Honestly, i dont belive abput poisoning herself. The person whp fput for her life , she was put and humuilitaed herself to save her life and now she dare to die? My initition is there is a strong criminal act between them. Both of them share a secret. Please dont give her reason to creat another dram ..stop saying whatif...this is a good input for some peopel qho try to manupulate people
የረጋችሁ የሰከናቸሁ ቁምነገረኞች:: እንዴት ደስ እንደምትሉ❤
እኔን የሚገርመኝ ኑሮአችንን እንዳናዳምጥ አጀንዳ አንዲሰጥን ሰንት ቢከፈለው አንዱ ቀዝቀዝ ወዲያው ተካ ይላል ይገርማል
ትንተናችሁ ግምታችሁ የኔም ጥርጣሬ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ሁለቱም አርፈው ቢቀመጡ!!!
ልጂ እርዳታ አትሰብስቢ ብሎ ማለቱ ይሄ ለመለያየት ምክንያት ነው ተስ እና ሩሀማ የጄመሩት ቁማር አለ መኪና እስከመግዛት ድረስ ሄዳለች በልመና
ውዶች ሰላም ናችሁ ታምራላችሁ መንትዮች ትመስላላችሁ🎉
ቤንጀረ ዛሬ ደግሞ አምሮብሀል
በገንዘብ ሽጦላት ቢሆን ለምን አራሱን ለማጥፋት አካሉን ይቆራርጣል ገንዘቡን ይዞ ይሄዳል ብዬ አስባልሁ. ሰይፉ ጋር የሄደው ምን አልባት ያ tes ሚባለውን ላለማስቀየም ቢሆንስ. Tes ሚባለው አያውቅም ግን አልልም
በርቱቱቱቱ አድርገናል👍👍👍
የሰው አካል መሸጥክልክል ስለሆነ ሸጦላት ቢሆንም አይናገሩም ስለሚያስጠይቃቸው ግን ዞሮዞሮ አብረው በልተው ጠጥተው አካል ተለዋውጠው አሁን ወተው ባደባባይ እንደዚህናት እንደዚህ ነው መባባሉ ለራሳቸው ያሳፍራል ያስተዛዝባል 🤔
በሌላም ነገር እየተጨቃጨቅን ነበር በዛላይ ይህን ሰትል አልተስማማንም ብሎል
እባካችሁ ይሄን ልጅ ተወት አድርጉት በመሰለኝና በደስ አለኝ አይሰራም በዛ ላይ ሱስ ውስጥ ገብቷል እራሱንም ለማጥፋት ገፋፍቶታል እና ጭራሽ አታባብሱበት:: አባቱ ኮንደምንዬም ላይ እንጨት እንዴት ብለው ነው የሚያነዱት? መብራት በwinter ሰዓት ባጋጣሚ ይጠፋል ግን አይቆይም ይመጣል ባትሪ የምናዘጋጅበትም አጋጣሚ አለ
ልጅቷ ገንዘቡ አይታዋለች ያተርፋል መቀጠል ፈለገች ብቻ ንፅህ ይመስለኛል 4 አመት እኮ አብረው ነበሩ
ይሄ ልጅ ገንዘብ ተከፍሎት ቢሆን ህንድ ሂዶ መመላሻ አጥቶ የሚበላው ተቸግሮ መቶ ዶላር ተወርውሮለት የተመለሰ ልጅ ልጅቷን አገኛት ወደዳት ሰጣት ተቸግራ በቀን በባስ እየዞረች የሰበሰበቸው ገንዘብ ከዲያለስስ አያልፍም አልሰራም ሲላት ህሊና ቢስ ስለሆነች ትታው ሂዳለች ልጅ ገንዘብ እልተቀበለም
Very interesting 👌 conversation 🤔 they knows each other's what they are doing but they complicated for people's
Sewadh
1
ለምድነው ግን የምወዳቹ❤❤
እናንተ ራሱ የመረጃ ጋፕ አለባችሁ። ምክንያቱም ተስ ደውሎልኝ ትቀርባለህ ብሎ ጠዮኝ አልመጣም አልኩት ነው ያለው? ከሷና ከተስ ጋር አልመጣም እሱ።
Menem yemtawerut des aylem wergichoch nachuhu
No light in winter!!! That's hell
የት ሀገር ነው ያላቹት
ተፋቱት
❤❤❤❤❤❤❤
Benji. የምታዮበት አንግል አቀራረባቹህ በጣም አራፍ ነው በዚሁ ቀጥሉ
3:02 ahun egna ga mebrat yelem. Be silk naw eyayehu yalehu
5:14 😂
He just arrived at the last minute at seyfu show.
He said when I saw the seyfu interview, I decided to record the TikTok
My gut tells me they both did this to get money. It is all a play.
እወዳችሁ ነበር አሁን ግን ልጠላችሁ ተገድጄሃለሁ ምክንያቱም ሐቁን ይዛችሁ ሳይሆን በመሰለኝና በደሳለኝ ሰለሆነ ነው እሰቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ መልሱን እንድትሰጡኝ አፈልጋለሁ ለመሆኑ እሱ ኩላሊቱን ሲሸጥላት ያሰማማችሁት ደላሎች እናንተነበራችሁ?ወይሰ ታዛቤ እማኞች ነበራችሁ?መልሱን መልሱልኝ ቦታው እንዳልነበሬችሁ እርግጠኛ ነኝ ግን በግምት ያልሆነ ወሪ እያወራችሁ ልጁን የባሰ አታቁሰሎት እሷ ሰይፉ ሾው ላይ ቀርባ ሰትጠየቅ ኩላሊቱን ሰጠኝ እንጂ ሰጠልኝ አላለችም
እዉነት ለመናገር በጭራሽ አልተሰጣጡም። it's a business ሌባ ሲሰርቅ ሳይሆን ሲካፈል ይጣላል ይህዉ ነዉ እሷም የኩላሊት ህሙማን አይደለችም
በቃ ይህዉ ነዉ
Dirama new yeserubin
let me tell u something ...kezeh buhala yelemena gemedewan betesobetal betun tetalet setehad menyametal bela neber...😛esunu eyelemenech menornew yalebat bado ejewan new yagegnehuwat belo neber eko ..keyet amitita neber yemetegezaw ,kulalitun beshetelat eko yerasun minibus yegeza neber...eswam bitihon fetata selehonech yemetaw yemeta bela tenager neber..merejam eko yasefelegatal demo lemasaser....the guy Tes, bakesh teyew yehan nefez ones Seyfu gar kekerebesh tefameshalesh 30% eyewesdesh belemena sera tebeletsgeyalesh belo neber yametat🙄🙄🤔mentenager enejerawan gemedun betesot🤔
You guys r good but today discussion I dot agree with u the guy give her with out money
Ask Putin
Honestly, i dont belive abput poisoning herself. The person whp fput for her life , she was put and humuilitaed herself to save her life and now she dare to die? My initition is there is a strong criminal act between them. Both of them share a secret. Please dont give her reason to creat another dram ..stop saying whatif...this is a good input for some peopel qho try to manupulate people
Merz tetach yetebalew fake yemeslegnal awka new
ሐኪምቤቱም Fake ነበር
@yifat-o4w eko hulum negerua eeshet new men aynet set nech egzioooooooo
*please do some research on what a podcast is* because huletachehum ataswerum… makuaret new serachuh… very lousy work
Is not true
ለምን ጫፍ ይዛችህ ...., ሃብታሙ ፈልኅ ሳይሆን
አረባካችህ ዮትዩቦች ነገር አትሰንጥቁ . አንዱ ያቀረበውን እንደገና ለምን እየሰነጠቃችህ ታራዝሙታላችህ .
የስራዉ ባህሪ ነዉ
ይሄ ልጅ ገንዘብ ተከፍሎት ቢሆን ህንድ ሂዶ መመላሻ አጥቶ የሚበላው ተቸግሮ መቶ ዶላር ተወርውሮለት የተመለሰ ልጅ ልጅቷን አገኛት ወደዳት ሰጣት ተቸግራ በቀን በባስ እየዞረች የሰበሰበቸው ገንዘብ ከዲያለስስ አያልፍም አልሰራም ሲላት ህሊና ቢስ ስለሆነች ትታው ሂዳለች ልጅ ገንዘብ እልተቀበለም