ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሀገር ማለት እናት ናት፤እጅጉን የምትወዳትሀገር ማለት አባት ናት ፤በጣሙን የምትኮራበትሀገር ማለት ሚስት ናት ፤ በፍቅሯ የምትሞትላትሀገር ማለት ልጅህ ናት ፤ በኃያሉ የምትሳሳላትሀገር ማለት ልጅህ ናት ፤ ደጀንነቱ የሆነህ ትምክሕትሀገር ማለት ወገን ናት ፤ መጠጊያ የምትሸሽበት ሀገር ማለት ሕዝብ ናት ፤ብዙውን በአንድ ያዋሐደች ቋትሀገር ማለት ወግ ባሕል ናት ፤ ስትኖረው የምትደምቅበትድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሞት ለጠላት
Ameeeennn
የሄ አባባል የባለጊዜው መሪ ይመስለኛል።
አሜን እውነት ነው 👏👏👏👏
ኮሜንትሽ አይጠገብ ነው ምርጤ ይመችሽ ❤👌
Amen Amen Amen Ewnet new
አሞኛል አስኩ ሁልቹም አግዚአብሔር ያምረሽ በሉኝ 🙏 አይ ሰደት ከፉ 😰
Egziabher Ymaresh Ehete Ayzosh
Ehte egzabher yimarish ayzosh
ፈጣሪ ይማርሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ
እግዚአብሔር የምሪሽ ማር
ስለፊልሙ የሚኮምት ማንም የለም ምርጥ ፊልም ነው ሹፉት
ለየት ያለ ምርጥ ፉልም ይልመድባችሁ አብዛኛው የኢትዮጵያ ፊልም ፊልሙን እያየን መጨረሻው ምንድነው ይታወቃል ይሄ👍
betam Amesegenalew 🙏
በጣም ምርጥ ፊልም እንዴኔ ቴዶ የተመቸው በላይክ
ፖለቲከኞችን በሙሉ የመርሳት በሽታ ይያዛቸው እና ልክእንደ ህጻን ንጹህ ልብ ፍጠርላቸው እኛም ተሳቀን አንሙት ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን 😭😭😭😭
ئئ ي
Sile filmu mawrat yemtjemrut meche yihon?
ለየት ያለ አሪፍ ፊልም ነው ከመጀመርያው ጀምሮ ልብ አንጠልጣይ ይልመድባችሁ ሁሌ የድሀ ልጅ ሀብታም ሲፈቅር ብቻ አንዳይነት አትስሩ
👌👍👍
😂🤣🤣😂
@@የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ ሀየ
😹😹😹😹
ድ8ስስ
ይሄን ፊልም ለሰራችሁ በሙሉ ክብር ይገባችኻል የምር አይደለም ለመስራት ለማየትም ፈታኝ ነበር ዋው ፊልም ብሎ ዝም ነው
Egziabher yakberelegn betam amesegenalew. Teru yemiyaberetata comment new. 🙏🙏🙏
Btkikil 👏 wow
@@seifbez በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን
@@ኤፍራታስዩም eshi betam new menamesegenew 🙏
ገራሚ አስተማሪ ፊልም ሃኒቾ አንቺ ያለሽበት ሁሉም ይጥመኛል love u♥ ሽፉቱ
አስማት የኔ ምርጥ ስወድህ እኮ አንተ ያለህበት ፊልሞች ይመቹኛል🇪🇹
ይቺን ኮሜቴን እምታነቡ ሁሉ ለሀገራችን ለወገኖታችን ለሞቱትም ላሉትም በ ዱአ እና በፀሎት እናስባቸው ለሞቱትም ፈጣሪ ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑራቸው የእዉነት ቅስሜ በጣም ነው የተሰበረው
ቆንጆ ፊልም ነው አንዳንዴ ተፋቀሩ ተለያዩ ከሚሉ ስቶሪ ውጡ አንደኛ ፊልም ነው እናመሰግናለን
ምን ልበል ምን ልናገር ሁሉም የራሱ እውነት አለው ቴዲ ባይሞት ጥሩ ነበር በቃ አለቀ እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው ደራሲው እግዚ አብሔር ግርማ ሞገሱን ያጎናፅፍህ💓
አማራ ስለሆንን ፣ ኦሮሞ ስለሆንን ፣ ትግራይ ስለሆንን የምንገደልባትን ኢትዮጲያ አንሻም ...በብሄር የምንከፋፈልበትን ግዜ ፈጣሪ ይብቃችሁ ይበለን🙏🙏👍
አሜን
Amennnn
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
Amen
አሜን አሜን
አዳማዬ❤❤❤ሶደሬ.የቅዳሜና.የእሁድ.መዝናኛዬ.መጨረሻዬ.ስደት😭😭😭😭
ኤፍፍፍፍ በጭንቀት ጨረሶኩት ግን መጨረሻው ሲያምር ይዘገያል እንጅ ሁሉም የጁን ያገኛል
በወለጋ ዎሊሶ አማራ ክልል ለሞቱት ወገኖቻችን ፍትህን ከመንግስት ፍርድን ከሰማይ አምላክ ከእግዚአብሔር እንሻለን
ገዳዩ እራሱ መንግስት መሆኑ ካልገባህ ደንቆሮ አይገልፅህም ማፈሪያ
ሀገራችንን ወገናችንን አላህ ይጠብቅልን ጦርነት አንቀበልም ሠላም እንፈልጋለን ሠላማችንን አላህ ይመልስልን ስለፊልሙ መለሣለው የሀገሬ ጉዳይ ስላሣሠበኝ ቅድሚያ ለሀገሬ
ሐገራችን ሰላምሸ ይብዛ ሁላችንም በየእምነታችን እፀልይ አንድ ሀገር ነው ያለን ዞሮ መግቢያችን የሰው ሀገር የሰው ነው ደሀም ብንሆን ሀገር አለን።
ቴድዬ አንተ ካለህበት ምርጥ ነው ሚሆነው
ገራሚ ነዉ ልብ አጠልጣይ በቻ በጣም ተመችቶኛል ቲዲዬ ግን ይሄን ካራክተር ባሰራ ደስ ይለኝ ነበር ግን ይመችህ ምርጥ ነዉ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
አዎ ቴዲ እደዚህ አይነት ፊልም ካንተጋር አይሄድም ስትስቅ ነው ደሞበጣም የምታምረው ግን እርፍ ፊልምነው በርቱልን
አገራችንን ሰላም ያርግልን እስቲ አሚን በሉ
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
ሀኒዬ ስላለች ያምራል ብዬ ተሥፋ አለኝ ግን ቀልቤም ከፊልሙ አይደል የአገሬ ጉዳይ አሳሰብኝ አስለቀሰኝ እግዚአብሔር አምላክ በአይን ብረትህ ጎብኘን ክርስቲያን እህቶቸ ፀሎት አድርጉ ሙስሊም እህቶቸ ዱአ አድርጉ ለአገራችን በየእምነታችን እንፀልይ
Ameen
እንሻአላሕ 🤲🤲🤲🤲ያረብ
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው 😍ተዋናዎቹ በጣም ደስስስ ይላሉ በዚው ቀጥሉበት 👍👍👍 በርቱልን 🇪🇹ሰላም ለሀገራችን እና በሀላቹበት ይሁን
ትልቅ መልእክት አለው በጣም ያስተምራን በርቱ
የመላኩ አድናቂዎች እስኪላይክ
ዋውው ምርጥ የሚል ቃል ያንሳዋል ለየት የለ ልብ አንጠልጣይ 👌👏👏
ለገንዘብ ብሎ እንዲህ አይነት ጭካኔ የደረስንበት ዘመን ባይበላስ ቢቀር የህፃናትን ደም እንደመብላት እንደመጠጣት ነው ይህ ፊልም በእውነት ላይ ያተኮረ እንዲህ አይነት ግፈኞች የበዙበት የሰይጣን ስስራ የበዛበት ነው ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ እግዚአብሔር ኢትዬጵያን እና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
ወገኔ ሰፈሬ አዋሬ ተቃጥሎ አዝኛለሁ ሃገሬን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን
አይዞኝ ደርሰውበታል የሰፈሪ ልጅ
Wunet ? Wushetam?
አሪፍ ፊልም ነው ስለፍቅር ቅርጥሴ ከምሰሩ እደዚህ አስተማሪ ፊልም ስሩ
Betam amesegenalew
አረ ይህማ ይደብራል አረመኔነትነው ልቤ እየፈራነው ያዳመጥኩት
ዋዉ በጣም ደስስ የሚል ፌልምነዉ በጣምም የምወዳችሁ አረቴስቶች ነችሁ ሁላችሁም❤❤❤
እኔምምምምምም
አሪፍ ፊልም ነው።እያደግን ነው
በጣም ገራሚ ነው አንዳንድ ጊዜ ጨካኝ ሰዎቸን እምነረፈጥረው እኛው ማህበረሰቦች መሆናችንንያሳያል ።
ለአገራችንን ሰላም እና አንድነት ያምጣልኝእና በእየስርቤት ለሚሰቃዮት እህት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በሰላም ላገራችን ያብቃን
ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው 1ኛ
እንግዳ ሰው ሃብቴ(ቴድ)ያለበት ፊልም እወዳለሁ የምር
አሪፍ ፊልም በገራችንን ነው የገለፀው ደራሴው👌
ጎበዞች በጣም አስተማሪና አሪፍ ፊልም እናመሰግናለን
ይሸረዋል ዶክተሩ መያዝነበረበት ቁላሊታቸውን ሲያወጣየነበረው በተረፈ ምርጥጥ ፊልምነው
Wawwwww በጣም አርፍ ፊልም ነው ደራሲው እጅህ ይባረክ ሰላምል ይቅዛልን እኔመሰግናለን ከልብ በበርታልኝ አሰዲህ ነው ከፃፉ አይቀር 😍😍😍😍😍😍
አሪፍ ፊልም ነው ወንጀለኛው ዶክተር መጨረሻው ካለመታወቁ በስተቀር
Best amharic movie ever👏👏 thumbs up to the director👍👍👍👍👍
ብጥዕሚ ደስ ትብል ፊልም፡ቅድሚ ምውሳና ጉዳይይ ኣጸቢቅና ክንፈልጥ ኣለና፡ዓባይ ትምህርቲ ኢያ
አሪፍ ነው ወገኖኖቺ ስላገራችን ትጉና ፀልዮ የሞቱትን ነብሳቸሁን ይማርልን
በጣም አረፈ ፈልም ነው ልክ እንደዚሕ ወጣያለ ደሰ የሚል ሰሩ
ኮረና ይዞኛል እስቲ ፀልዩልኝ
እግዚአብሔር ይማርሽ ወይ ይማርክ
Woyna egziabhar yimarshe
ፍጣራ፡ይማረሺ፡እህቴ
አላህ ያላቅሽ
አይዞሽ እህት
የመር ጋራም ናው አናመሰግናለን 👌🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት 😢
ኣምላኬ ሆይ ለሃገራችን ሰላም አድሩግሉኝ😢😢😢🙏
ዋው በጣም ገራሚ ፊልም ነው 👍👍👍👌👌👌
ዋው አዲስና ለየት ያለ ምርጥ ፊልም 100% ምችት ይበላችሁ ደራሲው በጣም ስርቶአብ ካለንበት የፊልም አለም ወደውጪው አለም ሄደናል በርቱ አመሰግናለሁ
ዋውውውውው፣ምርጥአይገልጠውም
ኸረ። በጣም። አሥፈሪ። ነዉ ይኤ። ፊልም። ቴዲ። እንደዚህ። አይነት። ፊልም። በፍፁም። አይኤድም። ካንተ። ጋር።
አሪፍ ፊልም ነው ቲኒሸ ይጎለዋል መርማሪ እጅግ በጣም ጥሩ አድርገህ ሰርተሃል ፊትህ, ጉልበት, ቦታህን አግኝተኀዋል አሪፍ ነው ቀጥሉበት
በመጀመርያ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ግን ያልተመቸኝ ቦታ ልጆዎች ኩላሊታቸውን ምናምን የሚያወጣበት ቦታ አሪፍ ነው ብዬ አላስብም እርግጠኛ ነኝ ይሄንን ፊልም ልጆዎችም ስለሚያዩት ለነሱም ጥሩ ይሆናል ብዬ አላስብም በአጠቃላይ ያስፈራል 🏃
ዋውውው ከምር እደምወደው ትወና ድራማ ቀጡሉበት
ቴዲ አድናቂክ ነኝ ዋው ትወናህ ትችላለክ👏👏👏
በጣም የሚገርም ፊልም ነው እናመሠግናለን በጉጉት ነው የጨረሥኩት የሞተን መመለስ አይቻልም ለነሡ የምንመኘውን ነገር ሀላፊነት ተሠምቶን ማድረግ ነው እናመሠግናለን
አሁን ይሰማል እናመሰግናለን
Are you work
የሜገርም move ነው...👍👍👍👍
እፍፍፍፍአይሀገሬ በፊልምእደዚህ ሁሉእደዛው ፈጣሪየይቅርበለን
ደራሲው እጅክ ይባረክ ብለናል ።
Amen egziabher yakberelegn. Betam amesegenalew 🙏
Betaaaaaam harif movie new. Abbo hawasawoch yemechamechu. Zare takur muach hone. Abet action movie endet endemiwed. Beteley Ethiopiawi sihon my goodness yeleyal.
ሁለት ግዜ አየሁት አሪፍ ፊልም ነው
ዋው ደስ ይላል እንዲህ ወጣ ያለ ነ ስራ ጥሩ ነው
ቆንጆ ፊልም ነው።
አሪፍ ፊልም ነው አስተማሪ
ደስ እሚል ፊልም ነው
አይናችንን ገልጠን ልባችንን በማስተዋል ከከፈትን አስተማሪ ነው። አሪፍ ነው
አሪፍ ፊልም ነው ሰይፈ
እጅግ በጣም ያምራል ያሳዝናል ግን የሰው ህይወት ሳይሞት ብዙ አደጋ ሳይደርስ ወንጀለኛ የተጠቀመውን ጥበብ ተጠቅሞ police አደጋው የከፋ ሳይሆን ወንጀለኛው ለህገ ማቅረብ ይጠበቅበታል ህዝቡም ከፖሊስ ጎን በመሆን ወንጀል እንከላከል አመሰግናለሁ
ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን🙏🙏
መላኩ 💝ቴዳ ጓደኛዬ 👌❤
Betam yamal filmu. Yemigelm, yetegedelebetm dem sifasesu ycharesalu. Humanity slelelen eko new.
ምርጥ ፊልም ያምራል, 👌👌👌👌👌
ዋው በጣም ደስ ይላል ግን በጣም ያማል ድብልቅ ነው
እሙሻዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💋💋💋የኔ ቆንጆ
ዋው ቆንጆ ድራማ አሪፍ ነው
Konjo film new gn tdya baymot tro nber keza wehy gn 👍👍👍👍
ምን አይነት ፊልም ነዉ😢😢😢እጭ
ጭካኔን ናው ሚየስታምረው😢😢😢😢😢
ምርጥ ፊልም ነው
ገራሚ ፊልም ነው ለሶስተኛ ጌዜ ነው ያየውት
እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን 🙏
ለየት ያለ ነው ያምርን በኡነት ደስ ነው የሚለው
ገራሚ የአገሬ ልጂ ሴፉዬ ቆሜነዉ ያጨበጨብኩልህ!!!!!
ኦህህህ ይሄ ልጅ በጥይት ሲመታው የሞተ መስሎኝ ነበር ❤️❤️❤️❤️
Dude, I don't usually comment, but let's just say I had to like and comment this video!
yea me too !
የለለ ፊልም ነዉ በጉጉት የጨረስኩት ፊልም በርቱልን
አሪፍ ነው በጣም ተመችቶኛል
ለ(ቴዲ)ና፡(ለመላው፡አለም)ኢሳያስ 66:3-4በሬን የሚያርድልኝ ሰውን እንደሚገድል ነው፤ ጠቦትንም የሚሠዋ "የውሻውን" አንገት እንደሚሰብር ነው፤ የእህልን ቍርባን የሚያቀርብ የእርያን ደም እንደሚያቀርብ ነው፤ ዕጣንን የሚያጥን ጣዖትን እንደሚባርክ ነው። እነዚህ የገዛ መንገዳቸውን መረጡ፤ ነፍሳቸውም በርኵሰታቸው ደስ ይላታል፤ ...(ልብ፡እንበል፡ወገን) እንደምታነቡት እርግጠኛ ነኝ። ትወናው፡እጅግ፡በጣም፡ጥሩ፡ነው። ለፀሀፊዎቹም፡እንደዛው፣ይህንንም፡ስል፥ከዚህ፡የበለጠ፡መስራት፡አይቻልም፡ማለቴ፡ሳይሆን ፥ ማስተላለፍ፡የፈለጋችሁትን፡መልእክት፡በቂና፡አሳማኝ፡በሆነ፡ደረጃ፡ተሰርቷል፡ብየ፡ሥላመንኩ፡ነው። ያው፡በተለይ፡(ቴዲ):: እርግጠኛ፡ነኝ፡የፊልሙ፡መጨረሻ፡ላይ፡የነበረውን፡የድምፅ፡ቶን፡ለማምጣት፣ከቀረፃው፡በፊት, ባለው፡ሀይል፡ሁሉ፡በጣም፡"ጮኾአል"፡: ጥበብ (ተሰጥኦ)፡ብሎ፡ቀላል፡ነገር፡የለም፡በሉኝ፤ቢሆንም፡ግን፥ወደው፡እሚያረጉት፡ነገር፡ሁሉ፡ምንም፡ያህል፡ቢከብድም፣አይከብድም። ጉዳዩም፡እትዮጵያን፡ብቻ፡ሳይሆን፡አለምን፡ሁሉ፡ይመለከታል፣ስለዚህ፡በደንብ፡ስለተጫወታችሁትና፡ስለሰራቹት፡በጣም፡እናመሰግናለን። ከተንዛዛሁባቹ፡ይቅርታ፣በጣም፡ስለተሰማኝ፡ነው፣ እንዲህም፡ስላቹህ፡ድምፃቹህ፡እስኪጠፋ፡ጮሀቹህ፡እራሳችሁን፡ጉድ፡ስሩ፡ማለቴ፡አይደለም። ለእናንተ፡ከምስጋና፡በላይ፡ይገባችኋል። እንደውም፣እንደእኔ፡እንደእኔ፡አለም፡ላይ፡ያሉት፡ሀገሮች፡በሙሉ፡መተዳደር፡የነበረባቸው፡በአርቲስቶች፡ነበር፣ምክንያቱም፡የአርቲስቶች፡ልብ፡ሁሉ፡ጥሩ፡ነው። በርቱልን፡ቀጥሉበት፣የነገ፡ሰው፡ይበለን፣ ይመቻቹሁ፣ ደህና ሁኑ።
ዋውውውውው እንደዚህ ኣይነት ገራሚ ፊልም ኣይቸ ኣላቅም
Amesegenalew
Tata yelewum
wow wonderful movie ever but work on sound purity a bit!
ዛሬስ ከፍቅር ጂኪ ጃንካ ተገላግለናል ኡፋፋፋ በጣም ያምራል ግን ደሞ ከቴዳ ጭካኔ የጋጋ አፍቃሪነት ይበልጥ ያሳምናል የምር ቴዳ አፍቃሪ ስትሆን ነው የሚያምርብህ ወላ አይንህ እራሱ ያወራል እኮ😂😂
Ere chekage sihone andega nwe yechelebetale
@@mygoshellyrics8775 እኔንጃ እንግዲ ለኔ በሱ ጭካኔ ሲሰራ ፊልም መሆኑ ያስታውቀኛል ሲያፈቅር ግን አለም ያስረሳሻል...ደሞ ሚስቱ እንዳሰማ ሆ ትወና ላይ ነው ያለዎት
ምን አይነት ፊልም ነው ምን አለበት የውጭውን ባትገለብጡ ደግሞ ሀገራችን ፍንዳታ በፖስታ ምንድነው ስውን የምታስተምሩት
ምናይነት አረመኔነት ነዉ ግን ህፃናትን እዲህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዋው ሚገር ፊልም ነው
wowገራሚ ፊልምነው ይልመድባቹሁ
እውነት ነው አንድ ሰው ሰውን ሲገል ና ሲሰርቅ መረጃ ና ማስረጃ ስለተገኘበት ይዞ ወይኒቤት መወርወር ብቻ ሳይሆን ምክንያቱን ማወቅ አስፈላጊ ነው
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
ሀገር ማለት እናት ናት፤እጅጉን የምትወዳት
ሀገር ማለት አባት ናት ፤በጣሙን የምትኮራበት
ሀገር ማለት ሚስት ናት ፤ በፍቅሯ የምትሞትላት
ሀገር ማለት ልጅህ ናት ፤ በኃያሉ የምትሳሳላት
ሀገር ማለት ልጅህ ናት ፤ ደጀንነቱ የሆነህ ትምክሕት
ሀገር ማለት ወገን ናት ፤ መጠጊያ የምትሸሽበት
ሀገር ማለት ሕዝብ ናት ፤ብዙውን በአንድ ያዋሐደች ቋት
ሀገር ማለት ወግ ባሕል ናት ፤ ስትኖረው የምትደምቅበት
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሞት ለጠላት
Ameeeennn
የሄ አባባል የባለጊዜው መሪ ይመስለኛል።
አሜን እውነት ነው 👏👏👏👏
ኮሜንትሽ አይጠገብ ነው ምርጤ ይመችሽ ❤👌
Amen Amen Amen Ewnet new
አሞኛል አስኩ ሁልቹም አግዚአብሔር ያምረሽ በሉኝ 🙏 አይ ሰደት ከፉ 😰
Egziabher Ymaresh Ehete Ayzosh
Ehte egzabher yimarish ayzosh
ፈጣሪ ይማርሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ
እግዚአብሔር የምሪሽ ማር
ስለፊልሙ የሚኮምት ማንም የለም ምርጥ ፊልም ነው ሹፉት
ለየት ያለ ምርጥ ፉልም ይልመድባችሁ አብዛኛው የኢትዮጵያ ፊልም ፊልሙን እያየን መጨረሻው ምንድነው ይታወቃል ይሄ👍
betam Amesegenalew 🙏
በጣም ምርጥ ፊልም እንዴኔ ቴዶ የተመቸው በላይክ
ፖለቲከኞችን በሙሉ የመርሳት በሽታ ይያዛቸው እና ልክእንደ ህጻን ንጹህ ልብ ፍጠርላቸው እኛም ተሳቀን አንሙት ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን 😭😭😭😭
ئئ ي
Sile filmu mawrat yemtjemrut meche yihon?
ለየት ያለ አሪፍ ፊልም ነው ከመጀመርያው ጀምሮ ልብ አንጠልጣይ ይልመድባችሁ ሁሌ የድሀ ልጅ ሀብታም ሲፈቅር ብቻ አንዳይነት አትስሩ
👌👍👍
😂🤣🤣😂
@@የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ ሀየ
😹😹😹😹
ድ8ስስ
ይሄን ፊልም ለሰራችሁ በሙሉ ክብር ይገባችኻል የምር አይደለም ለመስራት ለማየትም ፈታኝ ነበር ዋው ፊልም ብሎ ዝም ነው
Egziabher yakberelegn betam amesegenalew. Teru yemiyaberetata comment new. 🙏🙏🙏
Btkikil 👏 wow
@@seifbez በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን
@@ኤፍራታስዩም eshi betam new menamesegenew 🙏
ገራሚ አስተማሪ ፊልም ሃኒቾ አንቺ ያለሽበት ሁሉም ይጥመኛል love u♥
ሽፉቱ
አስማት የኔ ምርጥ ስወድህ እኮ አንተ ያለህበት ፊልሞች ይመቹኛል🇪🇹
ይቺን ኮሜቴን እምታነቡ ሁሉ ለሀገራችን ለወገኖታችን ለሞቱትም ላሉትም በ ዱአ እና በፀሎት እናስባቸው ለሞቱትም ፈጣሪ ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑራቸው የእዉነት ቅስሜ በጣም ነው የተሰበረው
ቆንጆ ፊልም ነው አንዳንዴ ተፋቀሩ ተለያዩ ከሚሉ ስቶሪ ውጡ አንደኛ ፊልም ነው እናመሰግናለን
ምን ልበል ምን ልናገር ሁሉም የራሱ እውነት አለው ቴዲ ባይሞት ጥሩ ነበር በቃ አለቀ እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው ደራሲው እግዚ አብሔር ግርማ ሞገሱን ያጎናፅፍህ💓
አማራ ስለሆንን ፣ ኦሮሞ ስለሆንን ፣ ትግራይ ስለሆንን የምንገደልባትን ኢትዮጲያ አንሻም
.
.
.
በብሄር የምንከፋፈልበትን ግዜ ፈጣሪ ይብቃችሁ ይበለን🙏🙏👍
አሜን
Amennnn
Amen 🙏
Amen 🙏
Amen 🙏
Amen
አሜን አሜን
አዳማዬ❤❤❤ሶደሬ.የቅዳሜና.የእሁድ.መዝናኛዬ.መጨረሻዬ.ስደት😭😭😭😭
ኤፍፍፍፍ በጭንቀት ጨረሶኩት ግን መጨረሻው ሲያምር ይዘገያል እንጅ ሁሉም የጁን ያገኛል
በወለጋ ዎሊሶ አማራ ክልል ለሞቱት ወገኖቻችን ፍትህን ከመንግስት ፍርድን ከሰማይ አምላክ ከእግዚአብሔር እንሻለን
ገዳዩ እራሱ መንግስት መሆኑ ካልገባህ ደንቆሮ አይገልፅህም ማፈሪያ
ሀገራችንን ወገናችንን አላህ ይጠብቅልን ጦርነት አንቀበልም ሠላም እንፈልጋለን ሠላማችንን አላህ ይመልስልን ስለፊልሙ መለሣለው የሀገሬ ጉዳይ ስላሣሠበኝ ቅድሚያ ለሀገሬ
ሐገራችን ሰላምሸ ይብዛ ሁላችንም በየእምነታችን እፀልይ አንድ ሀገር ነው ያለን ዞሮ መግቢያችን የሰው ሀገር የሰው ነው ደሀም ብንሆን ሀገር አለን።
ቴድዬ አንተ ካለህበት ምርጥ ነው ሚሆነው
ገራሚ ነዉ ልብ አጠልጣይ በቻ በጣም ተመችቶኛል ቲዲዬ ግን ይሄን ካራክተር ባሰራ ደስ ይለኝ ነበር ግን ይመችህ ምርጥ ነዉ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
አዎ ቴዲ እደዚህ አይነት ፊልም ካንተጋር አይሄድም ስትስቅ ነው ደሞበጣም የምታምረው ግን እርፍ ፊልምነው በርቱልን
አገራችንን ሰላም ያርግልን እስቲ አሚን በሉ
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
ሀኒዬ ስላለች ያምራል ብዬ ተሥፋ አለኝ ግን ቀልቤም ከፊልሙ አይደል የአገሬ ጉዳይ አሳሰብኝ አስለቀሰኝ እግዚአብሔር አምላክ በአይን ብረትህ ጎብኘን ክርስቲያን እህቶቸ ፀሎት አድርጉ ሙስሊም እህቶቸ ዱአ አድርጉ ለአገራችን በየእምነታችን እንፀልይ
Ameen
እንሻአላሕ 🤲🤲🤲🤲ያረብ
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው 😍ተዋናዎቹ በጣም ደስስስ ይላሉ በዚው ቀጥሉበት 👍👍👍 በርቱልን 🇪🇹ሰላም ለሀገራችን እና በሀላቹበት ይሁን
ትልቅ መልእክት አለው በጣም ያስተምራን በርቱ
የመላኩ አድናቂዎች እስኪላይክ
ዋውው ምርጥ የሚል ቃል ያንሳዋል ለየት የለ ልብ አንጠልጣይ 👌👏👏
ለገንዘብ ብሎ እንዲህ አይነት ጭካኔ የደረስንበት ዘመን ባይበላስ ቢቀር የህፃናትን ደም እንደመብላት እንደመጠጣት ነው ይህ ፊልም በእውነት ላይ ያተኮረ እንዲህ አይነት ግፈኞች የበዙበት የሰይጣን ስስራ የበዛበት ነው ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ እግዚአብሔር ኢትዬጵያን እና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
ወገኔ ሰፈሬ አዋሬ ተቃጥሎ አዝኛለሁ ሃገሬን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን
አይዞኝ ደርሰውበታል የሰፈሪ ልጅ
Wunet ? Wushetam?
አሪፍ ፊልም ነው ስለፍቅር ቅርጥሴ ከምሰሩ እደዚህ አስተማሪ ፊልም ስሩ
Betam amesegenalew
አረ ይህማ ይደብራል አረመኔነትነው ልቤ እየፈራነው ያዳመጥኩት
ዋዉ በጣም ደስስ የሚል ፌልምነዉ በጣምም የምወዳችሁ አረቴስቶች ነችሁ ሁላችሁም❤❤❤
እኔምምምምምም
አሪፍ ፊልም ነው።እያደግን ነው
በጣም ገራሚ ነው አንዳንድ ጊዜ ጨካኝ ሰዎቸን እምነረፈጥረው እኛው ማህበረሰቦች መሆናችንንያሳያል ።
ለአገራችንን ሰላም እና አንድነት ያምጣልኝ
እና በእየስርቤት ለሚሰቃዮት እህት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በሰላም ላገራችን ያብቃን
ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው 1ኛ
እንግዳ ሰው ሃብቴ(ቴድ)ያለበት ፊልም እወዳለሁ የምር
አሪፍ ፊልም በገራችንን ነው የገለፀው ደራሴው👌
ጎበዞች በጣም አስተማሪና አሪፍ ፊልም እናመሰግናለን
ይሸረዋል ዶክተሩ መያዝነበረበት ቁላሊታቸውን ሲያወጣየነበረው በተረፈ ምርጥጥ ፊልምነው
Wawwwww በጣም አርፍ ፊልም ነው ደራሲው እጅህ ይባረክ ሰላምል ይቅዛልን እኔመሰግናለን ከልብ በበርታልኝ አሰዲህ ነው ከፃፉ አይቀር 😍😍😍😍😍😍
አሪፍ ፊልም ነው ወንጀለኛው ዶክተር መጨረሻው ካለመታወቁ በስተቀር
Best amharic movie ever👏👏 thumbs up to the director👍👍👍👍👍
ብጥዕሚ ደስ ትብል ፊልም፡ቅድሚ ምውሳና ጉዳይይ ኣጸቢቅና ክንፈልጥ ኣለና፡ዓባይ ትምህርቲ ኢያ
አሪፍ ነው ወገኖኖቺ ስላገራችን ትጉና ፀልዮ የሞቱትን ነብሳቸሁን ይማርልን
በጣም አረፈ ፈልም ነው ልክ እንደዚሕ ወጣያለ ደሰ የሚል ሰሩ
ኮረና ይዞኛል እስቲ ፀልዩልኝ
እግዚአብሔር ይማርሽ ወይ ይማርክ
Woyna egziabhar yimarshe
ፍጣራ፡ይማረሺ፡እህቴ
አላህ ያላቅሽ
አይዞሽ እህት
የመር ጋራም ናው አናመሰግናለን 👌🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት 😢
ኣምላኬ ሆይ ለሃገራችን ሰላም አድሩግሉኝ😢😢😢🙏
አሜን
ዋው በጣም ገራሚ ፊልም ነው 👍👍👍👌👌👌
ዋው አዲስና ለየት ያለ ምርጥ ፊልም 100% ምችት ይበላችሁ ደራሲው በጣም ስርቶአብ ካለንበት የፊልም አለም ወደውጪው አለም ሄደናል በርቱ አመሰግናለሁ
betam Amesegenalew 🙏
ዋውውውውው፣ምርጥአይገልጠውም
ኸረ። በጣም። አሥፈሪ። ነዉ ይኤ። ፊልም።
ቴዲ። እንደዚህ። አይነት። ፊልም። በፍፁም። አይኤድም። ካንተ። ጋር።
አሪፍ ፊልም ነው ቲኒሸ ይጎለዋል መርማሪ እጅግ በጣም ጥሩ አድርገህ ሰርተሃል ፊትህ, ጉልበት, ቦታህን አግኝተኀዋል አሪፍ ነው ቀጥሉበት
በመጀመርያ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ግን ያልተመቸኝ ቦታ ልጆዎች ኩላሊታቸውን ምናምን የሚያወጣበት ቦታ አሪፍ ነው ብዬ አላስብም እርግጠኛ ነኝ ይሄንን ፊልም ልጆዎችም ስለሚያዩት ለነሱም ጥሩ ይሆናል ብዬ አላስብም በአጠቃላይ ያስፈራል 🏃
ዋውውው ከምር እደምወደው ትወና ድራማ ቀጡሉበት
ቴዲ አድናቂክ ነኝ ዋው ትወናህ ትችላለክ👏👏👏
በጣም የሚገርም ፊልም ነው እናመሠግናለን በጉጉት ነው የጨረሥኩት የሞተን መመለስ አይቻልም ለነሡ የምንመኘውን ነገር ሀላፊነት ተሠምቶን ማድረግ ነው እናመሠግናለን
አሁን ይሰማል እናመሰግናለን
Are you work
የሜገርም move ነው...👍👍👍👍
እፍፍፍፍአይሀገሬ በፊልምእደዚህ ሁሉእደዛው ፈጣሪየይቅርበለን
ደራሲው እጅክ ይባረክ ብለናል ።
Amen egziabher yakberelegn. Betam amesegenalew 🙏
Betaaaaaam harif movie new. Abbo hawasawoch yemechamechu. Zare takur muach hone. Abet action movie endet endemiwed. Beteley Ethiopiawi sihon my goodness yeleyal.
ሁለት ግዜ አየሁት አሪፍ ፊልም ነው
ዋው ደስ ይላል እንዲህ ወጣ ያለ ነ ስራ ጥሩ ነው
ቆንጆ ፊልም ነው።
አሪፍ ፊልም ነው አስተማሪ
ደስ እሚል ፊልም ነው
አይናችንን ገልጠን ልባችንን በማስተዋል ከከፈትን አስተማሪ ነው። አሪፍ ነው
አሪፍ ፊልም ነው ሰይፈ
እጅግ በጣም ያምራል ያሳዝናል ግን የሰው ህይወት ሳይሞት ብዙ አደጋ ሳይደርስ ወንጀለኛ የተጠቀመውን ጥበብ ተጠቅሞ police አደጋው የከፋ ሳይሆን ወንጀለኛው ለህገ ማቅረብ ይጠበቅበታል ህዝቡም ከፖሊስ ጎን በመሆን ወንጀል እንከላከል አመሰግናለሁ
ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን🙏🙏
መላኩ 💝ቴዳ ጓደኛዬ 👌❤
Betam yamal filmu. Yemigelm, yetegedelebetm dem sifasesu ycharesalu. Humanity slelelen eko new.
ምርጥ ፊልም ያምራል, 👌👌👌👌👌
betam Amesegenalew 🙏
ዋው በጣም ደስ ይላል ግን በጣም ያማል ድብልቅ ነው
እሙሻዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💋💋💋የኔ ቆንጆ
ዋው ቆንጆ ድራማ አሪፍ ነው
Konjo film new gn tdya baymot tro nber keza wehy gn 👍👍👍👍
ምን አይነት ፊልም ነዉ😢😢😢እጭ
ጭካኔን ናው ሚየስታምረው😢😢😢😢😢
ምርጥ ፊልም ነው
ገራሚ ፊልም ነው ለሶስተኛ ጌዜ ነው ያየውት
እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን 🙏
ለየት ያለ ነው ያምርን በኡነት ደስ ነው የሚለው
ገራሚ የአገሬ ልጂ ሴፉዬ ቆሜነዉ ያጨበጨብኩልህ!!!!!
betam Amesegenalew 🙏
ኦህህህ ይሄ ልጅ በጥይት ሲመታው የሞተ መስሎኝ ነበር ❤️❤️❤️❤️
Dude, I don't usually comment, but let's just say I had to like and comment this video!
yea me too !
የለለ ፊልም ነዉ በጉጉት የጨረስኩት ፊልም በርቱልን
አሪፍ ነው በጣም ተመችቶኛል
ለ(ቴዲ)ና፡(ለመላው፡አለም)
ኢሳያስ 66:3-4
በሬን የሚያርድልኝ ሰውን እንደሚገድል ነው፤ ጠቦትንም የሚሠዋ "የውሻውን" አንገት እንደሚሰብር ነው፤ የእህልን ቍርባን የሚያቀርብ የእርያን ደም እንደሚያቀርብ ነው፤ ዕጣንን የሚያጥን ጣዖትን እንደሚባርክ ነው። እነዚህ የገዛ መንገዳቸውን መረጡ፤ ነፍሳቸውም በርኵሰታቸው ደስ ይላታል፤ ...
(ልብ፡እንበል፡ወገን)
እንደምታነቡት እርግጠኛ ነኝ። ትወናው፡እጅግ፡በጣም፡ጥሩ፡ነው። ለፀሀፊዎቹም፡እንደዛው፣ይህንንም፡ስል፥ከዚህ፡የበለጠ፡መስራት፡አይቻልም፡ማለቴ፡ሳይሆን ፥ ማስተላለፍ፡የፈለጋችሁትን፡መልእክት፡በቂና፡አሳማኝ፡በሆነ፡ደረጃ፡ተሰርቷል፡ብየ፡ሥላመንኩ፡ነው። ያው፡በተለይ፡(ቴዲ):: እርግጠኛ፡ነኝ፡የፊልሙ፡መጨረሻ፡ላይ፡የነበረውን፡የድምፅ፡ቶን፡ለማምጣት፣ከቀረፃው፡በፊት, ባለው፡ሀይል፡ሁሉ፡በጣም፡"ጮኾአል"፡: ጥበብ (ተሰጥኦ)፡ብሎ፡ቀላል፡ነገር፡የለም፡በሉኝ፤ቢሆንም፡ግን፥ወደው፡እሚያረጉት፡ነገር፡ሁሉ፡ምንም፡ያህል፡ቢከብድም፣አይከብድም።
ጉዳዩም፡እትዮጵያን፡ብቻ፡ሳይሆን፡አለምን፡ሁሉ፡ይመለከታል፣ስለዚህ፡በደንብ፡ስለተጫወታችሁትና፡ስለሰራቹት፡በጣም፡እናመሰግናለን።
ከተንዛዛሁባቹ፡ይቅርታ፣በጣም፡ስለተሰማኝ፡ነው፣ እንዲህም፡ስላቹህ፡ድምፃቹህ፡እስኪጠፋ፡ጮሀቹህ፡እራሳችሁን፡ጉድ፡ስሩ፡ማለቴ፡አይደለም።
ለእናንተ፡ከምስጋና፡በላይ፡ይገባችኋል። እንደውም፣እንደእኔ፡እንደእኔ፡አለም፡ላይ፡ያሉት፡ሀገሮች፡በሙሉ፡መተዳደር፡የነበረባቸው፡በአርቲስቶች፡ነበር፣ምክንያቱም፡የአርቲስቶች፡ልብ፡ሁሉ፡ጥሩ፡ነው። በርቱልን፡ቀጥሉበት፣የነገ፡ሰው፡ይበለን፣ ይመቻቹሁ፣ ደህና ሁኑ።