Thanks for the analysis! Just a quick off-topic question: My OKX wallet holds some USDT, and I have the seed phrase. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). How can I transfer them to Binance?
If it's interest free and reliable, why don't they sell it now for 1.95M cash ? Or is it duty free with plate code No. 1? Something doesn't feel right for me. What's the ridden mystery here ?!!😊
መኪኖቹ ተሽጠው አልቀዋል
The phone works but he says 2.3 and it has 14% interest and it will come after 3 month after we paid the half.
Ok
Hey dude, it's very unrealistic and unreliable info... you might lose your reputation and followers in the mean time!
The phone number you attached is mine Please remove ASAP
Please remove my number
እነ ኦክሎክ ሞተርሰ በ6 ወር እከጣለሁ ብሎ በ690ሺ ተነጋግሮ 5 አመት ያለፈው ሲሆን በየ ግዜው እየጨመረ 1150000 አድርሶታል ነጋዴን ማመን ከባድ ነው
በትክክል ማንም ለሰው ጥቅም ብሎ የያስተዋውቅም ለራሳቸው ጥቅ እንጂ የውነት የመጠቅም አውነተኛ ቢሆን ኖሮ ዘመድ አዝማዱን ሰብስቦ ይሄዳል እንጂ ማንም ለማንም መረጃ አይሰጥም😡👍👍👍🙏🙏🙏🙏
Thanks 😢
በነገራቾን ላይ አንዳንድ ስግብግብ ያላዮ ልጅ በሆኑት አስነጭ ተብየዎች ነውጅ ዋጋውን ሰማይ የሠቀሉት አይደለም 2ሚሊዬን 1.5 ቢሸጡ በደንብ ያዋጣቸዋል !! ምን ያደርጋል ሰውን ሰው የሚበላበት ጊዜ ደርሰን !
ይህ ድርጅት ማለት ሄሎ ታክሲ የነበረው ነው ። ከዚ በፊት "የኛ መኪና" እያለ ያስተዋውቅ ነበር ። እባካችሁ ብራችሁን እንዳትበሉ ።
እናመሰግናለን ! አድራሻ ግን አላስከመጥክም ?
ለነገ አቀርባለሁ ቢል አናምንም ።
Thanks for the info
እንደ ፐርፐዝ ብላክ የዜጎችን ብር ሰብስቦ ለመጥፋት ነው እንጂ ከቻይና ሲጫን 2,550,000 እስከ 2,650,000 ጨርሶ ሚገባን መኪና በምን ተዓምር ነው ያውም ከወለድ ነፃ 50% የባንክ ብድር ጋር 1,700,000 ብር ሚሸጡት እንደው ድሮ እንኳን ቢሆን ከባንክ ዶላር አግኝተው ነው ይባል ነበር አሁን ከባንክ አገኘ ከብላክ የዋጋ ልዩነት የለው እራሱ ድርጅቱ እዚሁ ሃገር አምርቶት ከሆነ ( አምርቶት ከሆነ ነው ያልኩት ገጣጥሞት አላልኩም) እሰይ ጥሩ ን ከዘ ውጭ ግን በፍፁም አይን ያወጣ ሌብነት ነው
2500000 ጨርሰው ይገባሉ አልከን እንጅ ነጋዴዎቹ የሚያተርፉትን አልነገርከንም
Thanks for the analysis! Just a quick off-topic question: My OKX wallet holds some USDT, and I have the seed phrase. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). How can I transfer them to Binance?
የመኪናው ምዝገባ አልቁአል እኔ ተመዝግቤ ነበር መጀመሪያ በ 2 ወር ለ 140 ሰው ነበር ሁለተኛው በ 3 ወር ለ 120ሰው ነበር 1.9ሚሊዮን አሁን ግን ሁለም ሞልቷል አሁን መመዝገብ የሚፈልግ በ 2.3ሚልዮን ነው እና ድሞ 14% ወልድ አብሮት አለ ትናትና ነው በእርግጥ ያለቀው 🔻
I prefer to buy in cash in 3m rather than trusting idiot merchants
የት መስርያቤቱ ወንድሜ እስቲ ንገረኝ ራስን ለማሸነፍ መተባበር ግድ ይላልና
ምዝገባው የት ነው ብትነገረኝ ❤
This is lies
የካምባኒውን ስልክ ልትልክልኝ ከቻልክ ላክልኝ
በብድር ሲሸጡ ሊብሬው እነሱ ጋር ስለሚሆን አስይዘው ከባንክ ሌላ ብር ሊበደሩበት ይችሉ ይሆናል: ስለዚህ ሊብሬውን ለሶስተኛ ወገን አሳልፈው እንዳይሰጡ ውሉን አበጥሮ ማየት ይፈልጋል; በተጨማሪ ሌላ ዋስ ሊሆን የሚችል ታዋቂና ግዙፍ የሆነ Investment ሊኖራቸው ይገባል
ሰንቴ እንደዚህ ማጭበርበር ይችላሉ? አንዱ የተበላ ሰዉ ከከሰሰ ባንክ ቤት አያበድርህም ካበደረ የባንክ ቤቱ ችግር ነዉ።
እኔ እንደገባኝ የመኪና ሻጮቹ ሳይሆኑ ባንክ ነዉ የሚያበድርህ። ባንክ ካበደረህ ልብሬዉን የሚይዘዉ ባንክ እንጂ የመኪና ሻጩ አይደለም
ዞሮ ዞሮ ለነዳጅ የሚወጣው ብር ግዴታ ለባትሪ መግዣ በቀን 700 ብር ማስቀመጥ አለበት ባትሪያቸው 1mብር በላይ ነው በዛላይ መኪና ነው አይበለውና አንዱ እቃ ሲበላሽ ወድነቱን ከዲዛየር መኪና መማር ነው
እኔ 1 አመት ነድቼዋለሁ በጣም ቆንጆ car ነው በርግጥ መሸጫው 8k dollars nw so ከ 2M በታች ቢሸጡም ያዋጣል
አንተ ጥሩ ሀገር ነው ያለኸው !
@novelethio9891 ኢትዮ ነው ያለሁት ያስመጣሁት ግን በ 8k dollars nw ምርጥ ጠንካራ መኪና ነው የወር ወጪዬ ለቻርጅ 1000 ብር ነው
8k yelem weshet nw
@@zolasef3939ahun yeme
የምሩን ነው ከ 8-9k ናቸው
If it's interest free and reliable, why don't they sell it now for 1.95M cash ? Or is it duty free with plate code No. 1?
Something doesn't feel right for me. What's the ridden mystery here ?!!😊
You nailed it! Adonyas be cautious with your info otherwise you might lose your reputation and followers in the mean time!
Exactly! I am with you.
ስልክ ቁጥር ላኩልን።
ሙሉውን ከፍሎ መግዛት ለፈለገስ ዋጋው ያው ነው?
ሰላም ስልክ pls
አድራሻቸው የት ስልካቸውን ብትልኩልኝ ለትብብራችሁ አመሰግናለሁ ።
እነዚህ መኪኖች ተሽጠው አልቀዋል
@@teferabekele395 ወዳጀ እኛ 6 አመታችን ነው በ690ሺ ገብተን አሁን 2.150.000 ነው ያንተን ደግሞ ገምተው ነገረ ሰሪ አደንዛዥ አፍዛዥ ጎጃሜዎች ናቸው ነገሩን የሚአቀነባብሩለት
thankyou
ያስፈራል ሪስክ ወስዶ መግባት።
አዲስ የቻይና ሊፋን መኪና አውጥቼ ያየሁትን መከራ እኔና የሊፋን ባለቤቶች እናውቀዋለን:: ለእኛ አገር በፍፁም አይሆኑም::እንዳትሸወዱ ወገኖቼ::
ሲልክ ቁጥረች አስቀምጡልን
Address
ስለመኪናው አልበረም ርእስህ ግን የመቀባጠር አባዜ ነው ያለብህ ልበል
ስልኩነ
መኪናው ከቀረጥ ውጪ 12ሺ ዶላር ነው ቀረጡ4መቶ 50ሺ ነው እዚ ሲገባ በአጠቃላይ 2ሚሊዮን 3መቶ ሺ እስከ2ሚሊዮን 3መቶ 50ሺ ይፈጃል ታዲያ እነሱ በ1ሚሊዮን 9መቶ ሺ እንዴት ያዋጣል ወይስ ሊላ የታሰበ ነገር አለ?
ሌቦች ናቸው
I think electric car is free of tax
@Gozhini ታክሱ ብቻ 4መቶ 50 ሺብር ነው ግዢው 1.9ይፈጃል ደምረው ስንት እንደሚደርስ
አሌክትሪክ መኪና ከታክስ ነጻ ነዉ (ወይም በጣም ትንሽ)። አጣራ ብትፈልግ።
@@Amuke23 አንተ አጣርተሀል
ቀረጡ ነው እጂ ውጭ እርካሺ ነው ምን አለ መግስት ለመዳም ቅመሞች ብቻ ከቀረፂ ነፃ ቢያረግልን ይዘን እገባ ነበር
@@uae5311 ከቀረጥ ነፃ ነው እያስገባ ቢሆንም በየ 4 ወሩ ነው ጭማሪ እያሳዬ ያለው ፍትህ ሚኒስቴር ወይም የትራንስፓርት ሚኒስቴር ይሄን አጭበርባሪ ድርጅት መልክ ሊአሲዘው በተገባ ነበር
Yea fintek heje neber asredtewgnal ena arif amarach new 50% ግን ፌር አደለም 100% ብራችን ሊመለስ ይገባል ካልሰጡን ሁለት ወር ግዜ ጠብቀህ አስበከዋል
Please tell as about drive motor types
በካሽ ይሸጣሉ?ማለቴ አሁን ሙሉውን መክፈል ይቻላል?
አይሸጡም
@adoniyascarreview9401 ገብቶሃል ነገሩ ግን?
@@adoniyascarreview9401 ለማይረባ ሳንቲም ብለህ ለአጭበርባሪዎች አድቨርት አትስራ ፣ ተአማኒነት ያለው ኮንተንት በመስራት ቻናልህን በትዕግሥት ለማሳደግ ጥረት አድርግ፣ አያገባኝም የሚባል ነገር አያዋጣም
@@adoniyascarreview9401 he says it is possible but with interest penality
ሌቦች ናቸው ተጠንቀቁ
ቁጥር ስልካቸው ወይም ኣድራሻቸው ላክልኝ ወንድሜ
እነዚህ መኪኖች ተሽጠው አልቀዋል
ሰልክ ቁጥር አልሳቅምት ም አድራሻ የት ነው?
@@NatiNati-rr9vr መገጣጠሚአው ቸራሊያ ጀርባ ነው ቢሮአቸው መስቀል ፍላወርና ላንቻ አካባቢ ነው
they don't have another model?
@@EE-em8gg they are only offering segull models
።Ato EE, ለምን ሌላ ሞዴል ፈለጉ ዝብርቅርቅ ያለ ሞዴል መግዛት ኢኮኖሚያችንን ይጎደዋል ለያንዳንዱ መለዋወጫ ሰናሰመጣ
ሃይ ሩፍ ዶልፍን አባዱላ የለም ወይ የህዝብ ትራንስፓርት ማለተም
ችግሩ ባትሪው አይበለውና ቢጋጭ ዋጋው ሚቀመስ አይመስለኝም
Sillezih tekuam alawkim gin hullum negade santim eskitkefil new endezih yemillu
ስንት ከፈለሁ ለአድቨርዛይቲንጉ
እኔ ለምን በቅድምያ ብር ይሰበስባሉ ግን?
ቶሎ በል!! 5:04 400ኪሜ የሚሄደዉን ሙሉ ከፍዬ ልረከብ
የማይሰራ ሰልክ ቁጥር ከሌሎች 600 ሺ ቅናሽ ከወለድ ነጻ ?
the phone works but he says 2.3 and it has 14% interest and it will come after 3 month after we paid the half.
@@miheretabalemu 3 ወር ማመን ግን አይከብድም
BYD ትንሹ አለ
ስልክ ወይም አድራሻ ከአለ?
lenem mezgebegne wendim
Silk lakulin
ቁጥር ስልክ በለውምኮ
0911966922
አጥፋልኝ ብሎታል
ስልክህን አስቀምጥ
0911966922
የታለ ስልኩ
ኮሜንት ፍለጋ ነው አትድከሙ
ብርህን ተቀብለው አምስት አስር አመት ይሰሩበታል እንጂ አሁን 1.9 ማንም ይገዛቸው የለ ሰፍ ብለህ ብርህን ተቀብለው ዛሬ ኘገ እያሉ ባንተ ብር እነሱ ይሰሩበታል ንቃቃቃቃ
Lantem mullu mereja kelleleh batawerra yishallal mastawkya new yemiserubih
እጅ በ እጅ ሲሆን ነገሩኝ ::
It is Chinese language not English domestic car
74 hours power 💥 🤔?! What is this? A motorbike??? What a joke 1.9M$ is not a joke pls don’t thought ur money in the garage!
ሰዎች አትጃጃሉ ውሸት ነው :ስልኩም አይሠራም
ያት ነው ቦተው ነገ ልምጣ
Muselyimen lebalu nawe tetankaku
ማመን ከባድ ነው ። ከወለድ ነፃ የማበደር ስልጣን ለባንኮች ማን ሰጣቸው????
ምን አገባህ ከሰጡህ አፍህን ሎግመህ ተቀበል
@@ዋሰልክ አባትህ እናትህን እንዳገባት እሱም የአገር ጉዳይ ይመለከተዋል አፍህን ስትከፈተው ደንቆሮ መሀይም መሆንህን አሳወከን
100% weshet
መልካም
👍
location and contact person, pls?
@@denekewaman1772 0911966922
ወንድሜ መጀመሪያ ደግመህ ደጋግመህ አስብ ከመክፈልህ በፊት ከቻይና እዚ ከነቀረጡ እስኪገባ 2ሚሊዮን 3መቶ50ሺ የሚፈጅ መኪና በ1.9ሚሊየን እንዴት ሊሆን ይችላል?!
መኪናው ጠቅላላ ዋጋው 9000 ዶላር ነው አሁን ላይ መኪናውን 1 ድርጅት በ 1.4 ማስመጣት ይቻላል
@@VIP-n1z
አንተ ምን አመራመረህ ሁለት ሚሊዬን ተብለሀል ሄደህ ግዛ ዉሸታቸዉን ከሆነ አሁን ማሰረጃ አለህ መጥተህ ሰም ታጠፋለህ አንድ መከና ሰታሰመጣና አንድ ሺህ መኪና ሰታሰመጣ እኩል አይደለም
@ዋሰ አይ አንተ ኪጂ 3 ነህ እርግጠኛ አሁን አንተ ተናግረህ ልብህ ውልቅ ብሏል
😂😂😂
Sell ytale
Like
Wushet nw Scammers
በምን ቻርጅ ሊደረግ ነው😂😂ኢትዮ
ቤትህ ሶኬት የለም?😂😂😂
@salemhailu11-11
ቤቱ ሶኬት አለ የሌለዉ ቀናነት ነዉ። ከንዘቡ ሰለሌለዉ መመቅኘቸቱ ነዉ ቤንዝልሰ ኖሮን ነዉ እንዴ የጭሰ መኪና የምንነዳዉ ቤታችን ቤንዝል ማደያ ኖሮ ነዉ ወይ ነነዳጅ መኪና የምንገዛዉ ። ቤታችን ኤሌትሪክ ከሌለ ዉጭ ወጥተን ኤሌትሪክ እንቀዳለን ልክ እንደቤንዝል ማደያ
ከ 60% በላይ ዜጎቿ በኩራዝ በሚኖሩባት ሃገር ኤሌክትሪክ መኪና ማስገባት አይደለም ማሰብ ራሱ ትልቅ ቅዠት ነው::