🏃‍♂️ሞጣ ይቅርታ ጠየቃት | ጆን ዳንኤል ተቃውሞ ዘነበበት | የተለያዩ ሰዎች በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለግሰዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • 🏃‍♂️ህዝቡ ለሁለት ተከፈለ ? ጆን ዳንዔል ለምን ታሰረ ? ኢዮሃ ሚዲያ ክስ ቀረበበት
    • 🏃‍♂️ህዝቡ ለሁለት ተከፈለ ? ጆን...
    🛑ከደፋሪው የባሱ አውሬዎች ተጋለጡ ጉድ ተመልከቱ | ተጠንቀቁ አጠገባችሁ ያለው ሰው ማነው ?
    • 🛑ከደፋሪው የባሱ አውሬዎች ተጋለጡ ...
    🛑እናት ልጅዋን ጡት እያጠባች ሞታ ተገኘች | ሀገሬ ኢትዮጵያ ወዴት እየሔድሽ ነው
    • 🛑እናት ልጅዋን ጡት እያጠባች ሞታ ...
    🏃‍♂️ሞጣ ከመኖሪያ ቤቱ ጠፍቶ ተደብቋል | ህዝቡም ከፍተኛ ቁጣውን እየገለፀ ነው
    • 🏃‍♂️ሞጣ ከመኖሪያ ቤቱ ጠፍቶ ተደ...
    🛑❗️በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሞጣ ቀራንዮ ወይም መማር በሚባለው ግለሰብ ላይ የተቀናጀ ዘመቻ ከፍተው በሀገሪቱ ህግ እንዲጠየቅ ለማድረግ እንቅስቃሴ ጀምረዋል!!
    😭የነዚህስ ከፋ🛑የሔቨን ጉዳይ ሌሎች ደፋሪዎች እንዲጋለጡ አደረገ | ሊደመጥ ሚገባው ነው ሼር አድርጉ
    • የነዚህስ ከፋ🛑የሔቨን ጉዳይ ሌሎች ...
    😭አባትየው አሁን ያለበት ሁኔታ | ሁሉም በአንድነት ተነሱ ሃገር ነቀነቁ
    • 😭አባትየው አሁን ያለበት ሁኔታ | ...

    🛑እንደዚህስ ያለ ጨካኝ ሰው አይታችሁ አታውቁም!!
    • 🛑እንደዚህስ ያለ ጨካኝ ሰው አይታች...
    Mota Keraniyo | ሞጣ ቀራኒዮ | Heaven | Baher Dar | Ethiopia | Adis Ababa
    እንኳን ወደ ቻናላችን መጣችሁ!
    Welcome to Our channel
    ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጡ ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዲሁም በድጋሚ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ ከሆነ ደግሞ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጉን እንዳትዘነጉት፡፡
    TH-cam / @awtar_media
    #AwtarTube አውታር ቲዩብ

ความคิดเห็น • 225

  • @samueldriba8731
    @samueldriba8731 20 วันที่ผ่านมา +31

    እሱን ታወራርዳታለህ ሞጣ ከዚህ በኋላ የዚህን ሰው አካውንት ፎሎ ሼር የሚያደርግ ማንም ኢትየዮጵያዊ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ነው

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 20 วันที่ผ่านมา +27

    ሞጣ መሀይም አሁንም እያላገጠ እንጂ ይቅርታ አልጠየቀም 🙏🇪🇷

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 20 วันที่ผ่านมา

      የአለበት አገር ህግ ስላለ አስቀዝነውት ነው ?

    • @user-mt3wu2uc1l
      @user-mt3wu2uc1l 19 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው ምንም ሰብአዊነት ያልፈጠረበት ፈጣሪን አልፈራውም እሳፈጠዋለው ያለ ነውረኛ ነው አሁንም አምኖበት አደለም ይቅርታ የጠየቀው ፍጣሪ ላይቭ ላይ እንደሚደፋው እርግጥኛ ነኝ

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 20 วันที่ผ่านมา +19

    ሞጣ ዓለም አቀፍ ተሸላሚ ባለጌ ነው።

  • @user-gy7pn5uq5c
    @user-gy7pn5uq5c 20 วันที่ผ่านมา +14

    ሞጣ ይቅርታ የጠየቀው አዝኖ ሳይሆን ለራሱ አካውንት መዘጋት አሳስቦት ነው ጭራሽ ያላግጣል ! ! ምናለበት መንግስት ወደ ወደ ኢትዮጵያ (አ.አ)ባመጣልን ...

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 20 วันที่ผ่านมา +9

    እውነት ለመናገር የኢትዮጵያን አየር መንገድ እኔ የምወደው በቃ ሀገሬን ስለሚገልፅልኝ ነው ሳየው ገና እንባዬ ነው የሚመጣው ሆስቴሶቹም ቢሆኑ መስተንግዷቸው በእውነት ልዩ ነው እንዴ !! ማን እንደኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹አየር መንገድ❤❤❤ ፣አማርኛ ስለሚናገሩ ችግር ቢገጥመኝ ይረዱኛል ብዬ በፍፁም አይደለም ፣ በምኖርበት ሀገር እንኳን አገልግሎት ቢሰጥ ምርጫ የ🇪🇹 ኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው ስለምወደው ❤❤❤❤ ሁሌም አንደኛ ።ከእነ ችግሩ ❤❤

    • @dagnetemesgenbalker6349
      @dagnetemesgenbalker6349 19 วันที่ผ่านมา

      የኢትዮጵያ አየር መንገድ አርማችን ኩራታችን ስለሆነ ከአለም አቀፋዊ ህጎች እና ከሰው ደህንነት ጋር እራሱን አስማምቶ ነው የሚሰራው ።ነገር ግን ሁሉን በአንድ ቋት ውስጥ ማስገባት ትክክል አይደለም ሐይታችሁ ምቱ የሚጠየቁ ካሉ መጠቆም ነው እንጂ የሀገርን ኢሜጅ/ባናጠፋ እላለሁ።

  • @girmabeyene7699
    @girmabeyene7699 20 วันที่ผ่านมา +22

    ሞጣዬ፡እንደው፡ስትፈጠር፡በስህተት፡ነው፡እንዴ፡የተፈጠርከው፡የሆንክ፡ብልሽት፡ለአንተ፡፡ሁሌ፡ይቅርታ፡እያልከን፡መኖር፡ አንችልም፡አስረግጬ፡ነው፡የምነግርህ፡ጨረስኩ።

    • @DebruaDelelegn-y1b
      @DebruaDelelegn-y1b 20 วันที่ผ่านมา

      ❤❤

    • @user-eg3mb7cb9c
      @user-eg3mb7cb9c 19 วันที่ผ่านมา

      ስጀመር ሞጣ ጅል ነው

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee 19 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-eg3mb7cb9cጅል አይደለም እልም ያለ መሀይም ነው ደንቆሮ ነው

    • @abrahamtesfay6623
      @abrahamtesfay6623 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 20 วันที่ผ่านมา +9

    መኖክሴዋ
    የባህርዳርዋ
    በሃይማኖት መሪው
    ተጠቅታ ያረገዘችው ፍትህ። እያሳደድዋት ነው

  • @almazdrersa9669
    @almazdrersa9669 20 วันที่ผ่านมา +10

    ሞጣ ሰው አይደለም እንሰሳ ነው የሚናገረውን አይውቅምመቀጣት አለበት

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1s 20 วันที่ผ่านมา +11

    የፈለገችውን ታግባ ምናባህ አገባህ ምናባህ ደግሞ ሀይማኖት ጋር መጣህ የምናወራው ስለጨቅላ ህፃን ነው አንተ የትልቅ ቀላል ይቅርታው የለበጣ ነው

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 20 วันที่ผ่านมา +12

    ሞጣማለትየአውሬወችአውሬየጨካኞችጨካኝነው

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 19 วันที่ผ่านมา +6

    ስለ ኢትዮጵያ ኤርላይንስ በተመለከተ የስጠህውን እስተያየት እደውም ያንስዋል እገልግሎታችው በጣም የዘቀጠ ነው!!

  • @dawitmaya5704
    @dawitmaya5704 20 วันที่ผ่านมา +5

    ከዝንብ ማር አይጠበቅም

  • @user-sd1rp5gq5z
    @user-sd1rp5gq5z 20 วันที่ผ่านมา +8

    ህግ ባለበት ቦታ ተቀምጦ ለ እናትዋም ድፈሩዋት እያለ ኢሄ ርኩስ ሴጣን ሞጣ ማለት እጅግ ኣጸያፊ እና ሴጣን ነው እና ለምን በህግ ኣይጠየቅም ነው😢😢😢

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 20 วันที่ผ่านมา +5

    ሮሚ ግን ሱሪ ዝቅ አድርጎ የሚለብስ ሠው ይመችሻል ? ትርጉሙ ምን እንደሆነ እያወቅሽ ? የእግዚአብሔር ተቃራኒዎች ( 666 ) እኮ ናቸው የሚያደርጉት ወይ ሠለጠንን ከሚሉት ጋር መኖር እንደዚህ ነው ለካስ ?

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 20 วันที่ผ่านมา +5

    ይቅርታ ኢትዮጵያ ላይ ቀለለ ። የልቡን ከተናገረ በኋላ ይቅርታ ይላል ። በጣም ያሳዝናል።

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 20 วันที่ผ่านมา +5

    ሞጣ ሞጣ ተመልስዎ ተመልስዎ ዛሬም" ትግሬ ስላገባሽ "ይላል ዛሬም ገገማነው የትም ተወለድ ከተማ እደግ የምንድግሪ ዲፐሎም።

  • @user-cj2fm8sj3x
    @user-cj2fm8sj3x 19 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ሀቅ አይደለም መጀመሪያ ህግን አለማወቅ ከወንጀል አያድንህም ውጪ ቢሆን እየተረገጥክ ትወጣ ነበር ኢትዮጵያውያን የአየር መንገድ ደህንነት ትእግስተኛ መሆናቸው በጣም ገርሞኛል

  • @user-kj7dh4yi7j
    @user-kj7dh4yi7j 20 วันที่ผ่านมา +5

    አረ አትሳሳት ዎንድም አሁንም የተሻለ አላዎራም

  • @user-hk8mv8qb1i
    @user-hk8mv8qb1i 20 วันที่ผ่านมา +6

    እረ እንደው ምን አይነት ጉድ ነህ አሳፋሪ ይቅርታ የሚለው ቃል ከእንደ አንተ አይነት ሰው ይገርማል ለማንኛውም ወደራስህ ተመለስ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 20 วันที่ผ่านมา +9

    ወሬ አቁሙ ዩትብላይ ሐሣብ የምትሠጡ አልወርድም ከፍዬነው።።።የገባሑት ሞጣ አንፋታሕም እናቶች 😭😭😭😭😭

  • @lelahussrin
    @lelahussrin 20 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ያሳዝናል

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 19 วันที่ผ่านมา +3

    እንድኔ እኔም በነሱ በጣም ተማርርያለው ኤርፖርት ውስጥ እንዴት እንደሚያቆሽሹ ጌታን ምርር ያለኝ ኢትዮጵያዊ ሲያዩ ደማቸው ነው የሚፈላው አምስተኛ ዜጋ ነው የሚያደርጉን በጣም ስው ይንቃሉ ንቀታቸው ደሞ ለራሳቸው ስው ብቻ ነው የሌላ ሀገር ስው ቅድሚ ያገሩን ስው ነው የሚዬከብረው የኛ በተቃራኒ

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 19 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ መንግስት ስንቱን ጠባብ ቶካተር ነው የተሸከምከው መታሰር አለበት ጠግቧል የቴክታክ ገንዘብ አጠገበው !!!!!

  • @ችይፕኝች
    @ችይፕኝች 20 วันที่ผ่านมา +4

    የተናገረው ስለመብቱ ነው ግን ያጠፋው የት አገር እንዳለአለማስተዋሉ ነው

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 19 วันที่ผ่านมา

      Lela ager bihonema manm endeza ayetagesewem neber anteletelew yaweredutal enji yehe koshasha mehayem

  • @samsontemsgne-dp7xn
    @samsontemsgne-dp7xn 17 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ነው ሞጣ እሚባል አሕያ ዋጋውን ማግኘት አለበት🙏🙏🙏

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 20 วันที่ผ่านมา +3

    በመጀመሪያ የአየር መንገዱን terms and conditions በቅድሚያ እወቁ እንደው ብቻ ገንዘብ ከፍለናል በሚል ይሄ ሁሉ ያለአስፈላጊ እንካ ሰላምትያ ። ምን አመጣው።

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 20 วันที่ผ่านมา +5

    ሞጣአውሬነውሚስቱን ያሰቃያል ይባላል

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 20 วันที่ผ่านมา +4

    ባለጌና ስድ የሆነን ተሳዳቢ የሆነን ሰው የሚወዱና መቀመጫቸውን በቲክቶክ የሚያሳዩ ሴቶች ናቸው ያገነኑት?

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z 20 วันที่ผ่านมา +7

    እኔ የሱን ይቅርታ እልቀበልምምም ይቅርታውን እምኖበት እይደለም ይሄ ጥንብ ዘረኛ ባለጌ እሁንም ይቅርታ እልጠየቀም እኮ እሽሙር ነው የያዘው👹🔨

  • @user-rz3vp2ez8n
    @user-rz3vp2ez8n 20 วันที่ผ่านมา +4

    ፍትህ ለህፃን ፌበን

  • @user-wp1js4qp2z
    @user-wp1js4qp2z 20 วันที่ผ่านมา +3

    አንተ ባለጥቁር መነፅር ማንም ሁን ምንም ሜካፕህንና መነፅርህን ገጭ አድርገህ እየተቅለሰለስህ ወጥ የረገጥህስ አንተ ነህ ተናግረህ ሞተሃል😂 ምንም አቅውቅም ምንም ፍሬ ነገር አላወራህም ዳሩ ያለህ ይኸው ነው ባዶ ባዶ
    አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ህዝብ ሲቆጠር አንተም ተቆጥረህ ይሆን?? በስህተት ካልሆነ ኤጭ ነህ

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 19 วันที่ผ่านมา

      Betam tikekel, yan chemelaka dedeb Hero new yale Mehayem.. esunm felegew biyaserut teru neber

  • @ermiasaynekulu2628
    @ermiasaynekulu2628 20 วันที่ผ่านมา +5

    Mota laye arimeja mewesede alebete delebe meheyemene newu aneay besu lebeay kosele😢😢

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 20 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂ምጥ ለሚባል ዋልጌ ይቅርታ ምንድነው 😂ከደፋሪው ከደረሰዉ በደልበምን ይለያ 😂በሕግ መጠየቅ አለበት😂ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሸኤበን😂

  • @Hindiya-tl2pe
    @Hindiya-tl2pe 18 วันที่ผ่านมา

    በህጻን ሄቨን የቀለዳችሁ በእናቷ እንባ የተሳለቃችሁ የሷ ሀዘን እቤታችሁ ይግባ አሚን በሉ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 20 วันที่ผ่านมา +6

    አይ መጣ ጥብ አሳማ በግ ደፋሪ

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 20 วันที่ผ่านมา +5

    ይሄ ይቅርታ አይደለም

  • @HanenTedd
    @HanenTedd 20 วันที่ผ่านมา +2

    የተሰበረ ልቦን እንደገና ሰብሮ ይቅርታ ይላል
    ደደብ ሞጣ ከደፋሪው አይተናነስም
    ፍርድ ለሞጣ ፍትህ ለፌቨን

  • @user-qp4vl8wh1j
    @user-qp4vl8wh1j 20 วันที่ผ่านมา +3

    ህግና ስርአት እወቁለደህንነታችሁ ከተባለመዉረድ ነዉ

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 20 วันที่ผ่านมา +3

    እንግዴ ልጅ ነው ልጅየው ተቀብሯል ሞጣ የሚባለው አዞ አፍ ዳየኖሰር ነወ የሚመስለው

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 20 วันที่ผ่านมา +2

    ካልፈለክ ለምን በሌላ ኤርላይንስ አትሄድም።እኔ 40 አመት እጎዛለሁ አንድ ነገር አይችልም አላቅ።

  • @bsdba-ei2nt
    @bsdba-ei2nt 20 วันที่ผ่านมา +6

    የደቡብን ህዝብም ይቅርታ ይጠየቅ

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 19 วันที่ผ่านมา +2

      ጠየቀ አልጠየቀ ይሄ ዝግምተኛ እኔ ግርም የሚሉኝ እሱን የሚደግፉት ናቸው ?
      የእሱ ቢጤ ናቸው ማለት ነው ?

    • @user-tj5oe4zc6r
      @user-tj5oe4zc6r 19 วันที่ผ่านมา +1

      ይህን ሰው ይቅርታ ጠይቅ ማለቱ ማግዘፍ ነው እሱን በጣም እራሱን በብልግናው የእሱ ቢጤዎች እየተከተሉት እላይ ሰቅለውታል ወደ ሕግ ማቅረብ እና የእጁን ማግኘት አለበት

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 19 วันที่ผ่านมา

      @@user-tj5oe4zc6r እውነት ነው ።
      ያለበት አገር እንደ ኢትዮጵያ ህግ የሌለ መስሎት አፉን ሲቀፍት የአሜሪካ ፖሊስ በሱሪው ላይ አስቀዝነውት ነው ?
      እዛ ያሉት ኢትዮጵያኖች ደግሞ ይቅርታ በል ብለውት እንጂ የእሱ ጭንቅላት ነፍጥ ብቻ ነው የተሸከመው ?

  • @SahleBw
    @SahleBw 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሞጣን ተወዉ ሰዉ ለመሆን የጎደለዉ። ቲክቶከሩ አለዋቂ ሳሚ። እጅግ በጣም ነውረኛ ማወቅ ይህ ከሆነ ይቅርብኝ። የደህንነት በለሙያ ከዚህ በላይ ትግስት!

  • @amonebeyene6469
    @amonebeyene6469 20 วันที่ผ่านมา +4

    ሞጣ የተባለዉ ሰገጤ ባለጌ ቀደም ሲል ስለሱ ብልግና ተናግሬ ነበር ሰሚ አላገኘሁም ፌስ ቡክ የሚሰሩ ጭራሽ ለአንድ ሳምንት እንዳልገባ ብሎክ ያደርጉኝ ነበር ዘግይቶ ግን የሞጣን ብልግና አያችሁት ።

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 20 วันที่ผ่านมา +4

    ይቅርታ አያስፈልገውም መታሰር አለበት ሞጣ::

  • @WorkesewSolomon
    @WorkesewSolomon 20 วันที่ผ่านมา +4

    ኧረ ሞጣ ምን ብለን እንሠይምህ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 20 วันที่ผ่านมา +3

    በአፉ የሚያራ ሰው ደሞ ይቅርታ ደሞ አይሮፐላን ሎንቺና ሆነ በስመአብ

  • @user-tr7sq9oy8k
    @user-tr7sq9oy8k 19 วันที่ผ่านมา +1

    ከፕሌን አልወርድም የሚለው በመሬት ላይ እየተሽከረከረ መቀሌ የሚገባ መሰለውንደ ከብት አገር ሻጭ ህውሀትነት ስላለበት ነውኮ

  • @fikerfiker7922
    @fikerfiker7922 20 วันที่ผ่านมา +3

    ከበቱ ጠፍተዎል የተባለ እዉነት አይደለም ቢዲዩ እቤቱ ነዉ 😂🤣🤣🤣 አይ መጣ ምጥሚጣ የሆንክ አሻንጉሊት ነገር 😢😂😅

  • @alemhaile884
    @alemhaile884 20 วันที่ผ่านมา +2

    Yehe seweye altaserem ende. Menu new yeqertaw, aldeferem eyaleh eko new.

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 18 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለሔቨን

  • @frehiwotamanwel4299
    @frehiwotamanwel4299 20 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ሙሉ አማረኛ ነኝ ሞጣ ባለጌ እሳዛኝ ሰውነው እሳፋሪ!!!

  • @tadelenegash9128
    @tadelenegash9128 20 วันที่ผ่านมา +3

    ውረድ ከተባለ መውረድ ነው ግን እያሸሻችሁን ነው ብሎ አስተያዬት ሰጪ አሳዘነኝ ህጉን እያወቅህ ምነው ከተመቸህ በመረጥከው ተጠቀም አየር መንገዱ የራሱ ደንብ አለው ደንቡ ካልተመቸህ አማረጭህን ውሰድ

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 19 วันที่ผ่านมา +2

    የ TikTokአራድነት እንግዲህ ይሄ ነው እንደ ጆን ዳንኤል አይነት moronች ናቸው ፖለቲካውንም ከአውሮፕላን አንወርድም ባዮቹም። 🥱

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 19 วันที่ผ่านมา

    ስለደፈራ ና ስለፖለቲካነው አሁንም እሚያወራው የሚገባውን ያገኘ ፍትህ

  • @user-zx2ym6oh4h
    @user-zx2ym6oh4h 19 วันที่ผ่านมา +2

    ወጠጤ እዩኝ እዩኝ ባይን ቁርጭምጭሚቱን ኣላቆ መጣል

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 17 วันที่ผ่านมา +1

    እስካሁን አልታሰረም እንዴ? በህግ መጠየቅ አለበት አሁንም የሚናገረው የሚያስጠይቀው ነው😮

  • @neimaibrahim2155
    @neimaibrahim2155 20 วันที่ผ่านมา +3

    Mota ayneh yewta

  • @marthateklu9400
    @marthateklu9400 20 วันที่ผ่านมา +2

    ግድንግድ ፋራ ተመችቶኛል 😂😂😂

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 19 วันที่ผ่านมา +1

    ውሸቱን ነው አምኖበት አይደለም መርዙን ከረጨ በኃላ ከዛ በኃላ ወቶ ልጅቷ አልሞተችም ፎቶውን የሸጠላት ሰው ነግሮኛል ሲል ነበር ሞጣ መቼም አይታረምም እንጀራው ሊዘጋበት ሰለሆነ ሌላ ማምለጫ ሰለሌለው ይሄ ነው አማራጩ በህግ ቢጠየቅም ይቅርታ ብያለሁ ለማለት ነው ይሄኔ ይሄንን ህዝብ ተጫወትኩበት እያለ ነው፣

  • @TANDOOTADIWEE
    @TANDOOTADIWEE 20 วันที่ผ่านมา +3

    ቆይ ኢትዮጵያ ህዝብ ታምራችሁ ማይቦች
    እናንተ ናቸው
    ውረዱ ከተባለ ማውረድ ነው
    ወደ ገደል ትገባ ነው
    አሁንማ አበዛችሁ
    ደደብ

  • @hewan1291
    @hewan1291 20 วันที่ผ่านมา +4

    Ere yehe mota yetebale gemash sew balege ufffff

  • @rainman1775
    @rainman1775 20 วันที่ผ่านมา +3

    What is he still doing on line. He should be arrested.

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 20 วันที่ผ่านมา +3

    1:11 Taxi new ende😂😂😂😂😂😂😂

  • @fedlumohammed2391
    @fedlumohammed2391 20 วันที่ผ่านมา +2

    አየር መንገዳችችን ሞተ እንዲም በፍጥነት ዉድቀት አለ

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 20 วันที่ผ่านมา +6

    ሁለት ምላስ የኢትዮጵያ ህዝብ

  • @alainfef176
    @alainfef176 20 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢አውሮፕላን. ተሰቅሎ አያቅም😂😂😂😂

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p 20 วันที่ผ่านมา +2

    Johne Daneil segete ke plane laye alwerdem 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @blessings515
    @blessings515 20 วันที่ผ่านมา +2

    The guy with dark glass is partially wrong. Regardless of what has happen thru the course, unruly passenger such is those on the flight is not tolerable by international airlines convention. Its a big criminal charge and they can easly ban him never to flight again, not only by ET but also other airlines that shares passengers data. NO he is not a hero by any means, this is a complete luck of intelligence, ignorance and immaturity. Period!!

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 19 วันที่ผ่านมา

      You are right, he is so NARROW MINDEDpereso to call that rude guy a hero. I wish they arrest this guy too.

  • @DebruaDelelegn-y1b
    @DebruaDelelegn-y1b 20 วันที่ผ่านมา +3

    Fitih le heven 😢😢😢😢

  • @ችይፕኝች
    @ችይፕኝች 20 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ልክ ነህ አስተዋይ ኢትዩጲያዊ ነህ

  • @yade716
    @yade716 20 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ መሃይም ከቲክ ቶክ ካልታገደ ወይንም በህግ ካልተጠየቀ ጉዳቱ ብዙ ነው።

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 20 วันที่ผ่านมา +2

    እንደ ደህና ሰው አሁንም ሰው ፊት ትቀርባለህ። ያልገባኝ ምንድነው ያንተ አላማህ ። ከብት።

  • @halimaaymen6902
    @halimaaymen6902 19 วันที่ผ่านมา +1

    ጆን ዳንኤል 😂😂🤣🤣 የጀሞ ታክሲ መሠለው 😂

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 19 วันที่ผ่านมา

    እኔ በግሌ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምንም አይቼበት አላውቅም ከ3ጊዜ በላይ ሄጄባታለሁ

  • @dagnetemesgenbalker6349
    @dagnetemesgenbalker6349 19 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለሔቨን እና ልክ እንደሷ ዓይነት ለገጠማቸው

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 19 วันที่ผ่านมา +1

    Rimin eko betam new yemewedesh seyenageri betam mdw des yemetyegne lek lek new yemetenageriw

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z 19 วันที่ผ่านมา

    የሚገርመኝ የውስጥ. መስተግዶ በጣም ትንሽዋ የኮካ ለስላሳ ለ3 ሰዎች አካፍለው እንዴት. ነው እሰኪ. ቅመሱ ነው

  • @Habiba-uu3pp
    @Habiba-uu3pp 19 วันที่ผ่านมา +1

    ኤልያስ አከብረሀለሁ

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 19 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ የቆሻሾች መደበቂያ መሆኗ በጣም ያሳዝናል ! ሞጣ በአሰቃቂ ሁኔታ ነው መገደል ያለበት !!!!!!!!

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 19 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ ኛው ደሞ የጃን ዳንኤል አይነት ደደብ ነው ደርሶ አዋቂ እነዚህ አውቀው ነው ይሄን ሰለ ኢትዮጵያን ኤርላንስ መጥፎ ያወሩት ሁሉ አውቀው ነው ተልኮ ያላቸው ናቸው 💚💛❤️🙏

  • @user-of3ce2sf6v
    @user-of3ce2sf6v 20 วันที่ผ่านมา +7

    ይቅርታ አልጠየቀም እያሾፈ ነው

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 20 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ባለመነፅር ደግሞ እንደሚያውቅ ስለ rossa park የወራኽ is very wrong u didn't know the right story of the legend black woman what she did at that racial discrimination moment. You are speaking two different things. የኢትዮጵያ ህዝብ አያነብም ብለህ አታውራ ወይም መጀመሪያ የጀግናዋን ታሪክ አንብብ እና ለህዝብህ ግለፅ።

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 19 วันที่ผ่านมา

      He is so NARROW Minded person, he should be arrested too

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h 20 วันที่ผ่านมา +6

    ሰላም፣ ሮሚ ከፕሌን አልወርድም ያለውን ሰው ከገጠር የመጣ በማለት አላስፈላጊ ቃላቶችን መጠቀሟ አሳፋሪ ነው። የገጠር ልጅ እኮ በአብዛኛው ሥርአት ያለው ነው። ጋጠወጥነት አስተዳደግ እንጂ የአ/አ እና የገጠር በመሆን የሚደረግ አይደለም። ከመናገርሽ በፊት አስቢበት አ/አ ከተለያዩየ የገጠር አካባቢ መጥተው የሚኖሩባት መሆኑን አትዘንጊ በሏት።

    • @millivanilla1
      @millivanilla1 20 วันที่ผ่านมา +2

      እውነት ነው ገጠሪቱ ኢትዮዽያ የሁሉም ህይወት መጀመሪያ ነች
      ያንዱን ስህት ለመንቀስ ብዙውን ህዝብ የሚያስቀይም ንግግር የአፍ ወለምታችንን እናቁም

    • @Mitubekele
      @Mitubekele 19 วันที่ผ่านมา

      Dedebe mehayem nech enji gegeter lij mnm telalech sijemer aberariwem ayeremenegeden yemola ye kefelehager ye geter lij eko nw bankem yetem

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 19 วันที่ผ่านมา +1

    Starting point not paid addional fees

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h 20 วันที่ผ่านมา +7

    ሞጣ ከጎጠኝነት ጭምብሉ የሚወጣው መቼ ነው። የሟች አባት ትግሬ ባይሆን ያዝን ነበር ማለት ነው? ሞጣ ከወንጀለኛው በላይ ወንጀለኛ ነው። ባለበት ሀገር የሚያስጠይቀው ህግ ካለ በአካባቢው ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ዝም አትበሉ።

  • @messia8257
    @messia8257 19 วันที่ผ่านมา

    እርግጠኛ ሁኜ ልንገራችሁ ሀገሪቱ መቼም ቁልቁል እየሄደች ነው ነገ ጆንን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አንባሳደር አድርገው ያመጡታል ጠብቁ😢

  • @user-of3ce2sf6v
    @user-of3ce2sf6v 20 วันที่ผ่านมา +2

    መቸም የሚቀየር አይደለም ዋጣት

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 20 วันที่ผ่านมา +2

    ከምሳዴብ ቄጥቅጦ መምታት ይሻላል መክንያቱም የቴመቱቤት ቁስል ይድናል ና የሴዴቡት ግን ለድን አይችልም ሁሌ ተሣዳብ ነህ መፃሐፌ ቅዱስ ከአፊ የምወጣው ያሬክሳል ይላልና ከአፊ ክፉነገር አታውጣ በእትዮጵያ ብኖር አጥንትም አይገኝ ነበሬ ሕዝቡ እንዴት እንዴቴና ዴዴ ባዬህ አፊን አርም

  • @erimyastaye9329
    @erimyastaye9329 19 วันที่ผ่านมา

    በህግ ይጠየቅ

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 20 วันที่ผ่านมา +2

    ይቅርታ መጠየቁ ነዉ ማሾፍ ነዉ ቀፎ ምንም እዉቀት እንደሌለዉ ያሰታዉቃል

  • @meheretgebreselassie836
    @meheretgebreselassie836 18 วันที่ผ่านมา

    ሰው ምን ሲሆን ነው በዚ ደረጃ የሚሰግጠው???

  • @user-eg9qi2dk6m
    @user-eg9qi2dk6m 20 วันที่ผ่านมา

    እውነቱን ነው ተባርክ

  • @user-ct6yv4rx8n
    @user-ct6yv4rx8n 19 วันที่ผ่านมา

    ወደ ትግራይ ሲሆን ብቻ ነው ፕሌኑ ችግር ያለበት ክክክክክ።

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 19 วันที่ผ่านมา +2

    መደብደብ ሲያንሰው ነው አንተ ደነዝ መነጽራም ጨለማ ነህ አፍህን አትክፈት !!!!
    አንተ የገባሀው ፕሌን የተለየ ነው የማናቀውን ውሸት አታጠጣን !!!

  • @abiytelahun9267
    @abiytelahun9267 20 วันที่ผ่านมา +2

    ወጤጤ

  • @abdisabeyene904
    @abdisabeyene904 20 วันที่ผ่านมา +1

    Yiplanetu newregna

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 19 วันที่ผ่านมา +1

    Ye abatu hager hedo yichemalek yeah balege
    Plane yemhyle negere hager teshekimo yemehede enzeh tik tikore eyalu yemebalegu balegewech mengist ermja yewesed

  • @nomore8101
    @nomore8101 19 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ከፕሌን ላይ አልወርድም የሞጣ ልጅ ዮሐንስ ፉራ ሲያስጠላ የትኛው መናኸሪያ ነው ያለኸው ባክህ ሰንት ባሶች ወጡ ባክህ አቤት ንግግር ጭንቅላት ባዶ ግደለኝ አልወርድም አንወርድም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂2024 ምርጥ ሰገጤዎች ከፕሌን አልወርድም ያሉ😂😂😂 am proud to Ethiopian air lines ሽንቴ ውስኪ ነው አለ እኳ የቲክታክ ዱቄቱን አሁን በደንብ ትልሰዋለህ

  • @user-qg6tu1dg8u
    @user-qg6tu1dg8u 20 วันที่ผ่านมา +2

    አዕምሮው ጤነኛ አይመስለኝም❓

  • @lollili7889
    @lollili7889 17 วันที่ผ่านมา

    የሞጣ እና መሰሏቹ አድናቂወች ንሳሓ ግቡ ፈጣሪ ይቅርይበላችሁ።