🛑 ቴሌግራም ላይ ከተለቀቁት የራቁት ቪድዮዎች ጀርባ ያሉት ሰዎች እነዚ ናቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 97

  • @tsigewoldetensaye3299
    @tsigewoldetensaye3299 12 วันที่ผ่านมา +2

    ቤጃ የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ እኔ በጣም ነው የማደንቃችሁ አቀራረባችሁ ሰርዐታችሁ አሰተዳደጋችሁን ነው የሚያመለክተን በርቱ

    • @lovekides6796
      @lovekides6796 12 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @KassechKassech-qt4rt
    @KassechKassech-qt4rt 14 วันที่ผ่านมา +14

    ቤጃ በጣም ክፍቶኛል በፀሎት አስብኝ ማንም የለኝም

    • @natiendale6588
      @natiendale6588 14 วันที่ผ่านมา +7

      አይዞሽ እህቴ ዘላለም እንደሚኖር ሰው አትጨነቂ ህይወትን ቀለል አርገሽ አስቢያት ፀልይ

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  14 วันที่ผ่านมา +4

      እሺ አይዞሽ

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 12 วันที่ผ่านมา

      Ayzosh yenee konjoo Egzyabeher aleesh ekoo. Egzyabeher eyaleeelesh bechegaa aydeleshem. Kee kifu yetebekesh yetechenekshebaten yeftalesh ayzosh❤

    • @MyHonor-l4n
      @MyHonor-l4n 11 วันที่ผ่านมา

      አይዞኝ እኛም እፀልይልሻለን አላህ ነገሮችሽን ያስተካክልልሽ

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 11 วันที่ผ่านมา

    ከካሜራ ጀርባ ያለው ሰው ድምፁ በጣም ያምራል❤❤❤❤

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 14 วันที่ผ่านมา +7

    Mr x እንኳን ደና መጣህ
    ሰሞነኛ ወሬዎችን ሁለታቹ ስታብራሩት መፍትሄ ያገኘ ነው ሚመስለኝ፣ ጨዋነታቹን አለማድነቅ አይቻልም ክበሩልን❤

  • @EmuEmu-qz2di
    @EmuEmu-qz2di 14 วันที่ผ่านมา +4

    ህሊናክ ፈቅዶልክ እሄን የለቀቀው ልጅ ፈጣሪ እድሜ ልክክን ብልትክ አይቁምልክ ሴት ፊት ማሳፈሪያክ ይሁን ዘመንክን ሁሉ

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa 12 วันที่ผ่านมา

    የሰውልጅ ክቡርሆኖሳለ እራሱን እንደእንሰሳ አደረገ ይላል የጌታ ቃል ጌታኢየሱስ ማስተዋል ይስጠን

  • @sirakyohannes2878
    @sirakyohannes2878 12 วันที่ผ่านมา +3

    ባለጌ መሆኔን ዛሬ ነው ያወኩት እስከዛሬ subscribe ሳላደርግ ነው ያየዋቹ ይቅር በሉኝ ጀለሶች

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 13 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ ትውልዱ እየመከነ ነው እግዚኦ እኔ የሚገርመኝ ቤተሰቦቻቸውን ቀብረው ጨርሰው ነው እርቃናቸውን ቲክቶክ ላይ ምነው ሰርተው ቢበሉ 😢

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 14 วันที่ผ่านมา +5

    የእህቶችን ፎቶ እየለቀቁ የሚያዋርዱ ወንዶች ላይ ለምን ህግ ወቶ አይታሰሩም በዛይ ሴት እናት እህት ናት ወንዶች ለምን ጨካኝ ሆኑ??

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 12 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ምን አዲስ ነገር ነው እንኳን ከሥር ቤት ከህክምና ቦታ በጣም ከፍታ ካላት ጠባብ መስኮት የ40ዓመት ሰው ከነ ባክፓኩ ጀርባው ላይ ተሸክሞ ጠፋ የሚሉኮ እንሰሶች ናቸው:: "ውጭ ሀገር ቢሆን ብራችንን እንዝቅ ነበር" ብለን ማንም ሰው ከመጤፍ ሳይቆጥረን ዶክተሩም ብራችንን በልተው ዓይናቸውን በጨው አጥበው ቁጭ አሉ እኛም ከዚያች ወዲህ እንዲሁ ብሩም ህክምናውም ገደል ገብቶ ያው ጸጥ ብለን ቀረን::

  • @Melat-f5e
    @Melat-f5e 12 วันที่ผ่านมา

    በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 13 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ስጠብቃችሁ ነበር ስለዚህ ቴሌ ግራም ጉድ ታወራላችሁ ብየ❤

  • @SaraSara-o5f9r
    @SaraSara-o5f9r 14 วันที่ผ่านมา +3

    Bemariyam endet Desi endemotilu ergatachu awerarachu

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 9 วันที่ผ่านมา

    ውጭ ሀገር ተቀምጠው ላኪልኝ እና ብር እንስጣችሁ የሚሉ ሰዎች አሉ እኔ ቴሌግራም ላይ የሆነ ሰው ገጥሞኝ ነበር አሜሪካ ነው የሚኖረው እዚህ የሚሰራው እንደዚህ ነው አለ ጭራሽ ወንድም ሴት ነው. የምወደው አለ ግን በግሩፕ የተደራጁ ናቸው እና ባህልን ሀይማኖትን ማጥፋት የኢትዮጵያን ሴቶች ማርከስ ነው ስራቸው ለመክረው ብሞክረ የሚመለስ አይደለም ብሎክ አደረኩት

  • @liyuyeeaggarolij
    @liyuyeeaggarolij 14 วันที่ผ่านมา +3

    Tamrallachuuu❤❤❤

  • @Mesret-c1k
    @Mesret-c1k 13 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም አትጠገቡም ❤❤❤

  • @arditube7340
    @arditube7340 13 วันที่ผ่านมา

    በስመአብ እኔ እኳ አይይይይይይ ሰገጤ የሚለው ቃል እኔን ነው የሚገልፀው ቲክቶክ ላይ እሙሙ እሙሙ እያሉ ኮመንት ሲያደርጉ አዲስ ቃል ደግሞ መጣ ብየ😅😅😅😅😅

  • @alemtshaygebra5555
    @alemtshaygebra5555 12 วันที่ผ่านมา

    የመቃብሩ ቦታ እኔ እራሴ አስገርሞኛል ምን ቅመዉ ይሆን ይህ ሀሳብ የተገለፀላቸዉ ወይ ሀገሬ😅

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv 14 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤ጥሩ ነው በርቱ❤❤

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv 14 วันที่ผ่านมา +3

    😢እረ መቅብር የጨፍሩ ልጅች ቤተሰብ አላቸው ?? ሜዳ ነው ይደጉት ደግሞ አለማፈሩ ነውረኝ 😢

  • @Anthony-f9v5f
    @Anthony-f9v5f 13 วันที่ผ่านมา +1

    እነቤጃ በናትአቺ ዮኒን አበረታቱት ሰው ያሰፈልገዋል ኪያ በግድ አባት ሁን እያለቺው ነው

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel 14 วันที่ผ่านมา +2

    እናንተ ማነዉ የተደበቀዉ? ይዉጣ ድምፁ ያምራል ለምን ደበቁት ?ግን እናንተንም እወዳችኃለሁ ቤንጃ የኔ ዉድ❤

  • @tsiondamene1126
    @tsiondamene1126 14 วันที่ผ่านมา +2

    Benegerachen lay wodemamach nachuo eda

  • @Alem-r2w
    @Alem-r2w 13 วันที่ผ่านมา +1

    ደርድግ ይብር ጉራጌ

  • @EbrahimSeid-x6k
    @EbrahimSeid-x6k 14 วันที่ผ่านมา +2

    Selam

  • @afapictures
    @afapictures 12 วันที่ผ่านมา

    እናመስግናልን

  • @AsterxoLakachew
    @AsterxoLakachew 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ እምለው ቤንጃ አተነፍፈስህ ልክ ነው ....ማይኩን አንዳትጎርሰው .ሌላው ደሞ አስተሳሰብህ 👏👏

  • @Davidm127
    @Davidm127 14 วันที่ผ่านมา +9

    ወንጀል በቃ ለሁለት ሳምንት ብቻ እንደሚያሳስር ማሳያ ነው እሄ ልጅ መፈታቱ ወይ ጉድ ግን እነጆን ዳንኤል ደግሞ በተቃራኒ ደግሞ ተረስተዋል ወይ የኛ ሀገር ህግ ከሀብቴና ደሬ ቀልድ የበለጠ ያስቃል

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  14 วันที่ผ่านมา +1

      ምን ታደርገዋለህ ዴቭ

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 14 วันที่ผ่านมา +3

    የሚገርመው ምናለ ቢኒ እና ብስሬ ቢወያዩበት እያልኩ ነበር:: እስኪ ልጨርሰውና ኮመንት አደርጋለው

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e 14 วันที่ผ่านมา +4

    ቲክታክ እሚዘጋበት ቀን ናፈቀኝ

  • @itsmer6605
    @itsmer6605 12 วันที่ผ่านมา

    You guys are family? You look alike. Yemechachu , yeteregagachu nachu dasee telalachu

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @fasika9668
    @fasika9668 12 วันที่ผ่านมา

    I am very stressed

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 14 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤ተቀብለናል like አርገናል❤❤

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 14 วันที่ผ่านมา +4

    TikTok blocked 🚫

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 14 วันที่ผ่านมา +3

    ብሰሪ እና ቤንጃ ወንድማማች ናችሁ ? Betame new yemewdachehu

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  14 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን

    • @bisrattube1978
      @bisrattube1978 13 วันที่ผ่านมา

      ለጥያቄሽ በጣም እናመሰግናለን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ለጠየቅሽው ምላሽ የሚሆን ሙሉ ቪዲዮ ሰርተናል ዛሬ ይለቀቃል

  • @Markmark-q8c
    @Markmark-q8c 14 วันที่ผ่านมา +2

    Benja 1st

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 14 วันที่ผ่านมา +4

    ይሄ ታስሮ የተፈታ ልጅ ከምድር ላይ ፍርድ ቢያመልጥ ከሰማያዊው አምላክ ፍርድ የሚያስጥለው የለም ።

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 14 วันที่ผ่านมา

    Setochu endikertsachew lemen yefekdalu??

  • @Kokebahmed
    @Kokebahmed 14 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ከሁለት ቀንበፊት ግሮፕ ላይሼር አድርጌላችሁ ነበር ሰብስክራይብ ላስደርግ

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  14 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን

  • @EmuEmu-qz2di
    @EmuEmu-qz2di 14 วันที่ผ่านมา +2

    ረ እሁንስ ሀበሻ ነቴን በደዚ እይነት ሀበሾች ሊያስጠሉኝ ነው ሲያሳዝኑ ግን ሴቶች

  • @michotamekuria89
    @michotamekuria89 13 วันที่ผ่านมา

    Ethiopianwiyan nachew?

  • @deresteshom8014
    @deresteshom8014 วันที่ผ่านมา

    Manta.nachu.ende

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 14 วันที่ผ่านมา

    እዛ ያደገ ሀገር ላይ እየኖርክ social platform ይዘጋ ትላለህ ወዳጄ ስራ የምንሰራበት ነው ምናገባን ቢለጠፍ ባይለጠፍ ሳይሆን መጠንቀቅ ነው

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 13 วันที่ผ่านมา

    ሴት ብዙ ነገር ያስፈልጋታል በሚል ሽፋን እራሱዋን ያን ያህል ማርከስ ያለባት አይመስለኝም::ስው ለራሱ ያለው ግምት ይህን ያህል ማዋረድ የለበትም:: ያሳፍራል::ፖስት አድራጊውም ተመልካቹም ጭምር::

  • @ZolitaFernandez
    @ZolitaFernandez 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 14 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ማስተር ኤክስ ብቅ በል እንይህ ቤጃ ምን ማድረግ ይቻላል ጊዜው አብቅቶል ነውር የሚባሉ ነገሮች ሁሉ አንድ በአንድ እየሆኑነው ያለው እኔ የገባኝ እደዛ ነው ነውር ምድርን ሞላ እኛም ቆሸሽን አቤቱ ይቅር በለን

  • @michotamekuria89
    @michotamekuria89 13 วันที่ผ่านมา

    Wondimamach Nachihu inde?

    • @bisrattube1978
      @bisrattube1978 13 วันที่ผ่านมา

      ለጥያቄሽ በጣም እናመሰግናለን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ለጠየቅሽው ምላሽ የሚሆን ሙሉ ቪዲዮ ሰርተናል ዛሬ ይለቀቃል

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 13 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ስንቴ ጠይቄ አልተመለሰልኝም በጣም ቀላል ጥያቄ ማክሰኞ እንመልሳለን ብላችሁ እጭ ምጭጭጭ አላችሁ: አሁን እዛው ጥያቄዬ ስር ወንድማማች ነን አይደለንም ማለት ማንን ገደለ? በጣም ነው የምታናድዱት::

    • @bisrattube1978
      @bisrattube1978 13 วันที่ผ่านมา

      ለጥያቄሽ በጣም እናመሰግናለን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ለጠየቅሽው ምላሽ የሚሆን ሙሉ ቪዲዮ ሰርተናል ዛሬ ይለቀቃል

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 12 วันที่ผ่านมา

      ​@@bisrattube1978; kkkkk yee DNA paper amtetachu letasredu new?? Kkkk yemecheh bro

  • @robat8719
    @robat8719 14 วันที่ผ่านมา +1

    ቴሌግራም ሊንኩ የታል? ሆዴን ቆረጠኝ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 14 วันที่ผ่านมา +2

    ቴሌግራም ላይ እርቃናቸውን የሚለቁ ልጆች እራሳቸውን ቢያጠፉ አያሳዝንኙም ቤተሰባቸውም ቢሆን ስርአት አስይዘው ማሳደግ አለባቸው የሀገር ሸክም ናቸው ለምን ክንችር አይሉም 😢😢😢

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ሳልላችሁ ዘገየሁ አማን ናችሁ ሁሉ አማን ?

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  14 วันที่ผ่านมา

      ይመስገን ሰላም ነን

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 14 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂yemote kebire yegebawale telalehe eda 😂😂😂ega bekume yalenew mecha tekeberene 😂😂😂broooo

  • @EmuEmu-qz2di
    @EmuEmu-qz2di 14 วันที่ผ่านมา +23

    እናተም እዴት ናቹ እናተም ቦርጫቹሁን እየቀነሳቹ

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 14 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 ኮሚክ

    • @seedforafarmer4126
      @seedforafarmer4126 14 วันที่ผ่านมา +4

      ተሸከሚልኝ አላሉሽ ምነው ያልበላሽን ባታኪ

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 14 วันที่ผ่านมา +3

      ለምን ዉይይቱ ላይ አታተኩሪም ውፍረት በነሱ ነው የተጀመረው 😢

    • @kukutilove
      @kukutilove 14 วันที่ผ่านมา

      ኸረ ቦርጫቸው ያምራል ቦርጭ ከሌላቸው አላያቸውዎ

    • @tizibtergete5728
      @tizibtergete5728 13 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @MarartuGaromsa
    @MarartuGaromsa 14 วันที่ผ่านมา

    Sport siru wuferachihu

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 13 วันที่ผ่านมา

    ይሄን የምታረጉ ወንዶች ፍሬያቹ ለዘላለም አይስራ እያማረክ ይቅር አይስራ ቱ

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 14 วันที่ผ่านมา

    ግን እኛ አበሾች ብልግናችን እግር እጅ የለዉም ዉይ አለመታድል

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 14 วันที่ผ่านมา

    የጎረቤት አገር አሸቃባጮች እነ ቤንጃ 😅 ይመቻቹሁ 😅😅

  • @RahelKebede-p4t
    @RahelKebede-p4t 14 วันที่ผ่านมา

    😂እንዴት ነው የምታስቡት መቃብር ቦታ ሄዶ የሚዝናና አለ???ለምሳሌ ቀጨኔ መድሀኒያለም መቃብር ስፍራው መናፈሻ ይመስላል ግን ቤተሰብ ሄዶ ሲጎበኛው ደስ ይላል።

  • @mekdesmeme1967
    @mekdesmeme1967 14 วันที่ผ่านมา +2

    20 ሺ ...በቃ ሰብስክራይብ ላርጋችሁ

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 14 วันที่ผ่านมา

    Yoni mad man he wa incouraging the womons

  • @ZemenayKasahun
    @ZemenayKasahun 14 วันที่ผ่านมา

    Megemerya lemem erkanachewn yekeresalu gela eko gemena new ene gen belelocu alferdem

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 13 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ምነው ተነፋፋችሁ ትንሽ ተንቀሳቀሱ እንጂ

  • @TseadaZewude-us6db
    @TseadaZewude-us6db 13 วันที่ผ่านมา

    Protestantm alew minew metrat debereh ? Eyesus geta new minamelkew esun new !

  • @farisabdulfatah2283
    @farisabdulfatah2283 13 วันที่ผ่านมา

    @biniya mi manchi come stai???

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤