I am not happy with Heran comment how can you say she was not accepted her daughter but she was doing everything no no no She is a mother she accepted her daughter that is why she was doing everything to her daughter. However the mother was abused by her mother-in-law. Our community is not supportive to the family who have disabled children.
This could also be baby blues or postpartum depression, postpartum psychosis… we have to put that into consideration as well so people can be aware and seek help if they feel in certain way such as depression or if they experience low mood, suicidal thoughts after having a new baby. Having said that , the mother may have played a big role in accelerating that! I wish you can reconsider your analysis
ፈጣሪ ከእንደዚች አይነት ክፉ ሰው ይጠብቀን
ንግግር ይገላል ።እጃቸውን ሰንዝረው አንቀው ላይገሉአት ይችላሉ ግን 95%% የእሳቸው ንግግር ነ የገደላት ።
ይህ ስቃይ የሚፈጠር የቤት ችግር ነው ሁሉም እንደ ስራው ደሞዝ ቢያገኝ፣ ቤት ቢያገኝ ቤተሰብ ቤት ጥገኝነት ተደርቦ አይኖርም ነበር። በዚህች ደቂቃም ብዙዎች በቤተሰብ ጥቃት እየደረሰባቸው ነው በጣም ያሳዝናል ።
ነፍሱአን በአፀደ ገነት ያኑረው 👏
የምትሰጡት ትምህርት እጅግ ጥሩ ነው።
100%
እንደስድብ ሰውን የሚሰብር ነገር የለም 😢😢😢😢
በጣም ሀበሻ ደሙ በዚ 1ኛ ነን ።
ዘሬ አሰረ አደኘነኝ😢😢😢😢ለይክ ግጩኝ ዉድ የገሬ ልጆት አለሀ በየለቹበት ከክፉ ነገር ሁሉ አለሀ ይጠብቃቹ
ተራኪው ድምፁ በጣም ደስ ይላል በርቱ❤
l m so said about that
እንደበት የፍጥረትን እሩጫ ያቃጥላል ይላል የእግዚአብሔር ቃል
በጣም ያሳዝናል ከትዳር ቦሃላ የሁለቱም ቤተሰብ ለጥየቃ ብቻ አለቀ!!!!
ምናልባትም የመጀመሪያው እና የሁለተኛውም ልጇ መታመም ምክንያት ሊሆን የሚችለው ከእናቷ ወይንም ከአባቷ ቤተሰቦች ይመለክ ከነበረ የዛር መንፈስ ሊሆን ይችላል ፤ ከተጎጂዋ ላይ እየተነሳ ምራቷ ምላስ ላይ እያረፈም የሚያሰድባት ይህው ክፉ መንፈስ ነው ምክንያቱም ዲያቢሎስ እጅግ በጣም ክፉ ነውና! ራሷንም እንድታጠፋ የሚያደርጋትም ይኽው ክፉ መንፈስ ነው ፤ መፍትሄው ወደ እግዚአብሔር መቅረብ፤ በትጋት መፃም፤ መፀለይ፤ መስገድ እና ፀበል ማዘውተር ብቻ ነው
ትክክል ነው
ይማርህ ይህ አንድ የፈጣሪ ታምር እንጂ እንዳልከው አይደለም አንተም የሴትዋ ቢጤ ነህ
እዉነት ነዉ። ምን ዋጋ አለዉ ይሄ የሰዉ ልጆች ጠላት አንተ ያልከዉን ካልተገበርን መጨረሻዉ እንዲህ ነዉ።
@@YeabsiraMuluken-me8bmያልተያዘ ግልግል ያዉቃል።
@@YeabsiraMuluken-me8bm እኔ የማወራው ስለ ርኩስ መንፈስ ሴራ ነው አንተ ግን ስለ ሰው ነው የምታወራኝ፤ እኛ እኮ ቀፎ ነን ፥ ሰይጣን ሲም ካርድ ሆኖ እንደፈለገ ያደርገናል፤ ምክንያቱም አንፀልይም፥ አንፆምም፥አንሰግድም፥አንመፀውትም፥ መልካም አናስብም፥
አይ አንቺ አለም😭😭በጣም ጥሩ እናቶች አሉ በዛውም ልክ እንደዚ አይነት ጨካኝ እናትም አለች!!😭😭
🚨ባልየው ነው ጥፍተኛ እናቶን ማግለል ነበረበት ።
የባል እናትና አባት ግን ለምንድነው ጥሩ ሰው የማይሆኑት ?እግዚአብሄር እደዚህ አይነቶቹን በቶሎ ውሰድልንና ሰላም እናግኝ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂
ብስራትዬ አፍርሰሽ ነዉ የሰራሽኝ አመሰግናለሁ
ብስራት በጣም እሩሩህ ናትኝ በዛ ላይ ፕሮቶኮላ አንደኛ😍😊
I am not happy with Heran comment how can you say she was not accepted her daughter but she was doing everything no no no
She is a mother she accepted her daughter that is why she was doing everything to her daughter.
However the mother was abused by her mother-in-law.
Our community is not supportive to the family who have disabled children.
ምን ያረጋሉ ቤተስብ ስላም ከሌለው ትዳር እንደዚ ህ ነገረኛ እናት በሩቁ እማይስማ ባል ከሆነ መተው ይቺ ኩፉ እናት ናት ለልጅዋ እማታስብ ደሞ ችግር ካለ መናገር ይሀ ድራማ ብቻ አይደለም በትክክል ነው ደሞ ለምንድ ነው ጨካኞች እምንሆነው እግዚአብሔር እማንፈራ የሚስትም የባልም ቤተስብ በሩቁ እዛው በፀበላቸው
ውድ ስለ ህይወቶች ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ከመሆኑም በላይ እውነተኛ ሆነው ያለፉ ታሪኮች መሆናቸው አንደኛ ያደርጋችኋል ነገር ግን በአጠቃላይ የመቁረጥ ጉዳይ እንጂ ከጨቅጫቃ ሰው ጋር አብሮ ከመኖር ቤተክርስቲያን በር ላይ ስለ እመ አምላክ ብሎ ለምኖና ፍርፋሪ በልቶ መኖር በስንት ጣዕሙ ይልቃል ለዚች የምታሳዝን የልጅ እናት በስቅላት እንድትሞት አማቿ ፈራጅ ከመሆኗም በላይ የተሰቀለችበት ገመድና ጨካኟ ስጋ የለበሰ መልዐከ ሞት ሆና ነፍሷን የነጠቀችው የባሏ እናት ነች ።
ምንም ይሁን ምን አላህ የሰጠን ፀጋመቀበል አለብን እሱ የፈጠረው ነገር ውሉ ለበጎነው ምንም አስቸጋሪ ሰውችህ በዙራችህን ብኖሩም መልካም ሰወችንንም መዘንጋት የለብንም
yhlgw altamm
አስቹ የሰፈሬ ልጅ, Good to see you bro!!
እኔን የሚገርመኝ የሁላችንም ላክ የማደርገው እኔን ግን ማንም ላይክ አያረገኝም😢😢😢😢😢😊
አያሸልምም እኮ😂😂
@@SamriBaba-fz3oj ለምን
በቃ እኔ ላርግሽ❤❤❤❤😂😂😂
😂😂😂
Yenene hiwete yemterkute meselege enem mokerew nebere
ውይይይ😢😢
ፈጣሪ ሆይ ከእደዚህ አይነት ሰው ይሰውረን።ብዙ ጊዜ ስለ አካል ጉዳተኝነት ያለው ግንዛቤ አነስተኛ ስለሆነ በዚህ ዙሪያ መስራት ያስፈልጋል። ልዩ ፍላጎት ትምህርት ሊስፋፋ ይገባል።
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢
ለዚች ሴት መሞት ዋናው ተጠያቂ ባልየው ነው ምክንያቱም እናቱን አደብ ማስገዛት ነበረበት።እኔ እዬዬ ነው ያልኩት የቤተሰብ ጣልቃ ገብነትን በደንብ አውቀዋለሁ የእግዚአብሔር ጣልቃ ገብነት(ጥንቃቄ) በዝቶልኝ ኖርኩኝ እንጂ።
ብሥራት እንዳንቺ አይነቱን በሳልና ሙያውን ጠንቅቆ አዋቂ ያብዛልን🙏🏽
በርቱ
ከባድ ነው
ያማል
በጣም ታሳዝናለች😢
ሰላም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴት እንዳሳዘነችኝ ምን አይነት መርዝ ሴትዮ እንደገጠሟት ልጆቹስ ቢሆኑ በዚች እርኩስ አሮጊት እጅ መውደቃቸው ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ባሏ ነው እናቱን ሁለተኛ ቤት እንዳትመጣ ማድረግ ይችል ነበር
Wuyy yene enat betam kebad new eko eswa degmo tederarabi chigroch getemat 😢😢😢
እግዚአብሔር ሆይ ከእንደዚህ አይነት አማት ሰውረኝ
ባልየው ጥፍተኛነው
እናቱን ከቤቱ ማባረር ነበረበት::
ባልየው ዘገየ ነፍሷን ይማር
betam Yasaznal😢😢😢
ባልየው አልተከላከለላትም
ድሮም የባል ወገን መጥፎ ናቸው
በጣም
Ewinat now ❤️ 🙏
Absha erqkus new, be qale becha yegedlale. Qen be qen metfo sinegereh hailegnia kalhonke derqhe teqralehe😢
ውይ መከራ ሚስኬን
ጌታየ አደደራህን😢
ምክራችሁ ጥሩ ነው ነገር ግን ታላላቆችን ማክበር ባህል ብቻ ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱሳዊም ነው ። ሚስትየው ከመጀመሪያው በጉዳዩ ላይ ከባለቤቷ ጋር መነጋገር ነበረባት ።
On top of the verbal and emotional abuse, this could be postpartum depression/psychosis!
እናትየዋ ተንከባክባ ተቀብላ እያሳደገች ነበር ማለት ያለብሽ የወላጅ ጣልቃ ገብነት እንዴት ከባድ እንደሆነ አንደበት እሳት እንደሆነ የገደለቻት አማቿ ናት
Eske meche setoch endezeh albezam wegenoche
ውይይይጨካኙ በዙ
This could also be baby blues or postpartum depression, postpartum psychosis… we have to put that into consideration as well so people can be aware and seek help if they feel in certain way such as depression or if they experience low mood, suicidal thoughts after having a new baby. Having said that , the mother may have played a big role in accelerating that! I wish you can reconsider your analysis
You didn't mention her husband's role, he's the one who save his wife observing her physical ans mental change
❤❤❤❤
😢😢😢😢😢💔💔💔💔
አስቲ ትወና ላይ አሳትፉኝ እራስታ ነኝ
የሴታ ዘመድ አዝማድ እነሱ አይብሱም የወንድ ቤተሰብ ይሄን ያህል አይደሉም
Min malet new tarikun eyesemahew
😢😢😢😢😢
አላህ የሠጠንን አሚንብለን መቀበል
The mother should go to prison
እናትየዋን ዘቅዝቆ ነበር መስቀል
እቺ ልጅ ዋሸው እንዴ ላይ አይቻታለሁ ትርፌን ትመስላለች
ምናለ ፅናትን ባረግገኝ ጠፍጥፌ ቆንጥጬ ነበር ማሰናብታት
kekifu Sow Ysewren
Ewnt Yana konjo mekrshe mrat tab ayelm Das yelal
Dua adrguligni chenkognal
አይዞሽ እማ ፈጣሪ ጭንቀትሽን ያቅልልሽ 🙏🥺
ሁሉን የ ሚፈታ እሱ ይርዳሽ
አላህ ከጭንቅ ይገላግልሽ።
Ene yemigermeggen ሀሁን srteyewa በሰላም euenoru ነው weyne yayemero ketat yestachew
😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😊😊😊❤😢😢😢😢😢😢
bsrata tlk tmhrte naw enmsgnalne😢😢😢😢
እዚህ ሀገርላይ ገና እሣት ይዘንባል ሀፂያት,ምድር ነችኢትዮጲያ
Bisraten endet nw magegnet yemchlew tebaberugn
ሁለቱ ሴቶች ይመሳሰላሉ
enatn lg nahwe
ባልተብየውም ተጠያቂ መሆን አለበት??????
ለምን
Betam yasazinali 😂😂😂😂😂😂😂uuuuuuffffffff
🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰው ከሞተ ቦሀላ ነው ታሪክ ብላቹ ታቀርባላቹ
Yabal batesab ayaders naw yateragemu nachew
Teru temrte nw besrat hiwoten nw yaterfeshew
She was already raising her daughtet, but her mother-in-law. Plus she must have postpatrum depression
Drom yebal beteseboch chekagn nachew
😢😢
ብስራት አንቼ ብቻሽ ብታቀርቤው ጥሮ ነው አለበለዚያ ግን ማየት አልሻም እና ሳላየው አሳልፈዋለው እና እባካችው ብስራት ታቅርበው
ኧረ ምንቀኛ ሰው ነን አብረው ቢሰሩ ምን አለበት😥እቺም ጎበዝ ነች
ፀበኞች ናቸዉ መሠለኝ
ችግር ?? ምን ቀነሰብሽ ሆይ አንዳንድ ሰው አስተሳሰብ ምን አይነት ነው አብረው ቢሰሩ ምንድነው ችግሩ???
እህታችን ብስራት በብዛት ከሰው ጋር ብዙ ግዜ የምትሰራው አንች አዲስ ነሽ????
አብራት የምትሰራው ምነው የቀማችሽ ነገር አለዴ??😅😅😅😅
ውይይ መልሥ😂😂😂
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
😢😢😢
😢😢😢
😭😭😭😭😭
😢😢😢