የባዕድ አምልኮ እና አስከፊ መዘዙ! ልጄን አትርፌ ባለቤቴ አ'ጣ'ሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 730

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  ปีที่แล้ว +42

    ክፍል 1👉th-cam.com/video/bpKqi4tG0kc/w-d-xo.html

    • @metiyegazu800
      @metiyegazu800 ปีที่แล้ว

      Ine tiyake teyikek nebr Wendm Alem Pls irdagn. Wendimen Afaligilign

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 ปีที่แล้ว +3

      ሰላም ያቀረባቹት እንም የሚቀራረብ ታሪክ ነው እኔ ግን በጣም ልጅ እወዳለሁ ግን ልጆቼ እንዳባታቸው እንዲሆኑ ስለማልፈልግ አልወለድኩም ታሳዝናለች እሳስ ተንፍሳ ወጣላት የኔ ለመንገርም ይከብዳል ለፈጣሪዬን ይዤ አምልጫለሁ አላህ ካለ

    • @husnahusna64
      @husnahusna64 ปีที่แล้ว

      ሳታረጋግጡ አታቅርቡ በውሸት የከበረ የለም

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 ปีที่แล้ว +1

      በፎቶ የሚያቁ ከሆነ ጠንቃይ ጋር ነው የሄድሽው ማለት ነው

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 ปีที่แล้ว

      ይባላል እህት ደሞ ብታቀርብ ጥሩ ነው ነገሩ የማይመስል ነገር ነው እንጂ ማሳበድ ከፍለጉ መች ይሄን ሁሉ አመት ይፍጃል ብለሽ ነው በራስሽ በተወሳስበ ችግር ገብተሽ ስእል ትዞልሚያለሽ

  • @እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ
    @እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ ปีที่แล้ว +192

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ይሰውረን። በመተት የታሰሩትን በሙሉ የሰራዊቱ ጌታ ይፈውሳቸው🙏🙏 አሜን፣

    • @nibretinigatu3920
      @nibretinigatu3920 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን

    • @berhehabtom3161
      @berhehabtom3161 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @kassalisa746
      @kassalisa746 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen 🤲 🤲 🤲

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +1

      ውድ ያገሬ ልጅ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ውድ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +159

    ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ

  • @selamdinku5066
    @selamdinku5066 ปีที่แล้ว +20

    እህቴ ከጨለማ የሚያወጣ ከእስራት የሚፈታ እየሱስ አለ መዳን በእየሱስ ነው

    • @rabahahmad3232
      @rabahahmad3232 ปีที่แล้ว

      አሜን❤

    • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
      @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ ปีที่แล้ว +1

      ድናለችኮ በየሱስ ክርሰትያን አደለች እዴ
      ምድነው ግን ችግራቹሁ ጴጤዎች እኛ ብቻነን ክርሰትያን አላቹሁሳ

    • @zaidteklay67
      @zaidteklay67 หลายเดือนก่อน

      Medan be eyesus bcha new lemn eyesus sitera tqatelu​@@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ ปีที่แล้ว +100

    አይ እህቴ በፀበል ጀምረሽ በጠንቆይ ትጨርሽው በአድ አምልኮ በሰዉ ላይ የሚያመጣውን ችግር እንድንማርበት ሰለመጣሽ እናመሰግናለን ገን ልምከርሸ አሁንም ቢሆን ታሰረሻል መንፈሰ እሚወጣው ጠንቆይ በሰጠሸ መድሀኒት እይደለም በፆም ፀሎት ሰግደት ንሰሀ ፀበል በመጠቀም ነው እንጂ በሰው አይደለም የተደረገብሸ መንፈሰ በፀበል እዳይጋለጥ ሲል የራሱ እገልጋይ ጋር ወስዶ አላተመሸ ከዛ እራሱ የሰራውን መልሶ ሲነግርሸ አመንሸ🤦‍♀️ መንፈሰ እዲህ ነው እሚያጭበረብረው ንቂበት ሰለ መንናፍሰት ሴራ ለማወቅ ምህር ተሰፈዬ አበራ ገጠመኝ ብለሽ ግቢና እንዳንቺ የነበሩ ግን በፆም በፀሎት በሰግደት በፀበል እንዴት ጠላታቸውን እዳበረከኩት ገጠመኛቸዉን አዳመጭ

    • @abdelanurden5433
      @abdelanurden5433 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው ጥንቆላን በጥንቆላ ነው የተሰራባት

    • @shewayetesfa1763
      @shewayetesfa1763 ปีที่แล้ว +3

      100% እውነት ነው ተባረክ(ኪ)

    • @bezymystery8402
      @bezymystery8402 ปีที่แล้ว

      አዎ

    • @hiyawgenetu8818
      @hiyawgenetu8818 ปีที่แล้ว

      @@abdelanurden5433arag ☪️👎

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ ปีที่แล้ว +2

      ይህን አታነበዉም በመብርሃን በስልኳ ደዉላችሁ አስረዷት እኔ የካርድ ብር እኳን ለግዜዉ የለኝም 😭💔በረከት ታገኙበታላችሁ እርዷት እባካችሁ

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 ปีที่แล้ว +38

    እህቴ ጌታየሱስ ሁሉን የሚችል አንዱ አምላክ ይፈውስሻል እሱን ብቻ እመኚ ለነፍስሺም ለሥጋሽም መዳን ይሆንልሻል

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 ปีที่แล้ว +3

      ewunt new yih begziyabher ayin kelal new eyesus mels alew❤

    • @kuralove2988
      @kuralove2988 ปีที่แล้ว +1

      መጋዘን አስገብተሽ ልታስደንሻት

  • @meronnegash9553
    @meronnegash9553 ปีที่แล้ว +12

    በሰው ህይወት ላይ እንደዚ ስቃይን መከራን የምትዘሩ ሰውን የምታስለቅሱ ፈጣሪ ለናንተ ያድርግላቹ የጃቹን አግኙት

  • @liya7521
    @liya7521 ปีที่แล้ว +16

    መምህር ተስፋዬ አበራ አስተምሮበታል ገጠመኝ የሚለውን ትምህርት አድምጪው የአምልኮ ስግደት እና ፀሎት በቤታችን ማድርግ አለብን ወደነሱ ተመለስ እ ያልሽ በመቁጠሪያ ብትቀጠቅጪውን ከልጆቼላይ ተነስና በኔ ግባር ለይ ታሰር ስራህን አቁም በስላሴ ሰም በመቤታችን ታሰር ፀበል ሄደህ እስክትሽኝ እያልሽ በስግደትና በፀሎት አስቁሚው እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ ውንድሙ ለቀሲስ ወልደ ማርያም ለቀሲስ ሆኖክ ተፈራ ለመተተኞች ይብላኝላቸው እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው

    • @melketsadikkhan2224
      @melketsadikkhan2224 3 หลายเดือนก่อน

      እድሜና ጤና የተቀደሰ አገልግሎት ለመምህራችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይሁንልን

    • @Wildsphere7
      @Wildsphere7 2 หลายเดือนก่อน +2

      መድሀኒቱ እየሱስ ጋር ነው የትኛውን ቦታ ብትሂጅ መፍትሔ አይሰጡሽም

    • @Pitanc
      @Pitanc หลายเดือนก่อน

      Be mariamina be fituran Sim aganint menfes aywetam ke ewiqet netsa atihunu.

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ ปีที่แล้ว +47

    እህቴ እምነትሽ በእግዚአብሔር ይፅና ፀሎታችን የሚሰማው አንዱን ስንመርጥ ነው መድሃኒት ሰጠኝ ያልሽው ሰው ጠንቋይ ነው አንቺ ወደ እግዚአብሔር ብቻ ነው መጮኽ ያለብሽ

    • @emebetwoldekidan3810
      @emebetwoldekidan3810 ปีที่แล้ว +1

      Ewunetishin new , egiziabiher midiritun yasida bicha engi betam yasitelal . Andu yimetital lelaw efetalehu bilo yatebikal

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ ปีที่แล้ว

      አዎ እጨት ሰጠኝ አለች ጠቋይ ነዉ ደሞ እሷላይ የተሰራዉን ነገራት እዴት አወቀና እግዚአብሄር ይገፅፃቸዉ እነዚህ ደብተራ ጠቆዮች

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
    @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል ปีที่แล้ว +27

    መጨረሻሺን ለመስማት በጣም በጣም ጎጉቸ ነበር መጥምቁ ቁዱስ ዮሖኒስ ተወላጅ ያደኩበት ነው ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላል ቃሉም በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ትልቅ ት/ት ለማመን የሚከብድ የሄወት ታሪክሺን ስላጋራሺን እናመሰግናለን

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 ปีที่แล้ว +4

    እኔ በጣም ያሳዘነኝ ሰው አምላክ እያለው የአጋንት መጫወቻ ሲሆን ቁጭ በል ብድግ በል ሲባል ከዚህ ሁሉ መከራ የሚመጣው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው አምልጡ ወገኖቴ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ ปีที่แล้ว +37

    ለጆሮ የሚከብ ነው የምሰማው ሁሉ🥺😢😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺🥺🥺 እግዚኦ እግዚአብሔር ይጠበበን ከ

  • @fatehahussen2662
    @fatehahussen2662 ปีที่แล้ว +4

    አንቺ በጣም እድለኛ ነሽ የልጆችሽ አምላክ ደረሰልሽ ይሄ መተት የተባለ ጉድ የስንቱ ቤትና ህይወት አፍርሶዋል አላህ በደጋሚውም በአስደጋሚው ላይ ቁጣውን ያውርድ አይዞሽ እህቴ ዋናው መዳንሽ ነው !

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 ปีที่แล้ว +38

    በስምአም ዬህ ሁሉ በሀገራችን ነው 😮😱😢 በእየሱስ ስም የአጋት ስራ ሁሉ ይፍርስ🙏🙏

  • @MeronJossy
    @MeronJossy 4 หลายเดือนก่อน +4

    ከዲያቢሎስ እና ከእስራት የሚፈታው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ብቻ ነው

  • @raamii11
    @raamii11 ปีที่แล้ว +36

    አይ ሰው እንዴት ይሄን ያህል በ ሰው ልጅ ላይ ይጨክናል 🥺🥺ሞትን ረስተናል እኮ አይዞሽ የኔ እናት እዉይይይ የ ሰው ግፍ 💔

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 ปีที่แล้ว +1

      ብል ይብላው ባሌን አጣሁ ምትይ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 ปีที่แล้ว +1

      በመተት ተብትቦሽ እንጂ አፍቅሮሽ መስሎሽ

  • @hirut7396
    @hirut7396 ปีที่แล้ว +109

    አይ ስው ትተነው ለምንሄደው ሀብትና ንብረት ለአጋንት ነፍሳችንን ማስያዛችን እንደው ሞት እንዳለብን ለምን እንረሳለን አጋንት ለጊዜው በሀብት በንብረት ሊያስደስታችሁ ይችላል ግን እድሜ ልካችሁን ደም ስታለቅሱ ነው እምትኖሩት በድህነቴ መድኃኒዓለምን አመስግኜ አምኜ ብኖር ይሻለኛል ለመስማትም እንዴት ይቀፍል 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @kedeja5192
      @kedeja5192 ปีที่แล้ว +1

      እረ የውሸት ታሪክ ነው

    • @genetabera7071
      @genetabera7071 ปีที่แล้ว +3

      @@kedeja5192 ውሸት መሆኑን እንዴት አወቅሽ?

    • @bealembealem1224
      @bealembealem1224 ปีที่แล้ว

      @@kedeja5192 ምን ማለት ነው ይህ ሁሉ እደት የውሽት ይሆናል🙄

    • @kedeja5192
      @kedeja5192 ปีที่แล้ว +1

      @@bealembealem1224 አቃታለሁ እሰልማለሁ ብላ ነው መጀመሪያ ያገባችው ከዛም ሀይማኖቱን አስቀየረች። የፀባቸው መነሻ አልጋ ላይ ከአንዴም ሶስቴ ከወንድ ጋር ይዟት ነው በቃኝ ብሎ የፈታት ከፈታት በኋላ ሙስሊም ሴት አገባ ወደ ሀይማኖቱም ተመለሰ ያንን ስታይ አበደች። የሚሰራበት ስራ ቦታ ሄዳ በሽጉጥ መታችው ታክሞ ነው ከሆስፒታል የወጣው እሷም ታስራ ነው የተፈታችው። እስካሁን ትዝትበታለች

    • @bealembealem1224
      @bealembealem1224 ปีที่แล้ว +1

      @@kedeja5192 ሰውየው አለ እንዴ በህይወት ካለ ለምን ቀርቦ አይናገርም እህት ተብየዋሰ ይህ የፈጠራ ወሬ ከሆነ ከባድ ነው

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 ปีที่แล้ว +1

    ያመንሽው አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ከዚህ ሰይጣናዊ እርኩስ ስራ ተላቀቅሽ በጣም ጠንካራ ነሽ። አሁንም በፀሎት በርቺ

  • @beletteayalew268
    @beletteayalew268 ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር አምላክ ይፈውሰሸ እህት ፁሚ ፀለይ ፀበል ተጠመቂ አቤት የሰው ልጅ ክፋት እሰከ መቸ ልንኖር ይሄ ሁሉ ክፋት አቤቱ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን(3) ለመሰማት የሚሰቀጥጥ ነገር እፉ

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 ปีที่แล้ว +9

    እግዚኦ ፡ ይህ ፡ ኢትዮጵያ ፡ውስጥ ፡ ነው ፡ አቤቱ ፡ ይህን ፡ የጨለማ ፡ መንገድ ፡ ከሀገሬ ፡ አጥፋላት ፡ አቤቱ ፡ ሆይ ፡ ማረን ፡ ይቅር ፡ በለን ፡ እንደበደላችን ፡ አይሁን ፡ አሜን ፡

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 ปีที่แล้ว +14

    አላህ ከክፉነገረሰይጠብቀን የሠውሂወት የምታመሠቃቅሉ አላህ የናተንም ያመሠቃቅለው አላህ ከሢህር ይጠብቀን ወላሂ ከባድነው እህታችን እንኳንም አላህ አፈያሽንመለሠልሽ ከነልጆችሽ ግን እባክሽ የልጅሽን አባት ዝም አትበይው

  • @hiwotsheferaw6372
    @hiwotsheferaw6372 ปีที่แล้ว +46

    እግዚአብሔር በሀምሳሉ በፈጠረው ሰው ላይ የሚደግም የሚያስደግም አጋንንት በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ 😭ድግምታቸው ወደደጋሚወቹ ይመለስ 😭😭

  • @yashimaryam4009
    @yashimaryam4009 ปีที่แล้ว +9

    አይ የሰው ልጅ ክፉቱ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል!!!!!

  • @SamuelTadesse-c2w
    @SamuelTadesse-c2w ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ሆይ ሃይል በምድራችን ላይ ግለጥ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 ปีที่แล้ว +17

    ሰዎች ስንባል ምን አይነት ጨካኞች ነን ይሄ ሁሉ በደል ግን ለምን ለየትኛው ግዜ አይዞሽ እመቤቴ እንኳን ማረችሽ አሁን ፀልይ።

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ ይህንን ሀይማኖታችንን ሀኪም የማያድነው በረቂቁ ፅበላችን እንድናለን ኦርቶዶክ መቼ ም አትጠፉም

  • @mahletyonas141
    @mahletyonas141 ปีที่แล้ว +14

    ክብር ምስጋና ይድረሰዉ ለማራቹህ አምላክ የባዕድ አምልኮ መጨረሻዉ አያምርም ምንም አያሳጣንም የፈጠረን አምላክ ስሙ ከፀሀይ መዉጫ እስከ መግቢያዉ ድረስ ይመስገን 🙏

  • @martatadesse6994
    @martatadesse6994 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት በድምፅ እርቅ ማእድ ላይ ሰምቼሽ በጣም አዝኚ ነበር እዚህ ላይ ሳይሽ ይበልጥ አዘንኩ ጠንካራ እናት ነሽ የእውነት አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ያሳምርልሽ

  • @የምስራችዋኖሬ
    @የምስራችዋኖሬ ปีที่แล้ว +1

    ሰው አለም ሁሉ ብያተርፊ ነፍሱን ግን ብያጎድል ምን ይጠቅመዋል ተብሎ ተጽፏልና ከዚህ የምንማረው የሳይጠን አምልኮ መጨረሻው የዘላለም ሞት ስለሆነ በባዕድ አምልኮ በሚገኘው በዚች ዓለም ሀብት አንታለል እህቴ እንኳን አንቺንም ልጅሽንም ከሳይጣን መንጋጋ ፈጣሪ አተረፋችሁ !!

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 ปีที่แล้ว +9

    መፍትሄው እግዚአብሔርና እግዚአብሔር ብቻ ነው......

  • @TsegaDejene
    @TsegaDejene หลายเดือนก่อน

    መዳን በፀበል እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ይስውረን በመተት የታሰሩትን በሙሉ የስራዊቱ ጌታ ይፈውሳቸው አሜን

  • @hdgd8036
    @hdgd8036 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ከአጋንት እስራት ስለተላቀቅሽ ሁሌም ፆለት አምልኮ ስግደት ማዘወተር አለብን

  • @tsionsita1157
    @tsionsita1157 ปีที่แล้ว +11

    አሁንም እራስሽንም ልጅሽንንም ከዚህ ቤተሰብ አርቂ አህት አይዞሽ እግዚያብሔር ይርዳሽ

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 ปีที่แล้ว +2

    በጣም 👹ዘግናኝ ያሳዝናል አቤቱ ፈጣሪ ከዚ ከተረገመ አጋንንት መንፈስ ጠብቀን😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 ปีที่แล้ว +22

    ሁፍ በጣም ልብ ይሰብራል💔 በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
    እኛ የሰው ልጆች እኮ ሞት ሲያንሰን ነው! አቤቱ ይቅር በለን🙏

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 ปีที่แล้ว +4

    ሐብት ለመሰብሰብ እየተባለ ሰውን ማሰቃየት ይኼ ሁሉ ጉድ መከራ ደረሰብሽ አይዞሽ እህታችን በርቺልን በፀሎት በስግደት ግዴለሽም ይታሰራል ጌታ ሆይ ከልለን የስንቱ ቤት የደረሰበት መከራ ቤት ይቁጠረው

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
    @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ ปีที่แล้ว +9

    እናታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ እማዬ የመምህር ተስፋዬ አበራ የሚባል ይቱብ ግቢና መፍትዬውን ታገኝዋለሽ በጣም ገባድ ነው አንች እራሱ የሄድሽበት እራሱ የመራፍስት አሰራር ነው በወላዲት አምላክ

  • @ZebibahuseinOseman
    @ZebibahuseinOseman 15 วันที่ผ่านมา

    የሚገርምና የሚያስፈራ ታሪክ በእምነታችን የምነፀና ያርገን

  • @rehimahussen7104
    @rehimahussen7104 ปีที่แล้ว +6

    ስለ እውነት የሰው ልጅ የዚህን አይነት ለጆሮ የሚከብድ የአውሬ ተግባር ይሰራል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር, ለነሱ አላህ የእጃቸውን ይስጣቸው አንቺን ግን ከነ ልጅሽ እንኳን አተረፈሽ, ኧረ እንደው ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ያአላህ😥😭😭💔💔💔

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ ปีที่แล้ว +28

    በርሚል ቅዱስ ጊዎርጊስ ፀበል ሂጅ እህቴ ትድኛለሽ ተስፋ ሳትቆርጭ ፁሚ ፀልይ ስገጅ ንስሀ ግቢ ስጋወደሙ ውሰጅ ትድኛለሽ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘

    • @selamselam-k7e
      @selamselam-k7e 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @warkmeoko
    @warkmeoko ปีที่แล้ว +40

    እባክሽ በንሰሀ እግዚአብሔር ቤት ተመላለሽ የመምህር ገጠመኝ ተስፋዬ የሚያቀርበው አዳምጭ ቤትሽ ያለው ችግር እንዲፈታልሽ አጥብቀሽ ፀልህ፣ እመቤቴ እንባሽታብስልሽ ከባድነው

    • @khayalahusein4760
      @khayalahusein4760 ปีที่แล้ว +4

      ደሞ ፎቶሽን አምጭ ያላት አባት ደብተራናቼው እሳመሄድ ያለባት ፀበልና ፀሎት ነዉ ማረግያለባት

    • @emebettemesgen5350
      @emebettemesgen5350 ปีที่แล้ว +1

      @@khayalahusein4760አትፍረዱ ሰው ሲጨነቅ ጠንቋይ ቤትም ይሄዳል ሆሆሆ ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል አሉ

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ ปีที่แล้ว

      በናታችሁ ትፀድቃላችሁ ካርድ ያላችሁ ደዉሉና ንገሯት እኔ እጄላይ አድብር የለኝም ማርያምን 😭💔

  • @rahelhmariam7963
    @rahelhmariam7963 ปีที่แล้ว

    በእውነት በክርስቶስ እየሱስ አምኜ በመዳኔ ማለት ጴንጤ ስለሆንኩ ጌታ እግዚአብሔር ን ባረኩት‼️ምክንያቱም በኔ ላይ የተሰራ የትኛውም ማንኛውም መሳሪያ ስለ ማይከናወን!!!‼️እግዚአብሔር በክርስቶስ እየሱስ ደም እኔና ቤተሰቤን ለዘለአለም ሸፍኖናልና።‼️‼️‼️🙏🙏🙏🙌🙌🙌 በእውነት
    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ🙏🙏🙏 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን‼️

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 ปีที่แล้ว +10

    ጊዜወሰ ሲያስፈራ ፈጣሪ ከእንደዚ አይነት ወጥመድ ይጠብቀን 🙏🙏😭

  • @desertflower3242
    @desertflower3242 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ሴት ልጅ እኮ አበባ ናት አንዴ አትሰበር እኔን ጀግና ሴት ነሽ በእውነት እመብርሀን አትለይሽ 😢😢😢 ያሳለፍሽውን መከራ ለሰሚ እንኳን ይከብዳል አንአችንም ልጅሽንም እግዚአብሔር ያበርታችሁ።

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ ปีที่แล้ว +8

    አምላክ ከክፉ ሴራ ይሰውረን አምላክ ባለቤትሽንም ምሮት አብሮ ያኑራቹ እቺ ክፉ እህቱን ይቀልላቹ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg ปีที่แล้ว +5

    አላአህ የእጂዋን ይከፋላታል አትጠራጠሪ አይዞሽ እቺ ሙሽሪክ😭😭😭😭😭😭

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ መሀርነ ለይትኛው ግዜ ነው
    ስንትስ ዘመን ነው የምንቆየው እንዲ የሚያደርጉት

  • @ሩትመስፍን
    @ሩትመስፍን ปีที่แล้ว +5

    በርሜል ቅዱስ ጌዎርጊስ ፀበል ልጅሽንም ይዘሽ ሂጂ ትድናላችሁ

  • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
    @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ ปีที่แล้ว +7

    አይዞሽ መፍትሆ በአሁኑ ሠአት መስገድ መፀለይ ፀበል መጠመቅ ስጋ ወደሙን መውሠድ የአባቶችን ትምህር መከታተል የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ ማዳመጥ ነው ከዛ ችግርን መቆቆም ይቻላል በአሆኑ ሠአት ሀገራችን ላይ ከባድ ነው በመተት እያፈዘዙ እየዘረፎ ህዝቡን ባዶ እያስቀሩት ነው ብቻ ለሁሉም እግዚአብሔር አለ

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይድረሰልሽ ልጂሽም ጭምር ጤናና እዲሚ ይጨምርልላችህ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hayu684
    @hayu684 ปีที่แล้ว +4

    ስጠብቃት ነበር እስኪ እንስማት አውሬ የሆንን ህዝቦች እኔስ በስደት ኑሬ ነገን ሀገሬ ገብቸ እኖራለሁ የምለው የምጓጓለት ኑሩ እንደዚህ አይነቶችን ታሪክ ስሰማ ያመኛል ኡፍፍፍ አብሽሪ እህቴ
    ደምምሩኝ በአላህ ስደት ያደከመኝ ነኝ

  • @balagerutube9328
    @balagerutube9328 ปีที่แล้ว +4

    ዮሐዎች መልካም ስራ ነዉበግዚአብሔር ይሁንባችሁ የደብተራን ተንኮል ለምን አታጋልጡም

    • @balagerutube9328
      @balagerutube9328 ปีที่แล้ว

      ሰዉ በሙሉ በደብተራ ተይዞአል ከልፈራችሁ በዚህ ላየ እባካችሁ ስሩ እባከችሁ አባካችሁ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ጌታ ሆይ ማረን ከመተተኛ ከድግምተኛ ሰውረን በአድ አምልኮ እኮ የሴጣን ነው ተመስገን እግዚያብሄር መልካም ነውእውነት እውነት ናት እህቴ

  • @nakachewnegash2158
    @nakachewnegash2158 ปีที่แล้ว +2

    ##የሰይጣንን ሥራ ልያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ተገለጠ ተብሎ ተፅፏልና፣፣
    ጌታ ኢየሱስ ከዚህ ዓይነት ክፉ አምልኮ ያስመልጣል፣

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እናት አይዞሽ ይመምሽ ፊትሽ ላይ ይታያል አይዞሽ የድንግል ማርያም ልጂ ያግዝሽ

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የእውነት አምላክም አባትም ነው ❤❤❤❤ እሱ በቤትሽ በህይወትሽ ይግባ እህቴ

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሂር ከንደዚህ አይነት ህይወት ይስውርን ወገኖቼ ተግታችሁ ፀልዩ ዘመኑ ከፍቱል

  • @houluselam7678
    @houluselam7678 ปีที่แล้ว +14

    የታሰረውን : የሚፈታ : ጌታ: ኢየሱስ
    መድሀኒት፡ ያለው፣ ጌታ፡ እየሱስ፡
    የሚፈውስ ፡ ጌታ፡ እየሱስ

  • @elsabethe
    @elsabethe ปีที่แล้ว

    አቤቱ አንተ አምላኬ ከእንደዚህ ዓይነት ነገር ጠብቀን

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላአክ አሜን፫
    በዚህ ነገር የተሰማሩ አጋንንት አምላኪዎች እግዚአብሔር ወደ ልባቸው ይመልሳቸው።

  • @ethio125
    @ethio125 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እናት ልጅሽ ጠብቂ ሚስጥራችንን ተናገረ ብለው እንዳያጠቁብሽ

    • @almahi37
      @almahi37 ปีที่แล้ว +1

      እኔምእያልኩነበር ፊቶን መሸፈን ነበረባት

    • @ethio125
      @ethio125 ปีที่แล้ว +1

      @@almahi37 አዎ እነዚህ ፈጣሪን የማይፈሩ ሰዎች ርህራሄ የላቸውም እህቴ

    • @almahi37
      @almahi37 ปีที่แล้ว

      @@ethio125 ሠህ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ የኔ እህት በርቺ በእግዚአብሔር መታመን ትልቅነት ነው። በልብሽ የበቀል ስሜት አትያዥ። በቀል የእግዚአብሔር ነው። ላንቺ ሀጢያት ነው። ከቻልሽ ንስሀ ገብተሽ ልጅሽን ይዘሽ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ሂጂ ትፈወሳላችሁ።

  • @meseratdaba642
    @meseratdaba642 ปีที่แล้ว

    ማን እንደ እግዚአብሔር
    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን.

  • @lemlemarsma9700
    @lemlemarsma9700 ปีที่แล้ว +3

    እህቴ የመምህር ተስፉዬ ገጠመኝ የሚል ትምህርት ስሚ እህቴ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እህትዬ አፈር ስሆንልሽ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ዩቱብ ላይ ተከታተይ (( ገጠመኝ ))ብለሽ
    ሌላ አማራጭ ደግሞ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ብለሽ ገብተሽ አዳምጪ የኔ እናት የብርሃን እናት ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ እህቴ በርቺ ቤትሽ የፀሎት ቤት ሰሪ ስገጂ ፀልይ በርቺ

  • @strong1220
    @strong1220 ปีที่แล้ว +3

    ሴጣን እኮ መጨረሻው አያምርም እግዚአብሔር ይገስፀው እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔ እናት

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ ปีที่แล้ว +8

    የድንግል ልጇ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን.🙏እህቴ አይዞሽ በርቺ, በፀሎት በሰግደት የመምህር ን ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ (ወይ ፈተና ) የሚል አለ እሱን በደንብ ሰሚ እሺ እህቴ

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 ปีที่แล้ว

      ማዳመጥ ከበሽታ ይፈውሳል ? እሱ ሰውዬ የህንድ ፊልም ተራኪ ይመስለኛል ። አይ ተስፋዬ ?!

    • @etsegenetalemayehu6339
      @etsegenetalemayehu6339 ปีที่แล้ว +4

      @@mershaabebayehu3095 አዎ ማዳመጥ ይፈውሳል የሠው ልጅ ሲሰማ ጥሩው እና መጥፎውን ይለያል
      እና መምህር ተስፋዬ ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት አባት ነው

    • @EftahBelen
      @EftahBelen ปีที่แล้ว

      @@mershaabebayehu3095 አስተውይ ፊልም እኮ የሚሰራው ከሰው የህይወት ገጠመኝ በመነሳት ነው

    • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
      @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ ปีที่แล้ว +1

      በትክክል በቀደም ገነ ሳያት እዳቺ ብያታለው በጣም ትለወጥበታለች ጥሮ መምህር ነው

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ ปีที่แล้ว +2

      @@mershaabebayehu3095 እናተ ጠቋዮች እሱን አትወዱትም ለምን እኔ በሱ ትምርት ነዉ ስፀልይ ሁሌ ጉሮሮዬን እያነቀኝ በቁሜ ሲጥለኝ ለካ አገረ እዳልገባ ተደርጎብኝ ነዉ እና የራሴ የምለዉ ሰዉ በጣም የተዋህዶ ልጅ ስለመምህር ተስፋዬ አስቶ መሳደብ ጀመረ ለምን ስለዉ አሎደዉም አለኝ እና ተጣላን እስካሁን አያናግረኝም ገደል ይግባ ግን በጣም እጠላችሃለሁ መምህር ተስፋዬን እምጠሉ መምህር ሴጣንን ትታችሁ ኑ እግዚአብሄርን አምልኩ ስጋ ደሙን ተቀበሉ ስላለ ስጋደሙን እዳንቀበል ስለማትፈልጉ እጠላችሃለሁ መምህር ተስፋዬን ሳይሆን እምትቃወሙት ኢየሱስ ክርስቶስን ነዉ።

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ ከዚህ ክፍ መንፈስ ይጠብቀን አይ ሰው ምን አይነት ጨካኞች ናቸው በፈጣሪ አይዞሽ

    • @LoBaba-o1o
      @LoBaba-o1o ปีที่แล้ว

      እኔም አቤቴየ በዚህ ሁኔታ ነው ያለዉ በጢም ተቸግረና ያረገበት የአባቱ የወድሙ ልጅ ነው ያጎቱ ልጅ ማለት ነው እኔም ምን እደማረግ ግራ ገባኝ በዱአ አሰቡኝ

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 ปีที่แล้ว

    እሰይ እልልልልልልልል እንኳን ጌታ የእየሱስ ክርስቶስ እረዳአችሁ

  • @davedavdo
    @davedavdo ปีที่แล้ว +15

    እህቴ መዳኒቱ ፀበልና ፀበል ብቻ ነው አመቤቴ ትርዳሽ

  • @ቢቸግር
    @ቢቸግር ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በፀሎትሽ በርቺ እንኳን ላአቺ ሌላም ሰዉ ትተርፋላቹ ደሞ ደጋግመሽ ስለ መተቱ አታሺ ነስሃ ግቢ

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት ปีที่แล้ว

    ኧረ ምን ጉድ ነው እየሰማን ያለነው አድነን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚኦ
    ድህነት እንዴት ሰላም ነው።

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 ปีที่แล้ว

    አዑዙቢላሂ ሚነሸይጧኒ ረጂም
    ጎበዝ ነሽ በግልፅ ይዘሽ ሚድያ መውጣትሽ

  • @SemereMebratu
    @SemereMebratu 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እድትመሰክሪ ያበቃሽ እ/ር ከዚህ በላይ ታምር ያደርግልሻል ተስፋ እዳትቆርጭ!

  • @tamirmengaw4796
    @tamirmengaw4796 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ሆይ
    ይህንን አይነት ዘግናኝ ታሪክ
    ከመሰማትም ሆነ ከማየት ሰውረኝ።

  • @seblewongel2248
    @seblewongel2248 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪዬ ጠብቀን ሁሉም ፍጥረት አንተን ይወቅ የቅዱሳን አምላክ በቃልኪዳናቸው ጠብቀን

  • @elshadaysolomon2102
    @elshadaysolomon2102 ปีที่แล้ว +8

    እህቴ እግዚአብሄር ይርዳሽ እሱ አለ አይዛሽ

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እንኳን ምህረትን ላከልሽ ላንች የደረስ በዝ ምክንያት የታሰሩ መዳኒያለም ይፍታቸው

  • @hanaasefa1508
    @hanaasefa1508 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ታሬክ አይደረግም አልልም ከዚህም የባሰ አለ ግን የፈታሽ እራሱ ጠንቃይ ነው ንስሀ ገብተሽ ፀበልሽን ተጠመቂ አይዞሽ በእምነት ጠንክሪ ፀልዬ ሁሉም ያልፋል

  • @ስአዳይማምሙሀመድወሎየዋ
    @ስአዳይማምሙሀመድወሎየዋ หลายเดือนก่อน

    ምንአይነት ጭካኔነው በወንድም ላይ ሱብሀን አላህ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @sarasa1576
    @sarasa1576 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ እህቴ የሄድሽበት ሰውየ ጠንቋይ ነው ነገ መልሶ የሚመለስ ነው በእምነትሽ ፀንተሽ ብፀልይና ፀበል ብትፀመቂ እስከ አደረገብሽ ሰው ሰይጣኑ ይጠፋል ሱባኤ ግቢ ፈጣሪ ሁሉንም ያስተካክልልሻል ንስሀ ጊቢ

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 ปีที่แล้ว

      አትፍረድ ይፈረድበሐል ነው ግራ ስለገባት ሰው ነው የወሰዳት ለራሷ ችግር ነው የሂደችው እንጅ ለሰው ልመትት አይደለም በዛ ለይ ሂወቷን የበላሹት የስልጤ ሙስሌም ናት ኦኦኦ እነሱን መራቅ ነው

    • @sarasa1576
      @sarasa1576 ปีที่แล้ว +1

      @@amasnaku2738 ቢሆንም ፈጣሪን መጠየቅ በፃም በፆለት በስግደት እንኳን የሷን መተት እስከቤተሰብ ማዳን ትችላለች ማመን ነው የሄ ጥንቁልና ብትሄድ ተመልሶ ይመጣል

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ ปีที่แล้ว

      ትክክል💙

  • @addismack9721
    @addismack9721 ปีที่แล้ว +6

    አቤት የሰው ክፋቱ ምቀኛና ሰላቢ ከሩቅ አይመጣም እኮ የጭካኔ ጥግ👌

  • @tegestnegesh365
    @tegestnegesh365 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ከደዚህ አይነት ነገርና ሰዉ ይሰዉረን😢😢😢

  • @Sara-j9r5u
    @Sara-j9r5u 18 วันที่ผ่านมา

    የምር አስለቀሽኝ አምላክ ልቦና ይስጠን የምር

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሆይ ከእንደዝህ አይነት ፈተና ሰዉረን

  • @reduasrat2789
    @reduasrat2789 ปีที่แล้ว

    አሁንም ከእግዚአብሔር ዘንድ አትራቂ ፀበል ስግደት ፆም እስከ ልጆችሽ አይለይሽ

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
    @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያማል ያሳዝናል አይ እኛ ለኛ ተኝተን አናድርም😭😭😭😭

  • @Adne_
    @Adne_ ปีที่แล้ว +3

    በመጀመሪያ ይሄ ሁሉስለደረሰብሽ በጣም የሚያሳዝን ነው ነገር ግን ያ ፈታኝ ከእስራቴ የፈታኝ ያልሽው አባት ድግምተኛ ደፍተራ ነው ምክኒያቱም ከመቸ ወዲህ ነው አጋንንት ወይም ሰይጣን በመድሀኒት የሚለቀው በጸሎት እና በጸበል እንጅ እህቴ አሁንም ወደ ጸበልና በደንብ ጸልይ ስገጅ ጹሚ በነገራችላይ እንዳች አይነት ያለ ታሪክ ወይም ችግር ያለባቸውን ሰውች የሚያቀርብ መምህር አለ በጣም በጣም የሚያቀርባቸውን ትምህርቶች ገብተሽ ብታዳምጭው በእውነት ነው የምልሽ 100 ፐርሰንት ይጠቅምሻል መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ዩቱብ ብገቢ ታገኝ ዋለሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ደሞ ባህር መክፈት ምንድነው አቤት የኔ መድሐኒአለም የማይሰማ የለ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አደገኛ ታሪክ በጣም መጥፎ በሀገሬ ውስጥ ምን እየተደረገ ነው 🤔🤔

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 ปีที่แล้ว

    ያስፈራል እግዝያብሔርዬ አንተዉ ጠብቀን

  • @መኪይቱብ-ጠ7ተ
    @መኪይቱብ-ጠ7ተ ปีที่แล้ว +5

    አብሬሺ አለቀሥኩ አላህ ይርዳሺ የእኔናት

  • @sabahagos9645
    @sabahagos9645 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን እህቴ አይዞሽ አንቺ ፀበል ሂጂ አሁንም ፈጣሪን የማይፈሩ አረመኔዎች ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @emmahailu9936
    @emmahailu9936 ปีที่แล้ว

    መጥምቆ ከልብ ለለመኑት ፈጥኖ ይደርሳል እንኳን መጥምቆ እረዳሽ አሁንም ከነ ልጅሽ ይጠብቅሽ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว +1

    መንቃትሽ አንቺንም ልጆችሽንም ከመከራ አዳናችሁ ስገዱ ፁሙ ፀልዮ እግዚአብሔር ሐያል ነው ። እኛ ጋር ያለው እግዚአብሔር ከሀሉም ይበልጣል 🙏 መጅመሪያ እምትሰግጂ እምትፆሚ ቢሆን ሐይል አይኖረውም ነበር ያንቺን እድል ማንበብ አይችሉም ግን እኛ ችግራችን ቀን በቀን አንሰግድም አንፀልይም አንፆምም ሰይጣን በክፍተታችን ይፈነጫል ብቻ እንኳን ተረፍሽ እናቴ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ በየቤቱ ስንት መከራ ስቃይ አለ

  • @konjodenbel5891
    @konjodenbel5891 ปีที่แล้ว +2

    እናት አለም አሁንም አልዳንሽም አዳነኝ ያልሽው ሰው በራሱ ማነው አጋንንት በእንጨት አይወጣም በፆም በፀሎት በአምልኮ ስግደት እና ፀበል በመጠመቅ ነው የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ በዩቲዩብ መመልከት ትችያለሽ የአጋንንት አሰራር በጣም ረቂቅ ነው

  • @hamgf1951
    @hamgf1951 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ከታሰርሽበት ይፍታሽ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት በጨለማ ነው የሰማሁት አቤት በፈራት ልሞት ሁሉን መብራት አበራሁት በጨንቀኝ ወይ ፍራት ለገለኝ ፈጣሪ ሆይ እንዲህ ያለ ነገር አንተ ጠበቅ

  • @andualemalemu-w1x
    @andualemalemu-w1x หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ሆይ ከዚህ አይነት ፈተና ጠብቀን።