ጉድ በሉ 🛑 ኦርቶዶክሳውያን የሚሰግዱለት ጉድ ተመልከቱ 🛑| ermias abebe | dagi | biruk | wongel tube | faithline
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025
- #faithline #ዮኒማኛ #ተናገር #jesuschrist #live #prophetjesus #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethioforumኢትዮፎረም #jesus #duet
ጉድ በሉ 🛑 ኦርቶዶክሳውያን በአስፈሪው መንፈስ ኤርሚን ሊሞግቱት መጡ 🛑| ermias abebe | dagi | biruk | wongel tube | faithline
#ተናገር #faithline #jesus #duet #jesuschrist #live #prophetjesus
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛfaithlineto
contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma
Kidus : 🤙 +251926228639
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
faithline | ermias abebe | Kidus | Biruk Baba | faithline | ኤል ቃል tube | Wengel Tube | ermias abebe | Kidus | Biruk Baba | faithline | ኤል ቃል tube | Wengel Tubefaithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prop #faithline #ተናገር hets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansaP
ብሩክ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ አቢት ትግስትህ የሚገርም ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!!❤
በትክክል ገልጸሐችሐል ደሞዛቸዉን ቤተእምነተቸዉን የገቢ ምንጫቸዉ እንዳይቋረጥ ነዉ ዋና አላማቸዉ ብዙ ትዉልድ እየታደጋችሁ ነዉና ክበሩልን ❤❤❤❤❤❤❤
የምትተጉለት የምታገለግሉት ጌታ ከዚህም በላይ እዉቀት ይሙላባቹ በተለይ ብሩኬ እንደስምህ ተባረክ
ጣኦቶችን የሚያመልኩ ሁሉ ይህን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ። የእንጨት ያድንጋይ የስእል ጣኦቶች በኢየሱስ ስም ስራቸው ሁሉ ይፍረስ ።
ብሩኬ ተባረክ
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል
Background music anfelgim please stop it
አንደበቴን ከስድብ እንድከለክል የማያስተምረኝ ነውሩን እንድፀየፍ የማያበረታታኝ ሀይማኖት ለምኔ?አሁን አሁን ስድብ መገለጫ እስኪመስል ድረስ ኦርቶዶክሳዊያን ይሳደባሉ እግዚአብሔር ከዚ ቀንበር ይገላግላችሁ🙏🙏🙏
እኔ ግን የማይገባኝ ኤርሚ ግን እነሱን እየመረቃቸው ነው እንዴ ? ለክርስቲያን እኮ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ ነው የተባለው :: እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ ከእነርሱ ይልቅ ቃሉን እያወቀ የሚያጠፋው ኤርምያስ ነው እርሱ የተናገረውን መፃፍ እንኳን ከበደኝ :: የሚስቱ ስልክ ካላችሁ ፃፉልኝ ምን አልባት ይሰማት ከሆነ ልሞክር :: ግን አይመስለኝም
ሚገርመው ነገር ለስዕል ሳይሆን ለስዕሉ ባለቤት ነው ምሰግደው ሲሉ የስዕሉ ባለቤት እነርሱ በወረቀት ሊያሰፍሩት ይችላሉን😂😂😂😂😂😂 ኧረ ወደ ኢየሱስ ተመለሱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሆነ ብለዉ ውስጣቸዉ እረፍት ስያጣ ተጨንቀዉ ስሳደቡ ይገርማሉ በኢየሱስ ስም ተፈወሱ
ኤርሚ እባክህ ስለፈጠረህ አ ት ሳ ደ ብ !! ራስን መግዛት አንዱ የመንፈሳዊነት መመዘኛው ነው :: አብራችሁ የምታገለግሉ ለምን አትነግሩትም ? እባካችሁ ስለአገልግሎታችሁ በውስጥ መስመር እርስ በእርሳችሁ ተነጋገሩ
ኦርቶዶክስ ሴቱም ወንድም ወጣ አሮጊቶች አዛውንቶች ሁሉ ተስፋዳቢዎች ናቸው ግን ምን ሆነው ይሆን ምን እያሉዋቸው ነው መምህራኖቹ
ኦርቶዶክስች ነገሩ ከሰማይ ተቆርጦባችኋል። መንፈራገጡን ተውና እጃችሁን ለሰማዩ መንግስት ስጡ። ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።
Orthodox tawot amilakihi nat
Koyyii enasu bible layii yetetsafewun liqeyerutti yefelegalu endee areee Geta eyesus min asenesobachuu naw enanet le seil meyesagedut koyyii
Orthodox there iyesus nat
ስእሉን በፊትህ አስቀምጠህ እግዚአብሔርን የምትጠራ ከሆነ ስእሉን እንደ እግዚአብሔር ቆጥረኸዋል ማለት ነው ። ኦርቶዶክሱ ራስህን አታታልል ! በነፍስ ቀልድ የለም ።
እንዴ በጌታ በእየሱሰም ለእረግዛችም አታሰፈልግምእህቶች