ደከመኝ አልቻልኩም😢 በጣም እያዘንኩ በአዲሱ አመት የወሰንኩት አሳዛኝ ውሳኔ😭 ኢትዮ ናስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • #ወሎቱዮብ #ethiopia #live #መረጃ #በረራ #ኢትዮናስ #ethionas #abiyahmed #wollo #ድንቅልጆች #ebs #ሔቨን

ความคิดเห็น • 220

  • @HawaMohamed-e6m
    @HawaMohamed-e6m 5 วันที่ผ่านมา +69

    ሙሰሊም ግን ታዉ ከማይመለከተን ሚዲያ ላይ ግዛችንን ከምናቃጥል የሙሰሊሞቺን ሚዲያ እናበረታታ

    • @amiadem-d2t
      @amiadem-d2t 5 วันที่ผ่านมา

      ሥለ ጦርነት እንጅ ሥለ ድን መቸ አሥተማረን

    • @user-qc8lb1yr2t
      @user-qc8lb1yr2t 4 วันที่ผ่านมา +5

      ​@@amiadem-d2tመገን እውቀት. ጥግ ድረስ ነው. ታዳ የተጎዱ ወገኖቻችንን እንርዳ. እናግዝ ማለቱ. እዳውም ያበረታታው ነበር. ሲቀጥል ስለ ድን ላልሽው ደግሞ የት አላችሁ እና. ትላልቅ ኡስታዞች የሚያስተምሩትን ማንም አይከታተላቸው. ሲጀመር. አፈቀርኩህ አፈቀርኩሽ እሚሉ ጋር ነው ውሏችሁ. ሞስሊሞች አላህ ይዘንላችሁ

    • @amiadem-d2t
      @amiadem-d2t 4 วันที่ผ่านมา

      @@user-qc8lb1yr2t የወጋ ቢረሣ የተወጋ አይረሣ አሉ የትግራይ ጦርነት ጊዜ ምን ነበር እሚያሥተላልተፈው ወይሥ እየረዳን ነበር

    • @Sade948
      @Sade948 4 วันที่ผ่านมา

      አፍሺን ዝጊ ዘግ አብን አሁንም እገዲፈዋከን ወደሺ ሳይሆን ተገደሺ እየተገዛሺነው ፍኖከክልልም አልወጣም😂 ​@@user-jk5qg5il6g

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 3 วันที่ผ่านมา

      @@HawaMohamed-e6m ትክክልል

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 วันที่ผ่านมา +24

    ኢንሻ አላህ የተሻለ ይሆናል በአድስ አመት አድስ ስም አድስ ስራ ይሆናል ሰውም ይለምደዋል በርታ አይበገሬው

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 4 วันที่ผ่านมา

      እኔ እንደገባኝ ከሆነ ወሎ የሚለው ስያሜ ላይ ነው ችግሩ ይሄ ደግሞ በዚ ስያሜ ምክነያት ዩቱቡ ላይ ተፅኖ አሳድሯል ማለት ነው ይህ እጅግ አሳዛኝ ዜና ነው ነገር ግን ይሁን ለበጎ ነው በሚል እንለፈው የማያልፍ ጊዜ እና የማያለፋ ህይወት የለም❤
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      .
      ... ይሁን ለበጎ ነው አብሽር ወንድሜዋ አሏህ ያበርታህ አለን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @_.fleur._4951
    @_.fleur._4951 5 วันที่ผ่านมา +13

    የኛ ሙስሊሞች ለምን የራሳችህን ሚዲያ አናሳድግም? ሪፖርት እያረጉ የምያዘጉት ጋ ሄደን ሰፖርት እናረጋለን የ ሙስሊም ሚዲያ ለማየት ጊዜ ባይኖራችሁ like አርጋችሁ 3 ፊደል coment ፅፋቹ እንኩዋን ዜናውን ከፍታችሁ ብትታዉት ለቻናሉ በጣም ያሳድጋዋል 🙏

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g 4 วันที่ผ่านมา +1

      ምን አባሺ ሰራለን ለእኛ እዳውም የገዳያችን የአብይ አስተባባሪ ሚድያነው

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p 5 วันที่ผ่านมา +9

    ወንድማችን አበሽር ኢንሽ አላህ ሁሉም ነገር ተስተካክሎ ከበፊቱ ይበልጠ እንደመትሰራበት ተስፋ አለኝ አላህ ፓስተካከልልህ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 5 วันที่ผ่านมา

      የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 5 วันที่ผ่านมา +13

    ናስ ማለት ባረብኛ ሰዉ ማለት ነዉ ስለዚ ኢትዮ ናስ ማለት የኢትዮጲያ ህዝብ ቻናል ነዉ ዋዉ ነዉ🎉❤ በኔ አገላለፅ😂

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 4 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂አቦ ይመችሽ ምርጥ ስም ነውሳ በይ እኔኮ ቅር ብሎኝ ነበር ወሎ የሚለው በመነሳቱ እንዳውም ተሻሽሎ ተሰይሟል ላተረጓጎምሽ ሽልማት ይገባሻል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😅😅😅

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 4 วันที่ผ่านมา

      @@اناالمسلمالحمدلله አሚን😁እንግዲ እኔ በማቀዉ ልክ እንደዛ ነዉ ቀጣይ ደሞ ከራሱ አንደበት እንሰማለን እስቲ አዉነቱ ነዉ እይታዉ በጣም ተዳክሞዋል ታግዶ ከተከፈተ በኋላ ከዚ በኋላ እንዲስተካከልለት ምኞቴ ነዉ

  • @Sam-nu4pg
    @Sam-nu4pg 4 วันที่ผ่านมา +8

    የአንተ ተከታይ የአማራ ልጅች ነበር ግን አንተ ብልፅግና ስትሆን ተለያየን 😅😅😅😅

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 4 วันที่ผ่านมา

      እና አልሸለለምብለሽነዋ እኛሙስሊሞችበሬወለዶወሬአይዘግብም 😂😂😂ፋኖች አዲሳባደረሰእያለይዘግብወይ

    • @ethioonline-iv4lq
      @ethioonline-iv4lq 4 วันที่ผ่านมา

      ተው ብልፅግና ቲዮብ በለው 😂😂 በአያሌው///////ወሎ ወሎዬ ገራገሩን ጨከንክበት ያሳዝናል /ማማሲያ ቢቀያየር ወጥ ያጣፋጥ ይሆን እንዴ ///እኔ ግን ያሳዘነኝ ያንን ሁሉ ለፋተህ ዛሬ እንዲህ መሆንህ!አይ ጋሽ ብልፅግና!

    • @Sam-nu4pg
      @Sam-nu4pg 4 วันที่ผ่านมา

      @@fatimaabdlqw4374 ያማችሆል ስለ ፍኖ ማን አወራ 😏😏😏😏

    • @user-bm9iq8do2h
      @user-bm9iq8do2h 3 วันที่ผ่านมา

      ብጥርቅ

    • @ጤና-ኀ6ቨ
      @ጤና-ኀ6ቨ 2 วันที่ผ่านมา

      ሳህ

  • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
    @ፋፊነኝ-ገ3ገ 5 วันที่ผ่านมา +7

    አብሽር አህሜ ወንድማችን የሙሥሊሞች እካፊርቤትነው እሚሽቃብጡት አላህ ሂዳይሥጠን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g 4 วันที่ผ่านมา +1

      ኤጭ ቀዳዳ ሀድስ መሰለሺዴ የሚያስተምረው የገዳያችን የአብይ አስተባባሪ ሚድያጂ ለእኛ ለሙስሊሞች ምንሰራልን

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 4 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ክልል ብራክቤትነን እኛሙስሊሞች😂😂😂

    • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
      @ፋፊነኝ-ገ3ገ 4 วันที่ผ่านมา

      @@user-jk5qg5il6g እረ ሥድቡንምን አመጣው ታዳ አህመድ በጎ አድርጎ ሰራላይነው በዙግዜ እሚሥራው ዝብላች የሰውሰም አታጥፎ ሙሥሊ ወድሞቻችን ብናበርታታች ይሻልል ገባሽአሁን

  • @tube703
    @tube703 4 วันที่ผ่านมา +8

    በርታ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ወንድማችን

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 5 วันที่ผ่านมา +9

    አዲስ አመት አዲስ ስም መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹ።

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 5 วันที่ผ่านมา +7

    አህሜ ብልጽግና የሆክ ለት ነው እይታክ፣የቀነሰው ስለዚህ ከተበዳይጋ ቁም❤

    • @Rahmet.yutube.
      @Rahmet.yutube. 5 วันที่ผ่านมา +3

      አህመድ ብልፅግና አይደለም አታቂውም ማለት ነው አህመድ ለተሸገሩ ወገኖቹ ደፋ ቀና እያለ እየሰራነው ከወድሞቹ ጋር ስለዝህ ዝምታ ወርቅነው ይባላል

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 4 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@Rahmet.yutube.ልክ ነሽ በሱ ስለምንወደው እንጅ ኣንችም ያላወቅሽው ብልፅግናማ ኣለበት ለምሳሌ ኣብይን ማየት የማንፈልግ ኣለን እሱ ግን ቁጭ ኣርጎ ያሳየናል😂

    • @FATUMAYIMER-t1c
      @FATUMAYIMER-t1c 4 วันที่ผ่านมา

      @@Rahmet.yutube. ድሮ ነበር አሁንማ ከበለጸገ ቆየ

    • @FATUMAYIMER-t1c
      @FATUMAYIMER-t1c 4 วันที่ผ่านมา

      @@hayatteshome573 እኮ

  • @eezx7905
    @eezx7905 5 วันที่ผ่านมา +5

    እረ ባአላህ የታ ጠቅን ቁጥር ስጡኝ እምታውቁ ያረብ በጣም ጨቁኛን 😢😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 วันที่ผ่านมา +1

      እደት አረጌ ልሥጥሺ? ቁጥረሺን አስቀምጭ

  • @ኢምራንቶፊቅ
    @ኢምራንቶፊቅ 4 วันที่ผ่านมา +4

    ኧረ እኔንም ለአላህ ብላቹ አሳድጉኝ በጣም ስለቸገረኝ ነዉ ደሞ ያላቅሜ በማዳም ቤት ሰርቼ የገለዛሁት ቤቴን መንግስት ወረሰኝ ወላሂ ከወደ ከመ ልዉደቅ ከቻልኩም ለስራ ብዬ ነዉ እንቀሳቀሰዉ 😢 ወላሂ አንድ ልጅ አለኝ ከሞትኩ እሱ ነዉ እሚያሳዝነኝ ሌላማ እናትም አባትም የለኝም አላህ መጀነተል ፊርደዉስ ያኑርልኝ አሚንንን😢

    • @سعدهمحمد-د2ق
      @سعدهمحمد-د2ق 4 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ ሁቢይ እኔም ሰባታመት ለፍቸ የሰራሁትን ቤቴን ፈረሰብኝ በቃ በዜሮ ወጣሁ እኔም ሁት ልጆች አሉኝ😢

    • @የኡመርእናት
      @የኡመርእናት 4 วันที่ผ่านมา

      የአላህ እደዉ ይኸ መግሥት አላህ ያሳዉ ሰዉን በቤቱ እያፈናቀለ ዛፍ ይተክላን ይትከለዉና ፈጣሪ አይዞአችሑ አላህ ይርዳን ሑላችነንም

    • @የኡመርእናት
      @የኡመርእናት 4 วันที่ผ่านมา

      አሣዘሺኝ በጣም አላህ ያግዝሺ

  • @toyibahassen3283
    @toyibahassen3283 5 วันที่ผ่านมา +2

    ግን ለምን
    ይሄን ያክል
    በጣም ነው የተሰማኝ ግን
    ኢትዮናስ የሚለው ሀሪፍ ነው
    ወሎ የሚለው ስም ምን ያክል ከስራህ ወደኋላ እንዳስቀረክ
    የወሎ ህዝብም ልክ እንዳንተ ሚዲያ ነው ጉድዳቱ ለተረዳው ሰው ትልቅ ትምርት ነው

  • @saadaahmad5973
    @saadaahmad5973 5 วันที่ผ่านมา +5

    አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱላሂ❤አይዞህ አህመየ የተሻለውን ይዞልህ ይሆናን በኸይር ስራህ ❤በርታ አተስራ እኛ እናሳድጋሀን❤አብሽር❤

  • @user-eg5kn7zr4z
    @user-eg5kn7zr4z 5 วันที่ผ่านมา +2

    አንከተልም ለአማራ ህዝብ ምን አርጓ ??

    • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
      @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 วันที่ผ่านมา +1

      ወረኛ ነሽ ጭራሽ ምን አደረገ ስትሉ አታፍሩም

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 4 วันที่ผ่านมา

      በጭንቅላትሽ ተተከይ😅😅
      ራስሽን ብቻ ወክለሽ አልጊ እንከታተለዋለን ❤😊😊😊

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g 4 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2ziአወ ምንም አላረገልን ኢሄ አሳማ የገዳይ ዴጋፊ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2ziአንድ አመት ሙሉ የአማራ ህዝብ በከላከያ እየተቀጠቀጠ ሴቶች እተደፈሩ ነዉ ታድያ አህመድ መቸ ነዉ በሚድያዉ ያቀረበዉ??? 😢😢😢

  • @ሰሚራስልጤዋ
    @ሰሚራስልጤዋ 5 วันที่ผ่านมา +3

    እበከቹ ሁለችንም እንከተተለዉ ወለህ እኔ አድም ቀን አልፎአየቅም ተጠቅ ሚድየን እና ወሎ ዩቱብን በጠም ነው የሚወደቻ መነኘዉም ዜኔ ከነሱ ከልሰመው አነት አይመስለኝም❤❤❤

  • @سبحاناللهياالله-ق4ن
    @سبحاناللهياالله-ق4ن 5 วันที่ผ่านมา +4

    አህመድ አብሽር😢😢😢😢❤❤❤😊😊الله يحفظك 😊🎉🎉

  • @eewwwe7307
    @eewwwe7307 วันที่ผ่านมา

    አብሽር ስሙ ምንም ይሁን ምን እኛ እንከታተልሀለን አብሽር ወሎ ትዩብም ሆነ ኢትዮ ናስ ዋናው የምታስተላልፍልን መረጃ ነው በርታልን አላህ ያግዝህ ❤❤❤❤

  • @ኽብረት
    @ኽብረት 5 วันที่ผ่านมา +4

    አይዞህ አላህ አለልህ

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 5 วันที่ผ่านมา +4

    አብሽር ወንድመችን

  • @ZumraMuhammad-s4v
    @ZumraMuhammad-s4v 5 วันที่ผ่านมา +4

    አብሽር አሏህ ያሳካልህ
    አድስ ስም አድስ አመት የስኬት አንድሆንልህ እንመኛለን 🎉🎉🎉

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 2 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ አህሜ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ወድም የሚስኪኖች ወዳጅ ነህ ጭራሽ ለኛ ለወለየወች መከታ ነህ እንወድሃለን ❤❤❤❤

  • @Mathina-bo2cw
    @Mathina-bo2cw 5 วันที่ผ่านมา +4

    አብሽር ወዲማች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ ይጠብቅህ

  • @zabibamasri5743
    @zabibamasri5743 5 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤ኢሸአላ ይሳካል አብሽሩ

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube 4 วันที่ผ่านมา +2

    የሚገርም ነዉ በጣም አይቸዋለሁ 🎉🎉🎉

  • @tube-rc8xv
    @tube-rc8xv 4 วันที่ผ่านมา +1

    አብሽር ወንድም አህመድ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ከፍ ትላለህ

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ 5 วันที่ผ่านมา +2

    ዋአሊኩምሰላም😢💔አብሽሩ ያልፋል

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 4 วันที่ผ่านมา

    አብሽር ችግር የለውም ዋናው ስሙ ሳይሆን የውስጡ ስራ ነው አህመድ፡አብሽር መስሪያ አሳጧችሁ

  • @ሰብሪናእናቴንናፍቂ
    @ሰብሪናእናቴንናፍቂ 4 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳዝናል

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 5 วันที่ผ่านมา +2

    ሲመስለኝ አተ ወሎ ክልል ትላለህ መሰለኝ ለዛነዉ የተጠናወቱህ ወሎ አምሀራ አይደለም ስለምትል እደሆነ ብየነዉ 😂😂😂

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 4 วันที่ผ่านมา

      ወሎ አምሀራ አይደለም ያለው ማነው ገለቴ

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 4 วันที่ผ่านมา +1

      እንድህ አይልም ጨዋ ነው እሱ ያው መንግስትን ስለሚደግፍ ይመስለኛል

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 4 วันที่ผ่านมา

      @@اناالمسلمالحمدلله ያሉትን ብትጠይቂያቸዉ አይቀልም

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v 5 วันที่ผ่านมา +2

    ተመልካቾችላክሸርእያደረግንእናባራተው

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 5 วันที่ผ่านมา +2

    አብሽር ወንድሜ ለኸይር ነው

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. 5 วันที่ผ่านมา +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ አህሜ ወድሜ አብሽር አላህ የተሻለውን ሁሉ ይወፍቃችሁ ተነጋደኞችህ ግን ወሎ ዩቱብ ስያሚው ራሱ ይናፍቀናል ለውድ ተመልካሾችህ እናም የተሻለ ደረጃላይ ከፍ ብለህ ለማየት ያብቃን እኛ ወሎ ዩቱብ እያል እቀጥላለን አድቀን ስያሚው ሊመለስ ስለሚችን ኢንሽአላህ እኔ ራሱ ሰሞኑን በሰራችሁት ለተሸገሩ ወገኖቻችን ቢዶው እይታካ የለውም በጣም አዝኛለሁ ባሁን ስአት መዋያችን ውሸት ቦታ ሁናል አላህ እውነት ከሚናገሩበት ሚድያ ያውለን አብሽር እዳታዝን አላህ የተሻለ ነገር ይዞልህ ይሆናል❤❤❤❤❤

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂ጭራሺ እኛወሎየዎች ስለቀየረ ዴስስስ ብሎናል የገዳዮ የአብይ ደጋፊ ተባባሪ ምን አባቱ አረገልን እሄጂልጋላ

  • @madinaali3790
    @madinaali3790 5 วันที่ผ่านมา +2

    አሠላሙአለይ ኩም ወንድሜ አህመድ አብሺር😢😢😢

  • @sadh5915
    @sadh5915 5 วันที่ผ่านมา +1

    ለኸይር አብሽር

  • @Zedo_Ke-k3d
    @Zedo_Ke-k3d 5 วันที่ผ่านมา +2

    ብቸ አይዘገ መቀየርህ ችግር ዬለዉም አብሽር

  • @temrahusne6457
    @temrahusne6457 วันที่ผ่านมา

    ሀገራችንን ሰላምያወርድልን አላህ አንተንምእድሜናጤናይስጥህ አይዞህ❤❤

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 5 วันที่ผ่านมา +2

    አብሽር እብርሽ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 5 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 4 วันที่ผ่านมา +1

    አብሽር አለን

  • @fhigc4226
    @fhigc4226 5 วันที่ผ่านมา +2

    ኣላህ ይርዳህ ኣብሽር

  • @eezx7905
    @eezx7905 5 วันที่ผ่านมา +1

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركة إنشاءالله ابشرا

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ
    @እምአፈናአንእምመሀመድ 5 วันที่ผ่านมา +2

    ዋለይኩምእሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ችግረየለውም አብሽረወደፉይት

  • @zeharaaliyoutube3266
    @zeharaaliyoutube3266 4 วันที่ผ่านมา +1

    ቆጆስምነው

  • @አልሃምዱሊላህ-የ4ለ
    @አልሃምዱሊላህ-የ4ለ 5 วันที่ผ่านมา +1

    አህሙዩዩ አብሸረ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 4 วันที่ผ่านมา

    አብሽር ከስሙ ከሆነ ችግሩ ቀይረዉ ችግር የለዉም ዘረኝነት ያሰከረዉ ህዝብ

  • @ansha6059
    @ansha6059 5 วันที่ผ่านมา +2

    አህለን አህመድ

  • @whrhfvb1240
    @whrhfvb1240 4 วันที่ผ่านมา

    አብሺረ ወንድማችን አላህ ይገዝህ

  • @NemiAbdu-f9m
    @NemiAbdu-f9m 4 วันที่ผ่านมา

    ያአሏህ ወሎ ከተባለ ለህዝብ አይደርስም ማለት ነው እውነት ይከብዳል ወሎ ኢትዮ አይደል እዴ እረ አትቀይር አህመድ ወሎ የተባልክበትን እዴት😢

    • @Vbcgh-y7w
      @Vbcgh-y7w วันที่ผ่านมา

      አወ ወሎየወች ኢትያ አደለንም ብሄራችን አምሀራ ሀገራችን አምሀራ መጠሪያችን ፋኖ❤🎉

  • @tewabtube
    @tewabtube 4 วันที่ผ่านมา

    ያሳዝናል ቢሆንም እንኳን እናንተ ደህና ሆናችሁ ይቅናችሁ!

  • @Muhamed-wollo
    @Muhamed-wollo 5 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ስም ነው ቀይረዉ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 5 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

  • @yasinabed9266
    @yasinabed9266 4 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ያግዝህ አብሽር🥰

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 5 วันที่ผ่านมา +2

    አብሽር

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 5 วันที่ผ่านมา

      የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 5 วันที่ผ่านมา +1

    አብሺርለኸይርነው ወድም

  • @JemalJemal-tr9xs
    @JemalJemal-tr9xs 4 วันที่ผ่านมา

    ለመግስት ቡዙም ባታሻቃብጥ ጡሩ ነው ህዝቡ መግስት ጋር ላይታረቅ ተጣልቷል አንተ ለመግስት ስትወግን ህዝቡም ተውህ ከፖለቲካ ነፃ ሁነህ መስራት አለብህ

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v 5 วันที่ผ่านมา +2

    አህምየአላህከፍከፍያድርግህጠንክርአይዞህአላህጨምሮጨማምሮያብዛለህ

  • @الحمدالله-ذ2ع
    @الحمدالله-ذ2ع 5 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ አህሚይ

  • @user-gw6vs4nb6k
    @user-gw6vs4nb6k 4 วันที่ผ่านมา

    ኢሸአላህ ለበጎነው አብሽር 😍😍😍😍😍😍

  • @نجىخضر
    @نجىخضر 5 วันที่ผ่านมา +1

    አብሺር በሬተ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hebe3258
    @hebe3258 4 วันที่ผ่านมา

    አህመድ አብሽር ለኸይር ነው

  • @عبدالرحمن-ه5ذ2ج
    @عبدالرحمن-ه5ذ2ج 4 วันที่ผ่านมา +1

    አብሺር

  • @user-qj3ms8vj3r
    @user-qj3ms8vj3r 5 วันที่ผ่านมา +1

    ለኸይር ነው😢😢😢

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 5 วันที่ผ่านมา +1

      የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h 3 วันที่ผ่านมา

    አይዞህ

  • @ansarmar1484
    @ansarmar1484 5 วันที่ผ่านมา +1

    absher wendmacn

  • @mekyamekya
    @mekyamekya 4 วันที่ผ่านมา +3

    ውይ መንግስት ወሎንም ቄሮ ብሎ ሊሠይም ነው ማለት ነው???????????😜😜😜😜😜😜

    • @fhgdgjf5573
      @fhgdgjf5573 4 วันที่ผ่านมา +1

      ብልፅግና ብሎ ቢሰይመው አይሻልም!!😅😂😅😊😊

    • @mekyamekya
      @mekyamekya 4 วันที่ผ่านมา

      @@fhgdgjf5573 ጉልቻ ቢቀየር ወጥ አያጣፍጥም እናቱ

  • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
    @መዲናሠይዲአልብኮዊ 5 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭

  • @መኪነኝመኪነኝ
    @መኪነኝመኪነኝ 4 วันที่ผ่านมา

    አለህ እንደሰብከው ይሰክልህ አህመድ 🥰🥰🥰🥰

  • @Vbcgh-y7w
    @Vbcgh-y7w วันที่ผ่านมา

    የብልግና መጨርሻ 😂😂 አይ አህሜ አብሺር ሙሥሊም ወንድሜ

  • @AbduAbdi-h2q
    @AbduAbdi-h2q 4 วันที่ผ่านมา

    አይዞህ አብሽር

  • @meliodasah4386
    @meliodasah4386 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k 4 วันที่ผ่านมา

    እሺ እኔም ስሙ ግን ---- አይይይ መቀየሩ ትንሺ -- ብቻ እሺ ይሁን

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዬ ናስ

  • @Saada-x7l
    @Saada-x7l 4 วันที่ผ่านมา

    አብሸረ ወንድም አህመድ

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 4 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢 ወይ ያገሬስም ባይቀየር ደስይለኝ ነበር 😢😢😢

  • @user-jq4jm7en1f
    @user-jq4jm7en1f 4 วันที่ผ่านมา

    አብሽር ወድሜ

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
    @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 4 วันที่ผ่านมา

    ምን ችግር ገጥሞህ ስሙን እምቀይረወሐ እንዴ ደህና ነገር እስከ መጨረሻዉ ማዳመጤ

  • @HalimaYemame
    @HalimaYemame 5 วันที่ผ่านมา +1

    አብሽርወዱማች❤❤❤❤❤❤

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 5 วันที่ผ่านมา

      የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤ማሬ

  • @ኢምራንቶፊቅ
    @ኢምራንቶፊቅ 4 วันที่ผ่านมา

    እናም ወሎ ቱዩብ አብሽር ኢነማአል ዩስሪ ዩስራ

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 5 วันที่ผ่านมา +1

    አህለንወሳህለንአህመዱየ

  • @MunthaMeka
    @MunthaMeka 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሀሕለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @MehemdAll-kc4me
    @MehemdAll-kc4me 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤🎉

  • @mhommedyassin
    @mhommedyassin 4 วันที่ผ่านมา

    አህመዲን አብሽርወድሜ

  • @ዚዚዚዙዙዙ
    @ዚዚዚዙዙዙ 4 วันที่ผ่านมา

    አየ አለመታደል ከሚጠቅመን እልቅ የማይጠቅመንን ነዉ እምንመለከተዉ ያሳዝናል

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 5 วันที่ผ่านมา +1

    ጠክር ወሎ ስላለ አድቢሄር የደገፈእየመሠላቸውነው ኢቶናስ የኢቶህዝብእደማለትነው ናስ ማለት ሰውነው በጭሩ ከስሙችግርየለውም ቀይረው

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 5 วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 4 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤አስተዋይ🎉

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g 4 วันที่ผ่านมา +1

      ለዚህ ሳይሆን ተመልካች ያጣው የገዳዮ የአብይ ዴጋፊ ተላላኪናቸው እሱና ታገቅ አሁን ተመልካች አጥተዋል

  • @aliyahmed1690
    @aliyahmed1690 5 วันที่ผ่านมา +1

    አንደኛ

  • @LubabaAwol642
    @LubabaAwol642 4 วันที่ผ่านมา

    ወሎ ቲዩብ ❤አይቀየር 😢

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 5 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን ግን 🤔

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 4 วันที่ผ่านมา

      በቃ ይሁን ብለን እንለፈው ምንም ጥያቄኮ አያስፈልገውም ወሎ የሚለው ስም አልተፈለገም አለቀ ።😢😢😢 ግን ይሁን ምንም አይደል ዞሮ ማንም ወሎየነታችንን ሊቀማን አይችልም

  • @طيبه-ن9ط
    @طيبه-ن9ط 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤😘

  • @Ethiopians539
    @Ethiopians539 4 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ዉሳኔ ነው

  • @seadaabdu6617
    @seadaabdu6617 4 วันที่ผ่านมา

    ከባድ ነው

  • @HussenSeid-vt6tf
    @HussenSeid-vt6tf 4 วันที่ผ่านมา +1

    የፋኖን ዜና ስራበት እደበፊቱ የሆንላሀል😂😂

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 4 วันที่ผ่านมา

    መልካም እድል ኣህሜ ስለካርጎ ብዘግብልን😊

  • @LuLuBintEbrahim
    @LuLuBintEbrahim 4 วันที่ผ่านมา

    አብሽር❤❤

  • @መሬምይማም-በ4ዐ
    @መሬምይማም-በ4ዐ 4 วันที่ผ่านมา

    ተዘጋብህ ብየ እንደት እንደነገጥኩኝ🌷🌷🌷

  • @BirhanNega
    @BirhanNega 4 วันที่ผ่านมา

    በርታ ግን seo ላይ በደንብ መስራት ብትችል ሀሪፍ ይመስለኛል

  • @alfyia9642
    @alfyia9642 4 วันที่ผ่านมา

    Abshir 🎉🎉🎉

  • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
    @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ 4 วันที่ผ่านมา

    ወሎ ሥምምም አስጠላቸ በቃ

  • @eeee9444
    @eeee9444 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ጥሩ ስም ነው

  • @kabetube
    @kabetube 4 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ ሙስሊሞች በጣም አስቸጋሪናቸውወላሂ

  • @Nebiha771
    @Nebiha771 4 วันที่ผ่านมา

    ምን ተፈጠረ ብየ አብሽር ጥሩ ነዉ