ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኡነት ልቤ ነዉ የተስበረዉ የኔ እህት አይዞሺ የተሻለዉን ይተካሺአካዉንት አመቻተሺ ላኪልን እንረዳሻለን መረዳት ሳይሆን እንተባበራለን ሙስሊም ክርስቲያን ሳንል 🇪🇹
ምርጥ ኢትዊይት❤❤ ትክክል ልቤን ነው የሰበረችው😭😭
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨዋ ኢትዮጵያዊ
ትክክል ማሬዋ መፍትሔየጠፍው ለሞትብቻነው
ምን ሁና ነዉ ፈራሁ ማዳመጥ ያረብብብብብብ
@@ዙዙነኝየወሎኬሚሴ ቤቶን አቃጠሎባት14አመት የለፋችበትን ስደተኛዋን እህታችን ነበረች😭😭
እህት ወንድሞች ልንረዳት ይገባል እባካችሁ ሁላችን የአንድ ጫማ የምገዛበትን ዋጋ ቢያንስ እያዳዳች 100 ዶላር እንላክላት በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ።
እኔም መርዳት እፈልጋለው በምን መንገድ እናድርገው
@@አገሬኢትዪጽያ አካውንት ነበሯን ቪድዮ ላይ አስቀምጣለች እኮ እስከመጨረሻው ይስሙት አገሬ ኢትዮጵያ ስልኳም አለ አስቀምጣለች እኔ ዛሬ አስገብቻለሁ
አንሹራሰ፣የለሸም፣ወይ
@@ኩምሳገመቹ እሺሺ
እንረዳታለን መልሰን እንሰራዋለን
የኔ እናት አጀቴን ነው የበላሽው ከሰው ቤት ሁኖ ቤት መስራት ድካሙን አቀው አለሁ ቤቱ ሳያልቅ ገልበትያልቃል እደት አታለቅሽ እባካችሁ እንርዳት አታልቅሽ አግቴ አላህየ ጥሎ አይጥልሽም እሱ የሩቅ ተመልካች ነው
አይዞሽ የእኔ እህት እንኳን አንቺ ተረፍሽልን የስደት እህታችን አይዞሽ አሁን ደውዬ አናግሬሻለሁ ኡሙ አረፋት ነኝበምችለው ሁሉ ከጎንሽ ነኝ አይዞሽ ለበጎ ነው 😭
መልካም ሴት ነሽ እሙ አረፋት አንቺም በዩቱብሽ ሼር አድርጊላት ተባብረን እንሰራላታለን የኔ ከርታታ
አይዞሽ እንኳን ነፍስሽ ተረፈ ተባብረን እንሰራዋለን እራስሽን ጠብቂ የእናቴ ልጅ
በጣም ያማል ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን አይዞን የኔ እናት
የኔ እናት ልቤን ሰበርሽው መጽናናቱን እንዲሰጥሽ እለምንልሻለው ነገ ከዚ የተሻለ ያዘጋቸልሸ አለ አይዞሽ
Yene Wudii
Ayzoshii
አይዞሽ ቲጃዬ በርታበይ በጣም ከባድ ነው በተቻለሽ እራስሽን አረጋጊ ጤናሽን ጠብቂ ጤነኛ ከሆንሽ ነገ ትሰሪዋለሽ ሁሉ ነገር የሚሆነው ለበጎ ነው ማን ያውቃል ከዚ የተሻለ ሊሰጥሽ ይሆናል
እኛ ወዴት እንሂድ የሰው ሀገር ድካም ልገለን ነው ሀገራችን የጅብ መኖሪያ ሆናለች አምላኬ ሆይ ፍረድ አባቴ
ሚስኪን አይዞሽ አላህ የሚወደውን ነው ነው የሚፈትነው
ምንም እደምል አላውቅም በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል ግን ውዴ ዋናው ህይወትሽ ነው አብሽሪ ንብረት ይተካል ሀያቲ አይዞሽ አብሽሪ በአላህ አታልቅሽ 💔አላህ ካቺ ጋ ይሁን
እንኳ ህይወትሽ ተረፈ አይዞሽ የአቅማችንን እንረዳሻለን።ሁሉም ለበጎ ነው።😭😭
የተቃጠለውን አሳይን እሽ ቲጂ ? እንረዳሻለን ምንም ችግር የለም።
አዎ የተቃጠለውን ታሳየን ያቅማችንን አናደርጋለን
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እስኪ እስኪ እንረዳት እናዋጠለት እኔን እየለቀስኩ ነው የየሁት እባካቹ እንደኛው ስትለፍ የኖርች ነች
እንደት እንርዳት በጣም ያማል እፉፉፉፉፉፉ
@@ጀነትያረብወፈቀኝ መጨረሻ ለይ የባንክ እካውንታን ተናግራለች የልተጎዳ የለም የልሞተ የለም የሳ ይብሳል ስው ቤት ስንት መከራ እይታ የፍራችው
የኔ እናት ንብረት የተካል ያንቺ ህይወት እንኳን ተረፈ
ትጅዬ እራሽን ጠብቂ አይዞሽ ገዘብ ጤነኛለመሆን ሞክሪ እደዚሕ የምትሆኒ ከሆነ ታብጃለሽ የትም እሜታ ነው የምትገቢው እናም ዋነው ጤነነውና አች ጤነኛ ለመሆን ሞክሪ አይዞሽ እንረዳሻለን
እባክሽ እራስሽን አረጋጊ የኔ ቆንጆ በምንችለዉ መገድ በምንቸለዉ መገድ ለመርዳት እንሙክራለን እና አይዙሽ ማማየ በእግዚአብሔር😭😭
Ayzosh my dear Sister Things comes and goes . As long as you are healthy that is all it matters. I live in North America we will support you .
የባለፈው ቤት ነው የቤተሰቦችሽ እህቴ እዲሜችን ጤናችን እተን ጥላትም ከሆነ ነብሳቸው ይቃጠል ማህፀናቸው ይዲረቅ
አይዞሽ የሩሂ ኡፍ አሰለቀስሽኝ አብሽሪ አለህ የተሻለ እዲተካለሽ ሶብር አድርጊ
አይዞሽ ቲጂዬ እዉነትሽን ነዉ መታመኛችን እግዚያብሔር ብቻ ነዉ ሁሉም ለበጎ ነዉ ወይ ለተሻለ ነገር ይሆናል ጽኝ በእምነትሽ። ቪዲዬሽ እንደምንም ሰብለ በቀለ ግዛዉ ጋር እንዲደርስ አድርጊ ወይም እራስሽ ኮንታክት አድርጊያት በጎፈንድሚ እንድትተባበርሽ።ብቻሽን አትሁኝ የኔ ዉድ።እግዚያብሔር ከአንቺ ጋራ ይሁን
ትጂ አይዞሽ ማር ዋናው ጢና ካለሽ ሀብት ይመለሳል ውዴ የበለጠ ፈጣሪ አዘጋጆቶልሻል ተመስገን የባሠም አለና ውዴ አይዞሽ ፈጣሪ ካችጋር ይሁን
Offffff yet enidires sewu behageru lay beselam menor yemayichelibet hager ayizoshe kegonishenen
የት አካባቢ ነዉ አፍፍፍ
Ayizoshe mamaya kebad new gen bihonm sedet askefi newHiwetenm matat ale lebego belshe teyiwe fetariy kezieh yeblet azegajetoleshe lihon yichelalAyizoshe
telat new mesiye hindet yesua bet bicha yketilalu adisaba aydelachim hinde 😭😭😭😭😭😭😭
@@efebiru1401 yesua bet bicha kehone esatu kabet lihon yechilal
Ayizoshe yena konjo silke kuter sfelgey
ማርዬ አታልቅሽ አላህ የተሻለ አውእንኳን አንቺ ተረፍሽ በጤናሽ ሁሉም በተሻለ ይተካል
ነገብ በኞ ነው ከጉንሽ ቆመን መልሰን እንገነባለን አይዞሽ እባሽን ድንግል ትዳብስልሽ እህቴ
አይዞሽ እህት ምን ጉድ ነው የመጣብን አገራችን ላይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቲጂዬ አይዞሽ የእኔ እናት ተባብረን እንገነባዋለን የተረገሙ ኡፍ እህቴን እንካን አንቺ ተረፍሽ
በእውነት ግሩፕ እንክፈትላት
አወ ግሩብ ክፈቱላት የኔ እናት
አይዞሺ እህት ሁሉም ለበጎነውይስራል እንኳን አንች ተረፍሺ
አይዞሽ ራስሽን ጠብቂ እግዚአብሄር ይበልጥ ይሰጥሻል በእግዚአብሔር የተማመነ አያፍርም
Tigyeee ere minew yene wed 💝💝💝
በጣም ያሳዝናል እህቴ ግን የት ነዉ ያለሺዉ የተቃጠለዉ ቤትስ የት ነዉ ምክኒያቱስ ምንድን ነዉ
የኔ ከርታታ ልቤ ነው የተስበረው ድካምሽን አስብኩት እኮ እዛ ቤት በእሳት ተንገብግበሽ አይዞሽ እህታለም የእዮብን ትዕግስቱን ይስጥሽ
ያአላህ ምን ጉድነው እረአሁንስ ወዴት እንሂድ አላህ ያግዝሽ ማማየ ኡፍፍፍ ሰውግን ወደእንስሳነት ተቀይሯል እረያጀማአ ዱአ አድርጉ አሁንስ በጭንቀት ጭንቅላታችን ተናወጠ አላህ ሰላሙን ያምጣልን
ቴጂዬ በጣም ያሳዝናል ገን ማን ነው ያቃጠለው ? የጎረቤቶቻችሁስ ? አይዞሽ ተረጋጌ
ያኔ እህት ምስኪን ከርታታ አይዙሽ አላህ የተሻለው ይተካልሽ ወይ ከባድ ነው ወገኖቼ እናግዛት ተመልሳ ስደት እንዳቶጣ እንታደጋት ብዙ እድሜው ነው ያቃጠለቹ
Absolutely right
አይዞሽ ቲጂዬ ለበጎ ነው አብሽሪ ወናው አንቺ በሂዎት መኖሪሽ ነው ፈጣሪ የተሸለ ቀን የመጠል አይዞሽ
አይዞሽ ካለፍው መከራሽ ስደት ያሳለፈሽ ጌታ ዛሬም አለ ሁሉ ለበጎ ነው ተባረክይ 🙏
አብሽሪ ቲጂዬ የኔ ውድ አንጀቴን በላሽው ትግስቱን ይስጥሽ የኔ ማር ያማል ወላሂ
ቲጂዬ እንኳን ብቻ ተረፍሽ የኔ እናት አይዞሽ በጣም ያሳዝናል እውነት ሀገራችን ወዴት እየሄደ ነው እረ አሁንስ ያስፈራል ፈጣሪ ይታረቀን
ወይ የሀገሬ ነገር ይማል እህት አለሜ አይዞሽ ውዴ ድካምሽ ይገባኛል ብቻ ተረጋጊ በምንችለው ሁሉ እናግዝሻለን እግዚአብሄርን ተስፋ አድርጊ አይዞሽ እማ
የኔ ከርታታ በሳት ተለብልበሽ ያገኘሽውን አላህ ያስመልስልሽ የኔ እናት እሺ ምን ሀገር አለን
እፍፍ የኔ እህት በጣም ልቤ ተሰበረ የሰደት እህቴ አይዞሺ እግዚአብሔር ያበርታሺ ቲጂዬ😢😢😢
የኔ እህት አታልቅሽ አላህ ይተካሻል የኔ ማር ጤና ሁኝ እንኳንም ሰው አልተቃጠለ የኔ እህት እነዚህ እህቶቻችንን መርዳት አለብን ያረብ እነዚህን የሰው ሰይጣኖች አጥፋልን
አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይስጥሽ አንችይ ብቻ ሰላም ሁኝ በህይወት ያለ ሰው መፍትሄ አለው አታልቅሽ እራስሽን ጠብቂይ
እባካችሁ ሸር አርጉትና እኛም የቻልነውን እንርዳት
እግዚአብሔር ይመስገን በይ ሌሊት በተኛሽበት ቢሆን አንቺም እድልሽ እንደቤትሽና ንብረትሽ ይጠፋ ነበር ዋናው አንቺ ተርፈሻል የምወድሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ከእግዚአብሔር ጋር ትተኪዋለሽ አይዞሽ
የት ነው ያለሽው? አዲስአበባ አይደለሽ? ተቃጥሎ ነው የጠበቀኝ ያልሽው ከዚህ በፊት ቪዲዮ ሰርተሽ ነበር ደስተኛ እንደነበርሽ ነበር ያየነው ለምን አልተናገርሽም?እዛ ረብሻው ያለበት አይደለሽም እንዴት ነው የተቃጠለው?ሱቄን መርቁልኝ ያልሽውስ የማን ነበር ሱቅ እያለሽ መቶ ሺ ብሩን ከባንክ የወጣሽው ለምድነው ስራ ጀምረሽ አልነበር?
አንዴ አዲስ አበባ ናት አንዴ አኔ አጣዬ (ሸውአሮቢ )መስላኛለች ታዲያ በአሳት አደጋ ይሆናል አንጂ አስካሁን አዲስ አበባ ሰላም ነው የኔ ቤተሰብ አዛ ነው አባቴ ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳት
ወይ ጉድ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ባለፈው ሱቄን መርቁልኝ ያለች ሴትዮ አሁን ደግሞ መቶ ሽብር ከባንኬ አውጥቼ የሆነ ነገር እከፍታለሁ ብዬ ሻንጣዬ ውስጥ አድርጌው ተቃጠለብኝ አለች ለማንኛውም በእውነት ችግሩ ደርሶብሽም ከሆነ እግዚአብሔርን ልታመሰግኝ ይገባል ምክንያቱም ህይወትንም ማጣት አለና ንብረት ይተካል የማይተካው ህይወት ነው ግን ይህንን ድራማዊ ታሪክ ገንዘብ ለማግኘት ብለሽ ከሆነ የሰራሽው እግዚአብሄር ይፈርድብሻል ስንት የሚረዱ እውነተኛ ችግር የደረሰባቸው ተረጅዎች አሉ ልኡል እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
አይዞሽ የኔ ማር መከራሽ አይተሽ በስው አገር ያፈራሽውን ገንዘብ አቃጠሉብሽ ያቃጥላቸው ፈጣሪ ይፍርድባቸው እንኩዋን አንች ስላም ሆንሽ
የኔ እህት አላህ ያግዝሽ እና አች ተረጋጊ ባለን እናግዝሻለን
የኔ እናት አይዞሽ ተረጋጊ አንች ደህና ሁኝ ገንዘብ ተሰርቶ ይገኛል እራሥሽን ጠብቂ ህይወት እንደዚህ ናት
ውይ ሀገሬ በጣም ተስፈ ያስቆርጣል አይዞሼ ተፀናኝ እህቴ ልትርዳ ይገባል አይዞሼ
እንኮአን አንቺ ተረፍሽልን ተስፋ እንዳቆርጪ ጠንካራ ሁኚ ለበጎ ነው ማማዬ
የአላህ የኔ እህት ምን መከራነው በአላህ አይዞሽ እኳን ሂወትሽ ተረፈ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ አታልቅሽ እህቴ ያለቀሰ ያልቅስ ነው ጠከርበይ አላህ የተሻለውን ይተካሽ
የኔ እህት አንቺን ማፅናኛ ቃል የለም የምለምንልሽ አእምሮሽ ተረጋግቶ ተኚ የኔ ምስኪን አላህ ይርዳሽ
እንደ እውነትሽን ነው እኔን መቸ ነው እንድህ የሆነብሽ ሰሞኑን ደስተኛ አልነበርሽም ለማመን ከበደኝ ማርያምን
@@tigistgebremicheal6202ትላንትና ወዲያ ትላንት ነው የተቃጠለው አትፍረዱ እባካችው ወገኖቼ እባካችው
እረ የፃፍሽውን አጥፊው ስለምንሽ በጠራሻት ማርያም አንቺ እንዴት ለማመንከበደኝ ትያለሽ ሀገራችን ላይ እየሆነያለነገር ነው በወጡበት አይደል ያቃጠሉት ኡፍፍፍፍፍፍ ያማል
@@ኢትዪጵያህይወቴ Esh ihite , gira tegaban iko😢
@@tigistgebremicheal6202 betamgne emgne batamgn zembaye egzih bhair yeferdale esoa msiken nate endate enge
@@ኢትዪጵያህይወቴ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ያለችው አድስ አበባ መሃል ደግሞ ሰሞኑን ደስተኛነች ምንም የተፈፀመ አላየሁም ሲቀጥል ለምንድነው የማጠፋው አይንሽ ይጥፋና መጠየቅ ነውር ነው እንደ😤
Uff ayizosh berchi tenkri mar fetari yirdash 😭
ልቤ ተሰበረ በጣም በሰው ሀገር የለፋነው እንዲህ አመድ ሲሆን አይዞሽ እህቴ😭😭
ሀቢበቲ የነከርታታ አይዞሽ ባችነው ምግብ የተማርኩት አላህ የተሻለውን ይተካሽ
በርግጠኝነት ጠላት ከሩቅ አይመጣም አጠገብሽ ያለ ሠው ውስጥሽን የሚያቅ 😥😥😥
በትክክል ምቀኞች ናቸው እንደዚህ ያደረጉት የስራቸውን ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል ዛሬ አንድ እንጀራ መብላት ባቃተበት ጊዜ ይሄ ሁሉ ንብረት መጥፋት ሳትደሰትበትም ገና ሁለት ወሩዋ እንኩዋንም ሀገሩዋ ገባች በሰው ሀገር ይሄን ብትሰማ ታብድ ነበር እንረዳታላን ይሰራል ቤቱም
Ayzosh. Yalfal.anchi tena yargish. Habt yitefal yimetal. Allah tena ayinsash. Ayzosh
ኮመንት ሰጥቸሽ አላዉቅም አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የተሻለ አለዉ እንኳን አንች ተረፍሽ እመብርሃን ፀናቱን ትስጥሽ በጣም ያሳዝናል አታልቅሽ ሞትም አለ ተመስገን በይ አየሽ ሁሉም ጠፊ ነዉ እግዚአብሔርን ብቻ ያዢ
ሀቂቃ በጣም አንጀት ትበላለች ግን ጠንካራሴትነሽ አላህ ወደቅኑም መንገድ ይምራሽ አብሺሪቲጂየ
እህህህህህህህ የኔ እናት ስደትን ያየ የኖርው ነው የሚውቀው ምን እንበል ፅናቱን ይስጥሸ ምን ልበልሽ
ኡፉ እግዚያቤር ካንቺ ይሁን አይዞሽ
ቲጂዬ አይዞሽ የኔ እህት በጣም አስኛለው ግን በርቺ ምንም አይደል አንቺ ጤና የፌስቡክ ስምሽን ፃፊልኝ የሚፈልግሽ አለ ቪዲዮ ሽን በፔጄ ፖስት አድርጌ የሚፈልግሽ አለ
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እዳው በምን አይነት ቃላት ላፅናናሽ 😭😭😭😭😭😭 ውይይይይይይ ዘድሮ ፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህ ፍትህህህህህህህህ
Ayizoshi maree yeen wide geta halee ka gonishi 💞💞💞💞💞💞
የኔ ከርታታ አይዞሽ እህቴ ዋናው ያቺ መትረፍም ትልቅ ነገር ነው ጠላት ከሩቅ አይመጣም ምቀኛ ፈጣሪ ያውድምልን😭😭😭😭😭😭😭😭❤
አመስግናሽና ደስታሽን ሳትጨርሺ ህይወትሽን አጨለሙት
ትጂ እዮብ ሁሉን አጥቶ እግዚአብሔር አመሰገነ እግዚአብሔርም ከነበርው የበለጠ ሰጠው ምንም ነገር ቢደርስብሽ በእግዚአብሔር ጽኚ በርቺ
Ewnet new be tekekel enjji aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnnn
አይዞሽ አንኩዋን ሀይወትሽ ደና 🙏😘😍
ማማየ አታልቅሺ ገንዘብ ሁሌም ጠፊ ነው አንቺ ኑሪ የስደትን ኑሮ ሁላችንም እናውቀዋለን ተባብረን እንሰራልሻለን ስሜትሽን እንዳትጎጂ
ቦታው የት ነው የተቃጠለብሸን ቦታ ብታሳይ የተሻለ ነው
እኔን ቲጂ እንኩዋን አንቺ በህይወት ተረፍሽ ልፋትሽን ጌታ ይቁጠርልሽ ምን ልበልሽ ምን ቃል ያፅናናሻል አረረረረረ ወይኔ ምን ጉድ ነው
ወይኔ በሳት ተቃጥለሽ ሰው እንዲያምንሽ አሳያቸው ቢዲዮ ሰርተሽ ሁሉም ያላዘነ የለም ግን ማረጋገጫ አሳያቸው አዲሳባ ግን እኮ ምንም የለም ተብሎል
አይዞሸ ህህቲ እግዝሀብሄር ያዉቃልእይወትሸ እንኳን ፈጣሬ አተረፈሸ ንብረት ይተካልእይወት አትገኝም
እናቴ እንኮንተርፍሸ አይዞሸ ከባድ ነው ጠከርብለሸ አሳልፌ አምላክ መላ ይፈጥራል የኔ ውድ አይዞሸ
እግዚአብሔር ይርዳሽ ያለንን ነገር ለሰው ስንናገር ብዙ መዘዝ አለው እህት ሰው ቅናተኛነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ አይዞሽ መልስ አለው እምታምኝው አምላክሽ እሺ በዚሰአት ደብዳ ነው አታዉሩ በሶሻልሚዲያ ወዳጅ እዳለ ጠላትም አለ ማለት አለብን አመስገናሽሳጨርሺ ማልቀስ እውነት ያማል
ከጎነሸ ስው ይለሸም እህት በቻሸ ነሽ አይዙሽ ከበድ ነው ውለሂ የ14 አመት ድካም ያአለህ የኔ ቆንጆ ውድ ፍጠሪሽ ፀለሂ ሁቢ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ እህትዬ ያን የመሰለ ሳቅሽንና ደስታሽን ቀሙሽ . እግዜአብሔር ይይላቸው ቤትሽን ያቃጠሉት . በምን እንደተቃጠለ እንቨስትጌት አስደርጊ . በምን ምክንያት ተቃጠለ ?
በስው ህይወት የመጣ በንብረት ያልፋል አብሽሪ እህቴ እኔም ቤት ተቃሎ ውንድሜ አብሮ ተቃሏል ቤቱ ተተካ። ወንዲሜ ቀረ አብሽሪ
አላህ ይርሀመው
Abishir Hulumma basu sira new Alahamadulila maletinew
ኢነአሊላሂ ወነአሊላሂ ረጅን
ayzoshe wanawe tynanewe allhe keryme
አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ መጅመሪያ እራስ መኖር ነው . ንብረት ይተካል . እራስሽን አረጋጊ . እንኮንም ነፍስሽ ተረፈ
አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ
እግዚያብሄር ያፅናሽ ማህተብ የለሽምእዴ አገትሽላይ
በጣም ያሳዝናል በሠው ሀገር ተንከራተን በሠው ፊት ተቀጥተን የሠራናትን ቤት ያረቢ
ትጂ አይዞሽ የቅዱስ እዮብን ትዕግስት ይስጥሽ እግዚአብሔር አምላክ በጥፍ ይሰጥሻል የድንግል ልጅ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አይዞሽ አይ እኛ ስደተኞች
ወይኔ አምላኬ ሆይ አይዞሽ እስኪ እህታችን እንኳን ህይወትሽ ደግሞ ተረፈ😭😭😭😭😭
ተረጋጊቲቺየ አይዞሽ አንችጤና ከሆንሽ ይህየወደመ ንብረትሽሽ ታገኚዋለሽ
ኡፍፍፍፍ የኔ ከርታታ አዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ፍጣሪ ይርዳሽ 🙏🙏🙏😭😭💔💔
አይዜሺእሂትበጣምነዉየሚዪመዉአላሂየተሾለዉንይሰጢሾሊእኒካንአኒቺደሂናሄኒሺአይዜሺ
Ayzosh yene Enat egziabhere mekeran bedesta yekeyeral enkuan anchi terefesh Nebrete yetekal.
Tigey minewu yene kojo atalikishe
አይዞሽ የኔ እናት የስደት ድካሙና ውጣ ውረዱ ስደተኞች እንረደልሻለን
እህት ህይወት እንኳን ተረፈ ያማል ተንከራተሽ ባዶ መቅረት እግዚያብሄር አለሽ እህቴ💔💔😭
እኳን ሂወትሽ ተረፈ የኔዉድ ያዛዝናል
ከባድ ነዉ በጣም የደረሠብሽ ነገር እግዚአብሄር ፅናቱን ይሥጥሽ እህቴ አ
አይዞሽ ቲጂ ጠንካራ ሁኚ አታልቅሺ የባሰ በሂወትሽ ላይ እንዳይመጣ ማለቴ ስትበሣጪ ስታለቅሺ ስታብሰለስይ ለአእምሮሽ እሰቢ ዋናው ጤናሽ ነው ተረጋጊ የፈጣሪ ትዕዛዝ ነው ጤናሽን ደህና ከሆን የማያል የምና ያልፋ ለመረጋጋት ሞክሪ እንደዚህ አትሁኚ አይዞሽ አይዞሽ ለመርሳት ሞክሪ እንደምንም ብለሽ ተረጋጊ
ትግስት አንቺ ቤትሽ ሶስት ቁጥር ማዞሪያ የዘመድ ቤት ነው የተቃጠለብሽ እንጂ ያንቺ አደለም
የኔ ውድ እህት በጣም ነው ያስለቀሽኝ ወላሂ አላህ ትግስቱን ይስጥሽ ሀያቲ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው አንች ጠንክሪ የበለጠውን አላህ ይሰጥሻል ምግብ ፅዳት ሁሉን ነገር ነበር የምትሰሪው በጣም ጀግና ነሽ አሁን ጠንክሪ አላህ የበለጠ ይሰጥሻል ሀቢበቲ
የኔ እህት አታልቅሽ አላህ ለኸይር ነዉ ችግር ሲመጣብን ከሀላ ዲብኮ ደስታ አስቀምጦልናል ፈጣሪ አይዞሽ ዩቱብ በደብ ስሪ እናሳዲጎልሻለን አስኪ መልካም የሆናችሁ ሰዎች ሙስሊም ክርስታን ሳትሉ ዩቱቧን እናሳዲግለት በሌላ ባንጠቅማት እኳ ዚህ መቶ ሽህ ሰብስክራይብ እናስገባት በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ ላይክ አዲርጉ😥
አይዞሽ ፈጣሪይ ካንች ጋር ይሁን የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልሽ ነው የኔ ውድ አንች ጤነኛ ከሆንሽ ሁሉም ይመጣል
አይዙሽ የኔክረታታ አረአሁንስ ወዴትአንሂድ ስው እግረ አልኝብሉ ሲገባ በልቅሱ መቀይረው. አረ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቲጂ እህቴን እግዛብሄር መጸናናቱን ይስጥሺ ሁሉም ለበጎ ነው
የኔ እናት እማ በሠው ቤት የሰው ፊት እንደሳት ተርፎን መጨረሻው ይሄ ሲሆን ያማል. በህይወት የመጣው በገንዘብ በንፍረት ማለፉ ለበጎነው እነወይየ አይዞሽ 😥😭
አይዞሽ የኔ አህት እኳንም አች ተረፊሽ
የኔ ዉዴ አይዞሽ አላህ ይድረስልሽ እራስሽን ጠብቄ ዋናዉ ጤና ነዉ አላህ በጥሩ ነገር ይካስሽ አብሽሪ ተረጋጊ ማሬ አላህ ይድረስልን ያረብብብ
የኡነት ልቤ ነዉ የተስበረዉ የኔ እህት አይዞሺ የተሻለዉን ይተካሺአካዉንት አመቻተሺ ላኪልን እንረዳሻለን መረዳት ሳይሆን እንተባበራለን ሙስሊም ክርስቲያን ሳንል 🇪🇹
ምርጥ ኢትዊይት❤❤ ትክክል ልቤን ነው የሰበረችው😭😭
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨዋ ኢትዮጵያዊ
ትክክል ማሬዋ መፍትሔየጠፍው ለሞትብቻነው
ምን ሁና ነዉ ፈራሁ ማዳመጥ ያረብብብብብብ
@@ዙዙነኝየወሎኬሚሴ ቤቶን አቃጠሎባት14አመት የለፋችበትን ስደተኛዋን እህታችን ነበረች😭😭
እህት ወንድሞች ልንረዳት ይገባል እባካችሁ ሁላችን የአንድ ጫማ የምገዛበትን ዋጋ ቢያንስ እያዳዳች 100 ዶላር እንላክላት በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ።
እኔም መርዳት እፈልጋለው በምን መንገድ እናድርገው
@@አገሬኢትዪጽያ አካውንት ነበሯን ቪድዮ ላይ አስቀምጣለች እኮ እስከመጨረሻው ይስሙት አገሬ ኢትዮጵያ ስልኳም አለ አስቀምጣለች እኔ ዛሬ አስገብቻለሁ
አንሹራሰ፣የለሸም፣ወይ
@@ኩምሳገመቹ እሺሺ
እንረዳታለን መልሰን እንሰራዋለን
የኔ እናት አጀቴን ነው የበላሽው ከሰው ቤት ሁኖ ቤት መስራት ድካሙን አቀው አለሁ ቤቱ ሳያልቅ ገልበትያልቃል እደት አታለቅሽ እባካችሁ እንርዳት አታልቅሽ አግቴ አላህየ ጥሎ አይጥልሽም እሱ የሩቅ ተመልካች ነው
አይዞሽ የእኔ እህት እንኳን አንቺ ተረፍሽልን የስደት እህታችን አይዞሽ አሁን ደውዬ አናግሬሻለሁ ኡሙ አረፋት ነኝ
በምችለው ሁሉ ከጎንሽ ነኝ አይዞሽ ለበጎ ነው 😭
መልካም ሴት ነሽ እሙ አረፋት አንቺም በዩቱብሽ ሼር አድርጊላት ተባብረን እንሰራላታለን የኔ ከርታታ
አይዞሽ እንኳን ነፍስሽ ተረፈ ተባብረን እንሰራዋለን እራስሽን ጠብቂ የእናቴ ልጅ
በጣም ያማል ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን አይዞን የኔ እናት
የኔ እናት ልቤን ሰበርሽው መጽናናቱን እንዲሰጥሽ እለምንልሻለው ነገ ከዚ የተሻለ ያዘጋቸልሸ አለ አይዞሽ
Yene Wudii
Ayzoshii
አይዞሽ ቲጃዬ በርታበይ በጣም ከባድ ነው በተቻለሽ እራስሽን አረጋጊ ጤናሽን ጠብቂ ጤነኛ ከሆንሽ ነገ ትሰሪዋለሽ ሁሉ ነገር የሚሆነው ለበጎ ነው ማን ያውቃል ከዚ የተሻለ ሊሰጥሽ ይሆናል
እኛ ወዴት እንሂድ የሰው ሀገር ድካም ልገለን ነው ሀገራችን የጅብ መኖሪያ ሆናለች አምላኬ ሆይ ፍረድ አባቴ
ሚስኪን አይዞሽ አላህ የሚወደውን ነው ነው የሚፈትነው
ምንም እደምል አላውቅም በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል ግን ውዴ ዋናው ህይወትሽ ነው አብሽሪ ንብረት ይተካል ሀያቲ አይዞሽ አብሽሪ በአላህ አታልቅሽ 💔አላህ ካቺ ጋ ይሁን
እንኳ ህይወትሽ ተረፈ አይዞሽ የአቅማችንን እንረዳሻለን።ሁሉም ለበጎ ነው።😭😭
የተቃጠለውን አሳይን እሽ ቲጂ ? እንረዳሻለን ምንም ችግር የለም።
አዎ የተቃጠለውን ታሳየን ያቅማችንን አናደርጋለን
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እስኪ እስኪ እንረዳት እናዋጠለት እኔን እየለቀስኩ ነው የየሁት እባካቹ እንደኛው ስትለፍ የኖርች ነች
እንደት እንርዳት በጣም ያማል እፉፉፉፉፉፉ
@@ጀነትያረብወፈቀኝ መጨረሻ ለይ የባንክ እካውንታን ተናግራለች የልተጎዳ የለም የልሞተ የለም የሳ ይብሳል ስው ቤት ስንት መከራ እይታ የፍራችው
የኔ እናት ንብረት የተካል ያንቺ ህይወት እንኳን ተረፈ
ትጅዬ እራሽን ጠብቂ አይዞሽ ገዘብ ጤነኛለመሆን ሞክሪ እደዚሕ የምትሆኒ ከሆነ ታብጃለሽ የትም እሜታ ነው የምትገቢው እናም ዋነው ጤነነውና አች ጤነኛ ለመሆን ሞክሪ አይዞሽ እንረዳሻለን
እባክሽ እራስሽን አረጋጊ የኔ ቆንጆ በምንችለዉ መገድ በምንቸለዉ መገድ ለመርዳት እንሙክራለን እና አይዙሽ ማማየ በእግዚአብሔር😭😭
Ayzosh my dear Sister
Things comes and goes . As long as you are healthy that is all it matters. I live in North America we will support you .
የባለፈው ቤት ነው የቤተሰቦችሽ እህቴ እዲሜችን ጤናችን እተን ጥላትም ከሆነ ነብሳቸው ይቃጠል ማህፀናቸው ይዲረቅ
አይዞሽ የሩሂ ኡፍ አሰለቀስሽኝ አብሽሪ አለህ የተሻለ እዲተካለሽ ሶብር አድርጊ
አይዞሽ ቲጂዬ እዉነትሽን ነዉ መታመኛችን እግዚያብሔር ብቻ ነዉ ሁሉም ለበጎ ነዉ ወይ ለተሻለ ነገር ይሆናል ጽኝ በእምነትሽ። ቪዲዬሽ እንደምንም ሰብለ በቀለ ግዛዉ ጋር እንዲደርስ አድርጊ ወይም እራስሽ ኮንታክት አድርጊያት በጎፈንድሚ እንድትተባበርሽ።ብቻሽን አትሁኝ የኔ ዉድ።እግዚያብሔር ከአንቺ ጋራ ይሁን
ትጂ አይዞሽ ማር ዋናው ጢና ካለሽ ሀብት ይመለሳል ውዴ የበለጠ ፈጣሪ አዘጋጆቶልሻል ተመስገን የባሠም አለና ውዴ አይዞሽ ፈጣሪ ካችጋር ይሁን
Offffff yet enidires sewu behageru lay beselam menor yemayichelibet hager ayizoshe kegonishenen
የት አካባቢ ነዉ አፍፍፍ
Ayizoshe mamaya kebad new gen bihonm sedet askefi new
Hiwetenm matat ale lebego belshe teyiwe fetariy kezieh yeblet azegajetoleshe lihon yichelal
Ayizoshe
telat new mesiye hindet yesua bet bicha yketilalu adisaba aydelachim hinde 😭😭😭😭😭😭😭
@@efebiru1401 yesua bet bicha kehone esatu kabet lihon yechilal
Ayizoshe yena konjo silke kuter sfelgey
ማርዬ አታልቅሽ አላህ የተሻለ አው
እንኳን አንቺ ተረፍሽ በጤናሽ ሁሉም በተሻለ ይተካል
ነገብ በኞ ነው ከጉንሽ ቆመን መልሰን እንገነባለን አይዞሽ እባሽን ድንግል ትዳብስልሽ እህቴ
አይዞሽ እህት ምን ጉድ ነው የመጣብን አገራችን ላይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቲጂዬ አይዞሽ የእኔ እናት ተባብረን እንገነባዋለን የተረገሙ ኡፍ እህቴን እንካን አንቺ ተረፍሽ
በእውነት ግሩፕ እንክፈትላት
አወ ግሩብ ክፈቱላት የኔ እናት
አይዞሺ እህት ሁሉም ለበጎነውይስራል እንኳን አንች ተረፍሺ
አይዞሽ ራስሽን ጠብቂ እግዚአብሄር ይበልጥ ይሰጥሻል በእግዚአብሔር የተማመነ አያፍርም
Tigyeee ere minew yene wed 💝💝💝
በጣም ያሳዝናል እህቴ ግን የት ነዉ ያለሺዉ የተቃጠለዉ ቤትስ የት ነዉ ምክኒያቱስ ምንድን ነዉ
የኔ ከርታታ ልቤ ነው የተስበረው ድካምሽን አስብኩት እኮ እዛ ቤት በእሳት ተንገብግበሽ አይዞሽ እህታለም የእዮብን ትዕግስቱን ይስጥሽ
ያአላህ ምን ጉድነው እረአሁንስ ወዴት እንሂድ አላህ ያግዝሽ ማማየ ኡፍፍፍ ሰውግን ወደእንስሳነት ተቀይሯል እረያጀማአ ዱአ አድርጉ አሁንስ በጭንቀት ጭንቅላታችን ተናወጠ አላህ ሰላሙን ያምጣልን
ቴጂዬ በጣም ያሳዝናል ገን ማን ነው ያቃጠለው ? የጎረቤቶቻችሁስ ? አይዞሽ ተረጋጌ
ያኔ እህት ምስኪን ከርታታ አይዙሽ አላህ የተሻለው ይተካልሽ ወይ ከባድ ነው ወገኖቼ እናግዛት ተመልሳ ስደት እንዳቶጣ እንታደጋት ብዙ እድሜው ነው ያቃጠለቹ
Absolutely right
አይዞሽ ቲጂዬ ለበጎ ነው አብሽሪ ወናው አንቺ በሂዎት መኖሪሽ ነው ፈጣሪ የተሸለ ቀን የመጠል አይዞሽ
አይዞሽ ካለፍው መከራሽ ስደት ያሳለፈሽ ጌታ ዛሬም አለ ሁሉ ለበጎ ነው ተባረክይ 🙏
አብሽሪ ቲጂዬ የኔ ውድ አንጀቴን በላሽው ትግስቱን ይስጥሽ የኔ ማር ያማል ወላሂ
ቲጂዬ እንኳን ብቻ ተረፍሽ የኔ እናት አይዞሽ በጣም ያሳዝናል እውነት ሀገራችን ወዴት እየሄደ ነው እረ አሁንስ ያስፈራል ፈጣሪ ይታረቀን
ወይ የሀገሬ ነገር ይማል እህት አለሜ አይዞሽ ውዴ ድካምሽ ይገባኛል ብቻ ተረጋጊ በምንችለው ሁሉ እናግዝሻለን እግዚአብሄርን ተስፋ አድርጊ አይዞሽ እማ
የኔ ከርታታ በሳት ተለብልበሽ ያገኘሽውን አላህ ያስመልስልሽ የኔ እናት እሺ ምን ሀገር አለን
እፍፍ የኔ እህት በጣም ልቤ ተሰበረ የሰደት እህቴ አይዞሺ እግዚአብሔር ያበርታሺ ቲጂዬ😢😢😢
የኔ እህት አታልቅሽ አላህ ይተካሻል የኔ ማር ጤና ሁኝ እንኳንም ሰው አልተቃጠለ የኔ እህት እነዚህ እህቶቻችንን መርዳት አለብን ያረብ እነዚህን የሰው ሰይጣኖች አጥፋልን
አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይስጥሽ አንችይ ብቻ ሰላም ሁኝ በህይወት ያለ ሰው መፍትሄ አለው አታልቅሽ እራስሽን ጠብቂይ
እባካችሁ ሸር አርጉትና እኛም የቻልነውን እንርዳት
እግዚአብሔር ይመስገን በይ ሌሊት በተኛሽበት ቢሆን አንቺም እድልሽ እንደቤትሽና ንብረትሽ ይጠፋ ነበር ዋናው አንቺ ተርፈሻል የምወድሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ከእግዚአብሔር ጋር ትተኪዋለሽ አይዞሽ
የት ነው ያለሽው? አዲስአበባ አይደለሽ? ተቃጥሎ ነው የጠበቀኝ ያልሽው ከዚህ በፊት ቪዲዮ ሰርተሽ ነበር ደስተኛ እንደነበርሽ ነበር ያየነው ለምን አልተናገርሽም?እዛ ረብሻው ያለበት አይደለሽም እንዴት ነው የተቃጠለው?ሱቄን መርቁልኝ ያልሽውስ የማን ነበር ሱቅ እያለሽ መቶ ሺ ብሩን ከባንክ የወጣሽው ለምድነው ስራ ጀምረሽ አልነበር?
አንዴ አዲስ አበባ ናት አንዴ አኔ አጣዬ (ሸውአሮቢ )መስላኛለች ታዲያ በአሳት አደጋ ይሆናል አንጂ አስካሁን አዲስ አበባ ሰላም ነው የኔ ቤተሰብ አዛ ነው አባቴ ለሁሉም ፈጣሪ ይርዳት
ወይ ጉድ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ባለፈው ሱቄን መርቁልኝ ያለች ሴትዮ አሁን ደግሞ መቶ ሽብር ከባንኬ አውጥቼ የሆነ ነገር እከፍታለሁ ብዬ ሻንጣዬ ውስጥ አድርጌው ተቃጠለብኝ አለች
ለማንኛውም በእውነት ችግሩ ደርሶብሽም ከሆነ እግዚአብሔርን ልታመሰግኝ ይገባል ምክንያቱም ህይወትንም ማጣት አለና ንብረት ይተካል የማይተካው ህይወት ነው ግን ይህንን ድራማዊ ታሪክ ገንዘብ ለማግኘት ብለሽ ከሆነ የሰራሽው እግዚአብሄር ይፈርድብሻል ስንት የሚረዱ እውነተኛ ችግር የደረሰባቸው ተረጅዎች አሉ ልኡል እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
አይዞሽ የኔ ማር መከራሽ አይተሽ በስው አገር ያፈራሽውን ገንዘብ አቃጠሉብሽ ያቃጥላቸው ፈጣሪ ይፍርድባቸው እንኩዋን አንች ስላም ሆንሽ
የኔ እህት አላህ ያግዝሽ እና አች ተረጋጊ ባለን እናግዝሻለን
የኔ እናት አይዞሽ ተረጋጊ አንች ደህና ሁኝ ገንዘብ ተሰርቶ ይገኛል እራሥሽን ጠብቂ ህይወት እንደዚህ ናት
ውይ ሀገሬ በጣም ተስፈ ያስቆርጣል አይዞሼ ተፀናኝ እህቴ ልትርዳ ይገባል አይዞሼ
እንኮአን አንቺ ተረፍሽልን ተስፋ እንዳቆርጪ ጠንካራ ሁኚ ለበጎ ነው ማማዬ
የአላህ የኔ እህት ምን መከራነው በአላህ አይዞሽ እኳን ሂወትሽ ተረፈ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ አታልቅሽ እህቴ ያለቀሰ ያልቅስ ነው ጠከርበይ አላህ የተሻለውን ይተካሽ
የኔ እህት አንቺን ማፅናኛ ቃል የለም የምለምንልሽ አእምሮሽ ተረጋግቶ ተኚ የኔ ምስኪን አላህ ይርዳሽ
እንደ እውነትሽን ነው እኔን መቸ ነው እንድህ የሆነብሽ ሰሞኑን ደስተኛ አልነበርሽም ለማመን ከበደኝ ማርያምን
@@tigistgebremicheal6202ትላንትና ወዲያ ትላንት ነው የተቃጠለው አትፍረዱ እባካችው ወገኖቼ እባካችው
እረ የፃፍሽውን አጥፊው ስለምንሽ በጠራሻት ማርያም አንቺ እንዴት ለማመንከበደኝ ትያለሽ ሀገራችን ላይ እየሆነያለነገር ነው በወጡበት አይደል ያቃጠሉት ኡፍፍፍፍፍፍ ያማል
@@ኢትዪጵያህይወቴ
Esh ihite , gira tegaban iko😢
@@tigistgebremicheal6202 betamgne emgne batamgn zembaye egzih bhair yeferdale esoa msiken nate endate enge
@@ኢትዪጵያህይወቴ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ያለችው አድስ አበባ መሃል ደግሞ ሰሞኑን ደስተኛነች ምንም የተፈፀመ አላየሁም ሲቀጥል ለምንድነው የማጠፋው አይንሽ ይጥፋና መጠየቅ ነውር ነው እንደ😤
Uff ayizosh berchi tenkri mar fetari yirdash 😭
ልቤ ተሰበረ በጣም በሰው ሀገር የለፋነው እንዲህ አመድ ሲሆን አይዞሽ እህቴ😭😭
ሀቢበቲ የነከርታታ አይዞሽ ባችነው ምግብ የተማርኩት አላህ የተሻለውን ይተካሽ
በርግጠኝነት ጠላት ከሩቅ አይመጣም አጠገብሽ ያለ ሠው ውስጥሽን የሚያቅ 😥😥😥
በትክክል ምቀኞች ናቸው እንደዚህ ያደረጉት የስራቸውን ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል ዛሬ አንድ እንጀራ መብላት ባቃተበት ጊዜ ይሄ ሁሉ ንብረት መጥፋት ሳትደሰትበትም ገና ሁለት ወሩዋ እንኩዋንም ሀገሩዋ ገባች በሰው ሀገር ይሄን ብትሰማ ታብድ ነበር እንረዳታላን ይሰራል ቤቱም
Ayzosh. Yalfal.anchi tena yargish. Habt yitefal yimetal. Allah tena ayinsash. Ayzosh
ኮመንት ሰጥቸሽ አላዉቅም አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የተሻለ አለዉ እንኳን አንች ተረፍሽ እመብርሃን ፀናቱን ትስጥሽ በጣም ያሳዝናል አታልቅሽ ሞትም አለ ተመስገን በይ አየሽ ሁሉም ጠፊ ነዉ እግዚአብሔርን ብቻ ያዢ
ሀቂቃ በጣም አንጀት ትበላለች ግን ጠንካራሴትነሽ አላህ ወደቅኑም መንገድ ይምራሽ አብሺሪቲጂየ
እህህህህህህህ የኔ እናት ስደትን ያየ የኖርው ነው የሚውቀው ምን እንበል ፅናቱን ይስጥሸ ምን ልበልሽ
ኡፉ እግዚያቤር ካንቺ ይሁን አይዞሽ
ቲጂዬ አይዞሽ የኔ እህት በጣም አስኛለው ግን በርቺ ምንም አይደል አንቺ ጤና የፌስቡክ ስምሽን ፃፊልኝ የሚፈልግሽ አለ ቪዲዮ ሽን በፔጄ ፖስት አድርጌ የሚፈልግሽ አለ
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እዳው በምን አይነት ቃላት ላፅናናሽ 😭😭😭😭😭😭 ውይይይይይይ ዘድሮ ፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህ ፍትህህህህህህህህ
Ayizoshi maree yeen wide geta halee ka gonishi 💞💞💞💞💞💞
የኔ ከርታታ አይዞሽ እህቴ ዋናው ያቺ መትረፍም ትልቅ ነገር ነው ጠላት ከሩቅ አይመጣም ምቀኛ ፈጣሪ ያውድምልን😭😭😭😭😭😭😭😭❤
አመስግናሽና ደስታሽን ሳትጨርሺ ህይወትሽን አጨለሙት
ትጂ እዮብ ሁሉን አጥቶ እግዚአብሔር አመሰገነ እግዚአብሔርም ከነበርው የበለጠ ሰጠው ምንም ነገር ቢደርስብሽ በእግዚአብሔር ጽኚ በርቺ
Ewnet new be tekekel enjji aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnnn
አይዞሽ አንኩዋን ሀይወትሽ ደና 🙏😘😍
ማማየ አታልቅሺ ገንዘብ ሁሌም ጠፊ ነው አንቺ ኑሪ የስደትን ኑሮ ሁላችንም እናውቀዋለን ተባብረን እንሰራልሻለን ስሜትሽን እንዳትጎጂ
ቦታው የት ነው የተቃጠለብሸን ቦታ ብታሳይ የተሻለ ነው
እኔን ቲጂ እንኩዋን አንቺ በህይወት ተረፍሽ ልፋትሽን ጌታ ይቁጠርልሽ ምን ልበልሽ ምን ቃል ያፅናናሻል አረረረረረ ወይኔ ምን ጉድ ነው
ወይኔ በሳት ተቃጥለሽ ሰው እንዲያምንሽ አሳያቸው ቢዲዮ ሰርተሽ ሁሉም ያላዘነ የለም ግን ማረጋገጫ አሳያቸው አዲሳባ ግን እኮ ምንም የለም ተብሎል
አይዞሸ ህህቲ እግዝሀብሄር ያዉቃል
እይወትሸ እንኳን ፈጣሬ አተረፈሸ ንብረት ይተካል
እይወት አትገኝም
እናቴ እንኮንተርፍሸ አይዞሸ ከባድ ነው ጠከርብለሸ አሳልፌ አምላክ መላ ይፈጥራል የኔ ውድ አይዞሸ
እግዚአብሔር ይርዳሽ ያለንን ነገር ለሰው ስንናገር ብዙ መዘዝ አለው እህት ሰው ቅናተኛነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ አይዞሽ መልስ አለው እምታምኝው አምላክሽ እሺ በዚሰአት ደብዳ ነው አታዉሩ በሶሻልሚዲያ ወዳጅ እዳለ ጠላትም አለ ማለት አለብን አመስገናሽሳጨርሺ ማልቀስ እውነት ያማል
ከጎነሸ ስው ይለሸም እህት በቻሸ ነሽ አይዙሽ ከበድ ነው ውለሂ የ14 አመት ድካም ያአለህ የኔ ቆንጆ ውድ ፍጠሪሽ ፀለሂ ሁቢ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ እህትዬ ያን የመሰለ ሳቅሽንና ደስታሽን ቀሙሽ . እግዜአብሔር ይይላቸው ቤትሽን ያቃጠሉት . በምን እንደተቃጠለ እንቨስትጌት አስደርጊ . በምን ምክንያት ተቃጠለ ?
በስው ህይወት የመጣ በንብረት ያልፋል አብሽሪ እህቴ እኔም ቤት ተቃሎ ውንድሜ አብሮ ተቃሏል ቤቱ ተተካ። ወንዲሜ ቀረ አብሽሪ
አላህ ይርሀመው
Abishir Hulumma basu sira new Alahamadulila maletinew
ኢነአሊላሂ ወነአሊላሂ ረጅን
ayzoshe wanawe tynanewe allhe keryme
አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ መጅመሪያ እራስ መኖር ነው . ንብረት ይተካል . እራስሽን አረጋጊ . እንኮንም ነፍስሽ ተረፈ
አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ
እግዚያብሄር ያፅናሽ ማህተብ የለሽምእዴ አገትሽላይ
በጣም ያሳዝናል በሠው ሀገር ተንከራተን በሠው ፊት ተቀጥተን የሠራናትን ቤት ያረቢ
ትጂ አይዞሽ የቅዱስ እዮብን ትዕግስት ይስጥሽ እግዚአብሔር አምላክ በጥፍ ይሰጥሻል የድንግል ልጅ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አይዞሽ አይ እኛ ስደተኞች
ወይኔ አምላኬ ሆይ አይዞሽ እስኪ እህታችን እንኳን ህይወትሽ ደግሞ ተረፈ😭😭😭😭😭
ተረጋጊቲቺየ አይዞሽ አንችጤና ከሆንሽ ይህየወደመ ንብረትሽሽ ታገኚዋለሽ
ኡፍፍፍፍ የኔ ከርታታ አዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ፍጣሪ ይርዳሽ 🙏🙏🙏😭😭💔💔
አይዜሺእሂትበጣምነዉየሚዪመዉአላሂየተሾለዉንይሰጢሾሊእኒካንአኒቺደሂናሄኒሺአይዜሺ
Ayzosh yene Enat egziabhere mekeran bedesta yekeyeral enkuan anchi terefesh
Nebrete yetekal.
Tigey minewu yene kojo atalikishe
አይዞሽ የኔ እናት የስደት ድካሙና ውጣ ውረዱ ስደተኞች እንረደልሻለን
እህት ህይወት እንኳን ተረፈ ያማል ተንከራተሽ ባዶ መቅረት እግዚያብሄር አለሽ እህቴ💔💔😭
እኳን ሂወትሽ ተረፈ የኔዉድ ያዛዝናል
ከባድ ነዉ በጣም የደረሠብሽ ነገር እግዚአብሄር ፅናቱን ይሥጥሽ እህቴ አ
አይዞሽ ቲጂ ጠንካራ ሁኚ አታልቅሺ የባሰ በሂወትሽ ላይ እንዳይመጣ ማለቴ ስትበሣጪ ስታለቅሺ ስታብሰለስይ ለአእምሮሽ እሰቢ ዋናው ጤናሽ ነው ተረጋጊ የፈጣሪ ትዕዛዝ ነው ጤናሽን ደህና ከሆን የማያል የምና ያልፋ ለመረጋጋት ሞክሪ እንደዚህ አትሁኚ አይዞሽ አይዞሽ ለመርሳት ሞክሪ እንደምንም ብለሽ ተረጋጊ
ትግስት አንቺ ቤትሽ ሶስት ቁጥር ማዞሪያ የዘመድ ቤት ነው የተቃጠለብሽ እንጂ ያንቺ አደለም
የኔ ውድ እህት በጣም ነው ያስለቀሽኝ ወላሂ አላህ ትግስቱን ይስጥሽ ሀያቲ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው አንች ጠንክሪ የበለጠውን አላህ ይሰጥሻል ምግብ ፅዳት ሁሉን ነገር ነበር የምትሰሪው በጣም ጀግና ነሽ አሁን ጠንክሪ አላህ የበለጠ ይሰጥሻል ሀቢበቲ
የኔ እህት አታልቅሽ አላህ ለኸይር ነዉ ችግር ሲመጣብን ከሀላ ዲብኮ ደስታ አስቀምጦልናል ፈጣሪ አይዞሽ ዩቱብ በደብ ስሪ እናሳዲጎልሻለን አስኪ መልካም የሆናችሁ ሰዎች ሙስሊም ክርስታን ሳትሉ ዩቱቧን እናሳዲግለት በሌላ ባንጠቅማት እኳ ዚህ መቶ ሽህ ሰብስክራይብ እናስገባት በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ ላይክ አዲርጉ😥
አይዞሽ ፈጣሪይ ካንች ጋር ይሁን የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልሽ ነው የኔ ውድ አንች ጤነኛ ከሆንሽ ሁሉም ይመጣል
አይዙሽ የኔክረታታ አረአሁንስ ወዴትአንሂድ
ስው እግረ አልኝብሉ ሲገባ በልቅሱ መቀይረው. አረ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹