ልባችሁ ለቆሰለ መጽናናት ለምትሹ። Kesis Ashenafi G.mariam.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 58

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከጎኔ ነው እውነት ነው እሱ እያጽናናኝ መገስ ሆኖኝ ትግዕስት ሆኖኝ እንዳይርበኝ እየነጠቀ አብልቶኝ በሰው አገር ከለላሀ ሆኖኝ ውይ ምን ልበል የኔ ጌታ የኔ የዋ አምላኬ ወደዋለው እንደእግዚአብሔር ያለ የለም አሜን ከነ አጥያቴ ምሮኝ የኔ አባት አመሰግናለሁ ወድሐለው ፈጣሬዬ ብርታቴ የመኖሬ ሚስጥር እየሱስ ክርስቶስ አመሰግንሀለው አምናለው እንቆቅልሽሄ ይፈታል አምነዋለው የኔ ሁሉ ነገር የፈጠረኝ አምላክ ታምኜበታለው አመሰግናለሁ እኔ ብቻዬን ነኝ ስል 😭እግዚአብሔር ከጎኔ አገኘዋለው ውይ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ተመስገን አበባዬ የኔ እስትፍስ እየሱስ እባዬን አባሽ አመሰግንሃለው ወድሀለው ተመስገን ☝️🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን ቸሩ መድሀኒያአለም የእኔ አባት ሁለየ በቃልህ እያጽናናህ እያበረታህ በቀናው መንገድ እየመራህ ከፊት እየቀደምክ ለዚህ ያደረስከኝ በሰላም በጤና አንተ ነህ አባቴ ከልቤ አመሰግንሃለሁ❤❤❤❤

  • @astera8089
    @astera8089 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ኣባ እውነት ትክክለኛ የሰው ሂወት የምለውጥ ትምርት ነው ኣባ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን ፈጣሪ አባየ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ 💖💖💖

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንቃለህወት ያሰማልንቱምህርህ ሁሉ ሁላችንም የሚያንጵ እና የሚያጵናናነዉ እግዜብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @danatfikirtmuzmile3823
    @danatfikirtmuzmile3823 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @maxlewismaxlewis2626
    @maxlewismaxlewis2626 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ፈጣሪ ከኛ ጋር ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ በጽልት አሥብኝ መምህ ር ጽጌ ማርያም

  • @astera8089
    @astera8089 2 ปีที่แล้ว

    ኣባየ እግዝአብሔር ✝️✝️✝️🙏🙏🙏✝️✝️✝️ ይርዳን አባ አስቡን 💖💖💖

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ የኔ አጽናኝ የኔ መካሪ የኔ አስተማሪ የኔ ፍቅር የኔ ሁሉ ነገሬ ነህ በእዉነት ሁልጊዜ ከጎኔ አይሀለዉ እጆቼን ይዘህ ስታነሳኝ አያለዉ የኔ ጌታ ሰላሜ ነህ አንተ ግርማ ሞገሴ ነህ አንተ ዘወትር እንዳመሰግነህ ጉልበት ሁነኝ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልኝ መምህር አሜን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ጌታዬ 🤲 ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን ❤️✝️🙏

  • @goldengeneration1215
    @goldengeneration1215 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen egziyabhar yimesgen Kalehiwot yasemaln abatachn erejim edma ena tena yistlin

  • @راشدالنقبي-ك3ه
    @راشدالنقبي-ك3ه 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos9974 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Egziabher Yimasgen Sila Qidus qalu Qalahiwot yasamalin tsagawun yabzalot Mahamirachin idimena xena yadililn 🙏🙏🙏❤❤❤❤💒🕂❤

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀስስዬ አንተን ሳላመሰግን አላልፋም በትምዕርት በርትቻለው 3 አመት ስከተልክ አዘኔን ሲከፋኝ በትምዕረት እጽናናለው እጠነክራለው ከእግዚአብሔር ጋር አመሰግናለው ወድሀለው ቀሲስዬ ተባረክ ኑርልኝ ዘር ይባረክ እድሜ ይስጥ አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 2 ปีที่แล้ว

      አሜን መምሕር እግዝአብሔር ዘመንዎን ይባርክሎት እግዝአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @rarecell4924
    @rarecell4924 2 ปีที่แล้ว

    አሜን
    እግዚአብሔር ይባርኳት
    አሜንን👐🙏🙏🙏

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo8429 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Memhirachin kale hiwotin yasemalin Egziabher yimesgen Ersonim tsegawotin selamotin yabzalin!!!

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tube5986
    @tube5986 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን

  • @richrich2307
    @richrich2307 7 หลายเดือนก่อน

    Amen. በጣም ያፅናናል።

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos9974 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Egziabher Yimasgen Sila Qidus qalu Qalahiwot yasamalin tsagawun yabzalot Mahamirachin 🙏🙏🙏🕂❤

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🤲

  • @frehiwottesfayeyhdego7810
    @frehiwottesfayeyhdego7810 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen, Kale hiwot yasemalen kesis.

  • @aynalemfeleke2535
    @aynalemfeleke2535 2 ปีที่แล้ว

    ጌታዬን እጠብቀዋለሁ ያሻግረኛል አምናሁ

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 2 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏💚
    አሜን🙏💛
    አሜን🙏❤

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher yetmesgen yihun Enkan beselam matu abetchn

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 ปีที่แล้ว

    Degme degme degme semahut
    Be Egzeabher kalim tsenanahu
    Liben be Getaye tsenach
    Yihe ken alfo Memhir Miskrenet esetalehu!
    Amen 🙏

  • @girmawitabera7725
    @girmawitabera7725 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot Yasemalin Kesis!

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 2 ปีที่แล้ว

    Amen egzhabire yestlen

  • @workeworke4310
    @workeworke4310 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehewet yasemaln

  • @tube5986
    @tube5986 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እሙየክርስቶስልጅ
    @እሙየክርስቶስልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher hoye ehenn zemn alfe ley

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏 Egzeabher yirdash

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 2 ปีที่แล้ว

      እግዝአብሔረ ይርዳሽ

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen egezaber Rajim Hedeme Ena xena yee sexachu Abate 😍🙏🙏❣😍🤲🤲🤲🙏

  • @genetfessehaye8317
    @genetfessehaye8317 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 2 ปีที่แล้ว +1

    AMENAMENAMEN

  • @ytube9055
    @ytube9055 2 ปีที่แล้ว +8

    የአለምን የነገር በማሰብ ልቦናየ ቆሰለ 😭 በቅንነት እህቶቸ ችብስከሰራይብ አርጉኝ

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 2 ปีที่แล้ว

    Amen. AMEN AMEN

  • @Sawiamane12
    @Sawiamane12 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤amen

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 ปีที่แล้ว

    Ere lene new Yihe
    Hulem melikt yisetegnal Egzeabher
    Yigermal! Enema min elalehu Amlak kenega new biye zim new !!

  • @mesi9711
    @mesi9711 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ
    @ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ቻናል ማስተዋወቅ ምንድነው

  • @genetgebre3433
    @genetgebre3433 2 ปีที่แล้ว

    Kesis mejemeria wede orthodox temelesk wey? I know u at yoseph church gn azgnebh neber

    • @agapezeortodox
      @agapezeortodox  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም። እኔ እምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው።

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን🙏
    አሜን🙏
    አሜን🙏

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏