በህይወቴ እንደዚህች ታዳጊ ያስገረመኝ የለም!! እውን 11ኛ ክፍል ነች? :Comedian Eshetu : Donkey Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • This is a social show that gives a chance to different individuals who have low income and wants to share their story on media and to request help if they are in need.
    in this show, we will invite cab drivers, commercial sex workers, teachers, street kids, students, maids, and farmers, etc.
    with their unique and fresh stories, we want society to understand their side of the truth.
    #comedianEshetu
    contact
    comedys27@gmail.com
    0938 21 20 20
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 ปีที่แล้ว +453

    ገራሚ ልጂ ነሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ንግግርሽ የ11ክፍል ተማሪ ሳይሆን ብቃት ያለው መምህር ነው የምትመስሊው እግዚአብሔር ይርዳሽ የእውነት ወላጆችሽም የታደሉ ናቸው

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว +4

      Betesbe aregone wedocheye

    • @samueldereje4039
      @samueldereje4039 3 ปีที่แล้ว +3

      በተሰብ ሁንልኝ

    • @samueldereje4039
      @samueldereje4039 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ethiomimitube7507 በተሰብ ሁንልኝ

    • @sebleadanetube4330
      @sebleadanetube4330 3 ปีที่แล้ว

      የ አረብ የፈረንጅ አና የ ሃበሻ ምግብ በዩቱብ መስራት ጀምሪያለው እስቲ እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ፤ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኪ

  • @ravehcall2261
    @ravehcall2261 3 ปีที่แล้ว +168

    የኔ ጣፋጭ, የኔ ኮልታፋ ,የኔ አስተዋይ ማነው እንደኔ ክፍል ሁለትን በጉጉት የሚጠብቅ

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 3 ปีที่แล้ว

      አፏ ሲጣፍጥ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት💚

    • @husnishifala4476
      @husnishifala4476 3 ปีที่แล้ว

      Fetari yebarksh yena ehet yewstan nw yawerashw

  • @abdelkerimmohammed3564
    @abdelkerimmohammed3564 3 ปีที่แล้ว +206

    አቦ አላህ ይስጥሽ በሠላም በጤና እደጊልኝ አጀቴን ነዉ ያራሽዉ

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว

      Wedocheye betesbe enhune

    • @aynatz6002
      @aynatz6002 3 ปีที่แล้ว

      Wow, Eshetu i m really proud of you 👏 I enjoyed watching this video...will like to see the next video. God bless you and this amazing young Ethiopian 🙏

    • @nebiyatworede1896
      @nebiyatworede1896 3 ปีที่แล้ว

      Wowww woww mebrek new benesa mirit timirit

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว

      @@aynatz6002 Betesbe Enhune Weda Demerne

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว

      @@comedianeshetu Esha Ewedhalene Enaneme Abertatane

  • @samuelalemayehu5869
    @samuelalemayehu5869 3 ปีที่แล้ว +81

    የውስጤን ነው የተናገርሽልኝ እህቴ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ።

  • @ሀናማርያም-ሐ2ቸ
    @ሀናማርያም-ሐ2ቸ 3 ปีที่แล้ว +113

    ልጅቱአ ግን መምህር ብትሆን ያዋጣታል በጣም ትክክል እኮ ነች መምህራኖች ደመወዙ ትንሽ ነው እያሉ ተስፋ ቆርጠው ነው ሚያስተምሩት እናም እውነትሽን ነው እህት

    • @ሀናማርያም-ሐ2ቸ
      @ሀናማርያም-ሐ2ቸ 3 ปีที่แล้ว +5

      እውነት እሸ እኔም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ባይሆን ወንድ አይደለሁም ሴት ነኝ ሀና ባላለሁ እንኩአንም እችላለሁ 32 ደቂቃና በባለፍ የለቀከውን 6:00 live እንቅልፌን ትቸ ስከታተል ነው ያደርኩት እውነት እኔ ግን በምትለቃቸው ነገሮች ብቻ አይደለም ማመሰግንህ አረብ አገር ላለን ሰወች ያለህ ክብር ነው ስላከበርከን ድንግል ማርያም ታክብርህ እውነት አረብ አገር ያላችሁ ሰወች ውድድድድ ነው ማደርጋችሁ አሜርካን 100.000 ከረዱት በላይ እኛ አርብ አገር ሆነን የምንረዳው2000 ብዙ ዋጋ አለው ምክንያቱም ሽንት ቤት እያጠብን ሳይኖረን ነው የምንረዳው ፎቶ ፌስቡክ ስንለቅ ደስተኞች ዘና ብለን የምንኖር የሚመስላቸው ብዙወቹ ናቸው ስቃያችንን ግን የምናውቀው እኛ ነን አርብ እገር የምትኖሩ እህት ወንድሞች እኛንም ለሀገራችን ያብቃን

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +1

      በጥሩ አስተሳሰቧ እንዳትገደል: አዋቂ ሰው የማይመቻቸው ብዙ አውሬዎች ስላሉ:

  • @elsi8538
    @elsi8538 3 ปีที่แล้ว +71

    የኔ ጣፋጭ እመብርሀን የልብሽን መሻት ትሙላልሽ የኔ ቆንጆ 😍😘😍

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 3 ปีที่แล้ว +257

    አቤት መጪዉ ትዉልድ እንዴት ደስ ይላል እንቁ ትዉልዶች እየመጡ ነዉ ከክፉ ይጠብቃቹ

  • @yaash3095
    @yaash3095 3 ปีที่แล้ว +35

    እድግ በይ!
    የወደፊት ተስፋ ነሽ።
    የተባረከ ወላጅ ፍሬ።
    ተባረኪ።

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 3 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ ትልቅ ደርጃ ድረሺ

  • @thecolossaldudeepic1999
    @thecolossaldudeepic1999 3 ปีที่แล้ว +105

    "ወላጅ በትክክል ያሳደገው አለም ብትገለበጥ አይበላሽም" የኔ ጎብዝ ተብስረኪ

    • @martaworku7214
      @martaworku7214 3 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ኢትዮጵያዬን በዚች ልጅ አዬሆት።

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 3 ปีที่แล้ว

      👌👌👌

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 3 ปีที่แล้ว +47

    _የኔ ኮልታፋ ጣፋጭ እድግ በይ ድቅ ልጅ ነሽ😘_

  • @abushyekolotemary
    @abushyekolotemary 3 ปีที่แล้ว +102

    ❤የኔ ውድ ለኔ ጀግና ነሽ ለእናንተስ?

  • @ExactEthio
    @ExactEthio 3 ปีที่แล้ว +18

    Our next ministry of Education. What a brilliant girl!!

  • @masiyyymasiyyy7101
    @masiyyymasiyyy7101 3 ปีที่แล้ว +204

    እስኪ በዚህች ልጅ እንደኔ ናጩ ጠብ እስኪል ያዳመጣት ገበውባት እኮ

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว

      Wedocheye betesbe enhune

    • @amenabiy232
      @amenabiy232 3 ปีที่แล้ว

      Betam lk nat enim chemrlh nbr☺

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 ปีที่แล้ว +1

      😁በጣም ልቤን ስርቅ አረገችው ገና በመጀመሪያው

    • @masiyyymasiyyy7101
      @masiyyymasiyyy7101 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ከሶ ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩ ፍጣሬ ፈቅዶ ልጅ ሲሰጥን እንዲት ማሳደግ እንዳለብኝ ተምሬበታለው እውነት እስዬ ቀጣዉን ?

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 3 ปีที่แล้ว

      ሃሀሀሀ ከነጫማዬ ነዉ እኔ

  • @mesi3777
    @mesi3777 3 ปีที่แล้ว +38

    ሶልያና እባክሽን ተምረሽ ሳይኮሎጅስት ሁኝ በማርያም በጣም የብዙ ሰው ሕይወትን ትቀይሪያለሽ። ጎንበስ ብየ እጅ ነስቻለሁ አከበርኩሽ እመቤቴን

  • @ethiopian9206
    @ethiopian9206 3 ปีที่แล้ว +27

    ለኮሜት ተመሮጥ እስኪ ይሄን ድቅ ንግግሮን አዳምጦት ቅድሚያ እጂግ በጣም እምትደነቅ ልጅ ናት ከንግግሮ አስተሳሰቦ እናም የምትጠየቀውን አዳምጣ የምታብራራበት መገድ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነት ጎበዝ ልጅ
    እግዚአብሔር ፈቅዶ ከስደት መልስ ፈቃዱ ሁኖ ልጅ ከወለድኩ እደት ማሳደግ እያለብን ሁሉ ተምሬለሁኝ እናመሰግናለን

  • @meymunaebrahimahmed2685
    @meymunaebrahimahmed2685 3 ปีที่แล้ว +30

    ሱብሃነሏህ በጣም የምትገርም ልጅ ነች< ከሆዳችን በላይ ቅንጭላታችን ምግብ ያስፈልገዋል እረፍት ያስፈልገዋል > ለኛም ለሃገራችንም አምሳያሽን ያብዛልን እደጊልን😍😍😍😍

  • @hawletmuhammad6821
    @hawletmuhammad6821 3 ปีที่แล้ว +120

    ሁሌም ልጆች ቢቀርቡ ደሥታዬ ነዉ

    • @abmo321
      @abmo321 3 ปีที่แล้ว +1

      አስታውሳለሁ ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴ ትንሽ ሆና በቴሌቪዥን እንደዚህች ገራሚ ልጅ ቃለመጠይቅ ስትሰጥ ይኸው ዛሬ ሌላዋን የትነበርሽ እያየን ነው:: እሼ እንደው ባክህን ይህችን ልጅ ከየቲ ጋር ብታገናኛቸው ::

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว

      Betesbe argune wedocheye

    • @addismulugeta2813
      @addismulugeta2813 3 ปีที่แล้ว

      yaw yanche akerareb yewsnewal!

  • @mesfnekassa2058
    @mesfnekassa2058 3 ปีที่แล้ว +11

    በእውነት ነው እምለው የ 11ኛ ክፍል ተማሪ ሳትሆን የሳይኮሎጂ አስተማሪ ነው የመሰለችኝ ገራሚ ቆንጆ በሳል ልጅ ነሽ ለትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን 🙏✌️👍

  • @nazrawiabayneh8239
    @nazrawiabayneh8239 3 ปีที่แล้ว +112

    እሼ ብድልብሱ ያበደ ነው አባቴ... ደብረ ብርሃን አሳዳጊዬ

    • @banchbesratahmad8672
      @banchbesratahmad8672 3 ปีที่แล้ว +1

      እሸ አንተ ልጅ ምታቀርባቸው ፕሮግራሞች መልካምና አስተማሪም ናቸውና በርታልን በተለይ ስለሀገረ ኢትዮጲያ የምትገጥማቸው ግጥምህ ከምልህ በላይ በምናየው በምንሰማው ግድያ ተስፋ ስንቆርጥ የምንመኛት ሀገር በስደት ተስፋ ብርታት ሆኖናል ግጥምህ እንደናተ የመልካም ፈጣሪዎችን እግዚአብሔር ያብዛችሁ እንላለን

    • @amalshamandi7275
      @amalshamandi7275 3 ปีที่แล้ว +2

      ከብልድልብስ ይልቅ ሀሰቡ ለይ ብተቶክር/ህ ምን አሌ
      እግር ሰይኖር ለጫማ መጫናቅ ነው

    • @محمدابراهيمالمعيني
      @محمدابراهيمالمعيني 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ደ/ብርሀንን አሥታወሠኝ

    • @mayafeqermaya9433
      @mayafeqermaya9433 3 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅በል ዕጣ እንጣላ የትኛው ፅበል እንደምድነው

    • @meruaj8646
      @meruaj8646 3 ปีที่แล้ว

      👍😁

  • @girmawialex3542
    @girmawialex3542 3 ปีที่แล้ว +4

    ይሄን ማስተዋል የሰጠሽ ፈጣሪ ከዚህም በላይ አብዝቶ ይስጥሽ...ልጅቷ አንደበት ውስጥ ቤተሰቦችዎ ይታያሉ እና እነሱም ቢቀርቡ ለ ብዙ ቤተሰብ ትምህርት ይሆናሉ!

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 3 ปีที่แล้ว +37

    ወይ ጉድ ገራሚ ልጅ ናት😂 አፍክን አስከፈተችክ አይደል እሼ👍👍👍

  • @wondwosengudissaabdi633
    @wondwosengudissaabdi633 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምትገርም ልጅ ናት ፈጣሪ ጨምር ጨማምሮ ጥበቡን ይሰጣት

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 ปีที่แล้ว +58

    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለሊቀ መላእኩ ለቅዱስ ገብርኤል አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን 🤲🏽💒 ኡፍ እኔ እዚ በጣም ነው የሰለቸኝ ቤት ውስጥ ታፍኖ መማር 🙊

  • @MTMT-xs6vl
    @MTMT-xs6vl 3 ปีที่แล้ว +74

    የኔ ባለማህተቧ አንደበተ እርቱ ♥♥♥♥♥

    • @zahramehammedzizushay9458
      @zahramehammedzizushay9458 3 ปีที่แล้ว +3

      Ahun kmateb ga mn agnagnew gud nw mchem

    • @oziali7836
      @oziali7836 3 ปีที่แล้ว +1

      Mehayem "bale mahteb" mn ametaw ye Ethiopia lij nat hulun yemetakora teneshe koyeteshe zeruan teteyekialeshe endew mn yeshalenal

    • @nebiyahussen3249
      @nebiyahussen3249 3 ปีที่แล้ว

      ወንጀለኛ መሃተብ ያደረገ ስታይ ምን ትይ ይሆን?መልሱን ላንችው ትቻለሁ።

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +23

    በጣም ጎበዝ እሼ አድናቂህ ነኝ ሶሊያና አንችንም ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ😍😍😍

  • @የሽየማየእናያባየቀበጥ
    @የሽየማየእናያባየቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +16

    ማነው እንዳኔ ይች ልጅ የተመቸችው እውነት ቃል የለኝም ይመችሽ አቦ የኔ ልእልት

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት💚

  • @ቃልነኝስደተኛዋ
    @ቃልነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +76

    ኦርቶዶክስ በሙሉእንኳን ለመላኩቅዱስገብ ረኤልበአልበሰላምአደረሳችሁ የአመትሰዉይበለንአሜን🙏🙏🙏

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 3 ปีที่แล้ว +2

    ብስሚላሂ ቅመም የሆነች ልጅ የወላጅ ውጤት ነሽ ።ምርጥ ልጆችን ሣይ በወላጅ እለካለሁ ተባረኪላቸው

  • @h.j8360
    @h.j8360 3 ปีที่แล้ว +150

    እሼ አወቅን ብለው ከሚቀባጥሩ አዋቂዎች ምንም የማያቁ ህፆናቶ አሥተማሪ ናቸው አይ የጊዜ መገልበጥ

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว +2

      Betesbe argune wedocheye

    • @samueldereje4039
      @samueldereje4039 3 ปีที่แล้ว

      በተሰብ ሁንልኝ

    • @samueldereje4039
      @samueldereje4039 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ethiomimitube7507 betaseb arakush anchim arging

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว

      @@samueldereje4039 betesbe enhune

    • @edendak5588
      @edendak5588 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ወላጆች ላይ ፈረድሽ ።
      እነርሱም ስንት ጣጣ አለባቸው?
      በሁሉም ወላጆች አንድ አይደሉም።

  • @henokezt
    @henokezt 3 ปีที่แล้ว +23

    ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማችው ያብዛላችው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን - አሜን

    • @kebenag3527
      @kebenag3527 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @SidonasAbreha
      @SidonasAbreha 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤🎉❤

  • @ሳርየዉይኗልጅ
    @ሳርየዉይኗልጅ 3 ปีที่แล้ว +71

    ልጅ ጎበዝ ብሆንልኝ ደስታዬ ነበር ግን ልጅ ከእናት ጋር ስሆን ነዉ ጎበዝ የምሆነዉ ፈጣር ለሃገሬ ያብቃኝ ብቻ

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว +1

      Besebe enhune wedoxheye

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ

    • @fanoosfanoos769
      @fanoosfanoos769 3 ปีที่แล้ว +3

      አይዞን

    • @ሳርየዉይኗልጅ
      @ሳርየዉይኗልጅ 3 ปีที่แล้ว

      @@ethiomimitube7507 እሺ ማማዬ

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 3 ปีที่แล้ว +4

      አሜን እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላ በተለይ እስከ 10 ዓመት ከወላጅ በተለይ ከእናት ጋር ቢሆኑ ጥሩ ነው።ያለበለዚያ በራሳቸው አይተማመኑም

  • @kdstyajesuslove7080
    @kdstyajesuslove7080 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ዘመንሺ ይባረክ ደግሜነዉ የሰማሁት ትልቅመልክት ነዉ የቤተሰብ እምነት ከምንም በላይ ጥንካሬነዉ ለልጆች❤❤❤

  • @coffindancesnap6165
    @coffindancesnap6165 3 ปีที่แล้ว +8

    am 22 but I wanna be like her when I grow up 🥰🥰🥰

    • @redietberhanu1157
      @redietberhanu1157 3 ปีที่แล้ว +2

      Hahaha when u grow up really u already group u are 22

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት የተባረከ አይምሮ ነው ያለሽ ሶልያና በርቺልኝ ትክክል ነው ያልሽው ሁሉ!! እሼ ተባረክ እንዲህ ያሉትን አብዛልን

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 3 ปีที่แล้ว +5

    ትክክል ነው የተናገረችው ደጋግሚ ነው ያዳመጥኳት ለቁም ነገር ያብቃሽ

  • @ethiopiaethiopiawi5503
    @ethiopiaethiopiawi5503 3 ปีที่แล้ว +4

    Omg she is unbelievable. I am speechless. She reminded me of my childhood and upbringing.

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 ปีที่แล้ว +13

    እሸቱ ከአንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርታ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ትልቅ ተስፋ የሚጣልብሽ ወጣት ነሽ .።
    እሸቱ ባክህ ቤተሰቦችዋን አመስግንልን ።
    ክፍል ሁለትን አንጠብቃለን ።

  • @ayukassahun8430
    @ayukassahun8430 3 ปีที่แล้ว +7

    I don’t have a time to watch videos but this very interested. I’m very proud of about this girl. She is very mature. May God bless you more.

  • @mesfnekassa2058
    @mesfnekassa2058 3 ปีที่แล้ว +9

    ዋው እግዛብሄር አምላክ ለትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን በእውነት ፐ በልጅነት መብሰል እንዲህ ነው እሼ እናመሰግናለን ለሁላችንም አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው እያቀረብክልን ያለው 🙏🙏🙏 !!!! 👍👍👍

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 ปีที่แล้ว

      🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት💚

  • @godisgood4021
    @godisgood4021 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow she’s absolutely true parent is responsible 100% I agree with you . God bless you more wise girl.

  • @seidebrahim8787
    @seidebrahim8787 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የኔ እመቤት ትልቅ ያርግሽ ዮ ቲዮብ ክፈች ትልቅ ሠው ነሽ በጣም ነው የገረመኝ 2ልጆች አሉኝ አንዷ 13 አመቷ ነው አንዷ ትንሽ ነች እንዳጋጣሚ ሖኖ ብዙ ጊዜ እማሣልፈው ፊልድ ነው እና ልጀን ማወቅ አልችልም የቀረውን ጊዜዋን እንደ አባት ምን ልምከራት ምክርሽን ብታካፍይኝ ደስ ይለኛል

  • @selemawittube541
    @selemawittube541 3 ปีที่แล้ว +18

    ከክፉ ሁሉ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ

  • @SamuelGizachew-q7b
    @SamuelGizachew-q7b ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ድንቅ ልጅ የእውነት በጣም ብዙ ጊዜ ነው ያየውት እየደጋገምኩኝ ንግግሯ አልጠግብ ብዬ እሼ ድጋሚ ጋብዝልን

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 3 ปีที่แล้ว +7

    ሴት ልጂ እንዲ ብልጥ ስትሆን ደስ ይለኛል ጎበዝ የኔ ማር በርች

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 3 ปีที่แล้ว +2

    የናንተ ጊዜ ምርጥ ነው የኛ አስተማሪዎችን ብታያ ምን ትያ ይሆን አማረኛ አስተካክለው አያነቡም ነበር

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 ปีที่แล้ว +141

    እኔ በአንች እድሜ እንኳን ካሜራ ፈት እንዳዝ መውራት ቀርቶ አስታማሪው ራሱ ጥያቄ ሲጠይቀኝ መልሱን እያወኩ በፍራቴ የተናሳ ይጠፋብኛል ወይ የዘመኑ ልጆች 🙆‍♀️

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 3 ปีที่แล้ว +3

      ልክ ብለሻል እኔም እንኳን እካሜራ ፊት ቤታችን እግዳ ከመጣ ቶሎ ገብቼ ሠላም አልልም ነበር መምህሩ ለራሡ ጥቄቄ ስጠይቅ እያወኩት እጄን ላዉጣ አላዉጣ እያልኩት ከተሳሳከስ ብዬ እተወዋለሁ በሁዋላ ሲመለስ ትክክል ሲሆን እናደዳለሁ ምነዉ መልሸዉ ቢሆን ብዬ

    • @emanmehamed9925
      @emanmehamed9925 3 ปีที่แล้ว

      እውነትሸነው ዉደ

    • @MTMT-xs6vl
      @MTMT-xs6vl 3 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว

      Betesbe enhune wedocheye

    • @እሙኑረዲን1
      @እሙኑረዲን1 3 ปีที่แล้ว

      እኔም

  • @arsemaw2342
    @arsemaw2342 3 ปีที่แล้ว +1

    Weyne enem biyakerbgn yhenenu nber mlw ufff anchi lawerashw ene tenfesku tnx sis yhe video temheret minister ena family joro ydreslen👍👍👌👌🙏

  • @firehiwotwude6483
    @firehiwotwude6483 3 ปีที่แล้ว +38

    She is so amazing!

    • @firehiwotwude6483
      @firehiwotwude6483 3 ปีที่แล้ว +3

      Hello Eshetu
      I appreciate you a lot God bless you about your great job!
      I subscribe your channel & also share your video for my friends & family because you work for ETHIOPIA thank you so much for everything!

    • @fatumanigatu1328
      @fatumanigatu1328 3 ปีที่แล้ว

      Please ebakh Lela 1 lig alech please eswan terteh anagrat tigeremaleh

  • @Mekos853
    @Mekos853 3 ปีที่แล้ว +1

    የተባረክሽ። ካረጁት ይልቅ ያረጀችና የበሰለች በእድሜ ሳይሆን በእውቀት። ሳይኮሎጂስት ብትሆኚ ስኬትሽ እጅግ ሰፊ ይሆናል። ማር!!

  • @aynalembehaylu7699
    @aynalembehaylu7699 3 ปีที่แล้ว +3

    በስመአብ እሼ ዛሬ ከመቼውም በላይ ትልቅ እንግዳ ነው ያቀረብክልን ምንም ለማለት አልቻልኩም አፌ ተሳሰረብኝ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @selamtewelde760
    @selamtewelde760 3 ปีที่แล้ว +2

    Ohhh my God ...I love the way she answered..so easy for every single questions...I appreciate you .... you are so smart....I learned alot of things..iam mom of 3.

  • @ኢማንቱብ
    @ኢማንቱብ 3 ปีที่แล้ว +57

    እኔ የገጠርልጅነኝ ምንም ቢሆንእናቲእና ወንድሞችን ምንምነገር አልደብቃቸውም አሁንም በሰደትላይኝሆኝም እንግራቸዋለሁ አልሀምዱሊላህ ሰላምማቸውንያብዛልኝ ያረብ

  • @danielteklu7944
    @danielteklu7944 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምትገርም ልጅ ናት በጣም ግልፅ እና እምታኮራ ናት እደጊ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ።
    እሸቱ ግን ሳቅ አታብዛ ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ድንቅ ልጆችን ስታገኝ በቁምነገር አውራቸው ምክንያቱም ሁሉንም እንደ አቅሙ መመልከት ግድ ይልሀል በቃለመጠይቅ ና በአመላለሱ እንዳትበለጥ እነማንን በምን መልክ መቅረብ እንዳለብህ እራስክን ተመልከት ።
    በተረፈ ፕሮግራም በጣም ድንቅ ነው በርታ ።

  • @aubtelecom8645
    @aubtelecom8645 3 ปีที่แล้ว +15

    ልጅ ፍቅር ይፈልጋል በትክክል

    • @SG-bu4md
      @SG-bu4md 3 ปีที่แล้ว

      አሹ እኔ በጠም አከብረሀለው እነ የመከብርህ ምክንየቱም አንተ ወለጅ እትህን እና አገርህን ስለ ምትወድ ነው ሊጅተ የለችው ሁሉ ሊክ ነው አንቀተለው

    • @SG-bu4md
      @SG-bu4md 3 ปีที่แล้ว

      አደንቀተለው ለመለት ነው

  • @nuruhussen7654
    @nuruhussen7654 3 ปีที่แล้ว

    የልጅቱ ሃሳቧ በጣም ይበል ነው የሚባለው የሚያሳዝነው በአማረኛ ቋንቋ እራሷን መፈተሽ አለባት
    ለምሳሌ የምልክ፣ያልኩክ፣ቢጠይከቁክ፣ያልበላክ የሚሉ ቃላቶችን ማረም አለባት
    ለምሳሌ ትክክለኛው የምልህ፣ያለክኩህ፣ቢጠይኩህ፣ያልበላህ ነው መባል ያለበት ቃለመጠየቅ አድራጊውም እየሰማ ማለፍ የለበትም ማረም አለበት እሸ ሰምተሃል።

  • @welelaalex2901
    @welelaalex2901 3 ปีที่แล้ว +14

    ወይ መጋረጃው የድሮ የደብርሀን ብርድ ልብስ አሁንም አለ እንዴ ? ክክክክክ

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ ልጅ:ከመጠን በላይ የሆነ ገንቢ ሃሳብ የተላበሰች በሳል የሥነ-ልቦና አዋቂ ነች:: ብሩህ አእምሮ አርግጠኛ ነኝ መልካም ቤተሰብ የገነባት ጭምር:: statistic ይህን አስተዋይ አእምሮ አይመጥነዉም ና ባትጠቀም ደስ ይለኛል::

  • @sisay7
    @sisay7 3 ปีที่แล้ว +61

    Please everyone share this for every Ethiopian parents...

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ አስተያየትና አርቃ የምታስብ ልጅ ናት። ለብዙሃኑ ቤተስብ ትምርት ነው የስጠችው በጣም የሚገርመው እኛ ድሮ በዚህ እድሜ ይሄን አይነት አስተሳስብ አልነበረንም በጣም ደስ የምት ልጅ ነች በርቺ ስውም ከሶ ሊማር ይገባዋል ቤተስብም ይሄን ነገር ከሷ መማር ይገባዋል

  • @mimikebede3971
    @mimikebede3971 3 ปีที่แล้ว +27

    እሼ ብርድልብሱ ግን በሰላም ነዉ አይ ምነዉ አሳደገን ደሞ ያስረጀን እንዴ ፣ ነገሩ በሃገር ምርት እንጠቀም ለማለት ነዉ ግን ማታማታ ሳትለብሱት አትቀሩም ጥጥ ማዉጣት ጀምሩዋል ይቀየርልን ። ሓአሃሃሃሃ እሼ እንዳዛ ነዉ።

    • @ethiopiawiandnet9016
      @ethiopiawiandnet9016 3 ปีที่แล้ว +1

      Top wha yemifelkew debre brhan slehone brdlbsu degmo yedebre brhan new

    • @tarikaamare6232
      @tarikaamare6232 3 ปีที่แล้ว +1

      Azeg kkkk

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 ปีที่แล้ว +2

      😃😂😁😀😅👍👍👍👍👏👏👏

    • @addismulugeta2813
      @addismulugeta2813 3 ปีที่แล้ว +1

      menale melketun bensema akakerun teten yeheko aymrochen west yalew ngr yasayal aymrochenen be teru neger benmolaw ashalm

    • @mimikebede3971
      @mimikebede3971 3 ปีที่แล้ว

      @@addismulugeta2813 yene egiht or wondim endit newu kelidesh or kelidegh aladekm merzun becha sayhon wetatun mayet melkam newu. Esu yerso amlkaket newu yetekeberu kkk

  • @abiytesfaye
    @abiytesfaye 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ እሼ ከትምህርት ቤት እንዳያባሯት
    Yelbachenen nw yetenagersheln 👏👏👏

  • @Tube-wq1ln
    @Tube-wq1ln 3 ปีที่แล้ว +5

    የምትደነቅ ልጅ ናት በአሁን ሰአት እንደዚህ የሚስብ ሰው በቁጥር ነው ያለው 👏👏

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም የምትገርም ብሩህ አዕምሮ ምርጥ ስብዕና ያ ላት ታዳጊ ነች በርቺ ሶልያና ክፍል ሁለት እንጠብቅሻለን😍

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 3 ปีที่แล้ว +5

    She is so Dynamic Wonderful with Good Understanding of Family and Kids Relationships.

    • @lidiyahaile4835
      @lidiyahaile4835 3 ปีที่แล้ว

      Wyna goda bek y leba nw ytngreshlegh kemr, jegena neshe 👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
    @ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    በሥላሴ በጣም ብዙ ተማርኩብሽ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ ጎበዝ

  • @tadeleh.solomon9713
    @tadeleh.solomon9713 3 ปีที่แล้ว +4

    Ethiopia needs more of you brother, I see our hope In you and In any video you make. I'm so proud of you.... እሼ keep It up God bless you!

    • @tadeleh.solomon9713
      @tadeleh.solomon9713 3 ปีที่แล้ว

      @@comedianeshetu እንጸዚህ አይነት አመለካከት እና አስተሳሰብን ማንኛውም ሰብዓዊ የሆነ ሰው በሙሉ መጸገፍ እና ማበረታታት አለበት ፤ ብችል ከዚህ በላይ ባጸርግልህ ምንኛ ጸስ ባለኝ ኖሮ..... በርታ፨ ኢትዬጵያ አንተ ስላለህላት ኮርቻለሁ!

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 3 ปีที่แล้ว

    ምን አለበት ሁሉም ሰው እንዳቺ ቢሆን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሺ ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 3 ปีที่แล้ว +27

    የኔ ኮልታፋ ደስ ስትል

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 3 ปีที่แล้ว

    የምትገርሚልጅነሽ አቺንየወለዱ እናት አባት እዴት ታድለዋል መጨረሻሽን ያሳምረው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማር የኔጣፋጭ ስትአዊቂ የተባለ ባለስጣንም እዳቺ አነትአስተሳስብ የለውም ሉሉም እዳቺ ቢአስብኒሮ ኢቲዮጵያ በልጽጋ የት ትደስስነበር ውይ ላቺቃልነለኝም

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ 3 ปีที่แล้ว +8

    እሸዬ ብርድልብሱ ያምራል !!

    • @dagimabebe1574
      @dagimabebe1574 3 ปีที่แล้ว

      ደብረብርሃን ነው ቀረፃው 😉

  • @እናትአገሬኢትዮጵያ
    @እናትአገሬኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት አፍሽ ሲጣፍጥ የኔ ኮልታፋ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ ደስ ስትል

  • @habtalemgenetmengesha6381
    @habtalemgenetmengesha6381 3 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for sharing such a wonderful lecture. She is so smart. Respect to all of you!

  • @mariamtemam8
    @mariamtemam8 3 ปีที่แล้ว +1

    ተማሪ እዲህ እርቅ ሲያስብ በጣም ደስ ይለኛል ጎበዝ ልጅ ነሽ ማሻአላህ❤️ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ 🙏

  • @yesumiste8795
    @yesumiste8795 3 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ቆንጆ ያክስቴ ልጅ ትመስያለሽ የሰው መመሳሰል እውይ እውቀት ደና አድርገሽ ጎርሰሻል ጎበዝ

  • @mesaynegassa48
    @mesaynegassa48 3 ปีที่แล้ว

    Betam gerami lij nesh soli enem set lij alegn tiru neger new yastemarshign edig blesh tilik bota direshi solye yesili welajochim tebareku

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +51

    በልጅቱውስጥ ወላጆቹን ማየት ይቻላል ቤተስብ ገንብተው ያሳደገው ልጂ እንዲህ ነው እድግ በይ ትልቅ ደረጃ ደርስሺድንግል ትጠብቅሺ

  • @semehalegetachew
    @semehalegetachew 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይባርክሽ የውስጤን ነው የተናገርሽው ። Thankyou

  • @lili20009
    @lili20009 3 ปีที่แล้ว +7

    This girl is very smart, we are now adult but I still talked about how our parents are not connected emotionally with us. That would affect you to the rest of your life. Some parents like she said they don't give time to their kids. Because some parents they don't know better just because they didn't grow up that way, they don't know how to raise their kids emotionally, physcally & psychologically. Sometimes life is tough so their only focus on making money cause they need to pay the bill. There are more reasons why parents don't give time to their own children.
    Anyway she is 100% right!!!

  • @saedofee9014
    @saedofee9014 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት በመከራ እና በጨለማ ውስጥ ያለ ዲያመንድ ነሽ እዝጋብሄር ይጠብቅሽ

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 3 ปีที่แล้ว +3

    እሼ አንተን ያለማድነቅ አይቻልም ሶሊያና የምትገርሚ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ከፍ ያርግሽ እናመሰግናለን እሼ

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ቤተሰቦቻችን ምን እንደሆን አያውቁም ብቻ አይብረደው አይራበው ነው የሚሉት እኔ በብዙ መንገድ ባልፍም የምወልዳቸው ልጆች በጥንቃቄ እንደማሳድግ ቃል እገባለሁ ፈጣሪ ለዛ ያብቃን❤❤❤❤❤

  • @nanifelix5022
    @nanifelix5022 3 ปีที่แล้ว +6

    When I see her, it tells me that Ethiopia has hope

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
    @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ 3 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ኖት መለቅለቄ ይቆጨኛል ምነው ያኔ መጥቸ መዳሜጋ ብሬን እዲህ ሸቅየ በሆን 😂😂እረ እሸ ግርዶሹ ተመችቶኛል👍😂😂ክክክ

  • @leyilaseid1553
    @leyilaseid1553 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምረው እውነት ወላጆችሽን እናመሰግናለን
    እሼ እናመሰግናለን ቤተሰብ ለልጆቹ ምን መሆን እንዳለበት ባለመረዳቱ ከልጁ የሚፈልገውን ውጤት አያገኝም ይህን ፕሮግራም ወላጆች ይጋበዙልን

  • @ChanelSebat
    @ChanelSebat 3 ปีที่แล้ว +3

    You are one of a kind !!! I thank God for you , keep it up Girl, for you the sky is the limit !!!!!

  • @natsinetandemicheal9764
    @natsinetandemicheal9764 3 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ናት እኔ እናቴም አባቴም ግልጽ ሆነው ስላሳደጉኝ እኔም ለልጆቼ ያለ አባት ከምላቹህ በላይ ግልጽ ሆኘ ነው ያሳደኩዋቸው እናም አሁን ልጆቼ ብቻ አይደሉም የልብ ጉዋደኞቼ አስተማሪዎቼ ክብረቴ ናቸው :: ጎበዝ ልጄ ተባረኪ

  • @yaredtop4639
    @yaredtop4639 3 ปีที่แล้ว +5

    she’s so amazing girl, brilliant mind😱

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተዋይና ጥበበኛ ሴት ነሽ
    በርችልኝ ቆንጆ 😘💖

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +8

    ደሰሰትል😘😘 ሰታምረ ትምህረት በኛ ግዜ በመሰኮት😂😂

  • @שרהקסה-ד7ב
    @שרהקסה-ד7ב 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝና የልጅ አዎቄ ነሺ የተናገርሽዉ በሙሉ ትክክል ነዉ ካች የሚወለዱ ልጆች የታደሉ ናቼዉ ❤

  • @alawiahassan223
    @alawiahassan223 3 ปีที่แล้ว +8

    God bless you and the parents that brought you up to be a thoughtful and confident young lady. Thank you donkeytube, for yet another excellent video. Much appreciated 🙏

  • @arayamekonen826
    @arayamekonen826 3 ปีที่แล้ว +1

    የመጠርሻ ድንቅ ልጅ ነት !!! donki tube ደሞ አንደዚ ኣይነት ልጆች በብቅረብህ በጣም ኣመስግነሃለው!።

  • @nathanwondim8404
    @nathanwondim8404 3 ปีที่แล้ว +16

    የአባቷን ስልክ ስጡኝ ደግሞ ያሳድገኝ,,, ለማንኛውም ንቃተ ህሊና ይህ ነው። የኢትዮጵያ የት/ት ካሪኩለም ግን እኔን እና እሷን አይነት ተማሪዎች መካከል ከእሼ ጋር በጠረጴዛ ዙሪያ እንድናወራ በአክብሮት ጠይቃለው! አመሰግናለው

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ፣ የኛ ሃገር ትምህርት ፖሊሲ መከለስ ይኖርበታል

  • @zynbshemsuweday7420
    @zynbshemsuweday7420 3 ปีที่แล้ว +3

    እዉነት ድንቅ ልጅ ነች ወለሂ እሷ አንዳለችዉ ቤተሠቦች ቢያምኑን እዚ ደረጃ አልደርስም ነበር ክፍል ሁለትን አፍጥነዉ አሼ አፌን ከፍቼ ነዉ የምሠማት

  • @yeabalemayehu8848
    @yeabalemayehu8848 3 ปีที่แล้ว

    Ewnet yelben slawerash AMESEGNALEHU tebareki

  • @rahmamechegiya1982
    @rahmamechegiya1982 3 ปีที่แล้ว +60

    የተጋረደው ብርድ ልብስ ገባኝ ቶፕ ውሀ የሚመነጨው ከደብረ ብርሀን ከምንሊክ መስኮት አካባቢ ነው ያው ብርድ ልብሱም የሚመረተው ደብረ ብርሀን ነው ስለዚህ የሀገሩን ምርት ለማስታወስ ነው በኔ የተስማማ👍👍👍ያድርገኝ

  • @nurhanahmed4496
    @nurhanahmed4496 3 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችሽ ቆንጆዬ የልብ ነው ምታደርሰው እደግልን እሼ የምር የምታቀርባቸው ልጆች ከአእምሮዬ በላይ እየሆኑብኝ ነው እውቀታቸው 🇪🇹 ኑሩላት

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 3 ปีที่แล้ว +3

    የማናት ቅመም በእግዚአብሔር?! እሼ መቼም ጀግና ነህ ስንቱን አስተዋወከን። ተባረኪ የኔ ትንሽ ጀግና

    • @ethiopiantiktok2761
      @ethiopiantiktok2761 3 ปีที่แล้ว

      @@comedianeshetu እሼ ጀግናው በሚገባ በተለያየ አካውንት ሰብስክራይብ አድርጊያለው። ላይክ ሼርም ልምዴ ነው። ያንተንና ያንተን መሰል በበጎ ስራ የተሰማሩትን ማስታወቂያ ሳላሳልፍ ነው የማየው ቢያንስ በዚህ የድርሻችንን መወጣት እንችላለን ። በዚህ አጋጣሚ በጣም አክባሪህ ነኝ ፍሬን በጣም ነው የምወዳት ሰላም በልልኝ💚💛❤