ሰክሬ ወድቄ አዉቃለሁ አስገራሚ የዘመናችን ፖድካስት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 351

  • @جناتحبوش
    @جناتحبوش วันที่ผ่านมา +24

    ❤❤❤❤❤የሳቄ ምንጭ እኛ የመዳም ቅመሞች እንወድሃለን እናመሰግናለን

  • @senaitselamon
    @senaitselamon วันที่ผ่านมา +43

    ስትጠፋ ትናፍቀናለህ አቀራረብህ ደስ ይላል ታስቀኛለህ ግን ነገረኛ አሮጊት ውስጥህ ያሉ ይመስለኛል

  • @wegenwegen-n5j
    @wegenwegen-n5j วันที่ผ่านมา +24

    እንደቀልድ እያልክ የምትናገረው ደስ ይላል ይመችህ 😘😘

  • @SarkalmSarafirst
    @SarkalmSarafirst วันที่ผ่านมา +16

    እንኳን ደና መጣክ ናፍቀከን ነበር

  • @DinkneshAga
    @DinkneshAga วันที่ผ่านมา +14

    ዉይ ተሙ የተመታህ❤❤❤ፊታ ዘና❤❤❤

  • @Azi-x8l
    @Azi-x8l 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ተሙ እንኳን ደህና መጣክ መጥፉትክ ግን ያስጨንቃል

  • @nidaleturky4170
    @nidaleturky4170 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሹካራን ተሙዬ 🥰🥰

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov วันที่ผ่านมา +4

    ተሙዬ የማዳም ቅመምች እናመሰግናለን

  • @mesumasu125
    @mesumasu125 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አው እውነት እሁሉም ቦታ ነው ሻቃሊቲ ♥️♥️♥️♥️

  • @fatumaadem2478
    @fatumaadem2478 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tamu indafik kahona la Ethiopia lijii tawaxalki wagi inaa bahaalun tawqawalk🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MuluTadesse-oq1lm
    @MuluTadesse-oq1lm วันที่ผ่านมา +3

    አንተ ባትኖር ከአንጀት ማን ያስቀናል ለዛውም በእውነት ተመርኩዘህ ተባረክ

  • @fastfast7139
    @fastfast7139 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tamuye ye sake minch ❤❤❤❤

  • @አፎሚያ
    @አፎሚያ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ወይኔ አተ ልጂ እንዴት እንደምትመቸኝ ❤❤❤

  • @lub6388
    @lub6388 วันที่ผ่านมา +11

    ውይ ተሙ ፈታ ታደርገናለህ😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv วันที่ผ่านมา +6

    ታሙዬ የኛ 1ኛ ❤❤❤❤❤

  • @MasMas-j9t
    @MasMas-j9t วันที่ผ่านมา +3

    enkuwan abero aderesen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ህቾ
    @ህቾ 59 นาทีที่ผ่านมา

    ክብር ለመዳም ቅመም 😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ วันที่ผ่านมา +2

    ተሙየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fozi-lemecha
    @Fozi-lemecha วันที่ผ่านมา +5

    Yimachih Abo 😂😂😂😂😍😍😍😍

  • @SadaFiqx
    @SadaFiqx วันที่ผ่านมา +4

    ደብሮኝ ነበረ ደግሜ እያየሁ ፈታ አልኩ😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EkramMm-gn1vj
    @EkramMm-gn1vj 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂ስወድህ እኮ በጣም ነዉ እምታስቀኝ

  • @ኣገሬኣገሬ
    @ኣገሬኣገሬ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የላኩልህ ሲራልን እጂ ቶሙየ የሳቄ ምጭ😂

  • @WasKan-n3y
    @WasKan-n3y 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ተሙ ቅመሙ ፈታ እያልነነው 😂😂 የመችህ ❤ የምትለቃቸው ነገሮች የመቸናል

  • @TinsayeSentaywi
    @TinsayeSentaywi ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow 👌 wow 👌 👏 ❤❤❤😂😂😂😂😮😮😮

  • @Sintaayuu-n2c
    @Sintaayuu-n2c วันที่ผ่านมา +3

    Yatametak😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @BxjdhXjjdjd
    @BxjdhXjjdjd ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂❤🎉

  • @TesfayeMekonne
    @TesfayeMekonne 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትመቼኛለህ በርታ

  • @Tsehay-pk1yp
    @Tsehay-pk1yp วันที่ผ่านมา +2

    ሰወድህ❤😂😂😂

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o วันที่ผ่านมา +6

    ሡበሀንአላህ ሥንት የተችገረ ህዝብብ ባለበት ሀገር ምን አለ ሡንብትምግብ መቶሽአንድልብሥ ላይ ይሄ በጤአይደለም ኧረወደየት እየሄድነው ክብር የሚበል ነገር እኮአለ ያረብ መጨረሻችን ያሣምረው ወንድሜ በርታ ጎበዝ

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd วันที่ผ่านมา

      በትክክል አሚን ያረቢ

  • @MuluTadesse-oq1lm
    @MuluTadesse-oq1lm วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቸሙ

  • @BelAeshTeDese
    @BelAeshTeDese 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተሙየ ለምን ይሆን የጠፋሁ እያልኩ ነበር ተሙየ እንኳን አደረሰህ🙏❤❤❤አትጥፋ ብን ❤😂😂😂

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 วันที่ผ่านมา +2

    Melasame ❤❤❤

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 วันที่ผ่านมา +2

    You are so funny and entertaining ❤

  • @GfFfdr-d1v
    @GfFfdr-d1v 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተሙዬ

  • @ClaraBuro
    @ClaraBuro 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Sakeke 😁dase yelnegale👌

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 วันที่ผ่านมา +2

    ተሙ ተሙ ተሙ ❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fredicell2599
    @fredicell2599 วันที่ผ่านมา +1

    Yee madmi kemimochi yalu tikikilinachewu 😘😘😘😘😘

  • @Bruktawet-r6f
    @Bruktawet-r6f 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂 ማርያምን ደከምኩ

  • @qwereww-yu7hv
    @qwereww-yu7hv 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተሙ እናመሰግናለን የመዳም ቅመሞችን ስላመሰገንከን እናመሰግንሀለን ቀጥልበት ምክርህን ደግሞ እራስህን ከፍከፍ አታድርግብን ያንተን ደግነት እኛ እንመስክርልህ እስኪ ተመስገን ተው እነዝህን ነቀዞች ወደዛ ተመክረው ተዘክረው እማይገባቸው ደደብ ሴቶች ናቸው ጭራሽ ትጠጣለች እንደ እርግጠኛ ነኝ ተሸክመው ሳይሁን በጋሪ እየገፉ ይዘዋት ይመጣሉ አንድ ቀን ግን እንደው ምን ይላሉ እናት አባት ይችን አይነት ሴት ባትወለድስ በሱዋ ምክንያት ስንት ንፁሀንን አሰደበች መግማማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ የዝች አይነት ናት በድጋሜ እናመሰግንሀለን እኔም አንዱዋ ስደተኛ ነኝ ከሳኡድ አረቢያ ዘና ታደርጋለህ እኮ አንተ የሳቅ ምንጭ ነህ 🇪🇹☕️☕️👍🏻👍🏻 እናት ሀገራችንን አላህ ሰላሙዋን ያውርድልን እንደው የኢቶ ሰላም መጥፋት የህዝቡን ጭንቅላት ጨለለው መሰል እንድህ ስል መልካሞችን አይመለከትም የተወለጋገዱትን እንጅ ተመስገን📚✍🏻

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን አትጩህብን ሰብስክራይብ አርጋለሁ😂😂😂😂

  • @eyerusabera9802
    @eyerusabera9802 วันที่ผ่านมา +2

    ተሙ በጣም ጠፋህ በጣም እንኳን ደህና መጣህ 👍😍

  • @Nejmatube78
    @Nejmatube78 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነሃ 😂😂😂😂 አረኩት ውይይይይይ በል

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ አንተ ልጅ 😂😂😂😂😂❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ትላለክ ለዛ አለክ❤

  • @EtagngeAsmamaw
    @EtagngeAsmamaw 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😅😅😅😅😅😅

  • @Wongelmarkan
    @Wongelmarkan วันที่ผ่านมา +2

    Ebide❤❤❤

  • @kemernuru
    @kemernuru ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከፍ በል ስላከበርከን ክበርልን እናመሰግናለን

  • @AdisMamouyeh
    @AdisMamouyeh 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tamuyee I love you ♥️♥️♥️😘

  • @AzaluDejene
    @AzaluDejene วันที่ผ่านมา

    Unkan beselam maxak tamuye siwadik iko 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ วันที่ผ่านมา +2

    ተሙዬ❤❤❤

  • @WaddiRayya
    @WaddiRayya วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yeneአሰተዋይ

  • @EthiopiaHagere-v2d
    @EthiopiaHagere-v2d วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ውድ

  • @hijwk-b7g
    @hijwk-b7g 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦተምላሰኛ እካንበደማመጣከ😂😂😂😂😂

  • @Hayat-ch7
    @Hayat-ch7 วันที่ผ่านมา +1

    አተ ቁርበት አላለም😅😅😅

  • @HawletYouYube
    @HawletYouYube วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂ይመችክ

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ጀግነችን

  • @Geni-s4s
    @Geni-s4s 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተሙ እባክህ አትጥፋ ያለማጋነን ተከፍቼ እንኳን ደስተኛ እሆናለው ተሙ አትጥፋ!!!!!

  • @SalamSalam-v6y
    @SalamSalam-v6y 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ይመቼ

  • @massaretkiya4130
    @massaretkiya4130 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ይመችክ

  • @soilyealemuyekibrmenat8217
    @soilyealemuyekibrmenat8217 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተው ተሙ ሜካብህ ይለቃል❤❤

  • @hana-f2c
    @hana-f2c วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አብሮ አደሰን

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 วันที่ผ่านมา +1

    New Subscriber, betam new yaznanahegn, thank you ❤.

    • @Temuniguse
      @Temuniguse  19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Welcome!!

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 วันที่ผ่านมา +3

    እናመሰግናለን!!❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat-ch7
    @Hayat-ch7 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኑ ከማንም ካሀዲ ቤት ከመዋል ከተሙሻ ጋር ፈታ እንበል😅😅😅

  • @mduae5926
    @mduae5926 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊

  • @martagerma1399
    @martagerma1399 วันที่ผ่านมา

    Ebakeh wede geta na eyesus yewdehal egzeabher yerdah

  • @FatmhF-d5g
    @FatmhF-d5g วันที่ผ่านมา

    ተሙዬ ሥወድህ እኮ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሆንክ❤😂

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i วันที่ผ่านมา +1

    bro👊❤

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም วันที่ผ่านมา +4

    አይይይይይ እሰይይፍይይ ዛሬ ልቤን አሻርህይአስደሰትህኝ።ማንምእየተነሳ አረብየመጣችሴት ስለን እፍፍፍበጣምዛሬ ደስአለይ ያክብርህ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ሳቂታው ደሞ ስላበረታታከን አጅግ አርጌ አመሰግንሀለው ምክንያቱም መልካም ምላስ። ድካም ታጠፉለች 🙏

  • @Amarech-o1p
    @Amarech-o1p วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ስማር ከሰአት እህቴ ወደቤት ስተመለስ መንገድ ላይ ጫማ ሻሽ ባስ ካለም ጃኬት እየተቀያየርኩ ነው 😂😂😂

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂😂😂

  • @MemeMeme-y4o
    @MemeMeme-y4o 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውይኔ ሆዴ

  • @ፋኑየጌታሊጅ
    @ፋኑየጌታሊጅ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MkK-b4h
    @MkK-b4h 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንሆነሀል❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya วันที่ผ่านมา

    Tefah eko wendmie ❤❤❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣

  • @LoveDedefo
    @LoveDedefo 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hante ebdi😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @haymanotwubetu2588
    @haymanotwubetu2588 วันที่ผ่านมา

    የውበት ዛር😂😂😂

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira วันที่ผ่านมา +2

    አያቴ የቆነጠጠችኙ እናቴ የምትነክሱኙ አባቴ በቄበቶ የሚመታኝን ወንድሞቼ የሚቀጠቅጡኝን አሁን ትዝ አለኝ😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂 ብቻ ቤተሰቦቼ እወዳችዋለው ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን

    • @brcrrgchihh3303
      @brcrrgchihh3303 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም አለው ለታናሽ ወንድምሽ ለምን መልስ ሰጠሽ ጥፋቱ ይራስሽ ነው ብላ እናቴ መታኛልች

    • @LeylaButajira
      @LeylaButajira 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @brcrrgchihh3303 ሀሀሀሀሀሀሀሀ ብዙ አሳልፈናል

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub วันที่ผ่านมา +1

    ምናገባህ ብንማር ባንማር እኛ ቅመሞች ከኢትዮጵያ ዶክተር የ3ወር ደሞዝ በአንዴ ወር የምንሰራ ኩሩ ሸቃላ ነን ለኛ እስኪ ላይክ

    • @Temuniguse
      @Temuniguse  วันที่ผ่านมา

      Yene wede men atefaw 🙄🙄🙄

  • @SabrinaFuhad-rh3kn
    @SabrinaFuhad-rh3kn 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Baa hunat das yiilal a tee miitaqarbaw video allah yiixabiqh

  • @Hayat-ch7
    @Hayat-ch7 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተሙ በምን ቀን ነው ያወኩህ የተባርከ ቀን 😂😂😂ቀለ

  • @RahRahmaitu-tg2yv
    @RahRahmaitu-tg2yv 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Manawa😂😂😂😂😂

  • @Maliyaa-o5h
    @Maliyaa-o5h วันที่ผ่านมา

    Ara fatare yeskalik ante lij yenante yebakal yesat ye gid masakal yelabatim😂😂😂😂😂

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 วันที่ผ่านมา

    ጨልሞብኝ ዞሮብኝ ማለት ነው 😂😂😅😅

  • @BirhaneNuri
    @BirhaneNuri 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የምር እኔ እራሱ ተሙ የት ጠፋ እያልኩ ነው❤❤❤😂

  • @AmusedFjord-tg5tz
    @AmusedFjord-tg5tz วันที่ผ่านมา

    እኳንአርስህ❤⛪⛪🇪🇹🇪🇹🙏

  • @SdFg-y3p
    @SdFg-y3p วันที่ผ่านมา +1

    ተሙ ግን ለመዳም ቅመም ያለህን አመለካከት በጣም ነው ምወደው እናመሰግናለን እሺ ወንድማችን በጣም ነው ያስደሰትከኝ❤

  • @Sofiyagashaw-wq5rq
    @Sofiyagashaw-wq5rq วันที่ผ่านมา

    Temu ❤❤❤❤

  • @EnkeleChada
    @EnkeleChada 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ አዝሎ ነው የሚያስገቡት 😂😂

  • @KadijaKadija-vq2ww
    @KadijaKadija-vq2ww วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂ye wandi ne ye set shentibet😂😂😂😂

  • @TigistSmegn
    @TigistSmegn 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ ከታላቅ ወንድሜ ጋር እጅለእጅ ተያይዘን ት/ቤት ስንሄድ ባልና ሚስቶች ሲሉን አፍረን እጃችንን እናላቅ ነበር ተሙ ግን አትጥፋ ጨርሶ ይማርህ የሳቅ ምንጭ

  • @MekdesMekdes-mz4wg
    @MekdesMekdes-mz4wg วันที่ผ่านมา

    Iwda sew😂😂

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተመታህ😂 በእኛ ጊዜማ እንለን እያሉ የግድያሙከራ ነበር የሚደረግብን😂 ችርስ90sዎቹ🎉🎉

  • @SaSa-r6y4d
    @SaSa-r6y4d 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አግባኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ วันที่ผ่านมา +2

    አተ ቁጥጫ ትላለክ የኔ እናት በቢላ ወርዉራ ሥታኛለች 😂😂😂😂😂😂

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክክክ

    • @Temuniguse
      @Temuniguse  19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂 የግድያ ሙከራ

  • @feruzwedaju1515
    @feruzwedaju1515 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እየበላው እና እየጠጣው አላይክም እያልኩ እረሳለው አንድ ቀን በትነታ ትገለኛለህ

  • @AmeleworkGirma-lv4tc
    @AmeleworkGirma-lv4tc วันที่ผ่านมา +1

    Teftkal

  • @ወለተትንሳኤየማርያምልጅ
    @ወለተትንሳኤየማርያምልጅ วันที่ผ่านมา

    ክክክክክክክ እንኳን ተሽሎህ መጣህ የሳቄ ሚንጭ😅😅😅😅😅😅