Temu eskezare stnager lk neh ell neber gn sntun yatefu eyale enesun gm legm abreh azgm yemtlewu zare asdeberkegn welahi ljun sikera btayewu ene ke afkariwochu andua sayhon quran aqeraru des ylegnal le Allah sle adnkewu new yemalfewu gn ante tru altenagerkm temu 🥺🥺🥺🥺
ተሙዬ የሳቄ ምንጭ ኑርልን
እኔ በጣም ሳላደቅህ አላልፍም በባለፈው ስተትህን ነግሬህ አስተካክለሀል ተባረክ ከዛ ቡሀላ እየተከታተልኩህ ነበር በርታ
ተሙዬ የምታቀርባቸው ሁሉ ጥሩ ናቸው ግን ቅር ያለኝ መግቢያህ ላይ ቀልድ የመሰለ ጩኸት ብቃቆመው ጥሩ ነው በተረፈ በርታ
እኛ የማዳም ቅመሞችኝ ፈታ ታረገናለክ ሳቅ በሳቅ የምታረገን😂😂😂😂😂
ተሙ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂
በርታ ተሙ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እያዝናናህ የምታስተላልፈው መልዕክት ዋው🎉🎉🎉🎉🎉
ወይ ተሙዬ የሳቃችን መንጭ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰር ግዜ ለካ አንድ ግዜ ቁረጥ ለሳቅ ለጫወታ የተሙን ቤት ምረጥ የኔ ውድድድድድድድ የሳቄ ምንጭ😂😂😂my sweet i like❤❤❤❤❤❤
ውይይይይ አተ ልጅ እዴት ፈታ እደምታደርገኝ😅😅😅😅😅😅😅
ፈጣሪ ይባርክ በሳቅ ገደልከኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Temu Ye ewenet asteway neh Egziabiher yebarekeh!🙏Egziabiher zemenune yejelen!🙏zemun...
ተሙዬ እድሜና ጤና ይሰጥ በጣም ሰናደድ ያንተን ቪዲዮ ሳይ ንዴቴን ረሰቼ እሰቃለው ተሙዬ ሰውን የማሣቅ ፀጋ ተሰቶሀል መክሊትህን ተጠቀምበት እወድሀለው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
አቦ ይመችህ ያራዳ ልጅ። የተሰጣ ልብስ አስገባልን ነው ያሉት አላለውም።
ተሙዬ በጣም ትመቸኛለት ሆዴን አቆሠልከው😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
የዛሬው ይለያል ተሙ
ተሙ.ኑሮማ.ልጆቻችን.አስጥሎ.ሀረብ
አገር.አባረረን.እልሀለዉ🎉🎉👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
እንኳን ደህና መጣህ ተሙዬ ነሀ አድርጌነዉ ቪድዮዉ የጀመርኩት
ማርያምን የህ ልጅ ሱሱ ሁነበኝ
ተሙዬ ስራ በጣም ደስ ይላል ተባረክልኝ ለእናት ያለክን ፍቅር ሳላደንቅል አላልፍ ለእናት እረጅም እድሜና ጤና እመኛለው ❤
ውይ አተ የተመታህ ልጅ ናፍቀህኝ ነበር ባርችዬ ስወድህ ፓናዶሌ ያላተ የማዳምን ጩህት በምን ረሳው ነበር የኔ አዝግ
አይ ተሙዬ ኑሩበት እንደዝህ። ብቃ እያልክ አዝናናል እጂ ንሪልን❤❤❤❤❤❤❤
ተሙ መጣህልን የመጀመሪያነኝ🎉🎉🎉🎉🎉
ተሙዬ፡የሳቄ፡ምንጭ፡ኑርልን፡
Ye fiqr sew berta wendme
ተሙ ያራድየዋ ልጅ
ክረምቱን በናዝሬት ባዳማከተማ.....❤❤❤❤❤
ተሙየ❤❤❤😂😂😂ሁሌም በደስታ ኑርልን🙏🙏🙏❤❤❤
13ሺ 😳😳😳 ማነው የቆጠረለት ግን 🤔
ናሀ👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿🎉🎉🎉🎉🎉
Sijemer adama ena nazret 1 aynet aydelu ende temu
ተሙዬ ልክ ልካቸውን ንገራቸው
የ ኖሮ ውድነት ያማረረክ ይመስላል🤔 እኔ የምኖርበት ሀገርም ተወዶል ግን የ እናንተ የባሰ ይመስላል እና ❤ እግዚአብሔር የኖሮ ውድነቶን ያቅልላቾ
👉🏽መፃፍ ቅዶስ የ አፍክን ፍሪ ትበላለክ ሰለዚ ❤ ደጋግማቾ እንደ ዳዊት መዝሙር ኖሮ ተወደደ አትበሉ negative ነገር ሲደጋግሙት ይባዛል ።
እኛ እዚ ስለረከሱ ነገሮች እንጄ ስለተወደዶ ነገሮች አናወራም ።❤
ቁጥር አያውቅም ለዛ ነው
Yene yesak minch temuye nurlen ❤❤❤
በብላክ ነው 37"ምንዛሬ በባክ ይቀንሣል
ተሙ ይመችህ አንደኛ❤❤❤❤❤❤
ተሙዬ.ሢደብረኝ.ያንተቢዲዬ.ነውማየ😅😅😅😅😅😅
ታሙዬ እንኩዋን ማጣህልኝ ማርያምን ስራ ናላየን አዙሮኛል 😢ባናጋራቺን ላይ ኤርፎን አረጌ ነው ምሰራዉ አላይም ባጆረዬ ሳምቼ ነው ፋታ እያልኩ ስራዬን ምሰራው እንኩዋን ማጣ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
በኤርፎን መስማት ከቻልሽ እማ ወይ ከቻልክ በዛው የመምህር ተስፉዬን ገጠመኝ ደሞ ለነፍስ ስለሚጠቅም አዳምጡ በጣም ሕይወትን የሚለውጥ ለነፍስም ለስጋም የሚጠቅም ፕሮግራም ነው መምህር ተስፉዬ አበራ ገጠመኝ
እሺ የኔ እናት 🙏❤️
ተሙየ አግባኝ😂😂😂
ከ ሱቅ እይመጣው መንገድ ላይ ሳይው ሳቅን ልቀኩት
13.700 😂😂የዛኛው ሱባሀን አላህ ማለቱ
"ለገሰ" ነው ተሙ
በዚህ ጊዜ አይደለም ኩላሊት ጊዜ የሚሰጥ በጠፋበት ጊዜ ነብሱን ሰጥቶ
Ke dubai setoch anduwa ine 😂😂😂😂
😂😂😂በማርያም እኔ እኮ በሳቅ ሞትኩ😂
በእውነት መጀመሪያ አልገባኝም ነበር አዳማ እራሱ ናዝሬት አይደል እዴ በጣም ነው ዬሳኩት
የሳቅምጪ,ኑርልን❤❤❤👍👍👍
ነብስህ አይማር ተሙ😂😂😂 ሂማን የሚሰሩ ሴቶች ፀጉራቸውን እንዴት እደ ሚያኩ ስላሳየከን እናመሰግናለን😅😅
ቀጣይ ያምጥልን ክክክክክ
ተሙ በናትህ እስቲ አግዘኝ እንዴት ነው ብድር ተመቻችቶ ኮንዶሚንየም መግዛት እምችለው ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን????
በክፋል 2 ባቡጂ
Tamu endet endemewdah eko
ቁርአን ያወረደች አላለም የሰቀለች አይሻልህም ጀዝባ
😂😂😂ወላሂ እኔም ልናገረው ነበር ጀዝባ አይገልፀውም
እኮ😂😂😂
የምር ጀዝባ በዛ ምን ይደረግ አላህ የህዲና
ይህ የወረደ ከየት ነው የምታወርደው ክክክ
ለዛሬ ብቻ ነዉ ያለዉ
እኔም ነበርኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክክክክክክ 13700 የትዳር ጥያቄ አቅረበውኛል አላለም 😂ላሜ ሞራ
እኔኮ አተ ነህ የምታስቀኝ የተመታህ ልጂ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ግን እኮ በዚህ ዘመን ሴቶች በጣም ይጠይቃሉ 😳😂🎉 ያላገባ ቀርተው ያገባ የ 4,5,6 ልጆች አባት በልመና እያገቡ ነው.. ልጁ እውነት ነው ያለው... በሀገራችን ሴቶች ከውንድ ይልቅ ከመቶ 80% ሴቶች ናቸው 🙆♀️
13000,,,😮😅😅temu big love big respect ❤️❤️
አቀራረብህን በጣም እወደዋለሁ ግን ማስታወቂያ አታብዛ ፈጠን ብለህ ወደቁም ነገሩ ነው መግባት ከወሬ ጥማቴ ዬተነሳ ነው ልቤ ስቅል ነው እሚል ያተን ወሬ ለመስማት😂😂😂😂😂😂😂😂
Temu enwedekalen egna betesebochee🎉🎉
ከካናዳ ነው የምመልሰው አዳማ እና ናዝሬት አንድ ሀገር ነው
ተሙ ዛሬ ያበደ ነዉ
ተሙሺ የሳቅ ንጉስ🎉🎉🎉
እኛ የዱባይ ሴቶች እንዲ ዝናብ የመታው አር የመሰለ ሰውዬ በረጅም እንጨት አንነካም
😂😂😂😂😂ቱ ሀበሻ አይጥመድህ
😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም
😂😂😂😂❤❤❤❤
ገና አላወቀንም ለዛ ነው ክክክ
ተሙየ 👏👏👏👏❤❤❤❤
እውነት ግን ሊለበስ ነው ሱሪነው ያለዎ ለመቆየት ያብቃንጅ ገና ብዙ እናያለን
አውቆ ነው ኦንላይን እንኳን ጫማ49ድረሀም በጣም ምርጥ አለ
😂😂@@NefisajoySeman
ሞገስ
ተሙ በአላህ እዳታልፈኝ እሚያሰተምር ታሪክ አለኝ ለግርህ ይማሩብታል
Tadiya MN bealah asbaleshi esu alagn yet yawkal
በአማረኛ ፀፈለኝ
እኛ ወንዶች አሁን ገና ከእንቅልፋችን እየነቃን ነው፡፡ ድሮም ሴቶች ለጥቅም እንጂ ለፍቅር ቦታ እንደሌላችሁ ገብቶናል፡፡
Legesse (Meles Zenawi)
😂😂😂ተሙ ሱሪውን ስሞት 😂😂😂
woye temuya andega betam new metemcheg mariyamen perfect content
ተሙነት❤
ተሙዬ ነሀ ነሀ አርገናል😂😂😂😂😂
እኔ😂😂😂 ከአዳማ እስከ ናዝሬት 72 ደሞ ፈጥኜ መመለሴ 😂😂😂😂
ለገሠ ዜናዊ ይባላል
Are uuuuuu🙆🙆🙆🙆
ግንአተልጂ ወልዲያ የማቅህመሠለኝ
Temu adama yeshashemenew endayehone alebeleziya gen adama yenazeret yeqedmo semuwa new
ቅናት መሁኑ ያስታዉቃል
ስወድህ እኮ ተሙ ❤️🌹❤️🌹👌
አረብ አገር የምንሰራ ሴቶች እስቲ አግዙን የተውሰነ ከፍለን ኮንደምንየም የምናገኝበት።
ታሜ 😂😂😂🎉
Ena tesgewjalhu
ከምር የመለስ ስም ማን ነው ፕሬዝዳንታችን
ባለመስቀል ተረጋጋ
አይሀበሻ እኔተዱባይየምለብሰው5እስከ20ብርነውወላሂ
ቶሎ ቶሎ ተቀደህ ጨርስ እንጂ አላለም የተመታ😂😂😂😂😂
Ere zare unkan 😂maxak inji madam bet yelechim dabirong nabar
Eree keet temaru yetis kolej naw
አይ ተሙ የተመታክ የመለሰ ሰም 😂😂😂😂😂😂😂😂 ❤
😂😂😂😂መተናል❤
Andi seti tayika atokimi woreyna😂😂😂😂
ነሃ አርጌያለሁ ቢሥሚላህ
Temu eskezare stnager lk neh ell neber gn sntun yatefu eyale enesun gm legm abreh azgm yemtlewu zare asdeberkegn welahi ljun sikera btayewu ene ke afkariwochu andua sayhon quran aqeraru des ylegnal le Allah sle adnkewu new yemalfewu gn ante tru altenagerkm temu 🥺🥺🥺🥺
@@JemilaHussen-c7l ይቅርታ እህቴ እኔኮ በንግግሩ ነዉ እንጂ በሌላ ነገር ላይ ሀሳብ አልሰጠሁም
Ante Baltazar nehii ?? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የሞሀመድ ሱና ነው ማሻላህ በሉ😂😂😂😂😂😂
Ere temu yaw nachew adamana nazret
13.700ሴቶች ከመጠያቁ ክፍት ጽም አብቅል ብልልኝ
Deva legchari albezam