Yo Miki Bolale, you the real G for real! Gotta give it up for how you keep your word, fam. You said “Duka” as a joke, but then came through with that fine couch like you promised. አቦ ይሜ🖤 The vibe with Neba was lit in that interview! ነቦ You’re killin’ it in the Ethiopian movie scene, one of the best out here. I know you got even bigger things coming, can’t wait to catch your next flicks. Bless up and keep grindin’! Beki ma ni99a you are always my favorite person 🖤
Sofa mercha color theme abdual miki gonderegna betachenen selasamerkelen yeme! Wechew good 🔥 betam new mewodachu bertulen kene beruh new mihonew wechew good yale ken 🎉🎉🎉
Wow, my old schoolmate. When you talk about the St. Joseph school, especially the Christmas time....the nostalgia hits so hard. Outstanding man! Shine!
Yoni was hyped to see u at the concert🎉 big up my guy but why was ur set short..? Anyway tho was great seeing u there and u starting it by the wechew good theme was fire❤
While ዶቃ and ጥቁር አደይare the best Amharic movies on Amazon Prime , but they are not the only Amharic movies that are on Prime. Anbesa, Lamb, የሾላ ዛፍ are some of them.
Seifu fantahun ykreb yemil esti👋👋👋
Benjerwa metachubet waa
@sefu
ጥሩ ትጫወታላችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣
Berehawu arf history yinorewali yikirebi❤
🎉 4:10 sp5
Rrc@@SamuelZenebe-ly8nt
MIKI(BOLALIE FURNITURE) YMECHEW YARADA LJI !! TSEDE GUST💪💪💪💪💪
Miki Gonderigna! A man of his words! Andegna.. couch is 🔥
ሚኪ ቦላሌ ቃልአክባሪ አራዳ 10/10 ነባ በጣም የሚያስደስተኝና በአገራችን ፊልሞች ተስፋ የሚጣልበት ወቸውጉዶች ይመቻችሁ
Couch 🛋️ 10/10 💙
Shout out to Miki Gonderigna/Bolale 😊
ሚኪዬ ቁም ነገረኛ በጣም ይመቸው
54:38 ወቸውጉድ ግን ይመቻቹ አርቲስቶች መተው እንደልባቸው ዘና ብለው የልባቸውን ሚያወሩበት ቴራፒ ነው ይሄ እራሱ ጎበዞች በርቱ ❤❤
ሰይፉን በናታችሁ ለምናችሁ አቅርቡት። ስለሱ ታሪክ ማን ሊነግረን ነዉ? እባካችሁን ጋብዙት እና እናመስግነዉ። በርግጠኝነት አክብሮአችሁ ይመጣል።
aw benatachu.... ❤❤❤
😂😂😂😂😂👍
That’ll be historical
@@ልጅሰያሀበሻ ምን ችግር አለዉ የመጡት እንግዶች ከሱ ያነሱ ናቸዉ? እነ ክሪስ ብራዉን እንኳን ላይቭ ዮትዮብ ላይ ይገቡ አይደል ሲጠሩ? ስለሱ ታሪክ ለማወቅ ሌላ የቲቪ ጣቢያ ላይ መገኘት ላይፈቀድለት ይችላል። እዚህ ላይ ቢመጣ ችግሩ አይታየኝም። በቁም እያለ መጠየቅ ያለብንን ሳንጠይቀዉ ማመስገን ባለብን ልክ ሳናመሰግነዉ የሞተ ቀን ብንላቀስ ምን ይጠቅማል?
እውነት ነው ማንም ከማንም አያንስም ሁሉም የእውቅናው ደረጃ ይለያያል እንጂ ሰይፉ ምንድነው ይሄኔ ያህል ሀበሻ አጉል ስለሚያጨበጭብ ነው እንጂ ደሞም ቢጠየቅ የሚቀርብ ይመሰለኛል
የወቸው ጉድን ሶፋ የቀየርክ ፈጣሪ የኔንም ሂወት ቀይረው
@WECHEWGOOD pin this comment
አንቺ /አንተ ከሶፋዉ ትበልጣለህ❤❤❤
@@nanimuluken3085 ዋው🎉
Neba: the most professional, humble, friendly and manly actor. Yimechew!
ሚኪ ጏንደርኛ you are man of your word 👏👏👏🙌🙌 thank you guys for the amazing episode!!! Neba much respect 🫡
ተከረባበትን ይልሀል ❤❤❤
10/10 ቦላሌ ይገለበጣል ❤❤❤
እወዳችሁዋለው! (ቤካ የህዝብ ልጅ ከታይላንድ)
እኛም 😂😂😂 ዮኒ እንዴት ነው ተሻለው?
ታይላንድ ባንተ ምክንያት በስቅታ ልትሞት ነዉ ቤኪሻ❤
Egnam enodahalen baki ke Etheo
😂😂😂😂@@dearsir6503
kewededeken nebilnurn akerbelena
ፀዴ ያልሆነ እንግዳ ማቅረብ
አትችሉም💪💪💪💪
በመጨረሻም ወቸው ጉድ 2017 ተከረበተ 🤫😎
mn lemalet nw?! hule nw mikerebetew eko eee🤨
@@tewahedo3695ወደ አሪፍ ስራ::
መጨረሻ ስትል🤔
ኧረ የዘንድሮ ይ ለ ያ ል 🔥🔥🔥
ወቸው GOOD 2017 በጣም እየተከረበተ ነው❤ በሚቀጥለው ቬሩ😍
ግሩም ኤርሚያስ ይቅረብ የምትሉ 👍👍
እረወድያ
አረ እንዳይ መጣ😮😮
ኧረ ግሩም ሲጃጃል
አዳም ኢትዮጵያዊ ነው ምናምን እያለ እንዲቀባጥር ነው
pls ይቅረብ
ቦላሌ ይችላል 🔥🔥🔥
Thumbnail ላይ ያለው ዮኒ ፍቅርሲዝም የመሰላቹ ይታይ እጃችሁ 😂😂
Wow Neba yichilal
His focus,concentration,resilience and genuine!
Keep on Hammering!!!
Bolale furniture 10/10👏❤
Bolale furniture 10/10🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ያበደ ያበደ ነው ስላቹ ይሜ
የቤቴትን ዉበት ሲታስቡ Bolale furniture አለማሰብ አይቻልም ዉበት ከጥራት ጋ ይሜ 100%
ነባችን 1ኛ ❤
ቤኪ ሰላም ብያለሁ ሴፉ ፋንታሁንን እእግዳ አድርጉትስቲ አቅማችሁን እንይ!!!!!!!?!?
ቦላሌ ያራዳ ልጂ ይመችክ
ሶፋው አንደኛ ነው ግን ዬኒ አልተመቸውም እኔን😂❤
Beki mekelitun agegn,the way he handles conversation 🔥🔥🔥🔥
እንኳን ደስ ያላችሁ ሚኪ ጎንደሬዉ በወጣ ይተካ ብለናል
ሶፋው በጣም ያምራል ከለር ምናምን 1ኛ እንቀይራለን ብላቹ እንዳታበላሹት ፈርቼ ነበር 👌👌👌 100/10
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳልሰለች ያየሁት ኢንተርቪው 3ስአት 14 ደቂቃ ነባችን 🥰🥰🥰🥰
ሚኪ ጎንደረኛ ቃል አክባሪ ይመችህ ቦላሌ ፈርኒቸር
ከምር ሳያትን ስላንቺ ላይ የምወድላት scene ሲል ንፍጡን የምትጠርግለት እያልኩ እየጮህኩ ነበር😂😂 የመጀመሪያዬና በጣም የወደድኩት የወቸው good ፕሮግራም❤ አልታወቀኝም ሰአቱ ራሱ
ሚኪዬ ይመችህ የሰፈሬ ኩራት ቃል አክባሪ ሰው አረካቸው እነዚህን ምርጥ ልጆች❤❤❤ነባ እና ሀኒን በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤
የዛሬው ምርጥ እንግዳ ነው❤❤❤። ግን ዮኒ አየህ አይደል ቤኪ ምን ያህል ማይኩ ላይ እንደተቸገረ 30 ደቂቃ መታገስ አቅቶህ😅😅😅😅
BOLALE FURNITURE
BOLALE FASHION
bertu
ሚኪ ጎንደሬ ቁምነገረኛ ይመችህ❤❤❤
አረ ወቸው ጉድ ለ ሰይፉ እያሰጋ ነው 😮 ባባ ባያርፍ ሳይደብረው አንድ ሚቀርብበት ቦታ እዚ ነው በርግጠኝነት ይመቻቹ አቦ
የመጀመሪያዉ ሶፍ ጨረታ ይዉጣና እንግዛዉ
One of my favourite actors ever love him with his beautiful wife and handsome son ❤
ሚኩ ያራዳ ልጅ ይመችህ ምርጥ ስራ ነው 10/10
ቤኪ አንድ ካሜራ ብጨምሩስ በ ማሂ side then 3 Angeles ይሆናል አሪፍ ይመስለኛል 😊
I like how he presented everything with evidence
Let Somick be the next guest please 🙏🙏🙏
Please next haile roots🙏🙏
Ale inde esu sewye
ማሂ አሁን ተሻሽለሻል thanks ❤❤❤
በእውነት ነው የምላችሁ የነባ የእግር ኻስ ፍቅር እንዲሁ ይቀራል ብዬ አስቤ አላውቅም በእውነት እውነቱን ጌታን እኛ እራሱ እናውቃለን ሲዲው እስከ ረጅም ጊዜ እኛቤት ነበር በአእውነት እውነቱ ነው አልዋሸም
በጣም መደነቅ ያለበት ጎበዝ ልጅ ነዉ
ቦላሌ አኮራከን በወጣ ይተካ ሚኪ ❤❤❤ወቸው ጉድ እንግዳ የለም ቤተሰብ ነው የምታደርጉት ቤካ ማሂ ዮኒ ይመቻቹ ❤❤❤
Miki is the boy! Bolale furniture wodefit ❤❤❤
ወይ ወቸው ጉዶች አልተቻላችሁም😂
ባዲስ ሶፋ ዋው❤
Yonin sayew fekrsizem nbr ymslgn
Same here😂😂😂
Enem
Enm awente
እንግዳቹ ነፃነት እንዲሰማው ታረጉታላቹ ለዛ የ3ሰአት ኢንተርቪው ምንም ሳይመስለው ሚቀመጠው ትመቹኛላቹ ❤folder❤ አንደኛ ነሽ
Congratulations guys for the new sofa….@Beki congratulations for fixing the mic, no more holding down.
በጣም የሚደነቅ ፊልም ነዉ ቃለ ተዉኔቱን እስከምችልነዉ ያየዉት
Yo Miki Bolale, you the real G for real! Gotta give it up for how you keep your word, fam. You said “Duka” as a joke, but then came through with that fine couch like you promised. አቦ ይሜ🖤 The vibe with Neba was lit in that interview! ነቦ You’re killin’ it in the Ethiopian movie scene,
one of the best out here. I know you got even bigger things coming, can’t wait to catch your next flicks. Bless up and keep grindin’! Beki ma ni99a you are always my favorite person 🖤
abel birhanu ይቅረብልን travel የሚያደርገው 📣📣📣
Sofa mercha color theme abdual miki gonderegna betachenen selasamerkelen yeme! Wechew good 🔥 betam new mewodachu bertulen kene beruh new mihonew wechew good yale ken 🎉🎉🎉
Beki is funny and professional at the same time 🔥
what I love from Wechew Good ...Lela version of the Guest nw minayew
Wow, my old schoolmate. When you talk about the St. Joseph school, especially the Christmas time....the nostalgia hits so hard. Outstanding man! Shine!
ቦላሌ ፈሪኒቸር 💪🏼💪🏼💪🏼ጎጆ እንደወጣው አንተ ጋር ነኝ 🙏🙏🙏
By the way ye 'clapper' የነባ ፀጉር ቤት ደንበኛ ነኝ,,አጨብጭቡልኝ🤣
Yabede episode ever 🎉🎉
We need Dawit Tsige on wechew good please we want to see him there🙏🏾🙏🏾
Bolale on point 👌✨
ፊልም ላይ ብር የሚለዉን ሀሳብ እኔ አልደግፈዉም።በጣም በወረደ በጀት የተሰሩ የአሜሪካ ፊልሞች የሚገርም ታሪክ የወጣቸዉ ያስደመሙን ሰንት አሉ።
የፊልም ጥራት የሚለዉ ሰዉ በቀላሉ የሚገርም ታሪክ የሚመስጥ እና ታሪኩ የሰዉን አዕምሮ መግዛት የሚችል መፍጠር አለመቻሌ ነዉ ትልቁ ችግር
of course ትልቅ በጀት የሚጠይቁ ፊልሞች አሉ ግን የግድ የሚለዉ አያስማማም።
Yoni was hyped to see u at the concert🎉 big up my guy but why was ur set short..? Anyway tho was great seeing u there and u starting it by the wechew good theme was fire❤
ዋው በጣም ደስ ይላል ነባ ያራዳ ልጅ የዋህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይላል ሶፋ ተቀየረ ይላል ብሮ
እና ምን እያላቹን ነው በርቱልን we love you guys bren selam belut neba welocome to wechew ጉድ
Nebil nur metelo esti like....be taker
ያው ትችላላቹ በቃ❤❤ ዮኒዝማ እኔን ወንድሜን ሚኪ ጓንደሬው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስለሚመለከተን😂 እና እሮፊ ድጋሚ ይምጣልን በአዲሱ ሶፋ😂 ሌላው እባካቹ ሶፋው ጠረፔዛ አደለም ምጠቱትን ነገር ጠረፔዛላይ አስቀምጡ ለንግዶቻቹም አሳውቁ ያው ሚጠጣ ተቀምጦበት ስላየው ፕሮግራሙ ደሞ የሁላችንም ነው በሚለው እሳቤ የዛሬን አያርገውና በኛ ፍቅር እስፖንሰርነት መሰለኝ እዚ የደረሰው😂😂
🔥🔥🔥belew neba ወቸው ጉድ ተከርብቷል😂😂
ቆንጆ ሲሆን ጠርጥሬ ነበረ ወለየ አንደሆነ
እኔም ሁሌ አስብ ነር የአባቱንም ጨምሬ ወለዬ ነው ብዬ ልክ ሆንኩ
Neba u just made me remember...... Thanks
Sofawn wedjewalw #Miki gondergna (Bolale Furniture yemecheh) k10/10 wow .... #Wechew good #1
በናታችሁ ነቢል ኑር አቅርቡልን
beqa ftu ayimetam
Nebil nur please
While ዶቃ and ጥቁር አደይare the best Amharic movies on Amazon Prime , but they are not the only Amharic movies that are on Prime. Anbesa, Lamb, የሾላ ዛፍ are some of them.
Couldn’t find it on Amazon prime..
The seat is 10/10 May god bless ya even more Mikisha❤
Nebaye ye ethiopia 🎬 industry benante ej lay new betam bzu entebkal🎉
ፐ ሶፋው ሲያምር ሚኪ ትችላለክ ለኔም ቢሰራልኝ ብዬ ተመኘሁ ግን ዋጋውን ባልችለውሥ😢?
Endew be egziabher Haile Roots amtulen ❤
2017 ወቸው ጉድ ሌላ ሌቭል ለይ❤❤❤😊
1:03:56 ..yoni recommend yarege movie title Medenw ayesemam bedeb enaa netflx lay nw yalew?
Sofaw wow 10/10
Andegna nachu eko swedachu abo ymechachu❤❤❤❤
የቀራችሁ ማይክ ነው
ቦላሌ ❤❤
Table ቀይሩ እሱም ተላልጧል ቴታነሰ የያዘዉ ነው ሚመስለዉ ፀዴ ግስት እያመጣቹ ስለሆነ ለገስቶቹ አየመጥንም ሚኪ ጎንደሪኛ ይመቸዉ በተረፈ ብርቱ
❤❤❤❤❤❤
በርቱ ዋዉዉዉ ትልቅ ትሆናላችሁ❤
ሰላም ተስፋዬ አቅርብልን 😢😢😢😢😢😔😔
የልጅነቱ ፍቶ ሌኒ ዮሮን ነመሰለኝ ለኔ ብቻ ነዉ
yoni askewtkew yerophin concert bewechew good mejemrh demo yabde nbr❤❤❤❤neba❤
yoni is funny lost and castaway are very diffrent
Sofa wow 👌 ወቸው good yechlala 💪
ወቸው ጉድ ከሮፍናን በኋላ ተመልሷል
Yoni photo lay ፍቅርሲዝምን አልመሰለኝም ደምሳሽን 😂
ዛሬም አልተሳተም ግባለታ 👏👏
Best podcast❤
ቤኪ ባለው ነገር ሀሳብ አለኝ እኔም የመጀመሪያ ጊዜ ትወና ልለማመድ የሄድኩት ጎደኛዬ ይዞኝ ሄዶ ነው እና እስካሁን ልተወዉ አልቻልኩም እና አንድ ቀን ትልቅ ተዋናይ እንደምሆን አቃለው እና እሄንን ነገር እዚ show ለይ እንደምናገረው አቃለው
Neba 1gna ene yemjemerya mulun yaywet yanten new ❤❤❤
Part 2 hula bisera des yelegn nbr .ymechachu gn ❤
ደስ የሚል ❤ ሚኮ ይለያል🔥
Vantage Point አይቼው በጣም ደስ የሚል ሙቪ ነው። እነ LBJ, Lincoln, W. The White House Down , Air Force one በጣም አሪፍ ከሚባሉ የአሜሪካን ሙቪዎች ያየኋቸው ናቸው 👍
Yoni recomende yaregewn film simun mindinew
@@PekeSameeeee mn film naw ???