Ethiopian Airlines
Ethiopian Airlines
  • 155
  • 6 325 822

วีดีโอ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ሀላፊ ወ/ሮ ሀና አጥናፉ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አዲሱ ስቱዲዮ ተገኝተው ያደረጉት ቆይታ
มุมมอง 6244 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ሀላፊ ወ/ሮ ሀና አጥናፉ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አዲሱ ስቱዲዮ ተገኝተው ያደረጉት ቆይታ።
Ethiopian Timket (Epiphany) Festivity
มุมมอง 29314 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Ethiopian Timket (Epiphany) Festivity will take place on January 18 and 19, 2025 in Addis Ababa, Ethiopia. Experience rich traditions and vibrant celebrations secure your place today! #ethiopiantimket #CulturalCelebration #EthiopianHolidays #flyethiopian
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቱሪዝም ነክ ተግባራት
มุมมอง 78119 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንደስትሪ እንዲያድግ ብሎም የአፍሪካ አህጉር መዲና የሆነችው አዲስ አበባ የጎብኚዎች መስህብ ሆና እንድትቀጥል ምን ተግባራት ያከናውናል? የተለያዩ ጉዳዮችን እያነሳ ከእናንተ ከተመልካቾቻችን ጋር ቆይታ የሚያደርገው “የኢትዮጵያ” የተሰኘው ፕሮግራማችን ከኢትዮጵያን ሆሊደየስ ክፍል ሃላፊ ጋር ቆይታ አድርጓል። ይከታተሉን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች
มุมมอง 13K14 วันที่ผ่านมา
በሳምንታዊው የኢትዮጵያ መርሀግብራችን ከኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የአቪዬሽን ትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን በከፍተኛ ውጤት ያጠናቀቁ ተመራቂ ተማሪዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ይከታተሉን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሰጠ ማብራሪያ።
มุมมอง 3.7K21 วันที่ผ่านมา
ከሰሞኑ በተለያዩ የማህበራዊ ድረገፆች የአክሱም ፅዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል የአየር ትራንስፖርት ትኬት ዋጋ ላይ ከውድ ደንበኞቻችን ለተነሱ ጥያቄዎች የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ስቱዲዮ ተገኝተው የሰጡትን ምላሽና ማብራሪያ እንድትከታተሉ ጋብዘናችሗል።#የኢትዮጵያአየርመንገድ @FanaBroadcastingCorporate
አብራሪዎቻችን እና የበረራ ላይ መስተንግዶ ክፍል ባልደረቦቻችን ከበረራ በፊት!
มุมมอง 46K28 วันที่ผ่านมา
የበረራ ክፍል ባልደረቦቻችን ወደ አውሮፕላን ከመግባታቸው በፊት የሚያከናውኗቸው ተግባራት እና የሚያሟሏቸው ቅድመ ሁኔታዎች ምንድናቸው? በዛሬው የኢትዮጵያ መርሐግብር ይህንን ልናስቃኝዎ ወደናል፤ ይከታተሉን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ፋናብሮድካስቲንግኮርፖሬት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ላይ የምግብና መጠጥ ዝግጅት ክፍል/Inflight Catering
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ላይ የምግብና መጠጥ ዝግጅት ክፍል (Inflight Catering) በቀን ከ100,000 ሺህ በላይ ምግቦችን ያዘጋጃል። በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ላይ ምግብና መጠጥ ዝግጅት ክፍል ላይ ያተኮረውን ሳምንታዊውን የኢትዮጵያ ፕሮግራም እንዲከታተሉ ጋብዘንዎታል! #የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚአቶ መስፍን ጣሰው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያደረጉትን ቆይታ እንድትከታተሉ ጋብዘናችሗል።
มุมมอง 2.1Kหลายเดือนก่อน
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አራት ነጥብ አግኝተው፣ የዩኒቨርስቲ ቆይታቸውንም በወርቅ ሜዳልያ አጠናቅቀው፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ካለፉት አርባ አመታት በላይ በተለያዩ የሐላፊነት ቦታዎች ላይ አገልግለው በአሁኑ ወቅት አየር መንገዳችንን በግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚነት እየመሩ የሚገኙት አቶ መስፍን ጣሰው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያደረጉትን ቆይታ እንድትከታተሉ ጋብዘናችሗል። @fanabroadcastingcorporate
Ethiopian airlines WhatsApp chatbot
มุมมอง 506หลายเดือนก่อน
Meet Sheba Ethiopian Chat Bot Say hello to hassle-free travel! With Ethiopian Airlines' WhatsApp Chat Bot, you can check-in, track your flight, and get live support whenever you need it. Fly with confidence! shorturl.at/SEGlO #FlyEthiopian #ShebaEthiopianChatBot
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማህበራዊ ሀላፊነት ተግባራት
มุมมอง 756หลายเดือนก่อน
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለደንበኞቹ ከሚሰጠው መደበኛ የበረራ አገልግሎት በተጓዳኝ ማህበራዊ ሐላፊነቱን ለመወጣት የሚያከናውናቸውን ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴዎች በዛሬው የኢትዮጵያ መርሀግብራችን ልናስቃኛችሁ ወደናል፤ ይከታተሉን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
Africa's first A350-1000!
มุมมอง 24Kหลายเดือนก่อน
Unveiling Africa's first A350-1000! Enjoy cutting-edge interior, ambient lighting, exclusive seating, high-speed Wi-Fi, and immersive entertainment on 4K screens. Business Class luxury and Economy Class comfort await you. Experience travel redefined! #EthiopianAirlines #A350 #NewBeginnings #AfricaAviation #AirbusA350 #FlyEthiopian
Experience the magic of Singapore with Ethiopian Airlines!
มุมมอง 2.8Kหลายเดือนก่อน
Experience the magic of Singapore with Ethiopian Airlines! From breathtaking views to delicious cuisine, every moment is a new adventure. Pack your bags and let’s explore! #FlyEthiopian #Singapore
Ethiopian airlines telegram chatbot.
มุมมอง 294หลายเดือนก่อน
Meet Sheba Ethiopian Chat Bot! Ease your travel experience from booking to baggage information through Ethiopian telegram chat bot @ethiopian_chatBot. t.me/ethiopian_chatBot #FlyEthiopian #ShebaEthiopianChatBot
Ethiopian Airlines Singapore Appreciation Night 2024!
มุมมอง 645หลายเดือนก่อน
Ethiopian Airlines Area office in Singapore held Appreciation Award Night to its key business partners and customers.
The Great Ethiopian Run!
มุมมอง 1.5Kหลายเดือนก่อน
The Great Ethiopian Run!
"በኢትዮጵያ አየር መንገድ የታደሙ ያልተጠበቁ እንግዶች"
มุมมอง 45Kหลายเดือนก่อน
"በኢትዮጵያ አየር መንገድ የታደሙ ያልተጠበቁ እንግዶች"
የኢትዮጵያ መርሐ ግብር በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት
มุมมอง 4.9Kหลายเดือนก่อน
የኢትዮጵያ መርሐ ግብር በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት
የኢትዮጵያEthiopian
มุมมอง 6Kหลายเดือนก่อน
የኢትዮጵያEthiopian
Successfully connecting people, culture, and economies for the last six decades!
มุมมอง 1.4K3 หลายเดือนก่อน
Successfully connecting people, culture, and economies for the last six decades!
60 years of uninterrupted service to Rome!
มุมมอง 9603 หลายเดือนก่อน
60 years of uninterrupted service to Rome!
አዲሱን ዓመት በማስመልከት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝደንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር ያደረገው ዓውደ ዓመት ቆይታ::
มุมมอง 1.2K3 หลายเดือนก่อน
አዲሱን ዓመት በማስመልከት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝደንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር ያደረገው ዓውደ ዓመት ቆይታ::
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው አዲሱን ዓመት አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት።
มุมมอง 5793 หลายเดือนก่อน
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው አዲሱን ዓመት አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት።
Verities of top music and collections of movies in our inflight entertainment
มุมมอง 3.1K3 หลายเดือนก่อน
Verities of top music and collections of movies in our inflight entertainment
Ethiopian New Bird A350-1000
มุมมอง 406K3 หลายเดือนก่อน
Ethiopian New Bird A350-1000
Ethiopian New Bird A350-1000
มุมมอง 5K4 หลายเดือนก่อน
Ethiopian New Bird A350-1000
Best Airline in Africa for 7 Year in a Row Ethiopian Airlines
มุมมอง 1.3M5 หลายเดือนก่อน
Best Airline in Africa for 7 Year in a Row Ethiopian Airlines
Connecting Africa with Warsaw!
มุมมอง 3K5 หลายเดือนก่อน
Connecting Africa with Warsaw!
Ethiopian New Bird A350 1000
มุมมอง 200K5 หลายเดือนก่อน
Ethiopian New Bird A350 1000
Celebrating Success with a Gala Dinner in Shanghai!
มุมมอง 1K5 หลายเดือนก่อน
Celebrating Success with a Gala Dinner in Shanghai!