መካሪና ዘካሪ - (በዕውቀቱ ስዩም)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 102

  • @Heni-Abi
    @Heni-Abi 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሰው ሁሌ እንደ አዲስ የሚሰማህ ድንቅ ስራዎች እንወድሀለን በርታልን

  • @kiruyabu7483
    @kiruyabu7483 2 หลายเดือนก่อน +34

    በውቄ ቶሎ ቶሎ እየለቀቅክልን ስለሆነ እናመሰግናለን

    • @yelyel1389
      @yelyel1389 หลายเดือนก่อน

      Awo gen yemegibiyaw musica betam yerebishal

  • @henocktekeste1304
    @henocktekeste1304 2 หลายเดือนก่อน +21

    ሳገኝ አላውቅበት ሳጣ ዘመድ የለኝ
    ከእንግዲህስ ወዲያ ብሞትም ግድ የለኝ

  • @yelyel1389
    @yelyel1389 หลายเดือนก่อน +10

    መግብያ ውዚቃ የደበረው ላይክ ያርግ

    • @user-fiyonat
      @user-fiyonat 13 วันที่ผ่านมา

      በጣም ነው የወደድኩት ዘረኛው

  • @WubitGorfu-o6v
    @WubitGorfu-o6v 2 หลายเดือนก่อน +5

    "የማንኩሳው የማንኩሳው ከቆንጆ ከንፈር ላይ አሻራ የሚያነሳው"በውቄ ዠለሴ

  • @MohMikruf
    @MohMikruf 2 หลายเดือนก่อน +2

    Bewke drop it again and again😍
    Much love and respect 🙏🙏

  • @signeys9233
    @signeys9233 2 หลายเดือนก่อน +1

    Every sentence is quotable. Brilliant bewke

  • @yeshewasdemeke3349
    @yeshewasdemeke3349 2 หลายเดือนก่อน +2

    the tragedy of our lives is articulated in humor by the great poet Beweqe.

  • @zelalemlefitih2462
    @zelalemlefitih2462 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኑርልን በውቄ፤ጤና እና ሀብት ይስጥህ!!🙏🙏🙏

  • @SfraWeg
    @SfraWeg หลายเดือนก่อน +3

    ሁለቱ ብር ለገመስንበት ነው🤣🤣 ወዮዮዮ😂😂

  • @Selamawitmelkamu-m6m
    @Selamawitmelkamu-m6m 2 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂 እኔ እስካሁን ሆዴን እስከሚያመኝ እያሳቀኝ ያለዉ ነገር 😂😂😂 የድሃ ልጅ ኪሱ ትልቅ ነዉ ያለዉ 😂😂😂😂😂😂 ሆሆሆሆ😂😂

  • @binyamkassahun136
    @binyamkassahun136 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ ነው በውቄ ምርጧ። ከ audio ትረካው በተጨማሪ ከትረካው ጋር አብረው የሚሔዱ ምስሎችን ብትጠቀም የበለጠ ሳቢ ይሆናል። ቪው የመጨመር አቅሙም ከፍተኛ ነው። ትንሽ creativity ቢጠይቅም እራስህ along the way ትሰራዋለህ። በርታ ብሮ!

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea 2 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ተወዳጁ!

  • @fasikatafere4938
    @fasikatafere4938 2 หลายเดือนก่อน +5

    አጥቶ እነደገና ያጣ😂😂

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 25 วันที่ผ่านมา

    Ye Dehalij Kisu Sefe New part 😂😂😂😂

  • @MekdesHabtamu-ze6eo
    @MekdesHabtamu-ze6eo 2 หลายเดือนก่อน +7

    Bewke the GOAT

  • @Benatfeyissa-t5c
    @Benatfeyissa-t5c 2 หลายเดือนก่อน +3

    በውዌ እጅግ ከሚወዱህ አንዱ ነኝ: በንግግሬ ማህል ንግግሮችህን ሳላውቀው እስከመዋስ እደርሳለው :: የምወደውን እንዲወዱልኝ አንተን እጋብዛለው :: ነገር ግን የሚመጣው እንጂ ያለው ትውልድ የማይጠቀምባቸው ፀያፍ ቃላቶችን በጥሬው ባትጠቀማቸው ደስ ይለኛል !! ለኔ ግን ምንም ብትል ይመቸኛል bro....

  • @yenuse2008
    @yenuse2008 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሳገኝ አላውቅበት ሳጣ ዘመድ የለኝ ከእንግዲህስ ወዲያ ብሞትም ግድ የለኝ😍😘

  • @wohabebirhanu4080
    @wohabebirhanu4080 2 หลายเดือนก่อน

    ልጆች ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ "ሌባዎች" ተመችቶኛል😂😂😂

  • @eshetushibruayele2653
    @eshetushibruayele2653 2 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen Ato Bewketu !!! Besak motku 😂😂😂

  • @HusseinNegashe
    @HusseinNegashe 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ ነው በእውቄ 😂😂😂

    • @ሽሮእወዳለሁ
      @ሽሮእወዳለሁ 2 หลายเดือนก่อน

      ደፋር። ከዛስ ቤትህ መጦ ኩሽና ይስራልህ?

  • @rasfkr842
    @rasfkr842 หลายเดือนก่อน

    ሰው እንዴት የድምፅም የፅሁፍም ፀጋ ይኖረዋል ጓድ 😮😮😮

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie 2 หลายเดือนก่อน +3

    በውቄ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ

  • @chernetwegayehu234
    @chernetwegayehu234 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሃብታም ሲሞት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ደሃ ሲሆን "አረፈ" 🤣🤣🤣👌

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 หลายเดือนก่อน

    Thank you my brother. Gezayu ywajnw🙌🏽🫡💚💛❤️

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 หลายเดือนก่อน +3

    በራስህ መምጣትህ ጥሩ ነው ማን እንደራስ 😂😂😂

    • @seada9327
      @seada9327 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም❤

  • @geremewworku4981
    @geremewworku4981 หลายเดือนก่อน

    በውቄ እባክር ጥሩ ጥሩ መጠሀፍ ተርክልን በነገራችን ላይ ከኋላ የሚሰማው በመሳሪያ የተቀነባበረ ጥሩ ለዛ አለው
    አመሰግናለሁ

  • @እቴነሽመንግሥቱ
    @እቴነሽመንግሥቱ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በውቄ ❤

  • @habtu21
    @habtu21 2 หลายเดือนก่อน

    Bewuke GOAT
    ❤❤❤

  • @addisalemt7402
    @addisalemt7402 หลายเดือนก่อน

    በውቄና ደጀኔ በጣም ቸግሮናል😂 በውቄ በጣም ነው እንዴ የቸገረህ?😂

  • @rahelmarkos9830
    @rahelmarkos9830 2 หลายเดือนก่อน

    👌👌👌 No. 1

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 2 หลายเดือนก่อน +1

    ..እጁን እንደ ቀንበር ጥሎባት..😂😂

  • @YorkabelYorki-q4t
    @YorkabelYorki-q4t หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ❤❤❤

  • @LeakeNgatu
    @LeakeNgatu 2 หลายเดือนก่อน +2

    በውቄ #1

  • @yetnoratube9801
    @yetnoratube9801 2 หลายเดือนก่อน

    በውቄ፣ የችግር ክራርህን ስሰማ ሆድ ባሰኝ፣ GoFundMe ልጀምርልህ?

  • @ብልጭታmedia
    @ብልጭታmedia 2 หลายเดือนก่อน

    ከንፈር ዬለም እንጅ አሳሰሙንማ 😂😂

  • @alelegnyitayhe2737
    @alelegnyitayhe2737 2 หลายเดือนก่อน

    አደናቂህ ነኝ!

  • @WardaEmiye
    @WardaEmiye 2 หลายเดือนก่อน

    "አድማ በታኞች ትሬኒግ ጀምረዋል!" 😮😮

  • @AdaneGashaye-uq3qd
    @AdaneGashaye-uq3qd 2 หลายเดือนก่อน

    በውቄ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እንጅ

  • @KidestLegne
    @KidestLegne 2 หลายเดือนก่อน

    Swedhe😂bewka❤

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ በውቀቱ መኮንን እና ልጁቱ ጋር አሪፍ ኮምብኔሽን ነው፥፥ ማህበረሰ ነክ ወይም መሰል ጨዋታወች ቢያንስ በሳምንት አንድ ብት ሰሩ ጥሩ ነው፥፥ከብዙ ጊዜ በሗላ ሳየው ደስ ብሎኛል ድጋሚ፥፥ጨዋትም፣ትምህርትም፣መልዕክትም አስተላልፍልን፥፥ግጥም አንብብልን፥፥ለምሳሌ ሰኞ የግጥም ቀን፣ማክሰኞ፣የንባብ ቀን፣ረብዕ የትረካ ቀን፣ሀሙስ የግጥም ቀን አርብ የረፍት ቀን፣ቅዳሜ የጨዋታ የቀልድ ቀን ብትሰራልን፥፥

  • @yohanesfekade
    @yohanesfekade 2 หลายเดือนก่อน

    Quite reflective!

  • @yesakehabtu4158
    @yesakehabtu4158 2 หลายเดือนก่อน

    2 ግዜ ያጣ 😂😂

  • @yesakehabtu4158
    @yesakehabtu4158 2 หลายเดือนก่อน

    15 አመት ብቻ የተለበሰ 😂😂

  • @wolexo-_21
    @wolexo-_21 27 วันที่ผ่านมา

    ለካ መጀመሪያ አገጭ ተይዞ ነው ሚሟሟቀው🤔

  • @Always_a_bigger_fish
    @Always_a_bigger_fish 2 หลายเดือนก่อน

    Perfect 👍🏾

  • @emanuelwoubshet7
    @emanuelwoubshet7 หลายเดือนก่อน

    በውቄ የምወድህ ፀሀፊ ነህ አድናቂህ ነኝ
    ከኔ ሊወዳደር በማይችል መልኩ ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሀል
    ና ወደ ኢየሱስ

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 2 หลายเดือนก่อน

    Gerum nw endhulew" ateche endegena yatahu" bewke😂

  • @BerHab-w8o
    @BerHab-w8o 2 หลายเดือนก่อน

    Good Job Bewke

  • @YohannesDagnew
    @YohannesDagnew 27 วันที่ผ่านมา

    የልቤ ሰው

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 หลายเดือนก่อน

    100 ግዜ አደመጥኩት ተመቸኝ

  • @menelikt9139
    @menelikt9139 หลายเดือนก่อน

    Within the first 30 sec u expressed my exact thought. This whole segement expressed my life, so are u spying me or is this a coincidence 😂 anyways thank u

  • @AbduJamel-dn1hh
    @AbduJamel-dn1hh 2 หลายเดือนก่อน

    thanks our brother

  • @asegeteshome7837
    @asegeteshome7837 หลายเดือนก่อน +1

    Berta .

  • @filmonzeru5193
    @filmonzeru5193 หลายเดือนก่อน

    በውቄ 😘

  • @Tube-xd5ex
    @Tube-xd5ex 2 หลายเดือนก่อน

    "የደሃ ልጅ ኪሱ ሰፊ ነው " ነው ያልከው በውቄ 😮

  • @MegaTariku
    @MegaTariku 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤bewkie

  • @MesfinLegese-c2c
    @MesfinLegese-c2c 2 หลายเดือนก่อน

    በውቄ the one and the only
    ብሎሀል ናሂሊ
    I am nahili

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you!!!

  • @lakie7103
    @lakie7103 2 หลายเดือนก่อน

    የማንኩሳው 😅

  • @GetaMuche
    @GetaMuche 2 หลายเดือนก่อน

    ደስታዬ በውቄ 20 ደቂቃ ከብሶት ከመጥፎ የለገሪቱ የመርዶ ዜና ገላገልከኝ አቤት ለስንቱ አጋራሁት

  • @TewodrosAddisu-i5q
    @TewodrosAddisu-i5q 2 หลายเดือนก่อน

    yezare abebawech yenege lebawech😂😂😂😂😂😂

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ነው ሞቱ መለየቱ

  • @AbelMesfin-cs6dr
    @AbelMesfin-cs6dr 2 หลายเดือนก่อน

    የዛሬውን የት ሆነህ በምን ሁኔታ እንደፃፍከው ስትገረፍ ትናገራታለህ😜 ኮመንት ግን ታነባለህ🤔 በውቄ❤

  • @MebaTube7
    @MebaTube7 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማጣት ከባድ ነው።
    መቸም አትጡ ወገኖቸ!🙏

  • @HusseinNegashe
    @HusseinNegashe 2 หลายเดือนก่อน

    ዘናጭ አፓርታማውንና ፌራሪውን ጥሎ ያበደ ማንም የለም ምናልባት ፍርፋሪዉን ጥሎ ቢሆን እንጂ😂

  • @afroMedia2022
    @afroMedia2022 2 หลายเดือนก่อน

    በውቄ🎉❤

  • @dalus936
    @dalus936 2 หลายเดือนก่อน

    ጆሮ የሌለው ስጠኝ

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 2 หลายเดือนก่อน

    የሳቄ ምንጭ😂 አመሰግናለሁ የኔ አሳቢ ክበርልኝ!🙏ሁሌም እንደምልህ በምንም አይነት መጥፎ ውስጥ ብሆን ካለሁበት ታወጣኛለህ!😂 አመሰግናለሁ መቼም አልረሳም!!!🙏❤🙏

  • @mekonnenabebe997
    @mekonnenabebe997 2 หลายเดือนก่อน +1

    አጥቶእንደገና ያጣ ነው ያልክ?

  • @MafiM-s2y
    @MafiM-s2y 2 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln 2 หลายเดือนก่อน

    Ay bwke special neh

  • @siscotekaligne1651
    @siscotekaligne1651 2 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @zekaryesgetachew586
    @zekaryesgetachew586 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Muhammed-es5wx
    @Muhammed-es5wx 2 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ አበባውች የነገ ሊባዎች

  • @emebetteshome8179
    @emebetteshome8179 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @mesfinshume8780
    @mesfinshume8780 2 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @kusemmenu4193
    @kusemmenu4193 2 หลายเดือนก่อน

    ሌላ ጥሩ ስራ አለ ምላሱን አውጥቶ ቁጭ ይበልና የንግድ ባንክ ካሸር ምላሱን እየነካ ብር ይቁጠርበት

  • @enduyefisseha7166
    @enduyefisseha7166 2 หลายเดือนก่อน

    🤙🤙🤙🤙🤙👍👍👍

  • @hassanhasan120
    @hassanhasan120 2 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ በውቄ

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 2 หลายเดือนก่อน

    ተው! አረፈ እና በሞት ተለየ የሚሉት አገላለጾች የሰዎች የቋንቋ ክህሎት/እውቀት ልዩነት እንጅ አንተ እንዳልከው አይደለም። ለጫዎታ የተናገርገው ሊሆን ይችላል ግን እንደእውነት ሊወስዱ የሚችሉ ይኖራሉ።

  • @feredeyeneneh
    @feredeyeneneh หลายเดือนก่อน

    በዉቄ

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 2 หลายเดือนก่อน

    በውቄ

  • @MentsinotAsegid
    @MentsinotAsegid 2 หลายเดือนก่อน

    Bawke nafkakin neber atitfa bilanal

  • @HenokBiru-w8u
    @HenokBiru-w8u 17 วันที่ผ่านมา

    3 tgna ayne neh bka mnm alelem ante gbtohal bka ufffff

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ አንዴ ደግሞ በጎንደረኛ ሙዚቃ ግባ

    • @jerrybizuneh5457
      @jerrybizuneh5457 2 หลายเดือนก่อน

      እየጨፈረ ነዉ የሚገባዉ?😅😅

  • @tadlotesfaye3328
    @tadlotesfaye3328 27 วันที่ผ่านมา

    አንተ ብቻ አውጋ በውቄ ወግ ቀማሪው!

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 หลายเดือนก่อน

    Million like በውቄ ማህበረሠብን ሚያነቁ ሀሣቦች ላይ ብትሠራ መልካም ይመሥለኛል🎉
    thank you

    • @YeneneshMerga
      @YeneneshMerga 2 หลายเดือนก่อน

      He is doing always

  • @fissehahaile291
    @fissehahaile291 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ በውቄ ጋለሪ ያለው ሥልክ ካለህ ታዲያ አትሸጠውምን?

  • @እቴነሽመንግሥቱ
    @እቴነሽመንግሥቱ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በውቄ ❤

  • @wengelwendewosen6307
    @wengelwendewosen6307 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @Temesgen-u6r
    @Temesgen-u6r 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Ethiopiatikde
    @Ethiopiatikde 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @DanielMekonen-kc4dm
    @DanielMekonen-kc4dm 25 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂

  • @ekramnegash4172
    @ekramnegash4172 หลายเดือนก่อน