ሳገኘው ደስ ይለኝ ነበር! የዳናዊት ህይወት ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @takelederesa
    @takelederesa 3 หลายเดือนก่อน +770

    እጅግ በጣም ጥንካራ አስተማሪ ለብዞዎች የሚስተምር ነው እንዲአይነት እንግዳ ስለምትታቀርብልን እሼ እንወድሀለን እናመሰግናለን❤❤❤❤

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 3 หลายเดือนก่อน +26

      በጣም ታሪኳ ያስተምራ😢😢😢😢

    • @LidoAseko
      @LidoAseko 3 หลายเดือนก่อน +10

      Amen

    • @Kemilaadem
      @Kemilaadem 3 หลายเดือนก่อน +6

      እውነት እኔም እሱ ነዉ የታየኝ እፍፍ 😢😢😢😢ጠንካራ ናት በጣም

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 3 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም የእኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ayinad
      @Ayinad 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜንን

  • @lilymekanint2177
    @lilymekanint2177 3 หลายเดือนก่อน +833

    የኔ እናት አሁን እየሳቅሽበት ያለሽው ታሪክ ስንቴ ያለቀሽበት ይሆን?የምር ጠንካራ ሴት ነሽ ♥

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 3 หลายเดือนก่อน +7

      አልሰማሁትም ግን ትክክል ነሽ

    • @milkaemwakene8419
      @milkaemwakene8419 3 หลายเดือนก่อน +3

      Betkikil

    • @sasibejigayehu203
      @sasibejigayehu203 3 หลายเดือนก่อน +1

      Sitazazin

    • @Lifeisok_19
      @Lifeisok_19 3 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly 💯 😢

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 หลายเดือนก่อน

      አሁን ስትስቅ እራሱው. እባዋን በሳቆዋ የሚሸፍን ጎበዝ

  • @hirut7396
    @hirut7396 3 หลายเดือนก่อน +230

    ሴት እና ምድር እማትችለው ነገር የለም ክብር ለእናቶቻችን ያንቺ ጥንካሬና ብርታት እናትሽ ናት በእውነት እጅግ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ነሽ ❤❤❤❤

  • @wondwosenbogale7413
    @wondwosenbogale7413 3 หลายเดือนก่อน +64

    ይሄንን ጠንካራ ልብ በእውነት እግዚአብሔር ነው የሰጣት እናቷን ሳታሳቅቅ እያፅናናች የኖረች ድንቅ ልጅ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እንዳይሽ ምኞቴ ነው።

  • @betimuler2641
    @betimuler2641 3 หลายเดือนก่อน +130

    ዳኑ ያኔም ፈጣን ልጅ ነበርሽ...ስላንቺ በጣም ደስስስ ብሎኛል....እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለዜድዬም ደረስሽላት እሰይ እሰይ

    • @MesiMesi-m7d
      @MesiMesi-m7d 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @FikerAbreham
      @FikerAbreham 3 หลายเดือนก่อน +1

      Yet sefer nat gobez bagegat

  • @akliluguluma4334
    @akliluguluma4334 3 หลายเดือนก่อน +171

    I have been in the same situation, raised by single mother. Guess what, right now I live in the United States. I have the best job that pays well. . Now my mom lives a queen life , because I am paying back for what she has invested on me. You are courageous and GOD is always GOOD !!

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 3 หลายเดือนก่อน +12

      እግዚአብሔር ይባርክህ የእናትን ውለታ ምክፍል ትልቅነት ነው ለእናትህም እድሜ ይስጣት።

    • @liyaf3986
      @liyaf3986 3 หลายเดือนก่อน +4

      Dess sil That is my dream i am also raised by single mom and she pays her life for me and my brother and she also tells us how our father was amazing she is my peace and i am currently working and trying to help help and i wish to make her live the queen life she deserve may God help us.

    • @kalkidantadele717
      @kalkidantadele717 3 หลายเดือนก่อน

      Jegina

    • @SurprisedChurros-df2pi
      @SurprisedChurros-df2pi 3 หลายเดือนก่อน

      djibute ከገባሁ አጭር ጊዜ ቢሆንም ሁለት አመት እሰር አሳልፌ በጠሩነቱ ምክንያት ሁለተ አመት በሱማልያም ሌላም ሰንከራተት ያሳደገችኝ እናቴ በሂወት እንካን አልነርሸ አልኩ በጣም ትወደኘ እና ትጨነቅልኝ ሰለነበር አሁንም በኔ ሰቃይ አንድትቀጣብኝ ሰለ ማልፈልግ ያለሁበት አንካን በሂወት ንሮሸ አልሰማሸ እንየዉ ራሴ ልሰቃይበት,,,,❤❤❤❤❤

    • @SurprisedChurros-df2pi
      @SurprisedChurros-df2pi 3 หลายเดือนก่อน

      ድንቅ የሆንሸ አንሰት ፈጣሪ ሙሉ ሂወትሸ ጣፋጭ እንዲዳርግለሸ እመኝልሻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 3 หลายเดือนก่อน +38

    በጣም ነው የወደድኩሽ እውነት! ዋው ድንቅ ጠንካራ ሴት! አሳዛኝ ነገር እያወራሽ ስቆ የማሳቅ ችሎታ ያለሽ፣ እውነትም እንደተባለው እያለቀስሽ አሳልፈሽ እየሳቅሽ የምታወሪ፣ የሆድሽን በሆድሽ ይዘሽ ቅንነትን የምታውቂ፣ ተጠልተሽ ፍቅርን መስጠት የምታውቂ የዋህ፣ ብቻ ብዙ ነው እያስተማርሽን ያለሽው። ግን አንዳንዴ ይገርመኛል። ብዙ ከባድና ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታዎችን በልጅነት እድሜሽ በጥንካሬና በብቃት፣ በወኔም ተሞልተሽ አልፈሽው ከጫፍ ስትደርሺ በቀላል ነገር ልትሰናከዪ መሆኑን የሚያሳይ ቦታ ላይ ነው የቆመው ታሪክሽ። እና ብቻ መጨረሻውን አይቼው በወጣልኝ። ሄደው ሄደው ብዙ ሰዎች እዚህች ላይ ከልክ በላይ ይፈተኑበታል። ፈተናውንም ይወድቃሉ። ያንቺስ እንዴት ሆኖ ይሆን?
    በልጅነትሽ በደረሰብሽ ነገር ግን በዙሪያሽ ያሉ ሰዎች ሁሉ፣ በአጠቃላይ ማህበረሰቡ ተጠያቂ ነው። ከእናትሽ በቀር ማለቴ ነው። ለብዙዎች ቁስለት የማህበረሰባችን አሸማቃቂ ኋላቀር አስተሳሰቦችና ንግግሮች ከፍተኛ አስተዋጽዖ አለው። ይሄንን ቪዲዮ ያየን ሁሉ ራሳችንን መፈተሽ አለብን ምንም ከማለታችን በፊት። እዚህ ግባ በማይባል ጉዳይ ትልቅ ተስፋ ያላቸውን ሰዎች በየሰፈሩ፣ በየትምህርትቤቱ፣ በየትኛውም ቦታ ላይ በንግግሮቻችንና በአመለካከቶቻችን፣ በድርጊቶቻችን ሁሉ ሳይቀር ዋጋቢስ እናደርጋቸዋለን። የሰውን ላዩንና የኋላ ታሪኩን አይቶ መፈረጅና ስሜቱን ሲጎዱ መኖር እስከመቼ ይሆን አብሮን የሚቀጥለው? መቼስ ነው አስተሳሰባችን የሚፈወሰውና ለሰው ልጆች ሁሉ ተገቢውን ክብርና ፍቅር በመስጠት ዋጋ ያለው ነገር የምንሰራው? ይሄ እኮ ነው የከፋፈለንና ሃገራችን አንድ ሆና በፍቅር እንዳትኖር ያደረጋት። ይሄ እኮ ነው ሰው ሃገሩን እንዳይወድ የሚያደርገው። ለማንኛውም ካስተዋልንው ከዚህ ፍልቅልቅ ልጅ በቆሰለ ልብ የሚነገረው ታሪክ ብዙ ያስተምረናል። ለማየት ከሞከርን ራሳችንን የምናይበት ንጹህ መስታወት ነው። እግዚአብሄር በአንድም በሌላም ይናገራልና እንስማ። ማንም ላይ ጣታችንን መቀሰር ትተን ከራሳችን እንጀምር።
    በተረፈ እሼ ተባረክ።
    I can't wait to finish the story. The next part please!

    • @frehiwotafework5309
      @frehiwotafework5309 3 หลายเดือนก่อน +2

      የልቤንነው የተናገርከው እውነት ነው መስራት ያለበት የማህበረስባችን ችግር ነው የሚያሳይ መራራ የሆነ ነገር ግን ትንሻ ልጅ አጣፍጣ ያቀረበችው ኢትዮጵያውያን ሳናውቅም እንዲሁም ሆን ብለን አውቀን የስውን ልብ ስሜት በንግግር እንስብራለን ምን ብዬ እንደምፅፍ እያስብኩ ነበር ችግሩ እንዳለ ሆኖ እርስበርሳችን መከባበር ባለመቻላችን ዛሬ ዋጋ ከፍለናል የልቤን ስለተናገርክ በጣም አመስግናላሁ🙏 ዳናዊትዬ እባክሽ ሳትዘገይ ተመለሽ እጠብቅሻለሁ የኔ ቆንጆ የፈገግታ መስኮት❤

    • @user-AbuIbrahim
      @user-AbuIbrahim 3 หลายเดือนก่อน

      She live her true youngster age wow

    • @yodit
      @yodit 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ጎበዝ ፀሐፊ ነህ የቃላቶች አመራረጥህ ይገርማል! በጣም ደስ የሚል commento 👏

  • @tewodrostesfaye4153
    @tewodrostesfaye4153 3 หลายเดือนก่อน +114

    ዋው የእውነት የብዙ ኢትዮጵያዊያን እውነተኛ ታሪክ ነው የኛ ኑሮ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም እንደኛ ይለፍ አሜን

  • @seifeworku
    @seifeworku 3 หลายเดือนก่อน +44

    ነገሮች ሲያልፉ በቀላሉ ያለፉ ይመስላሉ ጎበዝ ጠንካራ እናት ነው ያለሽ

  • @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ
    @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ 3 หลายเดือนก่อน +78

    የኔ ናት በጣም ነው አወራርሽ እዴት እደሚጣፍጥ በነገራችን ላይ ሁላችንም ይህን ህይወት አሳልፈናል ጀግና ነሽ❤❤❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 หลายเดือนก่อน +39

    ጀግና እናት ነች ያለችሽ። በርቺ አሁንም ልጅ ነሽ ገና የበለጠ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ።አይዞሽ።

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 3 หลายเดือนก่อน +190

    የኔ ናት ስጋ ሲበሉ ሀብታም ይመስሉኛል አለች ኦፍፍፍፍፍፍፍ ሁላችንም እንዳንች ነው ያደግነው ግን ያሁሉ አልፎ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @abelb5604
    @abelb5604 3 หลายเดือนก่อน +55

    በእግዛብሄር ቸርነት ሁሉም ያልፍል እናትሺም አንችም ጀግና ናችሁ ። በመላው አለም የምትገኙት ኢትዮጰያናኖች በሙሉ እንኳን ላዲሱ አመት አደረሳችሁ❤❤❤

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 3 หลายเดือนก่อน +118

    የኔ እመቤት ሁለተኛ ቆንጆ አይደለሁም ስትይ እንዳልሰማ!! የጠይም አሳ መሳይ ቆንጆ ነሽ!!! በጣም ቆንጆ ነሽ!!! ጎበዝ ፈፅሞ እጅ እንዴትሰጪ እናትሽን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣት!! ያንቺን ትልቅ ቦታ ደርሳ ለማየት ያብቃት

    • @meseretagedew9309
      @meseretagedew9309 3 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏🙏🙏

    • @tsedeyg107
      @tsedeyg107 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @tsegayeyohanna6392
      @tsegayeyohanna6392 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን🎉

    • @kidyjwolde2311
      @kidyjwolde2311 3 หลายเดือนก่อน +3

      Lematsnanat sayihon ye ewnet konjiye nesh❤

    • @hawikebede5843
      @hawikebede5843 3 หลายเดือนก่อน +1

      Yes you are truly beautiful inside and out! Konjo aydelehum setey Eshem marem neberebet. Hulachnm beEgeziabehare amsal yetefeteren konjo nen andande lejoch yehen balemaweke weynm yerasachewn insecurity lemeshefen yemilute new. Work with counselor to build up your self-esteem. There are so many African models, are they gonna say they are not beautiful? That is just childish bullying! You are strong and beautiful woman, you have such a bright future ahead of you. Berchi yegna kuru Ethiopiawi ❤😊

  • @EduEdlawit
    @EduEdlawit 3 หลายเดือนก่อน +40

    የኔ ወድ አባትሽ አሁን ሲያይሽ የቆጨዋል ጠንካራ ጀግና ልጅ

  • @jerrytefera492
    @jerrytefera492 3 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ይመስገን የማያልፍ ነገር የለም በጣም ጎበዝ እናት አለሽ ጥሩ አርጋ ቀርፃሻለች እግዚአብሔር እረችም እድሜ ለናትሽ ይስጥልሽ በጉጉት ነው ቀጣዩን ክፍል የምጠብቀው 100% ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ❤

  • @ሳራየልጄእናት
    @ሳራየልጄእናት 3 หลายเดือนก่อน +13

    በብዙ ችግር ውስጥ ያለፈች ልጅ ዛሬ በሳቅ የምታወራው ታሪክ የኔ ቆንጆ ❤❤

  • @SafariSim
    @SafariSim 3 หลายเดือนก่อน +171

    ኧረ ጓጉቼ መጠበቅ አልችልም እሼ አስደነገጠኝ ለማንም ሚገርም ህይወት ደግሞ የተማርኩባት የእውነት ቃል " የጊዜ እንጅ የሠው ጀግና የለም"

  • @HayatOmar-fc3zq
    @HayatOmar-fc3zq 3 หลายเดือนก่อน +19

    በጣም ጠንካራ ልጅ ናት በጣም ደሞ ሌላዉ ቢሆን ይህን ታሪክ እያለቀሰ ነበር ሚያራዉ❤❤

  • @MesiKube
    @MesiKube 3 หลายเดือนก่อน +40

    እስካሁን ካቀርብካቸው እቺን ቆንጆ ሚያክል የለም ❤❤❤❤ ጀግና

  • @BellaB-fj6eh
    @BellaB-fj6eh 3 หลายเดือนก่อน +13

    You’re simply amazing! I have never heard poverty explained in such a way in Amharic. I can’t wait to hear the next part. Way to go girl 🎉

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 3 หลายเดือนก่อน +77

    የማያልፍ የለም የምር ጀግናነሺ
    እሼ ስወድህ የይትባረክ አባት ❤

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 3 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ውብ እንዴት ደስ እንደምትይ። ድህነትን እየሳቅሽ ያሳለፍሽ። ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስሽ ። ጠንካራ ልጅ ነሽ

  • @LamroLamro-lb1xk
    @LamroLamro-lb1xk 3 หลายเดือนก่อน +33

    የኔ እህት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ❤️ካንቺ ብዙ ተምርያለው የማያልፍ ቀን የለም 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq 3 หลายเดือนก่อน +27

    እውነት የሰው ታሪክ ሰምቼ አልቅሼ አላቅም እህቴን እውነት ነው የኔ ታሪክ ትዝ አለኝ አንች ያልሻቸው ነገሮች አብዛኛዎቹ አሳልፌዋለው ግን ከሁም ሁሌ ቂም ይዤ የማልረሳቸው ሰዎች ሌባ ደሀ ነብር ስማችን ዛሬ ግን እኛ ሁሉን ግዜ ጥሎአቸው ከኛ በታች ሆነዋል ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን ሁሉም ያልፋል😢

  • @ghthጤናዬ.ነዉ.ሀበቴ
    @ghthጤናዬ.ነዉ.ሀበቴ 3 หลายเดือนก่อน +94

    ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን ሳቋ ራሱ ይጋባል😂 ደስ ስትል ፈጣሪ ጡሩ ደ ረጃ ያድርስሽ የኔ ቆጆ😊

    • @MadinaMadena
      @MadinaMadena 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ

  • @AmharicAlphabetWezete
    @AmharicAlphabetWezete 3 หลายเดือนก่อน +21

    በጣም ምትደነቅ፣ ጠንካራና ብልህ እናት ነች ያለችሽ።
    አንችም እንደዛው። እ/ሔር ዕድሜና ጤና እስጣቹህ።
    የቀረው ዘመናቹህ የበረከትና የደስታ ዘመን ያርግላቹህ
    🙏🙏🙏

  • @sesniakibrom8990
    @sesniakibrom8990 3 หลายเดือนก่อน +18

    ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ፡❤ የብዙዎቻችን ታሪክ እንደ ኣንቺ ነው። ለኔ ከህሉ ነገር የተለየ ግን ዲቃላ መባልዋ ነው። ኣይዞሽ የቀረሽ ትንሽ ነው።🇪🇷

  • @amen240
    @amen240 3 หลายเดือนก่อน +30

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የወደድኩሽ ደሞ እኮ በጣም ቆንጆ ነሽ❤

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 3 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ካንቺ እኩል ነው እያለቀስኩኝ ያየሁት እናትሽ ጀግና ናት መሸለም አለባት ደግሞ በጣም ቆንጆ ነሽ አይንሽ፣ጥርሽ ሁሉ ነገር የኛ ሰው ምላስ በቁም ይገድላል❤

  • @senaytmarye5604
    @senaytmarye5604 3 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ጠንካራ ልጅነሽ በእንደዚህ አይነት ህይወት ያለፍን ብዙ ሰወች አለን ድሃ መሆን ምን ያክል ተፅኖ እንዳለው አውቃለሁ በዚህ ህይወት አልፌበታለሁ😢 ያንች ደግሞ ከባድ ነበር ግን ጠንካራ ነሽ እሼ በጣም የምወድህ የማደንቅህ ምርጥ ሰው የምታቀርበው ሁሉ አስተማሪነው ተባረክ

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig 3 หลายเดือนก่อน +25

    የኔ እናት ይሄን ሁሉ መከራ አልፈሽ ስስቅ ምንም ያላየሽ ነው የምትመስይው ጀግና ሴት ነሽ በጣም ቆንጆ ነሽ ደግሞ

  • @Fikre-p5q
    @Fikre-p5q 3 หลายเดือนก่อน +7

    የምር በጣም አንጀቴን በላሽው የኔ ቆንጆ ይሄን አይቶ የድንግል ልጅ ፍጼሜሽን ያሳምርልሽ

  • @AstetZeleqe
    @AstetZeleqe 3 หลายเดือนก่อน +11

    የእናትሽን ጥንካሬ ወርሰሻል።የእኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያፀናችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች ናችሁ።ነገን በሚያላግጡብሽ እያየሽ ያደግሽ ብርቱ ወጣት ነሽ።ቆንጂት ነሽ።ገና ያዩሻል!!!

  • @yabkalmelak7715
    @yabkalmelak7715 3 หลายเดือนก่อน +741

    ይሄን ምታነቡ ሁሉ 2017 የደስታ ዘምን ይሁንላችሁ 🎉🎉🎉

  • @tsehaineshkahsay6698
    @tsehaineshkahsay6698 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ኃላ ቀር ነው አንቺ ግን ምርጥ ልጅ ነሽ:: ደግሞ በጣም ቆንጅዬ ነሽ:: የረዳሽ ጌታ ይባረክ::

  • @huihy-ou5tm
    @huihy-ou5tm 3 หลายเดือนก่อน +11

    እሚገር ታሪክ ነዉ አስለቀሰችኝ ዲህነት መጥፎ ነው አንገት ያሰብራል ግን ድሀ ሰው ይኑር ፍቅር ያስተምራል ❤❤❤ ክፍል 2 እስከምሰማ ጎጉቻለሁ የቆንጂየዋን ልጅ ❤❤❤

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 3 หลายเดือนก่อน +10

    WOW!!!!!በጣም ጠንካራ ፅናትሸ ትግሰትሸን ሁሉ እየሰማሁ በጣም ወደድኩሸ ።አሁንም በዚሁ ፅናትና አቋምሸ ከእግዚአብሔር ጋር በርቺ።እምነት መጵሐፋችንም ተፅፏል የተዋረዱትን የተናቁት ን ከፍ ከፍ የሚያደረገው ፈጣሪ አሁንም ካዋረዱሸ ከናቁሸ በላይ ሆነሸ(ድሮ አዘቅዝቀው ነው የሚያዩሸ አሁን አንገታቸው እሰኪበጠሰ እያንጋጠጡ)እንድታይ ጊዜ ፈንታው ያንቺ ይሁን።አሜን!!!!ግን እንደነሱ የጨካኝ ልብ አይኑርሸ እንዲማሩበት አድርገሸ ተጠቀሚበት እህቴ።እንባሸን አይቼ እኔ አንብቻለሁና ወንድማዊ ምክሬን ግን አትግፊው።

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 3 หลายเดือนก่อน +25

    ከንፈሯ በላይ እስካለሁ ነጥብ ጭምር ከግጥም ስራዋና ከመልኳ ጠይምነት እንዲሁም ሳቂታነት ደግሞ በራስ መተማመን ጋር ፣ ተደማምሮ ሜሮን ጌትነት ነው የምትመስለው የእኔ ጀግና ።

    • @AynalemWondimu
      @AynalemWondimu 3 หลายเดือนก่อน +2

      Betikikil 😢

    • @mimiimimoo9434
      @mimiimimoo9434 3 หลายเดือนก่อน +1

      የሜሮን ጌትነት ጥርሰዋ ብልዝ ነው ግን የሚያመሳስላቸው ነገር አለ

  • @tsegayebelete2937
    @tsegayebelete2937 หลายเดือนก่อน

    አንዳንዴ ሰዎች እንዲጨክኑብን ሁኔታዎች እንዳይመቹን የሚሆነው እኛ እንድንማርበት ለሌሎችም እንድንተርፍ ነው
    ይቺ ልጅ በጣም ጠንካራ ናት። ብዙ ነገር ተምሬያለሁ

  • @shemlesbaba5369
    @shemlesbaba5369 3 หลายเดือนก่อน +18

    ዋው እጂግ በጣም ጠካራ ልጂ ነሽ ለብዙወቻችን ጥንካሪ የሚሆን ❤

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta 3 หลายเดือนก่อน +13

    የማያልፉ የሚመስሉ ቀኖች በእግዚአብሔር ብዙ ቀኖች ያልፋሉ አንቺም ልጅ ብርቱ ነሽ የምድር አባት ቢተውሽ ሰማያዊ አባትሽ ግን መልካም ነው በርቺ

  • @kedestfeseha4755
    @kedestfeseha4755 3 หลายเดือนก่อน +22

    በትክክል ሁሉም ያልፋል የማያልፍ ቀንያልፋል አንቺ ጀግናነሽ

  • @meselechabate-k5n
    @meselechabate-k5n 3 หลายเดือนก่อน +4

    ልጄ ልንገርሽ እናትሽና አነቺ ጠንካሮች ናችሁ። ስትበይው የነበረው ጤናማ ምግብ ነው። በሽታ የሌለበት ንጹህ ምግብ። በአስተሳሰብ ጠንካራ ነሽ። እስከመጨረሻው ያጵናሽ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 3 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ነው የሚገርምታሪክ ነው ጠንካራ ነሽ እናትሽን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት ያረብ እኔም በትንሹም ቢሆን ይህንን ሂወት ኑሪዋለሁ😢😢❤❤❤❤

  • @firehiwotteferi8398
    @firehiwotteferi8398 3 หลายเดือนก่อน +14

    ሰው ን በአለባበሱ የሚመዝን ማህበረሰብ የእውነት በጣም መቀየር ያለብን ነገር ነው።ጀግና ሴት እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል

  • @Chernte-w3h
    @Chernte-w3h 3 หลายเดือนก่อน +88

    የማያልፍ ነገር የለም ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 3 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ለብዙ ስው እስተማሪ ነው እሼ የምታቀርበው ድንቅ ሥራ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @Mekdi-s5z
    @Mekdi-s5z 3 หลายเดือนก่อน +39

    እየሳቀች አንጀቴን በላችኝ እውነት ለካ ሁሉም ያልፋል ተስፋ አለመቁርጥ ብዙ ያሳያል ተመስገን እናትሽን ሳላደንቅ አላልፍም❤❤❤

  • @WerknhSeyum
    @WerknhSeyum 3 หลายเดือนก่อน +5

    እህቴ ግልፅነትሽ በጣም ደስ ይላል ይህ ታሪክ የብዙ ሰዎች ነው ልሁን እግዚአብሔር ይህን ፈገግታሽን ይጨምርልሽ

  • @MominaTemamm
    @MominaTemamm 3 หลายเดือนก่อน +15

    ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም አዘንኩ እያለቀስኩ መተኛት አልቻልኩም ጀግና እናት ልጅ አላህ መጨረሻችንን ይሳምርልን

  • @Fitsummesfin-h3b
    @Fitsummesfin-h3b 3 หลายเดือนก่อน +21

    እኔ ግን በጣም ከማዘኔ የተነሳ ሳልስቅ ነው የጨረስኩት ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤

  • @NuhaminNuhamin-wo3en
    @NuhaminNuhamin-wo3en 3 หลายเดือนก่อน +7

    የአንድ ሰው ህይወት በጣም ተመስጨ የምማርበት ጉልበት የማገኝበት ካለሁበት የተሻለ እንደምደርስ የማስበበት ምርጥና ጓጊ ታሪክ ነው ማሪያምን❤

  • @SemereMebratu
    @SemereMebratu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው የሚገርም አስተማሪ የሆነ የህይወት ታሪክ ነው። ክፍል ሁለትን እጠብቃለን እሼ!

  • @HabteyesusBirhanu
    @HabteyesusBirhanu 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዳናዊት በእውነት ጀግና ነሽ
    የኑሮ ዳገቱን ጨርሰሽ ቁልቁለቱን ጀምረሻል
    የናቁሽ ሁሉ ያከብሩሻል
    ራስን ማሸነፍ ጀግንነት ነው
    ተባረኪ የኔ ጀግና

  • @bazezewkebede8478
    @bazezewkebede8478 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና እና ጠንካራ የምንጊዜም ቆንጆ: ከአንቺ ጋ እንደመሆን የምታስደስት ሴት አላየሁም: ቆንጆ

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው እናትሽ የእምነት ጀግና ነች፣ ምን ያህክል የእግዚያብሔርን ለእግዚያብሔር የቄሳርን ለቄሳር እንዳለው ታማኝ ናት። አምላኳን የታመነች ታላቅ ሰው ነች። ይህ ሁሉ እናንተ ላይ ያለፈው ህይወት ለበጎ ነበር ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ናችሁ።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 วันที่ผ่านมา

    አንቺ ቆንጆ ጥርስሽ እራሱ ሲያምር አነጋገርሽ ቅንጆ ነሽ ጠንካራ❤❤

  • @aicat-27
    @aicat-27 3 หลายเดือนก่อน +3

    He is a very strong teacher who teaches to the poor. Thank you for presenting us with such a guest. We love you

  • @BirrrFinancialContents
    @BirrrFinancialContents 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድህነት ከባድ ነው፡ ፡ ድህነት ስንቱን አሳየን :: ሁላችንም ያሳለፍነው ህይወት ነው:: ወደ ልጅነት ትውስታ መለስሽኝ :: ሁሉም አልፎ ዛሬ ሌላ ቦታ ነኝ :: እግዚአብሔር ለሁላችንም ጊዜ አለው :: እግዚአብሔር ይመስገን : :🙏

  • @Ashia12-s1z
    @Ashia12-s1z 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ያረብ 😊😊

  • @TADELEAbe
    @TADELEAbe 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጀግነ ነሽ በእውነት ታርክሽ በጣም ይገርማል ሁሉም ለበጎ ነው ዛሬ ላይ እንደዝ ሆነሽ ሲያዩሽ የሰደቡሽ ያፍርሉ

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 หลายเดือนก่อน +5

    She is incredibly strong young woman! Listening her story made me cry/sad/. I love her sense of humor 😀. What doesn’t kill you makes you strong! She beautiful, intelligent, and strong! I have no doubt that God is with her! ❤

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት እኔ ገና አሁን ነው የሰማሁት በጣም የሚያስደምም ህይወት ታሪክ ነው ሁሉም ይታለፋል ❤

  • @GuxFrom
    @GuxFrom 3 หลายเดือนก่อน +33

    ክብር ለእናቶቻችን ይሁን እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የእርቅ ይሁንልን ሠላም ለሀገራችን

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ! እንኳን ለእናትሽ ለእገር የምትተርፊ ልጅ ነሽ:: ደግሞ የመጨረሻ ቆንጆ ነሽ::

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 3 หลายเดือนก่อน +48

    ደስ ስትል ❤ ሜሮን ጌትነትን አትመስልም

    • @idhdudga7544
      @idhdudga7544 3 หลายเดือนก่อน +2

      Awo temeselelch😢

    • @makmakonnen7252
      @makmakonnen7252 3 หลายเดือนก่อน +1

      Betam new yemitimesilew.

    • @AmisaleKusa
      @AmisaleKusa 3 หลายเดือนก่อน

      Betam Copy Nat

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 3 หลายเดือนก่อน

      Betam

    • @RebeccaTsegaye-k6i
      @RebeccaTsegaye-k6i 3 หลายเดือนก่อน

      Yes, ማንንነው የምትመስለው እያልኩ ነበር...

  • @kassahungetachew34
    @kassahungetachew34 3 หลายเดือนก่อน +14

    ድህነት ማለት የነበርንበትን እና ያለፍነውን ችግር እና ህይወት መሰናክል መርሳት እንደ ሆነ ተምሬበታለሁ ታናሼ አንቺ ግን የእናትሽ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ጠብቆሻል...በክፍል ሁለት ...ምን ይሆን

  • @FMk-b3o
    @FMk-b3o 3 หลายเดือนก่อน +10

    ማሽላ ሲር ይስቃል አሉ ያገሬሰው ሁሉምነገር ሲልፍ ቀላልነው የኔ ጠካራ ጎበዝነሽ እማ ባብዝሀኛው የኢትዮጲያ ማህበረሰብ በደዚህ ሁኔታነው የሚልፈው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔርን መደገፍ መጨረሻ ያሳምራል... ❤❤❤

  • @solomonwedajo3243
    @solomonwedajo3243 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉነገር ታሪክ ሆኖ አልፎአል አንቺ ጎበዝ ማስተዋል ያለሽ የተባረክሽ ነሽ

  • @KedirsalihSalih
    @KedirsalihSalih 3 หลายเดือนก่อน +5

    አቦ ትለዪያለሽ እንዳስለቀሰሽ ሳቂበት ቀልጂበት እሄ ቆሻሻ ድህነት በጣም ጠንካራና እልሀኛ እንደሆነች እንዲሁ ትታወቃለች ለፈተና አደል የተፈጠርነው ።

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ግዜ ያልፍል ውነት ያልፍል እግዚአብሔር ከተገፍት አምላክ ነው :: የኔ እመቤት እድግ በይ ጎበዝ ሁኝ ለናትሽ :: አባትሽ ወደፋት ግፋን ይሸከማል

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የምትገርሚ ጥሩ ችሎታ ያለሽ አስተዋል ልጅ ነሽ:: ስለራስሽ እና ስለ እናትሽ ስታወሪ ገፀ ባህሪውን ስለእናትሽ ስታወሪ? እንደ እናት? ስለእራስሽ ስታወሪ ድምፅሽን ቀየር የምታደርጊያት ነገር ሳቅሽ ተጨማምሮ? ልጥፍናሽ ? ምርጥ አርቲስት የመሆን ችሎታ ያለሽ ይመስለኛል:: ወደፊት ጥሩ ደረጃ ደርሰሽ ታዋቂ ሆነሽ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ:: በርቺ ጎበዝ ናሽ ደስ የምትዬ ቆንጆ ልጅ ነሽ:: እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ 27 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን እንወድሀለን የእግዚአብሔርን ቃል ህጉን ተመርኩዘህ ሥለምተሔድ በርታልን /❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏🙏🙏🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ፈገግታtube
    @ፈገግታtube 3 หลายเดือนก่อน +12

    ኮንቦኒ አውቃታልው its all story is true she glow more i believe on her capacity and strength . girl shine more and more

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ታሳዝናለች! ትረካዋ እንባ እና ሳቅ የቀላቀለ ነው።

  • @hiwotwondimu2313
    @hiwotwondimu2313 2 หลายเดือนก่อน +3

    በውነት አምላክ ጠንካራ እናት ሰቶሽ አንቺን አጠነከረችሽ

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጠካራ ልጅ ነሽ
    ለብዙ የድሀ ልጆች ተስፋ ነሽ

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 3 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ቆንጆ ታሪክሸ ደረሰ ሲል አይዞሸ ከማንም የምትበልጪ ልጅ ነሸ እድሜ ለእናቴ እያልሸ ይሄ ጥንካሬሸን ይዘሸ በዚሁ ቀጥይ እሰከመጨረሻው 👏👏 ❤

  • @romanurga5755
    @romanurga5755 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እውነት ነው ከታገሱት ሁሉም ያልፋል

  • @Hibist-Birhanu
    @Hibist-Birhanu 3 หลายเดือนก่อน +12

    የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም 👌

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እህት አንቺ በጣም ጠንከረ እነት አለችሽ
    ለማስተማሪ የሚትፈልግ የሚተጠነክርሽ ብሪቱ እነት ፈጠሪ ስለሰጠልሽ ተመስጌን እለለሁ
    እኔ የሚየስተምሪኝን አጥቼ ፍለጎት እየለኝ
    ሠዉ እየለ ሠው አጥቼ የገበሁበት ሕይወት የስጠለል ግን አሁንም በሕይወት ተስፈ እንደልቆሪጥ ተምሬሃለሁ ጠንከረ ነሽ
    በርቺ

  • @GfgGyt-z5y
    @GfgGyt-z5y 3 หลายเดือนก่อน +188

    በ መልክ አስቀያሚ ነኝ አልሽ ግን በጣም ቆንጆ ነሽ

    • @shemimamusa6709
      @shemimamusa6709 3 หลายเดือนก่อน +2

      Men albat ke lelochga anetsatsra yhonal enji konjye nat

    • @saronfetene611
      @saronfetene611 3 หลายเดือนก่อน +1

      Mnm ansar mnamn aydalm konjo nat mnalbat make up yatalakalaka fit lamdah yihonal eswa gn nisu konjo nat

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 3 หลายเดือนก่อน

      Batam❤

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ቆንጆ ናት

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 3 หลายเดือนก่อน +2

      ይሉኛል ነው ያለችው 😊

  • @tahadubatahaduba4577
    @tahadubatahaduba4577 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብጣዕሚ ደስ ክትብለካ እቲ ሑሉፍ ድኽነት እንዳሳሓቀት ከተዕልል ከላ

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 3 หลายเดือนก่อน +33

    ዲህነት የፅናት መሠላልነዉ ለሰው ሆነ ለሀገር🎉

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 3 หลายเดือนก่อน +4

    እህህህህ ሲወራ እንዴት ቀላል ነዉ😢😢😢😢😢😢😢 ለሁሉም ግዜ ኣለዉ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetabate45
    @genetabate45 3 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም የምትደነቅ ግልፅ ልጂ ነች.❤

  • @aadd8812
    @aadd8812 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእዉነት ጀግና እናት ናቸዉ ያሳደጉሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ እግዚአብሔር ይመስገን እዚ ስላደረሰሽ

  • @እናርጅእናውጋ
    @እናርጅእናውጋ 3 หลายเดือนก่อน +3

    የማውቀውን ታሪክ በዚህ መልኩ ስሰማው ሰውነት ስለሚባለው አፍራለው ፈጣሪ ትልቅ ነው

  • @HaregBaba
    @HaregBaba 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ ስታወሪ የእኔን ህይወት ወደ ሗላ ነበር ያየሁት፣ አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል።

  • @marthamekonnen7532
    @marthamekonnen7532 3 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ሳቂታ እንዴት እንደወደድኩሽ በጣም የሚገርም ህይወት ነው ያሳለፍሽው ግን ደሞ... ብቻ ጀግና ምነው የዛኔ በኖርኩና ጓደኛዋ በነበርኩ አስባልሽኝ❤

  • @binedine
    @binedine 3 หลายเดือนก่อน +2

    እስክጨርስ አስለቀሽኝ 😢😢😢 ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ በትልቅ ነገር ይካስሽ አብዛኛችን የሚያስጠላ ሕይወት አሳልፈናል አሁን የተሻለ ኑሮ ላይ ላንሆንም እንችላለን ያንች ግን አስተማሪ ታሪክ ይሆናል ❤❤❤

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 3 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ እናት ለካ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል❤❤😢😢

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድህነት ከባድ ነው የበለጠ ደግሞ ጎረቤቶች ተጨምረው ሲያገሉ ሲያንጓጥጡ ሊሰብሩሽ ሲሞክሩ ደግሞ እጅግከባድ ነው አልፌበታለው አንቺ ጠንካራ ነሽ እኔ ግን መቋቋም አልቻልኩም ነበር። አሁን ግን ያ ሁሉ አልፎ እግዚአብሔር አቁሞኛል ተመስገን ግን እስቲል ውስጤ አብሮአደጎቼን እና ወላጆቻቸውን አልወዳቸውም እጠላቸዋለው ሰብረውኝ ነበር እግዚአብሔር ባያነሳኝ እኔ እኔን አልነበርኩም ነበር

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v 3 หลายเดือนก่อน +15

    ሲልፍ እንደዚህ ያስቃል 😢😢እንጂ ርሀብ ከባድ ነው

  • @Kamil-m1d
    @Kamil-m1d 3 หลายเดือนก่อน +2

    የምር እጅግ በጣም ጀግናና ጎበዝ ልጅ ነሽ ።ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @fvv1680
    @fvv1680 3 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ቆንጆ ❤❤በጣም
    ቆንጆ ነሸ እናትሸም ❤❤ጀግኒት ናት አላህ ያቆይልሽ❤❤❤

  • @SemiraAdisababa
    @SemiraAdisababa 24 วันที่ผ่านมา

    ንፅህናዋን ነው ያየሁት 🥰🥰🥰🥰

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደተመቸቺኝ በማርያምን በአካል ባገኛት ደስ ይለኝ ነበር በፈገግታዋ ሁሉ ነገሯ እንዴት ደስ እንደምትል

  • @Ekiruy
    @Ekiruy 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው የኔ ጀግና ሤት ነሽ በርቺ እዲህ አይነት ያሣለፈ ነው አገሪቱ የምትፈልገው