I don't agree with this comment to say, "Everything" is going backward!! It is not everyone doing this one!! I just witnessed my cousin married an Eritrean family with her background of Oromo dad father & Amhara mom, mather & they had a month old baby! They all have godly humanity & beautiful marriage!! The husband & wife were in 🇺🇸 now moved to Ethiopia to have their own business!❤
@deehope9477 So many people affected by this tribal issue yes as you said ,their is few odd once have a strong foundation passed this test & turbulence, let's hope finally we understand the value of humanity & love not ethnicity,religion,color or language.
Lol, so funny & awesome comment ❤️ it 😊 & you're absolutely right, she need to find a real human being who's made of God's image! She needs to" Make Sure" to do so...w/o any emotion!! GBU! ❤
If they both loved each other, this issue would have no room to be bothered about,. young couple, you both need to check out your level of Love? ❤ if it is real??
I do have the same problem I'm from Eritrea my wife from Ethiopia but we decided to be together & now we have a daughter.i understand the pain it's not easy.
He should not have brought this issue to you in the first place. Even if you both live together in love, remember that your race is just as good as anyone else's. If he constantly says, My father thinks this," or "My mother thinks that, or compares you to his family, it will only exhaust you over time. When he starts making unreasonable demands, like expecting you to handle everything, you might as well send him back to his mother's house. If you marry him and he constantly prioritizes his family's opinions, it could wear you down and eventually lead to divorce. It's important to decide early what you want for your future. Have a good day, and may God bless you with a man who truly values and respects you.
Yecha hager sew tamwal eko gin ferengi siaheba zer aikotrum lzih hulu gin chigiru fikir yalemenir new biafekirish alifo yihed neber .Dr betam enameseginalen
ሁሉ ነገር ለበጎ ነዉ እመኝኝ ከዚህ ሰዉ ራቂ የበለጠ ይሰጥሻል ፈጣሪ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይባላል፣ ባል የማይሆንሽን ይኸው በዶክትሩ ምክር አውቀሽዋልና ምክሩን በሚገባ ተጠቀሚበት።
ያሳዝናል የኛ ነገር ሁሉ ነገር ወደኋላ።
I don't agree with this comment to say, "Everything" is going backward!! It is not everyone doing this one!! I just witnessed my cousin married an Eritrean family with her background of Oromo dad father & Amhara mom, mather & they had a month old baby! They all have godly humanity & beautiful marriage!! The husband & wife were in 🇺🇸 now moved to Ethiopia to have their own business!❤
@deehope9477 So many people affected by this tribal issue yes as you said ,their is few odd once have a strong foundation passed this test & turbulence, let's hope finally we understand the value of humanity & love not ethnicity,religion,color or language.
እግዚአብሔር ይወድሻል ትዳር ውስጥ ገብተሽ ዘልዐለም ከምትቆስይ ቀድሞ አይቶልሻል ፈጣሪ ፀልዪ ከሰው ጋር እንዲያጋባሽ❤🎉
Lol, so funny & awesome comment ❤️ it 😊 & you're absolutely right, she need to find a real human being who's made of God's image! She needs to" Make Sure" to do so...w/o any emotion!! GBU! ❤
ዘሩን ሳይሆን ሰው አግብ! ጉሩም አገላለጽ ! እንወድሃለን ምህረት!!
If they both loved each other, this issue would have no room to be bothered about,. young couple, you both need to check out your level of Love? ❤ if it is real??
ሰላም ዶክተር ምህረት ❤🙏❤
ሁሌም በምትሰጠው ትምህርት ውስጥ በአንድም በሌላም መንገድ ሳንማር የምናልፍበት ጊዜ የለም። ወይ ትናንትናችንን ወይ ነጋችንን የምናይበት ሃሳብ አለው።
ስለ ትጋትህ ከልብ ❤ እናመሰግናለን። 🙏
አላህ እንዲህ ይላል "ትተዋወቁ ዘንድም በጎሳ በጎሳ ለያየናችሁ። ከናንንተም በላጩ አላህን ፈሪው ነው።"
እዚህ ጋር ዘር ምንም ጥቅሙ አይታየኝም። ህሊና ላለዉ ሠዉ
Lol, you're absolutely right! But, what about if there is no real human or consciousness at this point?? Need to have one to begin with....😢
እንወድሀለን ዶክተር ምህረት
I do have the same problem I'm from Eritrea my wife from Ethiopia but we decided to be together & now we have a daughter.i understand the pain it's not easy.
He should not have brought this issue to you in the first place. Even if you both live together in love, remember that your race is just as good as anyone else's. If he constantly says, My father thinks this," or
"My mother thinks that, or compares you to his family, it will only exhaust you over time.
When he starts making unreasonable demands, like expecting you to handle everything, you might as well send him back to his mother's house.
If you marry him and he constantly prioritizes his family's opinions, it could wear you down and eventually lead to divorce. It's important to decide early what you want for your future.
Have a good day, and may God bless you with a man who truly values and respects you.
እኔም ይህ ችግር ገጥሞኛል።በሽተኛው እየበዛ ነው በዚህ ጉዳይ
If so, take 'em to mental health for counseling!! Very easy!!😢
ይሄ እኮ በበታችነት የሚሰቃይን ሰው አማካሪጋ ወስዶ መርዳት በጣም አስቸጋሪ ነው ችግሩ አብሮት ያደግ እና ትምህርት እና ስልጣኔ የማይለውጠው በዛ ላይ አሁን ለጊዜው ቢሻለው እንኮን ቤተሰቦቹጋ ብቻ ሳይሆን የተወለደበትን ማህበረሰብ ባገኘ ቁጥር የሚያገርሽ ህመም ነው!!!
አንዳኛ ጎበዝ ራሴ 👍
መልካም ምክር ተባረክ❤❤❤
ዋናው ጉዳይ ሰዎቹ በተመሳሳይ እምነት ውስጥ መሆናቸው ነው - ይህ ከሆነ እማውቀውን ያክል ሁለቱ ዋና እምነቶች ከዘራቹ ውጪ አታግቡ የሚል ትምህርት ስለሌላቸው - የወንዱን ቤተሰቦች የተሳሳተ አስተሳሰብ ፤ በሀይማኖት አስተማሪዋች ምክር ማቅናት የሚቻል ይመስለኛል ! Thank you Doc! ❤
መሰረቱ የተበላሸን ቤት ከላይ የሚደረግ ግንባታ መፍረሱን አያስቀረውም ያዘገየው እንደሆን እንጂ
Yecha hager sew tamwal eko gin ferengi siaheba zer aikotrum lzih hulu gin chigiru fikir yalemenir new biafekirish alifo yihed neber .Dr betam enameseginalen
Run sister run!
እኔ እንደተርዳሁት ልጁ ቤተስቦቹን ትዳሩ ውስጥ ማስገባት ይፈልጋል ይሄ ማለት ደግሞ ተጋብታችሁ ድትኖሩ ቢታችሁን የሚመሩት እነሱ ሊሆኑ ነ ው እንደቢተሰብ የልጃቸውን ምርጫ ማክበር ነበረባቸው ለእሱ ከተመቸችው እና ከተዋዱ ኑሮውን የሚኖረው እሱ ስለሆነ ደግሞ ጥሩ ነገሩ ከቤተስብ እርቃችሁ ስለምትኖሩ እድሉን ባያስልፍ ጥሩ ነው ልጆች ሲወለዱ ላልሽው የአንቺ ልጆች ሲያድጉ ዘር ምናምን የሚባለው ጣጣ ውስጥ አይገቡም የሚያገቡት ሁል ሌላ ዜጋ ነው የሚሆነው የእኔን ልንገርሽ ልጄ ህንድ ጉአድኛውን ለማግባት ነው የሚፈልገው እንደእኔ እንደእኔ ሀበሻ ቢያገብ ደስ ይለኛል ነግሬውማለሁ ግን የእሱ ምርጫ ከሆነ እና ከተግባቡ ምርጫውን እከብርለታሁ ስለዚህ አሱ የወደዳትን ውድጄለት እኖራለህ እና ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩ እግዚአብሔር ይርዳሽ
አይ ዶክተር 🎉😊
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
2008 ዓ.ም እኔም እንደ ጓደኛሽ ቤተሰቦቼ አልተቀበልኝም ነበር ሆኖም ግን እኔ በጣም ስለምወዳት እና እምነቴ ላይ በጣም ጠንካ ሰለሆንኩኝ ተጋብተን ደስተኛ ሂወት እየኖርን ነው ። ቤተሰቦቼም የሚስቴ ደግነት አይተው ይቅርታ ብለዋታል ስለዚህ እህቴ ፍቅርኛሽ ወይ አይወድሽም አለበለዚያ ከእምነቱ ይልቅ ዘሩን ይወዳል ።
ዶ/ር ሁሉም ቤተሰብ አንድ አይደለም የሱ ቤተሰቦች ምን አይነት ዋጋ ከፍለው እንዳሳደጉት አናውቅም አሆን ለምሳሌ እኔ እህቴን የሶን ኑሮ አረስታ ነው እኔን እናትም አቦትም ሆና ያሳደገችኝ ወንድሜም በምንም ሆኔታ እነሱን ቦላስከፋቸው እመርጣለው እና እሱ አንዴት ዋጋ ከፍለው እንዳሳደጉት አናውቅም
አሆን ቦለው ሆኔታ አብሶ ለእንትን ቤሄር የምታውቀውይመስለኛል ካላወከው ተሳስቻለው ማለት ነው ቻይና ማግባት ይሻለዋል
ሰብአዊነት ይቅደም ሰውነት በሰው ስለሆነ ብቻ ካልሆነ እህታችን በእግዚአብሔር ቸርነት ውሳኔሽ መሆን ይለበት እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ተወያዩ ግን ቤተሰቤን ይበልጥብኛል ካለ እግዚአብሔር ላንች የሚሆነውን የትዳር ጉዋደኛ ይሰጥሻልና
Selam lante Dr program u besamn snt ken hone Eyameleteng new weys ?
Monday, Wednesday and Friday
100 ፐርሰንት አይወድሽም፤ምንም መወላወል ሳያስፈልግሽ "የተልባ መንገድ ያርግልህ"ብለሽ ተለይዉ፡፡በየትኛዉም ሐይማኖት ዘር መርጠህ አግባ የሚል የለም፤ይሄ እምነት የሌለዉ ሰዉ ነዉ ማለት ነዉ፡፡በማመን ዉስጥ ሁሉም ነገር አለ፤ከመጥፎ ነገር ዉጪ፡፡ዘራችን ስንፈጠር አንድ ጊዜ ሰዉ ሆኗል፡፡ዝንጀሮ ወይም ጦጣ ከሆነ መተዉ ነዉ፡፡
ዝናሽ ትሆን
ኢትዮጲያ በአደባባይ የእንትን ብሄረሰብ ሴቶችን አቅፋቹህ እየተኛቹህ ትግሉ ከታሰበበት እንዴት ይደርሳል የሚሉ ጥቂት የማይባሉ በመንጋ የሚያስብ የስነልቦና ችግር የሚሰቃዩ ሰዎች ያሉበት ፖለቲክኞችም እንዲህ አይነቱን እጅግ ሆላ ቀር አስተሳሰብ በሀሴት ተሞልተው በአደባባይ የሚያንፀባርቁበት አገር ነው።
እህቴ ዘር ሳይሆን ሰው ስታገኚ አግቢ። እሱ እነሱ የፈቀዱለትን ያግባ ተይላቸው ለቤተሰቦቹ!!
በፍፅም ተገቢ አይደለም። ሲጀመር ለጥያቄም መቅረብ የሌለበት ጥያቄ ነው። ምን ያህል የትናት ተጎታችና ዘር አምላኪ እንደሆንን ያሳያል። አባቶች ሊያደርጉት ይችላሉ ከባህልም ሌላም ምክናት፣ ግን እናተ ሌላ ሀገር እየኖራቹ የሌላ ሀገር ዜጋም ብታገቡ ምን ችግር አለው አደለም የአንድ ወንዝ ልጆች it is irrational way of tinkling .
አንች በዶክተር ምክር የተሻለሽን አድርጊ የሚያሠ
ሳዝነው ከቤተሠቦቻችን መልካሙን አሴት ወስደን በፈጣሪም በሠውም ዘንድ የማይመቸውን ማሸነፍ መቻል አለብን ብዬ አስባለሁ። ከአለበለዚያ እንዲሁ የተንጋደደ አስተሳሰብ ይዘን መቀጠላችን ያሳዝናል።
እረ እፈር ዳኪ፣ አንተን እሚያክል ሰው ስትንቦጫረቅበት የነበረው ፖለቲካ እንኩዋን ቢቀር፣ ስንት ኣንገብጋቢ እና ወሳኝ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ኣገርና ኣልም ኣቀፋዊ ጉዳዮች በብርሃን ፍጥነት በሚቀያየሩበትና ብዙ ምስቅልቅል በሚፈጥሩበት ጊዜ ስለጊዜ ስትተነትን የነበርክ ወደል ወርደህ በዚ ጊዜ ፎንቃዬ፣እጮኝዬ ምናምን በሚል እንቶፈንቶ ጊዜህን ተጥደህ ስታነኩተው ትንሽ ኣይዘገንንህም
ጨቅላው ተጠቅሞ የጣለህ እንጂ ኣኮላሽቶ የገነዘህ አልመሰለኝም ነበር
ባትዋጋ እንኩዋን በል እንገስ እንገስ ያባት ህ ጋሻ ትዋኑ ይርገፍ።
❤❤❤