ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በቃጣይ ታዋቂና ሀብታም ትታችሁ የተቸገር እንደምታሣትፉ ተሥፍ አለን
እኔ እራሱ ይሄንን ፍሚያ መሳተፍ እፈልጋለሁ የምር ከስደት መልስ😢
ከኢትዮጵያዊ ተርፎ ለኮሪያ ሚበቀ ሀገር እዛን አንተ ኦሮሞ አንተ አማራ አንተ ስልጤ እያልን እንባላለን አይ ሀበሻ ዱንቁርናችን ከመጠን ያለፈ ነው😂😂
💯💯😭😭😭በጣም 😭😭
ድንቁርና እራሳችን ላይ ወጣ
አስተርጓሚዋ ደስ ስትል ሳቂታ ናት ቅልል ያለች ይመችሽ አቦ የውብዳርም እዲሁ ጎበዝ ነሽ 😊
ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ፈልጌው ነው
እሽ
አሽ ደምሪኝ🎉🎉🎉
@@weynshte9585ደምሪኝ በቅንነት🎉🎉🎉
ይቅርታ የሚወዳደሩትን በሙሉ ባላውቅም ግን አያለሁ አንዳንዴ እናሀብታም አወዳድራችሁ 50ሺ ከመሸለም ዲሀ አወዳድራችሁ 50 ሺ ለሁለት 25ሺ 25 ሺ ብሸልሙ ምነበር እስቲ አወ እያላችሁ በላይክም በኮሜንትም ሀሳባችሁን ግለፁ ስንቶች እየተራቡ
ጎበዞች ናቸው ለነገሩ ከወንዶች ይልቅ ሴቶቹ ምንም ሳይመስላቸው ነው የሚጨርሱት ሴት ሁሉን ቻይ ናት ሲባል ይህንንም ያካትታል እንዴ?
ልብ ያለው ልብ ይበል እኛ ኢትዮጵያዊያን ከሀገር እንሰደዳለን በሰው ሀገር ስቃያችንን እናያለን ቻይናና ኮሪያ ዋን ከሀገራችን ላይ ይበለጽጋሉ ሀገራችንን ዳሀ አደረጓት በተላይ ቻይናዊያን ከኢትዮጵያ መውጣት አለባቸው የቻይና ምርቶች የካንሰር በሽታ ነው የሚያመጣው በአውሮፓ ውስጥ እየተባረሩ ነው👌👌👌👌
እኛ ድሆች የሆነው በአስተሳሰባችን እና አብረን መስራት ስለማንችል ነው። እነሱ ሰርተው መስራትን እያስተማሩ ነው። እኛ ግን የደኸየነው አሁን ሳይሆን ታሪካችን ነው ።አለም የሚያውቀን በድህነታችን ነው። በዚህ ላይ ይሄ ዘረኝነታችን እና ሰውን መጥላታችን ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል
ልክነው
Ayblem news new
Newr new
የባሰው መጣ የ6 ወር የቻይና ህፃን ያህል የማያስብ ህዝብ ተሰብስበን ቻይና በሰራችው መነደገድ መስሎኝ የምንሄደው መቸም ለሰራተኛነት ከቻይና መቶ ሀበሻ ቤት የተቀጠረ አለ አትለኝም እረ በልካችን እንልበስ ወገን
ክብርት በጣም ጎበዝ በርቺ ደስ ትያለሽ ❤❤❤❤
ከሐበሻዎች ትሻላለች ጎበዝ ነች የምር
እስካሁን ካየሁት ፕሮ ይህ ተመችቶኛል
ውድ እና የተከበራችሁ የኢቶ ልጆች እንዴት ናችሁ አገራችነን ኢቶቢያ አላህ ይጠብቃት
Aameen
Amen 🙏
አሜን ደምሩኝ በቅንነት🎉🎉🎉
ኢትዮጵያ ብለሽ ፃፊ
@@asefa_eshete እሽ
የዛሬው እንዴት ነው ትንሱ አይሲ አቅርበህላቸዋል ትንሱ እንዝቃለን እርሜ ዘመንህ ይባረክ ተወዳዳሪዎችም መልካም እድል
ኣደናች ኣቤቤ ኣቅርብልን😂
አዳነች አበቤ ሰው ታቃጥላለች እንጅ መቸ ትቃጠላለች 😂😂
😂😂😂😂
ለምን ቤት አፍርሳ እዳቃጠለችን እሷን በቃሪያ ለማቃጠል ነው ኣ
ትንሱ ቁልጭ ቁልጭ አልክ ዛሬ 😂😂😂😂
እስኪ ላይክ አድርጉኝ ቅመሞችዬ❤❤❤❤
አረ ሰብስክራይብ እናስደርገዉ ሼር እያደረግን ለዚህ ጀግና
የቸገረው ተወዳድሮ ሚሸለምበት ቢሆን ደስ ይል ነበር ስንቱ ቸግሮታል
Bhon tru nbre gn Nuro irasu akatlotal eyen katalo ychlal blachu nw
እወነትነዉ እዚያዉ ይወድቃሉ
የተቸገር ብዙ አቅም ስለሌላቸው ይህንን በልተው ጨጓራ በሽታ ገዝተው ይህስ እንደ ኧረ
😂😂😂
@@nunubirhanu6874 ያስቃል 🤔
Selamnachu!!! I am Yewebdar. Thanks for your warm comments.I like Ethiopia and I hope you guys like Korea.
Yewebdar 안녕하세요. 잘 지내죠
@@Ollinnews네, 잘 지내고 있어요. 그런데 누구시죠? ^^
@@FunFunKoreaninEthiopia 그냥 인사하고 싶어서 영상을 봤는데 겸손하고 즐거운 사람이구나 싶었어요
@@Ollinnews 아, 고마워요. ^^
선생님❤❤❤❤
እረ እባክህ አላለችም ሆደ ነፈረ በሳቅ 😂😂😂😂😂
የውጭ ሃገር ዜጎች በሃገራችን እንደዚህ ዘና ሲሉ በጣም ደስ ይላል ❤❤💚💛❤️
በሀገሩ የሚሰቃየው መብት ያጣው በራሱ ሀገር ላይ ባዳ የሆነው ደግሞ እጅግ ያሳዝናል በከባድ መሳሪያ ድምፅ የሚሳቀቀው ሚስኪኑ ገበሬ😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢@@HannaJojo-j5h
ይሄን የቃጠሎ ውድድር ከሀገር ወተው ብዙ አመት የሆናቸውን ብታሣትፉ ጥሩ ነው ምክንያቱም የሚያቃጥል ምግብ እረስተው ሊሆን ይችላል።አገራችን ኢትዬጵያን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
አረ በደንብ
I love her 😍 she said I’m not china 🇨🇳 😂
ክብርት ደስ ትላለች ኮርያውይውያም
ትንሱ ቁልጭ ቁልጭ ስትል እኔ ለመጀመሪያ ግዜ መዳም በአረቢኛ ስታወራኝ ነው ትዝ ያለኝ😂😂
😅😂😅😂😂😅😂😅😅😂
የዛሬው ይለያል ዋውውው ደስ ሲሉ😂😂😂
Not kibirt singing growl on a national television🤣🤣🤣
😅😅😅😅😅😅😅 ዶሮው ጠካራ ነው አላለችም😅😅😅😅
ደስ ሲሉ በማርያም❤😂❤
🌶🌶🌶 ያያያአ ዋዋዋ አረ ባክህ ኣላለችም ዮብዳር 🤣🤣🤣🤣
ወየው በሳቅ😂😂😂😂😂😂
ሳቋ ደሥ ይላል ኮሪያዊቷ
ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ❤🎉❤🎉
የትንሣኤ ጥያቄ ደሞ ግራ ያጋባል😂😂
she is so lovely ❤
አቤት ትንሱ ቁልጭ ቁልጭ አልክ እኮ😂😂😂😂
የውብ ዳር ( yewebdar) gobeze ❤❤❤
Amasegnalew~ ^^*
ደሰ ሰትል
አጣጣሙት ምንም አልመሰላቸውም ልምድ አላቸው ያስታውቃሉ
እኔ መቸም ብወዳደር ችግሬን እያሰብኩ አያቃጥለኝም
3:54 side 👀
እንዝቃለን እንዝቃለን 🏃♀️🏃♀️ተቃጠል ያለው ሰው አለ ሙንር 😂😂😂
She is so sweet ❤😊
የአበሻ ጭንቅላት እኮ ፐ ግን እንዴት እንደ ምንጠቀምበይ አናውቅም የሚያሳየንም የለምእንጅ እንደ ፈጣንነታችን የት በደረስን አረብ አረ በወርና በ2 ወር መረዳት እንችላለን ሌላም አገር ቋንቋውን ሆነ የሀገሪቱ ሁኔታ ቶሎ እንረዳለን ሌሎች ዜጎች ግን አገራችን ለ10 ዓመት ቢቀመጡ ቋንቋችን እንኳን አይለምዱም😅
😂😂😂😂 ኧረ በሳቅ ነፈርኩ
ስታምሩ
5ተኛ ነኝ😂😂😂😂😂
ኸረ ባክህ❤😂
ታዋቅ ሰው ብቻ ምታቀሪቡትስ ይህ ጋብዙ እስት ታያላችሁ
😂😂😂😂ችኮ ችኮ
Wow sirtemu yamr fata argachunghe yena ❤❤❤❤marche yemachau 😂😂😂😂😂😂
ገን አሁን የቃጠሉው ፊልም ማለት እንዴ ነው አረ ላይክ አርጉኝ
😢😢😢😢melase teru ayedeleme😢😢chenkelate teru ayedeleme😢😢😢temechechege abooo😢😢😢
Wow yobdar thank you we love you
ትንሣኤ መጠየቅ ያለብህን ጥያቄ ተዘጋተህ አስበህ ብትመጣ ጥሩ ይመስለኛል እንግዶችህ እንደይደናገሩ ይረዳሃል
እኔም ብቃጠል ደስ ይለኛል ❤
ህደዉ ይቃጠሉ
@@tecnotecno1450 እሩቅ ሁኘ እጂ እሄድ ነበረ
የኛ ሰው እኮ ክፋቱ ለሷ መሆኑን ስታውቅ ቃጠሎው ውስጥ በጣም ነከረችው ለሯሷ ቢሆን የማታደርገውን ውይይ እንደ ሀበሻ ክፉ የለም እኮ
No 50 ሺ ነው 😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤ ወየው
🎉😢😮
Gyrg
Woww byblit kerywa adnkite gbzoche nachu bewnt❤❤❤
የዛሬው አያቃጥልም እንዴ 😂😂😂
ቲማቲም 🍅 ሆንኩ አላለችም አይ ክብርት😂😂😂😂😂
እረ ባክህ😂😂😂😂
ነፍሱን ይማረውና አስፍሽ ውሻይቱን ይዛ መጥታሳለ እንደት እንዳሳቀችኝ ስታሮሩጠው 😢
አረ ባክህ😅😅
❤❤❤❤ I like it a lot
አይ ትንሱ 😂ቁልጭ ቁልጭ አልሕኮ😂😂😂
እያሳሳቁ አፈዘዙህኮ ዛሬ 😂😂😂
ጎበዞች ናቸዉ
ሂወት አቃጥሎ ሊገለኝ ነው እንኳን በርበሬ ተጨምሮብኝ 😃😃 ኮሪት ጀግናናት
Oson madami tiyaa nyachisee kan😂😂😂😂😂😂
ኸረ እኔን አወዳድሩኝ 😢 በጌታ
ከንፈሯ ላይ ፕላስተር ብታደርግ ጥሩ ነው
ያይጦ ነገር ትሱ😂😂😂😂😂😂
ቻይናን ለምንድነው የሚጠሏት በስራ ጎብዝ የትዋጣላቸው ናቸው???
masatafi efaligalew
የkdrama አድናቂዎች አላችሁ
አበሻዋ ግን ተንኮለኛ ናት ለራስዋ ትንሽ አድርጋ ለሴትየዋ ታማስላለች እየተቀረፀች ገራሚ ሠዉ
ተንሱ በማርያም ጠብሽ ላይ ነኝ በቃጠሎ 50 ሺብሯን ላሸንፍ መቼ ልምጣ ከሐረር ከ ❤❤❤❤❤❤ነው
😅😅😅😅😅😅😅 ቅጮላቴ ይጠፋል አላለችም ሚስኪን
ቴድ አፍሮ አላለችም ጎበዝ😅😅😅
ቲማቲም መሰልኩ አላለቺም ክክክክክ
Wowwwwwwww 👍😂😂😂
ለቃጠሎ የምትፋለሙ ሰዎች ግን ከፍልሚያው በፊት በፍፁም ጣፋጭ እንዳትጠቀሙ። ጣፋጩ ቃጠሎውን ያባብሰዋል 😝😝
We love miss sheri ❤❤❤
ትንሱዬ እዝቃለን የምትላት ነገር ታስቀኛለች😂😂😂😂
ዉይ እኔ ደግሞ ተሳቅቄ ልሞት ነዉ ታዉ ብለዉ እቢለ መደም እየሰማች ምንድነዉ ችግር አለ ትለኛለች😂😂😂
እውነት ነው ያስቃል 😂😂😂
ትርጉም አልባ ጊዜ ማባከኛ ጌም
በአለም ላይ እንደ ሀብሻ ክፉ ደንቆሮ ምቀኛ የለምኮ አፈሯ ቅጠሏ ወርቅ የሆነች ሀገር ይዘን 😢
ኧረ ባክህ 😂
አዱኒ ለሀብታምነው ሰንት የሚበላው አቶ
ማነውእድኔ ቲክቱክላይአይቱ እዚህየመጣ😅😅😅
አይ ትሱ አይኑ ተከራተተ
የጀማልን ቺክ ትመሥላለች ሡጃንን
አስተርጓሚዋን አፈቀርኳት 😊
አርባክህ😂😂😂
ቀጣይ እነ ጃኒ ይወዳደሩ የምትሉ እስኪ
እረ ትሱ ዛሬ ደግሞ ሴትአመጣህ
ደሥሥትል😂😂😂
ግን በደምብ እየዛቁ አይደለም።
እረ እነሱ የሚያቃጥል ይበላሉ
ከዚህስ እኔንም በጠሩኝ
WOW ❤❤❤
በቃጣይ ታዋቂና ሀብታም ትታችሁ የተቸገር እንደምታሣትፉ ተሥፍ አለን
እኔ እራሱ ይሄንን ፍሚያ መሳተፍ እፈልጋለሁ የምር ከስደት መልስ😢
ከኢትዮጵያዊ ተርፎ ለኮሪያ ሚበቀ ሀገር እዛን አንተ ኦሮሞ አንተ አማራ አንተ ስልጤ እያልን እንባላለን አይ ሀበሻ ዱንቁርናችን ከመጠን ያለፈ ነው😂😂
💯💯😭😭😭በጣም 😭😭
ድንቁርና እራሳችን ላይ ወጣ
አስተርጓሚዋ ደስ ስትል ሳቂታ ናት ቅልል ያለች ይመችሽ አቦ የውብዳርም እዲሁ ጎበዝ ነሽ 😊
ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ፈልጌው ነው
እሽ
አሽ ደምሪኝ🎉🎉🎉
@@weynshte9585ደምሪኝ በቅንነት🎉🎉🎉
ይቅርታ የሚወዳደሩትን በሙሉ ባላውቅም ግን አያለሁ አንዳንዴ እና
ሀብታም አወዳድራችሁ 50ሺ ከመሸለም ዲሀ አወዳድራችሁ 50 ሺ ለሁለት 25ሺ 25 ሺ ብሸልሙ ምነበር እስቲ አወ እያላችሁ በላይክም በኮሜንትም ሀሳባችሁን ግለፁ ስንቶች እየተራቡ
ጎበዞች ናቸው ለነገሩ ከወንዶች ይልቅ ሴቶቹ ምንም ሳይመስላቸው ነው የሚጨርሱት ሴት ሁሉን ቻይ ናት ሲባል ይህንንም ያካትታል እንዴ?
ልብ ያለው ልብ ይበል እኛ ኢትዮጵያዊያን ከሀገር እንሰደዳለን በሰው ሀገር ስቃያችንን እናያለን ቻይናና ኮሪያ ዋን ከሀገራችን ላይ ይበለጽጋሉ ሀገራችንን ዳሀ አደረጓት በተላይ ቻይናዊያን ከኢትዮጵያ መውጣት አለባቸው የቻይና ምርቶች የካንሰር በሽታ ነው የሚያመጣው በአውሮፓ ውስጥ እየተባረሩ ነው👌👌👌👌
እኛ ድሆች የሆነው በአስተሳሰባችን እና አብረን መስራት ስለማንችል ነው። እነሱ ሰርተው መስራትን እያስተማሩ ነው። እኛ ግን የደኸየነው አሁን ሳይሆን ታሪካችን ነው ።አለም የሚያውቀን በድህነታችን ነው። በዚህ ላይ ይሄ ዘረኝነታችን እና ሰውን መጥላታችን ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል
ልክነው
Ayblem news new
Newr new
የባሰው መጣ የ6 ወር የቻይና ህፃን ያህል የማያስብ ህዝብ ተሰብስበን ቻይና በሰራችው መነደገድ መስሎኝ የምንሄደው መቸም ለሰራተኛነት ከቻይና መቶ ሀበሻ ቤት የተቀጠረ አለ አትለኝም እረ በልካችን እንልበስ ወገን
ክብርት በጣም ጎበዝ በርቺ ደስ ትያለሽ ❤❤❤❤
ከሐበሻዎች ትሻላለች ጎበዝ ነች የምር
እስካሁን ካየሁት ፕሮ ይህ ተመችቶኛል
ውድ እና የተከበራችሁ የኢቶ ልጆች እንዴት ናችሁ አገራችነን ኢቶቢያ አላህ ይጠብቃት
Aameen
Amen 🙏
አሜን ደምሩኝ በቅንነት🎉🎉🎉
ኢትዮጵያ ብለሽ ፃፊ
@@asefa_eshete እሽ
የዛሬው እንዴት ነው ትንሱ አይሲ አቅርበህላቸዋል ትንሱ እንዝቃለን እርሜ ዘመንህ ይባረክ ተወዳዳሪዎችም መልካም እድል
ኣደናች ኣቤቤ ኣቅርብልን😂
አዳነች አበቤ ሰው ታቃጥላለች እንጅ መቸ ትቃጠላለች 😂😂
😂😂😂😂
ለምን ቤት አፍርሳ እዳቃጠለችን እሷን በቃሪያ ለማቃጠል ነው ኣ
ትንሱ ቁልጭ ቁልጭ አልክ ዛሬ 😂😂😂😂
እስኪ ላይክ አድርጉኝ ቅመሞችዬ❤❤❤❤
አረ ሰብስክራይብ እናስደርገዉ ሼር እያደረግን ለዚህ ጀግና
የቸገረው ተወዳድሮ ሚሸለምበት ቢሆን ደስ ይል ነበር ስንቱ ቸግሮታል
Bhon tru nbre gn Nuro irasu akatlotal eyen katalo ychlal blachu nw
እወነትነዉ እዚያዉ ይወድቃሉ
የተቸገር ብዙ አቅም ስለሌላቸው ይህንን በልተው ጨጓራ በሽታ ገዝተው ይህስ እንደ ኧረ
😂😂😂
@@nunubirhanu6874 ያስቃል 🤔
Selamnachu!!! I am Yewebdar.
Thanks for your warm comments.
I like Ethiopia and I hope you guys like Korea.
Yewebdar 안녕하세요. 잘 지내죠
@@Ollinnews네, 잘 지내고 있어요. 그런데 누구시죠? ^^
@@FunFunKoreaninEthiopia 그냥 인사하고 싶어서 영상을 봤는데 겸손하고 즐거운 사람이구나 싶었어요
@@Ollinnews 아, 고마워요. ^^
선생님❤❤❤❤
እረ እባክህ አላለችም ሆደ ነፈረ በሳቅ 😂😂😂😂😂
የውጭ ሃገር ዜጎች በሃገራችን እንደዚህ ዘና ሲሉ በጣም ደስ ይላል ❤❤💚💛❤️
በሀገሩ የሚሰቃየው መብት ያጣው በራሱ ሀገር ላይ ባዳ የሆነው ደግሞ እጅግ ያሳዝናል በከባድ መሳሪያ ድምፅ የሚሳቀቀው ሚስኪኑ ገበሬ😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢@@HannaJojo-j5h
ይሄን የቃጠሎ ውድድር ከሀገር ወተው ብዙ አመት የሆናቸውን ብታሣትፉ ጥሩ ነው ምክንያቱም የሚያቃጥል ምግብ እረስተው ሊሆን ይችላል።አገራችን ኢትዬጵያን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
አረ በደንብ
I love her 😍 she said I’m not china 🇨🇳 😂
ክብርት ደስ ትላለች ኮርያውይውያም
ትንሱ ቁልጭ ቁልጭ ስትል እኔ ለመጀመሪያ ግዜ መዳም በአረቢኛ ስታወራኝ ነው ትዝ ያለኝ😂😂
😅😂😅😂😂😅😂😅😅😂
የዛሬው ይለያል ዋውውው ደስ ሲሉ😂😂😂
Not kibirt singing growl on a national television🤣🤣🤣
😅😅😅😅😅😅😅 ዶሮው ጠካራ ነው አላለችም😅😅😅😅
ደስ ሲሉ በማርያም❤😂❤
🌶🌶🌶 ያያያአ ዋዋዋ አረ ባክህ ኣላለችም ዮብዳር 🤣🤣🤣🤣
ወየው በሳቅ😂😂😂😂😂😂
ሳቋ ደሥ ይላል ኮሪያዊቷ
ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ❤🎉❤🎉
የትንሣኤ ጥያቄ ደሞ ግራ ያጋባል😂😂
she is so lovely ❤
አቤት ትንሱ ቁልጭ ቁልጭ አልክ እኮ😂😂😂😂
የውብ ዳር ( yewebdar) gobeze ❤❤❤
Amasegnalew~ ^^*
ደሰ ሰትል
አጣጣሙት ምንም አልመሰላቸውም ልምድ አላቸው ያስታውቃሉ
እኔ መቸም ብወዳደር ችግሬን እያሰብኩ አያቃጥለኝም
3:54 side 👀
እንዝቃለን እንዝቃለን 🏃♀️🏃♀️
ተቃጠል ያለው ሰው አለ ሙንር 😂😂😂