I,ve been two weeks watching this interview constantly... watching the video that child dancing on yared negu rhythms and my eyes start crying... Yared god blessing you Warld needed beings like you to be alittle better
Although I don't understand the language am just so happy this kid got happiness finally and I hope the other two kids also find happiness and a place to cal home ....proud african
ያሬድዬ እኔ ምንም ቃላት የለኝም እንተን
ለማድነቅ እንዳንተ አይነቱን ኢትዬጲያዊ
ያብዛልን ተባረክ
እሰያስ ያኔ መር እግዝኣብኤር ያግዝ
ያሬድዬ እኔ ምንም ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይባርክህ እረጅም እድሜ ይስጥህ
በተለይ በዚህ ህይውት ላሉ ሁሉ እግዝያብሔር ይርዳቸው
Hi
አንተ ልጅ ያሣድግህ ያሬድየ አውነት አውነት ቃላት የለኝም
ያሬዶ ቃላት ያጥረኛል በሰማይ የነብስህን ቤት ሰራክ ❤❤❤
ያሬድ በውነት በጣም ሊድነቅ የሚገባው ቅን ልጅ ንው ቅን ልብ ያሸንፋል አላህ ካንተ ጋር ይሁን
Afkariw neshe ende
የሬድ ነጉ አድናቂህ ነኝ ማርየምን ንፁ ልብ ነዉ የለህ እግዚአቢሄ ጨሙሮ የጥህ❤❤❤🙏
ያሬድ በእውነት አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥርኛል እግዚአብሄር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁለም ነገር ያሬድ ፈጥር ይባርክህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
ያሬድ አግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ቦታላይ ድርስ, አግዚአብሔር ጸጋ አይለይህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ትንሽ አቅም ያለው ሰው አንዳንድ የጎዳና ልጆችን ቢያነሳ ለአሳዳጊው አይጎዳም እንዳውም ሲያድጉ ይጠቅማሉ፣ ለልጆችም እጅግ ይለወጣሉ።
Thanks, Yared.
እህህህህ ያአላህ ሆድ ባስስ አለኝ ያሬድዬ አላህ ይስጥህ ይጨምርልህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ
ሰይፉ እስኪ አንተም አንድ ሰው ከጐዳና ላይአንሳ እምትሉ ላይክ
Alatefam yihun madregu beki new ye yaredin tiru idea antseberekelin
@@hailegebrealshewaye7145yyyuu in the future of our games are based on the in fffff KKK Hutt valley CA and I will iuuui and
ይሣያሥ እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ መሥቀልህ ደሥ ይላል ይጠብቅህ ፈጣሪ አይዞኝ እናትህን ታገኛለህ
yaredoegzabiheryasadegik
እውነት አላህ ከመጥፎ ጠብቆ ትልቅ ደረጃ ያድርሥ እንዳንተ አርአያ ለመሆን ያብቃን መልካም ሥራህን ይውደድልህ
ሠላም የኤርሚ በጣም እኔ እራሱ መስቀሉ ላይ ነው አይኔ ያረፈው የምር
እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወንድሜ ያሬድ
ሠላም የኤርሚ አሜን ማር😘😘😘
ሠላም የኤርሚ አሜን
በእውነት ይሄ የክርስቶስ ልብ ነው የወደቁትን ማንሳት ወድሜ ብዙወችን ሰብሳቢ ያርግህ ወድሜ
ፈጣሪይስጥህ
ያሬዶ ፈጣሪ አብዝቶ ሀብቱንና ጤናዉን ይስጥክ ልጁ ደግሞ ቁርጥ አንተን ነዉ የሚመስል የፈጣሪ ነገር ይገርማል አቡሽየ አድገክ ተምርክ ጥሩደርጃ ደርሰክ የጎዳና ልጆችን ለመርዳት ያብቃቅ 😍😍😍😘😘😘
ሰይፍየ እናመሰግናለን💓💓💓
Kal Tsega
ቃልዬ ማልዬ ውድድድድድ
Kal Tsega ትንሽ ቆይተሽ የወለድከው ነው እንዳትይው ክክክ
ሠላም የኤርሚ Me too wedddddd😚😚😚😚
Halen Halen Halen Felek kkkkkk ኧር አልልም ማርየ
Kal Tsega ቃልዬ አሜን አሜን ብያለሁ😘
I,ve been two weeks watching this interview constantly...
watching the video that child dancing on yared negu rhythms and my eyes start crying...
Yared god blessing you
Warld needed beings like you to be alittle better
Betsb hugnalw antm bro
እዉነት ያሬድዬ አድናቂህ ነኝ በሁሉም ነገሮችህ ግን በዚህ ስራህ ደግሞ ቃላት ያሰኜል የኔምርጥ እግዚያብሔር ይባርክህ
ተባረክ ያሬዶ እግዚአብሔር ይሥጥህ
ይሣያሥን ጥሩደረጃ እንጠብቅሀለን
ሠላም የኤርሚ a
Houssam Houhou ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ
ይህን ኢንተርቢ ስንቴ አየሁት ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ..መልኳምነት እንዲህ ነው 💚💛❤
Metchalw beknenet
Be like
አላህ እድመ ጤና ይሰጥህ በእውነት መልካም ሰውነህ አላሂ ይጨምሪልህ
በጣም😢😢😢 መልካምምሠውነህ ያሬዶ❤❤
እግዚአብሔር ደጋጎችን አያሳጣን የውነት የኢሳያስ እና የጓደኞቹ ቪዲዮ የተለቀቀ እለት ልጅነታቸውን አይቼ በጣም አዝኜ ነበር ። ያሬድዬ እግዚአብሔር ባለህ ላይ ጨምሮ ይስጥህ ይህንንም ልጅ ለቁም ነገር በቅቶልህ የልፋትህን ውጤት በደስታ እድታይ እንመኛለን ። ሰይፉ ፋንታሁን በጣም እናመሰግንሃለን አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው እግዚአብሔር ቤትህን ኑሮህን ይባርክልህ ። ኢትዮጵያ ደጋግ ሰዎች አታጣም ደጋጎችን መድሃኒአለም ያብዛልን ።
የኔ ጌታ ህፃኑ ትልቅ ቦታ ድረስልኝ የኔ ወንድም ፈጣሪ ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ እደወንድምህ እደያሬድ ውድድድድድ እማረጋቹህ💜💜💜💜💜
I am from eritrea 🇪🇷 but I love Ethiopia people yerad Good work God save you 🙏
Beknenet metchalw
ዋውውውው ጅግና ካብ ኣምላኽ ርኸቦ i am eritrian i love you etyopiyan
በእውነት እኔ ደስ ምልው በቃ ፀባይ ከምለው በላይ ደስ ይላል 100% ቡዙ ዘፋይኖች አይቻለው ግን ይሄ ልጅ አንጀት ይቆረጣል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሚልበል ተባረክ!!!♥♥♥♥
ሌሎቸቹም ከሬዶ ተመሩ ተወቂ አርቲስት እና ሀብተሞችን የምትረዱ ሁሉ ኢደዚህ ድሀዎችን ብትረዱ የት በደረሰን 😍 የሬዶ የዘመኑ ምርጥ አረደ ብዬሀለዉ😍
Ethiopian peaple population control yasfelgal lela chigr yelem
የእኔ በትሆንም እወድሀለዉ
Hawi LOV አሜን ይባረክ
Hawi LOV እግዚአብሔር። ይባርክክ ያሬዶ
Hawi LOV Egiziabihar yibarikihi
Thanks Seifu for this amazing interview. It’s very touching what Yared did for this young boy! God bless you all!
Beknenet metchalw
በጣም ደስ የሚልስራ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አዳት የጎዳና ልጆችን ቢያነሱ ኢትዮ ከሌሎች አገር ተርታ ትሰለፍ ነበር
ያሬዶ እግዚአብሔር ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ
Yaredey thxxxxx egzabihir ybarika ✌
እስኪ ያገራችን አርቲስቶች ከዚህ ተማሩ
Ere zm bey tedin atakim
እድሜ ከጤና ይስጥህ ፈጣሪ ይጨምርልህ ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት ለውገን ደራሹ ወገን ነው
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ቃላት ያጥርኛል ለያሬድ ኢሳያስ ግን አንገትህ ላይ ያለው ማህተብ ነው ክትቢያነሳህ አሁንም እግዛብሔር ክትልቅ ደርጃ ያድርስህ አሜን፫
ኡኡፍፍ እግዚአብሔር ይባርክክ ያሬዶ ቀሪ ዘመንክ ይባርርክ መልካምነት ለራስ ነው ከእግዚአብሔር ታገኛለክ
ያሬድዬ ተባርክ ሁሉም እዳተ ቢሆን እዴት አገራችን ያድግ ነበር
baxam yasazinal
ምን እደምል አላውቅም ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ያሬዶ የእውነት መልካም ሰው ነህ ምናለ ሁሉም ሰው እንደ አንተ በሆኑ ያለፍክበትን የማትረሳ አራዳ ነህ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ወይኔ ያሬዶ እግዚብሔር እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ ድንግል ከነ ልጆ አሳብህን ታሳካልህ በጣም ምርጥ ሰው ኖርልን
I really like how Yared touches and straightens Esayas up. It’s beautiful and you can see the sincerity of Yared’s love.
❤
በጣም ጥሩ በምሆን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ እናትህም ጤና ይስጥልህ ያሬድዪ
ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ያሬድ በጣም ትልቅ ሳው ነህ እኔም ብህይወቴ የማስባው ይህንን ትልቅ ስራ ነው 1 ቀን እንደማደርጋው አስባለው ሌሎች ዎገኖቻችንም ይህንን ታላቅ ስራ እንድተሰሩ እና ለሰዎች መለዎት ምክንያት እንድትሆኑ በያሬድ ስም እጠይቃችኋለው በውነት ነው የምላቹ እኔ ከናንተ አውቄ አደለም እነደዚ የምላው ግን እኔ የማስባው በዚች ምድር ላይ ሳው የሚኖራው የኩንትራት ኑሮ ነው ቤት ተከራይተን እንደምንኖራው ይች ምድር ኩንትራት ናትና ከኛ በታች ያሉትን እንርዳ ሰውን መርዳት በገንዘብ የማይገኝ እርካታ አለውና ያሬድ በጣም እወድሀለው ፈጣሪ ይጠብቅህ።
Haile Molla ftare yetbke yared yesayes anteme telke bta derske edmnayeke telke tesfa alne haile molla antenem ftare yasbkewne aseketlke
አሜን ዘመዶች ፈጣሪ ከሁላችን ጋ ይሁን
ያሬድየ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥቅ ከክፍ ነገር ይጠብቅክ የግዛብሄር ሰው
😘😘😘😘❤❤
ያሬድየ እግዚአብሔር ይባርክህ
ያሬድመጣምጡሩሠዉነህ በጣምነዉያለቀስኩት አላህይጨምርል ኢንሽአላህእኔምሀገርገብቸ የተቸገሩትንሠወችመርዳትምኞቴነዉ
ያሬድ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ቅን ልብ ከላይ የተሰጠህ ውድ ስጦታ እድሜና ጤና ይስጥህ ውድሜ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህበተለይ ለእናት ያላችሁ ፍቅር እናት ውድ የአላህ ስጦታ ነሽ
በእዉነት ያሬድዬ ፈጣሪ የሂወት ዘመንህን በሙሉ ይባርክልህ
ያሬዶ ጌታ ይባርክ ያለህን ይባርክልህ
እውነት ነው ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ልክ ያሬዶ እንዳለው ሁላችንም በቻልነው አቅም 1 ስው ከጎዳና ብናነሳና መርዳት ብንችል ምን ያህል በተለወጥን እግዚአብሔር አምላክ ለመልካም ስራ ያነሳሳን
ያሪድ በጣም ነው የምወድህ እግዚያብሄር ያክብርህ ሀሣብህን በሙሉ እግዚያብሄር ይሙላልህ።
ያሬዶ ምረጥ ኢቶጲያውይ እግዚአቤሄረ እዳተ ያሉ ሰወችን ያብዛልን እኔጃ ምን እደምልህ ቃላት የለኝም
በጣም፡ደስ፡ይላል፡ያሬደ፡በመጀመሪያ፡አንተን፡ሳላደንቅ፡አላልፍም፡ያለፍክበትን፡ማንነት፡ዛሬ፡ላይ፡ሁነህ፡በማስታወስህ፡ሁለተኛ፡የተቸገሩትን፡በመርዳትህ፡እግዚአብሔር፡መልካም፡ነገሮችን፡ሁሉ፡ይስጥህ፡እኔንም፡ማንነቴን፡እዳረሳና፡የተቸገሩትን፡እድረዳ፡ፈጣሪ፡ይርዳኝ
እመቤት ትጠብቃቹ ያሬድ እድሜህን ያርዝመው
Rahel Alemahu Amen
Rahel konjo h(the yes and s
በጣም መመስገን ያለበት YaTube Love Peace ነው ምክንያቱም የዚ ልጅ ቪድዮ ቀርፆ ያሳየን እሱ ነው። ትክክል እኔም በዚ ቻናል ነው ያየሁት እና እንደውም ትልቅ እድል ከፍቶለታል እንደ እግዚአቤር ፍቃድ ለኢሳያስ እናመሰግናለን ያ ቱብ
እውነት እግዚያብሔር ይባርክህ ፍቅር ማለት እንደዚህ ነው ተባርክልን 😘✅️✅️
#Respect from Eritrea! Des ylal
Very talented young man, bright future for you . Love and respect to my all Ethiopian people, Yousif from sudan
🙏🙏🙏🙏😘✌✌👌👌💚💛❤
God bless yared. Always remember „you might not be able to change the whole world but if you can change a persons life, you change their world „
Betsb hugnalw beknenet
አላህ ይባሬክህ። ያሬድ። በጣም ።መልካም ዉነት።አተተምሳሊት። ነህ። ወንድሜ
🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷
ያሬድ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ለወገን ወገን ደረሻ የሚባለው እንደዚህ ዓይነት በጉ ነገር ነው ስወድህ ከነበረው በላይ በዚህ ልጅ ላደረግከው በጉ ተግባር ይበልጥ እንድወድህና እንዳከብርህ አድርገህኛል ሌሎችም አንተን የተከተልከው መንገድ ባላቸው አቅም ለወገናቸው እንዴረዶ እግዛብሄር ልቦና ይስጣቸው በፕሮግራሞ ሰይፉ እንዳስቀመጠው ጉደና እንጂ የጉዳና ተዳዳሪ አይኖርም ሁሉም አቅሙ የቻለው ካደረገ እግዛብሄር ሀገራችን ይባርክልን ከ
ትግራይ ውቅሮ ነኝ
Kusheyt people I love them
Am from awdal somaliya
This young man have a aportunity to learn
አሁንም እግዜአብሄር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
0939957001
Yared yemre mrx lig neh adi mera laym bexam new yetemchehegn gobez
እህህህህህህህህህህህህ!!!!!!!!
ያሬድየ የእውነት ቃል አጠረኝ!!
ወይኔእደትደስይላል፣ወዲሜእግዚአቤር፣ከጥበብላይ፣ጤና፣ፀጋይስጥህ
የኔ ጀግና ያሬድየ አላህ ከይርስ ስራህ አብዛቶ ይቀበልህ ልዩ ሰው ነህ ለየት ያልክ እውነት አድናቂህ ነኝ 💘
ልጅንም ደግሞ ትልቅ ሰው ሁኖ ስምህን እሚያስጠራ ያርግልህ ተስፋ አለኝ ይሄ ልጅ እቁም ነገር እንደሚደርስ አንተ ከጎኑ ከቆምክ 🙏🙏🙏
የእኔ ጌታ ሲያምር ልጁ እራሱ እፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይባርክህ የእኔ ወንድም ያሬድየ
Although I don't understand the language am just so happy this kid got happiness finally and I hope the other two kids also find happiness and a place to cal home ....proud african
Beknenet metchalw
Amazing he is very confident kid imagine at his age how he is handling the I interview
Yarednago
የምትወደድ ምርጥ አሪቲስት ነህ በሕይት እግ/ር የሚፈልገዉ ታላቅ ነገር አደረክ ተባረክ
ያሬዳ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት ደስ ይላል በምድር የምናደርጋቸው መልካም ነገሮች በሰማይ ዋጋ ይሆኑናል የሰማዩ አምላክ ዋጋው ይክፈልህ በርታ ካንተ ብዙህ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ከስደት መልስ ልክ እንዳንተ መልካም ስራ የመስራት ምኞቴ ነው ደሞ እንደዚህ የተባረከ ልጅ ማግኘት እራሱ መታደል ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ 😍😍😍
I am Eritrea!!yared big boy!!I love you for ever!!God bless you all life!!ኮንጆ ልጅ ኣይዞ የነ ማማር!!
yared is amazing guy. this kids life is going to pay him a lot more. bless you yared
Betsb hugnalw beknenet
ባልህ ላይ አምላክ ይጨምርልክ ጤና ሰላም በረከቱን ይብዛልክ
ሙዚቃባሀላዉይ
ፂ
@@LovelovesalamLove ormiyya biyakko
@@LovelovesalamLove ormiyya biyakko
ያአላህ በጣም ይገርማል ዴስ ሲል ያሬዶ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ እሪዚቅህን አላህ ይጨምርልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ ደስ ሲል ሁሉም ሀብታሞች አንዳንድ ሰው ቢያነሱ ማንም መንገድ ላይ ባልታየ ነበር
lam somalilnder but l love Ethiopia and respect people keep going
Hh mad fahmayza mise wad izka xiizaysay
anjet yibelaal ,,this is real artist YARED NEGU GODD BL3SS YOU
Made me cry
Yaredo you are amazing! Respect
እግዚአብሔር ይስጥህ ያሬድ ምርጥ ሰው
sara sara በጣም እግዚአብሄር እዲህ አይነት ወድሞችን ያብዛልን
Yarid edmaenatenaysteh
ጀግናያሪድ
ያሬድእኔየዘፈንአድማጭአይደለሁምግንበዚህ፡መልካምስራህእግዚሃብሄርእድሜእናጤናይስጥህ
እኔ ሙዚቃህን ሰምቸ አላቅም ግን በጣም ደሥ የምትልና ትልቅ አሥተሥሠብያለህ ልጅነህ ሳላደቅህ ማለፍ አልቻልኩም ምሳያወችህን ያብዛልን በስራህ ስኬትን ተመኘሁልህ🌷🌷🌷🌻🎈👍👌
እንዳንተ አይነት ሰው እስካሁን አላየውም ያሬድዬ ! የኔ ቆንጆ ሁሉን ታድልካል .መልካም ልብ ቆንጅዬ .ጠንካሬን ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠህፈጣሪ !
ኪኢ
#yaredo yene #1 ye deg lboch balebet allah ywdedlh melkam srahn yene awaqi betam kbr ygebahal
ያሬድ ካሰብኩት በላይ ግልጽ በማንነቱ የማያፍር ውሸት የማያውቅ። ሩርህሩህ አስተዋይ ልጅ ነህ አቦ ይጨምርልህ። ሌሎች ህዝብ አንስቶቻው በህዝብ ላይ አይዘነጡ ለሚኖሩ የነቴዲ አይነቶች ከያሬድ ተማሩ ። አቦ ይጨምርልህ ከነቴዲ በላይ ያውልህ
ahmed Fozeya
እግዚአብሔር በሚሌን ይባርክ ላንተ ምናልባ ዛሬ ትንሽ ነገር ይመስልተል ግን ካይምሮ በላይ ነው ተባረክ ወንድሜ
በጣም መልካም ሰው ነህ ቀሪ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ እኔጃ ቃላት ነው የሚያንሰኝ ምን ብየ ልግለፅህ
God bless you good job 👏🏻
ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ እሚለው ነው
who else didn't understand a word but still enjoyed this interview
Me too plus he is very HANDSOME young man, let's hope he is still fine and got a good help.
Wsssup
Hhhh adon garanayn sided uga helaysa
But atlest I saw the boy who danced the song while sniffing glue..the good thing is hes reformed
I also not understand
ያሬዴ ወንድሜ በጣም ጥሩን ስራ አድርገሀል በጣም ደስ የሚል መልካምነትህን ፈጣሪ ደሞ ባደረከው መልካም ስራህ ይከፍልሀል አንተ ባደረከው መልካም ስራህ የደስታ አስለቅሰኽኛል እና እንደ አንተ መልካምን ሰዎች ያብዛልን እላለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ እመቤቴ ባገኘኽው በረከትን ትስጥህ
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ እዝነት እደዝህ ነው ያሬድየ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልህ
ዋው
እኔ የሚገርመኝ እነኝህ ሰዎችየሚያሥቡት ቴዲ የሚሉት ሠዎች ቴዲ የሚረዳዉን ማዉራት አለበት እደሚፈሳ የሚያዛርጡት ዝቦች የማታሥቡ
love fro ever my z vs
ውይ ያሬዶ ምርጥ ሰው እመብረሀን የሀሳብክን ትሙላልክ
ያሬድ ወደድኩህ አባቴ እግዝያብሕር ይስጥህ ወንድሜ
ያሬድ አላህ ይጨምርልህ
Abel Noh ወላሂ፡አለቀሥኩ
Abel Noh ያሬዶ በጣም ነዉ የወደድኩት እግዚያብሔር ይባርከዉ
yaredkonjosiwedh
ያሬድ ባሁኑሳአት እዳተይነትበጠፋበት በጣምነው የወደድኩህህህህ
ያሬድ እኔ ቅርብ ቀን ነው የማውቅህ ግን በጣም ጥሩ ሰው ነህ እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን ተባረክ
ያንተ አይነት ሚልዮን ይፍጠርልን ፈጣሪይ እድሚህን ያርዝምልኝ
I realy love Yared Respect!
Yared nagu he's legend much love from somalia i know him personaly he's kind person and sometimes tough god bless bro
Somali nagaw
@@donaldbee_1234 naa mxaa ledahy dee
ያሬዲየ ለመናገር ቃላት ያጥረኛን እዲሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ በአሁኑስአት እደዚህአይነት ሠዉነዉ የጠፍዉ እግዚአብሔር ይጨምርልህ
ዋውውው ያረድ ምንም ቃላት የለኝም ለምድነቅ egziabher ijhnn ybarko
You make me cry 😭
Simply amazing 😉😉😉😉❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍
ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት ደስ ሚል ነገር ነው ያደረግህ የሌሎች ትምህርት ቢሆናቸው
ውይ ያሬድዬ ወላሂ በጣም ነው ያስደሰትከኝ የእውነት አላህ ይስጥህ ምርጥ ሰው።
መለካምናት ለራስ ነው እራዥም እድሜ ና ጤና እግዚአብሔር ይስጥክ የሬዲዮ
እውይ ያርድ ምርጥ ሰው
Very nice tebarek
ያሬድ ፈጣሪ ይጠብቅህ
የኢዮጽያ ህዝብ እንዳተ ቢሆን ድህነት መች
ይኖር ነበር. የምታምነዉ ፈጣሪህ ሞልቶ ሞላልቶ ይስጥህ
ወንድሜ የሀገሬ ሩህሩህ ወሏሂ ስታለቅስ
እኔንም. አለቀስኩኝ
ከስደት መልስ. እኔንም እንዳተ ነዉ እቅዴ ኢንሻ አሏህ
Hello