በፀጋው ድነናል || መምህር ብርሃኑ አድማስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 253

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 6 หลายเดือนก่อน +131

    ከፕሮቴስታንት ከመጣው ቅርብ ጊዜዬ ነው የምፈልገውን ትምህርት በሚደንቅ መንገድ አስተምረውኛል መምህር እድሜዎት ይርዘም ጌታ ይጠብቆት

    • @mesfinabebe
      @mesfinabebe 6 หลายเดือนก่อน +9

      በቤቱ ያፅናሽ❤

    • @sennaaofii2059
      @sennaaofii2059 6 หลายเดือนก่อน +4

      Welcome ❤

    • @ehitkassa8512
      @ehitkassa8512 6 หลายเดือนก่อน +1

      እና "ለፍጡራን እየሰገድኩ እና ወደነሱ እየፀለይኩ ነው" ነው የምትለኝ?

    • @MeskeremAmare-r3p
      @MeskeremAmare-r3p 6 หลายเดือนก่อน

      @@ehitkassa8512 ክብር ለሚገባዉ ክብርን ስጡ ይላል ቃሉ።ኸንድሜ ወይም እህቴ ሲጨንቅህ ለሌሎች ፀልዮልኝ ብለህ አታዉቅም ?እግዚአብሔር እንግዲህ የመረጣቸዉን እንዴት አብልጦ አይሰማቸዉ።እግዚአብሔር ይባርክ።

    • @MeskeremAmare-r3p
      @MeskeremAmare-r3p 6 หลายเดือนก่อน +4

      እንኳን በደህና መጣሽ።

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s 6 หลายเดือนก่อน +46

    መምህር ለዚች ቤተክርስቲያን ያለውን ፍቅር በእውነት በቅርብ የሚያውቅ ያውቀዋል በጣም እድለኛ ሰው የብዙ ስጦታወች ባለቤት ከሁሉ በላይ ደሞ በትሁት ሰብእናው የሚታወቅ መድኃኔዓለም ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ስለሱ የማውቀው ብዙ መልካም ነገር ቢኖርም ብዙ ከማውራት ተቆጠብኩ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም እሱንና እሱን የሚመስሉ መምህራንን በጸሎታችሁ አስቧቸው።

    • @drulove3918
      @drulove3918 6 หลายเดือนก่อน

      እባክህ ጉባኤ ልጋብዛቸው ብዬ ስልካቸውን አጣሁ በማርያም ላስቸግርህ

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 6 หลายเดือนก่อน +37

    የማይጠቅም ነገር ጊዜያችንን ከማጥፋት በሀይማኖታችን ስር ሠደን እንደግ ።ሼር እናድርግ ።

  • @fggh6526
    @fggh6526 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ሰምተን ከመጥፋት በቸርነቱ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 6 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን ልኡል እግዚአብሔር አገልግሎቶትን ያስፋልዎት🙏🏾 ለዚህ ትምርት እግዚአብሔር ይመስገን።❤ መዳን በአንድ በየሱስ ክርስቶስ ደም ነዉ። በክርስቶስ መዳናችንን ስናምን ስራ ይከተለናል፣ ካመንነዉ ከወደድነዉ ቃሉን እንጠብቃለን በቃሉ እንመላለሳለን፣ የምትወዱኝ ቃሌን ጠብቁ ብሎናል መዳኒታችን! ስለዳንን ስለምንድን እየዳንን ስለሆነ መልካም እናደርጋለን፣ ህጉን እጠብቃለን፣ እርሱን ለመምሰል እንተጋለን!

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 2 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ትምህርት ነው:: ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏿♥️ ለብዙ ላልገባኝ የቅዱስ ጳውሎስ መልእክቶች ትምህርት አግኝቼበታለው:: ጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን 🙏🏿♥️

  • @israelkifle4333
    @israelkifle4333 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የሌላ ቤተ እምነት ስም ባይጠራ ጥሩ ነው። ምክንያቱም ይህ ስብከት እነሱንም ሊያድን ይችላል።

    • @selted2323
      @selted2323 6 หลายเดือนก่อน +2

      ዝም ብለህ ተማር

    • @golgota2123
      @golgota2123 6 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነእ

  • @marukebede4433
    @marukebede4433 6 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ።ፕሮቴስታንቲዝም ማለት የክፋት የእርኩሰት ሁሉ ምንጭ ነው ።ምንም የፅድቅ ስራ መስራት አያስፈልግም፣ እንደ እንስሳ ኖረን መንግስተ ሰማያት እንወርሳለን የሚሉ ሉተራውያን ፍፁም ፀረ ክርስቶስ መሆናቸውን እየነገሩን ነው ።ይህ የሞት ሞት ነው ።

    • @melkamealeme8536
      @melkamealeme8536 6 หลายเดือนก่อน +1

      የሞት ሞት ማለት በፍጡር ማምለክ ነው ትውልድ ሆይ ንቃ እንዳትበላ

    • @abrehamtakel9002
      @abrehamtakel9002 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@melkamealeme8536 እኛ ፍጡራንን አናመልክም ግን ክርስቶስ ባሪያዎቹን አክብረን እንድንሰግድ ያስገድደናል።
      " አንዳንዶችን እሰጥሃለሁ እነሆ፥ መጥተው በእግሮችህ ፊት ይሰግዱ ዘንድ እኔም እንደ ወደድሁህ ያውቁ ዘንድ አደርጋቸዋለሁ።"
      (የዮሐንስ ራእይ 3:9)
      ጌታ ለቅዱሳኑ ያደረጉት መልካም ስራ እንዲሰበክላቸው አዞናል። ያውም ወንጌል በሚሰበክበት ስፍራ።
      " እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ወንጌል በዓለሙ ሁሉ በሚሰበክበት በማናቸውም ስፍራ፥ እርስዋ ያደረገችው ደግሞ ለእርስዋ መታሰቢያ ሊሆን ይነገራል።"
      (የማርቆስ ወንጌል 14:9)

    • @akremabrar3890
      @akremabrar3890 6 หลายเดือนก่อน

      ላንተ ሕይወት ለተቀረፀ ስዕል መስገድና በሰው ብልሐት ወደ ተሰራ ተረት ማመን ነው ?

    • @MelaTadele
      @MelaTadele 6 หลายเดือนก่อน

      ወሪያም ትውልድ

  • @jdcl8251
    @jdcl8251 7 วันที่ผ่านมา

    Kalehywot ysmalen memhr

  • @አምላኳልጇነው
    @አምላኳልጇነው 6 หลายเดือนก่อน +6

    እንዲህ ያለ መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 6 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @tamiradmasu9464
    @tamiradmasu9464 6 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ። የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።

  • @kenaasfaw9060
    @kenaasfaw9060 3 หลายเดือนก่อน +1

    Memhirachiin qale hiwot yaasemaalin Geeta be beetuu rejim idme ke tihitina gaa yaadiliwoot❤

  • @belaymulu7639
    @belaymulu7639 6 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰምተን እንድንኖርበት የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁንልን

  • @rekikgetachew8058
    @rekikgetachew8058 5 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔርን ቃል ትራስ ስር አስቀምጦ ቃለ ህይወት ያሰማልን እያለ ዉዳሴ ማርያም እና ዳዊት እየደገመ ለሚኖረዉ ማህበረሰብ ጣት የሚያስቆረጥም ስቦብከት ነዉ ከሀይማኖት ቡድን ጋር ያለዉን ፍልምያ ትቶ ወደ ቃሉ መቅረብ እጅግ መልካም ነዉ ፀጋዉ በእምነት አድኖናል ይህም የእግዚአበሔር ስጦታ ነዉ እንጂ ከእኛ አይደለም ማንም እንዳይመካ ከስራ አይደለም 1ሰዉ የሚድነዉ ሀጥያተኛ መሆኑን አዉቆ እየሱስ ጌታ እነደሆነ በአፉ መስክሮ እግዚአብሔር ከሙታን እንዳስነሳዉ በልቡ አምኖ በመንፈስ ቅዱስ ተጠምቆ ዳግመኛ በመወለድ ነዉ ሀጥያት የማይሰራዉም ለመዳን ሳይሆን ስለዳነ የእግዚአብሔር ዘር በዉስጡ ስለሚኖር የሀጥያት ፍላጎት እንዳይኖረዉ መንፈስ ቅዱስ እየወቀሰ እያስተማረ ስለሚያንፀዉ ነዉ በቤተ እምነታችሁ ብዙ የመዳኛ መንገዶች እንዳሉ መፀሀፍቶቻችሁም መምህራኖቻችሁም በግልፅና በድፍረት ያወራሉ ህዝብን እያታለሉና ቃሉን እያጣመሙ ለሚሰብኩና ለሚያስቱ የትኛዉም ሀይማኖት ተከታይ ጌታ እንዲህ ብሏል “በእኔም ከሚያምኑ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር።” መፀሀፍትን የማያነብ ሰዉ ቶሎ ይስታል መንፈስ ቅዱስን የቃልህን እዉነት አብራልኝ ብላችሁ ፀልያችሁ መፀሀፍ ቅዱስን በተለይ አዲስ ኪዳንን ብታነቡ ማንም አይጫወትባችሁም እየሱስ ብቻዉን ያድናል “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥21 “በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና።”
    - ኤፌሶን 2፥18 በቃ አለቀ የየትኛዉነም ሀይማኖት አባል ሳይሆን እየሱስን ስሙት ትድናላችሁ ማርያም የሚላችሁን አድርጉ ብላለች ሙሴ እርሱን የማትሰማ ነብስ ከወንድሞች መካከል ተለይታ ትጥፋ ብሏል አብ ከሰማይ በርሱ ደስ የሚለኝ የምወደዉ ልጄ እርሱ ነዉ እርሱን ስሙት ብሏል በቃ እርሱን እንስማዉ

  • @MulualemgoteGonedelo
    @MulualemgoteGonedelo 3 หลายเดือนก่อน +1

    Erejeme Edeme ena Tsega yesetelen 🤲 Egezeabehere yemesegen 🤲🤲🤲

  • @nibreteshete4359
    @nibreteshete4359 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን እናንተን ያኑርልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጸጋዉ ይጠብቅልን መምህር ❤

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 6 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌷

  • @edenmeasho
    @edenmeasho 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አብራርተው አስተማሩን የሚያስተውል ልቡና ይስጠን🙏

  • @yanteamlaktemesgen
    @yanteamlaktemesgen 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለኛ ለደጋሞቹ መምህር።

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 6 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም በተረዳው መጠን ስለ ሆነ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይመስገን❤

  • @tizitabirhanu9392
    @tizitabirhanu9392 6 หลายเดือนก่อน +52

    ኦርቶዶክስ ነኝ የሁልግዜ ጥያቄዬ ተመለሰለኝ አመሰግናለሁ

    • @ERMY-1972
      @ERMY-1972 6 หลายเดือนก่อน +3

      የሀን እውነተኛ ኦርቶዶክሳዊ መልስ ስንት አመት ፈጀባቸው መሰለሽ?ስንት ልጅ ጠፋ።ኦርቶዶክስውያን መምራን በጣም ደካማ ናቸው በአገልግሎት አንዳንዴ በአጋጣሚ የሚሰብኩ ነው የሚመስሉት መደበኛ ትምርት አይሰጡም መመናን ግራ ሲገባቸው በተኩላዎች ድምፅ ተሎ መልስ አይሰጡም።ወደ ማቆሚያ ብቻ ነው የሚሯሮጡትፐ

    • @MasertNn
      @MasertNn 6 หลายเดือนก่อน

      ❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሣማልን

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 6 หลายเดือนก่อน +7

      ​@@ERMY-1972አንተ ወይም አንቺ አልሰማችሁም ማለት መምህራኑ አላስተማሩም ማለት አይደለም። ከሀያ አመት በፊት የታተመችውን
      " አምደ ሃይማኖት " እንኳ ብታይ ይህ ጉዳይ በሙገባ ተብራርቶ አለ።

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 6 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@ERMY-1972እባክህን ተረጋጋ ስሜታዊ አትሁን አነጋገርህ በትእቢት የተሞላ ነው ክርስትያናዊም አይደለም ተረጋጋ ለመፍረድ አትቸኩል ቁጭ ብሎ አስተይያየት መስጠት ቀላል ነው መሬት ላይ የወረደ ስራ ግን አንድም እንኳን ሰርተህ ሳታውቅ ከበፊትም ጀምሮ የቻሉትን ሁሉ እያረጉ ያሉትን አገልጋዮች ለመናገር ድፍረቱ እንዴት ኖረህ?
      የነገረ ድኅነት ትምህርት የታወቀ ነው አዲስ ነገር አይደለም

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Tewahedo16ትክክል

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 6 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ብለዋል እግዚአብሔር ጸጋዎትን ያብዛልን።

  • @yohannesgetachew5680
    @yohannesgetachew5680 6 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Beki6D
    @Beki6D 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለህየወት ያሰማልን የርሰትመርት ስማር ከልጅነቴ ጀመሮ የጽናናኛል በምነቴ ያበረታኛል እቦኮ በይቲዩብ ተከታታይ ተምርት ጊዜ ኢመቻቹ በሳምት በወርም ቢሆንም ብዙሰው ይጠቀመል ይድናል 🌿ዘመኖን ይበርከው 🙏

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏❤️በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @elsabirhane4517
    @elsabirhane4517 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወርቅ የሆነ ትምህርት ❤❤❤

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fggh6526
    @fggh6526 6 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiywet yasemaln abatachn bereketachew yideribnnn❤❤❤❤

  • @Enkenyelesh
    @Enkenyelesh 6 หลายเดือนก่อน +3

    በዚህ ስብከት ላይ መፅሀፍ ቅዱስ ብናነብበት

  • @AbushMamush-vi9zl
    @AbushMamush-vi9zl 6 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ነው።❤❤❤ አባቴ

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 6 หลายเดือนก่อน

    AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMEHRACHEN!!

  • @yilmahailumedia
    @yilmahailumedia 6 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት የእግዚአብሔር ጸጋ እንዴት ነዉ እንዲህ አይነት ምስጢር ለሰዉ ተገለጠ። ወንድሜ መምሕርዬ ሰብከትህን አዳምጬ ልጠግብ አልቻልኩም እኔ በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲየን አንድ ስለሆንኩ አምላኬን አመሰግነዋለሁ።

    • @amanbekele1181
      @amanbekele1181 6 หลายเดือนก่อน

      ሊቀ መዘምራን እወድሀለሁ ፀሎት አድርግልኝ ተከለመድህን ነኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ መድሀኒያለም ይከትልህ

  • @weleteslase
    @weleteslase 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏🌹🌹

  • @fikrumarkos728
    @fikrumarkos728 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ።

  • @DagimWeldemedhin
    @DagimWeldemedhin 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 21mediawoch video lay yemihebu logo ena milktoch yrebshalu ke gon adrgut

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx 6 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @NigusTsegaw-c8c
    @NigusTsegaw-c8c 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @ge821
    @ge821 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔን የደነቀኝ ፈጣሪ ለልጆቹ ባንድም በሌላም በልጁ ማመን ከተግባር እንደሚቀድም ሲነግረኝ ከእውነት ቃል ተማርኩኝ ሌላው ይቅርብኝ እኔ ክርስቲያንነኝ ጌታ ይባርክልኝ !!!🕊⚓️🐑🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @meronfetene6593
    @meronfetene6593 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen lehulachnm lbona ysten ye dngl lj Egziabher.

  • @ZekariyasTewodros
    @ZekariyasTewodros 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @zenashgoshu7185
      @zenashgoshu7185 6 หลายเดือนก่อน

      ድንቅ ትምህርት ነው ይገርማል ያለማወቄን ያስተዋልኩበት 101 መሰረታዊ ኮርስ ነው የተማርኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @HmichaelDesta-xm7qk
    @HmichaelDesta-xm7qk 6 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwot yasemale memeher🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @maedotwondesen3471
    @maedotwondesen3471 2 หลายเดือนก่อน

    KALATOCH YATRUGNAL MEMEHIR KALEHIWOTIN YASEMALIN

  • @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
    @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏⛪️🙏 በእውነት ቃለህወት ያሰማልን

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጥሩ መሻሻል ነው እውነተኛ ወንጌል ጌታ ነው

    • @johnnybelay9198
      @johnnybelay9198 6 หลายเดือนก่อน +5

      ይህ ትምህርት እኮ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ በፊትም አለ

    • @SurprisedEagle-tj3oe
      @SurprisedEagle-tj3oe 6 หลายเดือนก่อน +2

      እንደዚህ ያለ ትምህርት ማድመጥ መጀርም ላንተ ( ላንች)ም ትልቅ መሻሻል ነው።

    • @bmelaku1751
      @bmelaku1751 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      drownm endzih nbr

  • @Haregi849
    @Haregi849 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @MintesnotWeldeyohannes
    @MintesnotWeldeyohannes 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዕድሜዎትን ያርዝምልን፤ የሕይወትን ቃል ያሰማልን🙏

  • @LemLemSisay-lo6qs
    @LemLemSisay-lo6qs 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነቱ በጣም ድንቅ ነው

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህሬ ፀጋው ይብዛለዎት

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen you are right think you so much 💕❤❤❤

  • @DjDb-si4rl
    @DjDb-si4rl 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 6 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ ፈቅደህ ቃልህን ስላሰማከኝ አመሰግንሃለው

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @Fitsum-j5o
    @Fitsum-j5o 6 หลายเดือนก่อน

    diniq timihirit new. ye hul gize tiyaqe new yetemelesew.❤❤❤

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 tsegawun yabzalwo memhir ✝️❤

  • @anisanagara3088
    @anisanagara3088 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen

  • @zdawuro2497
    @zdawuro2497 6 หลายเดือนก่อน

    ብርቱና መልካም ቃል

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @heknowokmedia3517
    @heknowokmedia3517 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @dawitseyoum486
    @dawitseyoum486 6 หลายเดือนก่อน +2

    may god protect u teacher

  • @sennaaofii2059
    @sennaaofii2059 6 หลายเดือนก่อน +2

    Qale Heyewat yasamalen

  • @meskeremfekadu6272
    @meskeremfekadu6272 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም በእውነት የተጠቀምኩበት ስብከት ነው ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር❤❤

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን! እኛንም በሰማነው ቃለ እግዚአብሔር መልካም ፍሬን እንድናፈራ ጸጋውን በቸርነቱ ያድለን!
    ትምህርቱን ያቀረባችሁልን ዩትዩበሮች እግዚአብሔር ይስጣቹህ!ነገር ግን ማስታወቃያችሁን ምናለ ባትደጋግሙት?! ሊያውም የሰው ፊት ላይ።ይሄ ቢታረም ጥሩ ነው።

  • @YonasZeleke-r2s
    @YonasZeleke-r2s 6 หลายเดือนก่อน

    Indet dess yilal🙏🙏🙏

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 6 หลายเดือนก่อน

    የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @berhanumebratu3830
    @berhanumebratu3830 5 หลายเดือนก่อน

    የምንሠራዉ ለመፅደቅ ሳይሆን በልጁ በኩል እንዲያዉ ስለፀደቅን በርሱ ስለምንኖር የባህሪው ተካፋይ ስለሆንን ነዉ።

  • @AzebMekonen-pp5jo
    @AzebMekonen-pp5jo 5 หลายเดือนก่อน

    Kalhywate yasmlen teyaka tamlswal

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤

  • @aynalem63
    @aynalem63 6 หลายเดือนก่อน

    Amen enquwan abro aderesen kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten yawereselen

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 6 หลายเดือนก่อน

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln 🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኛ ጴንጤዋች አሁን እንዳሉት ነው እምናምነው አባታችን። በፀጋው ድነን ፀድቀን ከዛ ደግሞ በፃድቅ ምግባር መኖር እንዳለብን እናምናለን።
    አንድ ሰው ልብስ የሚለብሰው ሰው ስለሆነ ነው እንጂ ሰው ለመሆን እንዳልሆነ ሁሉ። አንድ ክርስትያንም የፅድቅ ስራ የሚሰራው ለመፅደቅ ሳይሆን already ፃድቅ ስለሆነ ነው።

    • @rigbek
      @rigbek 6 หลายเดือนก่อน

      Please degagmeh Astewil

    • @MulunehNegash-t2l
      @MulunehNegash-t2l 6 หลายเดือนก่อน +2

      እርሶ ያነሱት ምሳሌ ጉዳዩን ለመግለፅ አቅም ያንሰዋል፡፡ ትክክልም አይደለም፡፡ አንድ ሰው ልብስ የሚለብሰው እራቁትነቱን ለመሸፈን ነው፡፡
      እስኪ ምሳሌ የሚወዱ ከሆነ ይችን ምሳሌ ይመልከቷት፡ የተሻለ ትምህርቱን ይገልፃል ብዬ ነው፡፡
      አንድ ሰው ምግብ የሚበላው በሕይወት ለመኖር ነው፤ በሌላው ጎኑ ደግሞም ምግብ የሚበላውም በሕይወት ስላለ ነው፡፡ የሞተ ሰው ምግብ ሰለማይበላ፤ካልበላም በሕይወት መኖር አይችልም፡፡
      እንግዲህ ትምህርቱ እንደ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን አንድ ሰው የሚድነው በእግዚአብሔር ፀጋ ነው፡፡ የእግዚአብሔርን ፀጋ የሚያገኘው ደግሞ በእምነት ሥራ ነው፡፡ (በጥምቀቱ፣በቁርባኑ፣በንስሐው፣በጾም፤በጸሎት፣በስግደት፣በምጽዋት፣በትህትናና በመሳሰሉት በአጠቃላይ ምሥጢራትን በመፈፀም ነው፡፡
      ለመጽደቅ የእምነት ሥራ ያስፈልገዋል፤ በቅድስና(በጽድቅ) ሕይወት ውስጥም ሲኖር የእምነት ሥራ መገለጫው ነው፡፡ ተነጣጥለው አይታዩም፡፡

    • @akremabrar3890
      @akremabrar3890 6 หลายเดือนก่อน

      የኔ ወንድም ያልካቸው ነገሮች ሁሉ የሰው ልጅ የመፈፀም አቅም የለውም በእግዚአብሔር ፀጋ ካልረዳው ?

    • @Krstos100Hiwetey
      @Krstos100Hiwetey 6 หลายเดือนก่อน

      እኛ ማለት ኣትችልም በፕሮቲስታንት ውስጥ ስራ ኣስፈላጊ ኣደልም፡ ክርስቶስ የሞተው ለጢቂጦች ነው መቸም ልይኖታቹ ብዙነውና እኛ ብለህ ለፕሮቲስታንት ወክህለህ መናግርና መጻፍ ኣትችልም

    • @Yisehak_Teka_Nibere
      @Yisehak_Teka_Nibere 6 หลายเดือนก่อน

      Poor Loogic. It has Circular Fallacy!

  • @haimanotbelete4943
    @haimanotbelete4943 6 หลายเดือนก่อน

    Egziabhair Amlak edime ketena gar yistilin le Memhirachin. Beewinet qalat yelegn. Ene bemenfes eskigolebit anten yaqoyilign, dikam aysemah, tsegawin yichemirilih, ye Matusalan edime ketena gar yistih, andebetih ayzal.......Lifatihin kuchitihin Egziabhair yimelket ♥️🤲🏼

  • @MeskeremGirma-mz9zp
    @MeskeremGirma-mz9zp 6 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwotin yasemalin memihir

  • @DemisTefrra
    @DemisTefrra 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏✋🖐️🙌❤❤❤❤

  • @mahletmamo4788
    @mahletmamo4788 6 หลายเดือนก่อน

    kale hiywet yasemalen!!!

  • @BinyamOkbazgi-gj3yt
    @BinyamOkbazgi-gj3yt 6 หลายเดือนก่อน

    ❤ ❤ ❤

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጴንጤ ነኝ ይህንኑ ነው የምናምነው

    • @Haymanotsavedbygrace
      @Haymanotsavedbygrace 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @rigbek
      @rigbek 6 หลายเดือนก่อน

      Kamenk ye eminet sira mesrat aydelem timiket ena kidus kurban lemedan yemtifetsmut sayhon lemaseb bicha new tilu yele

    • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927
      @nebiyuhaileyesuszwushwush4927 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል አልሰማህም ወይም ትምህርቱ አልገባህም ማለት ነው ያለው ከገባህ እንደዛ እንደ ትምህርቱ አይደለም ህይወትህ

    • @habtamugashaw9296
      @habtamugashaw9296 6 หลายเดือนก่อน

      Saved by grace

  • @yeshyesh6652
    @yeshyesh6652 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @NephthalimMarcon
    @NephthalimMarcon 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩነው ፕሮቴስታንቶች ኦርቶዶክሶችን እያነቃ ነው ኦርቶዶክስ ነገሮቿን ትንሽ ብታስተካክል የቤተክርስቲያኑ እጣኑ ብቻ ትልቅ ሀይል ነበረው !

  • @elsabirhane4517
    @elsabirhane4517 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ በሚገባ መልኩ ጥያቄ ተመልሷ አልሰማሁም

  • @TemesgenNuri-i4z
    @TemesgenNuri-i4z 6 หลายเดือนก่อน +2

    የማታምንበትን ትሰራለእ?የምታምነውን ብትሰራ ቅደም ተከተሉ የመዳኔቱ አወሳሰድ ይ ነው።ፀጋው በእምነት አድኖናል!!!

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 6 หลายเดือนก่อน +1

      ጸጋው በእምነት አድኖናል እምነቱ ግን በተግባራዊ ህይወት ካልተገለጠ ብቻውን አያድንም።
      በሥራ ብቻ አንድንም፣ያለ ሥራም ደግሞ አንድንም!!!

    • @TemesgenNuri-i4z
      @TemesgenNuri-i4z 6 หลายเดือนก่อน

      ሕያው እምነት ብቻውን ያድናል!!ፍሪያማ ነውና።።

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@TemesgenNuri-i4z ሕያው እምነት የሚባለው ፍሬ ሲያፈራ ነው ወይስ አይደለም?

    • @rigbek
      @rigbek 6 หลายเดือนก่อน

      timiket ena kidus kurban lemedan yemtifetsmut sayhon lemaseb bicha new tilu yele?

  • @AshenafiEndale-d1w
    @AshenafiEndale-d1w 5 หลายเดือนก่อน

    Endih aynetu tmhrt hulu lisemawu yigebal beteley በፀጋ እንዲሁ መዳን yemilewun betesasate aredad leteredut ፀጋን እንዲሁ ያለዋጋ ከሚታደልባት የፀጋ ዙፋን ከሆችሁ ቤተክርስቲያን በእምነት ከመቅረብ ይልቅ በጥርጣሬ ለራቁት መመለሻ ይሆናቸው ዘንድ enadrsachew

  • @feleketafesse556
    @feleketafesse556 3 หลายเดือนก่อน

    ትምህርቱ ግሩም ነው።አኒሜሽኑ ግን በጣም ይረብሻ አዘጋጆች ለወደፊቱ ቢያስተካክሉ።

  • @admasusadado367
    @admasusadado367 6 หลายเดือนก่อน +1

    የመዳን ተቀራኒ ሞት ነዉ፡ ሞት ወደ ስዉ የመጣው በኃጥያት ምኪንያት ነዉ ፡ ደም ካልፈሰሴ ስርየት የለም
    ለሁላችንም ኃጥያት ደሙን ያፈሰሴ ኪርስቶስ ኢየሱስ ነዉ (የተኛውም የኛ መልካም ሥራ ለኃጥያት ስርየት ሊቀርብ አይችልም)
    ዕድመ ልክ ስዉ ልጂ መልካም ሥራ ብሠራ ለአንድ ቀን ኃጥያት ይቅርታ ልያስገኝ አይችልም (የኢየሱስ ደም ግን ይችላል)
    ብቻኛዉ የአድስ ኪዳን ዋስ የኢየሱስ ደም ነዉ፡፡ ስለዝህ….. ልብ ያለዉ ልብ ይበል….. መዳን በሌላ በማንም የለም……..

    • @admasusadado367
      @admasusadado367 6 หลายเดือนก่อน

      አባ ስያስተምሩ የእምነት ሥራ አሉ ጥሩ አገላለፅ ነዉ ሥራዉ የእኛ አይደለም ማለት ነዉ
      (እምነት ሥራ) ጌታን በማመናችን መንፈስ ቅዱስ በእኛ ዉስጥ የሚሰራዉ ሥራ ማለት ነዉ፡፡
      @@ዘኖላዊሔር

    • @rigbek
      @rigbek 6 หลายเดือนก่อน

      Kamenk ye eminet sira mesrat aydelem timiket ena kidus kurban lemedan yemtifetsmut sayhon lemaseb bicha new tilu yele?
      Lemin ke geta gar tekarani tihonalachihu

    • @rigbek
      @rigbek 6 หลายเดือนก่อน

      Geta yazezew tidinu zend fetsimu yalachew yet gebu?

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166 6 หลายเดือนก่อน

    የህግ ትእዛዝ እንድንፈፅም ሀይል ይሆነናል ነው እውነቱ

  • @Heaven_priests
    @Heaven_priests 6 หลายเดือนก่อน

    የደነቀኝ እስካሁን ግልጽ አለማስተማራችው ነው። ቀደምት አበው ይናገሩ ነበር ግን የዘመኑ ሰባኪያ መናገር አልቻሉም። አሁንም ቢሆን አልረፍደም ።

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 6 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይቅር ይበልህ! ንስሀ ግባ። አማኝ በፀጋው ድኗል። “ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤”
    - ኤፌሶን 2፥8
    የዳነ ደግሞ እምነቱን በስራ ያሳያል። “እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።”ያዕቆብ 2፥17
    አማኝ የሚሰራው ለመዳን ሳይሆን ስለዳነ ነው።

    • @Runeveryday1
      @Runeveryday1 6 หลายเดือนก่อน

      አቶ አለሙ እምነትህ ከሞተስ ትድናለህ?

    • @sebsibethomas
      @sebsibethomas 6 หลายเดือนก่อน

      @alemubeka; Wondime and tiyake alegn. hulum protestant be geta amnual. neger gin abzegnaw be hatiyat yewedeke new. melkam sira ayserum. kehatiat hiwot alwotum. yameneziralu. sewun yamalu. kifatin yasibalu yadergalum. betely degmo mirabawiyan protestatntoch temesasay tsota gabich yadergalu. yitetalu yisekralu. yigedadelalu. abezegnaw protestant sira yelachewum hulum negerachew midrawi new. silezi woy tsgaw yelachewum woyinim emintachew tikikil adelem. abat rasihin teyki amnihal gin sira yelihim silezi emneti yewushet new. silezi emen. metsaf endemilewwu tetemek. sigwuna demun benitsihina hune tekebel. kehatiyat sira erak. metsaf endemilwe mamenis sitanin yamnal. egna gin be gindu bekirstos enamnalen. neger gin keginud endanikoret fire lemafrat begeta entegalen.

    • @hylatekeste7377
      @hylatekeste7377 6 หลายเดือนก่อน

      ከዳንክ ለምን ትሰራለህ ታዲያ?

    • @GetahunTekola-b2n
      @GetahunTekola-b2n 6 หลายเดือนก่อน

      Algebahim awo besegaw dinenal yaleminim sira be eyesus bemamen bemetemek dinenal ..adamt degagimeh

    • @mulugetazewdu3987
      @mulugetazewdu3987 6 หลายเดือนก่อน

      በመዳንህ እርግጠኛ ከሆንክ በቃ መተኛት ነው። አታደንቁረን።

  • @Mesfin-n9e
    @Mesfin-n9e 6 หลายเดือนก่อน +1

    አነተ መጨረሻ አካባቢ ሁሉም የእግዝሐብሔር ክብር ጎላቸዋልየሚለዉን ምነዉዘሉት ላልከው በመጀመሪያ መምሕር ማስተማር የፈለጉት በፀጋዉ ድነናን ለምትሉትና ለምትፎኩሩትና በዛር መንፈስ ለምትመሩት በፀጋዉ ብቻ ድነናን ለምትሉትና ለምታደናብሩት ሕዝብ ትምሕርት ለመስጠት ነዉ እንጂ አንተ ከምትለዉጋ አይገናኝም እሺ ወንድሜ

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele 6 หลายเดือนก่อน

    እዛ ሰፈር ሽብርና ድንጋጤ ተፈጥሯል አሉ እውነትው አደል

  • @ayalewmolla8605
    @ayalewmolla8605 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የማዝነው ቤተ ክርስቲያን ሁልጊዜ ተከላካይ መችነው ከልብ ወንጌል የሚሰበከው፣ በአማራ ክልል አንድ የቲዮሎጂ ኮሌጅ አለመኖሩ ለወንጌል የተሠጠው ትኩረት አናሳ መሆኑ አንዱ ማሳያ ነው!

    • @alutadiwos6613
      @alutadiwos6613 6 หลายเดือนก่อน

      ደፋር ብዙ ይናገራል የአብነት ት/ቤቶች ምን እየሰሩ እንደሆነ ሄደህ እይ!!!

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 6 หลายเดือนก่อน

      ወንጌል እየተማሩ አደለም በባአዕድ አምልኮ ውስጥ ናቼው ክፍለሀገር ያሉት ፕሮቴስታንት እየሄዱ እያስተማሯቼው ነው​@@alutadiwos6613

    • @ተከሥተመለሰ-t8l
      @ተከሥተመለሰ-t8l 6 หลายเดือนก่อน

      metsihaf meshekem lemawok mesifert ayhonim hawaryat alemin yesebekut becollege new ende . bro teregaga. yerasachew mikinyat alachew degimos Amara yewongel chigir alebet ende bematawukut mezelabed awakinetin sayhon alawakinetin yasayal

    • @SamiAlesew
      @SamiAlesew 6 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር ይህስ የተጀመረው ፕሮቴስታንት ከመጣ በኋላ ነውኮ።ቤ/ክ ወንጌልን እረስታው ነው የኖረች አሁን ወደ ሰሜን ወንጌልን እንደ ድስኩር ነው የሚመለከቱት ካህናቱ ሳይቀር

    • @SamiAlesew
      @SamiAlesew 6 หลายเดือนก่อน

      ክፉ ጎረቤት እቃ ያስገዛል እንዲሉ ይች መከላከል እንኳ ፕሮቴስታንት ከመጡ በኋላ ነውኮ

  • @TameKassahun
    @TameKassahun 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር ፀጋውን ምነው አድበሰበሱትሳ? ፀጋው በእምነት አድኗችኋል ብለው ለምን በግልፅ አይሰብኩም?

  • @emu3288
    @emu3288 6 หลายเดือนก่อน

    Part 1?

  • @belayhuntemesgen4525
    @belayhuntemesgen4525 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኮተትህን ትተህ ክርስቶስን ብቻ ስበክ። እውነተኛውን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው። ስለ ፕሮቴስታንት እምነት ምንም አታውቅም ። ውሸትን በእግዚአብሔር ፊት ፣ በህዝብ ፊት አትናገር። ለመሆኑ ማነው ጠጪው፣ ዝሙትን የሚፈፅም፣ አጋንንት የሚያመልክ። ለመሆኑ ማነው በትክክል እንደመፅሀፉ የሚፃም ፣ የሚፀልይ። ሌላውን በውሸት ማንቌሸሽ መልካም አደለም።

    • @Yisehak_Teka_Nibere
      @Yisehak_Teka_Nibere 6 หลายเดือนก่อน

      Missing the point fallacy committed!

    • @balayzalka5280
      @balayzalka5280 6 หลายเดือนก่อน

      Are tewe endate hadrshe kusakuse hats sbkeme tesdabe afe