ልጆቹን አግኝተን ልብ የሚነካ ቆይታ አድርገናል Touching interview with street kids of Addis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • ልጆቹን አግኝተን ልብ የሚነካ ቆይታ አድርገናል: touching interview with street kids of Addis. The response to a YaTube video entitled ' talented street kids having fun Addis Ababa Ethiopia ' was so encouraging that it got nearly 200, 000 views in just two months. in addition many vieweres requested that we look for the kids address and organize a support. Accordingly, we looked for them and finally met them, had a touching conversation with them. In an hour time, more than 20 street kids and adults gathered around us and shared the kind of problems they're facing . it was overwhelming for us. In this video, they tell us about their life and that they are sick and tired of their current life. Their main message is ' help us get out of this life.' To contact us ( YaTube Love Peace ), please use only yatubelp@gmail.com As much as possible, we intend to organize means of supporting them and update our viewers on new developments. Thank you so much for your concern.

ความคิดเห็น • 445

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  7 ปีที่แล้ว +24

    የለቀቅነውን ይህንን ቪዲዮ በመመልከት ያሬድ ነጉ ኢሳያስን ለመርዳት ወሰነ:: ቪዲዮውን ለመመልከት ይህንን ይጫኑth-cam.com/video/dLRIIB-Owzk/w-d-xo.html

    • @seblekidanu8515
      @seblekidanu8515 7 ปีที่แล้ว

      Seguru brawin ena tikyr yetekebawin chuche lene situg esti😍

    • @fathafatha4030
      @fathafatha4030 7 ปีที่แล้ว

      woooooow

    • @fatmasaed6440
      @fatmasaed6440 7 ปีที่แล้ว

      YaTube Love Peace ok

    • @bdjdjgsgofgdivaldo8707
      @bdjdjgsgofgdivaldo8707 6 ปีที่แล้ว

      YaTube Love Peace

    • @fozeyajamal5577
      @fozeyajamal5577 6 ปีที่แล้ว

      YaYa Tube ያያ ቲዩብ .cda4lp
      Mxs1ioeoga?'2y ubyecpm cew360nh424 Jpwei

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 7 ปีที่แล้ว +10

    ውይ እህቶቼ ውይ ወንድሞቼ ውይ ልጆቼ በጣም ነው ያዘንኩት። እንዴት ነው ልትረዷቸው ያሰባችሁት? ከሱሱም እንዴት ነው የሚላቀቁልን ? እነዚህን የመሰሉ እንድ ፍሬ ልጆች ሂወታቸው ተበላሽቶ ማየት ሰላም ያሳጣል ። እባካችሁ መልካም ነገር ጀምራችሁዋል ባሉበት ሁኔታ እዲቀጥሉ መርዳት ሳይሆን ከዚህ ሂወት የሚወጡበትን መንገድ ተጋግዘን መፍትሄ እንፈልግ

  • @kelemdagene1913
    @kelemdagene1913 7 ปีที่แล้ว +20

    አይዛችህ እህቶ ወንድሞች የአሁን መራራ ለነገ መልካም ማን የአውቃል አቤተ አንተ የፈጠርከን የነዝህ ልጇች አሥባቸው አይዛችሁ

  • @user-dy8dx6ll3w
    @user-dy8dx6ll3w 7 ปีที่แล้ว +9

    ይህን አይቶ መንግስ መላ መፍጠር አለበት ለነገሩ መንግስት የለን እኛው እራሳችን ተባብረን መፍቴ መፈለገ አለበት ግማሾቹ ቤተሠብ ጋር መሂድ የሚፈልግ አለ እደገን ስራ መስራት የሚፈልግ መማር ሴቶቹ መሮናል ጆሲ መቶ አይቶናል ብለዋል በሱ በኩል ምን እየተሠራ ነው መጠየቅ ቢቻል ወንድሞቼ እህቶቼ የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ከጎናችሁ ነን

  • @habunicefashionmodel5493
    @habunicefashionmodel5493 7 ปีที่แล้ว +11

    I am from eritrea but I feel sad by our brothers and sisters because when I was in Ethiopia I saw many kids like this on the street and I felt bad coz they are similar age with me they can do many things the problem is people can't trust them if people love them they are cheerful& kindnes God bless them

    • @AbAb-dh7yq
      @AbAb-dh7yq 7 ปีที่แล้ว

      Haben xewar nkulu Sdet meriruni its true please guys help them

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +2

    ያ ትዬብ እግዛብሄር ይባርክህ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ ምናለበት መንግስት ይሄን vidio አይቶ ቢርዳቸው ልጅ ደሞ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው የሚርደው ቢያገን በጣም ሀሪፍ ነው::

  • @nejuuyemuhe3966
    @nejuuyemuhe3966 7 ปีที่แล้ว +3

    ኢሴ ምርጡ ፈጣሪ ይወደካል እኮ የኔ ጌታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ ይርዳክ

  • @user-xv7tv4ge6f
    @user-xv7tv4ge6f 4 ปีที่แล้ว +3

    ሱበሀን አላህ ምን ጉድ ነው ያአላህ ሲያሳዝኑ ያረቢ አላህ ይረዳቺሁ 😭😭😭

  • @amarotetadros2509
    @amarotetadros2509 7 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማርርር ድጋሚ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል እድግ በል

  • @user-lp6tj9sp4g
    @user-lp6tj9sp4g 7 ปีที่แล้ว +12

    ምኞቴ ተሳክቶ ሀገሬ ከገባሁ ማርያምን 3ሴት 3ወድ ልዶች ወስጀ አዳድጌ አስተምሬ ጥሩ ደረጃ እደማደርሳቸዉ ባለተስፋ ነኚ ከድግል ልጂ ጋር

    • @user-ij7il7xx2x
      @user-ij7il7xx2x 7 ปีที่แล้ว

      ንኩሺታ እዉነት ለዘላለም አሳብሽን እመቤቴ ትርዳሽ ኩሉ ዘፈቀደ አምላክ እስራኤል ለይከ አሜን አሜን ወአሜን!!

    • @raheltesfaslassie6654
      @raheltesfaslassie6654 7 ปีที่แล้ว

      ንኩሺታ እዉነት ለዘላለም Egziabhir yasebshiwn yasakalsh yeni wd

  • @user-gl3tr5sr4u
    @user-gl3tr5sr4u 7 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ማሮች በጣም ያሳዝናሉ መንግስት እኛን ውጡ ከማለት ምናለ እነዚህን ጡሩ ምኝታና ምግብ ቢሰጣቸው

    • @user-mf6li8sf3n
      @user-mf6li8sf3n 7 ปีที่แล้ว +1

      ቤቲ የድንግል ልጂ እኮ የኔ ማር ኤጭ እኔስ መረረኝ አልቅሼ ልሞት ነው ቆይ፡ምድነዉ እየተሰራ ያለው አረ!እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እርዳቸዉ

    • @hayethaia1420
      @hayethaia1420 7 ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽ የኔ ማር የኛ መንግስት ምን ያውቅል

    • @dagemds8826
      @dagemds8826 7 ปีที่แล้ว

      ቤቲ የድንግል ልጂ እኮ.መኪና.አደጋ.ይውጣበት.እንዳልል.ማን.ሊመራን.ነው.መንግስት.በእይወት.ባይኖርም.ስም.አለ

  • @mulugetatesfay8276
    @mulugetatesfay8276 5 ปีที่แล้ว +4

    They're living the hardest life but they keep smile, God is Good❤

  • @user-cz3vd6yq7p
    @user-cz3vd6yq7p 7 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ኢትዮጵያ ስመጣ የጎዳና ልጆችን ስብስቤ ከራሴጋር አኖራቸዋለው ፈጣሪ ከሀገሬ በሰላም እንዳስወጣኝ በሰላም ይመልሰን ኢንሻ አላህ ግን #ሀህይለማርያም በጣም አዝንበታለው

  • @user-so9ck4bv7u
    @user-so9ck4bv7u 6 ปีที่แล้ว +3

    ነጃት የዴሴልጅ ስላገዛችሁት በጣም ደስ ብሎኛል እኔም እደሱ ስለነበርኩ አላህ ይስጣችሁ

  • @user-nv2ov7ri2l
    @user-nv2ov7ri2l 4 ปีที่แล้ว +2

    ሲያሳዝኑ በአላህ ሚስኪኖች ኡፍፍየሠው ልጂ ፈተና ያአሏህ

  • @user-dz6tv7wj8f
    @user-dz6tv7wj8f 7 ปีที่แล้ว +3

    የእኔ ማሮች አሳዘናችሁኝ አላህ ይቅረስላችሁ ችየ መርዳት በቻልኩ ደስ ባለኝ

  • @kjhbbjhvv3342
    @kjhbbjhvv3342 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይዲረስላችሁ ወገኖቸ ጠያቂወቹም አዲየ የዲግልማሪያምልጂ በያላችሁበት ሠላሙንያብዛላችሁ በዉነት በጣም ያሣዝናል

  • @muluasefa6670
    @muluasefa6670 7 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር። ኣምላክ የራሳቹ በጎ የሆነ ይስጣቹ ኣሜን። ድንግልማርያም በምልጃዋ ኣትለያቹ ከሁላችን ጋርም ትጠብቀን ኣሜን።

  • @user-ue9jj3of5v
    @user-ue9jj3of5v 7 ปีที่แล้ว +1

    ልኡል እግዚያብሄር የድንግል ማሪያም ልጅ ሕይውታችሁን ያሰተካክልላችሁ

  • @ethiyopiaethiyopi5998
    @ethiyopiaethiyopi5998 7 ปีที่แล้ว +1

    አይዝዋችው የኔ ውዶች ነገ ሀገር ተረካቢወቹ እናንተ ናችው እናንተ ትልቅ ተስፋና እራይ ከውነተኛ ፍቅር ጋር ያላችው ሀብታም ሰወች ናችው ከማንም የማይገኘው ደግነት ፍቅር እርህራሔ እውነት ከናንተጋ ነው ያለው እግዚአብሔር አምላክ ደና ነገር ላይ ደርሳችው ደግሞ ብቻል ባካል ባይቻልም እንዲሁ ለማየት ያብቃኝ እምነት ተስፋ ፍቅር ፀንተው ይኖራሉ የኔ ውዶች ኒሩልኝ

  • @b.h.r.english5634
    @b.h.r.english5634 5 ปีที่แล้ว +5

    تحياتي من لبنان حقيقة هذا الشبلي شفته بغير فيديو عنجد موهوب كثير

  • @whatabouttomorrow1990
    @whatabouttomorrow1990 5 ปีที่แล้ว +4

    I am from Eritrea so i am very very sad about this people i hope one day .TRUST IN THE LORD

  • @jamilaali3759
    @jamilaali3759 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሮች፡አይዞአቺ መቼምአድቀን መለወጣችን፡አይቀርም እወዳቹሀለሁኝ፡ከኔበላይ፡ፈጣሪይውደዳቹ

  • @tibletstewelde5138
    @tibletstewelde5138 5 ปีที่แล้ว +5

    Oh 😔GOD bless you🙏 young boy💟💟

  • @hirutenegesues5574
    @hirutenegesues5574 7 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ለመናገር ከልብ ነው የምናመሰግነው አሁን የቀረው የኛ ስራ ነው ስለዚህ ልንተባበራቸው ይገባል.. እኔ በማንኛውም መንገድ አብሪያችሁ ነኝ ..መስከረም ላይ ለሚሰራው ክሊፕም እንደማሳትፋቸው ቃል እገባለው::

    • @slim14ish
      @slim14ish 7 ปีที่แล้ว

      Hirute Negesues good job.. thata what we need .. we need action not just talling. thank you

    • @manpermanper3045
      @manpermanper3045 7 ปีที่แล้ว

      enm yne konjo

  • @tube-qm5di
    @tube-qm5di 7 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነሽ ሁሉን ስው ከ ሞቀበት እናት ኣባቱ ቤት መውጣት ኣይፈልግም ግን የተለያዩ ምክንያቶች ኣድገደውት ነው:: በጣም ኣሳዛኝ ታሪክ ነው የነገርሽኝ😐

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j 7 ปีที่แล้ว +3

    YaTube Love Peace thank u for going behond the limit to locate this sweet and innocent kid. #try to email me back I need to speak to u more of it, be bless

  • @msertgx7120
    @msertgx7120 7 ปีที่แล้ว +1

    ይከን መንግስት አንቆ መግደል ነበር አይዞችሁ እግዛብሄር ይርዳችሁ ወገኖቼ አንጀቴን በላችሁኝ

  • @etsegenetwaganewu915
    @etsegenetwaganewu915 7 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ወድሞቸ ምንም ቃላት የለኝ እግዚአብሄር ሀሳቤን ሞልቶልኝ ብረዳችሁ ደስ ባለኝ አይዟችሁ ነገም ሌላ ቀን ነው

  • @ehhsue20
    @ehhsue20 4 ปีที่แล้ว +1

    እዴት ያሳዝናሉ ወላሂ እነሱን ሳይ ልጆቼን አሰብኩቸው የአላህ

  • @halahalaee3842
    @halahalaee3842 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህይርዳችሁ የኔወንድሞችያረብ

  • @Godislove727
    @Godislove727 5 ปีที่แล้ว +4

    Helping others is the BEST way of serving God. Let's all do what we can. Tikmu leRasachin leNebsachin

  • @user-pp4jh6my1v
    @user-pp4jh6my1v 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍ ሲያሳዛኑ የሚተኙበት ቦታ ያሳዝናል 😔

  • @fayelovefb4740
    @fayelovefb4740 7 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያማረ ሂወት ይሥጣቹ

  • @buzemekonin5464
    @buzemekonin5464 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ሚያዛዝኑት ፈጣሪ ይርዳቸው አይቶ ከንፈር መምጠጥ ምንም ጥቅም።የለውም ለሁሉም ጌታ ከናንተ ጋ ይሁን

  • @helenabera2307
    @helenabera2307 5 ปีที่แล้ว +1

    አቡሽየ በርታ እግዝአብሄር ያሳድጋቹ እናንተጋር ያለ ልብ ማንም ጋየለም እግዝአብሄር ግዜ አለው

  • @myloveumi8095
    @myloveumi8095 5 ปีที่แล้ว +3

    Yena wedm yena konjo Allah mechereshahn yasamrlh

  • @hff3528
    @hff3528 7 ปีที่แล้ว +3

    ድንግል ማርያም ትጠብቃቹሁ

  • @solomon2514
    @solomon2514 7 ปีที่แล้ว +1

    Great job! yatube

  • @hayatmuhamad9060
    @hayatmuhamad9060 7 ปีที่แล้ว

    የኔ እናትዬ ሲያሳዝኑ አላህ ይርዳችሁ

  • @saratesfayesaratesfaye342
    @saratesfayesaratesfaye342 7 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭wayine baegziabhere egziabhere yerdachu siyasazenu

  • @ethiopialezelalemtinurmaco9873
    @ethiopialezelalemtinurmaco9873 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልህ የኔ ጊታ

  • @muhmadmuhmad9560
    @muhmadmuhmad9560 5 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ እግዝያብሄር ይስጥህ ጠያቂ ያጡትን ማሰማትህ።

  • @user-jk7oq3lj1b
    @user-jk7oq3lj1b 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ የመቤታችን ምልጃዋም አይለያችሁ እሕት ወንድሞቸ አይዟችሁ

  • @jhonkifle
    @jhonkifle 7 ปีที่แล้ว +1

    Oh God. I think this has to be seen in tv programs. There are lost of rich ppl and ppl who can help those children. May God help them.

  • @user-to3kz1lr5k
    @user-to3kz1lr5k 5 ปีที่แล้ว +3

    ሚስኪን ሲያሳዝኑ አላህ ይርዳችሁ ወይኔ ጉደ ሴቶችም አሉ

    • @fatumafatuma4106
      @fatumafatuma4106 5 ปีที่แล้ว

      አሉእህቴ በጣም ያሳዝናል

  • @user-mg8uc3id2c
    @user-mg8uc3id2c 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች በጣም ያሣዝናሉ እግዚአብሔር መጨረሻቺሁን ያሣምርላቺሁ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @dreamgirl4you869
    @dreamgirl4you869 7 ปีที่แล้ว +2

    Omg! When i was Bolly makiyeel I use to love Their Dance i like to Enjoy their music But same of them hate somali's and ignore while the Other's are Smarterst one but i don't care i miss Their Traditional foood and I Love Them Because ( Allah Says Love The ones who Hates you and treat them well ) so Have Peace And Good life Our beautiful african people

  • @ephermmaru605
    @ephermmaru605 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞአችሁ ሁሉም ያልፍልባፋጣሪ ኤሺ ከሁሉሞ አሱግንይለያልያኔምስኪንእንዲም አላለካ🤒🤒😭😭😭🤣🤐🧐

  • @user-jt2ed9jy3e
    @user-jt2ed9jy3e 7 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማሮች ፈጣር ራሱ ይድረስላቹ

  • @bashaeralsaad5147
    @bashaeralsaad5147 7 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ምኞታችሁን ያኬላችሁ

  • @user-sh7nw7nm6f
    @user-sh7nw7nm6f 6 ปีที่แล้ว +1

    eritraei negh gn በጣም የሳዝናል ኣይዛቹ ፈጣሪ ይርዳቹ ኣይዛቹ

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  7 ปีที่แล้ว +8

    ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ለያቲዩብ ያላችሁን ድጋፍ እንድታሳዩ በማክበር እንጠይቃለን:: ከልብ እናመሰግናለን!

    • @user-ft3ih7jv5v
      @user-ft3ih7jv5v 7 ปีที่แล้ว +1

      YaTube Love Peace በዚ አጋጣሚ ያሬዶ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅ ይሣያሥን ወሥዶ አብሮ እየኖረ መሆኑን ሠምቻለው ያሬዶ ያንተ አይነቱን ያብዛልን መልካም ሠው ነክ ተባረክ

    • @reyes4839
      @reyes4839 7 ปีที่แล้ว

      አለም የሱራፌል አፍቃሪ Alem
      አሜን

    • @layalnofal198
      @layalnofal198 7 ปีที่แล้ว

      እግዚቡሄር አላችሁ አይዞቹህ

    • @rahelteka3089
      @rahelteka3089 7 ปีที่แล้ว

      YaTube Love Peace Ena Satohune Lerda Ehelalew

  • @simensimen3012
    @simensimen3012 6 ปีที่แล้ว +2

    ኦ በጣም ነው ሚያሳዝኑት እመቤቴ ትርዳቹ

  • @negishtewelde7811
    @negishtewelde7811 7 ปีที่แล้ว +1

    Amlak mskum ykun yehwatey marey 😙😘😚

  • @user-bc4ri1lu9r
    @user-bc4ri1lu9r 6 ปีที่แล้ว +3

    ሁላቹም አላህ ይርዳቹ አላህ ከዚ ሂወትያውጣቹ

  • @hanatisge2796
    @hanatisge2796 7 ปีที่แล้ว

    Yared saladekh alalifem hulum edate melikam tegibar biseru yet bederesin ene berase betam ameseginale 1 ye Ethiopia liche new yadakeww miberetata new 😘😘😘❤️❤️❤️

  • @user-du1nb5yd4h
    @user-du1nb5yd4h 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መጨራሻችሁን ያሳምረው

  • @susuagaroo2846
    @susuagaroo2846 7 ปีที่แล้ว +3

    Allaha yirdachu weganoche😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mishfamilyshair
    @Mishfamilyshair 7 ปีที่แล้ว +2

    I remember seeing the original video of the children Dancing and thinking how awesome they are. And now this video shows the reality. Very disturbing. Yet I am hopeful that with this post, perhaps some of those kids can receive help. Anyone have a legitimate link to gofundme? I'd like to donate if I can be assured it goes to them. God bless 💜

  • @bhggty2300
    @bhggty2300 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ደሀ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @user-cq9of1vl3s
    @user-cq9of1vl3s 6 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍ የኔ ማሮች የጎዳናን ሕይወት እኔም አልፌበታለው ሕግዝያብሄር ይገላግላችሁ እንደኔ በስደት ላይ ብሆንም ግን ከጎዳና ህይወት 100% ስደት ይሻለኛል ተመስገን አምላኬ!!!

    • @noonseid2498
      @noonseid2498 6 ปีที่แล้ว +1

      ኡሉን ችዬ ዝም አልኩ አበርታኝ አምላኬ
      Yena konjo egziabher yemesgen

    • @user-vw3gz2lw4b
      @user-vw3gz2lw4b 6 ปีที่แล้ว

      ኡሉን ችዬ ዝም አልኩ አበርታኝ አምላኬ ውይ ማሬ በይ አምሀምዱሊላህ በጣም ይሻላል

  • @zeynebmnye4692
    @zeynebmnye4692 7 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ መንግስት ለነዚህ ምስኪኖች ሳይሆን እኛን ይምጡ ይላል

  • @samribelete8709
    @samribelete8709 7 ปีที่แล้ว +1

    God help u guys. The best thing might come one day! Never give up on what u have or ur talent . ur talent can make u to be on better place.

  • @kdejamohammedyersulwedaje6209
    @kdejamohammedyersulwedaje6209 7 ปีที่แล้ว +2

    O btame yamal Allahe yrdachihu

  • @m.j5377
    @m.j5377 7 ปีที่แล้ว

    የአላህ ስየሰዝኑ አላህ ዪርደቹ

  • @ziniyaziniyan7043
    @ziniyaziniyan7043 7 ปีที่แล้ว +3

    ኣሏህ ይድረስላቹ የኔ ማሮች ኡፍፍፍ 😭

  • @The-zu9bk
    @The-zu9bk 7 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ካለ ሁሉም ነገር አለ

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 7 ปีที่แล้ว

    ያረብ የአላህ ፈረጃቱን አምጣልን ኢትዮ ምንነው ልጆችሽ ጎዳና ለይ አይዞኝ አንድ ቀን ቀን ይወጣልናል አሁንማ በሸራውም ግብር ካልተባሉ ነው። እዝነትህን ያረብ

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 7 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማሮች

  • @user-jl1zz1og6g
    @user-jl1zz1og6g 7 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በድጋማ አየዋቹህ በጣም ዪገርማል የሀገራችን ነገር የውጭ ዜጋ ተመከባከብ ምን አለበት እኒህን አንድ ቢላቸዉ አደኛ ሰርተዉ ዪበላሉ ሰው በቁሙ ካልተረዳዳ እሠከመቸ ??????

  • @user-jv1mt9gf1w
    @user-jv1mt9gf1w 7 ปีที่แล้ว

    እዝጋብሄርይርዳቹወጎኖቼ

  • @ayuliaayulia9547
    @ayuliaayulia9547 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር አፌ ቁርጥ ይበል ሲያሳዝን ፨♥♥♥♥♥♥♥

  • @ermi594
    @ermi594 4 ปีที่แล้ว

    እንዲያው እውነት እላችሁዋለሁ ይሄ ልጅ ተለውጦ ሰውን ይለውጣል በጣም ምርጥ አስተሳሰብ ያለው ልጅ ነው እዳይሁት ከሆነ ፈጣሪ በሄደበት ይከተለው

  • @beritedi2732
    @beritedi2732 7 ปีที่แล้ว +3

    አይተን ማለፍ ብቻ ሆነ አይ እኛ

  • @user-in7xo8uc6m
    @user-in7xo8uc6m 7 ปีที่แล้ว

    የአርብ አነታ ደረሠላቸዊ አቅምን ስጠኝና ልረዳ የአርብ ኢኒሻአለህ አብሺረ ያልፍል

  • @user-sx2vz5tg9d
    @user-sx2vz5tg9d 7 ปีที่แล้ว +1

    እድው ማር አላህ ያሳድግህ

  • @lolalovesyou5123
    @lolalovesyou5123 7 ปีที่แล้ว

    give these children a home.

  • @user-uk5rf5nt6v
    @user-uk5rf5nt6v 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እህት ወዲምቼ በጣም ያሳዝናል
    እኔ የሚገርመኝ እኛን ስዴተኞቹን ግቡ እያሉ ከሚጣጡ እነዝህን መጄመርያ አትርድም እኛም ብገባ ፋይዳ የለውም

  • @schuschubika7673
    @schuschubika7673 7 ปีที่แล้ว

    egziabher bechernetu yidreslachihu.🙏

  • @kalfiruz5297
    @kalfiruz5297 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚያመው

  • @sadaummer1767
    @sadaummer1767 7 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ያማል .ይለኝ አረዳቸው .እኔም ለስው ሀገር እንግዳ። ነኝ .ወንድሚ አላህ ይስጥህ ራሴን እንድፈትሽ አርገህኛል.ይህንበማቅረብህ .እነሱ ንም ያስቡበት ያድርሳቸው

  • @user-eh1es4gh6l
    @user-eh1es4gh6l 7 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ ይሻአላህ ነዋሪ ያድርገን ለሀገራችን ያብቃን

  • @aklapp8928
    @aklapp8928 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍ አቦ ውስጤ ተረበሸ

  • @abdalkarimadam2427
    @abdalkarimadam2427 3 ปีที่แล้ว

    ما شاء الله والله الشبلي دا موهوب شديده انا متمني يلقه ليه رعيه خلاص من الشعب الإثيوبي بتمنع اشوف في السودان..

  • @user-qt3mh6yn2f
    @user-qt3mh6yn2f 5 ปีที่แล้ว +2

    Yallah enzeh huelah men ged new allah yedrselachu

  • @misrachkelboro2555
    @misrachkelboro2555 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዝኣብኤር ይርዳቹ

  • @natiabera9218
    @natiabera9218 7 ปีที่แล้ว

    ❤️~የድንግል ልጅ አስበን
    ይህም ያልፋል
    እርግጠኛ ነኝ አለም ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ይመስለኛል ሀብታብና ደሀው የሰማይና የመሬት ያክል የሚራራቀው እግዚአብሔር አንድ ያድርገን~አሜን~❤️

  • @fetiyajemalft8671
    @fetiyajemalft8671 7 ปีที่แล้ว

    yene konjo allhe kantega yehun

  • @TsehayFekede
    @TsehayFekede 7 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን የሁላቹም ምኞት ታሳካላቹ አገራች ገን መግስት አለ ወጣቶች እዲ በየሜዳ እስከመቼ እግዚአብሔር አስበን እጂ የኢትዮ መግስት ላሀብታም ብቻ የቆመ ሆኖዋል እር እኛ ወዴት እንሂድ

  • @bezaye500
    @bezaye500 7 ปีที่แล้ว

    This is so sad 😭. You should start a 'gofundme' account so people can donate money.

  • @myloveumi8095
    @myloveumi8095 5 ปีที่แล้ว +2

    Allah hasabachihun yasakalachihu

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn
    @betiyAsfawyeysuselijenagn 5 ปีที่แล้ว +4

    Geta hohi tamlkatchwu enzen. Dahadagochun😭😭😭😭😭😭🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 7 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ሆይ አሥባቼው አንጄቴን በላችሁት😰😰

  • @rimphonetastic7954
    @rimphonetastic7954 6 ปีที่แล้ว +1

    ያ አላህ በጣም ያሳዝናል አላህ ይርዳቹ

  • @davidgetachew7199
    @davidgetachew7199 5 ปีที่แล้ว +2

    Little kids we are looking for job ❤

  • @user-ww3iu6lx4h
    @user-ww3iu6lx4h 5 ปีที่แล้ว +1

    አይዛችሁ ጎበዞች

  • @alhamferede3322
    @alhamferede3322 5 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭 አይ ወገኔ አይ የትውልድ መበላሸት 😭😭😭😭

    • @user-xq6or5hl4s
      @user-xq6or5hl4s 5 ปีที่แล้ว

      እፍፍፍፍፍፍፍ
      😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @mikic3591
    @mikic3591 7 ปีที่แล้ว

    It's around 22.god bless ya man wish I have a lot of money and help ya man...I'm gonna do it soon with god brothers.ya be safe till their.#onelove#ethioeri

  • @user-zz4wi6zf4p
    @user-zz4wi6zf4p 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ያስባችሁ ወድሞቼ