በመተት ለታሰሩትና በክፉዎች ለተገፉ የሚፈርድላቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 83

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወለተ ገብርኤል በፀሎት አስቡኝ በስደት ጤና ይነሳኛል ሰው ቀርቦ ምንም ሳላደርገው ይርቀኛል 😢ለደጁ ያብቃኝ ቅዱስ ሚካኤል🙏

  • @MezanMm
    @MezanMm 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃልሂወት ያስማልን መምህራችን ፀጋ እና እድሜን ያበዛልን ከእነቤተሰባቹ🙏🙏🙏 እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃቹ🤲🤲🤲

  • @KasuDesta-hy4qb
    @KasuDesta-hy4qb 2 หลายเดือนก่อน

    በት/ትህ ተፅናናሁ ከህመሜ ክፉ ኣይንካህ የኔ ኣባት ኣቤት ሰዉ ስንባል የራሳችን ሳንፈልግ የሰዉ እድል መበላሸት አረ የእኔ በየ ደቂቃ ጥላ ወጊ እላኩ ድንገት ከት/ት ቀረቼ የአልጋ ቁራኛ አደረጉን እባክህን ፆሎት አድርግልኝ ወለተ ሩፋኤል ታተርፋለህ የኔ ኣባት።

    • @MekdesSelfu
      @MekdesSelfu 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚነብሐር ይማርሸ

  • @MezanMm
    @MezanMm 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቅዱስ ሚካኤል የጨነቀን ይድረስልን 😢😢😢ፀለታችሁ ኣይለየን 🙏🙏🙏🙏

  • @21242rblink
    @21242rblink 2 หลายเดือนก่อน +5

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፤በሰዎች ተንኮል በምቀኝነት በተለያዩ ሰይጣናዊ ስራ በመተት በሟርት የተያዙትን እግዚአብሔር ይፈውስልን ።

  • @SolomonHaile-i6d
    @SolomonHaile-i6d 2 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ቅድስ ሚካኤል የለፋሁትን ልፋት ታውቃለሁ አባቴ ሂወቴ አጢያተኛና በደለኛ ብሆኝም ለማንም ሰው ክፋትንና ተንኮልን አላስብም በእውነት ። በኃጢያት እረክሻለሁና አባቴ ቅድስ ሚካኤል እጠበኝ ቆሽሻለሁ አደራህን ከታሰርኩበት እርኩስ መንፈስ እና ከሰይጣን አድነኝ አደራህን ። ((( ብርሃነስላሳሴ ))) ነኝ ያለሁበትን አንተ ታውቃለህ

  • @ShshayLUL
    @ShshayLUL 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኛ ለማዳን ስጋውና ደሙን የሰጠንቅድሳን ኣባቶች እናተ መምህራን የሰጠን እግኣብሔር ክብሩ ይመስገን

  • @MezanMm
    @MezanMm 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቅዱስ ሚካኤል የንስሃ ሞት እንዲኣብቃኝ የቃል ኪዳኖም ምህረት ኣይለየን ኣባታችን በፀለታችሁ ኣስቡኝ ኣፀደ ማርያም ብላችሁ 😢😢በስደት ኣገር 🙏🙏🙏

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 หลายเดือนก่อน +2

    እምምደው ቅድስ ሚካኤል ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ ከቤቱ ለመሄድ ያብቅቃኝ

  • @tewodrosgashaw6020
    @tewodrosgashaw6020 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን በርታ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለጎዞው አለን ቅዱስ ሚካኤል ለደጁ ያብቃን

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድም። እውነት ነው ኢትዮጵያ ውስጥም ው(ጪ)ም ብዙ ኢትዮጵያውያን በክፉ ሰው መተት ተጎድተዋል። መተተ(ኞች) በው(ጪ) ዓለም ላይ ዓሉ። እንደ ጥሩ ዕቃ መተተቱን ዓስመትተው በዓውሮፕላን (ጭ)ነው የሚልኩም ዓሉ ከዛ በምግብ ዕና በመጠጥ ተደርጎ መጉዳት ዕና ዓሰቃይተው መግደል ለሚፈልጉት ሰው ይሰጣል። ክፉ መተተ(ኞች) በክፋት ለጊዜው ያ(ሸ)ነፉ ቢመስላ(ቸ)ውም ሁሉን የሚያይ ሁሉን የሚሰማ ተገቢውን ፍርድ የሚፈርድ እውነተ(ኛ)ው ዳ(ኛ) እግዚአብሔር ሲፈርድ ክፉ መተተ(ኞች) በስጋም በነፍስም በጣም ከባድ ዋጋ ይከፍላሉ።

  • @AAa-oy9dt
    @AAa-oy9dt 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ያሳደከኝ እርኩስ መንፈስ ያዝልኝ አቤቱ ጥበቃ አይለየኝ ለቤትህ አብቃኝ

  • @Madena-hh3jw
    @Madena-hh3jw 2 หลายเดือนก่อน

    ወንዲማችን ቃለህይወት ያሠማልን ወንዲማችን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @FilmonaNegassi
    @FilmonaNegassi 29 วันที่ผ่านมา

    Filimon negassi tesfay Amen Amen Amen abatachn memher

  • @MartaAndeta
    @MartaAndeta 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን በድበጤና ይጠብቅልን

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 2 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር sagale jireenyaa sin haa dhagesisuu Barsisaa kadhana kesan na yadadha malo tsaga silase jedhatoo
    በ ፆለት አስቡኝ ፃጋ ስላሴ በልቹ መምህር ❤️❤️❤️

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 2 หลายเดือนก่อน

    መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በፀሎትህ አስበኝ ስደት ላይ ነኝ እግዚአብሔር ለደጁ እንዲያበቃን ስደተኛዉን ሁሉ ለደጁ ያብቃን አስካለ ስላሴ ብለህ አስበኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መምህሮቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @delinatv
    @delinatv 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚሃረያ ከመላው ቤተሰቦችዋ፡ ብላቹ ፀልዩልኝ፡ ምእመናን በመሉ፡

  • @nigistgirmay8748
    @nigistgirmay8748 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::

  • @TigistTerefa-yd9gr
    @TigistTerefa-yd9gr หลายเดือนก่อน

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ ያለሁት በሰው ቤት ነው ወለተ ሥላሴ ብላችሁ አሰቡኝ በአሁን ሰአት ፈተናዬ በዝቷል ዃያሉ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል እባክህን ፍረድልኝ

  • @elaladeraro
    @elaladeraro 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን።ቃለሕይወት ያሠማልን።

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቓል ሐወት የስማልና 🙏🏾❤️❤️❤️❤️

  • @seble5725
    @seble5725 2 หลายเดือนก่อน

    ማአዛ ድንግል ነኝ ቅዱስ ሚካኤል ይፈዉሰን

  • @Bebeemu
    @Bebeemu หลายเดือนก่อน

    ወለተ ፃዲቅ በፀሎት አስቡኝ

  • @NegeHa
    @NegeHa 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በየቀኑ እየታደሰብ ኝ በቅዱስ ሚኪኤል ጥበቃ የምናኖር ሰው ነኝ❤❤❤❤

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 2 หลายเดือนก่อน

    መምህራቾን ፀጋዉን ያቢዘልን ቀለህወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 หลายเดือนก่อน

    መምህራች በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ermila.52342
    @ermila.52342 2 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasmalen

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 2 หลายเดือนก่อน

    ቀለህወት ያሰማልን መምህሬን

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Madena-hh3jw
    @Madena-hh3jw 2 หลายเดือนก่อน

    እግዜሀቤር ልቦናቸዉን ይመልሥላቸዉ አሜን አሜን አሜን ይፍረዲባቸዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
    @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ 2 หลายเดือนก่อน

    እህተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቢኝ ክፉ ዳቢሎስ ከልጅነቴ ጀምሩ ትዳር ሰርች እንዳያልፍልኝ መተት አይነ ጥላ እየተሰቃየሁኝ ነው😢😢😢😢

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ameenameen Ameenameen Ameenameen 🤲🤲❤❤😘😘🙏🙏

  • @et4590
    @et4590 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው 😢😢😢😢❤❤❤

  • @eyrusi
    @eyrusi 2 หลายเดือนก่อน

    ቀለ ህይዎትን ያሰማልን ልቦና ይሰጠን

  • @allshqaw1117
    @allshqaw1117 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    አያቴ የምታመልከው የዛር መንፈስ አለ በፊት እናቴን ነበር የሚያስጎራት አሁን ወደ አያቴ ዞሯል እናቴ ከድግሱም መሔድ ትታለች አያቴ ግን መደገሷን አልተወችም እናም ህይወታችን ምስቅልቅል ያለ ነው እኔ በስደት ነው የምኖረው እና ምን ላድርግ እናቴ ታማብኛለች መጾም መስገድ አይሆንላትም😭 መልስህን እጠብቃለሁ መምህር🙏

  • @amarekalu
    @amarekalu 2 หลายเดือนก่อน

    Kale. Hiwotyaseman

  • @MdRana-c1u9c
    @MdRana-c1u9c 2 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እኳን ሰላም መጡልን

  • @BezatesfayaTesfaya-tv1gp
    @BezatesfayaTesfaya-tv1gp 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ወለተ ሚካኤል ብላቹ አስቡኝ በእውነት እኔ ግራ ገብቶኛል አስራ
    ሁለተኛ ክፍል ተፈትኜ ውጤት እየበቁኝ ነው ግን ምንም ትምህር አይገባኝም አማርኛ እንኳ መፃፍ አልችልም አሁን ግን እሻላለው የመምር ተስፋዬ ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ እሻላለው ሁለት ሺ አስራሰባት የተስፋ ዘመን ያድርግልሽ በሉኝ በእመብረሀን

    • @cultureentertainment-jp1ku
      @cultureentertainment-jp1ku  2 หลายเดือนก่อน

      09 04 05 64 64 ደውይ

    • @BByan-dg3qr
      @BByan-dg3qr 2 หลายเดือนก่อน

      What app የለም መምህራችን😢 ​@@cultureentertainment-jp1ku

  • @TsegeSbhatu
    @TsegeSbhatu 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen qale ywet jasemaln

  • @tarekegnshelemo1448
    @tarekegnshelemo1448 2 หลายเดือนก่อน

    Kal hiwet yasemalin legizew alichilim eskichil w/mariam bileh asibegn.

  • @amentube2516
    @amentube2516 2 หลายเดือนก่อน

    Derso Meles ale?

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር. በእውነት. የስራሁንት ለስው. ከልጆቼ. ጋር. አልስማማ. ልጆቼ. ይስራሉ. ምንም. መንከራተት ብቻ በጣም. እያዘንኩ. ነው. በእውነት

  • @BireBire-dk4cr
    @BireBire-dk4cr 2 หลายเดือนก่อน +1

    አካለ ወልድ በረከት በማጣት ተሰቃየው አባ

  • @صوفانادماسو
    @صوفانادماسو 2 หลายเดือนก่อน

    ዉለተ ሰንበት እባክ አስበይ መምህር ካረብ አገርነኝ ኩትራት ነዉ እምሰራዉ ነጣነት የለኝም

  • @millionmekonnen3445
    @millionmekonnen3445 2 หลายเดือนก่อน

    Aba ebakwaten likidus mikal aderashun lakuln ....

  • @yeshemebetdejene4463
    @yeshemebetdejene4463 2 หลายเดือนก่อน

    Setegebu👍👍👍👍👍👍👍👍👍adergulte

  • @MdRana-c1u9c
    @MdRana-c1u9c 2 หลายเดือนก่อน

    አባ የዋሳብ ቁጥር ስጡኝ

  • @MazaFfff
    @MazaFfff 2 หลายเดือนก่อน

    ♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️🥰🤲🤲

  • @BaraTaye
    @BaraTaye 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshemebetdejene4463
    @yeshemebetdejene4463 2 หลายเดือนก่อน

    Meknyatum krlye 300 belye new lemen??? 😢😢😢

  • @MdRana-c1u9c
    @MdRana-c1u9c 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም በህመም ደውየ ላይ ነኝ እግዙኝ በእግዚአብሔር 4አመቴ በስቃይ በህክምና ይድንም ተብየ እተሰቃየሁ ነው እባከወ አባ እግዙኝ መጣት አልችልም በሰው አገር ነኝ ቁጥርወትን ስጡኝ

  • @et4590
    @et4590 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 2 หลายเดือนก่อน

    🤲🤲🤲🤲🤲👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @BamlakEndLe
    @BamlakEndLe 2 หลายเดือนก่อน

    የት ነው አድራሻህ

  • @AsefuGirmay
    @AsefuGirmay 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤አምንአሜንአሜን❤❤❤

  • @MeseretAshine
    @MeseretAshine 2 หลายเดือนก่อน

    Botawu yet new memitat efelgalewu bemetet eyetesekayewu new

  • @DageeAlemneh
    @DageeAlemneh 2 หลายเดือนก่อน

    ledeju Yabkan

  • @TizitaTesema
    @TizitaTesema 2 หลายเดือนก่อน

    Botaw yet nw memehr

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 2 หลายเดือนก่อน

    ❤አሜኀ❤❤አሜኀ❤❤አሜኀ❤❤

  • @titititi9337
    @titititi9337 2 หลายเดือนก่อน

    Eigziabiyer ytebqh

  • @Lidu-vm8bp
    @Lidu-vm8bp 2 หลายเดือนก่อน

    Edew be medanialem be whatsapp laworah filgalew be gil

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 2 หลายเดือนก่อน

    ቴሌ ግራም መግባት ፈልጊ አላገኝህ አልኩኝ

    • @cultureentertainment-jp1ku
      @cultureentertainment-jp1ku  2 หลายเดือนก่อน

      ወልደ መድህንብለሽ ሴቭ አድሪጊው

    • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
      @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 หลายเดือนก่อน

      ቴሌ ግራም ግሩፒ አለ እንዴ

    • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
      @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 2 หลายเดือนก่อน

      @@cultureentertainment-jp1ku አልወጣልኝ አለ ሊኩን በታች አስቀምጥልን የቴሌ ግራም ሊክ ወንድማችን

    • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
      @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 หลายเดือนก่อน

      ጉሩፒ ያለ አይመስለኝም በግል አናግርው ቁጡር አለ

    • @ageryeblayeageryeblaye
      @ageryeblayeageryeblaye 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ከተያዝንበት ወጥመድ ያውጣን ሀያሉ ሚካኤል🎉🎉🎉🎉

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love. 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን የኖሮልን የጸሎት ቤት አዘገጃጀት የማህበሩ ጸሎት እናስተምራለን ስዕል አድኖ የተጸለይበት የተባረከ እንቀርባለን በግል ጉዳይ ስለ ሐይማኖት የምክር አገልግሎት እንሰጣለን እንደን ዘክርሎ የሚፈልጉት ዝክር አዘገጅትን እንዝክርቶልን የጸሎት ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ #ካሶ ቲዮብ21#kasotub21 ሃይል ሚካኤል የመምህራን ተሰፋዬ ተማሪ❤❤❤