ቤት አልባው ክርስቶስ። እጅግ አሳዛኝ ቦታ ከእስራኤል።Homeless Jesus. Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 58

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 ปีที่แล้ว +20

    አንድ ሰው በእግዚአብሔር ፊት ቆመና "ጌታ ሆይ ተመልከት እጆቼ ንፁሃን ናቸው። ደም አላፈሰሱም የሰው ገንዘብ አልቀሙም" አለ እግዚአብሔርም መለሰለት "ልጄ ሆይ! አዎ እጆችህ ንፁሃን ናቸው ግን ባዶዎች ናቸው" አለው ይባላል።
    ያልገደለ እጅ ግን ያላዳነ፣ ያልሰረቀ አጅ ግን ያልመፀወተ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ የለውም። እውነተኛው መልካምነት ክፋ አለማድረግ ብቻ ሳይሆን መልካም ማድረግም ነው። የሚጎዳንን መተው ብቻ ሳይሆን ስለ ሌሎች ጥቅም መድከምም ነው።
    #ጌራራ

    • @etssss7814
      @etssss7814 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ቻናልህ ሁሌም ልዩ ነው

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰለ ምንኖርበት እንጂ ሁሌም አዲስ ድንቅ የሆነ ቦታና ሀገር ናት የእስራኤል ቅዱስ ክብር ይግባው🤲❤❤

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
    አንተ ጎንበስ እኔ ቀና
    የሾህ አክሊል ደፋህና
    የኔን ላንተ ያንተን ለኔ
    እንዴት ላውራው በምን ቅኔ🙏

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +6

    መታደል ነው ይህንን የተቀደሰ ቦታ ማየት! ጉብኝቱን ስላካፈሉን እናመሰግናለን፣ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን🙏

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +2

    የእናንተ በረከት ለእኛም ይድረሰን እግዚአብሔር መድሀኔአለም አገራችንን ያረጋጋት

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 2 ปีที่แล้ว +3

    ቀሲስ ትልቅ መባረክ ነው! እድለኞች ናችሁ ቦታው ድረስ ሄዳችሁ ማየት መቻላችሁ ! እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ ለእኛንም ስላደረስከን🙏🙏🙏

  • @eyobkasahun1290
    @eyobkasahun1290 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን የኔ ጌታ😥❤🙏

  • @yemisrachshiferaw5617
    @yemisrachshiferaw5617 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው መልካም ጊዜ ። ለናንተ እኔ በጣም ደሰሰ ብሎኛል። የዛሬአመት በፈቃዱ ለማየት ይብቃኝ።

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በጣም ነው የማመሰግነው። እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት መታደል ይህን ቦታ ማይት አባታችን በእውነት እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህን ያሳየን አምላክ ክብርና ምስጋና ለስሙይሁን የኛ አባት ❤❤❤❤
    እርሶወም የሰበኩነን ወጌል ስላሳዩን ከልብ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥወት አሜን 🤲

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว +1

    ✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
    ደስ የሚል ቦታ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen qal hiwet yesmeana metadel new bereketacu yderen

  • @hi-vs9yg
    @hi-vs9yg 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቀሲስ አሸናፊ መምህሬ በመሆንህ እድለኛ ነኝ አመሰግነሀለው በፀሎትህ አስበን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ጌታዬ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን እስከ ዘላለም እግዚአብሔር ይባርክልን አባታችን ♥️🤲✝️

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት የጌታችን ሥራ እፁብ ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🙏🙏🙏

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዛብሔር ይሰጥልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @saramulugeta5182
    @saramulugeta5182 2 ปีที่แล้ว +1

    Iam happy by your job to show as about our God Jesus bless you man of God.

  • @nemonaalem4471
    @nemonaalem4471 2 ปีที่แล้ว +1

    Tibarek esu yedekemeleh.

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ይሁንለት ለእግዚአብሔር 🙏🙏🙏💙

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን የሰመልክ ቃስስ

  • @אביבהאיינסאי
    @אביבהאיינסאי 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን🤲

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ቦታ ልዪ ነዉ ግን የዛሬዉ ደግሞ ልብ ይነካል የአለሙ ገዢ ሀያል ቅዱስ ልኡል አልፍና ኦሜጋ ሁሉን ቻይ ሁሉ የሱ የሆኘ ጌታ ቤት አልባ ሲሆን ምን አይነት ትህትና ነዉ ምን አይኘት ፍቅር ነዉ ኦ ኢየሱስ አለት አለት ስለ ጌታ የምሰማዉና የማየዉ ከአቅሜ በላይ ነዉ ተመስገን አነሰብኝ ምን ልበልህ የኔ ልዩ ጌታ መምህር አንተም ተባረክ እረጅም እድሜ ይስጥህ ገና ብዙ አንማራለን እንመሰክራለን ስለ ጌታ ፍቅር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ
    @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን እናሜሰግናለን መምህራችን

  • @elsabetshume7713
    @elsabetshume7713 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እኞንም ለዚ ባታ ለመርገጥ ያብቃን ፀሉይሉን

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መልካም የጉብኝት ጊዜ የመባረክም ጊዜ ያድርግላችሁ ለሁላችሁም አመሰግናለሁ ቀሲስ 🙏🏼

  • @alisaalisa7907
    @alisaalisa7907 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Kali howit yasemalin abbatachin bexaam dinqi sifira new sile hulum neger egzihaber yimesgen

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Barakatun Yasadereben Abatachen 😍😍😍😍😍🙏🙏❣❣🤲🤲🥰🥰🥰🥰😍

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher yibarkot kesis mn aynet yetekedese bota new 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @almazhadgu1848
    @almazhadgu1848 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ፡ይስጥልን፡ከበረከታችሁ፡ያካፍለን።

  • @danatfikirtmuzmile3823
    @danatfikirtmuzmile3823 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ ተባረክ

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 2 ปีที่แล้ว

    ውይ የእኔ ጌታ ምነው እድል አግኝቸ ቀሚስክን በነካሁት።

  • @yetimworkyoseph5516
    @yetimworkyoseph5516 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባት 🙏

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว

    🙏🤲🤲አሜን

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 2 ปีที่แล้ว

    Egziabeher yemesgen hulem Addis yehonew Gettaye yekber yemesgen Tebarekelen kessis enamessegenehalen

  • @allgames7481
    @allgames7481 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪይባክሕቀሢሥ

  • @abrhambelu1345
    @abrhambelu1345 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @arnetethiopia8050
    @arnetethiopia8050 2 ปีที่แล้ว

    Amlake YeLiben Meshat Endemitadergilgn Amnalew yehen Kidus Sefera Endemayew Beanite Aminalew Kiberelgn Zemed wogene Enat Abate Eyesus Kirestos!!!

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 2 ปีที่แล้ว

    እንደገና ታድሶ መሆን አለበት እንዴት ያምራል

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 2 ปีที่แล้ว

    Egzhabire yestleni enamsgenaleni

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 2 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው ቦታውን መርገጥ

  • @almazhadgu1848
    @almazhadgu1848 2 ปีที่แล้ว

    በሰላም፡እንዳደረሳችሁ፡በሰላም፡ይመልሳችሁ።

  • @eyobkasahun1290
    @eyobkasahun1290 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቀሲስ😍እኛም ሄዳን ለማየት ያብቃን

  • @alisaalisa7907
    @alisaalisa7907 2 ปีที่แล้ว

    Ye getaye fikir yibizalign hulem ke libbe ayiqeziqiz🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanahadgo1924
    @hanahadgo1924 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen God bless you 🙏🙏

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 2 ปีที่แล้ว

    Egziabihir ende enante edlun yamechachil bit Egziabihir endnders zseano yelen emo temesgen amlakey

  • @firatkasimoglu9289
    @firatkasimoglu9289 2 ปีที่แล้ว

    Tebarke enamesegenalen

  • @tsedaygebreyes67
    @tsedaygebreyes67 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much I am watching all the video

  • @abebechdubre2940
    @abebechdubre2940 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏

  • @weletemaryamg7969
    @weletemaryamg7969 2 ปีที่แล้ว

    Brektachu yderbn

    • @militetzega5219
      @militetzega5219 2 ปีที่แล้ว

      Brekachu ydernn egziabher ytmsegen yun amen Amen 🙏 🙌 👏

  • @benawagash244
    @benawagash244 2 ปีที่แล้ว

    "ቤት አልባው "ትለዋለህ?!የሰማይ ቤት ያሳጣህ አንት መናፍቅ!!!!