ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በውቄ የስነ ጽሁፍ ጌጥ፣ የኪነ-ጥበብ ጀግና!! አንተ ሁሌም ጻፍ፣ ሁሌም አውጋ!!እናመሰግናለን!!
😂 እኔ በዚ ሰሃት ከበውቀቱ ስዩም ውጭ ማንም ሃበሻ አያስቀኝም! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለው
🤣🤣🤣🤣🤣
በእውቀቱ እባላለው ግን አብዱልቃድር ብለሽ ብትጠሪኝ ደስ ይለኛል😂😂😂
I appreciate your mind very bright person.
As usual very bright and very funny...Bewke is always no.1❤❤❤
"ለተልዕኮ የሚኖር ትውልድ ሲያልፍ ለትኩረት የሚኖር ትውልድ ይተካል" በእውቀቱ ስዩምተተካ እንጂ በውቄ..
አንተን ሳስብህ የ-አብማ ማርያም ሊሂቃኖች ትዝ ይሉኛል ምን አይነት መታደል ነው ብቻ ቃላት ያጥረኛል የ- አብማይት ትጠብቅህ እንዳሳደገችህ አሁንም ትጠብቅህ 💚💛❤ 🙏🙏🙏🙏 waw
እንኳን ለአድናቆት በሰላም መጣክ 😁😁ይሄ በእውቄ ናፍቆኝ ነበር
የዘመናችን ምርጥ ፀሀፊ
በውቄ አንደኛ ❤❤❤
እረ በዕውቄ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ
ለዚህ ወለፈንዲ ህይዎት ጣዕም ስለሰጠኸው እጅ ነስቻለሁ::
Abdulkadir😂😂😂
ከበውቀቱ ወደ አብዱል ቃድር ሳቅቼ ሞትኩ!!!
በውቅዬ❤
ማጅራቱን ይዤ በሀይል ወደ ጎረቤት ሀገር ወረወርኩት😂😂😂😂
9:40 ስምሽ ማነው ስትል እኔም ፈቲሃ ትላለች ብዬ አስቤ ነበር ::ሃሃሃ ወይ አብዱልቃድር😅😅
😂😂😂😂😂ሳባ perfume
😂😂😂...በውቄ; እኔም በሳቅ ያፈሰስኩትን ለስንት ዘመድ የሚሆን እንባ ካሳ እፈልጋለሁ!!!!...😂😂😂😂😂 እድሜ ከጤና ያድልህ!!! ቀንህ ይባረክ አብዱልቃድር!...😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰
አብዱል ቃድር😅😅😅
am ur best fun bewketu
ምርጥ ነህ
Oh Bewkae 😂😂😂😂😂😂
Thank you, Bewuke. 😂❤️
Ante yetergemk be saq limote nw 😂😂😂😂😂😅
ኧረ በውቄ ምን አድርጉ ነው የምትለን? በሳቅ ገደልከን እኮ። ለማንኛውም እንኳን ለአብማ ማርያም አደረሰህ።
ባለማንገቻ ሱሪ😂
የመጀመሪያው ላይክ በጅሮንድ ተ/ሀዋርያት አድርጓል..
በጂ-ሮንድ :(በዉቄ ምን ብሎ ነበር ዲፋይን ያረጋት???)
@7kilo853 😂😂😂 ...
አብዱልቃድር 😂😂😂😂😂
አብዱልቃድር 😅😅😅 አቦ ይመችህ
ደስ ይላል
😂😂❤
Fetia that's my name ❤
ቀን የጣለው ድንክ አንበሳ 😂 አረ በእውቄ
😂😂😂❤️❤️❤️
በውቄ ኑርልን አቦ !
በውቄ የስነ ጽሁፍ ጌጥ፣ የኪነ-ጥበብ ጀግና!!
Beweka ✌️
በውቄ ማስታወቂያ ጀምር ብሩ ነፍ ነው
በውቄ 😂😂 ቀኔን አሳመርከው ይመችህ
ይመችህ
ሁልጊዜም 1ኛ 🙏 🙏 🙏
ማሻ አላህ አብድል ቋድር
አንደኛ ነኝ ከ ጋምቤላ
Ok
😂 ቀልዱ ለጊዜውም ቢሆን ውጋት የሆነውን የሚኒሶታ ብርድ አስረስቶኛል:ይመችክ
እኔ ግን የጠበኩት ግማሹን ሒሳብ ከድመቱ ተቀበለው የሚለውን ነበር።
በውቄ የወግ ሰው
Bewekae eski zeme bleh yeken welohen bihonem everyday aweran. Promise me you will get a million subscribers less than 6 months.
እርግጠኛ ነኝ ቻናሉን ቪዲዮ ለቅቄበት አላውቅም ላንቀሳቅሰው ብለህ መሆን አለበት የለጠፍከው😂😂😂 በጣም ምታናድድ ፍጥረት ነህ።
9:49 አብድልቃድር አልክ ሰዎች ወይም ሰፊው ሕዝብ እንዲህ ነው የሚመቸው ። የሪሳችን ቅድስ ይመስለናል እንጂ ያው ነን ።
❤❤❤❤
Yimechih bewukie
Ahune classicu teru new k befitu yeshalale
አብዱልቃድር ትችላለህ😂
Abduke 10:41
Bewke ychilal 🫡🫡🫡
😂😂😂😂😂
የአዞ ፍርምባ ምንድነው?😂
Ehhhh...
Be hewekete teleyaleke
ምነው ወንድም በውቄ ከመዲናዋ አልወጣ አልክ ዙሪያውንም ቃኘት አርገው እንጂ
ወደ ጎረቤት ሀገር ሱዳን
በውቄ አንተ ባትኖር ይች አገር ሲኦል ትሆንብኝ ነበር። ህመማችን በቀልድ እያዋዛህ ስለምታክመን ብትኩራራ ይገባሃል ባይ ነኝ።
😂😂
አብድል ቃድር😂
በዕውቄ እናመሰግንሃለን!
አንድ ጥያቄ አለኝ? እዚህ ጦቢያ ዉስጥ ፣ በዉቄን የሙስተካከል ገጣሚ እና ጠሃፊ አለ??? ከምሬን ነው። አለ?
ብርግጥ ፣ በውቄ በቀላል አማርኛ በቀላል አፃፃፍ የአንባቢ እና አድማጭን ቀልብ የመግዛት መክሊት አለው። ግን ደግሞ ባያንሱም ከበውቄ ጋር የሚስተካከሉ አዳም ረታ ፣ አለማየሁ ገላጋይን የመሰሉ ደራሲ እና ገጣሚኦች አሉ።
ደስ ይላል በውቄ
የፅሁፉ አላማ ለሴት ብላችሁ ድመት አትወርውሩ መሰለኝ
ወይስ ድመት ጠበሳን የሚያከሽፍ መጥፎ ገድ ነው
ለምን ሁልጊዜ አትለቅም ???
Bewqe we love you
Tiktok Founder is not a crippled guy... please correct it or....
I don't think you got the humor🤣. Listen it again.
Bewketu andegna👌ውድ የሀገሬ ልጆች ቻናሌን ተወዱታላቹ ጎብኙልኝ🙏
ወደ ጅቡቲ ነዉ የወረወርከዉ
ኬንያ
ፈቲሀ የቤቱ ቋሚ ደንበኛ እንደሆነች ታውቃለህ?ተመልሰህ ሂድ።ድመቷም ትፋፋለች
አንተ ሁሌሜ ጻፍ፣ ሁሌም አውጋ!!
Kezi belay yaltedenekew ena yaltekeberkew behiwot silaleh bicha new endalemetadel hono bekumih kezi belay linadenkih anchilim yemotik ken ginyitayegnal
th-cam.com/users/shortsai6Ck92roPQ?si=wIR6JVS1QRUofhBR
ወደ ጎረቤት ሀገር 😂😂😂
😂
Hahahahaha
በውቄ የስነ ጽሁፍ ጌጥ፣ የኪነ-ጥበብ ጀግና!! አንተ ሁሌም ጻፍ፣ ሁሌም አውጋ!!
እናመሰግናለን!!
😂 እኔ በዚ ሰሃት ከበውቀቱ ስዩም ውጭ ማንም ሃበሻ አያስቀኝም! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለው
🤣🤣🤣🤣🤣
በእውቀቱ እባላለው ግን አብዱልቃድር ብለሽ ብትጠሪኝ ደስ ይለኛል😂😂😂
I appreciate your mind very bright person.
As usual very bright and very funny...Bewke is always no.1❤❤❤
"ለተልዕኮ የሚኖር ትውልድ ሲያልፍ ለትኩረት የሚኖር ትውልድ ይተካል" በእውቀቱ ስዩም
ተተካ እንጂ በውቄ..