Seifu on EBS: ከ21 አመት በላይ ጓደኝነት ላፎንቴኖች Part 1| Tadele & Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 40

  • @habenhemr8566
    @habenhemr8566 5 ปีที่แล้ว +48

    ወይነ ደስ ሲል 1ኛ ነኝ ከ ኤርትራ እስቲ ኣጥለቅሉቁኝ በ like ማለቴ ነው🇪🇷❤️✌🏾🇪🇹

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 5 ปีที่แล้ว +2

      👍ላይክ ብቻ ሳይሆን ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ 😉💚💛❤

    • @habenhemr8566
      @habenhemr8566 5 ปีที่แล้ว +1

      ይመችህ ያራዳ ልጅ Peace ✌🏾

  • @ahmedyousif3242
    @ahmedyousif3242 5 ปีที่แล้ว +6

    ማነው እንደኔ በዚህ በአበባ ያሸበረቀ ቦታ ላይ መዝናናት ያማረው😍😍🙋የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ከጧት እስከማታ ይብዛ ሰላማችሁ💋💋

  • @letlivewithmercy3132
    @letlivewithmercy3132 5 ปีที่แล้ว +6

    Good evening my beautiful people’s one ☝️ love 👋🇪🇹❤️🇪🇷!

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍሻ የኔ ማኛ ስለ ቤትህ የሚወራው ምንድነው? የምቀኞች ወሬ ነው በለን🙂 ክፉውን ያርቅልህ 🙏💚💛❤

  • @ትGወዳጅ
    @ትGወዳጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሴፉ እንኳን እግዚአብሔር ቤተሰብና አንተን አተረፈ

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 2 ปีที่แล้ว

    Lafontaen memorable wow

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ እናመሰግናለን ላፎንቴኖች አለባበሳቸው ሁሌም ምርጥ ነው ስዎዳቸው ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦችዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😍😍😍😍❤️🙏

  • @mdriad7914
    @mdriad7914 5 ปีที่แล้ว +2

    ሳይፍሽ ደሪን ትወደዋለህ በማንኛውም አጋጣሚ ታነሳዋለህ

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 5 ปีที่แล้ว +3

    What's up sunglasses in door Guys 🙄

    • @teddytechilo
      @teddytechilo 5 ปีที่แล้ว

      They blocking hater like you..

  • @ethioworld2973
    @ethioworld2973 2 ปีที่แล้ว

    Did he just say "manew Jhony ragga"

  • @__-517
    @__-517 5 ปีที่แล้ว +1

    መነፅሩ የታዴ ምን አለበት ቢወልቅ

  • @mekpesmekpes6786
    @mekpesmekpes6786 5 ปีที่แล้ว

    Betam desi yalal wow wow

  • @gashawbogale8781
    @gashawbogale8781 3 ปีที่แล้ว +1

    ጆኒ እራጋአ ምነው ጠፋአ

  • @መኃሉአይነገርም
    @መኃሉአይነገርም 5 ปีที่แล้ว

    መነፅራቹ የተጣበቀ ነው እዚህ እንኳን አታወልቁትም

  • @የናቴልጅነኝየናቴልጅነኝ
    @የናቴልጅነኝየናቴልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው ቤት ውስጥ መነፅ ምን ያስፈልጋል ፀሐይ ላይ ናተው እንዴ ወይ

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 5 ปีที่แล้ว

    ይሄ ፔጅ የሰይፉ አይደለም ትናንት ይየነውን መቼም ዛሬ አይለቀውም መልሰ እፈልጋለው?

  • @hazizahbinti2620
    @hazizahbinti2620 5 ปีที่แล้ว +2

    Ayelyciw sewadaciw wedded new maregaciw

  • @akiluaweno4894
    @akiluaweno4894 5 ปีที่แล้ว +4

    ታደለ ዱቄት ተቀብቷልንዴ

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 4 ปีที่แล้ว

      akilu aweno kkkkkkkkkkk aybalm

    • @mesaya9273
      @mesaya9273 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkk sayehon ayeqerm

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 ปีที่แล้ว

    👍👌💚💛❤️🙏👏👏👏👏👏👏🙏

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 5 ปีที่แล้ว

    ወይ መነጸሩ ፋሽን ነዉ እዴ

  • @habeshamedia7770
    @habeshamedia7770 4 ปีที่แล้ว

    90's ልጆች የሚያስቅ 😂😂😂😂 besak ትውስታ / 90's KIds funny Memory th-cam.com/video/2brJbukWkao/w-d-xo.html

  • @ethio5184
    @ethio5184 5 ปีที่แล้ว

    እያየናቸው ኣረጁ

  • @ወሎወሎየ
    @ወሎወሎየ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እምልህ ቤትህ ላይ የሳት አደጋ ደረሰ የተባለው እውነት ይሆንን

    • @habeshatv5609
      @habeshatv5609 5 ปีที่แล้ว

      Zebib a እህት ወንድሞቸ አንድ ነገር ልለምናችሁ 🙏 ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ብታበረታቱኝ ቅር ይላችኋል

    • @ወሎወሎየ
      @ወሎወሎየ 5 ปีที่แล้ว

      @@habeshatv5609 ጡረተኛ

    • @tigistbelay5853
      @tigistbelay5853 5 ปีที่แล้ว

      ሠርተሽ ተለወጪ

    • @ወሎወሎየ
      @ወሎወሎየ 5 ปีที่แล้ว +2

      በነገራችን ላይ ሰንስክራይብ በልመና አይገኝም ጠቃሚ ነገሮችን የሚለቀቅበት ቻናል ከተገኘ ሰብ ያደርጔችሗል እንጅ በየ ኮመንቱ አይደብራችሁም ልመና

  • @chanel8871
    @chanel8871 5 ปีที่แล้ว

    እንደ ፈለክ ቆራርጠህ ቅርብ

  • @kidu715
    @kidu715 5 ปีที่แล้ว +2

    ለገና ቤት ዉስጥ የወይን ጠጅ እንጥመቅ th-cam.com/video/nhqJmtXbW9w/w-d-xo.html

  • @zebibanuru5880
    @zebibanuru5880 4 ปีที่แล้ว

    ኤጭ ምንድነው መነፅሩ ብታወልቁትስ ተነቀሳቹት ነው እንዴ ጉረኞች

  • @tewodrosfekadu4741
    @tewodrosfekadu4741 5 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉቱም ፋራ ናቸው ገና የመነፅር ዘመን ላይ ናቸው ምን አለ መነፅሩን ትተው ፈታ ብለው ቢያወሩ አባ ዱላ ፊት.