ሁለት ሞት - Ethiopian Movie Hulet Mot 2020 Full Length Ethiopian Film 2 mot 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 650

  • @tseyongebrekidan3265
    @tseyongebrekidan3265 4 ปีที่แล้ว +112

    አምና ይሄን ቀን ቀዶጥገና ተሠርቼ ሃኪምቤትሁኜ ሠማይ ተደፍቶብኝ ነበር ዘንድሮ ግን ይሄው በነፃነት እኖራለሁ ተመሥገን የኔ መድሃንያለም

    • @selamdamtew369
      @selamdamtew369 4 ปีที่แล้ว

      አወ ሁሉም ነገር ያልፍል

    • @selamleethopiahagerekidusg1364
      @selamleethopiahagerekidusg1364 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔን እነን ይጭነቀኝ እኔ ልጨነቅ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ

    • @ሀናንወሎየዋ-ሐ5መ
      @ሀናንወሎየዋ-ሐ5መ 4 ปีที่แล้ว

      ይችን ልጅ ሰብስክራይፕ አርጓት ቅንነት ለራስ ነው th-cam.com/video/CBN1D3zA60M/w-d-xo.html

    • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
      @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 ปีที่แล้ว +1

      ማሪዋ ይመሥገን የኛመዳህኒአለም አሜን እኳንደሥያለሺየኔውድ

    • @tseyongebrekidan3265
      @tseyongebrekidan3265 4 ปีที่แล้ว

      @@selamleethopiahagerekidusg1364 እማምላክ ትጨነቅልሽ የኔውድ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 ปีที่แล้ว +179

    ማነው እደኔ ሰሞኑንን እንቅልፍ ያጣ ያገራችን ነገረ ዙሮ መግባችን ሰላሟን ይመልሰልን

  • @asterbirhanu350
    @asterbirhanu350 4 ปีที่แล้ว +119

    አሳመርን በላቹ ተልቅ ስህተት አትስሩ በክርስቶስ ስትለው እቢ በሉ በናትህ ስትለው እሺ በናትህ ስላልሽኝ ነው ብሎ ተው እናት ከክርስቶስ አትበልጥም ለናቱ ያለዉን ፍቅር ማሳየት ከፈለጋቹ በክርስቶስ የሚለው ዳዬሎግ ማስገባት አያስፈልግም ክርስቶስ ከናት ካባት ከልጅ ከሁሉ በላይ ነው!!።

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 4 ปีที่แล้ว +72

    ውድ የሀገሬ ልጆች በውጭም ባገርውስጥም ለተጨነቃቹ በሙሉፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን😍😍😍ዱአና ጸሉት አድርጉ ይሄን የዘር በሽታ ከሀገራችን እዲጠፋልን ያረብ

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว

      አቤቱ የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ th-cam.com/video/HR1CsGRVWFc/w-d-xo.html

    • @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
      @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ያጥፋልን እህቴ 🙏

    • @hajidaughter.romanfan2346
      @hajidaughter.romanfan2346 4 ปีที่แล้ว

      Ameen ya Rab

    • @aworirosemary1480
      @aworirosemary1480 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @dty1495
      @dty1495 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @gechtube4386
    @gechtube4386 4 ปีที่แล้ว +160

    የነገው መድሀኒያለም ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን ቆንጆ ፊልም ነው

  • @መሲየድንግልልጅ
    @መሲየድንግልልጅ 4 ปีที่แล้ว +9

    አሳዛኝ አጨራረስ ይዘገያል እንጅ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል የተመኩበት ጉልበት ይደክማል ውበትም ይረግፋል ሁሉም ጊዜውን ጠብቆ መድረሱ አይቀርም ታድያ ለምን ይሆን ማስተዋል ያቃተን ጭካኔ በዛ አምላኬ ሆይ ኢትዩጲያን ጠብቅት ልጆችህ ማስተዋላችንን ተነጥቀን ዘረኝነት አይናችንን አውሮታልና መንገዱን ምራን ለማን እንዘን ለማች ወይስ ለገዳይ ሁሉም የኛው ናቸው ስሀሊለነ ቅድስት

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 ปีที่แล้ว +33

    ሐገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን👍👍
    ሁላችንም ፀሎት እናድርግ😭😭

  • @helenyenatelijneg803
    @helenyenatelijneg803 4 ปีที่แล้ว +33

    በ ክርስቶስ ስትል ያልተመለስ በ እናት ስትል መመለሱ ስህተት ነው ምክንያቱም ክርስቶስ ከምንም ከማንም በላይ ነው አስብበት አሪፍ ስራ ነው በርቱ

    • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
      @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 4 ปีที่แล้ว +2

      ማሪዋ ክርሥቱሥ ከማንም በላይነው አለማወቃችን

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว +1

      ​Netsebraq - ነፀብራቅ በጣም
      አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ነው የምታቀርበው keep it up! እኔም ጋር
      አሪፍ ነገሮች አሉ ግቡና ሰብስክራይብ አድርጉኝ ይመቻችሁ፡፡

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +16

    26 አቡነ ሐብተማርያም ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ ከኃጢአት በቀር ህልማችሁ እሁን ይሁን ለሀገራችን ሰላም ይላክልን ችግኝ እየተከለ ሰው የሚነቅል ሽፍታ መንግሥት እግዚአብሔር ከወንበሩ ላይ ያንሳልን በንጹሃን ዜጎች ምንም በማያውቁት በገበሬዎች ደም እጃቸውን የታጠቡ በእያንዳንዱ ቤት የሀዘን ድንኳን አይጥፋ ለሽፍታዎች ሁሉም ለሰራው የእጁን ያገኛል በመጨረሻም ላይ ፍርድ ለሚገባው ፍርድ ፍትህ ለሚገባው አካል ፍትህን ብንሰት ምን አለ

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว +1

      ​Netsebraq - ነፀብራቅ በጣም
      አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ነው የምታቀርበው keep it up! እኔም ጋር
      አሪፍ ነገሮች አሉ ግቡና ሰብስክራይብ አድርጉኝ ይመቻችሁ፡፡

  • @ethiocartoon1768
    @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว +44

    አቤቱ የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ

    • @aworirosemary1480
      @aworirosemary1480 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @chalikelbeche4190
      @chalikelbeche4190 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen😭😭🙏

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว

      ​Netsebraq - ነፀብራቅ በጣም
      አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ነው የምታቀርበው keep it up! እኔም ጋር
      አሪፍ ነገሮች አሉ ግቡና ሰብስክራይብ አድርጉኝ ይመቻችሁ፡፡

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว

      #123tube

    • @zeinasouki3637
      @zeinasouki3637 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @getachewlieletzelalem15
    @getachewlieletzelalem15 4 ปีที่แล้ว +8

    I am from Sudan...ፊልማችሁም በጣም እወደዋለው።ኢትዮጽያዎች እወዳችኃለው

    • @itisme5996
      @itisme5996 4 ปีที่แล้ว +1

      ስምህ ለምን ጌታቸው ሆነ ታድያ 😃

    • @ሱሱ.ቀበጥ.የገነቴዋ
      @ሱሱ.ቀበጥ.የገነቴዋ 4 ปีที่แล้ว

      @@itisme5996 ክክክ ግን ጌታቸው የሚባል ስም ኢቶ ብቻ ነውዴ ያለው ያው ላጠቃላይ እውቀት ብየ ነው🤪

    • @getachewlieletzelalem15
      @getachewlieletzelalem15 4 ปีที่แล้ว

      @@itisme5996 my parents love's Ethiopia people..ለዛ ነው ሲስቱ

    • @getachewlieletzelalem15
      @getachewlieletzelalem15 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ሱሱ.ቀበጥ.የገነቴዋ የኢትዮጵያ ስሞች ይመቹኛል ለዛ ነው

    • @Milenaaa2668
      @Milenaaa2668 4 ปีที่แล้ว

      are you from Ethiopia but lives in Sudan? getcho?no need to tell where you are😁😁

  • @hanabehani8082
    @hanabehani8082 4 ปีที่แล้ว +29

    ውድ የሃገር ልጆች በሰላም ግቢበሉኝ

  • @hhltv6068
    @hhltv6068 4 ปีที่แล้ว +18

    Am from eritrea . But am so sad . Egziabher ethiopeana lijochua ytebkat. Kufu aynkachu.

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 4 ปีที่แล้ว +16

    አሥተማሪ ዲራማነዉ የሠዉልጂ የዘራዉን ያጭዳል አሏህየ ሁሌም ለኸይር ሥራ አነሣሣኝ

  • @jerrysaka1620
    @jerrysaka1620 4 ปีที่แล้ว +11

    እንደዚህ አይነት ፍቅር እኮ አደለም ትክክለኛ ህይወት ላይ ፊልም ላይም ጠፍቷል በጣም አጋነናችሁት

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 4 ปีที่แล้ว +21

    ሰላም ለኢትዮጵያ ❤
    በየ እምነታችሁ ስለ ኢትዮጵያ ሰላም ፀልዩ!

    • @aadada8647
      @aadada8647 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያርግልን
      የምንሰማው ኩፉ ወሬ በቸርነቱ ያርቅልን አሜን

  • @kal677
    @kal677 4 ปีที่แล้ว +8

    ገራሚ ፊልም 👌ገጀራው ደሞ በጣም ይችላል ጎበዝ

  • @እሌኔየማርያምልጅk
    @እሌኔየማርያምልጅk 4 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳችሁ ለቸሩ መዳኒያለም ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetfikadu2087
    @netsanetfikadu2087 4 ปีที่แล้ว +49

    እንደኔ እንቅልፍ እምቢ ብሎት የመጣ ካለ እጅ ወደላይ ከፊልሙ በሃላ አስተያየት እኮምታለው 😩😩

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว

      ​Netsebraq - ነፀብራቅ በጣም
      አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ነው የምታቀርበው keep it up! እኔም ጋር
      አሪፍ ነገሮች አሉ ግቡና ሰብስክራይብ አድርጉኝ ይመቻችሁ፡፡

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว

      #123tube

    • @ሀዩነት
      @ሀዩነት 2 ปีที่แล้ว

      😁😂እኔ

  • @abeba5164
    @abeba5164 4 ปีที่แล้ว +3

    ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጥልን። መደሀኒለም። በቸርነቱ ይጠብቀን። አሜን። ብዙ ደክማችሁና ለፍታችሁ ለምታቀርቡልን። ውድም እህቶቻችን። ክልብ እናመሰግናለን ይች ምስጊን ሀገር ሰላም ማጣቶዋ ማነው። ግራ ያጋባው ግንን????

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว

      #123tube

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 4 ปีที่แล้ว +6

    ምንድነው እውነተኛ ፍቅር እንደዚህ አይደለም. ምንም አይመስልም ማነው እንደዚህ ዘመን የሚያብደው ለፍቅር እንዱ ቢሄድ አንዱ ይተካል ብሎ 🏃🏃🏃🏃

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 ปีที่แล้ว +20

    በዜና እራሳችንን ከምናጨናንቅ ኑ አይምሯችንን ፈታ እናድርገው

    • @tigkebede9951
      @tigkebede9951 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔማ እርግፍ ተውኩ በገዛ ስልኬ መጨነቅ ሆሆ

    • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
      @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 ปีที่แล้ว

      @@tigkebede9951 ይሻልሻል ውዴ fb ከተውኩ ቆየሁ ግን ዩቱብ ላይ ማየት አልቀረም ለዛም እናደዳለሁ

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว

      ​Netsebraq - ነፀብራቅ በጣም
      አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ነው የምታቀርበው keep it up! እኔም ጋር
      አሪፍ ነገሮች አሉ ግቡና ሰብስክራይብ አድርጉኝ ይመቻችሁ፡፡

  • @typingtyping1617
    @typingtyping1617 4 ปีที่แล้ว +18

    This movie is showing a real-world lifestyle. There are two kind of people in this world like in this movie characters two of best ladies. One of ladi wants our change and one of the ladies doesn’t want our success. You guys came up with a nice topic. Good job.

    • @furyfafi5658
      @furyfafi5658 4 ปีที่แล้ว +1

      You're right ✅

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 4 ปีที่แล้ว

      ሲያስጠላ ሰው ጥላቻን ያሳያል የታል ይቅርታ ው

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ
    @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፊልሙ ከኢትዮጵያ ውስጥ የማይጠበቅ የወረደ ነው ብቻ ለልፋታችሁ ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @MunaHuseen-i6i
    @MunaHuseen-i6i ปีที่แล้ว

    Akiterun liji betam yemecheynal 👌👌

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 ปีที่แล้ว +8

    ቸሩ መደኃኒዓለም መጨረሻችንን ያሳምረው 😢😢😢 በስር ቤት ላሉሉት ፍትህ 😢😢

    • @sawa8227
      @sawa8227 ปีที่แล้ว

      😢😢😢

    • @sawa8227
      @sawa8227 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 4 ปีที่แล้ว +5

    ምን አይነት ፊልምነው በዚህ ዘመን ያውም በዚህ ጊዜ ምንድነው የበቀል ፊልም የምትለቁት በቀል እንጅ ምን አገራችንን ወደሗላ አስቀራት ምኒም አያምር ደራሲዎች አስተውሉ

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว

      #123tube

  • @እታገወይንየአርሴማ
    @እታገወይንየአርሴማ 4 ปีที่แล้ว +1

    የእናት አባቶቻችን ምርቃት ለፍሬ እንደሚያበቃም እርግማንም ፈጥኖ ይደርሳል ታዲያ የዘመኑ ወጣት ሰው በላይ የሆነው አዛውንቶቻችን መመረቅን ትተው መርገምን አብዝተው ነው ወይስ ወጣቱ ለምርቃት የሚበቃ መልካም ተግባር አተው ?!በቻልነው መጠን መልካም መሆን ቢያቅተን እንኳን ለክፋት አንነሳ ልዑል እግዚሀብሄር ለገራችን ሰላሟንም ያድድልልን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 4 ปีที่แล้ว +25

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያ አስባት ብቃ በለን

    • @medi9725
      @medi9725 4 ปีที่แล้ว

      አቤቱ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ብቅ ብሎ🙏🙏🙏😭😭🤲🤲🇨🇬

  • @አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ
    @አባቴኑርልኝክፉህንአልስማ 4 ปีที่แล้ว +32

    ወይኔ ልጅቷ እንዴት አባትዋ ነዉ ምታምረዉ እስኪ እንደኔ የልጅቷ መልክ የተመቸዉ

    • @Insta_gram123
      @Insta_gram123 4 ปีที่แล้ว +2

      Ena kunjna lemayet newa film mtayew

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ማሻአላህ ነች

    • @salusalu5032
      @salusalu5032 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም የሆነ ነገሯ ካላማረኝ ፊልሙም አያምረኝ

    • @hodaali8318
      @hodaali8318 4 ปีที่แล้ว +1

      @@salusalu5032 ቆንጆ ቆንጆ ካሉበት እኔም አይዋለሁ ፊልሙም ባያምር 😁😁😁

    • @salusalu5032
      @salusalu5032 4 ปีที่แล้ว

      @@hodaali8318 አደለ ቀልደኛ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 4 ปีที่แล้ว +20

    እስኪ ማነው እንደኔ የኮሜንት ሱስ ያለበት አዙሮ ይደፍኛል ኮሜንት ካላነበብሁ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛልኝ

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว

      አቤቱ የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ th-cam.com/video/HR1CsGRVWFc/w-d-xo.html

    • @hamezaabdulah6059
      @hamezaabdulah6059 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว

      EN 😂😃😃 ameeen

    • @aworirosemary1480
      @aworirosemary1480 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ እኔም

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +1

      ኮሜንትማ ድሮ ቀረ

  • @saraterefa9399
    @saraterefa9399 4 ปีที่แล้ว +6

    ያማል ለተሰውት እህት ወንድሞቻችን እናት አባት ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን ፊልሙ ወቅቱን ይመስላል በጣም ያስጠላል በቃ የኢትዮጵያ ፊልም ደምና ጩቤ የሌለበት ፊልም የለም አይደል

  • @bereketberigelaye3126
    @bereketberigelaye3126 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደውና የማደንቀው አክተር ወይ ተዋንያን ነው ሔኒቾ ዘላለም አለክስ ምርጥ ስራ ነው ያሳዩን ልጅቷ ግን ለፊልሙ አትመጥንም ውይ ፊልም ሴቶች ባይሰሩ ደስ ይላል

  • @estifoss
    @estifoss 4 ปีที่แล้ว +1

    1 gha y Michael sefer film henok gejeraw ysefera lij arif tewena 🤩

  • @endagertade195
    @endagertade195 4 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ኢትዮጵያ ና ሕዝቦችን ሁሉ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว

      amen amen ​Netsebraq - ነፀብራቅ በጣም
      አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ነው የምታቀርበው keep it up! እኔም ጋር
      አሪፍ ነገሮች አሉ ግቡና ሰብስክራይብ አድርጉኝ ይመቻችሁ፡፡

  • @negasahle1509
    @negasahle1509 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ፊልም

  • @yeabsirademissie7328
    @yeabsirademissie7328 4 ปีที่แล้ว +2

    የመጀመሪያው አክተር የሚሞትበት የኢትዮጵያ ፊልም
    እግዚአብሄር ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቃት!!!

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 4 ปีที่แล้ว +11

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በራሳችን ግዜ ሰላማችንን አጣን እኛስ ስደተኞቹ ምንድን ነው ተስፋችን

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว

      ​Netsebraq - ነፀብራቅ በጣም
      አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ነው የምታቀርበው keep it up! እኔም ጋር
      አሪፍ ነገሮች አሉ ግቡና ሰብስክራይብ አድርጉኝ ይመቻችሁ፡፡

  • @ተመስገንአምላኬአሜን
    @ተመስገንአምላኬአሜን 4 ปีที่แล้ว +10

    እህት ወድሞች እዴት ናችሁ

  • @habtamberkeley1098
    @habtamberkeley1098 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ሆይ ላአገራችንን ሰላም ፍቅር ስጥልን ፊልሙ አሪፍ ነው

  • @sintayehu8933
    @sintayehu8933 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍ ድምፅ ማፊ
    ሁሉም የዘራውን ያጭዳል እዚጋ ግን በቀልን ነው የተማርኩት

  • @seidhassen8857
    @seidhassen8857 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰውን የበደለ ሰው ይሄው ነው መጨረሻው ፈጣሪ ሁላችንንም መልካም እምንሰራ ያርገን

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว

      #123tube

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 4 ปีที่แล้ว +1

    ይልቅ የሰርግ ሙዚቃው ተመቸኝ እኔም ከሸቃላነት ወጥቸ እደዚህ እመዘልበት ጊዜ ነው የናፈቀኝ

  • @tube-ku3iz
    @tube-ku3iz 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም የሀገር ልጆች የሀገራችንን ሰላም ያሳሰበው ሰላም ይውረድ በሀገራችን 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว

      ​Netsebraq - ነፀብራቅ በጣም
      አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ነው የምታቀርበው keep it up! እኔም ጋር
      አሪፍ ነገሮች አሉ ግቡና ሰብስክራይብ አድርጉኝ ይመቻችሁ፡፡

  • @kelemuagelaw2187
    @kelemuagelaw2187 4 ปีที่แล้ว

    ደራሲው አቅምህ እስከ መግደል ነው በጣም ያስጠላል እንዲህ አይነት ድርሰት ድጋሜ ባትጽፍ ጥሩ ነው። ለጠቅላላው እውቀትህ ድራማው ወይም ሙቢው ባጠቃላይ በቀልን ነው የሚያስተምረው ስለዚህ እባክህ ትውልድን እንዲህ አይነት የዘቀጠ ኢትዩጵያዊነት አታስተምር በጣም ያሳዝናል ድሀ እናቱን እንኳን አላሰብክም ልጆን ስትገለው

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 4 ปีที่แล้ว +34

    ኮሜታተሮች እዚህም የጦርሜዳ አደርጉት አሏችሁ ተረጋጉ ስለፊልሙ ብቻ ኮምቱ አደራ ጦርነት ምናምን አትበሉብን እዚህኳን ረፍት ይኑረን ላይክና ሰብስክራይቭ ለማኞችም አደብ ግዙልን በቃ ስለፊልሙና ስለፊልሙ ብቻ አስተያየት ስጡ

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว +1

      Btkikil😏❤💕👍

    • @mareamuye2066
      @mareamuye2066 4 ปีที่แล้ว +1

      her ewneteshin nw lemena yawkut b TH-cam subscribe nw lemena telaw

    • @fevenzewdu9749
      @fevenzewdu9749 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ይሄ ነው የሚገርመኝ እኮ

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂በሳቅ

    • @jonagikiyuyosef1479
      @jonagikiyuyosef1479 4 ปีที่แล้ว

      አንቺ እብድ😂😂😎😜😝🤑🤫🤫🧐🤓በየሄድኩበት አላጣሽማ በቃ ዘዋሪ🤓🤓😂😂😂

  • @TigistAbayneh
    @TigistAbayneh 4 ปีที่แล้ว +5

    በየፊልሙም በቀል ግድያና መጥፎ ተግባር የሞላባቸው አላስተማሪ የሆኑና ትውልድን በካይ ስራ ነው የሚሰራው ቢያንስ እናንተ ነበራችሁ ይሄን ትውልድ በስራችሁ ማስተማር የነበረባችሁ ባጭሩ የወረደ ስራ ነው!!!

  • @boniyechrist3626
    @boniyechrist3626 4 ปีที่แล้ว +5

    የመዳም ጥብሶች ኑ ከልሙት ተኝታችሁ ስትነሱ ጌታ መልካም ዜማ ያሰማቹ ተባረኩ🙏

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያሳዝናል ሰው ክፋትን የሚያረገው ወዶ አይደለም እግዚአብሔር ልባችንን ይክፈትልን በእውነተኛው አለምም ያለው ነገር ይሄ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @endalamawkindie4783
    @endalamawkindie4783 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስጠላል። ታሪክ መናገር እንጅ የፊልም ጣዕም የለውም።
    አይ አጨራረስ!!!¡¡¡
    ደራሲውን ቢጨርሰው ምናለ

  • @yonasdw4361
    @yonasdw4361 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው ሁሌም መልካም ለማርግ እና እራሳችን በላባችን ስርተን እንብላ የስው ገዘብ ይዞ ነው የሚጠፋው መጨርሻ ላይ ደግሞ የምናፋቅርውን ሳይሆ የሟፋቅርነን ነው ማፍቀር

  • @hayathhayath3052
    @hayathhayath3052 4 ปีที่แล้ว

    ሰላማችው ይብዛ በያላችውበት ውድ ኢትዮጵያዊያን ውዱ የተዋህድ ልጅች እንኳንም ለቸሩ መዳህኒአለም አመታዊያን ባአል አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን አገራችን ሰላም ያድረግልን የሙቱትን ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማር የታመሙትን ይማርልን

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 ปีที่แล้ว

    ምንም አይልም በርቱልን

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 4 ปีที่แล้ว +4

    ምንም አይል ግን ያፈወረው በጣም ተጋነነ መስተፋቅር /ወይንም መንፈስ ያለበት ነውኮ የሚመስለው በተለይ በዚህ ጊዜ አፍቅሮ እንድህ የሚሆን የለም ግን ፍቅር የለም ባይባልም ይሄን ያክል የተጋለነ የለም ሰው ህይወቱን ለብር እንጅ ለፍቅር ህይወቱን አይሰዋም

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว

      #123tube

  • @ahlammohammed4735
    @ahlammohammed4735 4 ปีที่แล้ว +7

    እስኪ መልሱልኘ ማነዉ ዉነተኘ ፍቅር ይዞት የሚዉቅ ፍቅር ማለት ለእንኔ ከባድ ነዉ😭

  • @filmonmama8271
    @filmonmama8271 4 ปีที่แล้ว

    Kaliye...yemigerm bikat nw yealesh betam harif srah berchi

  • @leylanuguse7512
    @leylanuguse7512 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል 😭😭😭😭

  • @abebirhanu8381
    @abebirhanu8381 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደባሪ ፊልም

  • @abdiindris918habeshawi4
    @abdiindris918habeshawi4 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን

  • @magifikr4063
    @magifikr4063 4 ปีที่แล้ว

    እውነተኛ የህይዎት ታሪክ ነው ማርያምን አስተማሪ ፊልም ነው በህይዎትህ ማንንም ሰው አትጉዳ በሰፈርከው ልክ መልሶ ይከፍልካል ክፉም ሰራህ ደግ መጨረሻው ያሳዝናል

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 ปีที่แล้ว +11

    ልጅቱ ሰታምር

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว

      #123tube

  • @ማዓተቤትርጉምአለው
    @ማዓተቤትርጉምአለው 4 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ፈልም ነበር ግን አጨራረሱ ደስ አይልም😏😏😏😏

  • @abdishow6109
    @abdishow6109 4 ปีที่แล้ว +31

    ይዣቹሀለሁ አሪፍ ቪዲዮ ሰርቻለው የ ጎደለኝ ካለ ገብታችሁ comment ስጡኝ🇪🇹ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ commentቱ ላይክ ብቻ 😭🇪🇹🙏

    • @mahaalahmad5965
      @mahaalahmad5965 4 ปีที่แล้ว +2

      Are atalks arglhalew

    • @ednasamuel9312
      @ednasamuel9312 4 ปีที่แล้ว +1

      በየ film ሁሉ ስር ከምትለምን ስራ ተቀጠር

    • @denkenahwolde6757
      @denkenahwolde6757 4 ปีที่แล้ว

      @@mahaalahmad5965 kkkkkkkkk

  • @makedahanna482
    @makedahanna482 4 ปีที่แล้ว +4

    ያገራችን ፊልም መቼም አይሻሻልም ትስፋም አላደርግም ጥራት ውይ የወናቹ ወከባዎች ናቹ የምር

  • @halidmahamad9895
    @halidmahamad9895 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ብሎኛል

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 ปีที่แล้ว

    ስታምር

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy7542 4 ปีที่แล้ว +3

    Baredadha jabadha namin itti tole like nafi godha

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว +1

      አቤቱ የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ th-cam.com/video/HR1CsGRVWFc/w-d-xo.html

  • @asteryoutube2584
    @asteryoutube2584 4 ปีที่แล้ว

    arif new bertu 😍😍😍😍

  • @zeinasouki3637
    @zeinasouki3637 ปีที่แล้ว

    Mechershaw betam eystelal astemarenetus eytgar nw eykrtan emeeystemer enje eytanew bekelnma eyenorn aeydel😢😢😢

  • @segenetmedia
    @segenetmedia 4 ปีที่แล้ว

    የምናፈቅራቸውን ሰዎች እንዴት ነው የምንንከባከባቸው እነዴትስ ነው ለስኬታቸው መሳካት የምንሰራው ስንቶቻችንስ ለሰዎች መልካም ነገር አድርገናል አስበናልስ ነው ወይስ እንቅፋት ሆነን ጠልፈን ጣልናቸው? ጎራ በሉ ብዙ የሚያዝናኑና የሚያስደስቱ ስራዎችን ታገኛላችሁ

  • @አበበችአየለ-ነ8መ
    @አበበችአየለ-ነ8መ 4 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ፊልም ምን እንማራለን መገዳደል ነው የምትሉ ሰዎች ማለት ነው ዶማ ናችሁ ሰውን የበደለ ያስለቀሰ ሰው በአንድም በሌላም ራሱ ፈጣሪ ነው የሚቀጣው ፊልም ላይ ባይሰራ እንኳን የተበዳዮችን እንባ የሚያብስ ብድር ከፋይ ጌታ አለ ስለዚህ ፊልሙ አሪፍ ነው

  • @hasetka8183
    @hasetka8183 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስጠላል አማርኛ ፊልም

  • @ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ
    @ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ 4 ปีที่แล้ว +2

    መቸም ፊልም ነውጅ፠አናደደችኝ ጭራሽ ወዛደር አደረገችው ወንድ በጠፋበት ዘመን እንድህ ኩራት

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 ปีที่แล้ว +3

    እና አባትዋ አልሞተም ልጁን በፍቅር ማሰቃየት ምን ይባላል ምኑም ደስ አይልም እረ የዘንድሮ ፖለቲካ ይመስላል

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 4 ปีที่แล้ว +11

    ወይይይይይ ወንዶች ውሻ ነቸው ከዚያ ጉድ ያውጣችውን ተትው እዚች ጋር

  • @ወሎይቱብ-ኰ9ሠ
    @ወሎይቱብ-ኰ9ሠ 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ልጂ ብዙ ግዜ የሚሰራው ፍልም ምርጥ ስለነበር ሀሪፍ ነው ብየ ሰአቴን ጨረስኩት

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት ሞት ፡-ሰው መጥፎ እንዲሆን የሚያደርገው ቀድም ብሎ ባሳለፈው ሕይወቱ ላይ መጥፎ ነገር በተቀረፀበት ችግር ሕይወቱ ላይ ሽንቁር ያጋጥመዋል ፡፡አስተማሪና አዝነናኝ ነው

  • @metajabi119
    @metajabi119 4 ปีที่แล้ว

    ለኔ አልተመቸኝም አያምሩም በፊልም እንኳን ይቅር ባይነት መልካምነትን አስተምሮን አመሰግናለሁ

  • @doctortemesgen4934
    @doctortemesgen4934 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን።

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว

      አቤቱ የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ th-cam.com/video/HR1CsGRVWFc/w-d-xo.html

  • @ms-np4yt
    @ms-np4yt 4 ปีที่แล้ว +2

    በቀልን የሚያሰተምር ፊልም ነው ምነው በአሁኑ ሰአት እንኳመልካም ነገረን የሚያሰተምር ብትሰሩ

  • @amanuelnigus7976
    @amanuelnigus7976 3 ปีที่แล้ว

    ብዙው ደቂቃ ሳንሰማው አለቀ

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 4 ปีที่แล้ว +1

    ብድሩን የማይመልሰ ልጅ አይወለድ🙌🙌🙌🙌

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 4 ปีที่แล้ว

      🤨🤨🤨🤨አይባልም

    • @gdffyff4978
      @gdffyff4978 4 ปีที่แล้ว

      @@አበበችአየለ-ነ8መ የእኔ አባት ነወ ብለሸ አሰቢይአ

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@gdffyff4978 እሺ አንቺ ወንድ ልጅ ወለድሽ እንበል በሰው እጅ የሞተ ቤተሰብ ቢኖርሽ ልጅሽ ያንን ደም እዲመልስ ትፈልጊያለሽ እኔ አልፈልግም በጭራሽ ምክንያቱም የሞተውን ሰው አይመልስም ሲቀጥል ልጄን ወይ በሽፍትነት ወይ በእስር እድሜውን እዲፈጅ አልወስንበትም

  • @tsigeroamntsigeroamn7311
    @tsigeroamntsigeroamn7311 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow 😘

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 4 ปีที่แล้ว

    Congratulation Ethiopian movie what you do teach us just now

  • @filmonwerede4601
    @filmonwerede4601 4 ปีที่แล้ว

    Siaystela yehone misebir Film

  • @amenamen9549
    @amenamen9549 4 ปีที่แล้ว

    Nice job mane

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 4 ปีที่แล้ว +2

    አይ ሴቶች ወንድ ልጅ እንደአፈቀራችሁ ስታውቁ የእግራችሁ መረገጫ ስታረጉ ነገ ምን ይመጣል የሚለውን አታስቡም ግን እግዚአበሔር ይፍረድባችሁ ሌላ ምን ይባላል👈

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว

      #123tube

  • @kiflaykinfu7599
    @kiflaykinfu7599 4 ปีที่แล้ว

    Konjo sra helu shkor

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @azibheyselmnewanna9098
    @azibheyselmnewanna9098 4 ปีที่แล้ว +1

    እዚ ላይ ቀዬ ቀጭኑ በደንብ ተጫውቶታል አረ ንግግሩ ተመችቶናል ፍልሙን ደመቅ አርጎታል ፍልሙ ቆንጆ ነው

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว

      ​Netsebraq - ነፀብራቅ በጣም
      አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ነው የምታቀርበው keep it up! እኔም ጋር
      አሪፍ ነገሮች አሉ ግቡና ሰብስክራይብ አድርጉኝ ይመቻችሁ፡፡

  • @stephantourland15
    @stephantourland15 ปีที่แล้ว

    ወንዶቹ ግን በጣም ብልግና ኘው እንዴት የህፃን ስራ ትሠራላችሁ??

  • @ሩሩከርታታዋየአረብአገሯ
    @ሩሩከርታታዋየአረብአገሯ 4 ปีที่แล้ว +22

    አረ ስታስጠሉ ሰብስክራይብ ብቻ ነው ምትለምኑት

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 4 ปีที่แล้ว

      አቤቱ የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ th-cam.com/video/HR1CsGRVWFc/w-d-xo.html

    • @123tube3
      @123tube3 4 ปีที่แล้ว

      tadya yene enat mn endrg zemenawi lemena new :-D subscribe adrgigne kechalsh

  • @ermilala4004
    @ermilala4004 4 ปีที่แล้ว +1

    Emiger film

  • @mekdihabeshawit4129
    @mekdihabeshawit4129 4 ปีที่แล้ว

    mnum ayamr mecheresha lay akter mote eyyyy ere lash😏😏😏

  • @saliswithnat
    @saliswithnat 4 ปีที่แล้ว +1

    weframu lije berbere asfecheto angetu laye teshekeme kkkkkkkkkkkk 29:50

  • @ZeiedTube
    @ZeiedTube 4 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ሁሉም የስራዉን ያገኛል

  • @murexkasim1814
    @murexkasim1814 4 ปีที่แล้ว

    Arif film nw gin achararsu aynafam

  • @mareamuye2066
    @mareamuye2066 4 ปีที่แล้ว

    meyasetela film mecherashw besmame yeha min temiret alew gin legbaw mebkel teru alemonu nw egzabr lehulachin lebona yesten Agrachin slmawan melslen🙏🙏

  • @kingmaxwell7596
    @kingmaxwell7596 4 ปีที่แล้ว

    betam yidabiral