11ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 340

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ምንም የተሳሳትከው ነገር የለም ትክክል ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ኑርልን 💚💛❤

  • @rozinakeretata9857
    @rozinakeretata9857 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ገራሚ ገጠመኝ ነው እኔ የማላቀውንብዙ ትምህርት በማወቄ ደስ ነው ያለኝ መምህር አመሰግናለሁ 1000ዓመት ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @askalearegawi9403
    @askalearegawi9403 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ትምህርት ብዙ ነገር የብዙ ሰው ችግር እንዳስብ ነው ያረገኝ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ጥበቡን ይጨምርልክ አሜን ባንተ አድሮ በተለያየ አቅጣጫ እንድንመለከት ያደረገ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @yalemtilayechinaehet1540
    @yalemtilayechinaehet1540 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ሰምቼ አላውቅም ነበር ቅርግዜ ነው የጀመርኩት እና እስካሁን ከሰማሁት የኔን ህይወት ያሳለፍኩትን ሁሉ እሚነካ እና እሚያስታውሰኝ ነው ፈጣሪ ረድቶኝ እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ እላለው

  • @gezeytabor6518
    @gezeytabor6518 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መምር በጣም እጅግ ጥሩ ነው ማንነቴን እዳወቅ ረድቶኛል እራሴን እዳውቅ እረድቶኛል መምር በርታ፡

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +94

    እግዚአብሔር የልብን ያዉቃል ከጓደኞቼ ጋር ራሱ ሆነን በጉጉት ነው የምጠብቅህ ወንድምአለም እዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ። ትምህርትን በፍቅር በናፍቆት እሰማለሁ ደጋግሜ አዳምጣለሁ እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว +5

      A men A men A men👍👍👍🙏🙏🙏💒💒💒💖💖💖💒💒💒

    • @tasfaayaliw1516
      @tasfaayaliw1516 4 ปีที่แล้ว +6

      ይገርማል መምህር እኔ ሦስተኛ ልጀን ወልጀ በጣም በሚገርም ሁኔታ የባለቤት ዘመድ ናት እና እኔ የምኖረዉ ናዝሬት እሲም ናዝሬት ነው ወልጀ ወር ሆኖኛል እናም ቂቤ ይዛ መጣች እና ከሁሩታ አስመጥ ቸልሽ ነው ብላ ቀባችኝ እና በሚገርም ሁኔታ ፀጉሬ የእጅ መዳፍ ያክል ተላጪቶ አገኘሁት እና ከዛጀምሮ ሁሉነገሬ ተበላሸብኝ በጣም ይገርመኛል አሁን ገባኚ ፈጣሪ መፈታትን ይስጠኛ 😢😢😢😢 መምህር ተባረክ እመቤርሀን ትጠብቅህ!!!

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 4 ปีที่แล้ว +5

      @@tasfaayaliw1516
      ውይይይ።አይዞሽ እህቴ
      ያሳዝኔል ሃገራችን የማታድገው በዚህ ክፍላችን ነውኮ

    • @weletearegawi4253
      @weletearegawi4253 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tasfaayaliw1516 Egziabher yiftashi ehtachin

    • @ሽዋየ
      @ሽዋየ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እህታችን

  • @MrSura25
    @MrSura25 4 ปีที่แล้ว +32

    በጣም አስተማሪ ነው ሁሌም በጉጉት ከቀኑ ስምንት ሰአት ጀምሮ ሁሌ you tube notification እየጠበኩ ነው በተለይ የገጠመኝ ፕሮግራሙ ልዩ ነው በርታ እመአምላክ በአማላጅነቷ ከዚህ በላይ ፍሬ እንድታፈራ ትርዳህ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኡነት

  • @amatnafu8153
    @amatnafu8153 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፈጣሪ የምሰማውን ነገር ማመን እስኪያቅተኝ ድረስ ተገርሜ ነው ሳዳምጥ የነበረው ከ10ሩ ትምህርት ውስጥ ይሄኛው በጣም ነው ያወዛገበኝም ያስገረመኝም ብቻ ፈጣሪ እኛ ከማናውቀው እሱ ከሚያውቀው ነገሮች ሁሉ ይሰውረን ይጠብቀን መምህር አንቸን ደግሞ ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 4 ปีที่แล้ว +14

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ...በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እጅግ አስተማሪ ገጠመኞች ናቸው ከገጠመኞቹ በጣም ብዙ መማር እና ህይወትን መለወጥ ይቻላል! በአባታችን መምህር ግርማ እጅግ በጣም እኮራለሁ አንተን እና አንተን የመሰሉ የመንፈስን አሰራርና ውጊያውች እንዲረዱ እና ፍሬ እንዲያፈሩም ስላደረጉ አባታንንን በጸጋ ላይ ጸጋ ደራርቦ ይስጥልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ...ይኸው የመምህር ፍሬ አፍርቱ እሱም በተራው ብዙ ፍሬዎችን እያፈራ ይገኛል ....እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ 4 ปีที่แล้ว +14

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫
    በርታ አዞህ አዎ እኔም እከታተላቸዋለሁ የአባታችን ለመምህ ግርማ እድሜ ያርዝምልን ብሎ ዝም

  • @ምልአትየማርያምልጅነኝ
    @ምልአትየማርያምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ አበራ ረጅም ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @webetazelalem9244
    @webetazelalem9244 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት አስተማሪ ሰው ያቆምህልን ጌታ ሆይ አንተን የማመሰግንበት ቃላት ያጥረኛል የድንግል ልጅ አማኑኤል ሆይ ስምህ በፈጠርሐቸው ፍጥረታት ሁሉ ስምህ የተመሰገነ ይሁን

  • @ኣመተፃድቃን
    @ኣመተፃድቃን 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር እድሜ ከጤና ያድልክ

  • @hyme7165
    @hyme7165 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልወት እርስኦን በምንድነዉ ማግኘት የሚቻል መምህራችን ሥልክ ብታሥቀምጡልን በእመብረሀን ፈልጌወት ነበር

  • @zenebeyiferaw
    @zenebeyiferaw ปีที่แล้ว +1

    የህይወት ቃልን ያሰማልን

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ
    @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ 4 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን እግዚአብሔር ከእድሜላይ እድሜ በፀጋ ላይ ፀጋ ጨምሮ ይስጦዎት ሌላ ምንም አልልም በጣም በፍቅር እና በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ቢኖር የእርስዎ ትምህርት ነው ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዋት ውድ መምህራችን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን ሁላችንንም ጀማሪዎች ሳይሆን ፈፃሚዎች ያድርገን በሰማነው 30,60,100 ያማረ ፍሬ እምናፈራ ያድርገን ወለተ ማርያም እያሉ በፀሎት ያስቡኝ

    • @hsznjd4044
      @hsznjd4044 4 ปีที่แล้ว

      በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ፫

  • @ሽዋየ
    @ሽዋየ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ከተ ቡዙ ትምርት ተምረናል እና ፀጋውን ያብዛልህ አተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 4 ปีที่แล้ว +13

    ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር. እሚገርመው አሁን ማይግሬን (Migraine) አሞኝ የኢትዮጵያዊው ፃድቅ አቡነ ሀብተ ማርያም ገድል እራሴ (ጭንቅላቴ) ላይ አድርጌ ነው እየስማሁህ ያለሁት መምህር....በፀሎት አስበኝ እባክህን ስምረተ ገብርኤል ነኝ ከ USA. በጉጉት ነው ፕሮግራምህን የምጠብቀው ወላዲተ አምላክ ከነመላው ቤተስብህ ትጠብቅህ.

    • @አንድአፍታወሬጠላሁ
      @አንድአፍታወሬጠላሁ 4 ปีที่แล้ว +1

      Segejebet ehetachen segedet tset yaderegewal

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 4 ปีที่แล้ว +1

      ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ....ያልከኝን አደርጋለሁ.

    • @almightlord1579
      @almightlord1579 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @hiwottube675
    @hiwottube675 4 ปีที่แล้ว +30

    መናፍስት ያላደቀቀው የለም ግን መንፈስ ነው ጠበል ሂዱ ስንል ሀገር ቤት ያሉ ቤተሰብ ያሾፍብናል መዳኛቸው ስለሆነ እንዲሄዱ አያረጋቸውም መንፈሱ ብቻ ለሀገራችን ያብቃን ነቅተን የምንተገብር ያርገን

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 3 ปีที่แล้ว

      Tikekl Enem endeza silachew. Minm aymeslachewum Egziabhere hulachinm menfesu yiserln🙏

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 ปีที่แล้ว +62

    እኔም ከባድ ራስ ምታት የጨጎራ በሽታ የፐሬድ ማዛባት ነበረኝ ግን በአሁን ሰአት ግን እግዛአቢሄር ፈቅዶልኝ ፀሎት ስግደት ፆም ጀምሬ አሁን ከሁሉም ነፃ ነኝ ክብሩ ይስፋ
    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እህቶቼ ወንድሞቼ በርቱ ፀሎት አድርጉ በርቱ
    በፆሎት የጌታን ስም ጠርተን ሁሉም ነገር እናሸንፋለን

    • @weletearegawi4253
      @weletearegawi4253 4 ปีที่แล้ว +3

      Enem ehtie be qdus rufael tselot mahtsenen betam yaqatkegn neber beteleyi kebalebietie gar sngenagn betam yabegnal dem neber yemshenaw ahun gin Egziabher yimesgen dgnalehu bemelkea #qdus #Rufael lehulachihum yidreslachihu amen

    • @saraeth6752
      @saraeth6752 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔ የፐሬድ ማዞባት ችጎር አለብኝ በዓመት አንድየ ነው እማየዉ ምእን ላዲርገ ?

    • @weletearegawi4253
      @weletearegawi4253 4 ปีที่แล้ว +4

      @@saraeth6752 ስገጂ ለምትወጅው መልአክ ተሳይ በእለቱ ቀኑ መልከዓዉን በውሃ ላይ ደግመሽ ጠጭው ተጠመቂበትም በተረፈ ስግደት አብዢ

    • @saraeth6752
      @saraeth6752 4 ปีที่แล้ว +3

      @@weletearegawi4253 እሺ አመሰግን አለሁ

    • @ቲጅየተዋህዶልጅቲጅየተዋህ
      @ቲጅየተዋህዶልጅቲጅየተዋህ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@saraeth6752 ይህ ነገር ከኔም ጋ አለ በአመት አንድ ወይም ሁለትይ ነው የማይው ግን ህመም አይሰማኝም ምን እንድማርገ አላቅም ሀገሬ ለግባና ፀበል እፀበላለሁ በያለሁ ሌላም በዙነገር አለ ግን ምንም ሰልጣን የለውም ወርነው የቅርኝ እግዚአብሔር ይመሰገን በመምህራች ገጠመኝ በዙ ትምሪያለሁ

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔረ ይባረክህ እጅግ በጣም በጉጉት የምጠብቀው ትምህረት ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ያባታችን የመምህረ አባ ግረማ ፈሬ እድሜ ጤና ይሰጥልን 👏👏👏

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደና መጣልን መምህራችን እኔም በቀን በቀን የእራስ መርዘን ነበረብኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላይ እድሜ ለአባታችን አባዩሐንስ ስብከት በወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እምነት ድኘ ተፈውሽ ዛሬ ላይ አምላኬን እያመሰገንኩ እገኛለሁ አንተንም ያአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክል መምህሬ እናመሰግናለን አንተም እንድነቃ አድረገኛል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ እንደእናተ ያአሉትን መምህሮች አባቶች እግዚአብሔር ያአብዛልን አሜን

  • @አሚትነኝየእናቴናፋቂ
    @አሚትነኝየእናቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ በናፍቆት ነው የምንጠብቀው ትምህርቶችህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ🙏

  • @rasheedpathappiriyambinuar6897
    @rasheedpathappiriyambinuar6897 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልሂውትን ያሰማልን ውድማችን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን

  • @muleadama4208
    @muleadama4208 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዝያብሔር ይስጥልን ባንተ ትምህርትን እናት ገጠመኞች ዝመሬዎችእኔና ቤተሰቦቼ ተምረናልም ታንፀናልም ተፅናንተናል በተቻለን መጠንም ለሌችም ሼር እያረግን ነው (ቃለ ህይወትን ያሰማልን ,ዝማሬና መላዕክት ያሰማልን) እባክ ካለስቸገርንህ የአባታችን የአባ ግርማን አድራሻ ወይም የምናገኝበት መንገድ ብትጠቁመን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ክፋ መንፈስ የስንቱን ሂወት አበላሸ ጌታሆይ አንተው ጠብቀኝ ፈውሰኝ ማረኝ መምህር ተባረክ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አቤቱ ማረን ማረን🤲🤲🤲🤲

  • @thankgodforeverything6361
    @thankgodforeverything6361 3 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት መምህራችን እንየ ላንተ ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡ ያብዛልህ አሜን

  • @مقدسمولتو
    @مقدسمولتو 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁኝ🍃

  • @sisayshifare325
    @sisayshifare325 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን
    መምህር

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @teferademse519
    @teferademse519 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በርታልን በጣም ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ለይኩን

  • @tonaeli911
    @tonaeli911 4 ปีที่แล้ว +12

    እረ እሚደንቅ ነው በስጦታማ ብዙ ተደርገን ነበር ድል አድራጊው ግን ድል አደረገልኝ እንጂ በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለው

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቀህ ።።መምህሬ የአሳማ ሰጋ ወይም ማርተደላ እበላ ነበር አሁን በቀርብ ቀን ነው የነቃውት አቤት ስቃዬ😭😭😭😭😭መከራይ በስቷል በስደት ላይ ማህተብ ያሰርኩ ክርስትያን ብቻ ነኝ ምን ላርግ ከመስፈራዬ በዛ አጥያቴ አረ ምን ልሁን 😭😭😭መምህር በፀሎት አስበኝ እባክህን የቆሸሽኩ ቋሻሻዬ ሆኛለው አቤት መከራዬ 😭😭እባክህ መምህር ወለተ ማርያም እያልክ በፀሎት አስበኝ ።።ስዴቴ ማህቴብን እንድያጠብቀው 🙏🙏🙏🙏

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @mimidaneil6125
    @mimidaneil6125 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ወለተጨርቆስየድንግል-ጐ9ደ
    @ወለተጨርቆስየድንግል-ጐ9ደ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው አሜን

  • @rahelreda9107
    @rahelreda9107 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር እግዛቤር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ቃለህይውት ያሰማልን

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ይገርማል ❤❤❤

  • @BS-eb9km
    @BS-eb9km 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜንንን መምህራችንንን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ነው በጉጉት የምንጠብቀውውው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የኔ አባት እንደው ስስት ሆንክብን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ እንደው ይሄ መተት እንዴት እንዎጋ ይከብዳል እጅግ ህይወት የሆነ ትምህርት ነው ላባታችንም እድሜን ከጤና ያድልልን

  • @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን
    @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጣም ተደኒቄለዉ በዚህትምት አመለጠኝ እንደአጋጣሚ ነዉ ዩትዩብላይ መጣልኝ ከልጄ ሞት በፊት ቢሆን ደስ ይለኛል ነበር ግን ከአየሁት ጀምሬ ባሌ እሰከሚረሳዉ ተመሰጤ ነዉ ምሰማዉ ጠዶኞቼ ምንህኖሸ ጠፉች እሰከሚሉኝ ኡፍፍፍፍ ተባረክልኝ። ላንተ ለማየት ያብቃኝ ሙኞቴ ነዉ

  • @tsegeyearesemalijitsegeyea4885
    @tsegeyearesemalijitsegeyea4885 4 ปีที่แล้ว +3

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብ ማሰተዋሉን ያድለን ወንድማችን እግዚአብሄር አምላክ በርታቱን ይሰጥልን

  • @redetberhanu434
    @redetberhanu434 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሰማ የፈቀድክልኝ በጣም ማወቅ ያለብን ነገር ነው ።ከመናፍስት አሰራር ይጠብቀን። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 4 ปีที่แล้ว +14

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በጣም የሚያስተምሩ በጉጉት የምጠብቃቸዉ ገጠመኞች ናቸው በየቤታችን ያሉ ጉዶች እስኪ በፀሎት አስበን መምህር በተጨማሪ በቴለፎን እንዴት ልናገኝህ እንችላለን

  • @senaitdemse72
    @senaitdemse72 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያስማልን መምህር በዚህ ገጠመኝ ብዙ ትምህርት አግኝቻለው

  • @tau82
    @tau82 4 ปีที่แล้ว +5

    Wonderful Lesson!!! You left me speechless... Please Keep Teaching.!!

  • @sahaethyopia2635
    @sahaethyopia2635 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kala heytene yasamelen mamer

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን!!!

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen3🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤💒💒💒💖💖💖💒💒💒👍👍👍🙏🙏🙏💖💖💖

  • @Pp-rd8bd
    @Pp-rd8bd 4 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋን በረከቱኑ ያብዛልህ ወንድሜ።

  • @yeshibelay619
    @yeshibelay619 4 ปีที่แล้ว +10

    መምህራችን ቃለ ሕይወት
    ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 4 ปีที่แล้ว +3

    እዉነት ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጰጋዉን ያብዛልን እኔም በጣም ካባድ እራስ ምታት አለብኝ እራሴን ሲያመኝ ማዉራት መንቀሳቀስ ሁሉ አልችልም በጰሎት አስቡኝ

  • @እህተማሪያም-ገ6ቸ
    @እህተማሪያም-ገ6ቸ 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @askalgebreselassieabay
    @askalgebreselassieabay 4 ปีที่แล้ว

    Betam betam betam amesegenalew men lebelh buzu buzu buzu temeralew amesegenalew yene wendem behedkebet bota betseler asebegn abatim asebew e/ r keri zemenhn yebarkew rejem edmi yesteh amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ርጅም እድመ እና ጤና ይስጥልን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤🙏

  • @weletearegawi4253
    @weletearegawi4253 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen
    Qale hyiwet yasemaln memhrachin

  • @balesh4790
    @balesh4790 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @weletearegawi4253
    @weletearegawi4253 4 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher yimesgen selamachhu yibza memhrachin endemn senebetu
    Qale hyiwet yasemaln tsegawn yabzalwot memhrachin

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ሂወትህ ይባረክ በኡውነት ልዩ ትምህርት ነው ❤❤❤

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 ปีที่แล้ว +6

    በርታ ይሄ የምዘረዝረውሁሉ በኛም አለ ፖቴን የሚሰርቀኝ ሰው ማን እደሆነ ፈጣሪ ያውጣው ይሄ ቤተሰቦቼም ተበታትነናል አስቡን በፀሎት ወለ ስላሴ ብላቹ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @safajimi8640
      @safajimi8640 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይርዳሺ በደንብ አዳምጭ ትቀየርያለሺ

  • @የቅድስትድንግልማርያምልጁ
    @የቅድስትድንግልማርያምልጁ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እረኛዬ ነዉ እዉነት ነዉ በቸርነቱ ነዉ እስካሁን የቆምኩት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ሶሊያናነይበደመና
    @ሶሊያናነይበደመና 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @mihreteabandebrhan9742
    @mihreteabandebrhan9742 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ቃል ሕይወት የስመዓልና የስመዓልና መምህርና ቅዱስ ገብርኤል ምሳካ ይኹን።

  • @abifantahun1996
    @abifantahun1996 4 ปีที่แล้ว +1

    Ewnet new enmy endzy new ymmey gn Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @salamtigabu8458
    @salamtigabu8458 4 ปีที่แล้ว +8

    ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን በርታልን

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 ปีที่แล้ว +7

    በጎጉት የምጠብቀው ፕሮግራም እንኳን በደህና መጣህ መ/ር

  • @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን
    @ቅድሰቲድንግልማርያምፅዮን 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋናዉ ምጠረጥራት ግን እናቴ ቤት የተካራየች ሱቅ አለች። ለእናቴ አጎቡሳ ቅቤ ቀባቻት እናቴ ከዛ ጀምራ ለኔ ለልጃ በፖሊሰ አባረራችኝ ባለሱቅዋ ተካራይች ቤታችኝ የተናገረቹ እናቴ የስዋ ብቻ ነዉ ምትሰማ እናታችኝ ለጅችቻ አትሰማሜ በተለይ ለኔ። እኔ ግን ቤታችኝ ለንግድ ሰለሚመቺ ትልቅ ገበያያለዉ ቦታ ነዉ ካፌ ነበረኝ ሰለዚ በዛ ነዉ ምክንያቱ ግን አገሬ ገብቼ የመምህር ተሰፉይ አበራ ምክር አደርጋለዉ ግን ለንሰሃ ያብቃኝ ከሰደትወደ ቅድሰቲ መርየት ያለመሰናክል እዲደርሰ ፀሎት አርጉልኝ

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 ปีที่แล้ว +8

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በፍቅር የምጠብቀው ገጠመኝ ነው መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @hilinatariku5043
    @hilinatariku5043 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalheyot yasemalgn memmeher ene betam kechichi alkegn betely sele buda sesema betam weste yerbesha memmeher

  • @samirawadjo3126
    @samirawadjo3126 4 ปีที่แล้ว +6

    በለው በጣም ይገርማል ወንድማችን ከሰልም መተት ጉድነው ምን አለ ጭቅላታቸው ጥሩ ነገር ቢሰራ በከሰል መተት ካሰቡ ለማንኛውም ላንተ የደረሰ ፈጣሪ ለሁላችንም ይድረስ ስልክህ ቢሰራ ብዙ ነገር አለኝ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 4 ปีที่แล้ว +14

    ወደ ሰይጣንነት የተቀየሩ ሰዎች ክፋትን በሰዎች ላይ የሚያደርጉትን ተንኮል ለሚሰሩ ፈጣሪ አይማራቸው

    • @elsa7399
      @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር ማስተዋልና ልቦና ይስጣቸው ነው የሚባለው ዘመዶቼ ። ያብረሃም የይሳሃቅ የያእቆብ አምላክ ትልቁ እግዚአብሔር ማስተዋልና ልቦና ይስጠን አሜን

    • @yabatalige7892
      @yabatalige7892 4 ปีที่แล้ว

      Æ
      Amen yemarachawe

    • @nassiwahaawa5293
      @nassiwahaawa5293 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እራሲን በጣም ያመኝል ሰሱትቅን እና ሌሌት ያመኝል

  • @haiataaaa9166
    @haiataaaa9166 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @SaraAhra
    @SaraAhra ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዘብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ ከኪዳን🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲ፆሎት ያሩጉልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጠወ🙏🙏🙏🙏

  • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
    @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን ብዙ ትምህርት ተምሬታበት

  • @senaittesfaye4748
    @senaittesfaye4748 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃልህዉት ያስማልን መማህር ጉዱ ነዉ ልቦና ያስጥን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏💚💛❤

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሽዋየ
    @ሽዋየ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወድማችን

  • @asilphone9368
    @asilphone9368 2 ปีที่แล้ว +2

    Kale Hiyota Yasmalen Mahmerachin

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ

  • @አይናችንነሸማርያምእንወድ
    @አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም በጎጎት ሰጠብቅ ነበር መምህር እንኳን በሰላም መጡልን

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns1595 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን

  • @tigestyemaryam3266
    @tigestyemaryam3266 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እማምላክ ትጠብቀን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว +2

    ምታቀርበው ሁሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር አምላክ በእምነታችን ያጽናን

  • @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
    @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነው

  • @ሂወትየአርሴማልጂነኝ
    @ሂወትየአርሴማልጂነኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወት የስማልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว

    Betam arif getemeg new egziabher enkwan marihilin

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ይስማልን መምራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 4 ปีที่แล้ว +3

    #እውነት ነው መምህር ባሁን ስአት ማመን ይከብዳል
    #በጣም አስተማሪ ነው እኔ ብዙ የተማርኩበት ነው#
    #ግን መምህር እኔ እራሱ በጣም ነው ወገቤን የሚይዘኝ#

    • @gosachifra261
      @gosachifra261 4 ปีที่แล้ว +2

      ስገጄ ከዝያ በመቁጠርያ ስም እየጠራሽ ተነስ እየመታሽ ግንባር ላይ በይ

    • @እማፍቅርዋሴ
      @እማፍቅርዋሴ 4 ปีที่แล้ว

      ኣይናለም ገታሁን፡ ሰው ላይ ኣይደለማመን ያለብሽ ወይ መጠንቀቅ ያለብሽ እማየ ከዲያብሎስ ነው ፡ የሰይጣን ስራ ኣውቀሽ ከ ሰይጣን ጦርነት ማክፈት ኣለብሽ ማሌቴ ፡ ጸሎት ስግደት፡ መጽሃፍ ቅዱስ ማንበብ፡ ንስሃ መግባት፡ ቅዱስ ቁርባን መቀበል ፡ ሁሌ የታጠቀ ክርስቲያን ሆንሽ መቃወም ነው ያለብሽ እህቴ ከደፈርኩሽ ይቅርታ ለመራዳት ነው ፡ቢየ ያሰብኩ እና ይቅርታ

  • @lydia7824
    @lydia7824 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል መምህር ተስፋዬ የምትነገረን ገጠመኝ እራሴን እድፈትን አርጎኛል አይጠገብም ደጋግሜ ነው የምሰማው ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልክ አሜን

  • @ፀጌማርያምa
    @ፀጌማርያምa 4 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ በጣም አመሠግናለው አንቅተህኛል👍👍👍👍👍👍👍

  • @yohaneszerai8651
    @yohaneszerai8651 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አስተማሪ የተቀደሰ መንፈሳዊ ጠቃሚ ኘሮግራም ነው እግዚአብሔር ይባርክ

  • @tigatig457
    @tigatig457 4 ปีที่แล้ว

    Amen kalehewet yasemalene

  • @shhsssgsgsy9621
    @shhsssgsgsy9621 4 ปีที่แล้ว

    Fetari edemena tena yestehe kene
    Betesebehe amen amen amen
    Sesemawe lebie ferate ferate yaze
    GE DEMOME ASLEKESGE EBAKIH
    e wendemie be xoletehe asebeGe
    Ye kirstena semie weletemariame
    NeGe