How nice to the future of Ethiopia ! These two young people are hope for the great Ethiopia. May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
There is no curriculum in university for brilliant minds like such to pursue the KNOWLEDGE not the DEGREE. Vocational schools are the most preferred programs suitable to gain the necessary knowledge. Bravo 👏🏼 "Keep on going on."
ጎበዞች👌 በርቱ! ኢትዮጵያዬ 🇪🇹💪
ስልጠና እና ብዙ ድጋፍ ቢደረግላቸው የት እንደሚደርሱ መገመት አያዳግትም💪
የተባረከ አእምሮ ❤❤❤❤ ጌታ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
የኢትዮጵያ የማንሰራራት ዘመን ማለት ይህንንም ይጨምራል
Fana የሰራውን የተቋም ሙስና ስታይ ምን ትላለህ?🤔😀
😫
❤❤
የተባረከ አይምሮያላቸው ውድ ወጣቶች።
እጅግ በጣም ጎበዞች ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ልጆቼ።
❤❤ለአብዱና አብርሐም ስልካችሁን በጣም ፈለጌ ነበረ ወረፋ ልይዝ ነው pls ለእግሬ ነው ጉዳት ስለደረሰብኝ ነው። ስልካችሁን በቶሎ
❤❤❤❤
አደከሙን ይመቻቸው ምርጥ ልጆች ናቸው .... በቅርቡ ባለሀብት ይሆናሉ 👍👍👍
ሃገር እንዲህ አይነት ዜጎችን ትፈልጋለች እነሱም ያድጋሉ ሃገርም ያበለጽጋሉ ጎበዞች በርቱ።
እንደዚህ ነው ብሩህ አይምሮ ያላቸው የኢትዮጵያ የነገ ተስፋ ወጣቶች ማለት በርቱልን ጀግኖች ብያቹዋለሁ ። ❤❤
እግዚአብሔር የበለጠውን እውቀት ይጨምርልባቹ ተቦረኩ የኢትዮጵያ ብርቆች
በርቱ ተባረኩ አንበሶች!!!🙏🙏💙💙
How nice to the future of Ethiopia ! These two young people are hope for the great Ethiopia. May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
እነዚህ አዲሲቷ ኢትዮጵያን የሚገነቧት ወጣቶች ናቸው❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ደስ ይላል ሰላም ጠፋጅ ብዙ የፈጠራ ባለሙያዎች ነበሩን ደጋፊ ቢያገኙ
ዋው! አንበሶች ናቸው! የኢትዮጲያ ተስፋዎች ናችሁ! በርቱ! ❤
Never discourage University❗❗ Thank you አህታችን❤❤ Excellent boys❤
Beyond belief!! You guys are the 21st century Ethiopians youngest genius, with sharp and creative minds. Ethiopians are proud of you!! Blessings
ሁፍፍፍፍ እንዴት ደስ ሚሉ ልጆች ናቸው ፣እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ጎበዞች በርቱ🎉
Mashaallah what amazing job God bless you guys ❤❤❤❤
እስካሁን በebc ነጋድራስ የቀረቡት ከብዙ ጥሩ ተወዳዳሪዎች የተመቹኝ ወጣት ልጆች በጣም ❤❤❤❤❤❤
ጀግኖች ናችሁ በርቱ እንደናንተ አይነቶቹን ያብዛልን
እንዲዚህ አይነት ጂኒየስ ልጆችን ነው እንግዲ በዘር መርዝ የሚበክሏቸው❤
በጣም ደስየሚል ትውልድ ይላል እንዲህነው እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ዳኞችም ❤❤❤❤❤
ጎብዝ ናችሁ ተባረኩ
ጎበዞች በርቱልን እግዚአብሔር ያግዛችሁ 👏።
ጎበዞች ናቸው ሊደገፉ እና ሊበረታቱ ይገባል ❤❤❤❤🎉🎉🎉 አላህ ለሀገራችን ጠቃሚ ያድርጋችሁ
👊Yo I ain't got no word yet to tell you that ur the best 💯
ልጆች መማር ያለባቸው የሚፈልጉትን ነው ፡፡ እግዚአብሄር ያሳድጋችሁ
Amazing
ምርጥ ልጆች በርቱ
ምርጥ 👌👌👌ጊቢ ወፍ ጥቅም
በርቱ ጀግኖች
እግዚያብሔር ያበርታችሁ
በርቱልን
ብልፅግናን በተግባር
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ግብዞች በርቱልን
ልጅቷ በማርያም ስወዳት ምንም ጥቃቅን ነገር አታልፍም ኑሪልኝ ዳኞቹን ሁሉ አታልፍም ይቺን ነበር ጠቅላይ ሚነስቴር ማረግ
😁😁😁
ጀግኖች❤❤
በጣም የሚደንቅ ፈጠራ ነው።
ጀግኖች አለህ ያግዛችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ውስጥ ከላይ ያሉት አይነፉም ብዙም ተስፋ አታድርጉ ይሰርቋችሁዋል ተጠንቀቁ ውዶቼ
Wooooooooooow!!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሳዩን እስቲመኪናውን?
በርቱልን ጎበዞች!!!
ጎበዞች በርቱ
Good start
አሪፍ ነው በርቱ
እረ ደስ ሲሉ
I would love to invest on this guys!!
በራሳቸው ሚዲያ እንቅጬን ነገርክልኝ አቦ ተባረክ
🎉🎉🎉🎉
ይመቻችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
There is no curriculum in university for brilliant minds like such to pursue the KNOWLEDGE not the DEGREE. Vocational schools are the most preferred programs suitable to gain the necessary knowledge. Bravo 👏🏼
"Keep on going on."
Tnks our Heros tnks
እግዚአብሔር ይባርካችው !! እኔ እርግተያ ሆዬ የምነግራችው በዚእ ከቀተላችው መንኮራኩር ወደ እስፔስ ትልካላችው በርቱ ልጆቼ በታም ኮርቼባችዋለው።
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ምርጥ ልጅች! እፈልጋቸኋለሁ።
ወይ ትምህርት! ጉዷ ተጋለጠ። የድግሪና የሰርትፊኬት ቁጥር እንጀራ ስላልሆነ፤ እነዚህን ልጆች ወደድኳቸው። አቦ አሳልፏቸው!!!
❤❤🎉
ጀግኖች
ሞተርም ሆነ መኪና አዲስ ፈጠራ አይደለም ለሀገራችን ገበሬዎች በቀላሉ የሚያርሱበት የሚያጭዱበት መሳሪያ ቢሆን ጥሩ ነበር
Don’t be ignorant, you supposed to support them. They’re too young and accomplish so much but you’re here complaining, do something for yourself.
ምቀኛ ነህ ለገበሬ ደግሞ የሚሰሩ ሌሎች ይፈጠራሉ።የነዝህ ልጆች ክህሎት ይኼ ነው ስለዚህ speciality ያቸው ይህ ነው።አንተ ደንቆሮ ተኝተህ አስተያየት ከምትሰጥ ለገበሬዎቹ ችግራቸውን ለይተህ ካወክ ለምን አልሰራህላቸውም??? ገልቱ!!! መቼም ምቀኛ ሁሌ እንዴት ላድንቅ ሳይሆን እንዴት ልተች ነው ስራው።
መርጠው እንጂ ከብዷቸው አይመስለኝም። ከትንሽ ጀምረው እንጂ እሱም አይቀርም።
Dagnawa 1degna🎉🎉🎉
በጣም ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
wow 👌
Just woooooow
Wow betam arefe lejochi 👏🎉🎉
በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉
ዩኒቨርስቲ ቢገቡ ኖሮ ሰፈር ቁጭ ብለው ነበር የምናያቸው በዚ ቀጥሉ
I love them
በረቱ
Good job Ethiopian 🎉
❤❤❤❤
congratulations ❤
betam des yemilu tadagiwoch!
❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኛ ትምህርት የማይተገበር ስራ የማይፈጥር መሆኑን እያየን ዲግሪ ይዘን ከመፎከር የነኝህ የተግባር ልጆችመነሰገድ መከተል ይጠቅማል። ሙከራቸው መበረታታት ያለበት ነዉ።
He is right! University ....
👏🏽👏🏽👏🏽
ቢልጌት ራሱ ዩኒቨርሲቲ ትቶ ወቶ ነው google ካንፓኒ የመሰረተው
እኔዚህ ልጆች university በገቡ ይጠፉ ነበር
በትክክል
👌❤️🙏👍🇪🇹😎
☝️🌎🇪🇹☝️🤲💪
I agree!! you don't need to go to college to be successful
wow
ጀግኑማ
ስራችሁን አይቼ ላዝ ፈልጌ ነው አድራሻችሁን አስቀምጡልኝ
amazing business idea , I hope we will see there car on road soon
ኢትዬጲያ ውሥጥ የስራ ፈጠራ ሳይሆን የጠፋው መልካም አስተዳደር ነው። ሲጀመር ይህ ፈጠራ ሳይሆን ኮፒ ራይት ነው ባሁኑ ሰአት ማንም ሰው ፈጣን ከሆነ ማንም ጋራጅ ሰራተኛ የራሱን መኪና መሥራት ይችላል ሁሉንም የመኪና እስፔር ፓርት በብትን ገዝቶ መገጣጠም ነው አበቃ
ፈጠራ የሚባለው የአገሬውን ችግር ሊፈታ የሚችል ማንም ሰርቶት የማውቀውን ስራ ስትፈጥር ነው ።
እጂ ተምረህ የምትሰራው ፈጠራ ሳይሆን ጎበዝ ሰራተኛ ነው ላሥብልህ የሚችለው።
ስለሥራ ፈጠራ ይህንን ያህል ዕውቀት ካለህ ለምን አትዳኝም ታዲያ??? እናንተ የተረገማችሁ ዘሮች ከመቃወም በስተቀር ምንም አታውቁም እንዴ??? ቆሞ ቀሮች!!! አቤት ድንቁርና! አንተ እዝህ ስታሟርት አባቴ እሱ ቻይና ነው agreement ፈርሞ ነው የመጣው አንተ ጫትህን ይዘህ ቁጭ ብለህ ሰው ተች!!!
ጀግኖች ናቸው ግን መንግሥት የለም ምን ያደርጋል
በ ሴትዮው ምክንት ነው ይሄን ፕሮግራም ማልከታተለው
Why ?
betam dess yelal hagere telk tesfa alesh
Hawlet made a great remark.
አብሪ ጀግና
101%
ግን ተማሩ ዳኞች እዚህ ላይ ስለመከራችሁ እናመሰግናለን
100
አብራሃም በጣም ወደፊት የታሞላ ይመስለኛል። Woooooow😅
end aynet chigir fech wotat training le serachom le hager enna hegur betem asfeleg now. they can create job for youth. Good job.
wow abrse and abdi tilyalacihu abo
Wyine edimiye😢
በጣም ልደነቁ ልደገፉ ይገባል ወጣቶች ናቸው ለወደፊት ብዙ ስራ ይሰራሉ በተለይ ማቴሪያል ልቀርብላቸው ይገባል ከመንግሥት ይሁን ከግል ተቋማት እንደነዚህ የመሳሰሉ የፈጠራ ስራ የሚሰሩ በየክልሉ ያሉ ወጣቶች ወደ አንድ ተቋም ልገቡ ክህሎታቸውን እንዲያሳድጉ ማድረግ ነው ።