ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁሉም ካህናት መዉደድ ግደታ አለብኝ ካህናትም እወዳለሁ ግን እንደ ሔኖክ ሃይሌ እና እንደ አንተ የምወደው የለም እናቴ የምትመክረኝ ይመስለኛል እናንተን ስሰማ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ስለሰጠኝ እድሜ ጤና ለመምህር ግርማም
🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የምታቀርባቸው ገጠመኞች ትምህር ሰጪ ነው እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች እሄንን ፔጅ ብዙዎቹ አያውቁትምና ላልሰሙ አሰሙ በሚቀርበው ገጠመኝ ብዙ ትምህርት ያገኙበታል
መምህር ትምሀርቶችህ ሁሉ የሚገርሙ አስተማሪዎች ናቸው። የሚገርመው እኔ የዛሬ አስራ ስድስት ዓመት ነብሰጡር በነበርኩበት ኪራይ ቤት የአከራዬ የልጅ ልጅ ቆንጅዬ የአምስት አመት ሕጻን ነበረች ስወጣ ስገባ እሷን እያየሁ ነበር እናም ስወልድ ያቺ ቆንጅየዋን የመሰለች ቆንጆ ልጅ ወለድኩ ይህን ታሪክ ስሰማ በጣም ገረመኝ። በሁለተኛዋ እርግዝና ደግሞ እናቴን እያየሁ ስለነበር እናቴን መስላ ተወለደች።
ኪያ ፊልም የኔ ሂወት ነው መጨረሻው የኔ አለየለትም እንጂ ከነስሙ ከነሂወቱ የኔ ታሪክን ነው የሰሩት ስለሁሉም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምህር መቼም ገጠመኞችክ ሂወት ቀያሪ ናቸው በርታልን🤲🤲🙏
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን መግስተሰማይን ያውርስልን ከኔ ከቆሻሻቱ ቀንሱ እድሜ ጤና ይስጥልን
በጣም አስገራሚና አስተማሪ ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ውዴ እህቶቻችን ወንድማችን በእውነት ለመምህራችን የኅወት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን እኛም ስመተን ብልበናቸን ይፃፈልኝ ቸሩ መድህን አለም አሜን ፫
አስተማሪ ታሪክ ነው መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰማይን ያዉርስልን ጸጋዉንያብዛልህ ወድሜ ከአባታችን ከመምህር ግርማ ቀጥሎ በጉጉት እምጠብቀዉና እምሰማዉትምህርት ነዉ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
I feel the same way like you. Hopefully God will give him the healing grace like Memehir Girma.
Amen
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
የወንድ የዘር ፈሳሽ በመሀፀን ከ 5 ቀን በላይ መቆየት አይችልም አንዲት ሴት ፔሬድ አልመጣም ብላ ብትወጣ ባደረገችው እስከ አምስት ቀናት ውስጥ ቢመጣ ኦቩሌሺን የማስከተል እድሉ ከፍተኛ ይሆናል ይረገዛል. እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፍሽ
መምእር ተስፋዬ በጣም ነው እማመሰግነው በጣም የሚያስተምር ገጠመኝ ነው እውነት በጣም ነው የነቃሁት አድሜ ለመምእር ግርማ አሁን ደሞ መምእርን ተስፋዬን እግዚአብሔር ሰቶናል እድሜ እና ጤናክን ያብዛልክ አሜን
Amen amen amen
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማለን ፀጋው ያብዛልህ
ቃሌ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ
መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማልን 💐እኔም በስሚነሽ ኪዳነምህረት ምልጃ በቅዱስ ገብርኤል ምልጃ የወለድኳት ልጄ በእምነት ልክ እናቴ ነው የምትመስለው የእውነት በዙ ሰው ይገርመዎል እኔ ግን እናቴ እስትፋሴ ነች በእርግ በእርግዝና ወቅት ከእናቴ አልተለወውም ነበር እናቴ ለእኔ ሁለ ነገሬ ነች ግን እናቴን ወልዳታለው ብዬ ለሰከንድ አስቤ አላቅም ነበር ምክንያቱም ዷክተር መውለድ አትችዬም ሲለኝ እመቤት ማርያምን ደእጓ እናቴ ቅድስት ሲሚነሽ ኪዳነምህረት በእቧ ተማፅኛት ፀበላል እምነቷን እየጠጣው እንዳታሰፊሪኝ ብዬ ተማፅኛት አለው እኔ እናትሽ እንቧሽ አብስልሻለው ብላ በመላአኩ በቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መላክ በእለቱ ቀን እናቴ የምትመስል ልእልት የሆነች ልጅ አሳቀፈኝ ዛሬ እኔ በስደት ብኖርም በእግዚአብሔር ቸርነት ተመስገን እያሉኩ አለውኝ ለእኔ የደረሰች ለእናተም ትደርስላቹ 😘መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅ ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በጣም አስተማሪ እና ጠቃም ገጠመኞችን ነው እሚያስተምሩን ከልብ እናመሰግናለን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
ምምህራችን ቃወ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያውርሰልን
Dear out beloved and respected brother, memmeher , life coach , may God bless your family
በእውነት ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ፀጋው ያብዛልህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጉጉት ነው የማዳምጠው አይጠግብም ትምህረትህ
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችንበጉጉትነዉየማዳምጠዉአይጠገብምትምህርትህ
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ዕድመና ጤና ይስጥልን
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💛❤
Amen Amen Amen memihir kale hiwot yasemalen tsagawen yabzelk
Amen amen amen kale hiwot yesmaln benafkote etbkhalew segno beslam yadrsen
በጣም ይገርማል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በጣም ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
እናመሰግናለን መምህር እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሠቦችህን ይባርክ ይጠብቅልህ እየሱስ ክርስቶስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
በስመ ሥላሴ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜንመምህር፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን! አገልግሎትህን ይባርክልን!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ባላ በጣም አደናቆት ቃላህዉት ያስመልን መማህር
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በእዉነት ቃል ሂወት ያስማልን መምህራችን
Wow thanks so much translet it bless you all
Ameeeen Abbatachin shiiiiii amst nurulin
በጣም ይገርማል አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
እሰይ ገጠመኝ ወረደ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፍዬ
ኤፌታህ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ይፈታን ወለተ ቅድሳን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አስተማሪ ገጠመኝ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Betam astemarina lb mineka new Na enamesegnalen Kale hiwot yasemaln memhrachin 🙏🙏🙏❤️
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ተስፋዬ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርቶችህ በጣም የሚወደዱ እና ለህይወት ጠቃሚ ናቸው ፀጋው ያብዛልን ወንድማችን
በጣም የሚገርም ነው የሚወዱትን ሰው መስሎ መወለዲ ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
በጣም የሚገርም ታሪኮችን እየሰማን ነው ቃለህይወትን ያሰማልን በርታ መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
ቃለ ሒወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር የእወነት አስደናቂ እና ታምር ነገር ነው የተማርኩት
ቃለህወትን ያስማልን መምህር እውነት ልዩ ትምህርት ነው እነመስግነለንእግዚአብሔር በቤቱ ያፅነልን አተንም
Wedemachen enamesegenalen Egziabehere yaberetah. Ketelebet bezu sew yemarebetal wede amelakum yemelesal
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።
Qal hiwot yisamalen memirachin igzehiber Anurilin Ameen
እግዚ አብ ሔር ይመስገን ቃለ ህይውት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
Kal Hiwete Yasmaln Mmherachin Betam Bertu Swe neh
Amen amen amen 🤲🤲
Amen Amen Amen
*መምህር በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን ጸጋዉን ብዝት ያርግልክ ወድሜ*
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
Egziabher rjim edme ketena gar yadlh.kale hiwotn yasemaln🙏🙏🙏
በጣምይከርማል።ይህንዝምብሎአባባልስለውነበር።በጣምእናመሰግናለንወድማችን።እግዝያብሔር።ይጠብቅህ።
7gHhhhhghgggggggg
990
ውንድማችን ኣይዞህ በርታ እግዚኣብሄር ጸጋው ያብዛልህ
ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን
Amen....3
በዚህ አጋጣሚ ማለት የምፈልገዉ ነገር እኔ ባለቤቴን በጣምምም ነዉ የምወደዉ የማከብርዉም እና ልጃችንም ቁጭ እሱን ነዉ የሚመስለዉ ሁሉነገሩ
እውነት በጣም ይገርማል ቃልይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር እኔን ከማረኝ ማንንም ይምራል የሁላችንም ጉድ የሚያውቀው እግዚሀብሔር ብቻ ነው !!
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛልህ ቃል የለኝም ላንተ ብዙ ተምረናልይገርማል እንዲህም አለ እንዴ
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ይስማልን ብዙ እየተማርን ነው ፀጋውን ይብዛልህ
Kal hiwot yasemalin mamehir
እንኳን መጣህ መምህር በፀሎትህ አስበን ወለተፃዲቅ ብለሕ
መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Memhirachin kale hiwet yasemalin betam astemari tarik new
ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንንንንን
የሚገርም ታሪክ ነው ባልገባን ነገር ብዙ እንፈርዳለን
ቃለ ሂወት ያሰማልኝወንድሜ መምህር ተስፋየ ኣይዞህ በርታ።ይሄ ስእለት ምንዮት ለእግዚኣብሔር ስለ ሆነ ኖው ለጓደኛዋ ተመነችና እግዚኣብሔር ደግሞ ምንዮታ ፈጸመላት በማለት ኖው የሚገልጸው በኔ ሃሳብ።
Egiziyabhir yitebkihi memhir egiziyabhir yibarkihi
Bertalin wedimachen bemtngern getmgn betam yzaznal ewnet edimh yerzemiln kinat betam betfo nw enem betam yemwdew ena yemafkrew fikregnayen yetwkut bezew miknat nw gin ahunm afkrewalew
Kalehiwete ysemalene memehir
Kalehiwet yasemalin memhir tsegawun yabizalihi aniten meketateli kejemerkugni gena 4 kene new hunom gn benezihi kenatochi yesemahuachewu getemegnochi yetewesenu betetachin yifeteru neber gn lemn endezihi endemihon alakim neber zare gn ezihi gebiche meketateli sijemir eyegebagni metitual bahunu seat besidet ager new yalehut ena memihiri lenena lebeteseboche bestoletihi atirisani yebetachin meteremamesu bekufu guadegna bedebiterana betekuay tirimisimisu wetuali ena bebetachin yetederegewu kifu sera betesebochen betatinewubignal ena memihir beselotihi atirsan ene hulete kidan negni
Memhirachine qale eywetine yasemalne
Ow it’s Amazing
Amen3👏⛪⛪⛪
Kale hiywot yasemalin!!!
Kalheyot yasemalgn memmeher
ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን 🙏🌹
ልቦና ይስጠን ጌታ 🙏🌹
እኔ እራሱ እያልኩኝ ነበር ለምን የምትወደውን ነገር ሁሌ የምታይ ከሆነ እራሱን ቁጭ ነው የትውልዱት እኔም ደርሶብኛል የኔ እና የጎደኛዬ ልጅ አንድ አይነት ናቸው እንደውም እንቀላለዳለን ማነው የሰረቀ እያልን ግን እሔ ያለ እና የሚኖር ነው ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
እግዚያብሄርፀጋውንያብዛልን
በጣም ይገርማል በዉነት እረ እኔ አስቤም አላቅም ወይ ጉድ ክክክክ እረ ታምር ሆነብኝ እኔ እናተስ ?
memehir egzihber amlak xegawun yabzalih buzu temirabatalew bertalin
#ወይ ጉድ ይገርማል !#እኔ የሚወዱትን ስው መልክ ይዘው እንድሚውለዱ #በፍፁም አላውቅም ነበር##አቤት የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው#
ቃለሂወት ያሰማለን በጣም ተምረን
በጣም አስተማሪ ነው።
Qale Hiwot Yasemalin
ሁሉም ካህናት መዉደድ ግደታ አለብኝ ካህናትም እወዳለሁ ግን እንደ ሔኖክ ሃይሌ እና እንደ አንተ የምወደው የለም እናቴ የምትመክረኝ ይመስለኛል እናንተን ስሰማ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ስለሰጠኝ እድሜ ጤና ለመምህር ግርማም
🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የምታቀርባቸው ገጠመኞች ትምህር ሰጪ ነው እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች እሄንን ፔጅ ብዙዎቹ አያውቁትምና ላልሰሙ አሰሙ በሚቀርበው ገጠመኝ ብዙ ትምህርት ያገኙበታል
መምህር ትምሀርቶችህ ሁሉ የሚገርሙ አስተማሪዎች ናቸው። የሚገርመው እኔ የዛሬ አስራ ስድስት ዓመት ነብሰጡር በነበርኩበት ኪራይ ቤት የአከራዬ የልጅ ልጅ ቆንጅዬ የአምስት አመት ሕጻን ነበረች ስወጣ ስገባ እሷን እያየሁ ነበር እናም ስወልድ ያቺ ቆንጅየዋን የመሰለች ቆንጆ ልጅ ወለድኩ ይህን ታሪክ ስሰማ በጣም ገረመኝ። በሁለተኛዋ እርግዝና ደግሞ እናቴን እያየሁ ስለነበር እናቴን መስላ ተወለደች።
ኪያ ፊልም የኔ ሂወት ነው መጨረሻው የኔ አለየለትም እንጂ ከነስሙ ከነሂወቱ የኔ ታሪክን ነው የሰሩት ስለሁሉም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምህር መቼም ገጠመኞችክ ሂወት ቀያሪ ናቸው በርታልን🤲🤲🙏
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን መግስተሰማይን ያውርስልን ከኔ ከቆሻሻቱ ቀንሱ እድሜ ጤና ይስጥልን
በጣም አስገራሚና አስተማሪ ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ውዴ እህቶቻችን ወንድማችን በእውነት ለመምህራችን የኅወት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን እኛም ስመተን ብልበናቸን ይፃፈልኝ ቸሩ መድህን አለም አሜን ፫
አስተማሪ ታሪክ ነው መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰማይን ያዉርስልን ጸጋዉን
ያብዛልህ
ወድሜ ከአባታችን ከመምህር ግርማ ቀጥሎ በጉጉት እምጠብቀዉና እምሰማዉ
ትምህርት ነዉ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
I feel the same way like you. Hopefully God will give him the healing grace like Memehir Girma.
Amen
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
የወንድ የዘር ፈሳሽ በመሀፀን ከ 5 ቀን በላይ መቆየት አይችልም አንዲት ሴት ፔሬድ አልመጣም ብላ ብትወጣ ባደረገችው እስከ አምስት ቀናት ውስጥ ቢመጣ ኦቩሌሺን የማስከተል እድሉ ከፍተኛ ይሆናል ይረገዛል. እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፍሽ
መምእር ተስፋዬ በጣም ነው እማመሰግነው በጣም የሚያስተምር ገጠመኝ ነው እውነት በጣም ነው የነቃሁት አድሜ ለመምእር ግርማ አሁን ደሞ መምእርን ተስፋዬን እግዚአብሔር ሰቶናል እድሜ እና ጤናክን ያብዛልክ አሜን
Amen amen amen
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማለን ፀጋው ያብዛልህ
ቃሌ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ
መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማልን 💐
እኔም በስሚነሽ ኪዳነምህረት ምልጃ በቅዱስ ገብርኤል ምልጃ የወለድኳት ልጄ በእምነት ልክ እናቴ ነው የምትመስለው የእውነት በዙ ሰው ይገርመዎል እኔ ግን እናቴ እስትፋሴ ነች በእርግ በእርግዝና ወቅት ከእናቴ አልተለወውም ነበር እናቴ ለእኔ ሁለ ነገሬ ነች ግን እናቴን ወልዳታለው ብዬ ለሰከንድ አስቤ አላቅም ነበር ምክንያቱም ዷክተር መውለድ አትችዬም ሲለኝ እመቤት ማርያምን ደእጓ እናቴ ቅድስት ሲሚነሽ ኪዳነምህረት በእቧ ተማፅኛት ፀበላል እምነቷን እየጠጣው እንዳታሰፊሪኝ ብዬ ተማፅኛት አለው እኔ እናትሽ እንቧሽ አብስልሻለው ብላ በመላአኩ በቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መላክ በእለቱ ቀን እናቴ የምትመስል ልእልት የሆነች ልጅ አሳቀፈኝ ዛሬ እኔ በስደት ብኖርም በእግዚአብሔር ቸርነት ተመስገን እያሉኩ አለውኝ ለእኔ የደረሰች ለእናተም ትደርስላቹ 😘መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅ ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በጣም አስተማሪ እና ጠቃም ገጠመኞችን ነው እሚያስተምሩን ከልብ እናመሰግናለን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
ምምህራችን ቃወ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያውርሰልን
Dear out beloved and respected brother, memmeher , life coach , may God bless your family
በእውነት ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ፀጋው ያብዛልህ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጉጉት ነው የማዳምጠው አይጠግብም ትምህረትህ
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችንበጉጉትነዉየማዳምጠዉአይጠገብምትምህርትህ
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ዕድመና ጤና ይስጥልን
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💛❤
Amen Amen Amen memihir kale hiwot yasemalen tsagawen yabzelk
Amen amen amen kale hiwot yesmaln benafkote etbkhalew segno beslam yadrsen
በጣም ይገርማል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በጣም ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
እናመሰግናለን መምህር እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሠቦችህን ይባርክ ይጠብቅልህ እየሱስ ክርስቶስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
በስመ ሥላሴ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
መምህር፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን! አገልግሎትህን ይባርክልን!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ባላ በጣም አደናቆት ቃላህዉት ያስመልን መማህር
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በእዉነት ቃል ሂወት ያስማልን መምህራችን
Wow thanks so much translet it bless you all
Ameeeen Abbatachin shiiiiii amst nurulin
በጣም ይገርማል አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
እሰይ ገጠመኝ ወረደ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፍዬ
ኤፌታህ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ይፈታን ወለተ ቅድሳን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አስተማሪ ገጠመኝ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Betam astemarina lb mineka new Na enamesegnalen Kale hiwot yasemaln memhrachin 🙏🙏🙏❤️
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ተስፋዬ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርቶችህ በጣም የሚወደዱ እና ለህይወት ጠቃሚ ናቸው ፀጋው ያብዛልን ወንድማችን
በጣም የሚገርም ነው የሚወዱትን ሰው መስሎ መወለዲ ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
በጣም የሚገርም ታሪኮችን እየሰማን ነው ቃለህይወትን ያሰማልን በርታ መምህር
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
ቃለ ሒወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር የእወነት አስደናቂ እና ታምር ነገር ነው የተማርኩት
ቃለህወትን ያስማልን መምህር እውነት ልዩ ትምህርት ነው እነመስግነለን
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅነልን አተንም
Wedemachen enamesegenalen Egziabehere yaberetah. Ketelebet bezu sew yemarebetal wede amelakum yemelesal
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።
Qal hiwot yisamalen memirachin igzehiber Anurilin Ameen
እግዚ አብ ሔር ይመስገን
ቃለ ህይውት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
Kal Hiwete Yasmaln Mmherachin Betam Bertu Swe neh
Amen amen amen 🤲🤲
Amen Amen Amen
*መምህር በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን ጸጋዉን ብዝት ያርግልክ ወድሜ*
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
Egziabher rjim edme ketena gar yadlh.kale hiwotn yasemaln🙏🙏🙏
በጣምይከርማል።ይህንዝምብሎአባባልስለውነበር።በጣምእናመሰግናለንወድማችን።እግዝያብሔር።ይጠብቅህ።
7gHhhhhghgggggggg
990
ውንድማችን ኣይዞህ በርታ እግዚኣብሄር ጸጋው ያብዛልህ
ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን
Amen....3
በዚህ አጋጣሚ ማለት የምፈልገዉ ነገር እኔ ባለቤቴን በጣምምም ነዉ የምወደዉ የማከብርዉም እና ልጃችንም ቁጭ እሱን ነዉ የሚመስለዉ ሁሉነገሩ
እውነት በጣም ይገርማል ቃልይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር እኔን ከማረኝ ማንንም ይምራል የሁላችንም ጉድ የሚያውቀው እግዚሀብሔር ብቻ ነው !!
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛልህ ቃል የለኝም ላንተ ብዙ ተምረናል
ይገርማል እንዲህም አለ እንዴ
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ይስማልን
ብዙ እየተማርን ነው ፀጋውን ይብዛልህ
Kal hiwot yasemalin mamehir
እንኳን መጣህ መምህር በፀሎትህ አስበን ወለተፃዲቅ ብለሕ
መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Memhirachin kale hiwet yasemalin betam astemari tarik new
ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንንንንን
የሚገርም ታሪክ ነው ባልገባን ነገር ብዙ እንፈርዳለን
ቃለ ሂወት ያሰማልኝ
ወንድሜ መምህር ተስፋየ ኣይዞህ በርታ።
ይሄ ስእለት ምንዮት ለእግዚኣብሔር ስለ ሆነ ኖው ለጓደኛዋ ተመነችና እግዚኣብሔር ደግሞ ምንዮታ ፈጸመላት በማለት ኖው የሚገልጸው በኔ ሃሳብ።
Egiziyabhir yitebkihi memhir egiziyabhir yibarkihi
Bertalin wedimachen bemtngern getmgn betam yzaznal ewnet edimh yerzemiln kinat betam betfo nw enem betam yemwdew ena yemafkrew fikregnayen yetwkut bezew miknat nw gin ahunm afkrewalew
Kalehiwete ysemalene memehir
Kalehiwet yasemalin memhir tsegawun yabizalihi aniten meketateli kejemerkugni gena 4 kene new hunom gn benezihi kenatochi yesemahuachewu getemegnochi yetewesenu betetachin yifeteru neber gn lemn endezihi endemihon alakim neber zare gn ezihi gebiche meketateli sijemir eyegebagni metitual bahunu seat besidet ager new yalehut ena memihiri lenena lebeteseboche bestoletihi atirisani yebetachin meteremamesu bekufu guadegna bedebiterana betekuay tirimisimisu wetuali ena bebetachin yetederegewu kifu sera betesebochen betatinewubignal ena memihir beselotihi atirsan ene hulete kidan negni
Memhirachine qale eywetine yasemalne
Ow it’s Amazing
Amen3👏⛪⛪⛪
Kale hiywot yasemalin!!!
Kalheyot yasemalgn memmeher
ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን 🙏🌹
ልቦና ይስጠን ጌታ 🙏🌹
እኔ እራሱ እያልኩኝ ነበር ለምን የምትወደውን ነገር ሁሌ የምታይ ከሆነ እራሱን ቁጭ ነው የትውልዱት እኔም ደርሶብኛል የኔ እና የጎደኛዬ ልጅ አንድ አይነት ናቸው እንደውም እንቀላለዳለን ማነው የሰረቀ እያልን ግን እሔ ያለ እና የሚኖር ነው ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
እግዚያብሄርፀጋውንያብዛልን
በጣም ይገርማል በዉነት እረ እኔ አስቤም አላቅም ወይ ጉድ ክክክክ እረ ታምር ሆነብኝ እኔ እናተስ ?
memehir egzihber amlak xegawun yabzalih buzu temirabatalew bertalin
#ወይ ጉድ ይገርማል !
#እኔ የሚወዱትን ስው መልክ ይዘው እንድሚውለዱ #በፍፁም አላውቅም ነበር#
#አቤት የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው#
ቃለሂወት ያሰማለን በጣም ተምረን
በጣም አስተማሪ ነው።
Qale Hiwot Yasemalin