yibarko banti mazamur nw yigetan fker yegabegn ena wode yemewodagn geta tamlshalu eski geta yagegnsh balugn kedusan 💕💕

  • @abeltesfaye6973
    @abeltesfaye6973 5 ปีที่แล้ว +19

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ! ያንተ ሃሳብ ይሁን ጌታ ሆይ

  • @sarahaile9975
    @sarahaile9975 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜንንንንንንን ጌታ ኢየሱሰ ዛመንህ ሁሉ ይባራኪ

  • @እዬሱስብቻውንያድናል
    @እዬሱስብቻውንያድናል 5 ปีที่แล้ว +49

    በጠም ነው የምወደው መዝሙሮችህን አስፈው ዘመን ይበረክ።

    • @mimilove2265
      @mimilove2265 5 ปีที่แล้ว +1

      እሜንንን እልልልል ሰይይ እግዚአብሔር ይባርክህ አሜንንንንን::

    • @analemmareeemaree8893
      @analemmareeemaree8893 5 ปีที่แล้ว +2

      @@mimilove2265 ameen ameeen ameen ameeen ameen ameeen ameen ameeen ameen ameeen ameen ameeen 💖💖💔💔💚💚💕💕💔💔💔💕💔💔💔💔👈

    • @ቡርቴአቡኔ
      @ቡርቴአቡኔ 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen tebarku

    • @asefefesh9450
      @asefefesh9450 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን

    • @saadamkadiir9660
      @saadamkadiir9660 3 ปีที่แล้ว

      Muel

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 5 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ነው ምንወድህ እኔ እና ቤተሰቦቼ። ተባረክ።

    • @betemubarak1115
      @betemubarak1115 5 ปีที่แล้ว

      Hii 🌷🌷🌷🌷🌷

    • @ayalewbelete1450
      @ayalewbelete1450 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ለምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና፤ #በማስተዋል ዘምሩ።
      (መዝሙረ ዳዊት 47:7)

  • @tsigeabarhme5793
    @tsigeabarhme5793 3 ปีที่แล้ว +3

    Bless,u

  • @falakfalak5501
    @falakfalak5501 ปีที่แล้ว +2

    አሜን 🤲🏻አሜን ጌታ ሆይ አንተ ያልካው ይሁን ናብይ አስፋ ታባራክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤️👏👏👏👏🙏🏼

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 3 ปีที่แล้ว +9

    ደሙ ምልክቴ
    ሞት አይገባም ቤቴ
    አሜን ተባረክ

  • @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
    @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB 3 ปีที่แล้ว +5

    አስፋው አንተ እኮ የተባረክ ነህ ዝማሪዎችህን ሰምቼ አልጠግብም በብዙ እጽናናለሁ
    በዚህን ሰአት እየሰማሁ ብዙ ያስጨነቀኝ ወደቀልኝ ተባረክልን ዘመንህ ይለምልም♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @zaharawelo8924
      @zaharawelo8924 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤

  • @phonecell5871
    @phonecell5871 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን እየሱስ ስምህ ይበራክ ዉድ ወንድሞቼ ዘማነቹ ይበራክ

  • @lowinodroso7428
    @lowinodroso7428 5 ปีที่แล้ว +13

    ጸጋው ይብዛልህ በውነት በጸጋህ ተባሪካለው

  • @woldeyestaye8436
    @woldeyestaye8436 5 ปีที่แล้ว +2

    Egzeabher yibarkh ene ejeg betam yebertahu Orthodox negne gen mezemurem hone sebket almertem esemalhu wesetem yeseberal haymanot ayadenem aygelem serana sera becha beye amnalhu tebark ante gen teru mnfesawi zemarewoch aluh egzeabher yabertah selemebetachenm memeret and mezemur zemer esti enante nachew hizbe kiristeyanun ande maderg yalebachew

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 5 ปีที่แล้ว +27

    ተባረክ አስፋውዬ መዝሙርኽ ሀሌም ይባርከኛል ፀጋ ይብዛልኽ

    • @hffcfty5583
      @hffcfty5583 3 ปีที่แล้ว

      O
      9l7,i7zķ ob,9 99d2 .9
      Elpv Else mkx.for
      Fvd78d6ff
      E.
      Ol9. Lmn9

  • @mulua1255
    @mulua1255 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeeen

  • @geremewhaimanot9444
    @geremewhaimanot9444 4 ปีที่แล้ว +11

    ህይወት ሲደመር መዝሙር =ኢየሱስ ካልሆነ ቆም ብሎ ማሰብ ወደ ህይወት ያመራል። አጨራረስ ይመርልን። ይህ መልካምን መመኘት እንጂ ምዋርት አይደለም።

  • @tigistyeeyesuslij8359
    @tigistyeeyesuslij8359 4 ปีที่แล้ว

    Zemenik yibarek beyesusm Liyu yegeta lij ne tebarek tebarek

  • @gidayhana9997
    @gidayhana9997 5 ปีที่แล้ว +5

    Amennnn Ewenete New Geta Yalew Yehune Behiweta Keesu Gare Mesemamate Yeshalegal. Asefawee Geta Zemenhen Yebarekew Tebarekehal.

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว

    ፓሥተር በብዙ ተባረክ መዝሙርህ ተባረከንበትጌታኢየሥሥ ይባርክህ

  • @tigistasfaw5001
    @tigistasfaw5001 3 ปีที่แล้ว +8

    ኡፍፍፍ ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር በዘሬም ንጉስ ነህ አልክ አሜን በኔም ይሁንብኝ!!!🙏🙏🙏🙏

  • @saraabra5304
    @saraabra5304 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnn tebareki God bless you Jesus Christ name .

  • @asnigebre8805
    @asnigebre8805 3 ปีที่แล้ว +6

    አምላኬ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክ በብዙ ተባርኬበታለኡ

  • @KiyaBeke-c2m
    @KiyaBeke-c2m ปีที่แล้ว +1

    Asfiye እግዚአብሔር እማስጌን አሜን

  • @SamsungSamsung-fk2ek
    @SamsungSamsung-fk2ek 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ተበሪኪ መግበትነ መዉጠት

  • @ተኯኳ
    @ተኯኳ ปีที่แล้ว

    አስፍዬ አተባወጣሀው ቃልድኜ ይህ ዎነልኝ በሙሉወንጌል ቸርች ትዝአለክ ወድሜ ዘመንክይባረክ አትሸፋፍንም ስታስተመር አሁንም ፀጋው እጥፍይብዛልክ ማበዛሽእባላለው በፀሎትክአስበኝ በስደትነኝ በሰላም ላገሬያብቃኝ

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ይህ መዝሙር ለኔ ነው እንድ እኔ ያሎ ማኖ 🍒🍒🍒🍒🍒 ጌትዬ ይባረክ አስፍሻ ❤❤❤❤

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 ปีที่แล้ว +30

    46ኛው ደቂቃ ካንተ ውጭ ወደየት ተሂዶ እረፍት ሊገኝ ጌታሆይ በዛ በልጅነቴ በየዋህነት ስላገኘኸኝ ተመስገን እንደቃልህ ባልመላለስም ሁሌ አብረኸኝ አለህ ተመስገን

    • @marthakwt7830
      @marthakwt7830 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤Aaaaaaaaaaa

    • @RomaZem
      @RomaZem 2 หลายเดือนก่อน

      ​😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😅😅😊😅😊😅😊😊😅😅😅😊😊😊😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😅😅😅😅😅🐮😅😅😅🐮🐮😅😊😊😊😊😊😊😊🐮😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😊😊😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @VhFfg-e4o
      @VhFfg-e4o หลายเดือนก่อน

      AMEN😢

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 4 ปีที่แล้ว +8

    አስፋው ጌታ አገልግሎትህን ያስፋው እንደስምህ ወንድማችን you are like Pastor Tesfaye Gabiso dear bless you and thankyou for singing your own life it is blessing to us as you were passing at that time

  • @asliruessom5607
    @asliruessom5607 2 ปีที่แล้ว +5

    አሰፍው፡ቡዙሕ፡ዓመታዝ፡ኪሳዕጄ፡፡ቡዙጊዜ፡እብኤትራ፡አሳጊሪ፡ሕጃው፡እብኢጋዳአልኩ፡ኪሳዕይሱስ፡ዚመጺእ፡ኪሰምዖእይ፡አቢቲከዊሒ፡ተሰረት፡ካቡኩፍእ፡ባእጺላሉ፡ኢየሱሱ፡ይሸፍኒካ፡ደቂኻ፡ሰበይቲኻ፡ይሽፈኑ፡ተባረ፡ሐሪበኗ፡ወንጌላዊ፡ገጠር፡ኬዳካ፡ወንጌ፡ከምትሰባኽ፡ተባረኽ፡ዕወንጌላዋ፡ዘማሪ፡ቡኩሉ፡በረኽትካ፡ይምላእ፡ኢጊዚአቢሄር፡ይሐሊኻ፡ብጣዕሚ፡ኒፍትወካ፡ቢኩሪስቶስ፡ኢተጲያ፡አምላ፡የዲሒና፡።ኒኤርቲራ፡፡ቲጊራይ፡ሐዳፈጣር፡ኢዩ፡በቃይበል፡ተባረኽ፡አምየን፡፡

    • @MasratTolcha
      @MasratTolcha หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitikualemishet-qm7tf
    @mitikualemishet-qm7tf ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @bsjsjxdbdjds8081
    @bsjsjxdbdjds8081 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርካ 🎻🎻🎻🎻👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤😘😘

  • @reltron-fq1gl
    @reltron-fq1gl ปีที่แล้ว

    ዋው ወንድሜ ዝማሬዎችህ አይጠገብምበብዙ ተባርክወንድሜ አሰፋው

  • @yemisrachayde3840
    @yemisrachayde3840 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Amen tebareki Tebareki

  • @rajumalata1342
    @rajumalata1342 หลายเดือนก่อน

    AMeeen Halelyya GOD BLESS YOU AGAIN!!

  • @ጌታመልካምነውሰውአይረሳም
    @ጌታመልካምነውሰውአይረሳም 5 ปีที่แล้ว +30

    አሜን ዘመንህ ይባረክ በእየሱስ ስም ❤❤🙏🙏🙌🙌

    • @mermer3139
      @mermer3139 5 ปีที่แล้ว

      አሜን ተበረክ

    • @redatyilma6850
      @redatyilma6850 4 ปีที่แล้ว

      Amen. Jesus Christ name Amen

    • @prontoppp5412
      @prontoppp5412 4 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንንንን

  • @DanielHayilu-n8b
    @DanielHayilu-n8b 2 หลายเดือนก่อน

    Ameni moti aygabimi bete Egzabre kakifu hulu yixabiqi ❤❤❤❤

  • @የኪዳንልጅ-ዸ8በ
    @የኪዳንልጅ-ዸ8በ 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃል ነው መዝሞሮችህ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያገናኛል

  • @reltron-fq1gl
    @reltron-fq1gl ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ የባርክ አሰፋውዝማሬዎችህድንቅናቸው

  • @hannahanna4586
    @hannahanna4586 5 ปีที่แล้ว +6

    Asfawye zemenih yibarek kibir Hulu Le geta yihun Amennn

  • @MesafentGetachew
    @MesafentGetachew หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ተባአረክ ከሞት አድነክ ልጅ ሰለሆንክ አመሰግናአለው ተመሰገን

  • @marekegnmamo2406
    @marekegnmamo2406 4 ปีที่แล้ว +5

    አስፍሼ ተባረክ እወድሀለው

  • @almazyimam575
    @almazyimam575 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዘማሪ አስፋው

  • @LijjiaddeAddisse
    @LijjiaddeAddisse 6 หลายเดือนก่อน

    much blessing asfish our father GOD bless you more the grace of GOD ADD MORE

  • @janeetjanet9856
    @janeetjanet9856 5 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክ ፀጋው ይብዛል

  • @nahombefekadu2941
    @nahombefekadu2941 ปีที่แล้ว +2

    እንደ እኔ ያለ ማነው ጌታ የረዳው ሰው ምህረቱን ያየ ፍቅሩን የቀመስው 😤🙏❤️💖🐕🤭😭🤣💯💞🙏🤶🌈 ተባረክ ወንድሜ 🌷🌼💯

  • @almayosefe9407
    @almayosefe9407 2 ปีที่แล้ว

    Amen ante yaleke yihun behiwote

  • @rieyotalemu3193
    @rieyotalemu3193 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የምወደው መዝሙሮችህን አስፋው ዘመን ይባረክ።

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር አስፋው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @munajatube6506
    @munajatube6506 5 ปีที่แล้ว +14

    Ameeeeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeeeen haleluya አስፋው ጌታ ይባርክ ታባራክ ዘመንክ የታበራካ ይሁን አሜን👏👏👏👏👏👏👋👋👋👋👋👋☝👈👏👏👏👏

  • @dawitbirhane1205
    @dawitbirhane1205 5 ปีที่แล้ว +6

    swedih asfye geta ybarekh

  • @merrytesfay9606
    @merrytesfay9606 3 ปีที่แล้ว +1

    Egziabhar yebarkeh xegawen yabzaleh asfaw mezmuroch betam new yembarkugh egziabhar hailun xegawen yabzaleh wendma tebarek

  • @demozegirma1175
    @demozegirma1175 5 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ አሁንም እደገና ጸጋውን ጨምሮ ይባርክህ እኔማ በአንተ ዝማረ ተባረኬለሁ

  • @takkatakka1549
    @takkatakka1549 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤amen amen amen amen amen amen amen amen❤❤❤
    ተባረከ አሰፈወ ዘመንህ እግዚአብሔር የበረከ❤❤❤

  • @mehretenu3316
    @mehretenu3316 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ኢየሱሴ ይሁን አንተ ያልከው በህይወቴ ካንተ ጋር እስማማለው አንተን ትቼ ወዴት እሄዳለው አሜን ይሁን እልልልልልልል

  • @yohanneshagos3431
    @yohanneshagos3431 ปีที่แล้ว

    God bless you Asfaw,
    I realy get blessed hearing your songs,
    እግዚኣብሄር ይባርክህ
    ኣሜን

  • @meltadese1472
    @meltadese1472 3 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሜ አስፋው አንተን በዚህ ፀጋ ለገለጠህ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁንለት። ዝማሬዎችህ ሁሉ ክርስቶስ ኢየሱስን ብቻ ሚያከብሩ ስለሆኑ በሚሰማው ሁሉ ውስጥ የስሙ ስልጣን ይሰራል። ከልጅነቴ ጀምሮ የሚለው መዝሙርህ እንባህን ሳስብ ኢየሱስ ክርስቶስ በህይወትህ የበላይና ህያው መሆኑን እያየሁ አብሬህ በእንባ ጌታን በህይወቴ አከብረዋለው። ጌታ ቢፈቅድ አንድ ቀን በአካል ወይም በክብር በጌታ ፊት አገኝሀለው።። አሁንም ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ዘምር ምወድህ ወንድሜ

  • @mamitugeleta1231
    @mamitugeleta1231 3 ปีที่แล้ว +2

    AMEN AMEN AMEN AMEN elelelelelelelel Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah God bless you abundantly man of God!

  • @gebramariamabebe8884
    @gebramariamabebe8884 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም ብትስማው የማይጠገብ ዝማሬ ሁሌ አዲስ

  • @DiloayeleHelore
    @DiloayeleHelore หลายเดือนก่อน

    አሜን ዘመንህ ይባረክ በእየሱስ ስም❤️🤲🫶

  • @mesretikaborekabore1775
    @mesretikaborekabore1775 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንንን እሱ ያለዉ ይሁንልን አሜንንን እልልልልልልልልል ኧራ ተባራክልኝ በእየሱስ ስም አስፍሻ የአባቴ ብሩክ ክባርልኝ

  • @ኢየሱስወንድምጋሼ
    @ኢየሱስወንድምጋሼ 5 ปีที่แล้ว +16

    ሻሎም ሻሎም ሻሎም
    የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ
    አሜን አሜን አሜሜንንን ተባረክ

  • @amelegosihme9426
    @amelegosihme9426 3 ปีที่แล้ว +2

    Brother
    Getta Bbezu Etef yebarekeh
    Leben Yemyasarefu Zemarewoch
    Ende Lebanos Zafe
    Lemlemelen!!!!!!!

  • @Marta-iu6nb
    @Marta-iu6nb 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😢

  • @seifudestagebure1476
    @seifudestagebure1476 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ያለዉ ይሁን

  • @berkeneshtasfe5459
    @berkeneshtasfe5459 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን አስፍ የዝማሬ እሳት ቅባት ሞጎስ ምንጭ አቅም ብርታት ኃይል ከዝህ ባላይ ይጨማሪልክህ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋ ይብዘልክህ አትያዝ አትግዳቢ መሄድ መሻጋራ ዓመት ይሁንልክህ

  • @astersowor7507
    @astersowor7507 5 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሰፍሹ፡ዘመንህ፡ከጌታገአ፡ይለቅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonhogago1939
    @solomonhogago1939 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ታባረክ 🙏🙏🙏አሜን አሜን 🥰🥰

  • @mihret152
    @mihret152 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜንንንንንንን ሃሌሉያያያያያያያያ ኢየሱስ ጌታ ነው ዋዉዉዉዉ ተባረክ 👏🙏🙏🙏🎸🎻🎷🎺💯💯☑️☑️

  • @هانااثيوبيا-ل1ز
    @هانااثيوبيا-ل1ز หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen geta yesuse zemeneh ybarekeh egizabher tega yavezalh bante mezemur bezu tesenanechalwu❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 5 ปีที่แล้ว +11

    ከአንተ ተለዪች እኔሰ መኖር አልችለም ጊታ ሆይ እወደዋለሁ የሕይወት ፈጻሜ ነክ እድሜየ በአንተ ቤት ዪለቀ አሜንንን አሰፋው ጊታ ከእዚህ በላዪ ጸጋው የብዛልክ እኔ ጊታን ሰቀበል አንተን መዝሙር ብቻ ነበር የምሰማው ሁሉ ግዜ ሰሰማው በእንባ ነው እፍፍፍ ሰው አዪረሳም ጊታ እውነት አሜንንንን ከብርን ጊታ ዪወሰደ አሜንንን ቃላት የለኝም 😭😭😭😭😭😭😭💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Banchu-c4h
    @Banchu-c4h หลายเดือนก่อน

    አሜን ጌታ ዪባርክ ዘመን ዪባርክ❤❤❤❤

  • @HM-ne2sm
    @HM-ne2sm 3 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ይባርክህ በጣም የሚባርክ ዝማሬ

    • @phonetastic391
      @phonetastic391 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🍇🍇🍇🍇🤲

  • @khayamotelele3040
    @khayamotelele3040 4 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ❤️

  • @ኢየሱስዋናዬነው-ሐ5ቐ
    @ኢየሱስዋናዬነው-ሐ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባሪክህ አስፈው የጌታ አገልጋይ

  • @feleketchtekelmariam3356
    @feleketchtekelmariam3356 4 ปีที่แล้ว +14

    much blessings, you are blessed ! God bless
    you forever ......I listened your amazing songs ,Amen..amen ...amen...

  • @GizachwoDantmo-b4j
    @GizachwoDantmo-b4j 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን የአንቴ ሃሰብ ይሁን እሥማማለሁ❤❤❤❤

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 3 ปีที่แล้ว +6

    Eleleleleleleleeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
    GLORY to GOD in the name of his precious son JESUS CHRIST FOREVER MORE. AMEN

  • @mellesshehiso6144
    @mellesshehiso6144 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ መዝሙር ነው በርታ