በተለያየ ሀይማኖት የሚገኙ ጥንዶች ሊሰሙት የሚገባ || ፓስተር ቸሬ ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ก.พ. 2022
  • Welcome to my channel I'm Bernabas Molla from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. Street Questions, blogging , information, vine...all Entertainment are available in my channel subscribe now
    Bernabas Molla

ความคิดเห็น • 190

  • @Dana-Solomon
    @Dana-Solomon 2 ปีที่แล้ว +31

    ፖስተር ቸሬ እናመሰግናለን 🙏
    በርናባስ ብጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት ::

  • @aysham.8398
    @aysham.8398 2 ปีที่แล้ว +28

    ብዙ የሃይማኖት ሰባኪዎች የተዉትን ነገር ነው እያስተማርክ ያለሀው ::ከሌሎች የሃይማኖት መምህር የሚመቸኝ ነው !!!

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ የተመሰገነ ይሁን ፓስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይጨምርልህ እንዲሁም በርናባስ ተባረክልን አሜን ።❤❤❤

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 ปีที่แล้ว +24

    አንተን አለመዉደድ አይቻልም❤እግዚአብሔር ይመስገን በወጣትነቴ ያንተን ት/ት በማግኘቴ እድለኛ ነኝ❤🙏

  • @kidestnigusse7388
    @kidestnigusse7388 2 ปีที่แล้ว +40

    የማቱሳላን እድሜ ላንተ ተመኘው ወጣቶች ላይ በሚገባ እየሰራክ ነው ኑርልን!!!❤❤❤

  • @helenephrem6254
    @helenephrem6254 2 ปีที่แล้ว +5

    ፀጋ የበዛልህ ባቢ አባቴ ቤቴን በእግዚአብሔር ቃል በብዙ አትርፈህልኛል። በጣም ነው የምወድህ ከኔ ልጆቼ❤

  • @user-fh4ft5fh7l
    @user-fh4ft5fh7l 2 ปีที่แล้ว +7

    ወላሂ እንዳንተ አይነት ተፅኖ ፈጣሪ ቤተሰብ ላይ ሀገር ላይ የምትሰራ መልካም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ በቃ ታስፈልገናለክ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 ปีที่แล้ว +5

    የአንተ አይነቱን ፓስተር ቸሬ ሺ ያብዛልን የትውልድን ውድቀትን ለመታደግ ነው ፈጣሪ አንተን የሰጠን

  • @mercitemesgen7102
    @mercitemesgen7102 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ድንቅ ጊዜ ነበር ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ pastor chera እናመሰግናለን እንወድሃለን God blessed you more and more blessing ❤🔥

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z 2 ปีที่แล้ว +11

    ጠያቂው በጣም ጎበዝነህ በጣም ተዘጋጂተህበታል አስፈላጊ የሆኑ ጥያቄዎች ነው ያዘጋጀህው ጎበዝነህ ወላሂ

  • @martahandamo6604
    @martahandamo6604 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምወድህ ፓስቴር ቻሬ ፣ባርናባስ ተባረክልን ይህን የመሰለ በሳል ሰው ስላአቀረብክ

  • @tehetenadejene7679
    @tehetenadejene7679 2 ปีที่แล้ว +13

    I love pastor Chere. He is very natural. Be blessed

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 2 ปีที่แล้ว +4

    ጋዜጠኛ በርናባስ እጅግ እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ ወደዚህ በመምጣትህ ደስ ብሎኛ የእርቅመአድ የርጅም ጊዜ ተከታይ ነኝ እናመሰግናለን ።

    • @hsishsh8154
      @hsishsh8154 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍🥰🥰🥰🥰👌

  • @alemtsehayyemane3054
    @alemtsehayyemane3054 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋው የበዛለት ቸሬ አሁንም ያብዛልህ ፀጋውን ተባረክ በርናባስ ተባረክ ጥሩ ሰው አቀረብክልን

  • @habibaredi8201
    @habibaredi8201 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ቸሬ ግሩም የሆነ ንግግር ነው የምትናገረው ተባረክ። ማህበረሰባችን በደንብ መማር ይኖርበታል

  • @beutyinhijab7302
    @beutyinhijab7302 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄን ፓስተር በጣም ነው ሚወደዉ ምክሩ በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ላሁን ዘመን ሴቶች

  • @birukendale9600
    @birukendale9600 2 ปีที่แล้ว +8

    ፓስተር ቸሬ ተባረክ ጥሩ ነው በርታ የብዙዋችን ቤት እየሰራህ ነው

  • @user-et2em3vn3z
    @user-et2em3vn3z 2 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ቸሬ ብጣም እናመሰግናለን ገራሚ ሀሳብ እኮ ነው ያለክ ድንግልን ንግግርህ ብዙ ነገሮችን ነው የሚቀይርልኝ በብዙ ተምሪያለሁ በያንዳንዱ ንግግርህ ትላንት እንዳንተ ያለ ሰው ባቅ ብሰማ ዛሬ ያለሁበት ቦታ አልሆንም ነበር ነገዬን በብዙ እያስተካከልኩኝ ነው

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ እውነትህ ነው እናቶች በደብ ይስሙ አንተን አለማድነቅ አይቻልም በጣም በጣም ነው ያንተን ትምህርት በፍቅር ነው የምሰማው❤❤❤❤

  • @lulu-te3yl
    @lulu-te3yl 17 วันที่ผ่านมา

    The best pastor in town. Chere 🎉🎉🎉 . Tebarek abo. Orthodox negn betam mulu sew mulu astemari ke ewket ga.

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 ปีที่แล้ว +3

    ያሰላም
    እረ ኢትዮጵያ ያሉ ወንዶች ይህንን ትምህርት ይከታተሉልን የወንድ ሴት ናቸው።

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 7 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ ፖሰተር ቼሪ ጤና እነ ረጅም እድሜ ይሰጥልህ🙏🙏🙏🙏

  • @user-tm9pd8ys8t
    @user-tm9pd8ys8t 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-bc3hx7kg3g
    @user-bc3hx7kg3g 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት በጣም እናመሰግን አለን 🙏

  • @life2680
    @life2680 2 ปีที่แล้ว +8

    Paster you are always on point thank you !

  • @Lydia-fg6jc
    @Lydia-fg6jc ปีที่แล้ว +1

    ፐስተር ቸርዬ ተባረክልኝ

  • @hiwotkelile5289
    @hiwotkelile5289 2 ปีที่แล้ว +10

    What a great interview!! God bless you both!!❤️🙏🏾

  • @masterfortnitemontage5419
    @masterfortnitemontage5419 2 ปีที่แล้ว +1

    ዊ ፓስተር ቼሬ ባርኬህ ባርኬህ ምን እደምል አላቅም ዘመንህን ሁሉ ተባረክልኝ

  • @lulu-te3yl
    @lulu-te3yl 17 วันที่ผ่านมา

    Chereye ❤ emigerm sew lehulum ena hulum religion yewiwedew. Endeh new enji ketefeteru ayker. Amlak dekamehen yekuter

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ጥያቄና መልስ ነው በትክክል በአንድ ሐይማኖት ሆነው ትዳር ያልመስረቱ ስዎች በጣም ከባድ ነው አንድ እምነት ኖራቸው አንደኛው ቀዝቃዛ ከሆነ እንካን ብዙ ጭቅጭቅ አለው አስተማሪ መልዕክት ነው ለሁሉም እምነት🙏🏾❤️

  • @user-bz5xs2vo8c
    @user-bz5xs2vo8c 6 หลายเดือนก่อน

    Betam des yemil timirt new geeta yibarek

  • @mickyasgebeyehu9839
    @mickyasgebeyehu9839 2 ปีที่แล้ว +4

    Berni Ur Question are amazing Keep Shining Bro🙏🙏🙏
    Pastor Chere be blessed u r blessing of our Generation

  • @edensky5825
    @edensky5825 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይይ... እኔ ተጨቅጭቄ አለኩ፣ ፍቅር የሌለው ትዳር ለሠው እና ለቤተሰብ ብዬ ኣላገባም።
    ሠው መረዳት ያለበት ፣ የሁሉም ህይወት አንድ አይደለም። የራስ ፋላጐት ይለያያል።

  • @tihitinabekele7454
    @tihitinabekele7454 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ፖስተር ቸሬ ዘመንህ ይመለምልም!!!! በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው የሰማ ተጠቀመ፡፡

  • @rahelrita354
    @rahelrita354 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ቸሬ ሁሌም ካንተ ብዙ እንደተማርኩ እና እንደየጠቁምኩ ነው ተባረክልን በጥሩ ሰአት ያንተን ትምህርቶች በመማሬ እድለኛ ነኝ

  • @user-is5si4yq6w
    @user-is5si4yq6w 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እምወደው ፓስተር ነው እናመስግናለን

  • @hawisheleme6053
    @hawisheleme6053 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን መምህር ቸሬ ❤️

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 3 หลายเดือนก่อน

    Bernye betam akebrhalehu ewedhalehu pastern bitagenagneg❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafielias9617
    @ashenafielias9617 2 ปีที่แล้ว +3

    Good Advice, Truth is always truth

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you pastor cheri e/r agelegelotehen yebarek

  • @leagreselam4489
    @leagreselam4489 2 ปีที่แล้ว +4

    We need like this interview more and more. Blessed all of you guys!!!❤️❤️❤️

  • @MakiJusus
    @MakiJusus หลายเดือนก่อน

    Yereket fiker tekekel aydelm ❤ tebarek hulu yetenagerkew menem yemiwetalt yelm ❤

  • @NafkotAZewolde
    @NafkotAZewolde 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much paster Chere! you’re Amazing preacher I really appreciate you

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 2 ปีที่แล้ว +2

    Great and insightful discussion.

  • @KokobYasus
    @KokobYasus 2 ปีที่แล้ว +1

    So amazing message pastor Chere keep standing for generations May the grass of our father God upon you infinitive +infinitive 🙏🙏🙏

  • @selma5801
    @selma5801 2 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ ለጠያቂው እናመሰግናለን
    በጣም ወሳኝ ጥያቄ እናመሰግናለን "!

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d 2 ปีที่แล้ว +3

    ኦርቶዶክስ ነኝ ፓስተር ቸሬን አስተምሮው ይመቸኛል በተለይ ለወጣቶች

  • @tekalgnwesenatekalgnwesena5860
    @tekalgnwesenatekalgnwesena5860 ปีที่แล้ว +2

    ፖስተር ቸሬ ሺ አመት ያኑርህ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 9 หลายเดือนก่อน

    አራዳ ነው ግልጽ ነው በራሱ የሚተማመን ምርጥ ሰው ነው ቸሬ። ለ ዚህ ዘመን ወጣት ትመጥናለህ።

  • @tgdodo8844
    @tgdodo8844 2 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou for telling the right thing in a simple to go way.

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam enamesegenalen pastor cheri

  • @mekdimulye3561
    @mekdimulye3561 2 ปีที่แล้ว +1

    u are amazing pastor !

  • @geremewmengistu4451
    @geremewmengistu4451 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን 🙏
    በርናባስ ብጣም ጥሩ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ተባርከ ቸሬ

  • @aynalemgerma7057
    @aynalemgerma7057 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Tebareki 🙏

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen tebareku 🙏❤️

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ቸሬ እኛም እንወደሀለን

  • @nigisttesfaye8263
    @nigisttesfaye8263 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam new yemiwedih yemakebrih pastor chere .

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 2 ปีที่แล้ว +2

    Great !

  • @senayitdibaba45
    @senayitdibaba45 2 ปีที่แล้ว

    So wonderful speech God bless you guys

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥይላል መልክትህን ተግባሪ ያድርገን❤

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +3

    ABSOLUTELY OH YES MAN OF GOD SENIOR PASTOR CHERNET::

  • @genetassefa619
    @genetassefa619 2 ปีที่แล้ว

    what such a great conversation btam ds yilal egziabhair yistelen

  • @sarontadesse9666
    @sarontadesse9666 2 ปีที่แล้ว

    I'm really thank you full I'm learning something and u make me stronger I love it advice for us God bless you 🙏

  • @yodithailu1701
    @yodithailu1701 ปีที่แล้ว

    እግዜር ያክብርልኝ ቸሬ ወጣትነትን እድናቅ ካረጉን ጥቄት ሰዎች መሀል አዱ ነህ ክበርልኝ

  • @zinashayalkebet773
    @zinashayalkebet773 2 ปีที่แล้ว +1

    geta eyesus yibarki betam timirtk des yilal bizu ewqet agignchebetalew

  • @edil2643
    @edil2643 2 ปีที่แล้ว +1

    Cheriye be ewunet zemenik yibarek,,ante malet geta yeseten mekari abatachin nek😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BT-om1zl
    @BT-om1zl 2 ปีที่แล้ว

    I appreciate you so much
    God bless you🙏🏿❤

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 2 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ቸሬ ስወድህ እኮ ዘመንህ ይባረክ

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።

  • @abebaamha9259
    @abebaamha9259 2 ปีที่แล้ว +8

    Pastor Chere, we can't thank you enough...you are giving your generation the key to understand areas of confusion, misunderstanding, missinterpritations...what can I say? If this world is bad enough where things are falling apart, out of social values, ethics, beliefs and we are on the edge to give up on everything, the almighty GOD sent you here for the countless reasons I can't even start mentioning here. All the blessings! ❤️❤️❤️ words can not describe how I feel when I always hear your speechs.
    @ Bernabas, knowing who to invite as your guest is one thing and selecting the question/discussion areas is another level. I never watched/ followed your programs except some of the funny ones but these couple of sessions gave me a good understanding on how matured and wise journalist you are...big respect👏👏👏 good job!! You gave me one more reason to stick with social media, check TH-cam channels...unlike most of the sites who spreed hatred, gossip and all disrespectful issues. Thank You!!

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 ปีที่แล้ว

      Ere Abeba yet nesh ? Agebash inde ?

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ድንቅ ስንቅ ነው

  • @saifulrana1552
    @saifulrana1552 ปีที่แล้ว

    Pastora chere, amazing God bless your me Looking always up for the best ❤️💯👂🏻👈👍👌❤️❤️❤️🇨🇬👆

  • @asli2998
    @asli2998 2 ปีที่แล้ว +1

    I love you cherye may God bless you❤😘
    Thank you bro 🙏

  • @alubaltatube3944
    @alubaltatube3944 2 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ቹሬ አቦ ያኑርህ

  • @ahmedalduwaisan8593
    @ahmedalduwaisan8593 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ruthgirmay6832
    @ruthgirmay6832 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም pastor ቀጥርህን ላክልኝ የሚጠይቅህ ነገር አለ.thanks

  • @zebibasiraj224
    @zebibasiraj224 2 ปีที่แล้ว +1

    paster chere betam new makeberk kelbe new yadametku enamesegnaln alah rejm edme ystk

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +3

    ABSOLUTELY IT'S TRUE MAN OF GOD SENIOR PASTOR CHERNET::

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል፡፡

  • @peace2all51
    @peace2all51 7 หลายเดือนก่อน

    You are amazing guy!!! In every aspect of life you are amazing!!! God bless you!!

  • @ruthmichal4143
    @ruthmichal4143 2 ปีที่แล้ว +1

    I respect you guys !!!!!!

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 2 ปีที่แล้ว +1

    Such a good interviewer and a great & well informative respond from pastor Chere🙏 may God bless you please my orthodox fathers and preachers take a note and educate this generation about marriage cos now a days everybody wanna get married with the church ceremony and all that but do they really know the meaning, the rules and the commitment that comes with it is my question God bless you all 🙏

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide 2 ปีที่แล้ว +1

    Great

  • @yonatanasirat3608
    @yonatanasirat3608 2 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @gidayhana9997
    @gidayhana9997 2 ปีที่แล้ว +1

    pasetere chereyee geta zemenhen yebarekew tsegawen yabzalek.❤❤❤

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 2 ปีที่แล้ว

    Wow you are great plåster Cherenet Egziabeher kantegar newo💚💛❤

  • @hikaragaa5595
    @hikaragaa5595 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @richokitchen2137
    @richokitchen2137 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን በጣም አስተማሪ መልእክት ነው እናመሰግናለን
    በርታ ወንድሜ ቤተሰብ አድርጌሀለሁ ቤተሰብ እንድታረገኝ ጋብዤሀለሁ🙏🙏👍👍👏👏

  • @sanyareshid8750
    @sanyareshid8750 2 ปีที่แล้ว

    Endew allah yesteh yeha mehaberseb bemayagebaw segeba new betam gezewen masalfew

  • @alem502
    @alem502 2 ปีที่แล้ว +5

    ምነው በፌት አውቄህ ትምህርት ህ ን ሰምቼ ቢሆን 😭🥰

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg ปีที่แล้ว

    ዘመንህ በብዙ ተባረክ የት ነበርክ አሁንም አልረፈደብኝም ጌታ ብድራትን ይክፈልህ

  • @tewodroskebede3144
    @tewodroskebede3144 2 ปีที่แล้ว +1

    Nice barni

  • @senisamuel690
    @senisamuel690 2 ปีที่แล้ว +1

    Pastr betami aestmr new betami aemsgnlw

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ የሚወደው መስጠትን ነው ያለህን ስጥ "

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx ปีที่แล้ว

    " Very Imortant Is Good Friend "

  • @MimiMimi-jp4wk
    @MimiMimi-jp4wk 2 ปีที่แล้ว +2

    Paster cher betam turu tmhrt new le wetatu

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 2 ปีที่แล้ว +2

    Big respect you built my home 🏠

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 2 ปีที่แล้ว

    ur so uniqe paster cherea i aperciate ur tiktok ,ur mind fetari yebark

  • @keduo2417
    @keduo2417 2 ปีที่แล้ว

    Pesterey tberkley lewetetuiche teleki tmeret new metstewe enem tetkmlewe benet 😍😍