ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋናዉ ነገር ሚዲያ ላይ የምታወሩት ነገር እና መሬት ላይ ያለዉን እዉነታ ላይ ብቻ ነዉ እኛ በጣም አድርገን ትኩረት ማድረግ ያለብን። አባል መሆን(የአ/ድርሻ መግዛት እና አለመግዛት የሚባለዉ ነገር ምንም ችግር የለዉም።1 እኛ የግል ባዶ ቦታ ያለዉ ሰዉ ቤት መስራት(መገንባት ቢፈልግ እንዴት ነዉ?2 እኛ አንድ ደንበኛ የአ/ድርሻዉን ብቻ ገዝቶ እና 30% በአንድ ጊዜ ቢቆጥብ እንዴት ነዉ
የእውነት ከሆነ ጥሩ ነው ብዙ ጊዜ ግን እዚህ የሰማኸው እና እነሱ ጋር ስትደርስ በይበልጥ ቁጠባውን ከጀመርክ በኋላ የሚያመጡብህ ፕሮሰስ በጣም ከባድ እና ብሩን ላለመስጠት የሚመስል ነገር ስላለው እውነቱን ተናግረው የእውነት ቢሰሩ በጣም ጥሩ ይሆናል አብዛኛው ሰውም ተጠቃሚ ይሆናል፡፡
ግልፅ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው እናመሠግናለን እንደቃላችሁ እንጠብቃለን
zim belesh gunecheshen atadekim....manem bider ayesetem ....awachi arif new ahun balew huneta
አንተ ልጅ ቅንነትህን ወደድኩት ነገር ግን ስለ ህጋዊነቱ ድርጅቱ ከተቋቋመ ምን ያህል ግዜ ሆነው ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ ኢትዮጲያውያን እንዴት አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ ይሄን አይነት ጥያቄዎች መጠየቅ ነበረብህ በተረፈው በጣም አሪፍ ነው በርታ ተባረክልኝ
th-cam.com/video/t3PAVFt-gEs/w-d-xo.html
ወላሂ ሁሉም የተናገረችው ውሸት ነው እኔ መረጃ አለኝ
ብድር የሚመቻቸው ከ21ቀን በኋላ ነው በጠም ያሰፍራል የሚያወርት ሌላ የምተገብሩትሌላ😅
@@neimamessei አምንሻለሁ ሁሉም የሚያወሩት ሌላ ነው የሚሰሩት ሌላ
ምን@@neimamessei
በጣም እናመሰግናለን ስላምታቀርብልን ነገር ሁሉ ግን ወደ ክፍለ ሀገር ብራንች ቢኖራቸው።
ውሽት ነው ለሀብታም ብቻነው የምያበደርት
ወለድ አከፋፈል እና የእርሱ ተቀማጭ የሚወልደው ምን ያህል ነው?
አንድ ሰው ወደፊት የሚፈልገውን ዓላማ ለማሳካት ይችል ዘንድ መቆጠብ ለመጀመር ሲፈልግ ለሚያስበው ዓላማ ምንያህል መቆጠብ እንዳለበት ምክር ትሠጣላችሁ ወይ?
Were becha minim antekemimim telalche weld sent new clear?
የሞባይል ሳይሆን የቢሮ ስልክ አላቸው ወይ!? በህብረት ስራ ማህበራት ኤጀንሲ ተመዝግበዋል ወይ? ምን ያህል አባል አላቸው!? የፋይናንሰ ወይም የካፒታል መጠናቸው ስንት ነው!? ከተመሰረተ ስንት ጊዜ ሆናቸው!? ከፌደራል ወይም ከከተማ አስተዳደሩ የተሰጣቸው የማህበራት የስራ ፈቃድ አላቸው ወይ!? ካላቸው የታደሰ !? ያልተሰረዘ!? በሳኮ ተመዝግቧል ወይ!? እንዲህ ብለህ ብስል ጥያቄዎችን አንሳ!? ያኔ አንተም ተማኝ ተከታይ ታፈራለህ የሰማህም ይጠቀማል። ለምሳሌ መኪና ያገለገለ የመቼ ምርትን ይጨምራል ወዘተ በተረፈ በርታ
Ateyayeqih betam des yilal Berta eande rasih huneh now mititeyiqew yallehew ❤
ወለድ የለም ግን የአገልግሎት ክፍያ ነው😂😂😂
ከደንወዝ ውጪ ስንት ብንቆጥብ ተጠቃሚ እንሆናል? ምክኒያቱም አነሰተኛ ነጋዴ ነኝ።
ከወለድ የፃ ከሆነ የድርጅቱ ጥቅም ምንድነው ግልፅ አልሆነልኝም
ትጋት የሚለው ስም በስክሪኑ ላይ ከስልክ ቁጥር ጋር በትልቁ ቢጻፍየበለጠ መከታተል ይቻላል
your telephone is not worked please solve it.
እንዴት ማመን ይቻላል ?. በሚዲየያ የሚቀርበዉ የቢዝነስ ምክር እና ቁጠባ ፣ ብድር.. የሚባሉ የአየር ላይ ተቋማት አጠገብ ደርሰዉ ሳዩት ባዶ ዉሸት ሆኖ የገኘኛለሉ ፡፡ ይህኛስ ምን መተማመኛ አለዉ ?.
ሰልካቸዉ ቢዚ ነዉ ሌላ ልናገኛቸዉ የምንችልበት ሰ ቁ ይኖርሀል ??
Hawassa atimetum?
How many members do they have? Do they have insurance for their members money? What was the dividend for the last 2yrs?Thank you.
Hi how are iam living in South Africa nationally ethiopia I want buy car like taxi pls tell what you need from me
እኔ የምለው እኔ አንድ አመት አለፈኝ መቆጠብ ከጀመርኩኝ ግን (ምንም የለም እንዴት እንዴት ነው ግን ነገሩ?መልስ እፈልጋለሁ ግን?
ይሄ ነገር ለአዲስ አበባ ብቻነው ወይስ ለሁሉም
weshet wheshet yemetawerawena yemiserut ande aydelm haden nebere gene ayegenagnme weregna
በቤት መበደር ይቻላል?
ጎበዝ ነህ! በሳል የሆኑ ጥያቄዎችን ነው የምታነሳው። ብዙ ግዚ እንዲህ አይነት ድርጅቶች የሚያወሩት እና የሚሰጥት አገልግሎት አይገናኝም። ለምሳሌ አዋጭ የዚህ ችግር ሰለባ ነው። ያም ሆነ ያንተን ጥያቄዎችና ሐሳቦችህን አመሥግኛለሁ! ቀጣይ ስለ ዋስትና የብድር ወለድ ምጣኔ ና የመመለሻ ጊዜ ! ወዘተ ቢነሳ
ወለዱ ስንት ፐርሰንት ነው
gobez teyaki neh berta
ምን ያህል ካፒታል አላችሁ አሁን ላይ? ትጋት ከተመሰረተ ስንት ጊዜዉ ነዉ።እነዚህን ጉዳዮች ካልገለፃችሁ ፣እኔ አላምንም።ኸኸኸኸኸኸ
ምርጥ ጥያቄ ነው!... ሰውዬው የተነገረውን ብቻ ከሚያዳምጥ በተለይ የሚሰጠውን አገልግሎት ሳይሆን ስለ ድርጅቱ ህጋዊነትና ካፒታል ወዘተ እርስዎ ያሏቸውን ጥያቄዎች መጠየቅ ያሻል😊
2yrs
በቤት ካርታ ማስያዣ ለመኪና መግዣ ብድር ማግኘት ይቻላል ወይ ???? ከክፍላገር ከሞጆ ነው መልስ ስጡን
ለምን ባንክ ኣያናግሩም!?... ይህ ዓይነት አሰራር አላቸው ምናልባት ከወለድ ነፃ ከፈለጉም ሊኖራቸው ይችላል!... ያናግሩ!..... ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል ይባላል!😊
ባንክ ለመኪና ይሰጣል ከሰጠስ መስፈርቱ ምንድነው ካወቁ ያሳውቁን@@ShegerBusiness
አደማ የትአለችሁ?
መስቀሌ ከልብ እናመሰግናለን
betam yemiyaberetata hasab nw ena pls mulu mereja lemeteyek beakale hedo sele kuter betasawekun elalewe
አድራሻ የት ነዉ
የት ነው ስልክ ካለ?
ለቤት ብድርም ሆነ ለመኪና ብድር አንድ ሰው 30 ፐርሰንቱን መቆጠብ ያለበት በምን ያህል ጊዜ ውስጥ ነው...?ወዲያው ቆጥቦ ብድሩን ወዲያው ማግኘት ይችላል...?
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ ሙሉ መረጃውን ያገኛሉ
አታዳምጡም እንዴ መልሱም እኮ ቪዲዮው ላይ አለ። አንድ የታዘብኩት ነገር ሁሌ ጭብጡን ከሃ እስከ ፐ ሳንረዳና ሳናዳምጥ ለጥያቄ መቸኮልና ኮሜንት ለመጻፍ እናስቀድማለን። 30 ወዲያው ቆጥቦ ወድያው ፕሮሰስ መጀመር እንደሚቻል ተብራርቷል። ጎሮ ሄድ ኦፊስ መሄድ ነው።
Yet ale silku@@tiritareview
Enante sitakeribu 20000 esike 30000 menesha kapital liseru yemichilutin sira akiribu sera atun yemenesha chigiri new yalbet
Be wushet atmulun vision micro finance endezy bilow gn aydelem
6 meto she bidir feligalew ebakachu kewelid netsa kehone sira alegn kefilalew
KeWeled netsa kehone yedirijitu tikim min lihon new?
Ene kutaba majamari efaligalo Arabi hagari negni echilalo semata ebadaralo katachale nigarugnu❤❤❤❤
ድርጅቱ በርከት ያሉ ተበዳሪዎች በነርሱ በኩል አሟልተው የብድር ጥያቄ ሲያቀርቡና እናንተ ግን በቂ ካፒታል ባይኖራችሁ ምን ታደርጋላችሁ?
በስንት ቀን ፕሮሰሱ ያልቃል ጠይቃት
Hawassa atimetum woynim indemitnegr kehone kelela yeteshale yimesila
አባል መሆን እፈልጋለሁ።
Ke weld nsa ye aglglot kefya men yahel new alxeksachehutm
❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:10
መጀመርያ.ስልካችሁን.ክፈቱ
tkami mker adrasha endelgalen
ለምድን ነው ቀጠባ ላይ ብቻ ትኩርት የምታደርጉት ጥሩ ደሞዝ ኖሮት ከደሞዙ በእየወሩ እየከፍ መኪና መግዛት ቢፍልግ ለምን የግድ 30% ቆጥብ ትላላችሁ?በተጋነነ ወለድ አበድራችሁት እንዴት 30% ቀድመህ ቆጥብ ትላላችሁ?ለምሳሌ እዋሽ ባንክ ደሞዜን አይቶ በእየወሩ የምከፍለውን ተሰማምተን ያለምንም ቁጠባ መኪናወን ገዝቶ ይስጠኛል ለምን እናንተ ጋር ቅድመ 30% የሆናል ከየት ያመጣል ሰው?ማህበረሰቡን ትንሽ ብታግዙት ጥሩ ነው ለምሳሌ 10% ቢሆን የሚቆጥበው
Awash endeza yadergal ende?
@endeza ke sayehon hebertesebum tasabi bederg bizu sew taterfubetaleahewmohammedburahaba8710
በቁጥር ቢገለፅ
Hawassa ale waye yezi kuteba mahiber
This,is,one of the secret promotion. What you are not telling us is the high interest rate of those so called mico credits. at tines reaching a net level of 25 to 30 percent per annum.
አደማ ከተማ የላችሁም ?
Oooooohhhhhhh betyyyý
ሠላም እናተን እዴት ማግኝት እችላለሁ
Egzeoooo😂😂😂😂😂 kededa tuuuuuu mafriya😅😅😅😅😅
Let's know the right info, it's not clear, don't make it ambiguous, no need to hide ur createria
ሀሳባቸው ጥሩነው በተግባር ባዶ ናቸው😂😂😂😂😂😂😂
በርታ አኛን ዉክላህ አስፈለጊዉን ኢንቴርቪ ስአዳረካልን
Wushet new
30 persent bezu new kenesut
Jamo yet sefer
ግን እኮ 4 ወር እና6 ወር ነው በዛላይ ዲፖዚት አድርገን ወዲያው አይሰጡም
Wshet new eza sthedu mesfertu betam kebad new yebet karta asyzu ylalu
Hedo mayetu ayikedmim
@@tiritareviewene 1 million alegn ena kenrsu yekrun tebdire megzat echilalew malet new
አድራሻዉ የት ነዉ????
ወሬ ነው አቃቸዋለሁ❗️ቶሎ እንደሚሉት አይሰጡም፣ ሲቀጥልም ብር ሳታስቀምጥ አይሰጡም። ያለ ቁጠባ ጊዜ የሚሉት ተረት ተረት ነው❗️
በኦፕሬሽናል ማኔጄሯ የተነገረው እውነት ከሆነ በትክክል ለማህበረሰቡ የቆመ እና ዘመናዊ ቁጠባና ብድር ተቋም ነው:: ልመሰገኑ ይገባል:: ነገር ግን እንዴት ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ አርባምንጭ መውረድ ይችላል:: አስቡበት::
ደሞዝተኛ ሰው ከሌሌንስ
Weshtam
Terw new gerg mene ga new
ቀደዳ ነው ለቤት ግዢ 1 ዓመት እና ሌላ ብድር ከ 21 ቀን ይላሉ very very sad please give us real info or don't😪😪😪😪 post it.
Interest rate is too high
በክልል ከተሞች ቅርንጫፍ በቶሎ ቢከፍቱልን ከሀዋሳ
Scammers are on another level ,...brrroooooooo. Do not fooled by sxammers.
were becha
አጠቃላይ ወሬያቹ ከመቶ ሺ ብር አይወጣም ምንድነው አናበድርርም አትሉም እንዴ
100 shi be kuteba nw inde yemiyabedirut?
መቶ ሺ የሻይ ነዉ😂
Yale kuteba nw inde ?
ኮንዶሚኒየም ከ 4 እስከ 8 ሚሊየን ብር እየተባልን ነው የምንበደርበትን መንገድ ይንገሩን
ውሸታም ሚዲያ ላይ መሬት ላይ ሌላ
አቤት ውሸት !!!!¡!!!!!!!! ወለድ ሳይኖረው ትርፍ kkkkkkkkkkkkkkk benatish አንቺ ሴትዮ በጣም ተቀደድሽ ዝም ብለሽ እዛው ማሳጅ ቤት ብትሰሪ ይሻላል 15000 ሺ ብር ለማግኘት ብለሽ ደሀ አታስበይ ለማያውቅሽ ውሸታም እንዳትበሉ
አዋጭ በስንት ጣዕሙ .. 25%
ቱሪ ናፉ አለ ጣሊያን።ኸኸኸኸኸኸ
እንደሚያወሩት አይደለም። hiden info የማይገጡት ልትበደሩ ስትሉ ያመጡታል
ere kededa nw le bet 1 amet ena lela bidir eske 21 ken lies lies please five us the real info 🥲🥲🥲🥲
ዋናዉ ነገር ሚዲያ ላይ የምታወሩት ነገር እና መሬት ላይ ያለዉን እዉነታ ላይ ብቻ ነዉ እኛ በጣም አድርገን ትኩረት ማድረግ ያለብን። አባል መሆን(የአ/ድርሻ መግዛት እና አለመግዛት የሚባለዉ ነገር ምንም ችግር የለዉም።1 እኛ የግል ባዶ ቦታ ያለዉ ሰዉ ቤት መስራት(መገንባት ቢፈልግ እንዴት ነዉ?
2 እኛ አንድ ደንበኛ የአ/ድርሻዉን ብቻ ገዝቶ እና 30% በአንድ ጊዜ ቢቆጥብ እንዴት ነዉ
የእውነት ከሆነ ጥሩ ነው ብዙ ጊዜ ግን እዚህ የሰማኸው እና እነሱ ጋር ስትደርስ በይበልጥ ቁጠባውን ከጀመርክ በኋላ የሚያመጡብህ ፕሮሰስ በጣም ከባድ እና ብሩን ላለመስጠት የሚመስል ነገር ስላለው እውነቱን ተናግረው የእውነት ቢሰሩ በጣም ጥሩ ይሆናል አብዛኛው ሰውም ተጠቃሚ ይሆናል፡፡
ግልፅ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው እናመሠግናለን እንደቃላችሁ እንጠብቃለን
zim belesh gunecheshen atadekim....manem bider ayesetem ....awachi arif new ahun balew huneta
አንተ ልጅ ቅንነትህን ወደድኩት ነገር ግን ስለ ህጋዊነቱ ድርጅቱ ከተቋቋመ ምን ያህል ግዜ ሆነው ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ ኢትዮጲያውያን እንዴት አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ ይሄን አይነት ጥያቄዎች መጠየቅ ነበረብህ በተረፈው በጣም አሪፍ ነው በርታ ተባረክልኝ
th-cam.com/video/t3PAVFt-gEs/w-d-xo.html
ወላሂ ሁሉም የተናገረችው ውሸት ነው እኔ መረጃ አለኝ
ብድር የሚመቻቸው ከ21ቀን በኋላ ነው በጠም ያሰፍራል የሚያወርት ሌላ የምተገብሩትሌላ😅
@@neimamessei አምንሻለሁ ሁሉም የሚያወሩት ሌላ ነው የሚሰሩት ሌላ
ምን@@neimamessei
በጣም እናመሰግናለን ስላምታቀርብልን ነገር ሁሉ ግን ወደ ክፍለ ሀገር ብራንች ቢኖራቸው።
ውሽት ነው ለሀብታም ብቻነው የምያበደርት
ወለድ አከፋፈል እና የእርሱ ተቀማጭ የሚወልደው ምን ያህል ነው?
አንድ ሰው ወደፊት የሚፈልገውን ዓላማ ለማሳካት ይችል ዘንድ መቆጠብ ለመጀመር ሲፈልግ ለሚያስበው ዓላማ ምንያህል መቆጠብ እንዳለበት ምክር ትሠጣላችሁ ወይ?
Were becha minim antekemimim telalche weld sent new clear?
የሞባይል ሳይሆን የቢሮ ስልክ አላቸው ወይ!? በህብረት ስራ ማህበራት ኤጀንሲ ተመዝግበዋል ወይ? ምን ያህል አባል አላቸው!? የፋይናንሰ ወይም የካፒታል መጠናቸው ስንት ነው!? ከተመሰረተ ስንት ጊዜ ሆናቸው!? ከፌደራል ወይም ከከተማ አስተዳደሩ የተሰጣቸው የማህበራት የስራ ፈቃድ አላቸው ወይ!? ካላቸው የታደሰ !? ያልተሰረዘ!? በሳኮ ተመዝግቧል ወይ!? እንዲህ ብለህ ብስል ጥያቄዎችን አንሳ!? ያኔ አንተም ተማኝ ተከታይ ታፈራለህ የሰማህም ይጠቀማል። ለምሳሌ መኪና ያገለገለ የመቼ ምርትን ይጨምራል ወዘተ በተረፈ በርታ
Ateyayeqih betam des yilal Berta eande rasih huneh now mititeyiqew yallehew ❤
ወለድ የለም ግን የአገልግሎት ክፍያ ነው😂😂😂
ከደንወዝ ውጪ ስንት ብንቆጥብ ተጠቃሚ እንሆናል? ምክኒያቱም አነሰተኛ ነጋዴ ነኝ።
ከወለድ የፃ ከሆነ የድርጅቱ ጥቅም ምንድነው ግልፅ አልሆነልኝም
ትጋት የሚለው ስም በስክሪኑ ላይ ከስልክ ቁጥር ጋር በትልቁ ቢጻፍ
የበለጠ መከታተል ይቻላል
your telephone is not worked please solve it.
እንዴት ማመን ይቻላል ?. በሚዲየያ የሚቀርበዉ የቢዝነስ ምክር እና ቁጠባ ፣ ብድር.. የሚባሉ የአየር ላይ ተቋማት አጠገብ ደርሰዉ ሳዩት ባዶ ዉሸት ሆኖ የገኘኛለሉ ፡፡ ይህኛስ ምን መተማመኛ አለዉ ?.
ሰልካቸዉ ቢዚ ነዉ ሌላ ልናገኛቸዉ የምንችልበት ሰ ቁ ይኖርሀል ??
Hawassa atimetum?
How many members do they have? Do they have insurance for their members money? What was the dividend for the last 2yrs?
Thank you.
Hi how are iam living in South Africa nationally ethiopia I want buy car like taxi pls tell what you need from me
እኔ የምለው እኔ አንድ አመት አለፈኝ መቆጠብ ከጀመርኩኝ ግን (ምንም የለም እንዴት እንዴት ነው ግን ነገሩ?
መልስ እፈልጋለሁ ግን?
ይሄ ነገር ለአዲስ አበባ ብቻነው ወይስ ለሁሉም
weshet wheshet yemetawerawena yemiserut ande aydelm haden nebere gene ayegenagnme weregna
በቤት መበደር ይቻላል?
ጎበዝ ነህ! በሳል የሆኑ ጥያቄዎችን ነው የምታነሳው። ብዙ ግዚ እንዲህ አይነት ድርጅቶች የሚያወሩት እና የሚሰጥት አገልግሎት አይገናኝም። ለምሳሌ አዋጭ የዚህ ችግር ሰለባ ነው። ያም ሆነ ያንተን ጥያቄዎችና ሐሳቦችህን አመሥግኛለሁ! ቀጣይ ስለ ዋስትና የብድር ወለድ ምጣኔ ና የመመለሻ ጊዜ ! ወዘተ ቢነሳ
ወለዱ ስንት ፐርሰንት ነው
gobez teyaki neh berta
ምን ያህል ካፒታል አላችሁ አሁን ላይ?
ትጋት ከተመሰረተ ስንት ጊዜዉ ነዉ።
እነዚህን ጉዳዮች ካልገለፃችሁ ፣እኔ አላምንም።ኸኸኸኸኸኸ
ምርጥ ጥያቄ ነው!... ሰውዬው የተነገረውን ብቻ ከሚያዳምጥ በተለይ የሚሰጠውን አገልግሎት ሳይሆን ስለ ድርጅቱ ህጋዊነትና ካፒታል ወዘተ እርስዎ ያሏቸውን ጥያቄዎች መጠየቅ ያሻል😊
2yrs
በቤት ካርታ ማስያዣ ለመኪና መግዣ ብድር ማግኘት ይቻላል ወይ ????
ከክፍላገር ከሞጆ ነው መልስ ስጡን
ለምን ባንክ ኣያናግሩም!?... ይህ ዓይነት አሰራር አላቸው ምናልባት ከወለድ ነፃ ከፈለጉም ሊኖራቸው ይችላል!... ያናግሩ!..... ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል ይባላል!😊
ባንክ ለመኪና ይሰጣል ከሰጠስ መስፈርቱ ምንድነው ካወቁ ያሳውቁን@@ShegerBusiness
አደማ የትአለችሁ?
መስቀሌ ከልብ እናመሰግናለን
betam yemiyaberetata hasab nw ena pls mulu mereja lemeteyek beakale hedo sele kuter betasawekun elalewe
አድራሻ የት ነዉ
የት ነው ስልክ ካለ?
ለቤት ብድርም ሆነ ለመኪና ብድር አንድ ሰው 30 ፐርሰንቱን መቆጠብ ያለበት በምን ያህል ጊዜ ውስጥ ነው...?
ወዲያው ቆጥቦ ብድሩን ወዲያው ማግኘት ይችላል...?
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ ሙሉ መረጃውን ያገኛሉ
አታዳምጡም እንዴ መልሱም እኮ ቪዲዮው ላይ አለ። አንድ የታዘብኩት ነገር ሁሌ ጭብጡን ከሃ እስከ ፐ ሳንረዳና ሳናዳምጥ ለጥያቄ መቸኮልና ኮሜንት ለመጻፍ እናስቀድማለን። 30 ወዲያው ቆጥቦ ወድያው ፕሮሰስ መጀመር እንደሚቻል ተብራርቷል። ጎሮ ሄድ ኦፊስ መሄድ ነው።
Yet ale silku@@tiritareview
Enante sitakeribu 20000 esike 30000 menesha kapital liseru yemichilutin sira akiribu sera atun yemenesha chigiri new yalbet
Be wushet atmulun vision micro finance endezy bilow gn aydelem
6 meto she bidir feligalew ebakachu kewelid netsa kehone sira alegn kefilalew
KeWeled netsa kehone yedirijitu tikim min lihon new?
Ene kutaba majamari efaligalo Arabi hagari negni echilalo semata ebadaralo katachale nigarugnu❤❤❤❤
ድርጅቱ በርከት ያሉ ተበዳሪዎች በነርሱ በኩል አሟልተው የብድር ጥያቄ ሲያቀርቡና እናንተ ግን በቂ ካፒታል ባይኖራችሁ ምን ታደርጋላችሁ?
በስንት ቀን ፕሮሰሱ ያልቃል ጠይቃት
Hawassa atimetum woynim indemitnegr kehone kelela yeteshale yimesila
አባል መሆን እፈልጋለሁ።
Ke weld nsa ye aglglot kefya men yahel new alxeksachehutm
❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:10
መጀመርያ.ስልካችሁን.ክፈቱ
tkami mker adrasha endelgalen
ለምድን ነው ቀጠባ ላይ ብቻ ትኩርት የምታደርጉት ጥሩ ደሞዝ ኖሮት ከደሞዙ በእየወሩ እየከፍ መኪና መግዛት ቢፍልግ ለምን የግድ 30% ቆጥብ ትላላችሁ?በተጋነነ ወለድ አበድራችሁት እንዴት 30% ቀድመህ ቆጥብ ትላላችሁ?ለምሳሌ እዋሽ ባንክ ደሞዜን አይቶ በእየወሩ የምከፍለውን ተሰማምተን ያለምንም ቁጠባ መኪናወን ገዝቶ ይስጠኛል ለምን እናንተ ጋር ቅድመ 30% የሆናል ከየት ያመጣል ሰው?ማህበረሰቡን ትንሽ ብታግዙት ጥሩ ነው ለምሳሌ 10% ቢሆን የሚቆጥበው
Awash endeza yadergal ende?
@endeza ke sayehon hebertesebum tasabi bederg bizu sew taterfubetaleahewmohammedburahaba8710
በቁጥር ቢገለፅ
Hawassa ale waye yezi kuteba mahiber
This,is,one of the secret promotion. What you are not telling us is the high interest rate of those so called mico credits. at tines reaching a net level of 25 to 30 percent per annum.
አደማ ከተማ የላችሁም ?
Oooooohhhhhhh betyyyý
ሠላም እናተን እዴት ማግኝት እችላለሁ
Egzeoooo😂😂😂😂😂 kededa tuuuuuu mafriya😅😅😅😅😅
Let's know the right info, it's not clear, don't make it ambiguous, no need to hide ur createria
ሀሳባቸው ጥሩነው በተግባር ባዶ ናቸው😂😂😂😂😂😂😂
በርታ አኛን ዉክላህ አስፈለጊዉን ኢንቴርቪ ስአዳረካልን
Wushet new
30 persent bezu new kenesut
Jamo yet sefer
ግን እኮ 4 ወር እና6 ወር ነው በዛላይ ዲፖዚት አድርገን ወዲያው አይሰጡም
Wshet new eza sthedu mesfertu betam kebad new yebet karta asyzu ylalu
Hedo mayetu ayikedmim
@@tiritareviewene 1 million alegn ena kenrsu yekrun tebdire megzat echilalew malet new
አድራሻዉ የት ነዉ????
ወሬ ነው አቃቸዋለሁ❗️
ቶሎ እንደሚሉት አይሰጡም፣ ሲቀጥልም ብር ሳታስቀምጥ አይሰጡም። ያለ ቁጠባ ጊዜ የሚሉት ተረት ተረት ነው❗️
በኦፕሬሽናል ማኔጄሯ የተነገረው እውነት ከሆነ በትክክል ለማህበረሰቡ የቆመ እና ዘመናዊ ቁጠባና ብድር ተቋም ነው:: ልመሰገኑ ይገባል:: ነገር ግን እንዴት ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ አርባምንጭ መውረድ ይችላል:: አስቡበት::
ደሞዝተኛ ሰው ከሌሌንስ
Weshtam
Terw new gerg mene ga new
ቀደዳ ነው ለቤት ግዢ 1 ዓመት እና ሌላ ብድር ከ 21 ቀን ይላሉ very very sad please give us real info or don't😪😪😪😪 post it.
Interest rate is too high
በክልል ከተሞች ቅርንጫፍ በቶሎ ቢከፍቱልን ከሀዋሳ
Scammers are on another level ,...brrroooooooo. Do not fooled by sxammers.
were becha
አጠቃላይ ወሬያቹ ከመቶ ሺ ብር አይወጣም ምንድነው አናበድርርም አትሉም እንዴ
100 shi be kuteba nw inde yemiyabedirut?
መቶ ሺ የሻይ ነዉ😂
Yale kuteba nw inde ?
ኮንዶሚኒየም ከ 4 እስከ 8 ሚሊየን ብር እየተባልን ነው የምንበደርበትን መንገድ ይንገሩን
ውሸታም ሚዲያ ላይ መሬት ላይ ሌላ
አቤት ውሸት !!!!¡!!!!!!!! ወለድ ሳይኖረው ትርፍ kkkkkkkkkkkkkkk benatish አንቺ ሴትዮ በጣም ተቀደድሽ ዝም ብለሽ እዛው ማሳጅ ቤት ብትሰሪ ይሻላል 15000 ሺ ብር ለማግኘት ብለሽ ደሀ አታስበይ ለማያውቅሽ ውሸታም
እንዳትበሉ