አስቂኝ ኮሜዲ የሬድዮ ድራማ | እጮኛሞቹ | Echognamochu | Ethiopian Short Comedy Drama

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 13

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  ปีที่แล้ว +8

    እጮኛሞቹ | አስቂኝ ኮሜዲ የሬድዮ ድራማ | ደራሲ ተፈሪ አለሙ | ተዋንያን ፍቃዱ ተክለማርያም እና አቦነሽ መንግስቱ

  • @ZzZz-wq1hy
    @ZzZz-wq1hy ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ በጣም ያስቀናሉ ግን የህሞት እያለ ምንዎጋ አለው ምርጥ ሰው ነበር

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 ปีที่แล้ว +10

    ታሪኩ አስተማሪ ቢሆንም ግን ደራሲው እና ተዋናይ ተባዩ ሰውዬ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ሴትዬዋ ብለው እናታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን ማቃለላቸው ከሰይጣን ነው ባዬ እገምታለሁ እናንተም እንደእዚህ አይነት ማርያምን ተሳዳቢ ያሆኑትን እያጣራችሁ ብታቀርቡ ይመረጣል በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቅችሗለን

    • @user-ot5dg8kp4v
      @user-ot5dg8kp4v 8 หลายเดือนก่อน +2

      አይገርምም እኔ ክፋኛ ከንክኖኝ ነበር ግን የተከበሩ ተዎናዬች ስው አክባሪ ስዎች ስለሆኑ እመቤቴን በአፍወለምታ ወይም ሳናውቅ በስህተት በሚል ነው ያለፋኩት ግን መታረም አለበት!ቲጂ ልክ ብለሻል!!

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 ปีที่แล้ว +2

    እረ ይቀጥል የሬድዬ ድራማ በጣም ነው ምወደው የምር ነፍስ ይማር ፍቄ

  • @gezawwerdefa4822
    @gezawwerdefa4822 27 วันที่ผ่านมา +2

    Shakira _ " ሁለታችንም ጤነኞች አይደለንም ። "❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 ปีที่แล้ว

    አቦ ደስ የሚል ጭውውት ሳሚዬ ተባረክ

  • @amelewerke974
    @amelewerke974 ปีที่แล้ว +1

    ይቀጥል ድንቅ ትዝታችን ነው❤❤❤❤

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 หลายเดือนก่อน

    Wow bertu

  • @meseretjote1761
    @meseretjote1761 หลายเดือนก่อน +2

    ደራሲው ኦርቶዶክስ ይመስለኝ ነበር ግን ድንግል ማርያምን ሴትዮዋ ይላል እንዴ ይቅር ትበልክ ሰውን እንኳን በስሙ ነው የሚጠራው እንኳን የአምላክ እናትን

    • @meleseworku4491
      @meleseworku4491 3 วันที่ผ่านมา

      እኔም ስሰማዉ አዝኛለሁ እግዚአብሔርንና ማደሪያዉን በድራማ መልኩም ሲሳደቡ ነበር ****

  • @AdugnamatyosAdugnamatyos
    @AdugnamatyosAdugnamatyos 11 หลายเดือนก่อน

    good