/በስንቱ/ Besintu S2 EP.21 "አባት እና ልጅ "

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2024
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 278

  • @user-iv8wh1ub1y
    @user-iv8wh1ub1y หลายเดือนก่อน +14

    ትልቁ ሀብትጤና ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት የምኖሩ እህቶቸ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 5 หลายเดือนก่อน +138

    በጣም በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነው ። እንደኔ ፈታ የምትሉበት እስኪ በ Like... 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @yaredsolomon-bd2ff
      @yaredsolomon-bd2ff 5 หลายเดือนก่อน

      ትናንት ወንዶችን ዛሬ ኢትዮጴን የሜዋርድ ድራማ ገደል ይግባ

    • @user-yt7qw7wb3j
      @user-yt7qw7wb3j 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @Baracket
      @Baracket 5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/JHo6ChdlgyY/w-d-xo.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 5 หลายเดือนก่อน +48

    መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን ሁሉንም ሰላምና ፍቅር

    • @Afd-no9lv
      @Afd-no9lv 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

    • @Zarah-lg2kv
      @Zarah-lg2kv 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንንን

    • @Baracket
      @Baracket 5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/JHo6ChdlgyY/w-d-xo.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7

    • @ToyebbMohmed
      @ToyebbMohmed 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 5 หลายเดือนก่อน +198

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን ❤🙏🙏🙏

  • @techsador
    @techsador 5 หลายเดือนก่อน +32

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን፣ ስላማቹ ይብዛ ክፉውን ያርቅላቹ፣ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን ????።

    • @Funworld-yf8df
      @Funworld-yf8df 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @kimiyafuad8866
      @kimiyafuad8866 5 หลายเดือนก่อน

      Amiiiiiiiiiiinnnnnn

    • @NewWay-du2op
      @NewWay-du2op 5 หลายเดือนก่อน

      Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiinnnnnnnnnnnnnnnnnn

    • @Baracket
      @Baracket 5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/JHo6ChdlgyY/w-d-xo.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7

  • @rehima4916
    @rehima4916 5 หลายเดือนก่อน +40

    አዝናኝ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን❤

    • @Baracket
      @Baracket 5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/JHo6ChdlgyY/w-d-xo.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 5 หลายเดือนก่อน +18

    እህት ወንድሞች በያላችሁበት ሠላማቹ ይብዛልኝ ያሠባችሁት ይሳካ አሜን በሉ ❤❤❤❤

    • @ZegeyeFetene-ky2vh
      @ZegeyeFetene-ky2vh 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @user-um4wo1bi7f
      @user-um4wo1bi7f 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያረበላአለሚን

    • @AbdiiGuddataGuddataa
      @AbdiiGuddataGuddataa 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

    • @meymunaahmed929
      @meymunaahmed929 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንን❤❤

    • @maymunasayid-gx3zp
      @maymunasayid-gx3zp 5 หลายเดือนก่อน

      ❤አሚንያርብለሁላችንም

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p 5 หลายเดือนก่อน +3

    ልክ ነህ በስንተ ትልቁ ሀብት ጤና ነው😂😂😂ተመችቶኛል ደስ የሚል ቤተሰብ ናችሁ በርቱ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት የምኖሩ እህቶቸ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @user-xi5yy8jp1m
    @user-xi5yy8jp1m หลายเดือนก่อน +3

    Yehen episode bet kemekerayete befit meselegne yayehut 😂😂😂

  • @burktitube2615
    @burktitube2615 5 หลายเดือนก่อน +23

    በጣም እኮ ነው ዘና እምታደርጉኝ😅😅 አይ በስንቱ😂😂

    • @Baracket
      @Baracket 5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/JHo6ChdlgyY/w-d-xo.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7

  • @zebutube99
    @zebutube99 5 หลายเดือนก่อน +19

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ በአላህ

    • @user_u68_umu
      @user_u68_umu 5 หลายเดือนก่อน +2

      እንደት ነው መደመር ደሞ በአላሀረ አትበይ መደመር ፈልጎ እማይችል አለ

    • @user-hq7ic5vr6p
      @user-hq7ic5vr6p 5 หลายเดือนก่อน

      እሽ ማማ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 5 หลายเดือนก่อน +11

    ድራማ ነው ይሁን ግን ምናለ አገራችንን ባህላችንን ያማከለ ቢሆን ለማሳቅ ተብሎ አማችን መዝለፍ ተገቢ አይደለም ድራማ ቢሆንም ስራት ባይጥስ መልካም ነው በተረፈ በርቱ

    • @ayantugetahun6868
      @ayantugetahun6868 5 หลายเดือนก่อน

      Ende bahilachin wust amachoch bebizat eko tru bota yelachewum

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 5 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂😂❤❤❤ሥወዳቹ አላህ ሀገራችንን ሠላሟን መልሥልን

  • @menbilome.3221
    @menbilome.3221 5 หลายเดือนก่อน +6

    በማርያም ቢያስ በሳምንት 2 አድርጉት
    ለማዳም ቅመሞች ስትሉ❤😂😂😂😂 አግዙኝ በላይክ የማዳም ቅመሞች😊

  • @zewdehabtemariam9602
    @zewdehabtemariam9602 5 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ይላል።

  • @ermiaserkalo862
    @ermiaserkalo862 5 หลายเดือนก่อน +4

    Well Come❤ basintu

  • @Mydream1212
    @Mydream1212 5 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ሂሩቴ ትዕግስትሽ 😂😂 በስንቱዎች ❤ የበስንቱ ተከታታዮች እንደመር

  • @user-ko4qs1qs8w
    @user-ko4qs1qs8w 5 หลายเดือนก่อน +2

    በስዬ ኑሪልን 😂😂😂😂😂😂

  • @MM2.BOYPRO
    @MM2.BOYPRO 5 หลายเดือนก่อน +10

    I am muslim allah is god god can make anything

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ናችው ሁሌም

  • @user-zr6uz1ix1v
    @user-zr6uz1ix1v 5 หลายเดือนก่อน +3

    ያምራል

  • @user-fm3sb7dj1l
    @user-fm3sb7dj1l 5 หลายเดือนก่อน +15

    ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኃል❤❤

    • @user-xz3iy6ti5m
      @user-xz3iy6ti5m 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ameen

    • @user-yv2pf4it8s
      @user-yv2pf4it8s 5 หลายเดือนก่อน +3

      እኛም እነወደዋለን ነብይ አይደል ማንም አይጠላውም

    • @fourplusplus5322
      @fourplusplus5322 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም በጣም ነዉ ምወደዉ ዉዱ ነብይ ከሚባሉት አንዱ ነዉ

    • @esralebeyene7702
      @esralebeyene7702 5 หลายเดือนก่อน +1

      እናዉቃለን😂

    • @user-pb3tw5ph4i
      @user-pb3tw5ph4i 5 หลายเดือนก่อน

      ምንድነው የምትሉት እናንተ የመሃመድ አሽከሮቹ​@@fourplusplus5322

  • @wondwossengirma1097
    @wondwossengirma1097 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከእኔ በሰተቀር ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያወራው ሰለኳሰ፣ሰለፖለቲካና ሰለኑሮ ውድነት ነው😂😂😂በርቱ

    • @rahelabate1799
      @rahelabate1799 23 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

  • @dawiteguale1388
    @dawiteguale1388 5 หลายเดือนก่อน +7

    የዛሬው ሃሳብ ያለቀባችሁ ይመስላል ልጆች ላይ ሲሆን ጥንቃቄ የተሞላው ቢሆን በስንቱ እንኳን ልጅ ምኑም የጠፋው አይመስልም

  • @AaA-wi1ev
    @AaA-wi1ev 5 หลายเดือนก่อน +6

    አለማየሁ ታደሰን በጣም የመወደው

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g 5 หลายเดือนก่อน +5

    እኔን የናፈቀኝ ሙለቁን እና በስቱ እደሞኝ የሚያስቡት ነገር የሚያበቃበት ግዜ ነው

  • @TsigeBekelle
    @TsigeBekelle 5 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም አሪፍ ድራማ ነዉ ያለቀ ቀን እንዴት እንደምንሆን አላቅም ለምደነዉማ አያስቀሩብን ያዉ ላይክ እንዳይረሳ❤❤🙏🙏🙏

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሂሩቴን ትወዳት❤❤❤❤ሁላችሁንም ውድድድ

  • @GelaWabi
    @GelaWabi 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤እንወዳችዋለን🎉😊😅❤❤❤❤❤❤

  • @tsedalwondale6652
    @tsedalwondale6652 5 หลายเดือนก่อน +8

    በስንቱን በጣም አጨማለቃችሁት !!

  • @user-jl7oo2tj4g
    @user-jl7oo2tj4g 5 หลายเดือนก่อน +2

    አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 5 หลายเดือนก่อน +4

    I love the show ❤❤❤❤

    • @Baracket
      @Baracket 5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/JHo6ChdlgyY/w-d-xo.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta 5 หลายเดือนก่อน +2

    መጣችሁልን የኔ ምርጦች

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 5 หลายเดือนก่อน +2

    2ኛው የወንዶች ጉዳይ ብየዋለሁ ።😂😂😂😂

  • @feleketolosa
    @feleketolosa 5 หลายเดือนก่อน +11

    እስቲ እንደኔ ሚመቸው❤❤

    • @Baracket
      @Baracket 5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/JHo6ChdlgyY/w-d-xo.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምረጥ ደራም ይመቻችሁ❤❤❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 5 หลายเดือนก่อน +6

    የበስንቱ አድናቂዎች

  • @user-yt4wx9wp5w
    @user-yt4wx9wp5w 5 หลายเดือนก่อน +4

    መልካም እና እማይ ሞጋቾች ላይ ደስ ይሉ ነበር

  • @BeneyimEwunatu-yu2dh
    @BeneyimEwunatu-yu2dh 5 หลายเดือนก่อน +9

    ማነው የተጨነቃች ነፍስ ኢየሱስ ያሰርፍሸል ወደ እርሱ ተጠግ❤❤❤❤❤

    • @user-ub9qo7zm2e
      @user-ub9qo7zm2e 5 หลายเดือนก่อน +1

      Yane wedi wadem tebarki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ub9qo7zm2e
      @user-ub9qo7zm2e 5 หลายเดือนก่อน +1

      Wedima tebarki🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @NatiAmin-oo8qz
    @NatiAmin-oo8qz 2 หลายเดือนก่อน

    Alex betam new miwedik Jegna artist nek nurlign

  • @anegach9112
    @anegach9112 5 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ምርጥ ድራማ ነዉ በርቱ👍😂😂😂😂😍😍😍

    • @Baracket
      @Baracket 5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/JHo6ChdlgyY/w-d-xo.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7

  • @NameneHayile-hj5fw
    @NameneHayile-hj5fw 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው👏👏👏

    • @Baracket
      @Baracket 5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/JHo6ChdlgyY/w-d-xo.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7

  • @theeaglefeather
    @theeaglefeather หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ለደራሲዎቹ ክብር ሳቅን ለመፍጠር የምታደርጉት ጥረት የሚደንቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistkidy1914
    @kidistkidy1914 5 หลายเดือนก่อน +16

    እዚህ ድራማ ላይ ያሉ አክተሮች በሙሉ አድናቂያችሁ ነኝ ❤❤❤❤

    • @Baracket
      @Baracket 5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/JHo6ChdlgyY/w-d-xo.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7

  • @stota2136
    @stota2136 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደስሰትሉ

  • @meherettolera6190
    @meherettolera6190 5 หลายเดือนก่อน +1

    i love the show so much.❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @jagisoflixrecap2630
    @jagisoflixrecap2630 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቤቴን ጎብኙት ቆንጆ ማረፊያ ታገኛላችሁ❤❤

  • @user-ek6ro4nt2g
    @user-ek6ro4nt2g 5 หลายเดือนก่อน +1

    Well come wdoche❤❤❤❤

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 5 หลายเดือนก่อน +7

    የኛን ታሪክ ግን ማነው እየነገራቹ የምትፅፉት ወይ ክፈሉን ሆሆሆሆሆ

    • @user-ux5zy2to6s
      @user-ux5zy2to6s 5 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

  • @AynabebaWolde-ig3om
    @AynabebaWolde-ig3om 5 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ተምረበታለው በርቱ

  • @emushtolaemu5199
    @emushtolaemu5199 5 หลายเดือนก่อน +4

    Besintun betam jilinetu beza aboo tewuwaa agunis bezaa tishhhh

  • @user-yh1vt3ff6f
    @user-yh1vt3ff6f 5 หลายเดือนก่อน +1

    አልታፈንንምእየተነፈስንአደለ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Alemitu-xv7xu
    @Alemitu-xv7xu 3 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ❤

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጦችዬ

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 5 หลายเดือนก่อน +12

    ስወዳችሁ ሀሙስን በጉጉት ነው የምጠብቅው❤❤❤

    • @Baracket
      @Baracket 5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/JHo6ChdlgyY/w-d-xo.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7

  • @zizuamar6289
    @zizuamar6289 หลายเดือนก่อน

    እወዳችዋ
    ❤❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 5 หลายเดือนก่อน +3

    እናትእኮ😢😢😢ሁሌልጆቿን ሁሌህጣን አርጋነውየምታየው

  • @shemsuabdu1855
    @shemsuabdu1855 5 หลายเดือนก่อน +6

    የዛሬዉ አይመስጥም

  • @rahelabate1799
    @rahelabate1799 23 วันที่ผ่านมา +1

    አስቂ ፊልም 😂😂❤❤

  • @Yehens
    @Yehens 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንደው ግዜ ማሳለፋያ ምኑም አይጥም ወንድ እንድህ ሲጃጃል ያስጠላል

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 5 หลายเดือนก่อน

    Selam Ye Besentu Beteseboch &tadamiyan❤

  • @millionbekele7510
    @millionbekele7510 5 หลายเดือนก่อน +2

    Mula magnawe I like your answer .... 😂

  • @amentezera5259
    @amentezera5259 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አባትና ልጅ😂😂😂😂 ጡርንባ በነጋሪት

  • @MelatHailu-nm8yn
    @MelatHailu-nm8yn 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሙዝዝዝ አላችሁ what is the point. I don't get it

  • @user-re2nv9vl2s
    @user-re2nv9vl2s 5 หลายเดือนก่อน +8

    ደካማዉ episode ነዉ ከስከዛሬዉ በተለይ ያኩኩሉ ቦታ

  • @Mkids2836
    @Mkids2836 5 หลายเดือนก่อน +4

    በርቱ❤

  • @sollymimi8503
    @sollymimi8503 5 หลายเดือนก่อน +1

    ላንሸረሽረዉ😂😂

  • @edenberaki9140
    @edenberaki9140 5 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @user-cr2qb8ym8b
    @user-cr2qb8ym8b 5 หลายเดือนก่อน +3

    የዛሬዉ አይመችም 🎉🎉🎉🎉

  • @surafeltesfaw1839
    @surafeltesfaw1839 5 หลายเดือนก่อน +2

    Hanoki ❤❤

  • @user-kg3gk8pk9s
    @user-kg3gk8pk9s 5 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ

  • @fitsumberhane4947
    @fitsumberhane4947 5 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏

  • @user-of7kr5pt4c
    @user-of7kr5pt4c 5 หลายเดือนก่อน +1

    "ስወዳችሁ" !!!

  • @user-sn9er3in3x
    @user-sn9er3in3x 5 หลายเดือนก่อน

    ሙሌ ዛሬ ወድ ባሰው😂ስወዳቹው እኮ❤❤❤❤❤❤በርቱ

  • @NesuAmen
    @NesuAmen 8 วันที่ผ่านมา

    በስንቱ እወድሀለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TobistaTariku
    @TobistaTariku 19 วันที่ผ่านมา

    Besintu ewedihalew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xh1re7jg7u
    @user-xh1re7jg7u 5 หลายเดือนก่อน

    Abresh well come

  • @BonoSuno
    @BonoSuno 5 หลายเดือนก่อน +12

    የኔን ኮሜንት ማንም ላይክ እንዳያደርግ

    • @BonoSuno
      @BonoSuno 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂ማን ምን አለው ብላችሁ ነው የመጣችሁት?

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 5 หลายเดือนก่อน +2

      እንደ ፍቃድህ ላይክ አናድርግም ይመችህ ግን ላይክ አለመሰብሰብህ ገረመኝ

    • @BonoSuno
      @BonoSuno 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@wediweyinking 😁ሰው ተው የተባለውን ነገርማደረግ ስለሚወድ ብዬ ነው

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 5 หลายเดือนก่อน

      @@BonoSuno kkkk

    • @YosefAyenew-yv4zl
      @YosefAyenew-yv4zl 3 หลายเดือนก่อน

      So what

  • @belaynesd5868
    @belaynesd5868 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሙሌ ነገር ነው የደረስብኝ እርዱኝ እባካችሁ

  • @user-vx7rk7ye8s
    @user-vx7rk7ye8s 5 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ

  • @Abel-dg9fb
    @Abel-dg9fb 5 หลายเดือนก่อน

    Koyi yebasintu shamis aylikim

  • @user-ei5fc1mo4w
    @user-ei5fc1mo4w 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @dehininettesfaye705
    @dehininettesfaye705 5 หลายเดือนก่อน +4

    Arif nw gin Tinish dirikina bezabet

  • @SILESHIABEYEHOY
    @SILESHIABEYEHOY 15 วันที่ผ่านมา +1

    iove 😍

  • @Getasewe
    @Getasewe 5 หลายเดือนก่อน

    ሄሮቴን በጣም ነዉ የምወዳት ትለያለሺ

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ghfg9143
    @ghfg9143 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ሲትስቁኝ😂😂😂😂

  • @rizxol2
    @rizxol2 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayderDinsefa
    @HayderDinsefa 5 หลายเดือนก่อน

    Yameralll

  • @SofonyasMezemir-ye2mm
    @SofonyasMezemir-ye2mm 5 หลายเดือนก่อน +1

    በስንቱ ቆይ እስከ መቼ ነዉ ሕጻን ሆነህ የምትኖረው አይ ኂሩቴ ፈረደባት እኮ

  • @michaelgizaw6664
    @michaelgizaw6664 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄንን ከምትሰሩ የዛሬዉ ምን ልበለዉ ሆድ ይፍጀዉ

  • @yaredwurwuro8238
    @yaredwurwuro8238 10 วันที่ผ่านมา

    አረ ሄኖክ ተው ለኔ ስትል👗👔👖👕👠👡👑🕶💂‍♂️💂‍♀️

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Birhane16
      @Birhane16 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

  • @fantahun1
    @fantahun1 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነው በትራውማ አልቀናል

  • @edenmesfin9745
    @edenmesfin9745 5 หลายเดือนก่อน

    እቃ ሰብሮ እንዳይሆን እዩልኝ 😂😂😂

  • @meli-birabiro8
    @meli-birabiro8 5 หลายเดือนก่อน +3

    ግን በምን ፈጥነት ነው ኮሜት የምታረጉት ወይ ጉድ ግርም ነው መትሉኝ እኮ እስኪ በአላ በማሪያም ደምሩኝ ስወዳቹ😢🙏

    • @werkinshshemu9288
      @werkinshshemu9288 5 หลายเดือนก่อน

      እሺ የማሪያም🌹🌹 ስም ጠርተሽማ አታፊሪም❤❤

  • @sofiawalo740
    @sofiawalo740 5 หลายเดือนก่อน

    አሚን

  • @yohannesgmeskel401
    @yohannesgmeskel401 5 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @samcook9137
    @samcook9137 5 หลายเดือนก่อน +4

    ብዙ ማስታወቂያ ድራማው ድርሰቱ በጣም ደባሪ ነው....

  • @user-go6dc3ec5j
    @user-go6dc3ec5j 5 หลายเดือนก่อน

    ወ.ሮ ዙፋን ድራማ አበዙ😂❤