🔴ዶሮ በ250,000 ብር / ወንድ ልጅ ሆዱን ይወዳል ያሉት ሴቶች ናቸዉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 153

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 หลายเดือนก่อน +27

    34 ሽ 6 መቶ ደርሰናል ተሙዬ የላይክ ምልክቷን ነሀ አደርጌልሀለሁ 😅😅😅👍👍

  • @HaptamM-z2e
    @HaptamM-z2e หลายเดือนก่อน +1

    እኔም በጣም ነው የሚመቸኝ ተሙ በተለይ ስለኛ ስለ ትደተኞች የምትናገርው ከልብህ ነው የኔ አስተዋይ 😂😂😂ሳቅም ቁም ነገርም ነፍ ነው 😂😂❤

  • @eyerusbirhanu130
    @eyerusbirhanu130 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንም በርታ የሳቅ ምጭ😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 หลายเดือนก่อน +7

    ይች አውን ሀበሻ ነኝ ልትል ነው ገልቱ ወላሓ እኔ ሳኡድ ቆይቻለው አድስ ሠራተኛ ከኢትዮ የጀማአችን ሴት አመጣች ወላሒ ኤሪፖርት ሁሉ ሒጀ ተቀበልኳት እንዳይደናገራት ብዬ ከቤቴ አምጥቼ ሳምንት አለማመድኳት በዬ 4_5 ቀኑ አምጫት እያልኩ መዳሟ ታመጣታለች የሀበሻ ምግብ ሠርቼ እልካታለው እናቴዋ ብላ ነው የምትጠራኝ እድሜሽ ሳይሆን ስራሽ ነው እናቴ ያስባለኝ ትለኛለች ታዳ ይች ብታሳያት ምኑ ነው ጉዳቱ ጥሩነት ለራስ ነው

    • @AishaShakaru
      @AishaShakaru หลายเดือนก่อน

      አውቆ ነው እህቷ ናት ማታ በላይቭ አውራኋቸው

  • @Hanamanar
    @Hanamanar หลายเดือนก่อน +6

    ታውቃአለ አንተን ነሀ አለማድረግ አይቻልም❤❤❤😂😂😂😂😂ተምዋ ነሀ😂😂😂

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 หลายเดือนก่อน +5

    አሕለን የሳቄ ምንጪ ክክክክክክ ሐረካትህ እኮ ዘና ያደርገኛል ነሀ አድርጌ አለሁ ላይኳንም በርታ

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק หลายเดือนก่อน

    አይ ተሙየ በጣም ነዉ ያሳቀኚ እና ደግመኛ ተገርዘህ ነዉ አይ ተሙየ ለማንኛዉም ይመችህ በርታልነ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ หลายเดือนก่อน

    መዳም እራሡ እዳች አትሽለጥለጥም እግዚአብሔር ይመሥገን ብቻዬን ነዉ የምሠራዉ ❤❤❤❤❤

  • @HelenUtb
    @HelenUtb หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ ሚገርመኝ በራስላይ ምስቀው ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 หลายเดือนก่อน

    በሼኔና በፋኖ በብልፅግና እየተቀጠቀጥኩም ቢሆን በሀገሬ የምን ዱባይ 🤣🤣🤣🤣😁✌️🇪🇹✌️

  • @Martagetahunማርታእናጌታሁን
    @Martagetahunማርታእናጌታሁን หลายเดือนก่อน

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ይጠብቀን😊

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 หลายเดือนก่อน +4

    የዛር መንፈስ ያለበትኮ ቡናው ሲቆላ ዘግነው ይበሉታል ጀበናውን አንስተው ነው የሚጠጡት አይፈጃቸውም እግዚአብሔር ይገስፀውና 😰😰

    • @NigistNeynu
      @NigistNeynu หลายเดือนก่อน

      You right👍

  • @Zinat-sm9st
    @Zinat-sm9st หลายเดือนก่อน +1

    እኛንም ያስቀናል አንተን እሚመስለው ልጅ የሳቄ ምንጭ ነው ክክክክክክክክክክ
    ደሞ ነሀ በል ሰምተሀል ካሜራ ማኑን እንዳትቀይር ክክክክክክ

  • @Adishewtii
    @Adishewtii หลายเดือนก่อน +4

    ተሙዬ የሳቄ ምንጭ ❤❤❤

  • @BayushDabi
    @BayushDabi หลายเดือนก่อน +1

    ታሙ የድካሜ ማስታገሻ ስለ አዝናናከኝ አመሰግናለሁ ዛሬ በጣም ያናደድኝ ቪድዮ ደግሞ የማዳም ቅመም የፖሰተችዋ ልጅ ናት።

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

    አይ ተሙዬ ይመችክ የሳቃችን ምንጭ እውነት አልክ ሰርሰራ ይውለቅ እሳም ድንጋይ ሆና ነው የሰለጠነችው እኛው በኛው ነው የምንጨካከነው የክፍት ጥግ

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 หลายเดือนก่อน +2

    ያስቁኛለሽ አይ ተሙዬ😂😂😂

  • @hana-f2c
    @hana-f2c หลายเดือนก่อน

    በጣም ልክ ነህ መተሳሰብ የመሰለ የለም እናመሠግንናለን ተሙ ግን ግን በቀላሉ አለፍካት ትንሽ ብታጥባት ጥሩ ነበር ይች የሰው ግማሽ ማዳምም እንደዚህ አትናገርም ወይ ፈረደባት ልጅታ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጣት

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሰራተኛዋ ልንገርህ ይቺ አፏን የከፈተችው ቢሮ ማዳሞቻቸው ከመውሰዳቸው በፊት ካምፕ ውስጥ ያሰለጥናሉ እና እንደዛ ነው እንደፈለጉ ነው የሚናገሩት የሚያመናጭቁት

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ หลายเดือนก่อน

    ተሙየ ቀልድ ከቁም ነገር ካተ ጋር ነው እና ሰላምህ ይብዛልኝ❤

  • @Melatmoges-d9m
    @Melatmoges-d9m หลายเดือนก่อน +4

    Temu betam kebade new hulum madem bet absha kale abedo kedmak gegbah ema bgeta Boss new yemteonbek

  • @StephanieAboujaoude
    @StephanieAboujaoude หลายเดือนก่อน +3

    Mee namoni yoo isiin dabaree tamu ilaltanii dibittii keessaa batani like godhaa mee 😂😂❤❤

  • @ማሪያም
    @ማሪያም หลายเดือนก่อน +3

    እማጠቡቁት አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka หลายเดือนก่อน +1

    Tmu bro bertalgni👌enin kiment mitanebu bemulu ebakachu🥹beye ayimanotachu stelot adrgu selam le hagerachin ena le betesebochachin🙏

  • @TirorkCassia
    @TirorkCassia หลายเดือนก่อน

    ተሙ የቆቅ መረቅ አትጠገብም እኮ በርታ

  • @EmawayshDd
    @EmawayshDd หลายเดือนก่อน

    ተሙዬብዙአመትኑርልኝ❤❤😂

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash หลายเดือนก่อน +1

    ተሙ ሳቅህን ሰወድልህ ተነሰቶ ዞር ሲል እማዬ የሚል መሰሎኝ ነበር አድናቂህ ነኝ ባለ ቡና

  • @هواديامين
    @هواديامين หลายเดือนก่อน +2

    Yene wud wlh si dabireng dagime no miyac idmehin faxari yixabiqiq❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😅😅😅

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 หลายเดือนก่อน +1

    3:01 አዲሳባ መጤዎች አገራችንን ሊያበላሹ ነው! ባካቹ ባካቹ ስነስርአት ይኑር!

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p หลายเดือนก่อน

    Abooo anete leje yesaka meche 😂😂😂❤❤

  • @MNn-jy2wr
    @MNn-jy2wr หลายเดือนก่อน

    ተሙዬ አበሻ አሰሪ ሰው አገር ሲበዛ ክፉ ናቸው አረብ ቤት6አመት ሰርቼ ተከባብረን እየለራው አበሻ ቤት በ15ቀን ሳልሞላ ጠፋው በጣም ነው የሚከብዱት

  • @منتما-و5ق
    @منتما-و5ق หลายเดือนก่อน

    እኔኮ ተሙየ አተለማየነምገባው ወላሂ የመዳም ሥራ ድክምሢለኝ የሣቄ ምጪ 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ተሙዬ🎉🎉🎉🎉

  • @Libanostesfaye-l3g
    @Libanostesfaye-l3g หลายเดือนก่อน

    የሳቄ ምንጨ ነህ ተሙዬ❤

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 หลายเดือนก่อน

    Temuye omg i was devastated i am glad she's woman

  • @makeamakea9451
    @makeamakea9451 หลายเดือนก่อน

    ጉዞ ወደ 100K💪💪💪

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק หลายเดือนก่อน

    ኧረ ተሙየ ሁለቶቹም ወንድ ናቸዉ ይቅር ይበለነ 😂😂😂😂😂😊

  • @SamGaaa-t6s
    @SamGaaa-t6s หลายเดือนก่อน +1

    Wly siwadik biro😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 หลายเดือนก่อน

    Ayzoh hed berta 💕😆😆

  • @Tewabech-x3z
    @Tewabech-x3z หลายเดือนก่อน

    በቁንጅና እሱ ይበልጥሀል በፀባይ አንተ ትበልጣለህ😅😅

  • @nefisasemane
    @nefisasemane หลายเดือนก่อน +1

    አፅጂ የምትላትን መዳም ሥትመጣ ጥፋቱ እሣ ነች ትላለች ያፀዳችው እኔ ነኝ ትላለች ብዞቹእንዲህ ነው የሚዪረጉት

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru หลายเดือนก่อน

    ተሙ ሲጀመር ለቪድዮ ነው እህታማሟች ናቸው

  • @NeatoAna
    @NeatoAna หลายเดือนก่อน

    እምዬኢትዮፓያ.ህዝቦችሽ.ወዴትእየሄዲነው😂😂😂😂😂😂

  • @MulalemmarkosMalako
    @MulalemmarkosMalako หลายเดือนก่อน

    Teme❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FirhiwotSultan
    @FirhiwotSultan หลายเดือนก่อน

    ነሀ ነሀ ነሀሀሀሀሀሀ❤😅😅😅😅

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 หลายเดือนก่อน

    ኑሮውድነት በዚህ ከቀጠለ ኑሮ አቃጥሎት የቡናው ምን አልመሠለውም ክክክክክክክ

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 หลายเดือนก่อน

    የቡናዉ ነገር የዛር መንፈስ ያለባቸዉ ወይም ባእድ አምልኮ ዉስጥ ያሉ ሰወች ናቸዉ በአካልም ስላየሁ ነዉ የተቆላዉን ከብረምጣዱ ላይ ዘግነዉ የሚቅሙ አሉ ሲነሳባቸዉ እግዚአብሔር ይገስፀዉ ነፍሳቸዉን ከሰይጣን ወጥመድ ያዉጣቸዉ

  • @YehdhdDhdhdy
    @YehdhdDhdhdy หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ምን ሆነሽ ነዉ ሰዉ ለይ የምጮሂ ስታስጠላ ልጥፍ ተነስተሽ አሰሪም ሰዉ ሀገር ሆና😢

  • @nefisasemane
    @nefisasemane หลายเดือนก่อน +1

    እራሥ በራሥህ ትሞጋገሣለህ አደል ከክክክ

  • @HiyabQamoNigusse
    @HiyabQamoNigusse หลายเดือนก่อน

    Video tinesh naw damo were tabezale Temu Video chemer were kenese adiregelen😊😂

  • @LailaLaila-fw2xt
    @LailaLaila-fw2xt หลายเดือนก่อน

    ዉይይይ ነሀዬ😅❤🎉

  • @RehamAreu
    @RehamAreu หลายเดือนก่อน

    አተ ልጅ ያክስቴ ልጅ መስለኸኝ 😳ወይ መመሳሰል😂 አተማ ተሠርቀህ ነው መታ ነበራችሁ 😳😁
    የጅህን ንቅሳት ሳይ ተረጋጋሁ 🤔🙏 እግር መገዴን ልተፍስ ወድሜ ንቅሳት አትነቀስ ያስጠላል ።

  • @bezagadissa8254
    @bezagadissa8254 หลายเดือนก่อน

    temushaye gobezzz berta

  • @SaraSara-u9b6d
    @SaraSara-u9b6d หลายเดือนก่อน

    ተዉ ተዉ ተዉ🎉🎉🎉🎉

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉ተሙ

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 หลายเดือนก่อน

    ነሃ አርጌዋለው ቆይ ግን ልኳኳል ማዳም እንዳትጠራኝ እንጂ 💄🤝👍👍👍👍

  • @GenetShebere
    @GenetShebere หลายเดือนก่อน

    የምር እናመሰግናለን ሁሌ ለኝ መልካም ነገር ነው ምትመኝው

  • @Zawgemannaw
    @Zawgemannaw หลายเดือนก่อน +2

    Yesaqe mencii

  • @HiwotJojo
    @HiwotJojo หลายเดือนก่อน +1

    ማዳም ጉሮሮሽን ትበጥስልሽ ማፈሪያ

  • @አልሀምዱሊላ-c6o
    @አልሀምዱሊላ-c6o หลายเดือนก่อน

    አው አሪፍ ነበረች ዱባይ ግን ባሁኑ ሰአት ሌቦች በዙባት

  • @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
    @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ หลายเดือนก่อน

    ነሀ አድርጓትብለህ ካልጮክ ደስአይንም😊😊

  • @AzaluDejene
    @AzaluDejene หลายเดือนก่อน

    Tamuye diva maqamacaw Dubai alk mashinahus Ethiopia new 😂😂😂😂😂

  • @Gtyfy
    @Gtyfy หลายเดือนก่อน

    አዳዴም ታስቀኛለህ አዳዴም እተክዛለሁ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lele-c1y
    @Lele-c1y หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍🙏🙏🙏😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክክ የሥልኩ ነገር እና ደሕና እደሪ ካላለኚ እማ ሙሽክላ ነው

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @dagmawisesay6555
    @dagmawisesay6555 หลายเดือนก่อน +1

    አልምጣችን ይመችህ....

  • @Wudeeshetu
    @Wudeeshetu หลายเดือนก่อน

    Yekarton masilogn neber iwinat 😂😂😂

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 หลายเดือนก่อน

    21:00 ምናባቱ አርጎት ነው ቅንድቡን? በስክርቢቶ አስምሮት ነው? አረ ዘንድሮስ ጉድ ነው!

  • @EtalemSayfu
    @EtalemSayfu หลายเดือนก่อน

    ይች ፡ ገልቱ ፡ ማርያምን ፡ ተሙ ፡ ይች ፡ ከልጅቷ ፡ እራሱ ፡ አትሻልም ፡ ይሄኒ ፡ ስለቆየች ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ እደዚ ፡ አረብ ፡ ልሁን ፡ የምትለው

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 หลายเดือนก่อน

    ነሀ ካላልክ ነሃ አላደርግም😆😁

  • @Hedr-b5q
    @Hedr-b5q หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k หลายเดือนก่อน

    ሳቅክ ደስ ይለኛል ፈታ ያረገኛል❤❤❤

  • @FatumaFafi-u2b
    @FatumaFafi-u2b หลายเดือนก่อน

    አላህ የሥራሺን ይሥጥሽ እኔም በመጥፎ ጓደኛ ተሠቃይቻለሁ

  • @AsterMagarsa-d6d
    @AsterMagarsa-d6d หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ หลายเดือนก่อน +2

    ተሙዬ ነሀ አድርገናል ተከርብተን አንተ ብቻ በርታልን

  • @Warda-f2n
    @Warda-f2n หลายเดือนก่อน

    ተሙዬ እኖድሀለን

  • @nefisasemane
    @nefisasemane หลายเดือนก่อน +1

    ወላሒ ወንድ መሥሎኝ ደነገጥኩ አኡዙቢላህ

  • @rahelmekonen1472
    @rahelmekonen1472 หลายเดือนก่อน +1

    Today I hope you read coment

  • @ShewitnatanNatanshewit
    @ShewitnatanNatanshewit หลายเดือนก่อน

    ተሙ ጥርስህ ያምራል

  • @BethlehemBeranu
    @BethlehemBeranu หลายเดือนก่อน

    ስይክ የሚያሰቀኝ ነገረሰ😂😂😂😂

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😂😂👍

  • @JjsBeb
    @JjsBeb หลายเดือนก่อน

    ፌደራል ሰለሆነች መንገላይ ሰትላላሰ ለሷ ነዉር የለዊም ሰለዚህ እኛም ለማጨብጨብ ተፈቅዶልናል አጨብጭቡ

  • @المنزل2
    @المنزل2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 หลายเดือนก่อน

    ተሙ በሰላም ነዉ የጠፋኸዉ?

  • @AmusedFjord-tg5tz
    @AmusedFjord-tg5tz หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂😂💪💪

  • @ZanashZanash-g1i
    @ZanashZanash-g1i หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😊😊😊

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq หลายเดือนก่อน

    ❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @NikodimosHawaz
    @NikodimosHawaz หลายเดือนก่อน

    34.8 k gebtenal wendmalem

  • @muluf7616
    @muluf7616 14 วันที่ผ่านมา

    I’m confused they two men or what?????

  • @AdesfSfefsf
    @AdesfSfefsf หลายเดือนก่อน

    Temuya.yesaka.mnch😂😂😂😂

  • @NanatiGrmA
    @NanatiGrmA หลายเดือนก่อน

    Dhugaa jetee tamuy wanti hin darbinee hin jiruu amen amen amen

  • @AsterTegaw
    @AsterTegaw หลายเดือนก่อน +1

    Temuye ayzoh kegonh nen egnas ye madam kemamoch yalante man alen anta becha bertalen

  • @BabujifkirDesta
    @BabujifkirDesta หลายเดือนก่อน

    Nah bel engdi like adrgiyalew😅😅😅😅

  • @HabitamAbu
    @HabitamAbu หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😂😂

  • @medinamehammed-r7g
    @medinamehammed-r7g หลายเดือนก่อน

    ምን ዋጋ አለው ሰው እየባሰበት እንጂ እየተሻሻለ አይደለም

  • @SamGaaa-t6s
    @SamGaaa-t6s หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fredicell2599
    @fredicell2599 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂