"በኢትዮጵያ አየር መንገድ የታደሙ ያልተጠበቁ እንግዶች"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 66

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 23 วันที่ผ่านมา

    ጄግኖችን ኑሩልን 👍👍

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 หลายเดือนก่อน +7

    WOW❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤Yes, Yes , Ethiopia the Land of Origin ❤❤❤❤

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
    @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 27 วันที่ผ่านมา

    ሀገሬ ይመችሽ አቦ❤

  • @hamdatufa4941
    @hamdatufa4941 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ አገሬ ይመችሽ !!!

  • @girmatulu
    @girmatulu หลายเดือนก่อน +6

    የሀገር ኩራት

  • @gebremariamkebebew7974
    @gebremariamkebebew7974 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you your hard working & good thing business, God bless your

    • @bedrimohammed745
      @bedrimohammed745 หลายเดือนก่อน

      😅😂😂çç
      Bedri 😅😅😅😅😅😅😅

  • @Fatima-y4e7l
    @Fatima-y4e7l หลายเดือนก่อน +2

    Masha Allah

  • @abebayhualula8711
    @abebayhualula8711 หลายเดือนก่อน +3

    አገሬ ከፍ በይ!

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 หลายเดือนก่อน +3

    Wow mekdiye yene Web Ethiopia Airlines Mekuriachen ❤❤❤

  • @Abunajat-gx5ly
    @Abunajat-gx5ly หลายเดือนก่อน +1

    Mashaallh Nice.

  • @workuhabte8522
    @workuhabte8522 หลายเดือนก่อน +1

    መቅዲ ቪዲዮው ጥራት ሁኔታ የወረደ ነው የተጫነው ሌላው ጥሩ ነው ለሀገሪቱ አnde ደረጃ ወደፊት ነው

  • @kiyarina
    @kiyarina หลายเดือนก่อน +3

    Ethiopian Airlines, PRIDE OF ETHIOPIA AND AFRICA🎉🎉🎉🏆🏆🏆✈✈✈🍷🍷🍷🌹🌹🌹🌱🌱🌱💚💚💚💛💛💛❤❤❤🎉🎉🎉🏆🏆🏆✈✈✈🍷🍷🍷🌹🌹🌹🌹🌱🌱🌱🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴

  • @chimemaduabuchi3973
    @chimemaduabuchi3973 หลายเดือนก่อน +3

    Congratulations my favorite airline

  • @solomonbahru9065
    @solomonbahru9065 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @AmlaAlman
    @AmlaAlman หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @DemereLambore
    @DemereLambore หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @genettadesse2986
    @genettadesse2986 หลายเดือนก่อน

    Congratulation 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 หลายเดือนก่อน +1

    It is not Ethiopian airline . It is HABASHA airline only . Because it is reflects HABASHA only . Congratulations HABASHAS .

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes หลายเดือนก่อน +2

    የመነጽር ማስታወቂያ አይመስልም?

  • @ronaldcuieii8639
    @ronaldcuieii8639 หลายเดือนก่อน

    Very nice🙏

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AishaJamal-b2h
    @AishaJamal-b2h หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rametotibeisso69
    @rametotibeisso69 หลายเดือนก่อน

    Building Strong Institution means Building Strong Country. good job. Business always,the World is Flat.

  • @kebedelemma2056
    @kebedelemma2056 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያን ኤይር ላየንስ የአቪዬሽን ኢንስቲቱሽን ብቻ አደለም፣ ራሱ፣ ኢ-ት-ዮ-ጵ-ያ ነው!

  • @mahtebubekele9342
    @mahtebubekele9342 หลายเดือนก่อน

    Happy for EAL

  • @Henokpi
    @Henokpi หลายเดือนก่อน +2

    i wanna be pilot so much

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጅየዋ ጋዜጠኛና የተከበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አጭሩ ውይይት ደስ ይላል በርቱ.
    አንጋፋው ፓይለት አኩሪ ነው.
    ሽንቅጧ ጋዜጠኛም ቢዝነሶችን ማስተዋወቋ አዲስ አይደለም. እንቁዋ ተሱፋ ነች. አይዞሽ በርች. ትምህርት አያሏቅምና ከተቻለሽ ቀጥይበት. የአንች ሥራ ምድብ ባይሆንም የሕዝቡን ብሶትም በራስሽ ዩቲዩብ ብታቀርቢ ጥሩ ነው. የሕዝብ ልጅ ሰለሕዝብ የማይናገር, የማይቆረቆር, የማያስብና በሚችለው ሁሉ ሕዝብ የአለበትን ሁኔታ የማያሰማ ሆዳም, አድርባይ, የአለንን ችሎታ የማይጠቀም/የማትጠቀም ዝም ብሎ ቆንጆነት በቂ አይደለም. ሰው ከራሱ በላይ ማሰብ አለበት. ሌላው እያለቀና እየተሰቃዬ የእኔ ድሎት ከአልተነካ ምን አገባኝ ማለት ሰው ሆኖ የሰውን እንባ አለማበስ ለራስ ሕይወት ጠባሳ ጥሎ ማለፍ ነው.

    • @alem8640
      @alem8640 หลายเดือนก่อน

      Konjo min malet new erswa konjo kehonechi manew tadia konjo yaluhone make up humanhair bainor eko maiet neber konjo aidelechim ewunet lmenager

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 หลายเดือนก่อน

      @@alem8640 ዓለምዬ በእርግጥ የራስን መጠበቅና በተፈጥሮ መደሰት ጥሩ ነው. በተፈጥሮ ውበት ማመንሽ ደስ ይላል. እንደ ብዙ የኢትዮጵያ ሴቶች በጣም ቆንጆ ነሽ መሰለኝ.
      ሆኖም ሜካብና የሰው ፀጉርም ሆነ አርቲፊሻል ፀጉር ማድረግ የተለመደ ሆኗል. መብታቸው ነው. ሥራዋ ትልቅ ከሚባሉ ጋር ስለሚወስዳት የበለጠ ተቀባይነት ለማግኘት ብትጠቀም ምንም አይደለም. ሸንቃጣ ቆንጆ ናት በእኔ ዓይን. ተግባቢ, ፈገግታ የማይለያት, ሰው አክባሪ ናት. የኢትዮጵያ ሴቶችን ማበረታታት ደስ ይለኛል. ሴትን ማክበር አምንበታለሁ. ሴት ልጅ አገርና ክብር ናት. የራስን ክብር መስጠት ጥሩ ነው.
      ሁሉም የኢትዮጵያ ሴቶች ለእኔ እንቁ ናችሁ. በጣም እንደምታምሩ ምን ልበልሽ የተለያችሁ ቆናጆዎች ናችሁ. አንችም የቆንጆዎች ቆንጆ እንደሆንሽ እገሙታለሁ. ዓለም የምትባል እህት አለችኝ. አዲስ አበባ ነበረች በጣም ቆንጆ ነበረች. ሁሌ አስባታለሁ ግን ከተለያየን ብዙ ጊዜ ሆነን. ባል አግብታ ቆንጆ ልጆች ወልዳለች. የአንችን ስም ሳይ ትዝ አለችኝ. ወላጆች ዓለም ብለው ስም ሲያወጡ በጣም በጣም ቆንጆ ናችሁ. በተለይ በተፈጥሮ ማንነትን ማክበር የበለጠ ቆንጆነት ነው ወገኔ.

  • @nazirweya
    @nazirweya หลายเดือนก่อน +7

    🚿🎂🤩👏🙏🇪🇹 💚❤️🐝💖🇺🇸✅
    He said the land of origin and I said the land of continuations with spectacular perseverance to blessings by nature with extraordinary beauty's ! Ethiopian airlines by the eyes of EBS international flights ✈️

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 หลายเดือนก่อน +2

    በየቀኑ ንፁሃን በሚገደልባት አገር ስለ አውሮፕላን ፕሮግራም መስራት ለሚሰቃየው ህዝብ ምን ይፈይዳል ? ኢቢኤስ እስቲ ስለደሃው ወገኖቻችሁ ወጥታችሁ ፕሮግራም ስሩ የራሳችሁን ልብስ ለማሳየት አትቀረፁ👎

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 หลายเดือนก่อน +6

    ይህ መልእክቴ በቅርብ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ስም ለማጥፋት ለተነሳው ለውዳቂው የኤርትራ መንግስት ይድረስልኝ ሃገራቸውን በኢኮኖሚ አዝቅጠው ወደ እኛ መምጣታቸው አሳዝኖኝ ናበር ሃገራችን ግን ከፍ እንዳለች ነው::

    • @yibeltaltebikew2541
      @yibeltaltebikew2541 หลายเดือนก่อน +1

      እኛም እየዘቀጥን መሆኑን አይታይህም ነው የዘራፊዎች ቡድን ነህ

    • @TsiTsi1111-h8u
      @TsiTsi1111-h8u หลายเดือนก่อน

      ወረኛ ኣፍሲከፈት ኣሉ!

  • @tewodrosyemer2964
    @tewodrosyemer2964 หลายเดือนก่อน +1

    አረ መነጽር ካረጉ አይቀር እንዲህ ነው😎😎

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n หลายเดือนก่อน

    Mekedi konjo.

  • @Bochora1
    @Bochora1 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ የምለው
    ይሄን ሁሉ ሰው፣ አበባ ሸክም...አውሮፕላኑ የሰራችዋ ፈረንሳይም እንዲህ አልሆነችም። ግን አውሮፕላኑ ኢትዮጵያ ብትሰራው 120 ሚሊየን ህዝብ ስራ በፈታ ነበር።

    • @alem8640
      @alem8640 หลายเดือนก่อน

      Hizbu ersu mechi chegerew yemigib yemenor yeselam tiake alebet

  • @taz09216
    @taz09216 หลายเดือนก่อน +1

    You upload in 360p in 2024? shameful

  • @nadewkasahun6731
    @nadewkasahun6731 หลายเดือนก่อน

    #NAD_LIFE_MATTER

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia ❗️
    Ye - Aleliewoch
    Meragecha- YeHizzb
    Bedel denta bemaysexachew
    Yetemolach mehonwa. Yasaznal❗️

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 หลายเดือนก่อน

    አይሮፕላኑ ኤርባስ 350 -1000
    መቅድዬ ሶስት መቶ ሃምሳ አንድ ሺ አይደለም .....

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 หลายเดือนก่อน

    ጠበበሽ ወደት እንስፋልሽ ..omg

  • @limbomario737
    @limbomario737 หลายเดือนก่อน +1

    መነፅሯ ከፊቷ ይበልጣል🤣

    • @makdessolomon6799
      @makdessolomon6799 หลายเดือนก่อน

      ፋሽን ነው
      በጥሞና😀

    • @makdessolomon6799
      @makdessolomon6799 หลายเดือนก่อน +1

      ፋሽን ነው
      ከጥሞና ጋር🙏🏽

    • @limbomario737
      @limbomario737 หลายเดือนก่อน

      @@makdessolomon6799 ይሁን እንግዲህ🙏

    • @yesharegmulate
      @yesharegmulate หลายเดือนก่อน +1

      😂😅

    • @yesharegmulate
      @yesharegmulate หลายเดือนก่อน

      ​@ma😂😅kdessolomon6799

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 หลายเดือนก่อน +1

    Viva Ethiopian airlines I hope this bad government not destroy…..I hope this only Ethiopian pride remaining all they destroyed…..

  • @KidusWale
    @KidusWale หลายเดือนก่อน

    Zከሌሎች የተለየ አንችን ብቻ እንዴት ሊጋብዙሽ ቻሉ???

  • @yesharegmulate
    @yesharegmulate หลายเดือนก่อน

    የምታደርጊው የአንገት ጌጥ አያምርም አታድርጊው

    • @TsiTsi1111-h8u
      @TsiTsi1111-h8u หลายเดือนก่อน +1

      ጉድ በል ጎንደር ደሞ በንብረትዋ 😮😮😮😮😮

  • @Woina502
    @Woina502 หลายเดือนก่อน

    WOW❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤