እውነታውን ላስረዳችሁ ትክክል አይደለም | Miftah Key

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • እውነታውን ላስረዳችሁ ትክክል አይደለም | Miftah Key

ความคิดเห็น • 626

  • @MiftahKey
    @MiftahKey  4 วันที่ผ่านมา +379

    th-cam.com/video/4uBqdddyIEs/w-d-xo.htmlsi=EJrHShDpF0j84nHt ሶፊን 100ሺ እናስገባት

    • @tube6066
      @tube6066 4 วันที่ผ่านมา +22

      ዩቱብ ብር አይከፈለኝም ብላለች ዩቱቧን አስተካክልላት ሚፍታህ

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 4 วันที่ผ่านมา

      Tigabalechi

    • @الحمدلله-ق7ف4ن
      @الحمدلله-ق7ف4ن 4 วันที่ผ่านมา +2

      ሁላቼሁም ሠብ አድርጎት ከጓኖነን እደግፋታለን ማልቀስ የለባትም ጀግና ሆና ማሳየት አለባት ይሄ እማይረባ አይዞሽ አብሽሪ

    • @FGb-pg3uy
      @FGb-pg3uy 4 วันที่ผ่านมา +1

      ሚፍታህየ አበረታቷት ከጎኗ ሁኑ😢ታሣዝናለች ሚሥኪን😢😢😢

    • @lubabajeddah1533
      @lubabajeddah1533 4 วันที่ผ่านมา

      ሰብ አርጓት ውዶቸ
      ሩታንም ሰብ አረጓት
      ሚፍታህ ምረጥ ምክር ነው
      ከቻልክ አስታረቃቸው

  • @SennafHasan
    @SennafHasan 4 วันที่ผ่านมา +263

    ሚፍታህ ወድሜ ይቱቧን አስተካክልላት አይከፈለኝም ብላለች እኛ ኢሻአላህ 100K እናስገባታለን አደራ አደራ ወድሜ

    • @maymoona2094
      @maymoona2094 4 วันที่ผ่านมา +4

      እሚያስተካክልሊት አታናው ብለሺ ነው ገን

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 4 วันที่ผ่านมา

      ​@lulugetacheአይታወቅምw-wn5xt

    • @fhnotlozatube
      @fhnotlozatube 3 วันที่ผ่านมา +4

      የኔ ቅን ለኔ የተደረገልኝ ያክል ሀሳብሽ አስደሰተኝ❤

    • @HayatMk-hr4wg
      @HayatMk-hr4wg 3 วันที่ผ่านมา +1

      ባአላህ አስተካክልላት

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 3 วันที่ผ่านมา

      እሄወላዝምብላለምንትለፉለችወላሂሀራምአሌተውፊቅተብየውምናለነበረእዲከፈላትቢያረግነበረ

  • @AsemaJemal
    @AsemaJemal 4 วันที่ผ่านมา +106

    ሱፊ የምትወዱ ላይክ አርኩ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZuzuFamilyAa
    @ZuzuFamilyAa 4 วันที่ผ่านมา +124

    ሚፍታህ ወንድሜ ይቱቡዋን አስተካክሉላት አይከፍለኝም ብላለች አስተካክሉላት በአላህ እኛ መቶሺ እናስገባታለን ትንሽነው የቀራት አስተካክልላት እባክህ ይቱቡዋን ትክክል አደለም🙏🙏🙏🙏🙏😢😢

    • @አልሀ
      @አልሀ 4 วันที่ผ่านมา +2

      የኔ ውድ ምን ኣነት ቅንነሽ ማሻአላህ

    • @ZuzuFamilyAa
      @ZuzuFamilyAa 4 วันที่ผ่านมา

      @@አልሀ የኔውድ🙏🙏🙏💓💓

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA 3 วันที่ผ่านมา

      Yne Mare Mn Hono Nw Maykeflat Betamko Arif Nw Miserawu Viewum Alar

    • @ZuzuFamilyAa
      @ZuzuFamilyAa 3 วันที่ผ่านมา

      @@HirutseyoumA ቻናሎዋ መስተካከር ይፈልጋል አይከፍለኝም ብላለች እንዲያስተካክሉላትነው

    • @tube-me8yt
      @tube-me8yt 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንደዚህ ቅን ሀሳብ ያላችሁ በሙሉ ፈጣሬ አምሳያችሁን ያብዛልን❤

  • @mubetube2
    @mubetube2 4 วันที่ผ่านมา +291

    ቶፊቅ ትልቅ ጥፋት ነዉ ያጠፋዉ ሶፊን ተንከባክቦ ይያዛት ራሱን ያስተካክል ካልሆነ ለሌላ እድራታለሁ ሶፊየ የኔ ጨዋ😢❤

    • @RabiyaGstachio
      @RabiyaGstachio 4 วันที่ผ่านมา +6

      ዳራት አላህንየሚፈራ ጎደኛካለህ ሙቢ መማለስየለባቸዉም እደተለያዩይቅሩ ቶፋ አይሆናትም ለሶፊ

    • @2-nl9dw
      @2-nl9dw 4 วันที่ผ่านมา +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Yasminoumer
      @Yasminoumer 4 วันที่ผ่านมา +4

      ሙቢ አንተ አግባት

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k 4 วันที่ผ่านมา +3

      ሙቤ አይደለም ረቢ ​@@RabiyaGstachio

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 4 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w 4 วันที่ผ่านมา +80

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 4 วันที่ผ่านมา

      ሱበሀን አላህ አልምዱሊላ አላህአክበር❤

  • @user-ob1br7uh6s
    @user-ob1br7uh6s 4 วันที่ผ่านมา +38

    ሚፍታህ በአላህ ይቱቡ እዲከፍላት አስተካክልላት አጅሩን ከአላህ ታገኘዋለህ የምር በጣም ነው ያሳዘነችኝ😢😢😢

  • @ZuzuK-l8b
    @ZuzuK-l8b 4 วันที่ผ่านมา +19

    ቶፊቅ ጤነኛ አይመስለኝም የምትሉ 👍

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 3 วันที่ผ่านมา +22

    ገና 200k ትገባ አለች ሶፊየ ወደፊት❤❤

  • @Rabia-j4n
    @Rabia-j4n 3 วันที่ผ่านมา +11

    አዋቂ ሰዉ ንግግሩ እንዴዚህ ቁጥብ ነዉ ማሻ አላህ ሚፍቱዬ❤🎉

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi 4 วันที่ผ่านมา +84

    እናቴንአሞብኝነዉ በሰዉሀገርነዉያለሁትዱአርጉልኝ

    • @user-sb5yg9lf5r
      @user-sb5yg9lf5r 4 วันที่ผ่านมา

      አላህ ያሽርልህ

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i 4 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም አባቴ ታሞብኝ. በሰቀቀን ነው ያለሁት😢

    • @RgffhgTtyt
      @RgffhgTtyt 3 วันที่ผ่านมา

      አላህያሽርልሽ❤❤❤

    • @FoziyaHussen-lm9kv
      @FoziyaHussen-lm9kv 3 วันที่ผ่านมา

      አላህ ያሽርልሽ እህት

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 วันที่ผ่านมา

      አላህያሽርልሽማማየአብሽሪ

  • @HirutMaru
    @HirutMaru 3 วันที่ผ่านมา +8

    እኔ ለቶፍቅ ታሽቃብጣለህ ብየ ነበር ግን በጣም ጎበዝ የገባህ የልጅ አዋቂ ነህ ሶፊ እናበረታታት 💪💪💪💪

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 4 วันที่ผ่านมา +57

    ማነዉ የሶፊ ነጋር የሰሳበዉ😢😢

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 4 วันที่ผ่านมา +1

      Ashikabachi

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 4 วันที่ผ่านมา +1

      ምን ታሳዝናለች በዚና ስትጋደም ኑራ ይች ዝፍጥ

    • @qalutube7721
      @qalutube7721 3 วันที่ผ่านมา

      ስንት እሚያሳስበን እያለ አሽቃባጭ

    • @EkramAssefa-g2l
      @EkramAssefa-g2l 2 วันที่ผ่านมา +2

      ሚስኪን ታድለሽ በራስሽ ነገር የሚሳስብሽ የሚስጨንቅሽነገር የለም ማለትነው

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj 4 วันที่ผ่านมา +10

    የእውነት ጨዋነህ አላህ ጋር የተቃረበ ጥሩቃላትን ያወጣል

  • @user-lz9nz6in6j
    @user-lz9nz6in6j 4 วันที่ผ่านมา +10

    ሚፍታህ በአላህ የሶፊን ይቲዉብ አስተካክልላት ሶፊ ኢሻ አላ በቅርቡ 100k ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mame-c7d
    @Mame-c7d 4 วันที่ผ่านมา +22

    አተም 100kገብተሀን እኳን ደስ አለህ ሶፊየ አች ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤🎉

  • @ፋፊኢቱብ
    @ፋፊኢቱብ 4 วันที่ผ่านมา +8

    ወላሂ ሚፍታህዬ ልክነህ መጣላት እዳለ መታረቅም አለ ስለዝህ የግል ጉዳያችሁን ሚዳላይ አታውሩ ሶፊም ቶፊቅም ❤❤❤❤❤

  • @11Secho
    @11Secho 3 วันที่ผ่านมา +6

    ጎበዝ ነህ ወለሂ ዩቱቧን አስትከክልላት አይከፍለኝም ብለላች እኛ 100k እናስገበታለን🙌❤❤❤

  • @user-id9ow5rc8i
    @user-id9ow5rc8i 4 วันที่ผ่านมา +23

    ጥፈተኛው ቶፊቅ ነው ለሶፊ ለምታደረጉላት ትብብር በጣም እናሰግናለን

    • @EtwaEndro
      @EtwaEndro 4 วันที่ผ่านมา

      የኔዋ

    • @user-id9ow5rc8i
      @user-id9ow5rc8i 4 วันที่ผ่านมา

      ወይየ 🌷

    • @hayatkamal6441
      @hayatkamal6441 4 วันที่ผ่านมา

      ሰህ

    • @zeyineba-ks8xc
      @zeyineba-ks8xc 3 วันที่ผ่านมา

      ጥፋተኛ ነው ግን ጤነኛ አይመሥለኝም ጥሩልጅነበር ወላሒ በሦሻልሚዲያነውየማቀው ግንችግሩንየሚዳው ያሥፈልገዋል

  • @Hibatube-u3s
    @Hibatube-u3s 4 วันที่ผ่านมา +10

    የግል ላይፍ ሚድያ ማውጣት መጨረሻው ይህ ነው

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 4 วันที่ผ่านมา +23

    አባቴን አሞብኛል በዱአ አስቡኝ😢

    • @user-lk5wh7ok4t
      @user-lk5wh7ok4t 3 วันที่ผ่านมา +2

      አሏህያሽረው

    • @mlove4025
      @mlove4025 3 วันที่ผ่านมา +1

      አላህ ያሽራቸው

    • @milonbd6824
      @milonbd6824 วันที่ผ่านมา +1

      @@user-lk5wh7ok4t አሚን ያረብ💐💐

    • @milonbd6824
      @milonbd6824 วันที่ผ่านมา

      @@mlove4025 አሚንያረብ💐💐

    • @gug6213
      @gug6213 วันที่ผ่านมา +3

      አብሽሪ አላህ አፊያ ያድርጋቸው

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k 4 วันที่ผ่านมา +25

    ወላሂ ተውፊቅ ሚስኪን አዛኝ ነው የዋህ ጂል ነገር ነው ሀቂቀትን እንደት እንዳሳዘነን ትናት ላይሽ ገብቶ በስድብ ሲጨፈጭፉት ያአላህ የዋህነቱማ አየንኮ በሙዲያ ላይ ኒካ አላቸው የላቸውም ስለተባለ ብቻ መልስ መስሎት የለንም አለ ታዲያ ይሄ የዋህነት አይደለም ሲቀጥል ምርጥ ጓደኛ የለውም ምቀኛ ሁሉም እናቀዋለን ተውፊቅን ሰው ሲረድ ሲያግዝ ነበር ብሀርዳር ከሄዴ ወዲህ በቃ አንድ ኸይር ነገር አላየሁም አላህ ይምራው ታው ሚፍታህ ምከረው ጓደኛ ምረጡ ሱባሃን አላህ ይሄ ነው ነው ይሄ አይነገርም ለሰው እሚለው አቶ ነው ዲን አለማውቅ ይሄው ነው ትርፉ እኔማ ተቃጠልኩኝ ሶፊዬም ምርጥ የፍቅር ልክ የገባት ደርባባ ሴት ነች ሰውን እምታባሉ ሰውች አላህ የስራቹሁን ይስጣቹ እደው ሚፍታህ በዚኸው አጋጣሚ የምታየው ከሆነ ሚስት ስታገባ ባአላህ እሚዲያ ላይ እዳታወጣት 🎉🎉🎉

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 4 วันที่ผ่านมา +3

      ተውፊቅ ባለጌ ሽሌ ነው ይሄ ጨምላቃ ኽታ ባይኖራቸውኳ ሚድያ ላይ ወጥቶ ማራት አለበትደ እንኳን በውሽት የለምንም የሚል መሀይም ይበሉት ይሄ ቅሌታም

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k 4 วันที่ผ่านมา

      @@ወሎወሎ-ቨ8ቈ ኡፍ እኑአውዙቢላህ የወረደ ኮሜት

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 4 วันที่ผ่านมา +1

      ተውፊቅአቋምየለውም ቀረችበት

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 4 วันที่ผ่านมา

      @@Zeyneba-v5k የሱ ስራውን ነው የኮመኩት አየሽ ተውፊቅም እንደዚህ የወረደ ነው

    • @RahmaDubai-um9ed
      @RahmaDubai-um9ed 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የኔ እህት ቶፊቅ ሚስኪን ሳይሆን ሰኪን ነው ምክንያቱም ኒካስ ባያደርጉ ምን ባደባባይ አውጥቶ ማውራት አስፈለገው ግድ ወንጀሌን ስሙልኝ ወንጀሉ የሶፊ ብቻ ነው እደ የሱም እኮ ቢያንስ ሀራም መሆኑን እያወቀ መናገር ምን ባደባባይ አውጥቶ ማውራት አስፈለገው የሆነ እከፍ ነው

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሚፍታህ ጥሩ ልጅ የዋህ ነህ አላህ ይህን ቀና ልብህን አይቀይረው ❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 4 วันที่ผ่านมา +4

    ጎበዝ ትክክለኛ ሰው አንተ ነህ ምርጥ ሰው ሌላው ላለቀሰ ብቻ ነው የሚያሽቃብጡ ነገሩን ሳይረዱ😢

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 4 วันที่ผ่านมา +15

    ሚፍታዬ ክልብ እናመስግናለን እግዚአብሔር ካለ ይታርቅሉ🤔🤔🤔🤔

  • @Wutunmedia
    @Wutunmedia วันที่ผ่านมา

    የእውነት አስተዋይ ሰው ነህ የኔም ሐሳብ ነው100000

  • @userenter2635
    @userenter2635 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የቅርብ ሰው ከሆንክ ለሁለቱም አስተያየት መስጠት ሳይሆን እሱንም እሷንም መክረክ ዘግረክ አስታርቃቸው ሁለቱም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው የሰው ክፋት ከፋ የእውነት ምን አለ ባታባሏቸው በሰላም ይኑሩበት ውጡ ከሕይወታቸው

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 4 วันที่ผ่านมา +3

    ማርያምን በፊት አላውቅህም ነበር በሀይሚና በቡራ በኩል ነው ያወኩክ እና በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው ያነሳከው ሁሉም ሀሳብክ ተመችቶኛል አንድ ወዳቂ የለውም እና ሁለቱ ሰዎች ተነጋግረው ነገሮችን መፍታት ሲችሉ ጭራሽ ሚዲያ ይደብራል እና ለወንድ ልጅ ፍቅረኛ ወይም ሚስት ካለችው ለምን አስፈለከ ሌላ የሴት ጎደኛ ማብዛት ትርፉ በሽታ ነው ልጁ ደግሞ ሴት ካየ ማሽቃበጥ ይወዳል የወንድ መንደርተኛ ነው የሴት ጋጋታ አይጠቅምም ትርፉ ቅሌት ነው

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f 4 วันที่ผ่านมา +4

    ሚፍታህዬ ሙስሊም ወንድምህን እባክህ ወንድም አለም አንተም ምከረዉ ልጁ ቀልቡ ደርቋል ካልሆነ ጓደኛ ጋር በጣም ህይወቱ እየተበላሸነዉ አላህ ልቦና ይስጠዉ አንተም የተቻለክን ያክል ምከረዉ ሶፊንም አላህ ከጎኗ ይሁንላት ያረብ

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 4 วันที่ผ่านมา +28

    ቶፊቅ ጀግና ወንድሜ ሶፊም 😢😢😢😢በጣም የማንም መሳለቂያ አደረጓቸው👍👍👍👍👍👍👍አስታርቃቸው የምትሉ በላይክ አሳዮኝ ነጭ ነጩን ሚፍታ የኛ ሀቀኛ ትክክል ብለሀል

    • @RahmaHassen-qp4pf
      @RahmaHassen-qp4pf 4 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ውደ የጠቀሙ መስለው እሳት ላይ ጪድ እየጨመሩ ያያይዛሉ😢

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 4 วันที่ผ่านมา +1

      ተይእጅ ጀግናሰውነውበሚዳኒካየለኝምየሚለው

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 4 วันที่ผ่านมา +2

    ሚፍታህ የልጅ አዋቂ ነህ ምርጥ ምክር ነው

  • @Thomasedits-i3g
    @Thomasedits-i3g 2 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነህ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 4 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል ነው ምድያ ላይ መውጣት ኣልነብራቸውም ከእግዝኣብሄር ጋ ብታረቁ😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @BobThetop-y1r
    @BobThetop-y1r 4 วันที่ผ่านมา +5

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ❤❤ የመዳም ቅመሞች መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ከባድ ነው ብቻ ………… አልሀምዱሊላህ

  • @Habtam837
    @Habtam837 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋውውው ብያለሁ ሚፍታህ በጣም ጎበዝ ነህ የተናገርከው ሁሉም እውነት ነው ይመችህ ❤❤❤❤❤❤

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 4 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል እስኪ ከነ አህመድ ወሎ ተማሩ የግል ሂወታችሁን አዚህ እየወጣችሁ አታዛዙብን ስሙት ሚፍታህን ተማሩ ከሚፍታህ

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 2 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ወላህ የተናገርህው ነገር ጥሩ መረጃ ነው

  • @alhemduliah
    @alhemduliah 4 วันที่ผ่านมา +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ወንድማች ምርጥ ሰው

  • @RahmaHassen-qp4pf
    @RahmaHassen-qp4pf 4 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እደዝህ ነገር አብርዱ እባካችሁ ነገሩን በጣም አራገቡት ይህ ለሁሉም ጥሩ አይደለም የኛ ማጨብጨብ ለማናቸውም አይጠቅምም😢

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 4 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክለ ዉዲ ነገሩር ኤያገፈከሩት ያሉት ትንንሽ ሚዲያ የምጠቀሙ ሰወችናቸዉ አላህ ለሀለሉምሰዉ ቀልብ ዬሰጠዉ

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m 3 วันที่ผ่านมา

    ሶፊ በጣም ጠካራ ታጋሸ ጎበዝ ጀግና ሴት ናት በጣም ነው የተጫወተባት ያሳፍራል

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 4 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ ሚፊታህ ወዲሚ ጎበዝ የተማረስው አስተሳሳብ ነው 👍👍

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር ተውፊቅ ለሴት ልጅ ክብር የለው

  • @user-pl4iy8cc5x
    @user-pl4iy8cc5x 3 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ጥሩ መልክት

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 4 วันที่ผ่านมา +4

    እባክ ሚፊትሀ በምታምነው አስታርቃቸው ሁሉም ዝም ብሎ አፋቸው እንዳመጣ ነው የሚናገሩት ፎቶ አይዘቅዘቅ እባክህ አንዱን እየጣሉ አንዱን ማንሳት ከባድ ነው እባክህ አስታርቃቸው

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 วันที่ผ่านมา

      ሳህህህ😢

  • @GalaxyPoo-g8n
    @GalaxyPoo-g8n 4 วันที่ผ่านมา +4

    በሚዲና አፃያፊ ነገሮችን ባይነጋገሩ ጥሩ ነው ምከራቸው

  • @tube3481
    @tube3481 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያረቢ የሚፍታህን ቤተሰቦች አራራልኝ እንድደምሩኝ ለነሱም ኸይሩን አግራላቸው❤

  • @BáštŷâTâhĩř
    @BáštŷâTâhĩř 4 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል ወሏሂ✅

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 4 วันที่ผ่านมา +9

    ወአለይኩም ሰላም እኳን ደህናመጣህ ቶፊቅን ምከረዉ ሠዉ አያብዛ የዋህነዉ ባዶ እዳይቀር

    • @mubetube2
      @mubetube2 4 วันที่ผ่านมา

      ዜድየ❤

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 4 วันที่ผ่านมา

      @@mubetube2 አፊየ ሁሉምለራሡዩቱብጅ ለነሡ የሚጠቀም አይሰሩም የሚጣሏቸዉንለምንአይሳደቡም

  • @DufygtFuryyf
    @DufygtFuryyf 4 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክክክል ሚዲየ ሚዲየ ምወጠዉነ የመይወጠዉ ነገር ለዩ ዩቱበሮች ነገ መተረቅ ይመጠል እብከቹ ተዉ 👍👍👍👍👍 ወድሜ ትክክል ነዉ ጎቦዝ 👍👍👍👍😭

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 4 วันที่ผ่านมา +3

    ያልከው ነገር ሁሉም ልክነው ወንድሜ ግን እሱ ገና ልጅነቱን አልጨረሰም ቢታረቁም ይጎዳታል የዋህነት ቢኖርበትም ጉዳቱ እስዋጋነው ሚበልጠው እና ፈጣሪ ይሁናቸው

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 4 วันที่ผ่านมา +3

    የኔውድወድም የኔአስታዋይአላህይጠብቅህሰውማለት እዲህነው ማንኛውም ሰው የራሱንነገር እሚዲያለይ ቤያወጣባይነኝ ሚዲያያያዘውነገር ማብቂያየለውም ሊልፍቀንየማያልፍቃልአትናገርይባልየለ እና አላህ ሂዲያይስጠው ወላሂ ከባድነው በምትችለውአቅም አስታርቃቸው ካላህጋስበብንአድርስ ካልሆነምደሞ በሚደመያለይየራሳቸውንነገርበያወሩጥሩነው እናአላህበመሀላቸውይግባ ያረብ

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ 4 วันที่ผ่านมา +9

    እጥር ምጥን ያለች አሪፍ ምክር በጣም ጎበዝ ነህ

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 4 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል ወድሜ የሣቀሁሉዘመድአዴለም

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 4 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ምርጥ መልክት ነው ያስተላለፍቀው ❤

  • @hadeya22
    @hadeya22 วันที่ผ่านมา

    ሚፍታህየ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @AnshaMuhamed-oy2sv
    @AnshaMuhamed-oy2sv 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል ወድሜ

  • @FgFh-h4b
    @FgFh-h4b 4 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ምክር ነው

  • @user-yn5es9eo4q
    @user-yn5es9eo4q วันที่ผ่านมา

    የልጅ አስታዋይ ነህ miftah

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 4 วันที่ผ่านมา +3

    ትክክልወድሜ

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 4 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን በሰላም መጣህ ሚፍታሄ❤

  • @BilchaHussen
    @BilchaHussen 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ትክክለኛ ሀሳብ ነው ሚፍታህ አላህ ይጨምርልህ

  • @Fatoommohammed-fq8jc
    @Fatoommohammed-fq8jc 4 วันที่ผ่านมา

    ጀዛክላሽ ኸይርን ወንድም ሚፍታህ ጎበዝ ማሻ አላህ

  • @HabaseHabase-lo6wr
    @HabaseHabase-lo6wr 2 วันที่ผ่านมา

    ሳህ በትክክል👌👌👌👍👍

  • @بنتعبدالله-ه3ذ
    @بنتعبدالله-ه3ذ 4 วันที่ผ่านมา +2

    صحيح كلامك يا اخي👍👍👍👍

  • @ZetunamuhammedZetunamuhammed
    @ZetunamuhammedZetunamuhammed 3 วันที่ผ่านมา +1

    Salam alekum Mifta ❤❤❤❤

  • @maymoona2094
    @maymoona2094 4 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ዴስ አለህ 100 k ገብተሀል

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o 3 วันที่ผ่านมา +1

    በትክክክል

  • @Tube-to9np
    @Tube-to9np 3 วันที่ผ่านมา

    ማአሻአላህ ተባረከአላህ ጎበዝ🎉🎉🎉 አላህ ያጠክራአት

  • @user-uv1wl5cn4q
    @user-uv1wl5cn4q 3 วันที่ผ่านมา

    ሙፍታህ ወንድሜ እባካችሁ የወራችሁ ሁሉ እውነት ከሆነ. ከጎኑ ሁኑ እኔ በጣም ልቤን የነካቸው በተለይ በክብሮ ላያ ያወራቸው ለኛ ለሴቶች ልብ ይስበርል ቶፊቅ አላህን ይፍራ ምክርው የሴት እንባ ይውስዳል የሴት ልጅ ግፍ ኢትዮጵያ. በዞ ኢተቂላ ሴት ልጅ በኢስላም ትልቅን ሚና ያየዘች ናት ክብር ለሴት ልጅ 😢😢 😢😢

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 4 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አለህ ሚፍታ የዘገየኸዉ ቶሎ ቶሎ ባለመስራትህ ነዉ በርታ

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 3 วันที่ผ่านมา +1

    ምንም ይሁንምን ጥፊተኛው ተውፊቅነው
    በአደባባይ እደት እደዛይላል እስልምና የሚለው ዝሙትን ብንሰራ እራሱ አላህ ለሰውች አውሩ አላለም ወጀላችንን የሚምረው አላህ ሁኖ እያለ በአደባባይ ብቻ አላህ ሂዳ ይስጠው ሶፊ የግል ሂይወታቸውን አላወጣችም ጀግና ሴት ናት የምር

  • @FetiyaKedir-n9d
    @FetiyaKedir-n9d 3 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላ በጣም ምርጥ ምክርነው

  • @user-toybi
    @user-toybi 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሑለታቸዉም ምርጥ ናቸዉ ቶፊቅ የዋሕና ሠዉ አማኝ ነወ የሚጠጋዉ ሑሉ ወዳጁ ይመሥለዋል 😢😢😢😢

  • @Habtam837
    @Habtam837 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውሀ ቢወቀጥ እቦጭ ነው እረ በጣም ያስጠላን ስራቸው ሁላ ፍቅር እዳለ ሁሉ ጠብም አለ ተስማምተን ተላየን ብለው አሁንም ስለዛው ነው የሚያወሩት በጣም ይደብራል የምር😢😢😢😢😢ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የሁላችነም

  • @fatemahery
    @fatemahery 4 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክክል ውላሂ❤

  • @madinaali1147
    @madinaali1147 4 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል ነህ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 3 วันที่ผ่านมา

    የዉሥጣቸዉን አላህይወቅ ማዉራቱ ተገቢነዉ አልልም ግን እራሡነዉ የጀመረዉ መልሥ ነዉ የመለሠችዉ እሶ ዉሥጦን እየጓዳች ዝምሥትለዉ ወቶ ለፈለፈ ለምን በቃ ታልሆነ አልሆነም ዝምአይልምእደ በቅርቡ እኮን ተዋት ሚሥኪን ልጅናት❤ አላህ የተሸመለ ይሠጣታል ግን እደዚህ እደተሠበርች እድቀር የሚጥሩትን ነገር ያቁሙ ምከረዉ ልጅ ቀልቡ ደርቆል

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ወላሂ በትክክል አላህ ይጠብቀን

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን መጣክ ሚፍታሄ❤❤❤
    ሶፊን እናበረታታት. ግቡና አለንልሽ በሏት

  • @Kedja-rj9if
    @Kedja-rj9if 4 วันที่ผ่านมา +3

    የመጀመሪያ ላይክ ነኝ ላይክ ግጩ

  • @ReRe-we9pp
    @ReRe-we9pp 2 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነህ ወንድሜ ከሁለቱ ውጭ ሶስተኛ አካል ባይገባበት ነገሩን ያልከው ነገር ተመቸኝ

  • @faffiiTube01
    @faffiiTube01 4 วันที่ผ่านมา +1

    Waleykum Asalam warhmatulahii Wabarakkatuhuu wandimee❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
    @ራቢTubeራቢይቲዮብ 3 วันที่ผ่านมา

    ትክክል❤❤❤

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 4 วันที่ผ่านมา

    Besal lj nek egziabher yabzalk

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 4 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ደና መጣክ

  • @taibaalfoah8483
    @taibaalfoah8483 4 วันที่ผ่านมา +2

    አህሌንን🎉🎉🎉

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 4 วันที่ผ่านมา

    ሴቶች እየ አላህ እደሚፍሀ ጡሩ አስተሳስብ ያማረ አላህ ይወፍቃችሁ ወላሂ ጎበዝልዥ ነው እኔኳ አንድ ቀን ሰዲቢው አላቅም ለነገሩ ምርጥ እናት አለችው ኮርኮም የምታረግ እሙ ሚፍታህ በጣም ነው የምወዲሺ አላህ ልዦቸሺን ትልቅ ደረጃ በዲናቸው በሁሉም ከፍይበሉልሺ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 4 วันที่ผ่านมา +2

    ኣሱርቃቹ❤❤❤

  • @AsemaJemal
    @AsemaJemal 4 วันที่ผ่านมา +2

    በትክክል ውላሂ😢😢😢😢

  • @Lahawlawalakutaillahbillah
    @Lahawlawalakutaillahbillah 3 วันที่ผ่านมา

    Tekekel thanks

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 4 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል የምር

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 4 วันที่ผ่านมา

    ወንድም ሚፍታህ ትክክልነህ

  • @salamsami1988
    @salamsami1988 4 วันที่ผ่านมา

    Leki belihal mefitaya tebareki❤❤❤

  • @haleemaali2389
    @haleemaali2389 4 วันที่ผ่านมา +2

    ሳህ ትክክክል

  • @user-bo7wx9wu6t
    @user-bo7wx9wu6t 2 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩምሰለም ዎራመቱለህ ወበራከቱሁ

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 3 วันที่ผ่านมา +1

    እባክህ በማራም አስማማቸው እኔ ሁለቱም ያሳዝኑኛል

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ሚፍታህ ከሶፊ ጎን ሁን አደራ በአቅራቢያዋ ስላለህ

  • @Halimamuhamed-i4y
    @Halimamuhamed-i4y 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሚፍታህ ትልቅ ሰው👌

  • @umuabedurohman7657
    @umuabedurohman7657 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ጥሩሃሳብነው🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Kadija-Adem
    @Kadija-Adem 3 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ሚፍታህ በርታ ማሻአላህ እስኪ አዲት እህቴ አውርታሀላቺ አተን በውስጥ . ሀገር ስገባ ብለሀት ነበር እባክህ በምትቺለው እገዛት ስለምቴ እህታችን ናት አሁን ላይ በጣም ችግር ውስጥ ናት አጀርህን ካላህ ታገኝዋለህ በአላህ እርዳት