I resisted my emotions until I heard the last verse "የሰው መንገድ ከራሱ አይደለም " then I broke out in tears 😭 . I miss that time , I miss my school fellowship and I miss my friends, I’ll probably find them in the comment section here.
I am with you my dear! I also remember this song from our amazing college fellowship! What an unforgettable memory we had from fellowship! This shows how school fellowship is crucial! God bless you!
This beautiful song reminded me of when I was a university student -the time when I received Jesus into my life. I cant believe I am still in His house. God is good and bless you.
This song takes me many years back before i came to know Jesus. Tears broke out when i listened to it. It was really composed by the Holyspirit. Stay blessed guys
I was a college student when they published their Album. They were one of my favorite singers. This clip took me years back! It blessed me by then and it is blessing me right now!
Wow... I was searching this album in the entire social media...especially in TH-cam.... What a blessings to hear this song after many years...many memories came to my mind 🙏አባቴ አብዝቶ ይባርካችሁ ! ሙሉ አልበሙን ቀርፃችሁ ለዚህ ትውልድ በታቀርቡት ብዝ ትምህርት ይሰጣል ብዬ አምናለሁ ። ተባረኩ።
Brothers and sisters in Christ, I love you all. I miss you all. I dearly miss those times when we worship the Lord in humility and broken hearts. Please, let us go back to our first love.
What a blessing song. I am listening this and other wengemagn and yelibe songs before 15 years ago. i am still listing with tears, really God bless you. please also relize others like this. bless you.
This song take me back to my high school days. I remember learning to pray with these songs. I can vividly remember the small room i would kneel down after coming from school. It was such a beautiful time. የሕግ መምህር በወሳንከው ስፍራ በምድረበዳ ሻለቆ ታራራ ለበረከት ወደሀኝ ስትጠራ አገኘሁኝ መንገድ ለሕይወቴ ለጥቅሜ ነው ለደህንነቴ ዳስ አለኝ በአንተ ማጠራቴ I can't leave out these songs if I sit down to write my story. Amazing. The rush of nostalgia is taking me way back in time. These are precious songs. I have never felt powerless to express my feeling. God bless you.
I remember this song when I was a child especially my older sister loves it so much yeleba desaleg& Wendemayehu they sang in mekane eyesus Ferensay legasion you are blessed!!!!!
❣️ፍጹም ከውስጤ የማይጠፋ የወንድምአየሁ እና የልቤ ደሳለኝ ዝማሬ ወንድምአየሁ ከእህቱ ምህረት ጋር በጣም ጥሩ አድርጋችሁ እንደገና ዘምራችሁታል ጌታ ይባርካችሁ።❣️
አንተ በዙፋንህ ላይ ነህ
ጌታ ልገዛልህ ልዑል ልስገድልህ
የማይገባኝን እንኳ እንደ ህጉ
እኔ ግን እገባለሁኝ በፊቱ
ንጉስ ይረዳዋል ጥያቄዬን
ይመልስልኛል የመሻቴን 3X
ብየ በእምነት እኔ ባደረኩት
ጠራኸን ፍቅርህን እጅግ ወደድኩት
የወርቅ በትር አስገባኝ ወደ ፊትህ ጎትቶ
ምን ትፈልጊያለሽ ተባለልኝ
እኔም እንደ ሰዎች ወግ ደረሰኝ 3X
ገባሁኝ የልቤን አጫወትኩህ
ወደድከኝ ወደድኩህ ተጠጋሁህ 3X
ዛሬም በዙፋንህ ላይ ነህ 3X
ጌታ ልገዛልህ ልዑል ልስገድልህ
ጌታ ልገዛልህ ልዑል ልስገድልህ
ታሪኬን የለዋወጥከው
ኑሮዬን እንዲህ ያስዋብከው
ኤልሻዳይ ለዘላለም ነህ እና
ይብዛልህ አሁንም ምስጋና 6X
ታሪኬን የለዋወጥከው
ኑሮዬን እንዲህ ያስዋብከው
ኤልሻዳይ ለዘላለም ነህ እና
ይብዛልህ አሁንም ምስጋና 6X
ያልተገባኝ ሆኜ ሳለሁኝ
በአንተ ሞገስ አገኘሁኝ
ከፊትህ አልጣልኸኝም እና
ምሕረትህ በእኔ ላይ ጸና
ከፊትህ አልጣልኸኝም እና
ምሕረትህ በእኔ ላይ ጸና
ታሪኬን የለዋወጥከው
ኑሮዬን እንዲህ ያስዋብከው
ኤልሻዳይ ለዘላለም ነህ እና
ይብዛልህ አሁንም ምስጋና 6X
የህግ መምህር በወሰንከው ስፍራ
በምድረበዳ ሸለቆ ታራራ
ለበረከት ወደኸኝ ስትጠራ
አገኘሁኝ መንገድ ለሕይወቴ
ለጥቅሜ ነው ለደህንነቴ
ደስ አለኝ በአንተ ማጠራቴ
የሰው መንገድ ከራሱ አይደለም
አካሄድ በምኞቱ አይቀናም
ሁሉን አንተ ታዘጋጃለህ
ለድሃው በቅን ትፈርዳለህ
በመረጥከው መንገድ አስተምረህ
በመልካም ታሳድረዋለህ
ዘሩ ደግሞ ምድርን ይወርሳል
እግሩን ከወጥመድ ሁሉ ያመልጣል።
እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባሬክልኝ
Blessings dear ❤️❤️
Bless you dear
Hewaneyee thank you my favorite people and song all the time
I am an Eritrean. My best friend gave me their cassette and come to know my Jesus. A spirit filled mezmur!
I’m Eritrean too. I have the same story to tell.
Anewen Eritreawit eye 22 amet zekre ab nesnatey keloku zesmo zenberku
ሀ
The most Amazing gospel songs
😢😢
ለአራት አመት በኳየር ሳገለግል (1991-1994) አብዝተን ጌታን የምናመልክበት የተወደደ መዝሙር ነው ። በዝማሬ አምልኮ ምን እንደሆነ የበራልኝ በዚህ መዝሙር ነበር ። አሁን ስመለከትው እጅግ በደስታ ልቤ ዘለለ ። በእርግጥ የተባረኩ ዘማሪዎች ናቸው። እነርሱን በማየቴ ደስ ብሎኛል ።
Yes, (1991-1994 )we had a great time in high school fellowship .
7:3 7:41 8
የመዝሙር ውሃ ልክ የሆኑ መዝሙሮቻችሁ ሁሉ እንደገና እንድትሰሯችው እማጠናለሁ እጸልያለው። ወንድማገኝ ተባረክ!
ልክ ብለሃል ወንድሜ
አስደናቂ ዝማሬዎች!! ያ ዘመን ተመልሶ ቢመጣ ምን አለበት ያስብላል። እባካችሁ ሁሉንም ዝማሬዎች ደግማችሁ ስሯቸው!!
ሆያ ሆዬ የሌለበት ዘመን
የህግ መምህር በወሰንከው ስፍራ
በምድረበዳም ሸለቆ ተራራ
ለበረከት ወደኸኝ ስትጠራ
አገኘሁኝ መንገድ ለህይወቴ
ለጥቅሜ ነው ለደህንነቴ
ደስ አለኝ ባንተ መጠራቴ
....እልልልልል
ጌታ ይባርካችሁ 1990ዎቹን ድንቅ የቤተክርስቲያንን ዘመን አስታወሳችሁኝ።
My favourite song of all time
I sang this song in church recently without knowing they were the singers. Ye hig memhir 😍
I resisted my emotions until I heard the last verse "የሰው መንገድ ከራሱ አይደለም " then I broke out in tears 😭 . I miss that time , I miss my school fellowship and I miss my friends, I’ll probably find them in the comment section here.
Amen stay blessed ...❤❤❤
I am with you my dear! I also remember this song from our amazing college fellowship! What an unforgettable memory we had from fellowship! This shows how school fellowship is crucial! God bless you!
እውነት ነው የሚናፈቅ ግዜ ነበር when we were in high school.
Same here dear
Same here bro 😢
This beautiful song reminded me of when I was a university student -the time when I received Jesus into my life. I cant believe I am still in His house. God is good and bless you.
This great song has taken me back to my childhood..Everytime I listen to the song ,tears will start flowing from my eyes...God bless you all !!!
the same thing to me too
So to me!!!
Me too
yeljnete mezmur........
እኔም አቤት ድንቅ ዝማሬ ነው
የት ነበሩ ? ዘመናችሁ ይባረክ
ፈጽሞ በደረቀመሬት መሃል እንደተገኘ ምንጭ ዝማሬአችሁ ነፍስን ይባርካል!ጌታ እየባረከ ይባርካችሁ!
እግዚአብሔር አምላክ በክርስቶስ ኢየሱስ ለብዙ በረከት ያድርጋችሁ።
አንተ በዙፋንህ ላይ ነህ (2X)
ጌታ ልገዛልህ ልዑል ልስገድልህ (2x)
የማይገባኝ እንኳን እንደ ህጉ
እኔ ግን እገባለሁኝ በፊቱ
ንጉስ ይረዳዋል ጥያቄዬን
ይመልስልኛል የመሻቴን (3x)
ብዬ በእምነት እኔ ባደረኩት
ጠራኽኝ ፍቅርህን እጂግ ወደድኩት (2x)
የወርቅ በትር ተዘርግቶ
አስገባኝ ወደ ፊትህ ጕትቶ
ምን ትፈልጊያለሽ ተባለልኝ
እኔም እንደ ሰዎች ወግ ደረሰኝ(3x)
ገባሁኝ የልቤን አጫወትኩህ
ወደድከኝ ወደድኩህ ተጠጋሁህ (3X)
ዛሬም በዙፋንህ ላይ ነህ (3x)
ጌታ ልገዛልህ ልዑል ልስገድልህ (2X)
ታሪኬን የለዋወጥከው
ኑሮዬን እንዲህ ያስዋብከው
ኤልሻዳይ ለዘላለም ነህ እና
ይብዛልህ አሁንም ምስጋና (6X)
ያልተገባኝ ሆኜ ሳለሁኝ
በአንተ ሞገስ አገኘሁኝ
ከፊትህ አልጣልከኝምና
ምህረትህ በእኔ ላይ ፀና (2X)
የህግ መምህር በወንሰከው ስፍራ
በምድረ በዳ ሸለቆ ተራራ
ለበረከት ወደኽኝ ስትጠራ
አገኘሁኝ መንገድ ለህይወቴ
ለጥቅሜ ነው ለደኽንነቴ
ደስ አለኝ በአንተ መጠራቴ (3X)
የሰው መንገድ ከራሱ አይደለም
አካሄድ በምኞቱ አይቀናም/አይደላም
ሁሉን አንተ ታዘጋጃለህ
ለድሀው በቅን ትፈርዳለህ
በመረጥከው መንገድ አስተምረህ
በመልካም ታሳድረዋለህ
ዘሩም ደግሞ ምድርን ይወርሳል
እግሩም ከወጥመድ ሁሉ ያመልጣል
በእውነት ልጅነቴን እያስታወስኩኝ እጅግ በእምባ ነው የሰማዋችሁ ጌታዬ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው ::
አንቺ ልጅነትሽን እኔ ወጣትነት ዘመኔ በዝማሪያቸው የተባረኩበትን ጊዜ አስታወሰኝ።
አንተ በዙፋንህ ላይ ነህ ጌታ ልገዛልህ ልኡል ልስገድልህ
ያልተገባኝ ሆኜ ሳለሁኝ
በአንተ ሞገስ አገኘሁኝ
( ከፊትህ አልጣልከኝምና
ምህረትህ በእኔ ላይ ፀና )2x
ታሪኬንየለዋወጥከው
ኑሮዬን እንዲህ ያስዋብከው
ኤልሻዳይ ለዘላለም ነህና
ይብዛልህ አሁንም ምስጋና
ያልተገባኝ ሆኜ ሳለሁኝ በአንተ ሞገስ አገኘሁኝ
( ከፊትህ አልጣልከኝምና
ምህረትህ በእኔ ላይ ፀና )2x
የህግ መምህር በወሰንከው ስፍራ
ምድረበዳ ሸለቆ ተራራ
ለበረከት ወደኸኝ ስትጠራ
አገኘሁኝ መንገድ ለህይወቴ
ለጥቅሜ ነው ለደህንነቴ
(ደስ አለኝ በአንተ መጠራቴ)3
የሰው መንገዱ ከራሱ አይደለም
አካሄዱን በምኞቱ አይፀናም
ሁሉን አንተ ታዘጋጃለህ
ለድሃው በቅን ትፈርዳለህ
በመረጥከው መንገድ አስተምረህ
በመልካም ታሳድረዋለህ
ዘሩ ድግሞ ምድርን ይወርሳል
እግሩ ከውጥመድ ሁሉ ያመልጣል ሃሃ
❤❤❤ አሜን. ❤❤❤
ከ21 አመት በፊት አረቦች ጋር እየስራው ካሴት ነበረኝና ስከፋ ሲያሰጨንቁኝ ተደብቄ ሰሰማ ያፅናናኝ ነበር ደግ ግዜ በመዝሙር መባረክ መጽናናት ነበር እንዳሁን ዘይት 1000 ሆ ጌታ ማስተዋል ይስጠን
በጣም ወደኋላ የሚወስድና የእግዚአብሔርን ምህረት ቸርነቱን የምናይበት ነው ዘመናችሁ ይለምልም
በእውነት ይህን መዝሙር በሰማው ቁጥር ልቤ በኢየሱስ ፍቅር ነው የሚሞላው ልቤ በሀሴት ትሞላለች ይሄው አሁንም ከአሥር አመት በኃላ ልቤ በኢየሱዬ ናፍቆት ሐሴት ታደርጋለች።
ይህን መዝሙር ከሁለት ሰዓት በፊት ትዝ ብሎኝ በቴሌግራም ፈልጌ አጣሁ ። በጣም ይገርማል አሁን አገኘሁት ። Thank you tebareku
th-cam.com/channels/WDEE65yJrk4MJ-CNa6hGtQ.html
I did the same thing and found the whole album here. Check it out. Scroll down a bit
This song takes me many years back before i came to know Jesus. Tears broke out when i listened to it. It was really composed by the Holyspirit. Stay blessed guys
ይሄን መዝሙር እየዘመርን የምንውለውም የምናድረውም ረጲ ሙሉ ወንጌል ነበር፤ guys miss u በጣም
1 ዩናሰ ተክሉ
2 ቴዲ ተክሉ
3 ነብዩ ተመስገን
4 ወንድምአገኝ ተመስገን
5 ሳሚ ጳውሎሰ
6 መንገሻ ጋሻውበዛ
7 ያዴሳ ኡርጌሳ
8 እኔም ቴዲ መገርሳ
ከ20 አመት በፊት ...
ከይቅርታ ጋር የረሳሁት አስተባባሪያችን የተወደደ ሮቢ ገሰሰ
It takes me back to my childhood 🖤ጌታ እየሱስ በዘመናት መካከል ታሪኬን እየለወጥክ ኑሮዬን እያስዋብክ እያየውክ ነው:: Praise to God!!
ወይኔ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ።።።በዚህ መዝሙር ስንቱን አልፈናል ።።የሕግ መምህር በወሳንከው ስፍራ
በምድረበዳ ሻለቆ ታራራ
.ለበረከት ወደሀኝ ስትጠራ
አገኘሁኝ መንገድ ለሕይወቴ
ለጥቅሜ ነው ለደህንነቴ
ዳስ አለኝ በአንተ ማጠራቴ
uffff...May God bless you..❤❤!!
Novels may God bless your media...❤ እንድህ አይነቶቹን ከጠፉበት ከሕዝብ ጋር እያገናኛችሁልን ነው።።በረከቱ በእጥፍ ይትረፈርፍላችሁ❤!!
አሜን ጌታድንቅ ነህ ያኔ ምንም የለኝ አንተን መርጬ ከቤተሰቦቼ ተለይቼ በምድረበዳ ስታሰለጥነኝ አይይ ጌታ ዛሬ ለኔ ሌላ ቀን ነው ዛሬም በዚህ ዘመን የምትናገረኝ በዛ በምድረበዳ ዝማሬ ነው ከፍ ብለህ ታይ ታላቅ ነህ የኔ ጌታ
በ sandey school እናመልክ ነበረ እስኬ ድረስ። የዘለልም ጥፋት የነበረው ታርካችን ለቀየረርን በክርስቶስ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ይሁን ❤
የልቤና ወንድማገኝ እየዘመራችሁ የተጉኘሁባቸው ፕሮግራሞችና አገልግሎቶች በትዝታ ወደ ኋላ ተጉዤ እንደገና አሰብኳቸው እነዚያን ወርቃማ የነበሩ ጊዜዎቼ ነበሩ። ያኔ አብረውኝ አገልግሎት ላይ የነበሩ ሁሉ በዚህ መዝሙር አስታወስኳቸው የሚገራርሙ ሰዎች ነበሩ። ግን የት ይሆን ያሉት? ከልቤ ጋር እንደገና በዚህ መልክ እንደገና ብትሰሩ ተመኘሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ድንቅ ዝማሬ ያኔ በፈረንሳይ የሙሉ ወንጌል ቤተከርስቲያን እየተጋበዙ ሲዘምሩት ውስጠቴን እስከ አጥንቴ የሚነዝሩኝ ዝማሬዎች ነበሯቸው ያኔ በጌታም በዕድሜም ገና ነበርኩ ነገር ግን እነዚህን ዝማሬዎ በህይወቴ ልዩ ስፍራ አላቸው ጌታ ለዘለዓለም ይባርካችሁ ።
ተባረኩ ወገኖቼ መስቀሉን የተደረገልኝ እንዳስብ አረጋችሁን አሁንም እናንተ ስትሰሙ መስቀሉ ይታይ ተባረኩ ሙዚቀኞች ወንድሞቼም ተባረኩ ክብሩ ለጌታ ይሁን በርቱ።
እግዚአብሔር ይመስገን!! እንደገና ዝማሬያችሁን ስለሰማን!!! ቀጥሉ!!
ጌታ ሆይ አንተ በዙፋንህ ላይ ነህ። አሜን 🥰
የልጅነቴን ጊዜ ያስታወሰኝ መዝሙር። ያኔም ስሰማው ለቅሶ ለቅሶ ይለኝ ነበር ነበር አሁንም እንደዛው። አንጀቴ ይላወሳል ስሰማቸው። የማያረጅ የማይሰለች ዝማሬ ጌታ ይባርካችሁ
በእግዚአብሔር ቃል የታሸ ዝማሬ ነው፡፡ ከ 25 አመታት በፊት ወደ ኋላ፣ አምልኮ ላይ በለቅሶ እና ጌታን በፍርሃት
አናመልክና እንዘምረው ነበር፡፡ በርቱ እናመሰግናለን!!
I was a college student when they published their Album. They were one of my favorite singers. This clip took me years back! It blessed me by then and it is blessing me right now!
እግዚአብሔር አምላኬ ይባርካችሁ እጅግ በጣም ስንናፍቀው ስንራበው የነበረ እየተባረክንበት ያደግንበትን መዝሙር በዚህ መልኩ ሲመጣ ደስታዬ ወሰን አጣ ደጋግሜ በሰማው ልጠግበው እንኩዋን አልቻልኩም ተባረኩ ወንድሜ ወንድማገኘሁ ከብዙ ጊዜ በኃላ አየንህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሌሎቹንም መዝሙሮች በጉጉት እንጠብቃለን እንደው የልቤ ግን አልች ብዬ አምናለሁ እህታችን ምህረት እግዚአብሔር ይብርክሽ ድንቅ አድርጋችሁ ሰርታችሁታል ብሩካን ናችሁ
Even if it was 20 years since I listened to this song I remember every word of the lyrics . Its like yesterday.
የምወዳችሁ ሁሉም መዝሙሮቻችሁ የተባረክንባቸዉ ከጌታ ጋር ያገናኙን የጸናናንባቸዉ ናቸዉ ተባረኩልን!
ስስማው ብዙ ነገር አስታወስኝ በጣም የምውደው መዝሙር ነው ምን እንደምል አላውቅም ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ🥰🥰🥰
ቀደም እብራው የዘመረችው ምነ ዛሬ ያልኖረችው በጣም እያለቀስኩኝ ያንን ደጉን ዘመናችንን እያሰብኩ ወድኃላ ብዙአመቶችን እያሰብኩ ቀኑን ሙሉ ሰማሁት ለልጆቼ ነግርኳቸው እንዲአይነቱን መዝሙር እየሰማን ነው ያደግነው ብዬ ወደኃላ ጌታሆይ ያንን ደግዘመን መልስልን እባክህ
የህግ መምህር በወሰንከው ስፍራ
በምድረበዳም ሸለቆ ተራራ
ለበረከት ወደኸኝ ስትጠራ
አገኘሁኝ መንገድ ለህይወቴ
ለጥቅሜ ነው ለደህንነቴ
ደስ አለኝ ባንተ መጠራቴ
....እልልልልል
ጌታ ይባርካችሁ
ጌታ ሆይ ዘመናችንን እንደቀድሞው አድስልን እባክህ
ልጅነትን ለጌታ ያለኝን እውነተኛ ፍቅር ላመልከው ያለኝን ጉጉት 😭😭😭 አስታወሳቹኝ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ
በቤተሰብ የማታ ፕሮግራም ላይ የእናቴ የሁል ጊዜ የመዝሙር ምርጫ ይሄ መዝሙር ነበር ❤ ሰሞንኑን ደግሞ ዝም ብሎ በአፌ ይመጣል
ተባረኩልን።
ተባረኩ ለበረከት ሆናችኋል እንወዳችኋለን።
It reminded me my elementary school life, Powerful song and God bless you !
የእውነት እኔም ብዙ ትዝታ ውስጥ ገባሁ ጌታ እንዴት እንደሰሰኝ ስንቴ እያጠነጠንኩ እንደሰማሁት አሁንም ትኩስ ነው በልቤ 🙌🙌🙌🥁🎼🎻🎸🎺
የህግ መምህር በወሰንከው ስፍራ
ያ ዘመን ናፍቅኝ 😭😭😭😭ጌታ ሁይ ቶሎ ና እየሱሴ
1992 ዓ.ም ይህ መዝሙር የማልረሳው ትዝታ ያለው ብቻ ሳእሆን አስቸጋሪ ጊዜ ያለፍኩበት መልዕክት ይዞ መጥቶልኝ ነበር
መንፍስ ቅዱስ የሙላው መዝሙር ጌታ ብርክ ያርግላችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ውይ ውይ መንፍስ ያለበት መዝሙር ድምፃቹ ልዩ ነው ውይ ውይ እልልልልልልል እስይ ለጌታዬ ይገባዋል በብዙ ተባረኩ
ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ ....ለሌሉያ!!!
ስለናንተ እግዚአብሔር ይመስገን! እያለቀስኩ ነው የሰማሁት❤❤❤❤
አስይ እሰይ እሰይ በጣም የምወደው ዝማሬ ወንድማየሁ የልቤ ደስ አለኝ እንኳን በሰላም ብቅ አላችሁ ዋው ዋው ዋው እንደናተ አይነት እንቁ ወርቅ ዘማሪወች አሁንም አሁንም ፀጋ ይጨመርላችሁ ኢየሱስ ይባርካችሁ
Tebareku lezih zemn zemari nen bayoch zefagnoch timhirt situachew
2
ልጅ እያለሁ እየዘመርኩ ያደኩት መዝሙር ነው ተባረኩ ወደ ልጅነቴ መለሳችሁኝ🙌🙏❤
ወደ 2000 ዓ ም በፍረንጂ ኣቆጣጠር ወሰደኝ ያኔ በእምባ ነው ሲሰማው የነበርኩት ኣሁንም እምባየ እየመጣ ነዉ እየሰማሁ ያለሁት ጸጋዉ ያብዛላቹ።
በእርግጥ የቀደመውን ዘመኔን አስቤአለሁ። የሰማሁት በእንባ ነው። መልእክቱ ዛሬም ትኩስ ነው። እግዚአብሄር በቀረው ዘመናችሁ ሁሉ በሁሉ ይባርካችሁ።
Powerful!! It took me many years back!! Those high school and University times. One of and the few Holly spirit driven song ever!!
The same is here brother
እኛ በመዝሙሮቻችሁ እተንደተባረክንበት
የሰማይ አምላክ እንድሁ ይባርካችሁ በእውነት !!
ምን አይነት ዝማሬ😢😢😢😢😢የህግ መምህር😢😢😢😢😢
እጅግ በጣም የተወደዳቹህ ጌታዘመናቹህ ይባርክላቹህ በእውነት ተባረኩ እረጅም ዘመን ወደ ኋላ እንዳሰታውስ አርጋቹኛል ያ ጥሩ የጸሎትዘመንየአንድነትናየፋቅር ዘመን ተባረኩ
የመንፋስ ቅዱስ ሽታ በእጅጉ ያረፈበት መዝሙር ነው:: በእናንተ ስለተገለጠው ጸጋ ክብሩን ሁሉ ለጌታ ይሁን:: እህቴ ምህርትም መዝሙሩን በትክክል ስለ ደገምሺው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ።
ሀሌሉያ አሜሜሜሜንንን ታሪኬን የቀየረ አምላኬና ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁንለት ጌታ ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ ፀጋው ይብዛላችሁ 🙏🏽💐
ታሪኬን የለዋወጥከው ከልጅነቴ ዘምሬው ያደኩት የምወደው ዝማሬ ተባረኩ
❤❤❤ በጣም ደስ የሚል መዝሙር፡፡ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡ ፀጋ ይብዛላችሁ፡፡ 🙏🙏🙏
ጌታ ይባርካችሁ።
Oh my Goodness am really speechles...can't stop listening take me back childhood love you....please continue .....God bless you all. Xxx
Wow... I was searching this album in the entire social media...especially in TH-cam.... What a blessings to hear this song after many years...many memories came to my mind 🙏አባቴ አብዝቶ ይባርካችሁ ! ሙሉ አልበሙን ቀርፃችሁ ለዚህ ትውልድ በታቀርቡት ብዝ ትምህርት ይሰጣል ብዬ አምናለሁ ። ተባረኩ።
th-cam.com/channels/WDEE65yJrk4MJ-CNa6hGtQ.html
You will find the old album here.
ኡኡኡ...በጌታ ቤት ያደግሁበትና የተተከልኩበት; የጌታን በጎነት ና ፍቅርን
የሚያጎላ መዝሙር 💖 ጌታን እንዳናይ ከሚያረጉ ግርግሮች የፀዳ ። ተባረኩ!🙏ጌታን ማየት ነው ሰው የተጠማው። እንጠብቃለን ብዙ ከናንተ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባረክ 🙏💖💖💖💞💞💞
ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው በጣም ውስጥን የሚባርክ መዝሙር ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ
ከሃያ አመት በፊት የሰማሁትን መዝሙር ዛሬ ስሰማ ልክ ትናንት የሰማሁት ያህል አብሬያችሁ ዘመርኩ:: እንዲሁም በትዝታ ነጎድኩኝ😍❤️አሁንም ጨምሩ, በርቱ, ቀጥሉ የጌታ ፀጋ ይትረፍረፍላችሁ🙏🏼❤️
የልጅነቴን ጊዜ ያስታወሰኝ መዝሙር። ያኔም ስሰማው ለቅሶ ለቅሶ ይለኝ ነበር ነበር አሁንም እንደዛው። አንጀቴ ይላወሳል ስሰማቸው። የማያረጅ የማይሰለች ዝማሬ ጌታ ይባርካችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Brothers and sisters in Christ, I love you all. I miss you all. I dearly miss those times when we worship the Lord in humility and broken hearts. Please, let us go back to our first love.
OMG, tilan sifeligew neber yihen mezmur. Thank you for releasing this song. My Fav song of my childhood.
አወይ ልጅነት ዘመን ይህ መዝሙር ካሳደገኝ መዝሙሮች አንዱ ነው
በኮልፌ ሙሉ ወንጌል የወጣት አገልግሎት ከ20 ዓመታት በፊት በተደጋጋሚ በሚገርም መንፈስ በትጋት ያገለገሉን የልቤ እና ወንድማየሁ መቼም አልረሳቸውም። ወንድማየሁን በድጋሚ ስላየሁት እጅግ ድስ ብሎኛል። ምሕረትና ወንድማየሁ በሌሎቹም ድንቅ መዝሙሮች እንደምትመጡ ተስፋ አደርጋለሁ። ተባረኩ
ለጌታዬ ሌላ ምን ልበል እኔን ያሰበው ብዙ ምስጋና ለሱ ብቻ ።ተባረኩ።
መንፈስን የሚያድስ ዛሬም ህያው ሆኖ ህይወትን የሚያድስ መዝሙር ተባረኩልን ዋው !!!!!
This song takes me back to my childhood. I really love this song. Geta Tarikachin yelewtew Abo.
What a blessing song. I am listening this and other wengemagn and yelibe songs before 15 years ago. i am still listing with tears, really God bless you. please also relize others like this. bless you.
I don’t forget how I was blessed with these songs during our school days. God bless you,
ወንድማየሁ ጌታ ዘመናችውን ይባርክላችው ወደ ኋላ እንዳስብ አረጋችሁኝ
This song take me back to my high school days. I remember learning to pray with these songs. I can vividly remember the small room i would kneel down after coming from school. It was such a beautiful time.
የሕግ መምህር በወሳንከው ስፍራ
በምድረበዳ ሻለቆ ታራራ
ለበረከት ወደሀኝ ስትጠራ
አገኘሁኝ መንገድ ለሕይወቴ
ለጥቅሜ ነው ለደህንነቴ
ዳስ አለኝ በአንተ ማጠራቴ
I can't leave out these songs if I sit down to write my story. Amazing. The rush of nostalgia is taking me way back in time. These are precious songs. I have never felt powerless to express my feeling. God bless you.
በጣም የተባርንክበት ሰማያዊ ዝማሬ ጌታን ያገኘሁበትን የወጣትነት ጊዚያቶች አስታወሰኝ
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
እባካችሁን መዝሙራቹን አንድ ሳይቀር ልቀቁልን ለብዙ ጊዜ ስፈልገው የነበረ መዝሙር ነው።
የሚገርም መዝሙር ወደ ጌታ የመጣሁት ጊዜ በጣም እምሰማቸው ከነበሩ መዝሙሮች አንዱ ሲሆን የተጽናናሁበት የበረታሁበት መዝሙር ነበር የሚያስገርም ዘመን ጌታ ይባርካችሁ ።
እሴይ እግዚአብሔር ይክበር ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን
እሰይይይይ ልብ ይሚያረሰርስ የቅድሞ መዝሙር ከልብ የማይወጣ ልብን ይሚነካ
Effoooy bezi alem hasab amiroye zal sil, ende manqia honognal
blessed
በአመታት መካከል ከውስጣችን ፈፅመው የማይጠፉ መልካም ዝማሬዎች❤️❤️D
በትውስታ በብዙ እንባ እንደገና በመንፈሱ መረስረስ ማቋረጥ በሌለው ልሳን አጠገባችሁኝ መዝሙራችሁን ለመገኘት በብዙ እሞክር ነበር በብዙ ተገለጡልን ተባረኩ ውድድድድድ--
90's should have unforgetable memory wz this song one way or the other
በጣም የተወደዶችሁ ዘማርያን ስላየዋችሁ ደስ ብሎናን ብዙ እንጠብቃለን ተባረኩ
ተባረኩልኝ ልጅ ሆኜ ነበር የማውቀው ዘማሪዎቹንም አላውቃቸውም ነበር እንዴት ደስ እንደምትሉ ተባረኩልኝ ሌላም ካለ ዘምሩ ዛሬ ይሄንን የመሰለ መዝሙር የለም ብሩክ ሁኑ
በትዝታተሞላሁ በሙሉ ወንጌል አጥቢያዎች የልቤና ወንድማየሁ በሚደንቅ ሁኔታ ትዘምሩት ነበር :: : ወንድማየሁ ከረጅም ዘመናት በኃላ በዚህ ድንቅ መዝሙር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል : አንቺም ስምሽን ባላውቅም ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በጣም ድንቅ :: ወንዴ እነዛን ሌሎቹንም ውብ መዝሙሮች እንደዚሁ እንደምትዘምሩልንተስፋ አረጋለሁ
በእውነት ራሳችሁ ስትዘምሩት በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ፡፡ የሚገርም መዝሙር ነው ተባረኩ፡፡
I remember this song when I was a child especially my older sister loves it so much yeleba desaleg& Wendemayehu they sang in mekane eyesus Ferensay legasion you are blessed!!!!!
የተባረካችሁ ናችሁ. ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነውና የረዳችሁ ይባረክ.
መልካም አድርጋችሁ ለዛውን እንደጠበቀ እንደገና ስላቀረባችሁት ተባረኩልን
ይሄ መዝሙር ያኔ ካሴቱ ክፍለሃገር ተሰራጭቶ ታዳጊ ዘማሪያን አጥንተው ታሪኬን እያሉ ሲዘምሩ የማላውቀው ስሜት ውስጥ ገብቼ ስቅስቅ ብዬ አልቅሻለሁ ጴንጤ አይደለሁም ግን ካቶሊክ ቸርች ውስጥ ይዘመር ነበር።God Bless U
It's a blessing to have you! Wonderful sing I know it since I became a Christian.
I was looking for this song for years may God bless you. I have a childhood memory on this song. ጌታ ዛሬም በዙፋንህ ላይ ነህ ስምህ ይግነን::
I'm so happy to hear my childhood songs. God bless you all for sharing. Please we need more songs.specially 80s and 90s songs.
I am so blessed by this song wow. May the almighty Father God bless you!!!!
ተመስገን ከማለት ውጭ ምን እላለሁ ተመስገን።
በጣም ውስጥን የሚያረሰርሱ መዝሙሮች ዋውውውውውውው ዘመናችው ይባረክ😍😍😍😍😍😍😍😍😍