አክቲቪስቱ - Ethiopian Movie Activistu 2020 Full Length Ethiopian Film Activistu 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2K

  • @NetsebraqMedia
    @NetsebraqMedia  4 ปีที่แล้ว +335

    ውድ እና የተከበራቹ የቻናላችን ቤተሰቦች አክቲቪስቱ ፊልም ይለቀቃል ባልነው ጊዜ ባለመልቀቃችን ይቅርታ እንጠይቃለን Copyright Music አስቸግሮን ነው፣ ስለፊልሙ ያላቹን አስተያየት ፃፉልን እናመሰግናለን::

    • @idressyoutube9998
      @idressyoutube9998 4 ปีที่แล้ว +21

      10q ምንም አይደል ለአስተያየት ቂዲሚያ ልሹፈው።።።።።

    • @sulimanhussen817
      @sulimanhussen817 4 ปีที่แล้ว +5

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍ምንም አደል ወገን ቢከፍንም ተለቆዋል ይቅር በለናል ነፀብራቆች እናመሰግናለን

    • @ናታኒምፍቅርያሸንፋል
      @ናታኒምፍቅርያሸንፋል 4 ปีที่แล้ว +3

      እኛም ስለለቀቃችሁልን ከልብ እናመሰግናለን 🙏

    • @jonitube5124
      @jonitube5124 4 ปีที่แล้ว +3

      እናመሰግናለን በጣም ደብሮን ነበር

    • @zabera600
      @zabera600 4 ปีที่แล้ว +2

      እናመሰግናለን🙏

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +176

    በመጀመሪያ የዚህ ፊልም ደራሲ ና ዳይሬክተር ብዙአየሁ እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው ከዚህ ፊልም ምን ትምህርት ወስደሽ ቢበላ
    #1ኛ እናት ለልጇ ስትል ሁሉንም ችላ ተሰልፋለች
    #2ኛ ክፈት ምን ያክል መጥፎ እንደሆነ
    #3ኛ እውነተኛ ፍቅር በጭራሽ ተሰፋ እንደማይቆርጥ
    #4 ጥሩ ጓደኛ ምን ያህል መሰዋዕትነት ክፍሏ የጓደኛን ሕይወት እንደሚያድን
    ተዋናዮች ስላማችሁ ይብዛ

    • @rita4819
      @rita4819 4 ปีที่แล้ว +3

      ዋዉ ነው ሚሚቲ

    • @afsdsffdgf2976
      @afsdsffdgf2976 4 ปีที่แล้ว +3

      ውይዴስይላልእናመሰግናለን

    • @سلطانن-ب7ط
      @سلطانن-ب7ط 4 ปีที่แล้ว +6

      ሚሚ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች አንችን የማላገኝብሽ። ቦታየለም። ስራ ሽ ነውእንዴ

    • @salamaa7430
      @salamaa7430 4 ปีที่แล้ว +6

      ኣቦ ተባረኪ እንደዚ ሰለ ፊልሙ ኣስታየት የሚሰጥ ነው የጠፋ

    • @sulamith.9031
      @sulamith.9031 4 ปีที่แล้ว +6

      ሚሚ የቤተሰብ ኣፍቃሪና ሟች፡ እናት ለልጇ ስትል ብዙ ዋጋ ትከፍላለች እርግጥ ነው፡ ይሄ ግን ዋጋ መክፈል ሳይሆን ማታለል ማወናበድ ነው፡ ሲጋራው ጫቱ ምኑ ቅጡ ምንም ትምህርት የሌለው ፊልም ነው፡ እውነተኛ ፍቅር ደሞ ይሄ ኣይደለም ሚስቱን ለጥቅም ብሎ ለሌላ ወንድ ኣስልፎ ሰጥቶ ምኑን ኣፈቀራት።

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 ปีที่แล้ว +571

    በመጀመሪያ በሀገራችን ፊልም መውረድና መዝቀጥ እያደር ወደላይ ሳይሆን ወደ ታች መውረዱን ሳይ በጣም አዘንኩ በመቀጠል ሲጃራ ጫት መጠጥ ዝሙት የሌለበት ፊልም መስራት እንዳትችሉ በቃለ መሃላ ታስራችኋል ልበል ወይስ ምንድነው ??? ሲቀጥል ቤተክርስቲያን ውስጥ ምን እንደሚደረግና እንደማይደረግ አለማወቃችሁ ፊልሙን እቃቃ ጨዋታ አስመሰላችሁት ቤተክርስቲያን ውስጥ እንኳን ሽጉጥ ሊተኮስ ሴትና ወንድም መቆሚያቸው ለየብቻ ነው ቤተክርስቲያን ውስጥ ሁሉ ነገር በስርዓት ነው ስለዚህ ደራሲው ወይ ቤተክርስቲያንን አያውቃትም ወይ ደግሞ ሞቅ ሲለው ነው የደረሰው በተረፈ የኢትዮጵያ ፊልም ወደላይ ከፍ የሚልበትን ስራ ስሩ ሁልጊዜ ወደ ታች አይሰለቻችሁም ?

    • @michaelgebrehiwet3863
      @michaelgebrehiwet3863 4 ปีที่แล้ว +18

      ልክ ብለሻል ይህን የሚያክል የወረደ ፊልም ነው, በጣምምም የተጋነነ. እንደዚህ ዓይነት ፊልም እያየ ያደገ ትውልድ ጫት ከመቃምና, ከመወስለት ሌላ ምን ዓይነት ትምህርት ሊማር ይችላል. ለዛ ኣደለምንዴ ማንም እንደፈለገው እንደመንጋ እየነዳው ያለ. ገንዘብ እንዴት እንደምገኝ እንጂ ትውልድ እንዴት እየታነጸ እንደሆነ መቸ ነው ምናስታውስ.

    • @mhiretayalew220
      @mhiretayalew220 4 ปีที่แล้ว +21

      እኔ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ፦የሰዉ ልጅ ከጥሩ ነገር ብቻ ነዉ ሊማር የሚገባዉ???ሲቀጥል መጥፎ ወይም ሱስ የተባሉትስ መጨረሻቸዉ ወይም ዉጤታቸዉ ጥሩ እንደሆነ ያሳያል???የራሳችን ድክመት ሰዎች ላይ አንለጥፍ በሁሉም አቅጣጫ እንመልከት የነዚህ አይነት ብዙ ሰዎች ናቸዉ እንዳሉና ሰላም የማጣታችን ምክኒያት እንደሆኑ ነዉ የተናገሩት ያየሁትን ካልዳበስኩ አላምንም አትበሉ።።።።ይቅርታ

    • @michaelgebrehiwet3863
      @michaelgebrehiwet3863 4 ปีที่แล้ว

      Mihret ayaleiw egna new mtitechin weys sle filmu new algabagnm, malet astemari new eyalshiw yaleshiw weys adelem, beglx ltasredign tichiyalesh keykrtaga.

    • @sulamith.9031
      @sulamith.9031 4 ปีที่แล้ว +3

      Ya the worst movie ever, min liyastemiru endefelgu algebagnim

    • @ethiotiktok325
      @ethiotiktok325 4 ปีที่แล้ว +3

      የልቤን ነው የተናገርሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን ምን ዋጋለው ሰሚ የለም እያደር ቃሪያ ታጥቦ ጭቃ ናቸው!

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 ปีที่แล้ว +474

    ይቺን ኮመት እምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ያልታሰበ የቤተሰብ ደስታን ያሰማችሁ ይሄን ኮሮና ከምድረ ገፅ ያትፋልን አሜን በሉ በተረፈ ዋው ነው ፊልሙ

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว +2

      Ameeeeeen amiiiiiin

    • @sari0550
      @sari0550 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አንችንም ይጠብቅሽ

    • @ridvaridvaan7245
      @ridvaridvaan7245 4 ปีที่แล้ว

      @@mariyamsaikhsaikh3978 ለኒ።አድኛነው

    • @tokicholev277
      @tokicholev277 4 ปีที่แล้ว +1

      Ameen

    • @EthiopianVibes12
      @EthiopianVibes12 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/p8WCORrOUaI/w-d-xo.html

  • @arditube5698
    @arditube5698 4 ปีที่แล้ว +51

    ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ባላችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ የተጨነቃችሁ እግዚአብሔር ጭንቀታችሁን ያቅል የታመማችሁ ምህረቱ ይብዛላችሁ ሀገራችሁን የናፈቃችሁ በሰለም ግቡ ሀገርቤትም ያላችሁ ከምንሰማው ፣ከምናየው እግዚአብሔር ይሰውረን ሀገራችንን ሰላሞን ይመልሰልን

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 4 ปีที่แล้ว +251

    ፊልም ላይ ሴት ልጅ ከችግር የምትወጣው ገንዘብ ያለው ወንድ ተጠግታ እንደሆነ በተደጋጋሚ የሚታይ ትይንት ነው ሴት ልጅ ሰርታ ተምራ ያለማንም ድጋፍ እራሱዋን የምትችልበት ፊልም መቼ ነው የምትሰሩት ወይስ አርቲስቶች በመልካቸው ገንዘብ ያለው ወንድ ስለሚያገብ እንደራሳቸው ሁሉም የሀገራችን ሴቶች ይመስላቸዋል የሴትንም ስብእና ያሳንሳል

    • @rasabilo6164
      @rasabilo6164 4 ปีที่แล้ว +1

      meazi wendemu meazi wendemu የአለማችን እዉነታዉ እሱነዉ። ካላመንሽ ሴተኛ አዳሪዎችን ጠይቂያቸዉ።

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj 4 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ሴት ልጂ የራሷ ገንዘብ ሰርታ ያፈራቸውን እንኳን ሀብታም ተጠግታነው መልሱ ምክንያቱም ሴትን ሁልግዜ ጥገኛ አደርገው ያስባሉ ።

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 4 ปีที่แล้ว +2

      @@rasabilo6164 ለምሳሌ አንቺ ስደት ለምን ወጣሽ እራስሽን ቤተሰብሽን ለመርዳት ለትምህርት ለስራ ነው አይደል ስለዚህ ሴት ልጅ ላብዋን ጠብ አድርጋ ሰርታ ገንዘብ አግኝታ ፍላጎቱዋን ሀገርን ቤተሰብን ታግዛለች እንጂ ገንዘብ ያለው ወንድ ፈልጋ ጥገኝአ አትሆንም ሴተኝአ አዳሪዎችም ገላቸውን ሸጠው ነው ገንዘብ የሚያመጡት እኔ ደሞ ሴት አትሌቶችን ተመልከቺ እላለሁ

    • @rasabilo6164
      @rasabilo6164 4 ปีที่แล้ว

      meazi wendemu meazi wendemu ሴት አትሌቶችን ስትመለከቺ አሰልጣኞችንም ተመልከቺ ሸሌ ገንዘብ እምትሰራዉ ማን ስለሚከፍላት ነዉ?

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 4 ปีที่แล้ว +1

      @@rasabilo6164 አንቺ ቆይተሽ አስርሺ እሮጠው ያሸነፉቱም አስልጣኙ እሮጦ ነው እንዳትይ ብቻ ወይስ በራስሽ አትተማመኚም የወንድ ጥገኝአ ነሽ እንዴ ቁስልሽ ተነካ መሰለኝ ስንት ጀግና ሴቶች አሉ ተምረው ሰርተው እራሳቸውን የሚለውጡ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 ปีที่แล้ว +336

    የመስከረም አበራ አድናቂ ነኝ መስላ ሳይሆን ሁና የምትተውን ወጣት ተዋናይ ናት እንደኔ የሚወዳት!👍

    • @ቶምቶም-ተ9ሰ
      @ቶምቶም-ተ9ሰ 4 ปีที่แล้ว +1

      የእግር እሳት

    • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
      @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ቶምቶም-ተ9ሰ ቶሚ🙋‍♂️

    • @ቶምቶም-ተ9ሰ
      @ቶምቶም-ተ9ሰ 4 ปีที่แล้ว

      @@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ ቀሸታ

    • @hswetyyy339
      @hswetyyy339 4 ปีที่แล้ว +3

      @@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ በጣም ጎበዝ ናት መስከረም በጣም ነው እኔም እማደንቃት 👍👍👍

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 ปีที่แล้ว +463

    ደሰ ሲል ዛሬ እኮ ቅዱሰ ሩፋኤል ነው ሀገራችንን ይጠብቅልን!!

  • @enatbabey2776
    @enatbabey2776 4 ปีที่แล้ว +7

    ይህን ፊልም ካየሁ በኃላ የምሰማዉ ዜና እዉነት አይመስለኝም

  • @saabcell2278
    @saabcell2278 4 ปีที่แล้ว +4

    30 ደቂቃ እንዲህ እረዥም ነው ይን ያህል ከራሴጋ እየታገልኩ ያየሁት የማደንቃቸው ተዋንያኖች በማየቴ ነበረ እኔምለው ደራሲውሰ ህሉሙን ሳይሆን ቅዥቱን ነው የደረሰው ግን ከተዋንያኖቹ ጀምሮ አዘጋጁ ኘሮዲሰሩ መብራት ያዥው ሳይቀረ ኦዲተሩ ጭምር አይንም ጆሮቸውም ተጋረደው ነበረ 🤔🤔ደራሲው ረእሰናታሪኩ ቢደባለቅበትና የሞተ ፁሑፍ ቢፂፈ ተዋንያኑናአዘጋጅ ህይወት ዘረተው ማቅረብ ነበረባቸው
    በጣም ያዘንኩት የምወዳቸው አረቲሰቶች ......... በዚህ መልኩ ማየቴነው😭😭😭😭😭😭

  • @bezacss2015
    @bezacss2015 4 ปีที่แล้ว +65

    ማነው እንደኔ ፊልሙን እያየ ኮመንት ማበብ ሚወድ ፡ በተረፈ አሪፍ ነው::

  • @ፍቅርነኝየቆቦዋ
    @ፍቅርነኝየቆቦዋ 4 ปีที่แล้ว +20

    ከኢትዮጵያ ሴት አክተሮች በትወና ብቃት የተዋጣለት እድለወርቅ ጣሰው ነበረች አሁን ደግሞ መስከረም አበራ ዋው በጣም ምርጥ ሴት ናት

  • @ቃልየማርያምልጅ-ጐ4ኸ
    @ቃልየማርያምልጅ-ጐ4ኸ 4 ปีที่แล้ว +15

    ማነዉ እንደኔ ፊልሙ ላይ ቤተክርስቲያን ሲያይ ልብ በሀሴት እምትሞላ ተዋህዶ ትኖራለች ለዘለዓለም🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

    • @homephone-lz8er
      @homephone-lz8er ปีที่แล้ว

      Jil

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 4 ปีที่แล้ว +12

    መስከረም እና ቴዲ ካሉበት ምንም ቢሆን ይመቸኛል ባጭር ጊዜ ውስጥ የፊልሙን አለም የተቆጣጠረች የኔ አንደኛ👏💯💕💗💙💕

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 ปีที่แล้ว +20

    The most talented actor in Ethiopia, Engidasew Habtie! He is amazing!

  • @SaraIsak-p8o
    @SaraIsak-p8o 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በጣም የማደንቃቸው የሚሰሩ አክትረሶች ስማቸውን መጥራት የማትፈልግ ጊዜ ከዘረኝነት ውጡና ስለ አንድ ኢትዮጵያ ስለሚያውቃት ባንድራ ብቻውኑ ምንም ያገባችሁም እናንተ እናንተ ኢትዮጵያዊ ናቸው እንዲወዳችሁ ዘረኝነትን አታስመስሉ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +27

    በስደትም በሀገር ውሰጥ ያላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ደሰ የሚል ቀን ተመኘሁ

  • @sulamith.9031
    @sulamith.9031 4 ปีที่แล้ว +20

    በጣም የወረደ ፊልም ነው፡ ኣክተሮቹ ጎበዞች ናቸው የፊልሙ ጽሁፍ ግን ኣይረባም።

    • @EthiopianVibes12
      @EthiopianVibes12 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/p8WCORrOUaI/w-d-xo.html

  • @aa6750
    @aa6750 4 ปีที่แล้ว +16

    *እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም*

  • @ethiopian9206
    @ethiopian9206 3 ปีที่แล้ว +22

    በጣም ገራሚ ፊልም ነው ምርጥ ፊልም ሰው የዘራውን ሲያጭድ ደስ ይላል

  • @mahletashenafi1730
    @mahletashenafi1730 4 ปีที่แล้ว +7

    በይዘቱ ለየት ያለ ምርጥ ፊልም ፤ ተዋዶ መጣላት ከዛ መልሶ መታረቅ ብቻ ለምዳቹ ነው አልጥም ያላቹ።

  • @onelove9978
    @onelove9978 4 ปีที่แล้ว +11

    እናመሰግናለን ይሄ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ሼቃሊት የኢትዮጲያ ወንዶች በዚህ መልኩ ሼቃሊትን መቀፈል ጄምረዋል ስለዚህ ሴቷ የምትዎዴውን ላለማጣት ስትል የማታፈቅረውን ሰው በገንዘቡ ተጠቀምኩ ብላ ፍቅረኛዋንም ልጅዋንም አጣች ይዘገያል እንጅ ሠው የዘራውን ያጭዳል በመልካምም ሆነ በክፉ !!

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 4 ปีที่แล้ว +13

    ዋውውውውው. አሪፍ. ፊልም. ነው. እደኔ. በጉጉት. ሲጠብቅ. የነበረ. ማነው👍😘

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +34

    አይቼ ስጨርስ እኮሜንታለሁ የዛሬው መለአኩ ቅዱስ ሩፋኤል የመጣብንን መአት ቁጣ በምልጃው ይመልስልን።

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @RakebAbebe
    @RakebAbebe ปีที่แล้ว +1

    የልጃቸው1ኛ አመት የልደት ቀን ማግስት ይተገናኙበት አንደኛ አመት ባአላቸው እንደሆነ ይናገራሉ ያማለት የእርግዝና ወቅቷን በሙሉ ረስተውታል አሁንም በዛው ቀን ልጃችን አንድ አመት ከስድስት ወር ሲሉ ይሰማል please ይህን ነገራችሁን አስተካክሉ

  • @zadtube2313
    @zadtube2313 4 ปีที่แล้ว +14

    ሁሉም ሰዉ የዘራዉን ያጭዳን አያቺሁ ለሰዉ ያጠመዳቹህት ወጥመዲ ዞሮ እናተን ያዛቹህ ሁሌም መልካም እንሁን መልካም እናስብ በጣም ሀሪፍ ና አስተማሪ ነዉ በርቱ ዉዶቺየ

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว +2

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +105

    ፍትህ ቤሩት ላሉ እህቶቻችን 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰውረን 🙏 ያሰብንውን ያሳካልን

    • @የተዋህዶተማሪነኝ
      @የተዋህዶተማሪነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እውነት ፍትህ ቤሩት ላለን ስደተኞች

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

    • @Menelik27
      @Menelik27 4 ปีที่แล้ว +1

      ቤሩት? ምድረ ዘረኛ ወራዳ የተሰበሰበት አገር ለምን ድራሻቸው አይጠፋም እነዚህ የጅዋር ተላላኪዎች እስካሁንም ለተጨቅንላቸው ይቆጨናል!!

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว

      @@Menelik27 ማሬ እኔ የለሁበትም እሽ

    • @bahomor4075
      @bahomor4075 4 ปีที่แล้ว +1

      ምነዉ ኢትዮጲያ ዳዉን ዳዉን ስትሉ አነበር ዛሬ የት መሄድ ፈለጋችሁ

  • @princedanny4715
    @princedanny4715 4 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ፊልም ወደድኩት ሜሮን ሆና የተወንሺ ልጅ ጎበዝ ነሽ አንደኛ በርቺ

  • @jemalmohamed236
    @jemalmohamed236 4 ปีที่แล้ว +71

    እስኪ የመስከረም አበራ አድናቂወች እንያቹህ እስኪ

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

    • @Tube-nj2ej
      @Tube-nj2ej 4 ปีที่แล้ว +1

      dislike

  • @tsehaywondmagegn1686
    @tsehaywondmagegn1686 4 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ይገርማል ሁሉም የስራውን ነው ያገኘው መልካምነት ለራስ እንደሆነ ያስተምራል

  • @mekdesKetema-g9d
    @mekdesKetema-g9d 11 วันที่ผ่านมา

    ወይ ቴድዬ ዘፈኑ ደግሞ የሌለ ነው😂
    የጓደኝነትን ጥግ ያየሁበት ፊልም ለሁለተኛ ጊዜ ሳዬው ❤

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ 4 ปีที่แล้ว +77

    ውይ ባዬሽዬ ስወዳት እንደ ዘመኑ አርታስቶች እዩኝ እዩኝ የማትል ምርጥ ልጅ

    • @EthiopianVibes12
      @EthiopianVibes12 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/p8WCORrOUaI/w-d-xo.html

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ
    @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ 4 ปีที่แล้ว +3

    የዚህ ፊልም ዳይሬክተር እና ደራሲ እድሜአችሁን ያሳጥረው ምድረ ይሁዳ ቤተክርስቲያን የእና መቀለጃ ሆነ እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባችሁ፮፮፮

  • @banichalemmaryebazezew6624
    @banichalemmaryebazezew6624 4 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ያሳዝናል በእውነት ጎበዝ ናቸው የምንላቸው ተዋንያን እደዚህ ሲይበላሹ ማየት ያሳፍራል ግን ከዚህ በኃላ አማርኛ ፊልም ላለማየት ምየ ነው የምወጣው በእውነት እዴት ሰው እያደረ ወደታች ይወርዳል 😡😡😡😡

  • @Hiwita816
    @Hiwita816 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አስተያየት ለደራሲው ነው ፊልሙ ሲጀምር መስኪ ከሚስኪን ቤተሠቦቿ ጋር ከታየች በኋላ ከዛ ታሪኩ አልቀጠለም ቢያንስ የሷን ህይወት ያስተካከለላት ሰውዬ እናትና ታናሾቿን ሲረዳ ቢታይ 👌 ነበር እላለሁ አመሠግናለሁ ።

  • @mekidesmekides7981
    @mekidesmekides7981 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ከሚያስጣልኝ ነገር ቢኖር የኢትዮጵያ ፊልም ሰሪዎች ልገርችሁ ፊልም መጨርሺያው የሚይስጠላን ነው

  • @fufufufu4847
    @fufufufu4847 4 ปีที่แล้ว +11

    በጣም የወረደ ድራማ ዕቃ ዕቃ ጨዋታ
    ትምርት የለው ኣያዝናና

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ 4 ปีที่แล้ว +18

    ✝ የእግዚአብሔር ቃላት የነፍስን ሙቀት ያድሳሉ። እንድታድግ ከፈለግህ #የእግዚአብሔር ቃላት እንደ ሕፃን ልጅ #መጥባት አለብህ።
    #ቅዱስ_ጎርጎርዮስ_ዘኑሲስ(መልካም ቀን)

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @እማለኔለልጄ
    @እማለኔለልጄ 4 ปีที่แล้ว +5

    ማረን ለማለትም ተሳቀኩ አባት ልጁን 😭 እንዴት ማረን እንበል ጌታ ሆይ 😥 ይቅር ባይ ነዉና ይቅር ይበለን በያላችሁበት ሰላምና ደስታን ለሁሉም💚💛❤️ ስለሴቷም ስለ ወንዱም #ይመለከተኛል መልካም ቀን

  • @ራኤይዮውሃንስርኣዩ
    @ራኤይዮውሃንስርኣዩ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሲት ማመን ማለት የሂው ነዉ. በጣም የህን ጡሩ ትምህርት ነዉ ለወንዶች ሃሪፍ ስራ

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 4 ปีที่แล้ว +1

      THIS IS NOT ABOUT MEN OR WOMEN IT IS ABOUT FIRST HUSBAND/BOYFRIEND OR WIFE/GIRLFRIEND IN LIFE ARE ALWAYS LIKE REAL BRATHER AND SESTER I MEAN TOO CLOSE TOO THGIT TO EACH OTHER, IN LIFE NHTING LIKE THE FIRST

  • @0509-o2x
    @0509-o2x 4 ปีที่แล้ว +7

    ንፁህ ሠው እንደሚጎዳ በዚህ ፊልም አየሁ ልዑል

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +70

    ማነው እንደኔ ኮሜት የሚያይ እሮጦ🏃‍♀️😂 ሱስ ሆነብኝ🙄

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว +1

      EN😂😃😃

    • @ሱሱ.ቀበጥ.የገነቴዋ
      @ሱሱ.ቀበጥ.የገነቴዋ 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ኮሜንት ካለየሁ ፊልሙን አላይም

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว

      @@ሱሱ.ቀበጥ.የገነቴዋ እኔም

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

    • @እክሩነኝስልጤዋ
      @እክሩነኝስልጤዋ 4 ปีที่แล้ว

      @@ሱሱ.ቀበጥ.የገነቴዋ እኔም 😁

  • @አበበችአየለ-ነ8መ
    @አበበችአየለ-ነ8መ 4 ปีที่แล้ว +6

    ትክክለኛ የሀገራችን ነገር ይገልፃል ፊልሙ መልካም ሰዎች የማይኖሩባት ሀገር ሆናለች ፈጣሪ ይርዳን አሪፍ ነው እዩት

  • @msgf7931
    @msgf7931 4 ปีที่แล้ว +4

    ፊልም አየሁ አይገልፀውም ፍቅር. አንዳንድ ግዜ ዋጋ ያስከፍላል. ከዛም ውጤቱባዶ ይሆናል. በአንፃሩ ውጤቱም ያምራል እና. አክቲቨስቱ ምርጥ ፊልም የምርጥ ተዋናይ ስብስብ ዋውብየዋለሁ😗😗😗😗😗😗😗

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ሚደንቅ ፊልም ነው።አንደኛ ከተለመደው ወጣ ብሎዋል ፣ ስለሀገሪቱም ሆነ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ይጠቅሳል። እይታው ጥሩ ነው ተዋኒያኖቹም ጥሩ ተጫውተውታል ገፀ ባህሪውን። ድሃ ሀገር ሆኖ ነው እንጂ የፊልም ስራ ላይ ብዙ ብር መፍሰስ አለበት ያንን ሁሉ ተቃቁማቹሁ፣ ደክማቹሁ፣ ክፈያቹ ትንሽ ሆኖ ፕሮዲሰሩና ዳይሬክተሩ ደራሲው እንደሚገባ ትርፍ ሳታገኙበት እንደ ሻማ እያበራችሁ ስለምትቀልጡ እናመሰግናለን። ምንም ሳንከፍልበት ማየታችን ራሱ ቅር ያሰኝኛል። በምን መልኩ እንተባበር? ህብረተሰብን ብዙ እንዲህም ህብረተሰብ እናንተን ማበረታታት እና መደገፍ ይገባዋል። እንወዳቹኃለን።

  • @eshetufantaye3955
    @eshetufantaye3955 8 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው።
    በቅድሚያ የዋህነት ሲበዛ ጅልነት ይሆናል።
    ሲቀጥል ክፋት ሲበዛ ህይወትን ይበላል።
    ሌላው ደግሞ ፊልሙ ላይ የተመቸኝ ልጅቱ አርግዣለሁ ስትል የመታት ጣፋጭ ጥፊ እና
    ከተዋናዮች ታዴ ምርጥ ጓደኛ።🙏🙏

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 ปีที่แล้ว +14

    ዋው ተለቀቀ የመዳምን ስራ ልጨርስና አየዋለሁ መልካም ስራ 😘😘😘😍

  • @muhammmuhammwdb2143
    @muhammmuhammwdb2143 4 ปีที่แล้ว +27

    በጉጉት ሴጠበቅ የነበርው ፊልም ተለቁን ያሀገሬ ልጆች ገባ ገባ በሉ አብረን እንየው ፍጣሪ ደግሞ ይህን በሽታ ያጥፍልን

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @miretesfay9018
    @miretesfay9018 4 ปีที่แล้ว +140

    እኔ ኤርትራዊ ነይ ብሆንም etopian ፊልም በታም ነው ይምወድ

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 4 ปีที่แล้ว +4

      እኛም እንወዳችኋለን

    • @ermilemile8346
      @ermilemile8346 4 ปีที่แล้ว

      Mire tesfay this kind of comment is to old just enjoy the film, le min ke japan athonm?

    • @helen-eu2hq
      @helen-eu2hq 4 ปีที่แล้ว +1

      እኛም ዉድድ

    • @እድላዊትሃይለኢየሱስ
      @እድላዊትሃይለኢየሱስ 4 ปีที่แล้ว +9

      ዜግነትሽን የጠየቀሽ የለም ዝም ብለሽ ስለፊልሙ ብቻ ኮምቺ ሰው መሆንሽ በቂ ነው

    • @ቶምቶም-ተ9ሰ
      @ቶምቶም-ተ9ሰ 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ናይጄሪያዊ ነኝ የኢትዮጲያ ፊልም በጣም ኖ ምወዶ

  • @danielbekele1134
    @danielbekele1134 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነቱ በጣም ነው ያዘንኩት የአማርኛ ፊልም ማየት እንድጠላ የሚያደርግ ፊልም ነው ::
    በተለይ የምወዳቸውን አርቲስቶች ባዩሽ አለማየሁ, መስከረም ጌታቸው , ቴዲን የወረደ ነገር ሲሰሩ ማየት በጣም ያናድዳል . ለገንዘብ ብቻ ሳይሆን ለክብራችውም ተጠንቀቁ

  • @yegnaneshanbaw3554
    @yegnaneshanbaw3554 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምታሳዝኑት ክፍያ ካገኛችሁ ዝብላችሁ የምትሰሩ ሰዎች ብታስታውሉ ይሻላል፡፡ ማተብ ከአንገታችሁ ለብሳችሁ የማታውቁት የመቃም እና ለማጨስ ግን ማተባችንን ቀለዳችሁበት እግዚአብሔር ይይላችሁ እውነት የኦርቶዶክስ እምነት የምትቀልዱ ሰዎች አርቲስ አልላችሁ ፊልሙን ስከፍተው ነው ኮሞንት የሰጠዋችሁ እንኳን ላየው እንዴት እንዳቀጠላችሁን ብታውቁ በሌላ መድረክ እንኳ እንዳላችሁ እሽ

  • @allahisone2808
    @allahisone2808 4 ปีที่แล้ว +129

    በናታቹ ስለፊልሙ ብቻ ኮምቱ ጭንቀት ለመርሳት ስናይ እናንተ ደሞ በዝባዝንኬ በኮመንት አታጨናንቁን😒

  • @high1166
    @high1166 4 ปีที่แล้ว +14

    ስታፈቅር እውር ትሆናለክ
    ስታፈቅር ማስተዋልክን ትነጠቃለህ
    ስታፈቅር ህይወትክን አሳልፈህ ትሰጣለህ
    ንጹህ ልብ ካለክ ግን ከፈተናወች ሁሉ ትወጣለክ ።
    አብርሽ tedye ለመጀመሪያ ጊዜ ፊልምላይ ጨካኝ ገጸባህሪ ደረሰክ አንተን እሚያምርብክ አፍቃሪ ስትሆን ነው

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 ปีที่แล้ว +43

    ሰላም ሰላም ለመላ ኢትዮጲያውያን!
    አክ-ቲቪስቱ ተለቋል
    ኑ አብረን እንየው
    ፍቅር ሰላም አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ አሜን !! 💚💛❤️

    • @heraabetube4089
      @heraabetube4089 4 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/LTaifppTB3g/w-d-xo.html

    • @Leyla-c5u
      @Leyla-c5u 4 ปีที่แล้ว

      አንቺ ልዝጅ አላቅሽም ግን ወላሂ ኮሜንት ላይ ብቻ አይሻለው ውድድድድድድድድፍድ

    • @kiyateka9170
      @kiyateka9170 4 ปีที่แล้ว

      @@Leyla-c5u ሰውን መውደድ መልካም ነዉ👍

    • @rema1546
      @rema1546 4 ปีที่แล้ว

      Leyla Media ቡታጅራ እንዴ ወይኔ የመጀመርያ ግዜ የቡታጅራ ሰው አየሁ ቡታጅራ ውስጥ ነው ምትኖሪው ክሄርተኛ ምናምን ብላቹ እንዳትቆጡኝ የቡታጅራ ሰው ዩቱብ እንደሚጠቀም ዛሬ ነው ያወኩት

    • @minatube6090
      @minatube6090 4 ปีที่แล้ว

      ፍትህ ለአማርኛ ፊልሞቻችችችችችችን አይን መቀለጃ ሆነ በቃ ደሞ ኢብራሂም የሚለውን ሰም የተጠቀምክበት way fair aydelem ዋ! በዚህ ላይ ቤተክርሰትያን ውሰጥ ሸጉጥ....??? Kkkkkkk

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገረማል አሰተማሪ የሆነ ፊልም ነው 😢😢 ስው እየወድድን እኔጠላላን ግን ለምን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Honey-v8f
    @Honey-v8f ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ፈልም ነው የሀገርን ነቀረሳ እንዲህ ካልነቀሉት ሰላም የለም ፤ መልካምነት ሁሌም ዋጋውን ይከፍላል።( የኔ ወርቅ ባለ ሀብቱ እንዴት ነው የሚያምረው በሌላ ስራ እንጠብቅሃለን😂

  • @ወሎነውሀገሬዙሪያውንለምለ
    @ወሎነውሀገሬዙሪያውንለምለ 4 ปีที่แล้ว +7

    እስኪ ቴድን የምትወዱ ላይክ አድርጉኝ

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @miamihussan5673
    @miamihussan5673 4 ปีที่แล้ว +16

    ዋው ተለቀ እናመስግናለን ደብሮኝ ነበር መልካም ቀን

    • @heraabetube4089
      @heraabetube4089 4 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/LTaifppTB3g/w-d-xo.html

  • @rozeworknesh8118
    @rozeworknesh8118 4 ปีที่แล้ว +18

    አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል ይባላል ነገሮችን ባጭር መቅጨት ካልቻልን መዘዙ ብዙ ነው በጣም መጥፎ ነገር ደግሞ ሁለት ወዶ አይሆንም።።

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa8978 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የወደድኩት ፊልም ነዉ አማርኛ ፊልም ሳላይ አመት ሆነኝ እኮ ኧረ ሌላም ልቀቁልን

  • @አባቴእሩጫዬለአንተነው
    @አባቴእሩጫዬለአንተነው 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍፁ ዘካሪያስ የሰፈሬ ልጅ ምርጥ ነው በርታልኝ ጎበዝ 👏👏

  • @uaekfn8194
    @uaekfn8194 4 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ፊልም ሁኖ እያለ ግን ይህን ያክል ሰው መክዳት ይከብዳል ጠላት ከሩቅ አይመጣም ልጁ ሲከሰስ ያናዳል ከወደቀችበት አንስቶ ተንከባክቦ ይህን ያክል በሱላይ ህንድ ፊልም መስራት ይከብዳል ቁም ነገር የእውነት እስኪመስለኝ ነው ያየሁት እና በተረፈ አሪፍ ነው ይመቻችሁ ኢቶ ጣሊያን ምግብ ነው ክክክክክክክ

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 ปีที่แล้ว +5

    የዋህ ምን ይሆናል ክፋት ለማንም አይጠቅም ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አሪፍ ትምህርት ሰጭ ነው

  • @ፍቅርዘተዋህዶ
    @ፍቅርዘተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว +110

    ቤተክርስቲያን ውስጥ የምትዘባርቁትን አቁሙ የናንተ መቀለጃ አይደለችም ቤተክርስቲያን ሲቀጥል ካላጨሳችሁ አትሰሩም መሀተብ አስራችሁ ስትጨማለቁ ስታስጠሉ ፊልምም ቢሆን ታስጠላላችሁ

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

    • @heywet
      @heywet 4 ปีที่แล้ว

      Ye Ethiopia hizb adgoal malet new!😁😁😁😁

    • @sosisosi5776
      @sosisosi5776 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ማር

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 4 ปีที่แล้ว +1

      አይ አንዲት እውነታ አለ ብዙ ቤተክርስቲያን ጊቢ ሰው ፓለቲካም ላላ ነገር ይጠቀምበታል ምክንያቱም ማንም ስለማይጠረጥር የሰሩት ፓለቲካ ነክ ነው ዞሮ ዞሮ። እውነታ አለው።ወንጀለኛ ሚገኝው ቤተክርስቲያን ነው ለመሸሸግ

    • @deadgirl7057
      @deadgirl7057 4 ปีที่แล้ว

      gni gni gni gni gni

  • @abeba5164
    @abeba5164 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለኢትዮጵያ ለቅድስት ሀገሬ ክፍሽን አያሰማኝ እናት ሀገሬ መመኪያየ ክብሬ። ዞሮ መግቢያየ ምውድሽ እናቴ። መላው ያለም ህዝብ ሰላም ያድርግልን በያለንበት። ክፍ አይንካን

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 ปีที่แล้ว

    ሰላም ደስታ ቅሳነት ተስፋ ዕላማ ግዴታካ ሓላፍነትካ ❤እናፈለጥካ ሓደ ምረፅ ሓቂ ድቃስ ነፃነት ኑፁህ ፍቅሪ ትልቅ ሓሳብ ስራሕ ሓጎስ ደስታ ..😮ዕጋበት

  • @ሠአዲ-ዐ4ወ
    @ሠአዲ-ዐ4ወ 4 ปีที่แล้ว +47

    ሰለ ፊልሙ አስታየት ብቻ ሌላው ተውት ፈለጠኝ ቆረጠኝ እዳትሉ

  • @Helpfulstuff
    @Helpfulstuff 4 ปีที่แล้ว +16

    እንግዳሰው ሀብቴ ከቀን ቀን ብቃቱን የሚያሳይ ምርጥ አክተር

  • @ማሂማሂ-ቘ9የ
    @ማሂማሂ-ቘ9የ 4 ปีที่แล้ว +11

    እንደዚህ አይነት ባል ይስጠን አሜን በሉ

  • @HavasiKhaiytea
    @HavasiKhaiytea หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዬ ጠላቶቸን እጠብቃቸዉ አለሁ ወዳጆቸን ጠብቅልኝ

  • @ሰላምየእናንዬአሰፋ
    @ሰላምየእናንዬአሰፋ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያናድድ እና ድፍረት የተሞላበት ፊልም ነው ደራሲውም ዳይሬክተሩም ተዋናዬችም ጭምር በይፋ የኦርቶዶክ ቤተ ክርስቲያንን ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባቸዋል ቤተ ክርስቲያን የመዳኛ ስፍራ እንጂ ወንጀል የሚሰራባት(ሰው የሚገደልባት) ቦታ አይደለችም ከዚህ በላይ ንቀት የለም ተዋናዬቻችንም ማህተማችሁን ጥያቄ ውስጥ ሊከት የሚችል ስራ ባትሰሩ መልካም ነው

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 4 ปีที่แล้ว

      I know that the truth always hurt,but this is the fact in our country, I don't know how today's generations are thinking
      Let's pray for the future to the almighty GOD

  • @amurifkrrr8125
    @amurifkrrr8125 4 ปีที่แล้ว +9

    በህይወቴ እንደዚህ አስቀያሚ ፊልም አይቼ አላውቅም ደራሲው ራሱ ግራ የገባው ነው በጣም ይቀረዋል ወይ ትምህርት አይሰጥ ወይ በገሀዱ አለም ያለውን አያንፀባርቅ የተዘበራረቀ ነገር ኧረ ወደዛ ዝም ብዬ አይኔን አደከምኩ ጊዜዬንም አባከንኩ 😏

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @sabaethiopia3506
    @sabaethiopia3506 4 ปีที่แล้ว +32

    ፋጥር ኮርናን ከ አላማቺን ይንቃለው አሜን በሉ Or like

    • @lifeisshort4498
      @lifeisshort4498 4 ปีที่แล้ว

      Amen Ameen amen

    • @obseemangistuu1096
      @obseemangistuu1096 4 ปีที่แล้ว

      Ameen Ameen Ameen

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

    • @samri9788
      @samri9788 4 ปีที่แล้ว

      Amen🙏🙏🙏

    • @dubaidxb1490
      @dubaidxb1490 4 ปีที่แล้ว

      Amenamenamen amenamenamen amenamenamen nnnnnnnnnnnn ewunetnew

  • @smartraya1047
    @smartraya1047 4 ปีที่แล้ว +35

    ጥሩ ፊልም ነበር ግን ሁሉም የአማርኛ ፊልሞች ደባሪና አላስፈላጊ የጀርባ ሙዚቃ (background music) አለባቸው ....ሙዚቄውን እንስማ ወይስ ተዋንያኑ የሚናገሩትን?
    • አይን ያወጣ ከባህላችን ያፈነገጠ sex ነገር ይታይበታል
    •ሌላው እዚህ እየገባችሁ የግል ታሪካችሁን የምዘረግፉ ለፍላፊ ሴቶች እባካችሁ ስለፊልሙ ብቻ አስተያየት ስጡ

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

    • @hamlet6340
      @hamlet6340 4 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂😂😤

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 ปีที่แล้ว +1

      በታዋቂዎቹ #አዲስ የተሰራ #ኮሜዲ ዘና በሉበት።👇👇👇👇
      th-cam.com/video/aPsEjHaU1Bg/w-d-xo.html

  • @aminatseid280
    @aminatseid280 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ውሽት ማነው በዚህ ዘመን ከሌላ አርግዛ እሄን የመስለ ልጂ ሊግባት ይፍልጋል ጋራ ሊግባት ሁለተኛ እስት ሊላለቅባት እንግድህ የኢትዮጵያን ፍልም አላይም

  • @bethelehematamir2848
    @bethelehematamir2848 4 ปีที่แล้ว

    ይህንን ፊልም የሰራው የፃፍው ደራሲ በህግ ሊጠየቅ ይገባል የድፍረታችሁ የንቀታችሁ ጥግ መድረሱ የሚታወቀው በቤተክርስቲያን ውስጥ መርዝ ለመጠጣት ይዞ መግባት አልፎም ተርፎ ለመገዳደል ቤተክርስቲያን አጥሮ ግቢውስጥ ማድረግ በህግ መጠየቅ አለበት ቤተክርስቲያናችንን የምናስደፍራት የምናሰድባት የምናስንቃት እኛው የራሶ ልጆች ዝምምምምም በማለታችን ነው ቅዱስ ሲኖዶስ ይህንን በቤተክርስቲያንና በንዋየ ቅዱሳት እቃዎቻችንን ላይ ለድራማ ለፊልም እያሉ የሚሰሩ ክፉ ስው መሰል መንፈስ ሰይጣኖችን ሊያወግዝና ለህግ ማቅረብ አለበት ከአሁንም በኃላ ምንም አይነት ነገር በቤተክርስቲያናችን ቅጥር ግቢ ምንም አይነት አለማዊ ድራማ ፊልም እንዳይሰራና እቃዎቻችን ላይም ህግ ማውጣት አለበት ሲኖዶስ ጳጳሳት እባካችሁ የናንተ መተኛት ማንቀላፍት ችላ ማለት አገርንም ሃይማኖታችንንም ቤተክርስቲያናችንና ምእመኑን እያስደፈረ አንገት እያስደፍ ነው ስለዚህ የተዋህዶ ምእመን ልጅ ዝምምታው ይሰበር ቤተክርስቲያናችንን ተዋህዶን እናስከብር 😡😡😡😡

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 4 ปีที่แล้ว

      I know that the truth always hurt,but this is the fact in our country, I don't know how today's generations are thinking
      Let's pray for the future to the almighty GOD

  • @darwichcelldarwichcell3050
    @darwichcelldarwichcell3050 4 ปีที่แล้ว +9

    ምን ታካብዳላቹ ምድረ ደነዝ አሪፍ ፊልም ነው በጣም የሚያስተምር እዚ አፋቹን ምትከፍቱት ግን ምትማሩበት ጭንቅላት የላቹም ለዛ ነው አፋቹን ምትፋቱት

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +9

    መልካም ዕለተ ቅዳሜ ይሁንልን በያለንበት😍😍 ሰላም ለአገራችን ሰላም ለምድራችን ሁሉ 🙏🙏🙏

    • @EthiopianVibes12
      @EthiopianVibes12 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/p8WCORrOUaI/w-d-xo.html

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @tarikumekonnen3288
    @tarikumekonnen3288 4 ปีที่แล้ว +4

    ፊልሙ እጅግ በጣም በጣም የወረደና የሠላም ቤት የሆነች ቤተክርስቲያን ላይ እንዴት እንዲሕ አይነት አስተሳሰብ ታራምዳላችሁ ነገ ሌላው እንዲሁ ተነስቶ የቂም መወጫ ትምህርት እየሰጣችሁ መሆኑን ያሳያል የነፍስ መዳኛ እንጂ የሰው ሕይወት የሚቀጥፍበት አይደለም የእናት ቤተክርስቲያን ክብር ያሳጣተግባር ነው ደነዞች።

    • @selensele
      @selensele 4 ปีที่แล้ว

      መን አደርጉ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ደና መጣችሁ ምርጦች 😘😘
    እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ህዝቦቹዋን ይጠብቅልን 🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን 💚💛❤️

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፊልሙ ምርጥ ፊልም ነው ፀደና ልዑል ባንድ ሆነው በነበር በስተመጨረሻ የበለጥ ያምር ነበር በተረፈ ሀሪፍ ነበር ማንም ሠው የዘራውን ነው የሚያጭደው

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 4 ปีที่แล้ว +10

    _ድምፃችነን እናሰማ ለአባይ_
    _ትኩረት እንስጠው __#ግድቡ__ የኛ ነው_ !
    💚💛❤👈💪
    _ግብፅ ማለት ልክ እንደምታዩት እንደፌልሙ ሀሳብ ነው_
    #የምታናፍሰው 🤔😒😏
    _ይሄ ባለ __#እራስታው__ ግን ሁሌ ከጫት ቤት አይጠፋም_

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @mihretmikias8060
    @mihretmikias8060 4 ปีที่แล้ว +22

    እንጋባለን ሲለኝ የከረመውን ፍቅረኛዬ ፈትኜው ዛሬ አዋረድኩት ሴቶችዬ እደኔ ፈትኑ 😂 እኔ ምለው ወንዶች መቼ ነው ውሸት ሚያልቅባቹ ፈጣሪ እውነተኛ አፍቅሪ ይስጠን😢😍

    • @ድንግልማሪያምእናቴ-ዀ2ሐ
      @ድንግልማሪያምእናቴ-ዀ2ሐ 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እኔም ሁለቴ ፈትኘዉ ሁለቴም ወደቀ

    • @tube-bq3jp
      @tube-bq3jp 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ልፈትን ንገሪኝማ

    • @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
      @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 4 ปีที่แล้ว +2

      ማን ፈትኝ አለሽ እ

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 ปีที่แล้ว +5

      ለምን ትፈትናላችሁ ሰው መሆናቸውን እረስታችሁታል ልበል ወይስ ምንድነው ወደ ፈተና እንዳይገቡ ከጎናቸው ሆናችሁ ልትረዷቸው ሲገባ ጭራሽ ፈትናችሁ ፍቅራችሁን ታጣላችሁ ልባም ሴት ቤቷን በእጇ ትሰራለች ሌላኛው ደግሞ በእጇ ታፈርሰዋለች

    • @mihretmikias8060
      @mihretmikias8060 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ ባልፈትነው ደስ ይለኝ ነበር በዛላይ አምነዋለው ያውም በስደት ሆኜ አውን ልንጋባ እቅድ አውጥተን ነበር አብሮ ለመኖር ነገር ግን ይበልጥ ሂወቴን ከምን አይነት ሰው ጋ ነው ኢጆይ ማረገው ብዬ አሰብኩና ሞከርኩ ነገር ግን ባልጠበኩት መንገድ ስፈትነው ሌላ አይነት ሰው ሆኖ አገኝውት እዳይጠረጥር አርጌ አወራውት ጭራሽ አብሮኝ ለማደር እደሚፈልግ ገለፀልኝ ታዲያ እንዴት አርጌ ልመነው በጣም ከበደኝ እስካውን ምንም እዳደረገ ፈጣሪ ይይለት ከሌላ ጋ ይሄስ እኔ ነበርኩ የፈተኩት ያሳዝናል ለስሜቱ ተሸናፊ ወድ አይመቸኝም እደሱ ያሉ ናቸው ዛሬ የገዛ ልጆቻቸውን የሚደፍሩ ለስሜቱ ብቻ የሚጨነቅ አይነት ወድ ነው ለኔ የገባው ቃል ዝም ብሎ ነበር ያሳዝናል 😭💔

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 4 ปีที่แล้ว +5

    በሆድ ውስጥ ያለ ህፃን ከዚህ የተሻለ ይፃፍል የዘመኑ ቀሺም ፌልም ብየዋለሁ።

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 ปีที่แล้ว +1

    #የመስኪ እና #የቴድ #የባዩሽ አድናቂዎች በተለይ #መስኪ ሆና እንጅ መስላ አትሰራም በዛ ላይ ልታይ ልታይ የማትል ግን ብቃት ያላት ምርጥ ተዋናይ ነች💓💓

  • @Josyk90
    @Josyk90 4 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ የፊልም ጥበብ ወዴት እየሄደ ነው ?
    በጣም ተዝረከረካችሁ። የሌላው ሀገር የፊልም ኢንዱስትሪ ከሚያሳየው እድገት አንፃር ፣ የእኛዎቹ ሁልጊዜ ወደኋላ

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @djephi
    @djephi 4 ปีที่แล้ว +32

    እንደኔ የኮረና ወሬ መስማት የሰለቸው እስኪ

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

    • @yeetboiii7798
      @yeetboiii7798 4 ปีที่แล้ว

      Bakeh Zembel weregna dedeb.

    • @maynardyorke4465
      @maynardyorke4465 4 ปีที่แล้ว +1

      Ende ante chenqelaten selaltebedaw alselechgnem

    • @ozzyrussel4880
      @ozzyrussel4880 4 ปีที่แล้ว +1

      Corona jorohen, afincha ena kitehen yibidaw

    • @maynardyorke4465
      @maynardyorke4465 4 ปีที่แล้ว

      @@ozzyrussel4880 yihen enkwan Corona zinjero rasu aybedawm

  • @borntodie6459
    @borntodie6459 4 ปีที่แล้ว +13

    ሶደሬ ላይ በኳራንቲን ግዜ ከፍዬ አይቼው ነበር ቆንጆ ፊልም ነው እውነት እስቲ ግን እንደው እንደሰለቻቹ አውቃለው ግን ልመና ልጀምር ነው ሽቀላ ጀምሬ ከመኪና ጥበቃ ከገላገለኝ ድንገት ዮቲዮበር ልሆን ሰብስክራይፕ አድርጉኝ ፕሊስስስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @tsehayshmeles6843
    @tsehayshmeles6843 4 ปีที่แล้ว +24

    የእንድ ፊልም ነው የሚመስለው ውሸት ብቻ ከፍዬ ባየው በጣም ይቆጨኝ ነበር ምናለ ነገ ለትውልድ የሚሆን ስራ ብሰሩ መስራታቹ ካልቀረ

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

    • @amenamen4761
      @amenamen4761 4 ปีที่แล้ว

      Ye hind film asitemarim chimir new ke hindoch gar atawedadiru amarga filmoch gana bezu yekerachewal

    • @amenamen4761
      @amenamen4761 4 ปีที่แล้ว

      Hindoch be ahun gize ke hollywood tibelitalech

  • @sunnytheplantmum8373
    @sunnytheplantmum8373 4 ปีที่แล้ว

    እዚህ ፊልም ላይ ብዙ ያልገቡኝ ነገሮች አሉ ግን ይሁን የመስከረምና የባዩሽ አዳናቂ ነኝ ይሁን ብዬ አለው

  • @Menelik27
    @Menelik27 4 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዬጵያ ፊልም ከተንኮል ከምቀኝነት ከሸር መቼ ይሆን የሚፀዳው? ሲጀመር ብዙም ማየት አልወድም ምክንያቱም ተራ ተንኮልና ሽር ስለሚበዛበት።ለማስተማር ትውልድ ለማነፅ ብላችሁ ፊልም የምትሰሩት መቼ ይሆን?ፊልሙን ባልወደው ክፋተኞች ተንኮለኞች የእጃቸውን ሲያገኙ ማየት ደስ ይላል የአብርሽ ሚስትም መሞት ነበረባት!በአጭሩ ከተንኮል የፀዳ ፊልም ለመሥራት ሞክሩ!

  • @Amharafanoforum
    @Amharafanoforum 4 ปีที่แล้ว +11

    የ ኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ ይከታተላሉ እንግዲያውንስ እኛ ጋር ይምጡ ሁሉንም ድራማ በ አንድ ቻናል ያገኛሉ!!

    • @ምህረትወለተምካኤል
      @ምህረትወለተምካኤል 4 ปีที่แล้ว

      ድራማ እኮ እንደ ተጀመረ ይቋረጠል
      እና ይደብራል የሀገራችን ድራማ መከተተል

    • @idressyoutube9998
      @idressyoutube9998 4 ปีที่แล้ว

      እንጠብቃለን ።።።።

  • @zerguat
    @zerguat 4 ปีที่แล้ว +6

    ልጅቱ እጅግ አቅም ያላት ተዋናይ ስለሆነች የሆነ ያልሆነ ፊልም ባትሰራ ጥሩ ነበር ።፤ መቸም የገንዘብ እጥረት ስላላት ይሆናል

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ 4 ปีที่แล้ว +8

    እደኔ ቴድን እና መስከረም እሚወድ ማነው

  • @htube7614
    @htube7614 4 ปีที่แล้ว +1

    አየ የኢትዬ ፊልም ወጣቱን የሚያበላሽ እንጂ የሚያስተምር ፊልም መስራት አትችሉም ወይም እንዳትሰሩ ማዕቀብ የተጣለባችሁ ነው የምትመስሉት !!!

  • @ሀይማኖትአሥየ
    @ሀይማኖትአሥየ 4 ปีที่แล้ว

    እራስ ወዳድ ጅቦች ግዜውን የሚወክል ፊልም ምን አይነት ነው ደስ ይላል አስቀያሚ ሴት ወለታ ቢስ ወሸታሞች

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 4 ปีที่แล้ว

      FIRST HUSBAND/BOYFRIEND OR WIFE/GIRLFRIEND IN LIFE ARE ALWAYS LIKE REAL BRATHER AND SESTER I MEAN TOO CLOSE TOO THGIT TO EACH OTHER, IN LIFE NHTING LIKE THE FIRST

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲየ
    ባዮሽየ
    እና መስከርም ውስጤ ናችሁ 🥰🥰🥰

  • @nasirmail6829
    @nasirmail6829 4 ปีที่แล้ว +40

    ሀገራችንን ፈጣሪ ከዚ ከኮሮና አዘቀጥ ያዉጣልን

    • @astarakimedia4790
      @astarakimedia4790 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 ปีที่แล้ว +8

    መሄጃ ሲያጡ ነው እንዴ የሰሩት 😁😁😁😁😁 ደግሞ እኮ ምርጥ ምርጥ አክተሮች ናቸው የተሳተፉበት ደግሞ ቴዲ ምን ሆኖ ነው ዓይኑን የተኳለው?

    • @QueenOfShebaZaethiopica
      @QueenOfShebaZaethiopica 4 ปีที่แล้ว

      Ewnet newe ennem eyegeremegn neber. Gen esu derom abizagnaw characteru ende sete yemiyaderegew newe.

    • @heywet
      @heywet 4 ปีที่แล้ว

      Weyane gude! Alech! Ye Ethiopia hizb nuro erasu drama selhonebachew yehone dero yemetayut Zare yanesebachew????? Akakeru bezasa!

    • @hfhgdh6267
      @hfhgdh6267 4 ปีที่แล้ว

      ደሥይላል

  • @semeneshbirhanu9015
    @semeneshbirhanu9015 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ትምህርት ሰጭ ነው እናመሰግናለን