ትዝታ ዘ ቻግኒ| አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Tizita | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 12

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ส.ค. 2024
  • Birbaux Records. SewMehon Films
    Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
    by Subscribing @Birbaux Records.
    #BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

ความคิดเห็น • 353

  • @edemindida6737
    @edemindida6737 7 หลายเดือนก่อน +48

    እጅጋየሁን ያበቀለችው ቻግኒ አንተንም ስለደገመችን እናመሰግናለን። ቻግኒ የፍቅር ሀገር

  • @ahaduworkneh7888
    @ahaduworkneh7888 7 หลายเดือนก่อน +135

    Born and raised in CHAGNI city, not going back for almost 20years, ....and listening to the lyrics line by line, Nostalgic 😭😭😭! Thank you for the wonderful songs beloved brother Aschu🙏🙏

    • @RehimaBint-hm9bs
      @RehimaBint-hm9bs 7 หลายเดือนก่อน +3

      እና በተጠቀመው ቋንቋ ብትነግረን አይሻልም ወንድም አለሜ😂

    • @Birhan_12
      @Birhan_12 7 หลายเดือนก่อน

      Wendme etbt eko ytkbrbet eko ayrsam hedhe eyi enji

    • @Abiye723
      @Abiye723 7 หลายเดือนก่อน +4

      ቻግና 20 አሜታሳ ካታውላስማ? እውይ አዜንፄ አይሎ። ፌይኹዳ ችኽዳ ካሳሽቱኻ ቻግኒዴስ ፉኽ 6 አሜታሳ ዲጋስኩዋ

    • @RehimaBint-hm9bs
      @RehimaBint-hm9bs 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@Abiye723 አመሠግናለሁ🇪🇹

    • @user-ie1lm6kb9k
      @user-ie1lm6kb9k 7 หลายเดือนก่อน +5

      ይገርማል ሰዉ.. አይከፈልበትም ላይክ እናድርግ ከብዙ ጊዜ በሆላ ጥሩ ነገር እየሰማን ነው

  • @munamohammed3334
    @munamohammed3334 7 หลายเดือนก่อน +43

    በዚ ዘፈን ማዲንጎ ናፈቀኝ😢😢

  • @gosayaasefa2163
    @gosayaasefa2163 7 หลายเดือนก่อน +56

    ትክከለኛ የኢትዮጵያዊነትን መንፈስ የሚገልፅ አልበም ነው። ሰዉ እንደዚህ ተጨንቆ ስራ ሲሰራ ህዝብ ደግሞ በትክክለኛው TH-cam channel በማዳመጥ ለሰራው ያለንን ክብር ማሳየት ያስፈልጋል፡Great job 👏👏👏👏

  • @haregewoinalemu7907
    @haregewoinalemu7907 7 หลายเดือนก่อน +52

    ድል በግፍ ለሚሰቃየው ምስኪኑ ለአማራ ህዝብ እና ጀግናው የህዝብ ልጅ ፋኖ 💚💛❤

  • @Danlivet
    @Danlivet 7 หลายเดือนก่อน +54

    ምርጥ ኢትዮጵያን የሚያሳይ የሚያነቃቃ ሁሉን ቋንቋዎች ያማከለ ድንቅ የስራ ስብስብ! ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወቅቱን የጠበቀ ጥኡም ዜማዎች ።

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 7 หลายเดือนก่อน +18

    ካሳ ተሰማ (ካስሽ) ለኔ ትዝታ እራሱ ነው፡፡ ማዲንጎ ደግሞ ሌላኛው ትዝታ ነው፡፡ ይሄ ስራ ደግሞ ሁለቱንም ያስታወሰኝ ስራ ነው በርታ አስቼ፡፡

  • @benezementube2119
    @benezementube2119 7 หลายเดือนก่อน +71

    ለጆሮ ተስማሚ በጣም የሚመስጥ
    ድል ለአምሐራ ፋኖ ትንሳዔ ለኢትዮጵያ💚💛❤

  • @smoothdejavu
    @smoothdejavu 7 หลายเดือนก่อน +43

    I don't even know the place he's singing about, but I couldn't help but let my tears fall. It just feels like home ❤❤❤ This is the Ethiopia we all long for... peace, & love!

    • @Takelehik
      @Takelehik 7 หลายเดือนก่อน +2

      A place where Ejigayehu Shibabaw AKA GIGI was born and raised . it is a small town on the border of Benishangul Gumuz and Amhara region. Demeke Mekonen is also among the well known persons from chagni. It's a lovely town where multi cultural and religions and languages are well respected. Ardi is a river name which crosses through the town.

    • @BeatHustler7
      @BeatHustler7 7 หลายเดือนก่อน +1

      well expressed @@Takelehik

  • @Theo_D_Ross
    @Theo_D_Ross 7 หลายเดือนก่อน +26

    ይህ የአማራ ድምፅ ነው።
    ይህ የአማራ ጥበብ መለኪያው SI Unit ነው።
    የአማራ ባህል ፤ የአማራ ስነልቦና ፤ የአማራ እሴት ፤ የአማራ ልህቀት በሙሉ በአንድ አልበም ያሳዬ ነው።
    በዚህ አልበም አማራ ለራሱና ለተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ መልዕክቱን ያስተላለፈበት ነው።
    ረቂቅ። ከቃል በላይ ። ጥበብ።
    ወ/ሮ ተሰሩ
    እንገር ወሎ
    አባይ
    አድዋ
    በላይ
    እመት ሸዋ
    ካሲናው ጎጃም
    እናትዋ ጎንደር
    ዊያ ዊያ
    በርታ
    ትዝታ ዘ ቻግኒ
    ፍዬሌን ነብር በላት
    ይህ አልበም የት ደረጃ እንደሚደርስ አላውቅም። ግን ኢትዮጵያ የጥበብሽን ውጤት ለአለም አሳይ ስትባል ቀድማ መዥረጥ ከምታደርጋቸው አልበሞች ውስጥ ከዋነኞቹ ተርታ አስቻለ አለ።
    ኦ አስቻለ!!!!
    ኦ መራቀቅ።
    ይድረስ ከአማራ ለመላው አማራ
    ይድረስ ከአማራ ለመላው ኢትዮጵያ
    ይድርስ ከአማራ ለመላው አፍሪካ
    ይድረስ ከአማራ ለመላው አለም።
    ጥበባችንን ተጋበዙልን❤🙌
    Magnificent !!!!!!!!!❤❤❤Aschalew Fetene Ardiie Ardi ታላቅነትህ በስራህ አሳዬኸን። ክበርልን። This is Art in its finest form. 🙌። Kudos!!!🙌🙌🙌🥶🥶🥶❤❤❤

    • @tube55
      @tube55 7 หลายเดือนก่อน +6

      ምናለ በራስህ ልክ አውረደህ ባታጠበው፣ ወደ አንተ ባትስበው። በቃ ውብ ኢትዮጵያዊ ዘፈን ነው።

    • @mulukenadmasu9407
      @mulukenadmasu9407 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@tube55❤

    • @BeKii21
      @BeKii21 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@tube55 we are Ethiopian eyaln neber. Now a time we are Amhara.

    • @jjthekid1781
      @jjthekid1781 6 หลายเดือนก่อน

      የሰው ትንሾች የተለያየ ዘዴና ምክንያት እየፈጠሩ ሊያጠፉን የሚያደቡት በዚሁ ምክንያት ነው ይህን እየሰሙ በቅናት ያረሩ
      አማራን ለማጥፋት አይደንቅም ቢያሴሩ
      በቃ ይህን አውቀኽ ተዘጋጅ አማራ
      ተባባር ከንግዲህ ፈንነህ በጋራ
      መዳኛህ ይኸው ነው የለም ሌላ መላ

    • @melak_g
      @melak_g 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ይገልጠናል። 💚💛❤
      ይድረስ ከአማራ ለመላው ዓለም !

  • @Amhara_Prevails
    @Amhara_Prevails 7 หลายเดือนก่อน +19

    ቀጣይ ምርጥ የትግርኛ ስራ እንጠብቃለን ።

  • @behailumulugeta5062
    @behailumulugeta5062 7 หลายเดือนก่อน +30

    በአንድ ቀን ሁለት ድንቅ አልበም!
    እድለኛ ዘመን😋
    አስቹ የሰማሁህ ቀን ነው የወደድኩህ። እግዚአብሔር ልብህን ይጠብቅ❤

    • @munamohammed3334
      @munamohammed3334 7 หลายเดือนก่อน

      manew huletegnaw?

    • @GirmaWorkiye
      @GirmaWorkiye 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ 😂

    • @zeriga9515
      @zeriga9515 7 หลายเดือนก่อน

      @@munamohammed3334
      ቴዲዮ

  • @wondieadane9923
    @wondieadane9923 7 หลายเดือนก่อน +13

    አብሮ አደጌ የኔ ምርጥ አርቲስት፤ እጅግ ልብ የሚመስጥ የኋላ የልጅነት ትዝታችንን ቀሰቀስከዉ አምላክ ይባርክህ ወንድሜ አስቹየ (ሽቱ ኻሬዉዳ)

  • @zayayu8232
    @zayayu8232 7 หลายเดือนก่อน +18

    ጀግና እኔ የትኛው ላዳምጥ ሣሣሁ በጣም ምርጥ ስራ😊

  • @NatnaelTesfahun-jm9vw
    @NatnaelTesfahun-jm9vw 7 หลายเดือนก่อน +5

    አምሐራ የአገር ግንድ ድል ለፋኖ እናሸንፋለን💪💪💪💪💪💪💪🙏

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 7 หลายเดือนก่อน +20

    አስቻለው ፈጠን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ግጥም ቅንብር የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ 💚💛❤️🥇🏆💐

    • @Sara-fm9ci
      @Sara-fm9ci 7 หลายเดือนก่อน

      አማራ ነው

  • @abeilhedguhedgu8994
    @abeilhedguhedgu8994 7 หลายเดือนก่อน +7

    The best of 2023 wawawa you are a fantastic 👏 😀 🙌 👌 ❤️ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @amsalumanmino4685
    @amsalumanmino4685 7 หลายเดือนก่อน +1

    Batm dasi yamel getm zama wooooooooooooooow 17 geza adamechalahu aschu best my hero he born in Chagni /metakel/መተከል/🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekonnenyohannesabera7444
    @mekonnenyohannesabera7444 7 หลายเดือนก่อน +5

    የእውነት ጠብቄ ነበር እንደዚ ግን ድንቅ ይሆናል ብዬ አልጠበኩም በቃ ቃል አጣው

  • @gm-gm19
    @gm-gm19 7 หลายเดือนก่อน +38

    ድል ለአምሐራ ፋኖ ትንሳዔ ለኢትዮጵያ💚💛❤

    • @silas8349
      @silas8349 7 หลายเดือนก่อน

      ሞቶ እያለ

  • @misrakwoube9239
    @misrakwoube9239 7 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ አልበም ክስተት ነው ለኔ ከለታት በአንድ ቀን ብቻ የሚገኝ ከዘመናት አንዴ ድንቅ ድንቅ ስራ ።

  • @ashenafi3974
    @ashenafi3974 7 หลายเดือนก่อน +10

    በነጻ ሊሰማ እማይገባው ይለያል❤❤

  • @mekdesfrezewd267
    @mekdesfrezewd267 7 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትም ምጤን አጣጣምኩት
    እንባዮ መነኮሰ
    ምን ምድር አፈራህ የኢትዮጵያ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ነው ብቻ እድሜ ከጤና ይስጥልን ብሰማው ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም

  • @sentayehuterefe65
    @sentayehuterefe65 7 หลายเดือนก่อน +10

    አስቻለው ፈጠን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ግጥም ቅንብር የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ

  • @sosinabekele2164
    @sosinabekele2164 7 หลายเดือนก่อน +2

    አስቻለው ፈጠን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ግጥም ቅንብር 👋👋👋👌👌👌👌ምርጥ ሙዚቃ

  • @deldiyshow-464
    @deldiyshow-464 7 หลายเดือนก่อน +13

    Soothing ... Melancholic ... gets u way back to where a pure soul...spirit...monastery .... ፀጥ ያለ ገጠራማ ቦታ ...ዛፎች ያሉበት...።።Thanks for imagination! በዚ ኑሯችን የተሰጠን የገና የጥምቀት ስጦታ! 😢😭

  • @amanuelbedelu2348
    @amanuelbedelu2348 7 หลายเดือนก่อน +9

    I am from canada. I love awi music from ethiopian nation.
    Great work from great man
    Thank you and go for next,my God bless you,wishes long live with good health❤❤

  • @shenkuteawlachew6120
    @shenkuteawlachew6120 7 หลายเดือนก่อน +1

    አስቻለው! ምርጥ አርት በማበርከትህ በጣም ኮርቻለሁ ድንቅ ሥራ ። ለአቀናባሪ ባለሙያዎችም ክብር ይሁንልኝ።መልክቶችህ በጣም ይገርማሉ ።ትርጉማቸውን ለማወቅ ታሪክን ; ባህልን ማወቅ ይጠይቃሉ; ባጠቃላይ ምርጥ ሥራ ነው።

  • @birumango3649
    @birumango3649 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኸረ ተው አትቀስቅስብን አስቹ ብዙ ትዝታ አለብን ዘ ቻግኒ

  • @Tofik6898
    @Tofik6898 7 หลายเดือนก่อน +4

    birbaux record ,phtorgrapher betam jegna neh teleyallek
    ይሄን የመሰለ አልበም ለኢትዮጲያ ያደረሳችሁ በጣም ኩራት ይሰማችሁ

  • @ferehiwotAl
    @ferehiwotAl 7 หลายเดือนก่อน +2

    chagniye...ewuntm tizta z chagni asche mert sew bertalen wendmachen❤

  • @user-jl1wv1fu9b
    @user-jl1wv1fu9b 7 หลายเดือนก่อน +13

    የሀሳብ ልዕልናህን ከፍ አድርገህ ሰቀልከው። ማንም ሊያወርደው ቢፈልግ አይችልም። ርቀሀል ወንድማችን በርታልን።እንወድሀለን። ሁልጊዜም አምሓራ።።።።።

  • @user-sol321
    @user-sol321 7 หลายเดือนก่อน +12

    ለዬት ያለ ጠዕም ያለው ፣ የትዝታ ሙዚቃ ❤❤❤❤

  • @burakkselam
    @burakkselam 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማድዬን በውስጡ አግኝቼበታለው እጅግ አድርጌ በግል ከልቤ አመሰግንኩህ በጣም አከበርኩህ ወንድማችን ለአሁን ብቻ ተሰምቶ የሚቀር ስራ አይደለም ለዘመናት የሚተላለፍ እጂ ወዝ-ሽታ- ቃና -ሁሉም በአድነት ሆነው ውስጥን ሰርስሮ በመግባት ልብ ውስጥ የሚቀር ያለው ስራ ቃል የለኝም እናመሰግናለን ብርቅዬ ልጆችን ወድማችን 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👌🏾👌🏾🙏🏾🤍🙏🏾💐

  • @abiotandarge7518
    @abiotandarge7518 7 หลายเดือนก่อน +19

    WOW!!!!JUST WOW good luck Aschalew Fetene (Ardi)💚💛❤ VICTORY FOR FANO 💪💪💚💛❤

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 7 หลายเดือนก่อน +8

    የሙዚቃው ወጣት ንጉስ ብለንሀል❤

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ድምጽህ ግጥሙ ዜማው ልብን ይመስጣል ❤❤❤

  • @Addis_10
    @Addis_10 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ምርጥ ስራ ከ ቻግኒ👍👍🤝

  • @zse-z-ab6739
    @zse-z-ab6739 7 หลายเดือนก่อน +2

    እረ የት ነሽ ቻግኒ ዎዴት ነዉ መገኛሽ
    የሰዉ ልጅ ተዎልዶ ሰዉ የሚሆንብሽ

  • @user-dh2ds8bp2j
    @user-dh2ds8bp2j 7 หลายเดือนก่อน +1

    በምን ቃል ልግለጽህ እንዳው ብቻ .....
    በዝሁ እጂህ ወደ ደቡብ , ሲዳማን ጌዴኦ ጉጂ ወለይታ ንም ብትዳብሰን በሙሉ ኢትዮ ጵያን በረከቱ በቅላጸህ ኀብር እንታደም

  • @abebawagegnehu2162
    @abebawagegnehu2162 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቻግኒ ሄድኩኝ ቁጭ እንደልኩኝ ስጋዲን አልፌ ጂጂ ሰፈር ደረስኩኝ አርዲን ወንዝ ይገልባል እንደ ፈረስ ዘር አልኩኝ ወደ ምስራክ ከሰማይ የሚወርዳው የሚመስል ዶንዳር ፏፏቴን አገኘሁት ውስጤ በሀሴት ውስጥ እያለች ትንሽ …….. ተው አትቀስቅሰኝ እያለችህ ነው እህትህ ጂጂ

  • @Andolem
    @Andolem 7 หลายเดือนก่อน +19

    This made me cry, born and raised in Chagni town. Thank you so much for the recognition.

    • @awdarda
      @awdarda 7 หลายเดือนก่อน +1

      Happy for you.

  • @alem23able
    @alem23able 7 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት ትዝታ! ድምጽ ብሎ ዝም ነው እኮ ተፈጥሮ የለገሰችህ!

  • @user-rx3mb7ig8j
    @user-rx3mb7ig8j 7 หลายเดือนก่อน +27

    ይለያል ድል ለተጨቆነው ህዝብ ድል ለፋኖ 💚💛❤💪

  • @Hamet_Podcast
    @Hamet_Podcast 7 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ይመስጣል በእግዚአብሄር? ካለሁበት ቦታ ሳይታወቀኝ በትዝታ አስጎዞ የት እንዳደረሰኝ

  • @alexu183
    @alexu183 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሙሉ የትዝታ ሙዚቃዎችህን በቅርቡ አንጠብቅ!???❤😢

  • @masterbayuh143
    @masterbayuh143 7 หลายเดือนก่อน +2

    Ene lante ferahu sekileh jemerikina yenegehin sasib teyih belay min yameta yihon biye chenekegn kemir wusit gebto yemirebish megnetisawi hayil 😢😢😢 hagere nafekegn yehizibie selam nafekegn besewu hager amirobign wolije tekebirie binorim himemie hagere chinikish eyamemegn erefitish nafekegn Dil letegefu hulu Dil Lefano❤🎉🎉

  • @kinfudamene9180
    @kinfudamene9180 7 หลายเดือนก่อน +6

    What a scintillating composition and a deeply touching musical "architecture" soothing my inner soul to its core!
    The intricately delicate arrangements and seamless coordination of voices, sounds and instruments catapult my emotional self into a sensationally charged journey to an uncharted destination in my twilight years for a world of sensual ecstasy, which is easier to experience than to describe.
    Great imagination and creativity!

  • @user-sm1vb5ct7w
    @user-sm1vb5ct7w 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ፡ምርጥ፡ሙዚቀኛዬ፡ነህ። ፋኖ፡እያሉ፡የሚፅፉ፡ሰዎች፡ግን፡አልተመቹኝም።

  • @africa6006
    @africa6006 7 หลายเดือนก่อน +4

    ❣️😭🥰 The problem with this song is it’s too short 😭🤨😑
    It reminded me of Madingo❤😭

  • @danielkefelegn1053
    @danielkefelegn1053 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትችላለህ! ሌላ ምንም ልልህ አልችልም

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 7 หลายเดือนก่อน +1

    Victory to Fano
    Egzeabher Ethiopian yetbkal ayzogn wegen

  • @jonytesfaye723
    @jonytesfaye723 7 หลายเดือนก่อน +13

    We need extended version of this song... like a 10 minute song please ❤❤❤

    • @africa6006
      @africa6006 7 หลายเดือนก่อน

      Yeah it’s too short 😭😢

    • @abrahamabebe6078
      @abrahamabebe6078 7 หลายเดือนก่อน

      Yes you are Right
      I felt it the same way as you do
      Specially the last part the good one is too short

  • @user-sd5jr2nm8g
    @user-sd5jr2nm8g 7 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @sisaygetnet9055
    @sisaygetnet9055 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃላት አጠረኝ ብቻ ግን አስቻለው ይለያል ።

  • @teszebu
    @teszebu 7 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you for exploring the rich culture and values of Amhara ...a loving, genuine, proud and civilized way ahead of the modern world ...its time for Ethiopians to decide either to live with respect supporting fano or Amhara shall prevail . we died enough for the sake of Ethiopia ! Ethiopianism not at the cost of Ahmahra's blood but with mutual sacrifies against ethinicsm and tribalism ! Its now or never !!!

  • @bisrat.melese2861
    @bisrat.melese2861 7 หลายเดือนก่อน +4

    አስቸ የሙዚቃ ንጉሰ ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍💚💛❤

  • @sisaywubie
    @sisaywubie 7 หลายเดือนก่อน

    አማራዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @birumango3649
    @birumango3649 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ሚለው አይገልፀውም

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያዊ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ወይም የዘፈንከው በሀገሬ ቋንቋ ባይሆን ውይይ ስትችል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dagimawii6653
    @dagimawii6653 6 หลายเดือนก่อน

    የቤኒሻንጉሉ Part ምን አይነት ዜማ, ድምፅ, የሙዚቃ ትራንዚሽን, Beat switch ነው የሰማነው 😢😭🤯🤯 እኔ አለመስማት አልቻልኩም ኧረ ይለያል በዚ ደረጃ ባህላዊ ሙዚቃ ይራቀቃል ብዬ አስቤ አላውቅም አስቼ እንደሚቻል ነው ያሳየን✊🏽 ግን በጣም አጠረ ለማንኛውም የሚገርም ስራ ነው 👏🏽👏🏽👏🏽🙌🏽

  • @liyutesfaye2882
    @liyutesfaye2882 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኩራት የፃፍኩበት ቀለም ከሰመና
    መልክሽ እያሻረው እግሬ ታጥቦ ፀና።
    ልብ ውስጥ ይገባል

  • @addisraya-9222
    @addisraya-9222 7 หลายเดือนก่อน +6

    ፋኖ ያሽንፋል
    አስቸ ምርጥ ስራ ነው
    አድስ ራያ ከፋኖወች ምንደር

  • @BrainpowerCenter
    @BrainpowerCenter 7 หลายเดือนก่อน +4

    No words, Applaud. ALBUM OF THE YEAR

  • @chaleworku1377
    @chaleworku1377 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቻ'ግኒ የምርጦች ሀገር❤❤

    • @MimiFentahun-sn9qu
      @MimiFentahun-sn9qu 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤ እውነት ነው

  • @hayatabebe4471
    @hayatabebe4471 7 หลายเดือนก่อน +1

    jorewachihu Fikere Akale eyalu ladenkorwachihu nu kezih menfesn yemiyadis music semu ❤

  • @dawitmilkias8611
    @dawitmilkias8611 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ወቅታዊ፣ ጣፋጭ የሆነ ዘመናዊ ሙዚቃ፡፡

  • @RedwanHussen-ky3oz
    @RedwanHussen-ky3oz 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያበደ ሰራ ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-wi2np3wc6b
    @user-wi2np3wc6b 7 หลายเดือนก่อน +5

    አገው 💚💛❤ እናመሰግናለን በጣም የሀገሬ ልጅ 😍😍

    • @user-hu6wv5eq2j
      @user-hu6wv5eq2j 7 หลายเดือนก่อน

      ሀሀ አገው ምድር የተወለደው ሁሉ አገው ነው እሚመስልሽ ለማንኛውም ወንድሙ ነኝ አገው አይደለንም

    • @user-wi2np3wc6b
      @user-wi2np3wc6b 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-hu6wv5eq2j 😂😂😂 እናንተኮ እኛ ሳንፈልግ ኦሮሞ አርጋች ይሆናል ኩሽ እያላችሁ 😂😂😂

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-wi2np3wc6b❤🤗

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-hu6wv5eq2j አገው ውስጥ አማራ አለ አማራ ውስጥ አገው አለ 🥰🤗

  • @netsitsi4599
    @netsitsi4599 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትለያለህ ❤❤❤

  • @belaynehyirsaw9143
    @belaynehyirsaw9143 7 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ

  • @SophiyaLala-ex6ec
    @SophiyaLala-ex6ec 7 หลายเดือนก่อน +10

    የቻግኒ ልጆች የት አላቹ😥

  • @kidussewa123
    @kidussewa123 7 หลายเดือนก่อน +2

    አዋዋ ዜኔግስታላ ዋኒላ

  • @natirob4604
    @natirob4604 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ሁለት አልበም ሰማሁ :: ይህንን እና ቴዲ ዮ :: ቴዲ ዮ ይልያል ዘንድሮ ያለ ነው::

  • @user-wp6zk9kc6y
    @user-wp6zk9kc6y 7 หลายเดือนก่อน

    ገና ገና ከዝህ በላይ አንጠብቅሀለን በርታልን በተለይ በትዝታ music ልብ ታንጠለጥላለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @robertdixon7856
    @robertdixon7856 7 หลายเดือนก่อน +3

    I didn’t know what ትዝታ music meant till I was removed from Ethiopia። 🙏🏽 respect ✊🏾

  • @hayatabebe4471
    @hayatabebe4471 7 หลายเดือนก่อน +1

    🎉Woyine Endat Des Emil New Ohhh

  • @wubetuabelew439
    @wubetuabelew439 7 หลายเดือนก่อน +1

    Chagni Hagera I missed a lot ❤

  • @nahomkinfenahomkinfe5209
    @nahomkinfenahomkinfe5209 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yaltebekutn aynet ሙዚቃ new yesemahut leyet yale new betam yamral👌

  • @FilmCritic933
    @FilmCritic933 7 หลายเดือนก่อน +1

    We are waiting for the clips

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 7 หลายเดือนก่อน

    አስቻለው ... በእግጠኛ የኛ ዘመን ካሳ ተሰማ ነው ::

  • @workaferahukebede1523
    @workaferahukebede1523 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምነዉ ቶሎ አለቀሳ ምንአለበት ትንሽ ብረዝም ብዬ አሰብኩ

  • @yabsiraeshetu4185
    @yabsiraeshetu4185 7 หลายเดือนก่อน

    ስለማንነትክ ጠልቀክ ታውቃለክ እንደማንም ከመሬት ተነስተክ ልትዘፍን አልወጣክም ለሰራከው ነገር ትልቅ ክብር አለኝ

  • @samsongirma3748
    @samsongirma3748 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @AluYeu
    @AluYeu 6 หลายเดือนก่อน

    Ymer agwegna tize ylal

  • @biniyammulugeta7995
    @biniyammulugeta7995 7 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ኡኡኡኡኡ በቃ ትለያለክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qj1hw1fm9f
    @user-qj1hw1fm9f 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ስራ ነው አማራዬዬዬዬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 7 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing selam Ethiopia selam

  • @BelayBedru
    @BelayBedru 6 หลายเดือนก่อน

    መነኮሰ እንባየ😭😭❤

  • @yordanosadigo
    @yordanosadigo 7 หลายเดือนก่อน +1

    Dimits ..❤❤❤❤ 🎉

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 7 หลายเดือนก่อน +3

    ተመስገን ነው ትውልድ ቅብብሎሽ አይደል ማዲን ብናጣም እናተ እየመጣችሁ ነው

  • @shumet001
    @shumet001 7 หลายเดือนก่อน +1

    I really miss chagni.

  • @tesfa2308
    @tesfa2308 7 หลายเดือนก่อน

    Thank You Asche

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው አደኛ ነህ

  • @yotormolla5306
    @yotormolla5306 7 หลายเดือนก่อน

    Chagni ❤ yefertoch mender

  • @robertdixon7856
    @robertdixon7856 7 หลายเดือนก่อน

    ካሳ ተሰማ። 🥲🥰😘

  • @ayehushwolleli3457
    @ayehushwolleli3457 7 หลายเดือนก่อน

    Bezi ketel korechabhalhu .........

  • @Binnyanimation
    @Binnyanimation 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Asche

  • @yinebebterfo3084
    @yinebebterfo3084 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ለጆሮ የሚስብ ድንቅ ዘፈን ነው❤❤❤❤

  • @menelikt9139
    @menelikt9139 7 หลายเดือนก่อน +3

    Amazing! Nostalgic.