ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዋሬ መንደር የተገነቡ ቤቶችን ለነዋሪዎቹ ባስረከቡበት ወቅት ያደረጉት ንግግር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 101

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน +21

    Amen 🙏🙏🙏🙏 ስላም ለሐገራችን ይሁንልን መልካም አዲስ አመት blessed

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 หลายเดือนก่อน +30

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ የድሆች ምርቃት ይጠብቅህ🎉🎉🎉

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 2 หลายเดือนก่อน +19

    God bless Ethiopian 🙌 🙏 PM Abiy

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 หลายเดือนก่อน +12

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 หลายเดือนก่อน +17

    እግዜኣብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ ታታሪው መሪ

  • @achayeseifu2544
    @achayeseifu2544 2 หลายเดือนก่อน +17

    I am proud for you.
    Pm

  • @kalidmohammed-fb8yn
    @kalidmohammed-fb8yn 2 หลายเดือนก่อน +15

    my king 👑 👑 you're proud of all the African nations

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer 2 หลายเดือนก่อน +12

    ከቃላት በላይ ነው የተደረገው👍👌 እናመሰግናለን❤🇪🇹👏👏👏👏👏

  • @dejenedaba2076
    @dejenedaba2076 2 หลายเดือนก่อน +7

    May God has blessed you your family and your hand works in Jesus name!!!!!

  • @TadiyosWolid-fs1ej
    @TadiyosWolid-fs1ej 2 หลายเดือนก่อน +8

    Allah be jannat bet yisralih❤❤❤!!!

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 2 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ደሰ ይላል መቼም በአንዴ የሁሉንም ህይወት መቀየር አይቻልም ገን በዚህ ሁሉ ፈተና ወሰጥ ይሄ ሁሉ ለውጥ መሰራት ከባድ ነው እናመሰግናለን መሪያችን !!!

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 2 หลายเดือนก่อน +6

    Thanks, Dr. Abiy the next 100 years you gonna lead our country ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikreyohannesfikremicheal6419
    @fikreyohannesfikremicheal6419 2 หลายเดือนก่อน +9

    Wawwwww God bless you 🙏 ❤️ 💖 ♥️

  • @TamagnTarekegn-y3y
    @TamagnTarekegn-y3y 2 หลายเดือนก่อน +17

    መልካም ስራ ነው

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 2 หลายเดือนก่อน +10

    ❤ ሰው መሆን እንደዚህ ነው ።
    በህዝብ የተማረጣ መንግሥተችን ጎንበስ ብሎ ህዝቡን ስያገለግል ፦ ከማየት ያለፈ ሰው መሆን የለም ።
    ስለዚህ እግዚአብሔር በራካቱንና ፀጋውን ፣ ጥበቃውን ያብዛለችሁ ።
    ክብር ሳማይ ና ምድርን በቃሉ ለዘራገ አምላከችን እግዚአብሔር ይሁን ።
    ይህ ትልቅ ማስተዋል ነው ።
    ለነገው ትውልደችን ማሰረት መጣል ፣ ሰው ሰራሽ የድህናት ቀንበራችንን መስበር እጅግ ቃለል አይደለም
    ማሰረት መጣል ብቻ አይደለም ፣ በመሀል የመካናው አድስ ኃይል ወጣቶቻችንን መልካሙን መንገድ ማሰዬት እራሱ ሌለ እንቅፋትና ፈተና ነው
    ያም ሆኖ እግዚአብሔር መልካም ና መንፈሰ ጠንከረ መሪዎችን ሰጥቶናል ።
    ምንም ማለት አይቻልም ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ብቻ ነው ።
    ደቦ ስተቀርብላት ፦ ድንጋይ ነው ብሎ ማራደት የተሳናው ትውልድ ማርዳትም ማቀናትም ትልቅ በሽታ የሀገርና የትውልድ ፈተና የሆና ን መታደግ ፦ ካንሰርን ፦ እንደ መደን ነው ። ❤ ዐ ቢ ቹ ያችን ❤ < > >❤ አንተ ውድ ❤ ❤ የእግዚአብሔር ስጦታችን ናህ .
    ~~~~~< ~~~~~~~
    “እግዚአብሔርም “ ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ።”
    - ኢሳይያስ 58፥11

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 2 หลายเดือนก่อน +7

    በርታ ወሪኛ ያውራ ምቀኛም ይመቅኝ (እባካችሁ በርቱ ቀጥሉበት )የአገሪ ሰው ሰከን ብለህ አስቡ ወጣ ብላችሁ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገር ጐብኙ ካልቻላችሁ ወይሞ እጥኑ ያኔ ይገባችሀል

  • @jimmykebede7121
    @jimmykebede7121 2 หลายเดือนก่อน +1

    Impressed! Thank you for your commitment and strategic leadership.

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 2 หลายเดือนก่อน +16

    እግዛአብሔር ይባርክህ እንደ ንጉስ ዳዊት በዘመኑ እግዛአበሔርን አክብሮ እንዳለፈ አንተም እግዝብሔር በአደባይ ስላከበርከው እግዛአብሔር ያከብርሃል የተሰጠህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከክፉ ክፍ የሚጠቀምባቸው እግዛአብሔር ይከልልህ

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜንበፅሎት እናስበው🙏🙏🙏🙏

    • @tilayewendimageng
      @tilayewendimageng 2 หลายเดือนก่อน

      ALWAYS I pray for pray minister Dr Abby All minister our peoples our border economy & prosperity GOD bless Ethiopia and Canada

  • @simretmulugeta1802
    @simretmulugeta1802 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር: በይበልጥ: ይባርካችሁ !!!

    • @simretmulugeta1802
      @simretmulugeta1802 2 หลายเดือนก่อน

      ሙሉጌታ: የስምረት: አባት: ነኝ:መልካም: ዓመት: ኢየሱስ: ክርስቶስ: ጌታ: ነው !!!

  • @mewleddegGEBRE
    @mewleddegGEBRE 2 หลายเดือนก่อน +11

    ኑጉስ ሆይ ሺህ አመት ንገስ ማለት ከእግዚአብሔር በታች

    • @Biyadglegneymer
      @Biyadglegneymer 2 หลายเดือนก่อน

      አሽቋላጭ😜

    • @HamasenBr
      @HamasenBr 2 หลายเดือนก่อน

      ⁠ግመሉም ፡ ይሔዳል ፡ ውሾቹም ፡ ጬኸታቸውን ፡ ይቀጥላሉ።

  • @tewodroschefik6468
    @tewodroschefik6468 2 หลายเดือนก่อน

    God be with you Dr Abiy.
    Ethiopia is winning❤❤❤

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 2 หลายเดือนก่อน +3

    God Bless

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abechuyachen may Lord Jesus be with you always.

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፋው ላይ መቀመጥ አልደፈሩም ከጠበቅትት በላይ ከመሆኑ የተነሳ ድድሜልካቸውን በድህነት ሲሰቃዩ ነረው 😢

  • @rametotibeisso69
    @rametotibeisso69 2 หลายเดือนก่อน +2

    rebuilding is good. it save a lot. Clean ,healthy environment for citizen. this experience should expand to all corner of country. better service...keep good job.

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 2 หลายเดือนก่อน +1

    PM Abiye Ahmed , you are born to lead, born to win, born to make history. Jesus is with you always, be blessed,

  • @ይማሩይዝናኑYimariYizinanu
    @ይማሩይዝናኑYimariYizinanu 2 หลายเดือนก่อน +4

    good job

  • @behailutefera8120
    @behailutefera8120 2 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you Mr. PM

  • @lidiateshalneulidia2631
    @lidiateshalneulidia2631 2 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ አይነት ድሀን ከመሬት የሚያነሳ ከእግዚአብሄር በታች የተሰጠን አባት። ተባረክልን!! Dr. አብይ መቼም አይቆጭህም ።

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሔር ይባርክህ🙏🏽

  • @achayeseifu2544
    @achayeseifu2544 2 หลายเดือนก่อน +7

    Kind prime minister

  • @astermengesha2085
    @astermengesha2085 2 หลายเดือนก่อน

    I am proud of you God bless you and your all family ❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน +9

    ቂርቆስ አካባቢ ለገሐር ኩባንያ አካባቢዎች ተመልከቱልን ውዶቻችን

  • @naodasmerom4900
    @naodasmerom4900 2 หลายเดือนก่อน

    Shaebia kenategna new le hizbu bet menorya ayseram. Bravo dr.Abiy Ahmed

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MehariyWendim
    @MehariyWendim 2 หลายเดือนก่อน +2

    ገንዘብ ብቻውን ይህን አይሰራም።የሚሰራበት ይፈልጋል።

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 2 หลายเดือนก่อน

    ላገሩ ሟች ለምስኪን ሟች ምረጥ ያገሬ ጀግና መሪ ነው አላሕ ካተጋ ይሁን

  • @tadesebekele6600
    @tadesebekele6600 2 หลายเดือนก่อน +3

    I don't know what to say about you! you're the best and the greatest keep on My p/m

  • @wendimubenti7098
    @wendimubenti7098 2 หลายเดือนก่อน

    Viva Ethiopia!!

  • @AbdulwahabHajikasim-fc1fs
    @AbdulwahabHajikasim-fc1fs 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪያችን አላህ ይባርካችሁ❤ተባረኩ ❤❤❤

  • @jimmykebede7121
    @jimmykebede7121 2 หลายเดือนก่อน

    Accomplished a great deal this year.

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለዶ/ር አብይ ምስጋና ያስፈልጋቸዋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SofiyaYimama
    @SofiyaYimama 2 หลายเดือนก่อน +2

    እላህ ይጠብቅህ መሪያችን

  • @BehayiluMeshesha
    @BehayiluMeshesha 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉

  • @NuraNuri-y6r
    @NuraNuri-y6r 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 2 หลายเดือนก่อน +5

    ትችላላችው

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 2 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት እኮ ነዉ

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 2 หลายเดือนก่อน +1

    Waw ፡ Abechu ፡ ye ፡ የደሃ ፡ አባት። ተባረክ።

  • @Tade-pi1gp
    @Tade-pi1gp 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @GemechuBurka-k8x
    @GemechuBurka-k8x 2 หลายเดือนก่อน

    Good

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤GOD BLESS ❤

  • @behailutefera8120
    @behailutefera8120 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ካአንተ ጋር ነዉ::

  • @jimmykebede7121
    @jimmykebede7121 2 หลายเดือนก่อน

    Please give guidance on the Imperial - Gergi road.

  • @hassmuhammd1306
    @hassmuhammd1306 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ መሪ አላህ ሰጠን አላህ አልሀምዱሊላህ

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j 2 หลายเดือนก่อน

    አስራ አራት ዓመት ሙሉ ብር ማስቀመጥ በእውነት አሳፋሪ ነው ህጋዊ ቦታ መግዛት እና መስራት ይቻል ነበር መካሪ ማጣት ነው እንጅ አሁንም ብሩን ከማስቀመጥ ስራ መስራት ይሻላል

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር አብይ ሺህ ዓመት ንገስ ❤❤❤

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ሁላችሁንም

  • @NesredinAil-h3q
    @NesredinAil-h3q 2 หลายเดือนก่อน +6

    አብቹ ምርቃቱ ሁሉ ይድረሰህ ደሴ ደግሞ

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 2 หลายเดือนก่อน

    ተወኝ እባክህ እኔ ምን እንደምል ጠፋኝ ።አላህ ብቻ ይጠብቅህ።

  • @elyasseid4319
    @elyasseid4319 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምናባቴ ልሁንልህ❤❤❤❤

  • @teedyteedy6602
    @teedyteedy6602 2 หลายเดือนก่อน

    I trust abiy only his not corrupt but now i am suspect

  • @Ali-ej8ts
    @Ali-ej8ts 2 หลายเดือนก่อน

    የኔስ ቤት 2005 ተመዝግቤ ???

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር አብይ አቃጠልካቸዉ

  • @Moha-xc2xq
    @Moha-xc2xq 2 หลายเดือนก่อน +1

    Demo meleshe lewodewu newu enda ayeee

    • @Alias23686
      @Alias23686 2 หลายเดือนก่อน

      ድሮም የጠላሽው በወረኞች ብዛት ነው። ሳታስቢው መውደድን እንኳን ነውር አድርገውብሽ ነበር።😊

  • @mamedojhad1531
    @mamedojhad1531 2 หลายเดือนก่อน

    Weyes lebochun lalemayet nw

  • @MubeAli
    @MubeAli 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ14አመት ሙሉ ገንዘብ ቆጥበን በቆጠብነው ገንዘብ ቤት ሰርቶ በማን አለብኝነት ለፈለጉት ሰው መስጠት አግባብ አይደለም

    • @Alias23686
      @Alias23686 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 አደል? ሁሉም የናንተ ብር ነው? 😂 ይሄ ኮንደሚንየም አይደለም አባቱ። ይሄ ላቅ ያለ ስራ ነው።

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 2 หลายเดือนก่อน +4

    የውሾች መጮህ ግመሎችን ከጉዞአቸው አያቆምም

    • @AbdullahiYusuf-jv1ov
      @AbdullahiYusuf-jv1ov 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@zintasokkoda2726 my intention is only to see Ethiopia prevail

    • @zintasokkoda2726
      @zintasokkoda2726 2 หลายเดือนก่อน

      @@AbdullahiYusuf-jv1ov Understood. My brother we are together.

  • @abrahagidey6886
    @abrahagidey6886 2 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkk

  • @MehariyWendim
    @MehariyWendim 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቢቹ ገና ታስደምመናለህ።አንተ ብሩክ ሰው።

  • @IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
    @IsmiEthiopiaአብቹአባመላ 2 หลายเดือนก่อน +3

    275 ቤት ማለት ተራ ቁጥር ነው ከመንግስት የሚጠበቀው በየ አመቱ 275000 ቤት ሰርቶ ለህዝ ማዳረስ ነው ይሄ ተራ ውዳሴ ለማግኘት ተብሎ የተሰጠ ነው

    • @kebirhassen6435
      @kebirhassen6435 2 หลายเดือนก่อน +1

      በ 5 ወር ይህን መስራት ቀርቶ ማሰቡ የምከብድበት ሀገር ላይ ታዓምር ስሰራ ማሰገን የማይችል ጭንቅላት🙄 ቀላል ቁጥር በ1ደቂቃ መፃፍ ...

    • @hanatamerat2474
      @hanatamerat2474 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቀላል ከሆነ ሰርተህ ማሳየት ነዋ ለወሬ ማን ብሎአችሁ ከራስህ ጀምር መጀመሪያ ...

    • @Alias23686
      @Alias23686 2 หลายเดือนก่อน

      @user-iu9gs5uf7m እናንተ ማለት መንግስት ለገበሬ ማዳበሪያ ከለከለ ብላችሁ ተጠራርታችሁ ለገበሬ በማረሻው ወቅት ጦርነት የደገሳችሁለት። ሊትራሊ ያስራባችሁት ከንቱዎች።
      እናንተ ማለት ኮንደሚንየም እያላችሁ የሃገር ሃብት መጋጣችሁ ሳያንስ ህዝብን ሌብነትና ከደረጃ በታች መስራት የሚባል ስንፍናን ባህል አርጋችሁብን የሸሻችሁ ከንቱዎች ናችሁ። አሁን ዜሮ ስትደረድር ለህዝብ የምታስብ ትመስላለህ።

  • @BusyLine-p5q
    @BusyLine-p5q 2 หลายเดือนก่อน

    እርወሎላይያለውንችግር ፍቱልን እባካችሁ ሰውበሰላምወቶመግባት ሰቀቀንሁኖባቸዋል
    እደውአድሳባንብቻ ነውእደእምታሳድጉት

    • @Alias23686
      @Alias23686 2 หลายเดือนก่อน

      ባለጌን ማረቅ የቤተሰብና የህዝብ ስራ ነው። መንግስትን አይመለከትም። እዛው ጨርሱ።

  • @MehariyWendim
    @MehariyWendim 2 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ኢሀድግ ተብዬው ምን ይሰማህ ይሆን።ዳሩ ህሊና ስለሌለህ አይሰማህም።

    • @Alias23686
      @Alias23686 2 หลายเดือนก่อน

      የሃገር ሃብት እንዴት እንደባከነ ስላጋለጣቸው ነክ ሰው ይዘውታል። 😊

  • @mamedojhad1531
    @mamedojhad1531 2 หลายเดือนก่อน

    Enhe yemilew eye glassun adirgo mawratu algegnem

  • @abebealehegn4458
    @abebealehegn4458 2 หลายเดือนก่อน

    የዝንጀሮ ስብስብ ።

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 หลายเดือนก่อน

      አቤ የነጮች ዘር ከፋኖ!😅😅😅

    • @Alias23686
      @Alias23686 2 หลายเดือนก่อน

      @abebealehegn4458 ለህዝብ ቤት ሲሰራ እንዲህ ከተናደድክ አንተና ግሩፕክ ምን እንዳሴራችሁብን መገመት ቀላል ነው።
      - የህዝብ ሃብት ስታባክኑ እንደኖራችሁ እጋለጣችሁ አይደል?
      - ገበሬን በማረሻው ሰአት ጦርነት ውስጥ ማግዳችሁ እንዳደኸያችሁት ነቃባችሁ አደል?
      - ወሬአችሁን መና አደረገባችሁ አይደል? I feel u bro 😅😂

  • @Biyadglegneymer
    @Biyadglegneymer 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ከምድረገፅ ያጥፋህ የበግ ለምድ የለበስክ ተኩላ መሪ😭😭😭💔

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 หลายเดือนก่อน

      አባትህ ይመር ምቀኝነትና ቅናትን አውርሶ ነው መስለኝ:: እግዜያብሔር ደሀን የሚረዳ ስው ሳይሆን የሚቀጣው አንገቱ ላይ መስቀሉን አጥልቆ ወይም ቤተክርስትያን ደጃፍ ቆሞ ስላምን እንደመስበክ ፋኖ ግደል እያለ የሚቅራራ የሀይማኖት መቀለጃ ያረገ ዱርዬ ወጣትን ነው::

    • @Alias23686
      @Alias23686 2 หลายเดือนก่อน

      @user-yx5fu2dh ለህዝብ ቤት ሲሰራ እንዲህ ከተራገምክ አንተና ግሩፕክ ምን እንዳሴራችሁብን መገመት ቀላል ነው።
      - የህዝብ ሃብት ስታባክኑ እንደኖራችሁ እጋለጣችሁ አይደል?
      - ገበሬን በማረሻው ሰአት ጦርነት ውስጥ ማግዳችሁ እንዳደኸያችሁት ነቃባችሁ አደል?
      - ወሬአችሁን መና አደረገባችሁ አይደል? I feel u bro 😅😂

  • @amsuamsu2885
    @amsuamsu2885 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን ከመምራት ወደ አ አ ከንቲባነት የተሸጋገረ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 หลายเดือนก่อน

      ስራን ላለመደ ምቀኝነትን ቅናትን የእሱነቱ መገለጫ ለአረገ ስው ትክክለኛ አንተን የሚመጥን ንግግር ነው::😊

    • @Alias23686
      @Alias23686 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂 አብይ የሚሰራውን ጠንቅቆ የሚያውቅ ነው። ወሬን እናንተ አውሯት። 😂

  • @ZSEBO3348
    @ZSEBO3348 2 หลายเดือนก่อน

    He didn’t wanna mentioned Bill Gates name 😂

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምቀኞችና ቀናተኞች: የተመቸ ሀገር እየኖራችሁ በሀገራችሁ ደሀ ጥሩ ነገር ማግኘት የምትቀኑ:: ኤርትራውያን ቢቀኑ ያሳፍራል ነገር ግን የሚጠበቅ ነው::

    • @Alias23686
      @Alias23686 2 หลายเดือนก่อน

      @zsebox3348 ነጭ አምላኪ የሚፅፈው ኮመንት 😅