ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ንስሓ ስገባ የረሳሁት ኃጢአት እንዴት ሊሆን ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 เม.ย. 2022
  • ንስሓ ስገባ የረሳሁት ኃጢአት እንዴት ሊሆን ነው?

ความคิดเห็น • 859

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h 2 ปีที่แล้ว +78

    እህት ወንድሞቼ የልቤን አምላክ ሞልቶልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ለንስሀ እንድበቃ በፀሎት አስቡኝ በወላዲቷ ይሁንባችሁ 🙏😢ኃጢያት አስሮ ይዞኛል አምላኬ አስበኝ 😢🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen !!!!

    • @user-xp9fu3rc1d
      @user-xp9fu3rc1d 2 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር ያሰብሽ እህታችን አይዞን ግን እኮ ባለሽበት ሁነሽ ንስሐ መግባት ትችያለሽ ማለቴ ቶሎ የመመለስ አቅድ ከለለሽ ማለቴነው ወደአገር ቤት

    • @meheretzena6405
      @meheretzena6405 2 ปีที่แล้ว +1

      Egzabher yasebesh Ayezosh

    • @user-qx9qh2ib5h
      @user-qx9qh2ib5h 2 ปีที่แล้ว +1

      @@meheretzena6405 አሜን

    • @user-cx2ql7so9i
      @user-cx2ql7so9i 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔውድ.አይዞን.ሁላችንምነን

  • @mussiehabtom6434
    @mussiehabtom6434 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @psalm91Amen
    @psalm91Amen 2 ปีที่แล้ว +56

    ሁላችን ተመዝነን ቀለናል። አቤቱ ፈጥረህ አታጥፋን፣ ፈጥረህ አትጣለን፣ አሳልፈህም አትስጠን። ልቦናችንን ወዳንተ መልስ አንተም በምህረት ወደ እኛ ተመለስ። ጠብቀን አጽናንም

    • @birhantadeset3370
      @birhantadeset3370 2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen !!!!!

    • @ayalewtadegeabera9886
      @ayalewtadegeabera9886 2 ปีที่แล้ว

      ያገልግሎቶዎት ዘመኖ ያርዝምልን ቃለሂወት ያሰማልን

    • @user-cs5qu8iv6y
      @user-cs5qu8iv6y 5 หลายเดือนก่อน

      ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤

  • @user-ru7fk1jv1i
    @user-ru7fk1jv1i หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @calltech5706
    @calltech5706 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senayitlamesgen6152
    @senayitlamesgen6152 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዉት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว +19

    የአብይ ጾም የምትጾሙ ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ “ዘወረደ “ብለን ጀምረን “ሆሳእና” ብለን እንድንጨርስ እግዚብሄር ይፍቀድልን ፡፡ አሜን አሜን አሜን ፡፡

    • @alemhyilu8422
      @alemhyilu8422 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen 🙏

    • @tinsaebelayneh7050
      @tinsaebelayneh7050 4 หลายเดือนก่อน +2

      Amen Amen Amen 🙏

    • @user-lk3jn2dt8p
      @user-lk3jn2dt8p 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @zamanzaman4770
      @zamanzaman4770 3 หลายเดือนก่อน

      🎉አሜን አሜን አሜን

  • @saray4418
    @saray4418 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤️🤲🤲🙏🙏 አሜን 🤲❤️ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲😭😭😭⛪✅✅✅🙏🙏🤲♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏💚💛♥️አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️🤲

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @MehariTeklemariam-jp1zj
    @MehariTeklemariam-jp1zj 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባየ፡ ቃል ሂወት ያሰማሊን

  • @ሁኮእብ
    @ሁኮእብ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤አባታችን

  • @user-ou6lm2xc7s
    @user-ou6lm2xc7s 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን

    • @tibebeteshale8912
      @tibebeteshale8912 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @tibebeteshale8912
      @tibebeteshale8912 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ንንንንን አሜን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን

  • @Fanotube4
    @Fanotube4 2 ปีที่แล้ว +90

    _ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጡ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐርነ ክርስቶስ 🙏🙏🙏_

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ( አትለዮት) አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልን!!!

  • @hermelasolomon8504
    @hermelasolomon8504 ปีที่แล้ว +1

    አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j 2 ปีที่แล้ว +10

    ለንስሀምት አብቃኝ😭😭😭😭😭 የድግል ማርያም ልጅ እየሡስ ክርስቶስ ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 ปีที่แล้ว +1

    እሽመምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን መምህር እግዚብሔር ምሬሻለሁ በለኝ አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አምላኬ እሽ መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰገን አለን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን አባ ሀገራችን ሰላም ያደረገልን አሜንንን🙏🙏🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e 2 ปีที่แล้ว +25

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ እደ ሃጢአታችን ሳይሆን እደ ይቅር ባይነቱ ይማረን እኛንም ማስተዋሉን ይስጠን🙏 አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏✟💒✟💚💛♥

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-fr7xi4zi2l
    @user-fr7xi4zi2l 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሠላም መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigiestasafa5410
    @tigiestasafa5410 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወችን ያሰማልን

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜም አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን መምህራችን ❤❤❤❤❤

  • @veracity8968
    @veracity8968 11 วันที่ผ่านมา

    አባታችን አኔ የንስሃ አባትም አልያዝኩ አግዚያብሔር መንገዱን ያበጅልኝ በጣም ይጨንቀኛል መምህር በምን ላግኞት ና ባናገርኮት ፡፡ ይቅር የሚል አምላክ ጌታችን መድሃኒታችን ለንስሃ ያበቃኝ አያልኩ አለምናለው ቅድስት ድንግል ማርያም ጥበቃሽ አይለየኝ አውቄም ሳላውቅም ያጠፋሁትን ሃጥያት በድፍረት ወይም በስህተት የሰራሁትን ይቅር አንዲለኝ አማልጅኝ ፡፡ አሜን

  • @wogeneaysheshem6391
    @wogeneaysheshem6391 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏

  • @fanosejiimmaa6266
    @fanosejiimmaa6266 2 ปีที่แล้ว

    Egzehbehere yemazegene salmeyebzalke mamerchen AmenAmenAmen AmenAmenAmen Egzehbehere yemazegene

  • @user-eo5fj1ys3l
    @user-eo5fj1ys3l ปีที่แล้ว

    አሜን ለመምህረችን ቀለህዎት የሰመልን

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ለንስሀ ሞት ያብቃን በስደት ሁነን ቤተ መቅደስ የምናፈቀውን ልጆቹን በሰላም ወደ ቅድስት አገራችን ይመልሰን አሜን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Alem-zl5jy
    @Alem-zl5jy 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-xc7eh1sf8g
    @user-xc7eh1sf8g 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንደ እርስዎ አይነት ጭንቀትን የሚያስወግድ አባት ስለሰጠን ፈጣሪን ይመስገን

  • @selammare7732
    @selammare7732 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን እቁመምሕራችን እድሜወቱንያርዝምልን ይፍቱኝይባርኩኝ

  • @alemalem5063
    @alemalem5063 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን ያገልግሎትዘመነወትን ይባርክልን

  • @honeyjames7268
    @honeyjames7268 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 Kala hiywat yesemaln amen 🙏 amen 🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @saraethiopia8073
    @saraethiopia8073 2 ปีที่แล้ว +19

    መምህራችን እውነት ኑሩልን እኔ ስድተኛ ነኝ የእርሶ ትምህርት መሰማት ከጀመርክኩ 3 ዓመት ሆኖኛል ብዙ ነገር ተለውጨ በታለው🙏🙏🙏

  • @hnoas8798
    @hnoas8798 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን

  • @molumolu633
    @molumolu633 4 หลายเดือนก่อน

    Abate enan nesh gbecalhu gen
    Knona altstgnm abate Kal hiwot yasemalen amen amen amen ❤❤❤

  • @user-zk3iv3qb8k
    @user-zk3iv3qb8k 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጌታ ሆይ በችርነትህ ማርን

  • @TinaAyde
    @TinaAyde 4 หลายเดือนก่อน

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @hanayordanos1157
    @hanayordanos1157 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን እንኳን ለህማሙ አደረስዎ አደረሰን ..ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!

  • @kalkidankefyalew7212
    @kalkidankefyalew7212 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃሐ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @asinakechgirmaamenamen425
    @asinakechgirmaamenamen425 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen AmenAmen

  • @sebisibeasefa1261
    @sebisibeasefa1261 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጠና ይጠብቅልን በፀሎቶ አስገቡኝ ወሊደ ጊዮርጊስ እባላለሁ ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 ปีที่แล้ว

      አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን እንኳን ለህማሙ አደረስዎ አደረሰን ..ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @HappyCupcakes-ob8uj
    @HappyCupcakes-ob8uj 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-by2rs7zf7n
    @user-by2rs7zf7n ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእውነት ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @DawitTamru-sv8le
    @DawitTamru-sv8le 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @selamyoutube1753
    @selamyoutube1753 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስ ገን መምህር ቃልይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Guyhh-fk3vb
    @Guyhh-fk3vb ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚያብሄ እደኛ ሀጢያት ሳይሆን እሱ በቸርነቱ ይቅር ይበለን

  • @EyhfDuhg
    @EyhfDuhg 21 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሠማን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @ZenebeMamay
    @ZenebeMamay 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @liltya3613
    @liltya3613 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @saray4418
    @saray4418 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭 በእውነት እግዚአብሔር ድንቅ ነው መምህር 🙏

  • @selamkebede2766
    @selamkebede2766 ปีที่แล้ว

    በአውነት አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በአድሜ በፀጋ ይጠበቅልን

  • @user-jw6pp2ee5x
    @user-jw6pp2ee5x 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @hwoldearegay4424
    @hwoldearegay4424 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @helenhelen5719
    @helenhelen5719 2 ปีที่แล้ว

    Eshi Hbtchene Nurulene Amen Amen Amen

  • @galaxgalaxy1179
    @galaxgalaxy1179 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዘመኖ ይባረክ አሜን

  • @user-mz8yr8ud1r
    @user-mz8yr8ud1r 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @TigsteTigste-eb2cx
    @TigsteTigste-eb2cx ปีที่แล้ว

    አሜን ትቃለህይወትን ያስማልን አባትችን አሜን

  • @rebeccakassaye5024
    @rebeccakassaye5024 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ዘበነ ኑርልን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @belaynasheseifu3175
    @belaynasheseifu3175 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን ያብዛልን።

  • @destaw1251
    @destaw1251 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @emukasa7979
    @emukasa7979 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አባታችንወላጆች ሀረፃናትን ከተጠመቁ ቦሆላ ሶስት አቀብለው ሰጋውን ሙ በቃ የሚሉ አሉ ሶሰት አመት ከሞላቸው በሆላም ያጠፋሉ የረብሻሉ በለው ህፃናቱን ከቁርባን የሚያርቁ አሉ ሌላው ከህፃንነት ተግተወረ አነዲቀበሉ የደርጉና 15 አመት ሲሞላ ሴት ልጅን ፔሬድ ካየሽ በቃ መቆረብ አይቻልም የሚሉ ለወነዱም አነደዛው አሁን ቃ ብለው ለሀጥያት ህየረወት ፈቃፍ የሚሰጡ ወላጆች ካህንም በቃ የሚሉ ለነዚህ ልጆች ሀላፊነት አነወሰድም አየነት ዝም የሚሉ ካህናት ሰለአሉ ነው ሰጋዎደሙ ለመቀበል ሸሽት ቸለተኛነት የበዛው በተደጋጋሚ እጠይቃለሁ ካህን የመዳን ቀን ዛሬነው በለው ነሰሃ የሚገቡትን ለነሰሃ የሚተጉትን ሰጋዎደሙ አነዲቀበሉ አነዳየፈሩ ከመደረግ ይልቅ የሚያሰፈሩ አሉ ቆይ ቆዬ በለው ሳይቀበሉ የሚመቱ ብዙ ሰዎች አሉ ነሰሃ ገበተወረ ቢቀበሉ ደገመኛ የወደቃሉ ብለው ከመፍራት መሰለኝ አባታችን ታዲያ የሀጥያት ሸክም የተከመረው አሁንም የሚጨመረው ከመፈራራት አየደለምን አኛ ምአኘናት ካለመታዘዝ አየደለምን ቶሎ ቶሎ የሀጥያት ሸከምን ማራገፍ ለምን አቃተን አህያ ሸከምዋን የፈለገበት አደርሳ ካለተራገፈላት ፈረስ በቅሎ የተጫነው ሰው በሬ የተጫነበት ቀንበር ሳያድር የወርድላቸው የለም አነዴ የሰውን የሀጥያት ሸክም ቀነበሩን ለመፈታት ትጉ ባለቤት ለምን አነደ ሀዋርያቱ ዘመን አነደመጥመቀ የሆንስ አነደቅዱሳኑ ዘመን አልሆነም ህዝቡ አነደሆነ ለመዳን ወደቤተክርስትያን በኪዳን በቅዳሴ በንግስ በጥመቀቱ በግፍ የከማችና ፍሬ ሳይዝ የመለሳል ያውም ለዘመናት ፍሬ የማያፈራ የመይገኘበት ዛፍ ይቆረጣል ወደአሳት ይጣላል ካለን ወዮልን ካህናት አነዴት ነው ጌታችን አየሱስ ክርስቶስ 3አመት ከ3 ወር ሲያሰተመራቸው ቅዱስ የሀንስ መጥምቁ ከኔ በሆላ የሚመጣው በአሳት ያጠምቃች ሆል ያለው ሚሰጥረ ጥመት ሚስጥረ ቁርነባን አየደለምን አየሱስ ክርስቶስ በሀዋርያቱ ጥያቄ ሲማሩ የነበሩትን 12 ሺ ህዝብ 7ሺ ህዝብ ዝም በለው አየመለሱም ህዝቡ ተርበፐአል ቢሉት ምን አላቸው በሎ አየጠየቀ የያዙትን ህበስት አየባረከ በመሶቡ አስኪተርፍ የመግባቸው ነበረ ይህ ሚስጥረ ቁርባን ነው ህዝቡ አነዳይጠፉ አነዳይበተኑ ነው አነደተራቡ ሚስጥር ነው ደግሞ በፆም አሳለሚበሉ በዚህ አየሰናከሉ መሸረሰው ከአነሱጋ ስለአለ ነው መሽራው ሲሄድ ይፆመሰሉ ብሎአልና ህዝቡን ሳይበተኑ በተደጋጋሚ ተገተወረ የተከተሉትን ባርኮአል በመጨረሻ ሚስጥረ ቁ ባንን ለሀዋርያቱ አነዴት መፈፀም አነዳለባቸው ቆርቦ አቆረባቸው የፀሎት ሀሙስ የጌታ አረሰት ለዘለአለም መታሰቢያዬን አደርጉ ብሎ የቁርባን ሰርአት ሰራልን አባታችን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ህዝባችን አኛ ቅዱስ መነኮሴ ካህን ፀሀይን ገዝተው ለሰነት ቀን ሲያቆሩቡ የነበረ አባትን አድል ካህናቱ አግኘተው ነበረ ህዝቡ በቤተ መቀደሱ የበግ መነጋ የጠቦቱ መንጋ የግልገሉ መነጋ በቤተክርስትያን አነደመመላለሳችን ነገር ገን መክሊታቸው ስነት አተረፈ ለምን ሳንቀበል አነመለሳለን አሰከመቼ በባዶ አነመላለዳለን ሞት አኮ አይጠብቅም ፈጣሪ ከምነመለሰለሰው ፍሬ ሳነሰፈራ አንጠራለን የመነው ጥፋቱ ደግስ ቤት ገበቶ መገብ የማይቀበል አደመተኛ አለን ለምንድነው ካህኑ በመናገሩት ፈረተው የሚሸሹ መቼ ነው ታዲያ የመዳን ቀን

  • @meleyogeremew3225
    @meleyogeremew3225 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት መምህራችን

  • @user-hg9kc4hu3h
    @user-hg9kc4hu3h 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @Zebene-dj4zx
    @Zebene-dj4zx 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን kalehiwet yasemalen

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 2 ปีที่แล้ว

    Amem Amen Amen kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln betsetot Yasebun birkiti MARYAM bilo

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ጊዜ። ቃለ ሕይወት ይሰማልን መምህር።

  • @dagidagi3712
    @dagidagi3712 2 ปีที่แล้ว

    ያገልግሎት ዘምኖትን አግዚአብሔር ያርዘምልን

  • @frehiwotlemma1032
    @frehiwotlemma1032 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @tseltsel9476
    @tseltsel9476 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላ ህይወት ያሰማልን

  • @belenbelen5847
    @belenbelen5847 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እናታችን ቅድስት ማርያም ታማልደን

  • @selamzewdu3552
    @selamzewdu3552 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mahihabesha8089
    @mahihabesha8089 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜህ ይርዘም ይርዘም ይርዘም!!!

  • @bebeza61
    @bebeza61 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ሀሌም ይባርኩን በርከቶት ይደርብን ይፍቱን 🙏🙏🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @alemgenetdebela4199
    @alemgenetdebela4199 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ በቤቱ ያፅናሆት

  • @hagostesaf4916
    @hagostesaf4916 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @birhanezeleke8471
    @birhanezeleke8471 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @EyhfDuhg
    @EyhfDuhg 21 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hellenhagos3472
    @hellenhagos3472 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen endecherinetu yikir yibelen kalehiwet yasemalinin memhirachin

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የሰማይ የምድር ንጉስእግዚአብሔር ይመስገን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን 🙏🙏🙏

  • @habtamugirma3958
    @habtamugirma3958 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አድመኛ ጤና ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን !

  • @user-th3hc6wo7v
    @user-th3hc6wo7v 11 หลายเดือนก่อน

    Amen❤❤❤Amen❤❤❤Aman Abatachinkale hawrt yasemalein

  • @senetdmeset2624
    @senetdmeset2624 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤናይስጥኝ አሜን

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 2 ปีที่แล้ว

    እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለህይወት የሰመልን

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳ ደህና መጡ አሜን

  • @abrhamtadele4790
    @abrhamtadele4790 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አ ሜ ን።

  • @Winta-z2z
    @Winta-z2z 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @nagesetkahasay5404
    @nagesetkahasay5404 2 ปีที่แล้ว +8

    ይፍቱኝ አባታችን እንዴት ተጨንቄ ነበር ሀሳብ ገብቶኝ ንስሀ ያልገባሁት ያላስታወስኩት በድፍረት ነው ክቡር ደሙና ቅዱስ ስጋውን የተቀበልኩት ብየ ከቅዱስ ቁርባን ራሴ ላገል ያሰብኩት ይህንን ትምህርት ስሰማ በጣም ነው ልቤን እርፍ ያለው ተስፋ ነው የሆኑብኝ እግዚአብሔር አምላክ በርሶ ላይ አድሮ እንዳል ጠፋ ታደገኝ ቀሲስ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ጸጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት በጣም ነው የማመሰግኖት በስዓቱ ነው የደረሱልኝ ኡፍ ተመስገን።

  • @TigsteTigste-eb2cx
    @TigsteTigste-eb2cx ปีที่แล้ว

    እሽ መምህር ፀጋውን ያብዛልን ይቅር ባይ. አምላካችን ሁላችንም ይቅር ይበለን አሜን