You knew when we choice money and materials, we get a life test . Im feel saddest for his death!! But many Ethiopian women changed their behavior to money after they came to USA ,then they diavorced. Love is first from anything money and materials!!!!
አይዳ በጣም ታሳዝናች ለልጇቿ ስትል ከምትወደዉ ትዳሯ ተለይታ የልጆቿን የነገ ሂወት መርጣ ቢቆይላት ጥሩ ነበር አላህ ጽናቱን ይስጣት
አዞሽ፣አባትሽ፣ጥሩ፣ሰው፣ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ሕግዛብሔር ለመላው ቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣቸው።የልጅ ሞት ከምንም በላይ አዘኑ መሪር ነው።እሱ ሰጠ እሱ ወሰደ።ምን ይደረግ የአዘን መጨረሻ ያድርግላቸው።
Amen
@@BanchiBanchi-m7u😅😊😅😮😢😂❤😅
በጣም ያሳዝናል ነብሱ በሰላም ትረፍ💔😭😭
ውይ የኔ ጌታ ምን
ሆኖ ነው የሞተው ታሞ ነው 😭😭😭😭😭
መንግስተ ሰማያት ያዋርሰው ለቤተሰብ እግዚአብሔር ማፅናናቱን ይስጣቹህ RiP
ያሳዝናል። እግዚአብሔር መጽናናትን እንድሰጥ እመኛለሁ። ነፍስ ይማር።
በጣም የሚያሳዝን ሓዘን። ነብስ ይማር ለወላጆችና ለሁሉም ወዳጅ እግዚኣቢሄር ጽናት ይስጥ።
እናት የፍቅር እናት መሆንዋም የሚመሰከርላት, ለልጆችዋ መስዋእት የከፈለች ናት😂
ወንድሜ ንዋይ ልጅህን በሞት በማጣትህ በጣም አዝኛለሁ ብዙ ደክማችኃል ቸሩ ፈጣሬ ጽናቱን ይስጣችሁ
ጠንካራ እናት ናት ነች ልጅዋም መንግስተ ሰማይ ያዋርሰው
እናቱ አሰተሳስብሽሽ በሳል ሴት ነሽ አይዞሽ የፈጣሪ ስራ ነውና ጽናት ይስጥሽ (አይዳ በሳል ሴት አምላኬ ይባረክሽ)
ኣይዳ ፅናቱ ይስጥሽ ኣንቺ ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን ኣንቺ ማለት የናቶች የፍቅር ማሳያ ጀግና ነሽ
በጣም ያሳዝ ናል እግዚአብሔ ር አምላክ መፅናናት ይስጣችሁ
sorry, God Gives You Peace for you and your family.
ልብ የሚነካ እና እጅግ የሚያሳዝን ነው ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይሁን 😭😭😭😭
እጅግ በጣም አዝኛለሁ አይዳ በእውነት እናት አህት ናት ነዋይም ጥሩ ነውዐእግዜርያጥናችሁ ሸዋንግዛው ነኝ
ምን. እንደምል. አላውቅም. እግዚአብሔር. ያጽናናሽ 😢😢😢😢😢❤❤❤
This is heart breaking!!!Let our God give the entire family courage and strength!!!
ሰላም 🙏 ግን እሷ ይሕን ያሕል መሰዋት ሰትከፍል እሱ ለምን አብሮአቸው አልነበረም ????? /አይኖርም ነበር ???? የሷምክንያት የልጇ ሕመመ ከከሆነ የሱስ ልጅ አይደለም ወይ ???? ያውም አምሳያ ልጅ !!!! ግን ምናልባት ያልተመቸው ነገርይኖራል ማን ያውቃል ። እኔግን ከመጀመሪያ ልጄ ጋር ዘመኖቼን አሳልፍ ነበር
❤ ለእናት ዋጋ አነሳት ❤
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር በአብርሀም በይሳቅ በያቆብ ጎን ያሳርፈው ቤተሰቦቹንም እግዚአብሔር ያፅናናቸው
አግዛኤፈረ ነፈሱን በገነት የኑረልህ እያልኩ መጽናናት እመኛለሁ
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹ
አረ ተዉ እንተዛዘባለን! በሃገራችን በቀን በሺዎች ንጹሃን ሳይፈልጉ እየተጨፈጨፉ እምባ የማይመጣን ? ታሞ መሞት ብርቅ በሆነባት ሃገር፡፡፡፡፡፡፡ አረ ተዉ ነብስ ይማር ብቻ በቂ ነው
ነፍሰ ይማር
እግዚአብሄር ያጽናችሁ።
ፈጣሪ ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቹ! አይዳ እግዚአብሔር ያፅናሽ!!!
አይዳዬ እግዛብሄር ያፆናሽ ነብሱን በገነት ያኑርላችሁ
ነብሱ ይማረው ለቤተሰብ መፅናናት ይስጣሹ ።
RIP
አላህ ፅናት ይስጣቸው !
በጣም ልዮ ሴት ነቻ ፈጣሪ ያፅናሺ ነብስ ይማር
እግዚአብሔር ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል
ትለያይተናል ግን አልተላየንም የሚለውን ዘፍን እባክህ
በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር
በጣም ያሳዝናል ያማል ነፋስ ይማር
ነብስ ይማር እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጣቹ😢😢😢😢
😊😊ነብሰይማር በጣም ይሰዝናአል የተነካ እሳትን ይዉቃል
እግዚአብሄር ያጽናችሁ.
በጣም ያሳዝናል። መፅናናቱን ይስጣችሁ።
ንዋይ እና አይዳ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ
በጣም ያማል ነፍስ ይማር 🙏
እግዜአብሄር መፅናናቱን ይስጣቹህ
ነፍስ ይማር ። ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርለት
ይሄ አረመኔ ሚሰቱን ልጆቸን ባይለይቸው ጥሩ ነው ወሰጥ ግን መናደድ አይቀርም ለኔ አውሬ ነው
Egzabhier xnat ystachu to the family. R. I. P
His mom did more than anything. May the Lord gives you his strength.
በጣም ያሳዝናል ነብሱ በሰላም ትረፍ 6😭😭
HEYAWE EGZIABHER AMELAKE NEFESUNE YEMARELEN ASEKEFI NEWENA YEHENEN MESEMATUME MAYETUME SENATUNE LE NEWAYEME LE BALEBETUME LE LIJU ENATE YESETACEW AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
May almighty lord grant you the strength and comfort to endure this painful loss of your loved one
ሰለወደፊት እያሰቡ ልጆቹ ት/ቤ አሜሪካ ነው የሚማሩት ተማረ ግን መኖሩ ስለወደፊቱ ፈጣሪ ነበር ትዳር ላይ መወሰና ስህተኛ ነበረች ከሌላ ጋር እግር በእግር መሄድ ነበረች በስምነት ተፋታን የሚለው ባንጐል አይገባም ከባሌ በላይ አሜሪካን መምረጥ ልጃቸው ነብስ ይማር
ታማሚ ልጅ ይዞ ኢትዮጵያ ተመልሶ መግባት "የህልና ፀፀት ነው::"
Yes
አትፍረድ ይፈርድብሀል
እግዚአብሔር ያፅናቹ😢
A wonderful mother who spent her life for her children. No regrets, you did your very best. GOD bless you many more!!!
ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን ነብሥ ይማር
ነፍስ ይማር ውንድሜ ጽናቱ ይስጣቹ
የኔ አባት ነፍስ ይማር
ነፍሰ ይማር 😭😭😭
😭😭😭😭🖤🖤🖤 ያሳዝናል በጣም ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑራት
ነብሰይማር።
Newaye and Aveda God bless you.
ነፈሰ ይማር
አላህ ያሦብራቼው እህ እናት እና የሠላም እህት በሡ ህመም ድብሬሽን ውስጥ ገብታ ኢቶጲያ እንዴሆነች አባቷጋ ተናግራ ነበር ባለፈው
.ፈጣሪ ጥናቱን ይስጣችሁ !!!
ነብስ ይማር 😭💔😭
አወነት ከሆነ ነብስ ይማር
ነፍስ ይማር
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጌታ ንፍስክን ይማርው
እ/ር መፅናናቱን ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑር።
Rip deeply saddened condolences for entire family 😭😭😭🙏🙏🙏
ሰላምላቺይሁን ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂራጁኡን
Rip ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው
Besew yemidereg tedergoletal altechalem.
Ahun wede Egziabher bet Yesus Kirstos bazegajew Ale.
"Let it Go, Let's God!@"
RIP 🙏 🎉
ያአሏህ😢😢😢😢😢😢😢
አይዳዬ ፈጣሪ መጽናናትን ይስጥሽ
nebs yimar niwaay & family
R.I.p I am so sorry to hear that
አላህ ጢናቱን ይስጣቸው
እና ምን ይጠበስላችሁ ። ከእግዚአብሔርና ጋራ ጦርነት ግጥሟ ከቻላችሁ ። አበሾች እኮ አስመሳዮች ፣ ልወደድ ባይ ፣ ጉረኛ ፣ ኩራት ጉርሱ ፣ ሌላም ሌላም ብቻ ሞጣን ይዘዝባችሁ ። ወንድማችን እንደሰው እግዚአብሔር ባወቀውና በወሰነው መሰረት ወደረፍት ቦታ ሔደሃልና ነፍስህ በእግዚአብሔር ክብር ቦታ ትርፍ አሜን።
ነፍስ ይማር ያንቺ ወሬ ግን አናፋወሽ
ነብስ ይማር ፤ ለንዋይና ለአይዳም መጽናናትን ይስጥ።
Betam yasaznal le melaw beteseb metsinanatun ystachuh nebsun Egzabher be Genet yanurat
መራር ሐዘን ነው መፅናናትን ይሥጥልን #
Really sad news, let his soul RIP!!!
በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢
Betam kebid hazen mengste semay yewarska beteseb xnat yhab
Egzebher yesenashe
ጥሩም አሳዛኝም ታሪክ ነው። እግዚአብሄር የሰላምን ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጥ።
Egezeabher beretaune yesetate.,nefese yemare.
RIP ምርጥ እናት
' ነብስ ይማር
ነብስ ይማር
Where was he when his mom was giving him kidney where was he when his son was sick
Rest In Peace 🙏 😂very sad Young man 🙏
አርባ ሰማንያ ትርጉሙ ሳትረዱ አታውሩ😢
Ufff fresh negernesh degagemsh iko zenaw
❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢ነብስ ይማር❤
አላህ ይረሃመው
RIP
Nebsi yimar!
TH-camrwa gin bezh gondishin silene newayi deep mawurati asfelagi newu? Just hazenun kenegershin yibeqal zirzirun bzum ayasfelgim
ለምን እስራኤል ሀገር አርቲስት ደምፃውዩ ንዋይ ደበበ ኢመላለስ ነበር ሁሉ ቤተስራኤላውያን ኢትዮ ተወደ የሁኑትን እርዳታ ቤጠይቅ ሁሉ ይረዳው ነበር የሙዚቃው ንጉሥ አርቲስ ዳምፃውዩ ጥላሁን ገሠሠ እሞተው መቶ ነበር ትውልድ ኢትዮ ጋዜጠኞች እየጠየቁት ሲለቅስ አስታውሰው አለሁ
ተወላጅ ለማለት ነው
Allah sebr ystachehu
Feel bad !
Egzabher yatsna
Rip nabdse imarewo
You knew when we choice money and materials, we get a life test . Im feel saddest for his death!! But many Ethiopian women changed their behavior to money after they came to USA ,then they diavorced. Love is first from anything money and materials!!!!
💔😢egziabher yatsinachu nehilign yimarew 😢😢😢😢