ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድም ኤርምያሥ ተባረክ መንገርህ ለወንድም ዳንኤል ተባረክ ።
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
እንደደኒ በጣም ትግስትኛ አይቼም አሌውቅም ቀጥልበት ዳኒ ኤርሚ ግን የድሮ ኤርሚ አይደለም አንዳንድ ደስ የማይል ክርስቲያን ያልሆነ ንግግር ሲናገር እየሰማሁ ነዉ ኤርሚዬ የድሮህ ሁን ተባረኩልኝ
በርቱ የጌታ ልጆች ድሉ የጌታ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍፁም ፍቅር የሖነዉን የክርሥቶሰን እናት እንደሚገባት ክብር እንሠጣታለን በደምብ ያሥረዷቸዉ ከዛ የዘለለ ከጌታ ጋር ግን በጭራሸ እኩል አናመልካትም እሧ ራሡ ጌታዬን እና አምላኬ ንጉሤም እያለች አምላኪ እንጂ ተመላኪ ምንም አደለችም በፍፁም አምላካችን ነሸ አላልንምም ልንላትም አንችልም ።አባ አረጋዊ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ።
ድንግል ማሪያምን ሁላችንም እናከብራታለን እንወዳታለን ግን አይሰገድላትም አትመለክም ሻማ አናበራም ቄሱ በትግስትና በቃሉ መሠረት ማመን አለብን እውነትን ማወቅ በፍፁም አትፈልጉም
ዕረ ወንድም ዳንዔል ቆሞሥ አባ አረጋዊ ይባላሉ ማዕረጋቸዉ
አባ ደርባችሁ ከእናቱ ጋር አምልኳቸው የሚለውን አሳዩን
አባ ይቅርታ ያርጉላቸዉ ባለ ማወቅ ነዉ ማዕረግዎን አንተ እያለ የጠራዎት ወንድም ዳንዔል ።
Bertu wondimoche
ወይ ጉድ እኚህ ቄስ የቲክቶክ ቄስ ናቸው ወንጌል ባለፈበት አላለፍም በስሜት በስድብ የታነፁ ናቸው
እነ ኤርሚ እና ዳኒ ግን ክርስቲያን ናቸው? ክርስቶስን ያውቁታል? ሆን ብለው ለትችትና ለሙግት እንጂ የተረዱትንና የገባቸውን ለማስረዳትና ለመስማት ፍፁም ዝግጁ አይደለም። ግን እስከመቼ?
ወንድም
ኤርምያሥ
ተባረክ መንገርህ
ለወንድም ዳንኤል ተባረክ ።
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
እንደደኒ በጣም ትግስትኛ አይቼም አሌውቅም ቀጥልበት ዳኒ ኤርሚ ግን የድሮ ኤርሚ አይደለም አንዳንድ ደስ የማይል ክርስቲያን ያልሆነ ንግግር ሲናገር እየሰማሁ ነዉ ኤርሚዬ የድሮህ ሁን ተባረኩልኝ
በርቱ የጌታ ልጆች ድሉ የጌታ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍፁም ፍቅር የሖነዉን የክርሥቶሰን
እናት እንደሚገባት ክብር እንሠጣታለን
በደምብ ያሥረዷቸዉ ከዛ የዘለለ ከጌታ
ጋር ግን በጭራሸ እኩል አናመልካትም
እሧ ራሡ ጌታዬን እና አምላኬ ንጉሤም
እያለች አምላኪ እንጂ ተመላኪ ምንም
አደለችም በፍፁም አምላካችን ነሸ አላልንምም ልንላትም አንችልም ።
አባ አረጋዊ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ።
ድንግል ማሪያምን ሁላችንም እናከብራታለን እንወዳታለን ግን አይሰገድላትም አትመለክም ሻማ አናበራም ቄሱ በትግስትና በቃሉ መሠረት ማመን አለብን እውነትን ማወቅ በፍፁም አትፈልጉም
ዕረ ወንድም ዳንዔል
ቆሞሥ አባ አረጋዊ ይባላሉ ማዕረጋቸዉ