ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቅመሞችዬ ፈጣሪ የሚያልቅ እንጀራ ይሰጠን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰውረን
አጭር ቀሚስ አትልበሽ ማለትህ 100% ትክክል ነው አጭር መልበስ ስልጣኔም ተወዳጅም አይደለም በፈጣሪም ክልክል ነው በሁለቱም ሀይማኖት የተጠላ ነው በጣም ሴት ልጅ ከባሏ ውጭ ገላዋን ማሳየት የለባትም ......... ግን ከሰው አትገናኝ ምትለው ነገር አይመችም ጭራሽ ከቤተሰብ ጋ አትገናኝ አይባልም በተረፈ በርቱ አስተማሪ ድራማ ነው 👍👍👍👍
❤❤❤❤ right
@@TamiratTasema to be
✅✅✅✅✅
ሴት ለባሏ እደፈለገች መልበስ ትችላለች ለአሀምሳው ወንድ ግን ፈተና መሆን የለባትም መልበስ መብቷ ነው ለባሏ ውጪ ግን ስርአት ያለው መሆን አለበት
ለሡሥ መቸ ፈለገ😅😅😅😅 ይሄ በሺታ ነው
@@Lesewe-hm2fe1sv9A 🥰🥰🤣
እኔ ግርም የሚለኝ ነገር አለ ልብሳችውን እላይ ይሰቅሉና ተደፈርን አባቴ ደፈተኝ ወድሜ ደፈረኝ የመገድ ላይ ሰው ለከፈኝ ሲሉ በጣም ነው የሚስጠሉኝ አልሀምዱሎላህ አለ ድነል ኢስላም
❤❤❤❤❤ እእእእእ 💋ሟሟሟሟ
ሴት ልጅ ምትደፈረው በአለባበሷ ምክንያት ነው እያልክ ነው ይሄ የባዶ ሰው አስተሳሰብ ነው ሴት የፈለገችውን መልበስ መብቷ ነው የሰውዬው ሴሰኝነት እንጂ☺️
ውዴ ደምሪኝ
❤❤❤❤❤ Alhamdulillaah Alhamdulillaah
የሙስሊም ሴቶችስ የሚደፈሩት በምን ምክንያት ይሆን ባክህ
የስዴት እህቶቸ በያላችሁበ ሰላም ስኬት መትርፍርፍን ተመኘሁላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ህመም ችግር ጭቀት አይዲርስባችሁ አሚን ❤❤❤
አሚንንን
አሚን አሚን❤❤❤
አሚንንን ያርብ ለሁላችንም❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏
አሜን ለሁላችን 🙏🙏🙏
በክርስትና ሴት ልጅ ትሸፈን ይላል ይሄ ዘመናዊነት አለባበስ ሀጢአት ነዉ
ትክክል❤❤❤
ኧረ ትንሽ ጉልበቷም በለበሰ
አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነዉ ቀጥሉበት
ምንድን? ድራማ መሆኑ ነው ኤሬ ለተመልካች እንኳን ክብር የላቸውም መጀመሪያና መጨረሻ የሌላቸው ነው
ህዝቤ ራቁት አፍቃሪ ሆነ አላህ ይምራን
በጣም
ለይኩን 🙏🙏🙏🙏😭😭!
አሚን🤲
ድራማው ምንም አይገባም መጨረሻውም መጀመሪያ ውም የተደበላለቀ ነው አንደኛ ሴት ልጂ ስቶጣ መገላለጥ የለባትም ትክክል ነው ሌላው ግን ሴት ለባሏ በቤት ውስጥ መኳኳል እና መልበስ ትችላለች ባልዮው መከልከሉ ስህተት ነው😮
tikikl
ውይ በጣም አበዛው ልብስ ምረጡ ጡሩነበር ግንከዘመዶቿጋር ማቆራርጥ ተገቢ አይደለም
ሰርግ ለመሄድ ወይም ሌላ ቦታ ብዙ የሚያምር ረጅም ቀሚስ አለ
❤❤❤❤🎉
እውነቱን ነው ራቁቷን ለብሳ የምን መበለቃቀጥ ነው
ቤቲዬ ስወድሽ እኮ ብዙ ፊልሞችን አይቻለሁ ደሞ በዚ ማለቅ የለበትም ክፍል 2 ቀጥሉልን እንጠብቃለን
እሄ ትደር ሰይሆ እስር ቤት ነው😢😢😢
ትክክል ነበር ግን በጣም አበዛው አባወራው እማውራዋም ምናለ እሚያምር እረዘም እረዘም ያለ ልብስ ብትለብሽ
አሪፍ እና አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት❤❤❤❤
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
አሚን ያረብ ❤❤❤❤
አሚን ያረብ
ለኢትዮጵያውያን ወላጆች በሙሉ ማሳሰቢያሴት ልጆቻችሁን ስትድሩ የምትዋዋሉት ውል ላይ ማስገባት ያለባችሁ ጥብቅ አስፈላጊ ነገር መሆን ያለበትባል ሚስቱ ካልተስማማችው በፍቅር በብዙ ልፋትና ድካም ለቁም ነገር ያበቃችሁዋትን ልጃችሁን ከነህይወትዋ እንደወሰዳት እንዲመልስላችሁ ውል አስፈርሙና ስጡት ያለበለዚያ ጋብቻን እንደቀላል ወስዶ በባርነት ገዝቶ እንዳመጣት ቆጥሮ ስቃይ መከራዋን ያበላታል
ሲጀመር ልጅቱ ሊቀናብሺ ይገባል ታምሪያለሺ🎉🎉
የኔ ቆንጆ ቤቲዬ ስወዳት ጀግና Actress ናት በርቺልን ደሞ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ስሪልን ❤
ደግ አደረገችልህ ጨቋኝ ባል ነህ ሰትገርም ግድ ነዉ ወሰና ትታህ ትሄዳለች
እንደዚ አይነት ውጥረት ለሴት ልጅ የበታች ያረጋአታአል እንጂ አይጠቅምም ወንዶች ይህ ትዳር አይደለም ጭራሽ ያፈርሰዋአል
😂
እኮ ጎበዝ ማለት እንዲህ ነው በሚስቱ መቅናት ማለት እንዲህ ነው ሴት ልጅ ተሰታትራ ውጣት ነው ያለባት እንዲህ ተገላልጠሽ ለማንም ሰውነትሽን እያስረከብሽ እንደሁ አትርሺውአልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢሥላም ለባሏ ብቻ ፏ ዝኔጥ ብላ የምትቀርብ ሴት ሁኚ ውድ እህቴ ሆይ
በትክክልል
,ማሪያምን.ይህ.ትዳር.ህይወት..ሳይሆን.የሚባለዉ.ወይን.ቤት.ነዉ.ጉድ.እኮነዉ..እደዉ.ወዶች.እየጠገቡነዉ..ቅናቱ.አራሱ.ላይ.ነዉ
ምኑ ጀዝባ ነው ደሞ እግሩን እራሱ አይታጠቢም እንዴ😏😏😏
አንወድማ ሚስቶቻችንን እንዲያዩብን።
ባልየዉ ጎበዝ ነወት ሴትች ሰዉነታችሁን ባደባባይ አትሽጡ ምከንያቱም ብዙ ዝብ ነዉ የሚያርፍብሽ
የዚህኮ ከፋ ታዳ እቤትዉስጥ ሌላ ሰዉ የለ ለሱ ነዉ ብትለብስ ሆ
@@SamirahSamira-cm7ne ሶሻል ሚድያ ነዉ ያለችዉ ማማዬ አይታይሽም
ሳህ የኔ ቅማም
@@semirasemira5861😮😁😁
ሲበዛም ያስጠላል ዉላ😢😢😢😢
ዋዉ፡ናብኝ፡ትክክለኛ፡ሰዉግርጥርጥ፡ያለሰዉ፡ደስ፡ስትሉ❤❤❤❤
ባልዬው ጎበዝ የእውነት እደው ቆማጣ ልብስ የምለብሱ ሰዎች አታፍሩም እንደ እረ እግዚአብሔርን ፍሩ አፈር ብሉ እብዶች ናችሁ
Mnu lay new gubznaw?.... Esu eko erasuan endttl new yemifelgew ergt...enem betam achir neger melbesuan aldegfewm.....bihonm gn yebalyew beza ..mn ylutal ke enat ke bestseb ke guadegna mararak esum saybekaw lemistu tnsh enkuan kbr yelewm asre setegna adari eyale mesadebus mn ylutal....yhewlsh ehte/wendme noresh eskalayeshiw dres hmemun atakiwm betam kebad new...eshi
ለምንስ ታዳምጪዋለሽ ብቻው ይሂድ ስርግ ቤት ሴት ልጅ አምራ ተውባ መሄድ አለባት ባለ ትዳር ባለ ትዳር ይላል ጥሩ ልብስ ለብሳ ብትሄድ ለራስዋ ድንቄም ብርቄ ባለ ትዳር ማለት ምን ማለት ነው መጀመርያ መተማመን መነጋገር መደማመጥ ቅናት ራስን መልሶ ነው እሚግድለው ነፃነት ያስፈልጋል እግዚአብሔር ን መፉራት መከባበር
ይሄ ቅናት ነው እንጅ ከጓደኛ ጋር አትገናኚ ማለት ባለባበሷጥሩ ብሏል ግን ጓደኛ አትገናኚ ማለት ተገቢ አይደለም
የማይመጥኗት ከሆኑ መከልከል ተገቢ ነው
የልብሱስ አትልበሺ ይሁን ጭራሽ የእግሬ ውሀ አምጪ እጠቢኝ ለምን ባትታጠብ አመት አትቆይም😂😂😂😂😂
😂😂😂😂እኔስ የገረመኝ 😂😂😂
እግርህን ነበር መስበር ነበር😅😅@@tiglove6861
@@tiglove6861 🤣🤣🥰
😂😂😂😂😂😂
@@zeharahassen7810 እንዴ ሆ ውሀው አመጣለታለሁ ይታጠብ😂😂😂😂
አሪፍ ባል ነው እምነታችንን ባህላችንን ወጋችንን ማስቀጠል አለብን።
🤔 _በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንደዚህም የሚሉ ባሎች አሉ_ 😳 *ere eyhadachu* .🚶👈😃
Awo molituwali😅
ቀላል አሉ
I don't think .
ለናተ መዘነጥ እራቁት መሄድ ነው አቦ ይድፋችሁ ሙቱ በናተ የተነሳ ሴት መሆኔ አስጠላኝ 🤒
እንደዚህ አይነት እራቁትነት አዘናነጥ ዘንጠሽ ሙተሻል
የተረገመ ትውልድ መራቆትን መረጠ!የኢትዮጵያ እናቶች ጠላትን ወለዱ!
ውዷ እህቴ ደህና ልብስ ልበሺ ማለት ወንድሜ ለትዳሩ ያለው ክብር እንጂ ጭቆና አይደለም ።እህቴ ባልሽ የሚልሽን ሰሚው እንጂ ምንም የትዳር ምንነት የማያውቁ ዱሪዬዎች ምክር ካንቱ ያስቀርሻል።
ወይ ቅናት እዲህ ያደርጋል ልብሷንስ ትክክል ነዉ ቤተሰብ የማያስጠይቀዉስ ነገር አላበዛዉም
ውጭ ስትወጣ አለማስለበሱ ጥሬ ነው ቤት ግን ሼም ነው ሲዝረከረኩ መከራ እራስን ሲጠብቁ መከራ አረ ወንዶች
ትክክል
በትክክል እቤት ውስጥ ዘንጣ ስትጠብቀው ማመስገን ነበረበት
አቀላቀሉትዝብረቅረቅአለ ክክ
እረ አባወሯው ፋየልህን ለቀቅ አድረጋት ሆሆሆሆሆሆሆ መጨረሻህን ያየህ ሰው
ትክክል ነወት ባልዮው😂😂😂😂😂
እኮ😂😂😂
እውነቱንነው
ለቅርጫ የቀርበ ስጋ መስለሽ ከምወጭ ብቀር ይሻላል ሆይ ግን ለምነው ጭናቸውን እያሳዮ እሚህዱት😢😢😢😢
ጎበዝ።ይኔ።ወንድም ።ጎበዝ።እሱይ።ደግ።አርክ።በጥፊ።ምተት።😂😂😂😂😂😂?።👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
ይቺ ነገር እዚም አለች እግርሽን ቆርጬ ዶሮ ጠባቂ ነዉ የማደርግሽ😂😂😂 ትለኝ ነበር ድሮ እናቴ ሳስቸግራት😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😊
😂😂😂
me to
የኔም
ትንፈሺ ጭርስ የሚያደርግ ጨቅጫቃ ውይ ከዚህ ይሰውረን እህቶቼ
በትዳርም በህይወትም ውስጥ ማህበራዊ ኑሮ አስፈላጊ ነው
አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው❤❤❤❤❤❤
ውይ ሲበዛም ያስጠላል አለባበስ በልክ መሆን አለበት
እሱ የመረጠውም እሷ የመረጠችውም ሁሉም ቅጥ የለው
ሴቶች የጣውት አምላኪ ሠወችን አለባበሥ እያዩ የነሡን አለባበሥ መከተል ሠትፈልጉ ክርሰቲያን መሆኑ ይበላሻል
ቀጣይ ካለዉ አፍጥኑት pls
የሚገርም ነዉ ወንዶቹኮ አይፈረድባቸዉ እራቁታቸዉ ሲሄዱ ሴቶቹ ምን ይበሉ🎉
ሁለቱንም ስወዳቸው❤❤❤❤❤
ባለትዳር ሆነው የወጣ አለባበስን የሚለብሱ ሴቶች ሌላ ነገር ካላሰቡ ባሎቻቸውን ማክበር ግድ ነውውውውውው።
ባሉካው ትክክል ነወት😂😂😂😂😂
ብታስብበት ይሻልሀል ሴት ልጅ ከወሰነች መመለስ አትችልም
የኔ ቆንጆ ደሞ ሰታምር ❤🎉
ወይኔ የኔ ባል እድህ ነበር የሚያደርገኝ መጨረሻም ላይ ተለያይተን አረፍን
አረበጣምሲበዛያስጠላን😢😢😢😢😢😢😢
ትዳርሽን አክብር የሌሎችን አለባበስ እየለበስሽ አትሻሚ አታሳስቺ ባልሽ ልክ ነው
Mechereshaw bitay Arif neber enideza ayinet bal yisowuren 😮😀
አስተማር ዲራማ ነው ግን እንዲህ አይነት ባል በአፍጫዬ ይውጣ የአንተስ የከፋ ነው ልጁታ እራሷ ደነዝ ናት የእውነት
እንደዚህ አይነት ሰዎች አብዛኞቹ ራሳቸው አመንዝራ ናቸው፤ ሁሉም እንደነሱ የሚልከሰከሱ ይመስላቸዋል! ወጣት ሆኖ ሚስትን ይቅርና የቤት ሰራተኛን እግር ማሳጠብ ነውር ነው ፤
ሴት ባል የምታገባው ለመጎሳቆል ነው ??በቤተሰቦችዋ በእንክብካቤ ያደገች ሚስት በባልዋ በስቃይ ህይወትዋን ማሳለፍ አለባት ? አይ ወንዶች !!!!ክፉዎች ጨካኞች የተረገማችሁ
እግዚአብሄረ ነፈሳችሁን አይማረው እደዚህ የምትለብሱ ሴቶች ወደራሳችሁ ተመለሱ በአድ ቀን ስትወድሞቸን ታሳስታላችሁ ልብግዙ
ምን ያምርብሻል እራቁትነት ያምራልደ ክክክክክክክክክክክ
መልካም continue more worldwide ድስ ይላል መልእክት አለው
አዝግ የሆነ ባል😅😅😅😅
ቢጃማው ቆጆ ነው👍👍
አረበጣምሲበዛያስጠላን😢😢😢😢
ባለትዳር ሆነች አልሆነች ሴት ልጅ መሸፈን አለበት
ባል ? በለበል ይውረድ አንድ ጥያቄ አለኝ ባሎች ሚስቶቻቸውን ለማሰቃየት ማን ፈቀደላቸው ? ሴቶች ልጆች የምንወልደው በባል ተብዬዎች ስቃይና መከራ እንዲቀበሉ ነው? ሴቶች ልጆቻችንን የምንወልደው የስቃይና የሰቆቃ ህይወት እንዲኖሩ ነው ? እግርዋን ሰብሬ ዶሮ ጠባቂ አደርጋታለሁ ? ለምን ለወለደቻት መልሶ አይሰጣትም አገባት እንጂ በባርነት አልገዛት ባል ሁሉ አልቆ ሴቶች ቢቀሩ ጥሩ ነበር እንዳይባል መልካም የተቀደሱ ባሎች ስላሉ ክፉ ባሎችን ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው ቅናት የሰይጣን ብቻ ነው
ዶሮ ይቅር እግር መጣብ 😂
ዘንጣ ስቶጣ ወይስ ተገላልጣ ተጃጅላ ስቶጣ😂😂😂😂
ሴቶች ! ትዳር እኮ እቁብ አይደለም የሚፈርስ የሚሠራ አይደለም ። ባለትዳሮች ትዳራችሁን ጠብቁ
እባክህን በልክ አድርገው ወንዶች በሄዳችሁበት አይደል ቂምጥ የምታስቀምጡ
ለትዳሩ ክብር ያለው ጀግና ዋው
እንደሱያለባልይስጠን
😅😂❤
ይህ ባርነት እንጂ ትዳር አደለም ትግስትሽ እንደዚ ትግስት ያላት ሴት ይገርማል
ባልዬው ሰገጤ ነው ደሞ እግር ማጠብ የፈላ ውሀ ነበር መድፋት
ምን ችግር አለው የባላን እግር ብታጥብ
ምን ችግር አለዉ የባሏን እግር ብታጥብ የአለምሁሉ ቤዛ እየሱስ ክርስቶስ እንኳን የታናናሾችን እግር ዝቅብሎ አጥቦል
በጣም ደባሬ ፌልምነው ለብዙሀን ይደብራል ማየትምይደብራል ደባሬዎች
የእርሱ ዓባባል ልክ ነው!!
Alhamdulillah and inshallah my wife will wear hijab ❤❤❤❤
Bayee namatii toltaa qashtii nama qalii bayee bareedaa ❤❤❤❤❤
ትክክል ጎበዝ ታወቻው እነሱን
ይሄ ፊልም የኔን ሂወት እራሡኑ ነዉ የሠሩት💔
Yemr ....ehte tsnatun yistsh betam kebad neger new yebal kutrtr kelk yalefe shionna guadegna ga beteseb ga siyarark be ehte aychewalehu....fetari balebetshn lbona yistlsh tselot adrgi😢
set lij alebabesua shifinfin sil new mtamrew eshi megelalet hatyat new
አስተካይው ወይንም በጊዜ አምልጪው ልጅ ሳይመጣ ሁለት እግርሽና እጅሽ ሳይታሰር በፊት ።ትዳር ማለት ተዋደውና ተከባብረው በእምነት በነጻነት የሚኖሩበት እንጂ አንዱ የበላይ አንዱ የበታች ከሆነ ሄዶ ሄዶ መጨረሻው አያምርም።❤❤❤
@@tigestshomedecor5849 አምልጨ ነበር ግን እሡ አብዶል አሁን ፍታኝ ሥለዉ ከኔ ከሄድሸ ሳከኛአረግሸአለሁ ወይም ገልሸአለሁ ነበር እሚለኝ
አልሀምዲሊላ የኔኳን እቤት ውስጥኳን ሆኘ ዘረክረክ ብየ ስለብስ አይወዲም እንኳን ወጣስል እንዳውም ይሔ ያምርብሻል ይሔ አያምርብሽም እሚለኝ ወላሒ አልሀምዱሊላ❤❤❤❤❤❤
እራሱ አይታጠብም እ ፀባይ ማፊ
ክፍል 2❤❤❤❤❤
እንን እሱ እኔን አሳበደችኝ😂😂😂
የለዛ ቤተሰብ ሳራን እና ዮዮ ልቀቁልኝ
እኔ ብሆን እፈታታለው ክብር የኬላት ሴት
አንችባታያቸውእነሱያዮሻል😂😂😂
Sile alebabese endezih yemitenekekilgn bal sitegn🙏🙏🙏 nesanet yalemestetu guday gin tinsh biserabet elalew
ባልዬው እውነቱን ነው በልቃጣ ሁላ እራቁት መሄድ ምኑ ደስ ይላል ቱ ልቦና ይስጣችሁ እንደዚህ ለምትበላቀጡ ሴቶች
ልብሱንም እንደገና ማጉረምረም አለባትያለበለዚያ በልብሷ ላይ ቅሬታ ማሰማቱን ማቆም አይችልም።
ለምናባቱ ታጢቢዋለች ገገማ
❤❤ 1:03
እረ እግር ማጠብ እያያችሁ ነው ሴቶችየ 😂😂😂😂
Endi aynet bal kawekachu ngerugn, asagtewalew😂😂😂😂
ደሞ ቀሚስ በሸሚዝ ደረበች ፋራ
ይህም ዝነጣ መሆኑ ነው😂😂😂
ወይኔ ልጁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቅመሞችዬ ፈጣሪ የሚያልቅ እንጀራ ይሰጠን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰውረን
አጭር ቀሚስ አትልበሽ ማለትህ 100% ትክክል ነው አጭር መልበስ ስልጣኔም ተወዳጅም አይደለም በፈጣሪም ክልክል ነው በሁለቱም ሀይማኖት የተጠላ ነው በጣም ሴት ልጅ ከባሏ ውጭ ገላዋን ማሳየት የለባትም ......... ግን ከሰው አትገናኝ ምትለው ነገር አይመችም ጭራሽ ከቤተሰብ ጋ አትገናኝ አይባልም በተረፈ በርቱ አስተማሪ ድራማ ነው 👍👍👍👍
❤❤❤❤ right
@@TamiratTasema to be
✅✅✅✅✅
ሴት ለባሏ እደፈለገች መልበስ ትችላለች ለአሀምሳው ወንድ ግን ፈተና መሆን የለባትም መልበስ መብቷ ነው ለባሏ ውጪ ግን ስርአት ያለው መሆን አለበት
ለሡሥ መቸ ፈለገ😅😅😅😅 ይሄ በሺታ ነው
@@Lesewe-hm2fe1sv9A 🥰🥰🤣
እኔ ግርም የሚለኝ ነገር አለ ልብሳችውን እላይ ይሰቅሉና ተደፈርን አባቴ ደፈተኝ ወድሜ ደፈረኝ የመገድ ላይ ሰው ለከፈኝ ሲሉ በጣም ነው የሚስጠሉኝ አልሀምዱሎላህ አለ ድነል ኢስላም
❤❤❤❤❤ እእእእእ 💋ሟሟሟሟ
ሴት ልጅ ምትደፈረው በአለባበሷ ምክንያት ነው እያልክ ነው ይሄ የባዶ ሰው አስተሳሰብ ነው ሴት የፈለገችውን መልበስ መብቷ ነው የሰውዬው ሴሰኝነት እንጂ☺️
ውዴ ደምሪኝ
❤❤❤❤❤ Alhamdulillaah Alhamdulillaah
የሙስሊም ሴቶችስ የሚደፈሩት በምን ምክንያት ይሆን ባክህ
የስዴት እህቶቸ በያላችሁበ ሰላም ስኬት መትርፍርፍን ተመኘሁላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ህመም ችግር ጭቀት አይዲርስባችሁ አሚን ❤❤❤
አሚንንን
አሚን አሚን❤❤❤
አሚንንን ያርብ ለሁላችንም❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏
አሜን ለሁላችን 🙏🙏🙏
በክርስትና ሴት ልጅ ትሸፈን ይላል ይሄ ዘመናዊነት አለባበስ ሀጢአት ነዉ
ትክክል❤❤❤
ኧረ ትንሽ ጉልበቷም በለበሰ
አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነዉ ቀጥሉበት
ምንድን? ድራማ መሆኑ ነው ኤሬ ለተመልካች እንኳን ክብር የላቸውም መጀመሪያና መጨረሻ የሌላቸው ነው
ህዝቤ ራቁት አፍቃሪ ሆነ አላህ ይምራን
በጣም
ለይኩን 🙏🙏🙏🙏😭😭!
አሚን🤲
ድራማው ምንም አይገባም መጨረሻውም መጀመሪያ ውም የተደበላለቀ ነው አንደኛ ሴት ልጂ ስቶጣ መገላለጥ የለባትም ትክክል ነው ሌላው ግን ሴት ለባሏ በቤት ውስጥ መኳኳል እና መልበስ ትችላለች ባልዮው መከልከሉ ስህተት ነው😮
tikikl
ውይ በጣም አበዛው ልብስ ምረጡ ጡሩነበር ግንከዘመዶቿጋር ማቆራርጥ ተገቢ አይደለም
ሰርግ ለመሄድ ወይም ሌላ ቦታ ብዙ የሚያምር ረጅም ቀሚስ አለ
❤❤❤❤🎉
እውነቱን ነው ራቁቷን ለብሳ የምን መበለቃቀጥ ነው
ቤቲዬ ስወድሽ እኮ ብዙ ፊልሞችን አይቻለሁ
ደሞ በዚ ማለቅ የለበትም ክፍል 2 ቀጥሉልን እንጠብቃለን
እሄ ትደር ሰይሆ እስር ቤት ነው😢😢😢
ትክክል ነበር ግን በጣም አበዛው አባወራው እማውራዋም ምናለ እሚያምር እረዘም እረዘም ያለ ልብስ ብትለብሽ
በጣም
አሪፍ እና አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት❤❤❤❤
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
አሚን ያረብ ❤❤❤❤
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ
ለኢትዮጵያውያን ወላጆች በሙሉ
ማሳሰቢያ
ሴት ልጆቻችሁን ስትድሩ የምትዋዋሉት ውል ላይ ማስገባት ያለባችሁ ጥብቅ አስፈላጊ ነገር መሆን ያለበት
ባል ሚስቱ ካልተስማማችው በፍቅር በብዙ ልፋትና ድካም ለቁም ነገር ያበቃችሁዋትን ልጃችሁን ከነህይወትዋ እንደወሰዳት እንዲመልስላችሁ ውል አስፈርሙና ስጡት ያለበለዚያ ጋብቻን እንደቀላል ወስዶ በባርነት ገዝቶ እንዳመጣት ቆጥሮ ስቃይ መከራዋን ያበላታል
ሲጀመር ልጅቱ ሊቀናብሺ ይገባል ታምሪያለሺ🎉🎉
የኔ ቆንጆ ቤቲዬ ስወዳት ጀግና Actress ናት በርቺልን ደሞ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ስሪልን ❤
ደግ አደረገችልህ ጨቋኝ ባል ነህ ሰትገርም ግድ ነዉ ወሰና ትታህ ትሄዳለች
እንደዚ አይነት ውጥረት ለሴት ልጅ የበታች ያረጋአታአል እንጂ አይጠቅምም ወንዶች ይህ ትዳር አይደለም ጭራሽ ያፈርሰዋአል
😂
እኮ ጎበዝ ማለት እንዲህ ነው በሚስቱ መቅናት ማለት እንዲህ ነው ሴት ልጅ ተሰታትራ ውጣት ነው ያለባት እንዲህ ተገላልጠሽ ለማንም ሰውነትሽን እያስረከብሽ እንደሁ አትርሺው
አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢሥላም ለባሏ ብቻ ፏ ዝኔጥ ብላ የምትቀርብ ሴት ሁኚ ውድ እህቴ ሆይ
በትክክልል
,ማሪያምን.ይህ.ትዳር.ህይወት..ሳይሆን.የሚባለዉ.ወይን.ቤት.ነዉ.ጉድ.እኮነዉ..እደዉ.ወዶች.እየጠገቡነዉ..ቅናቱ.አራሱ.ላይ.ነዉ
ምኑ ጀዝባ ነው ደሞ እግሩን እራሱ አይታጠቢም እንዴ😏😏😏
አንወድማ ሚስቶቻችንን እንዲያዩብን።
ባልየዉ ጎበዝ ነወት ሴትች ሰዉነታችሁን ባደባባይ አትሽጡ ምከንያቱም ብዙ ዝብ ነዉ የሚያርፍብሽ
የዚህኮ ከፋ ታዳ እቤትዉስጥ ሌላ ሰዉ የለ ለሱ ነዉ ብትለብስ ሆ
@@SamirahSamira-cm7ne ሶሻል ሚድያ ነዉ ያለችዉ ማማዬ አይታይሽም
ሳህ የኔ ቅማም
@@semirasemira5861😮😁😁
ሲበዛም ያስጠላል ዉላ😢😢😢😢
ዋዉ፡ናብኝ፡ትክክለኛ፡ሰዉግርጥርጥ፡ያለሰዉ፡ደስ፡ስትሉ❤❤❤❤
ባልዬው ጎበዝ የእውነት እደው ቆማጣ ልብስ የምለብሱ ሰዎች አታፍሩም እንደ እረ እግዚአብሔርን ፍሩ አፈር ብሉ እብዶች ናችሁ
Mnu lay new gubznaw?.... Esu eko erasuan endttl new yemifelgew ergt...enem betam achir neger melbesuan aldegfewm.....bihonm gn yebalyew beza ..mn ylutal ke enat ke bestseb ke guadegna mararak esum saybekaw lemistu tnsh enkuan kbr yelewm asre setegna adari eyale mesadebus mn ylutal....yhewlsh ehte/wendme noresh eskalayeshiw dres hmemun atakiwm betam kebad new...eshi
ለምንስ ታዳምጪዋለሽ ብቻው ይሂድ ስርግ ቤት ሴት ልጅ አምራ ተውባ መሄድ አለባት ባለ ትዳር ባለ ትዳር ይላል ጥሩ ልብስ ለብሳ ብትሄድ ለራስዋ ድንቄም ብርቄ ባለ ትዳር ማለት ምን ማለት ነው መጀመርያ መተማመን መነጋገር መደማመጥ ቅናት ራስን መልሶ ነው እሚግድለው ነፃነት ያስፈልጋል እግዚአብሔር ን መፉራት መከባበር
ይሄ ቅናት ነው እንጅ ከጓደኛ ጋር አትገናኚ ማለት ባለባበሷጥሩ ብሏል ግን ጓደኛ አትገናኚ ማለት ተገቢ አይደለም
የማይመጥኗት ከሆኑ መከልከል ተገቢ ነው
የልብሱስ አትልበሺ ይሁን ጭራሽ የእግሬ ውሀ አምጪ እጠቢኝ ለምን ባትታጠብ አመት አትቆይም😂😂😂😂😂
😂😂😂😂እኔስ የገረመኝ 😂😂😂
እግርህን ነበር መስበር ነበር😅😅@@tiglove6861
@@tiglove6861 🤣🤣🥰
😂😂😂😂😂😂
@@zeharahassen7810 እንዴ ሆ ውሀው አመጣለታለሁ ይታጠብ😂😂😂😂
አሪፍ ባል ነው እምነታችንን ባህላችንን ወጋችንን ማስቀጠል አለብን።
🤔 _በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንደዚህም የሚሉ ባሎች አሉ_ 😳 *ere eyhadachu* .🚶👈😃
Awo molituwali😅
ቀላል አሉ
I don't think .
ለናተ መዘነጥ እራቁት መሄድ ነው አቦ ይድፋችሁ ሙቱ በናተ የተነሳ ሴት መሆኔ አስጠላኝ 🤒
እንደዚህ አይነት እራቁትነት አዘናነጥ ዘንጠሽ ሙተሻል
የተረገመ ትውልድ መራቆትን መረጠ!
የኢትዮጵያ እናቶች ጠላትን ወለዱ!
ውዷ እህቴ ደህና ልብስ ልበሺ ማለት ወንድሜ ለትዳሩ ያለው ክብር እንጂ ጭቆና አይደለም ።እህቴ ባልሽ የሚልሽን ሰሚው እንጂ ምንም የትዳር ምንነት የማያውቁ ዱሪዬዎች ምክር ካንቱ ያስቀርሻል።
ወይ ቅናት እዲህ ያደርጋል ልብሷንስ ትክክል ነዉ ቤተሰብ የማያስጠይቀዉስ ነገር አላበዛዉም
ውጭ ስትወጣ አለማስለበሱ ጥሬ ነው ቤት ግን ሼም ነው ሲዝረከረኩ መከራ እራስን ሲጠብቁ መከራ አረ ወንዶች
ትክክል
በትክክል እቤት ውስጥ ዘንጣ ስትጠብቀው ማመስገን ነበረበት
አቀላቀሉትዝብረቅረቅአለ ክክ
እረ አባወሯው ፋየልህን ለቀቅ አድረጋት ሆሆሆሆሆሆሆ መጨረሻህን ያየህ ሰው
ትክክል ነወት ባልዮው😂😂😂😂😂
እኮ😂😂😂
እውነቱንነው
ለቅርጫ የቀርበ ስጋ መስለሽ ከምወጭ ብቀር ይሻላል ሆይ ግን ለምነው ጭናቸውን እያሳዮ እሚህዱት😢😢😢😢
ጎበዝ።ይኔ።ወንድም ።ጎበዝ።እሱይ።ደግ።አርክ።በጥፊ።ምተት።😂😂😂😂😂😂?።👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
ይቺ ነገር እዚም አለች እግርሽን ቆርጬ ዶሮ ጠባቂ ነዉ የማደርግሽ😂😂😂 ትለኝ ነበር ድሮ እናቴ ሳስቸግራት😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😊
😂😂😂
me to
😂😂😂
የኔም
ትንፈሺ ጭርስ የሚያደርግ ጨቅጫቃ ውይ ከዚህ ይሰውረን እህቶቼ
በትዳርም በህይወትም ውስጥ ማህበራዊ ኑሮ አስፈላጊ ነው
አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው❤❤❤❤❤❤
ውይ ሲበዛም ያስጠላል አለባበስ በልክ መሆን አለበት
እሱ የመረጠውም እሷ የመረጠችውም ሁሉም ቅጥ የለው
ሴቶች የጣውት አምላኪ ሠወችን አለባበሥ እያዩ የነሡን አለባበሥ መከተል ሠትፈልጉ ክርሰቲያን መሆኑ ይበላሻል
ቀጣይ ካለዉ አፍጥኑት pls
የሚገርም ነዉ ወንዶቹኮ አይፈረድባቸዉ እራቁታቸዉ ሲሄዱ ሴቶቹ ምን ይበሉ🎉
ሁለቱንም ስወዳቸው❤❤❤❤❤
ባለትዳር ሆነው የወጣ አለባበስን የሚለብሱ ሴቶች ሌላ ነገር ካላሰቡ ባሎቻቸውን ማክበር ግድ ነውውውውውው።
ባሉካው ትክክል ነወት😂😂😂😂😂
ብታስብበት ይሻልሀል ሴት ልጅ ከወሰነች መመለስ አትችልም
የኔ ቆንጆ ደሞ ሰታምር ❤🎉
ወይኔ የኔ ባል እድህ ነበር የሚያደርገኝ መጨረሻም ላይ ተለያይተን አረፍን
አረበጣምሲበዛያስጠላን😢😢😢😢😢😢😢
ትዳርሽን አክብር የሌሎችን አለባበስ እየለበስሽ አትሻሚ አታሳስቺ ባልሽ ልክ ነው
Mechereshaw bitay Arif neber enideza ayinet bal yisowuren 😮😀
አስተማር ዲራማ ነው ግን እንዲህ አይነት ባል በአፍጫዬ ይውጣ የአንተስ የከፋ ነው ልጁታ እራሷ ደነዝ ናት የእውነት
እንደዚህ አይነት ሰዎች አብዛኞቹ ራሳቸው አመንዝራ ናቸው፤ ሁሉም እንደነሱ የሚልከሰከሱ ይመስላቸዋል! ወጣት ሆኖ ሚስትን ይቅርና የቤት ሰራተኛን እግር ማሳጠብ ነውር ነው ፤
ሴት ባል የምታገባው ለመጎሳቆል ነው ??
በቤተሰቦችዋ በእንክብካቤ ያደገች ሚስት በባልዋ በስቃይ ህይወትዋን ማሳለፍ አለባት ? አይ ወንዶች !!!!ክፉዎች ጨካኞች የተረገማችሁ
እግዚአብሄረ ነፈሳችሁን አይማረው እደዚህ የምትለብሱ ሴቶች ወደራሳችሁ ተመለሱ
በአድ ቀን ስትወድሞቸን ታሳስታላችሁ ልብግዙ
ምን ያምርብሻል እራቁትነት ያምራልደ ክክክክክክክክክክክ
መልካም continue more worldwide ድስ ይላል መልእክት አለው
አዝግ የሆነ ባል😅😅😅😅
ቢጃማው ቆጆ ነው👍👍
አረበጣምሲበዛያስጠላን😢😢😢😢
ባለትዳር ሆነች አልሆነች ሴት ልጅ መሸፈን አለበት
ባል ? በለበል ይውረድ አንድ ጥያቄ አለኝ ባሎች ሚስቶቻቸውን ለማሰቃየት ማን ፈቀደላቸው ? ሴቶች ልጆች የምንወልደው በባል ተብዬዎች ስቃይና መከራ እንዲቀበሉ ነው?
ሴቶች ልጆቻችንን የምንወልደው የስቃይና የሰቆቃ ህይወት እንዲኖሩ ነው ?
እግርዋን ሰብሬ ዶሮ ጠባቂ አደርጋታለሁ ? ለምን ለወለደቻት መልሶ አይሰጣትም አገባት እንጂ በባርነት አልገዛት
ባል ሁሉ አልቆ ሴቶች ቢቀሩ ጥሩ ነበር እንዳይባል መልካም የተቀደሱ ባሎች ስላሉ ክፉ ባሎችን ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው ቅናት የሰይጣን ብቻ ነው
ዶሮ ይቅር እግር መጣብ 😂
ዘንጣ ስቶጣ ወይስ ተገላልጣ ተጃጅላ ስቶጣ😂😂😂😂
ሴቶች ! ትዳር እኮ እቁብ አይደለም የሚፈርስ የሚሠራ አይደለም ። ባለትዳሮች ትዳራችሁን ጠብቁ
እባክህን በልክ አድርገው ወንዶች በሄዳችሁበት አይደል ቂምጥ የምታስቀምጡ
ለትዳሩ ክብር ያለው ጀግና ዋው
እንደሱያለባልይስጠን
😅😂❤
ይህ ባርነት እንጂ ትዳር አደለም ትግስትሽ እንደዚ ትግስት ያላት ሴት ይገርማል
ባልዬው ሰገጤ ነው ደሞ እግር ማጠብ የፈላ ውሀ ነበር መድፋት
ምን ችግር አለው የባላን እግር ብታጥብ
ምን ችግር አለዉ የባሏን እግር ብታጥብ የአለምሁሉ ቤዛ እየሱስ ክርስቶስ እንኳን የታናናሾችን እግር ዝቅብሎ አጥቦል
በጣም ደባሬ ፌልምነው ለብዙሀን ይደብራል ማየትምይደብራል ደባሬዎች
የእርሱ ዓባባል ልክ ነው!!
Alhamdulillah and inshallah my wife will wear hijab ❤❤❤❤
Bayee namatii toltaa qashtii nama qalii bayee bareedaa ❤❤❤❤❤
ትክክል ጎበዝ ታወቻው እነሱን
ይሄ ፊልም የኔን ሂወት እራሡኑ ነዉ የሠሩት💔
Yemr ....ehte tsnatun yistsh betam kebad neger new yebal kutrtr kelk yalefe shionna guadegna ga beteseb ga siyarark be ehte aychewalehu....fetari balebetshn lbona yistlsh tselot adrgi😢
set lij alebabesua shifinfin sil new mtamrew eshi megelalet hatyat new
አስተካይው ወይንም በጊዜ አምልጪው ልጅ ሳይመጣ ሁለት እግርሽና እጅሽ ሳይታሰር በፊት ።
ትዳር ማለት ተዋደውና ተከባብረው በእምነት በነጻነት የሚኖሩበት እንጂ አንዱ የበላይ አንዱ የበታች ከሆነ ሄዶ ሄዶ መጨረሻው አያምርም።❤❤❤
@@tigestshomedecor5849 አምልጨ ነበር ግን እሡ አብዶል አሁን ፍታኝ ሥለዉ ከኔ ከሄድሸ ሳከኛአረግሸአለሁ ወይም ገልሸአለሁ ነበር እሚለኝ
አልሀምዲሊላ የኔኳን እቤት ውስጥኳን ሆኘ ዘረክረክ ብየ ስለብስ አይወዲም እንኳን ወጣስል እንዳውም ይሔ ያምርብሻል ይሔ አያምርብሽም እሚለኝ ወላሒ አልሀምዱሊላ❤❤❤❤❤❤
እራሱ አይታጠብም እ ፀባይ ማፊ
ክፍል 2❤❤❤❤❤
እንን እሱ እኔን አሳበደችኝ😂😂😂
የለዛ ቤተሰብ ሳራን እና ዮዮ ልቀቁልኝ
እኔ ብሆን እፈታታለው ክብር የኬላት ሴት
አንችባታያቸውእነሱያዮሻል😂😂😂
Sile alebabese endezih yemitenekekilgn bal sitegn🙏🙏🙏 nesanet yalemestetu guday gin tinsh biserabet elalew
ባልዬው እውነቱን ነው በልቃጣ ሁላ እራቁት መሄድ ምኑ ደስ ይላል ቱ ልቦና ይስጣችሁ እንደዚህ ለምትበላቀጡ ሴቶች
ልብሱንም እንደገና ማጉረምረም አለባት
ያለበለዚያ በልብሷ ላይ ቅሬታ ማሰማቱን ማቆም አይችልም።
ለምናባቱ ታጢቢዋለች ገገማ
❤❤ 1:03
እረ እግር ማጠብ እያያችሁ ነው ሴቶችየ 😂😂😂😂
Endi aynet bal kawekachu ngerugn, asagtewalew😂😂😂😂
ደሞ ቀሚስ በሸሚዝ ደረበች ፋራ
ይህም ዝነጣ መሆኑ ነው😂😂😂
ወይኔ ልጁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂